No video

የሚስቴን እናት አባቷ ገደላት::ባለ ታሪክ ሙሉጌታ ክፍል 2

  Рет қаралды 23,135

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

Пікірлер: 184
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r Ай бұрын
ወድሜ ደግሜ ደጋግሜ ልምከርህ በመካከላችሁ የተፈጠረውን ነገር ፆም ፀሎትና ፃም ብቻ ነው የሚፈታው።😢😢😢😢 ግን በጣም ይገርማል ወንድ ልጅ ይኸን ያክል ያፈቅራል ብየ አስቤም አላቅም ነበር
@memet2739
@memet2739 Ай бұрын
Very true also some times When God block from you he have a reason
@SariiSariye
@SariiSariye Ай бұрын
ይሄንን ያምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@user-tx4vu7jm3h
@user-tx4vu7jm3h Ай бұрын
Anchinm ytebkeshe yena konjo
@hannafiker94
@hannafiker94 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወንድሜ አንድ ነገር ልምከርክ እኔም በጣም የምወደው ሰው የተነጠኩ ሰው ነበርኩ ነገርን ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም የመምህር ተስፋዬን አበራ ትምህርት እያዳመጡ የተቀመሞትን የኔን የልቤን ሰው አግኝቸዋለሁ አንተን ብችል ገጠመኝ አዳምጥ ገጠመኝ አዳምጠው ወደ ተግባር ከገባ እመን በትንሽ ቀናት ውስጥ ፍቺ ሳይሆን ትዳራችሁን ታጸናላችሁ ብዙ ልጆች ወልዳችሁ ምትደሰቱበት ህይወት ይኖራቸዋል ጴንጤ ብትሆንም ሳትተችና ሳትነግፍ ገጠመኝ አዳምጥ እመነኝ አውራችሁ ቶናላችሁ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ትክክል ❤️❤️
@FikirAbera-hk1wd
@FikirAbera-hk1wd Ай бұрын
Ameseginalew gin isty indet new imagegnew timihirtun min lay sarch larg ?????
@tariktades
@tariktades Ай бұрын
​@@FikirAbera-hk1wdመምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ KZfaq ላይ search አርግ ታገኘዋለህ አይዞህ ፀሎት አድርግ
@mikiyastegegn5125
@mikiyastegegn5125 Ай бұрын
Memehir tesfaye abera beleh you tube lay search aderg ​@@FikirAbera-hk1wd
@user-tx4vu7jm3h
@user-tx4vu7jm3h Ай бұрын
​@@FikirAbera-hk1wdyou tube liy
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 Ай бұрын
የምር አሳዘንከኝ በዚህ ዘመን አንዲህ አይነት ሰው አይገኝም ኢምንት ነው አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ያውቃል💔💔💔
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ተጠነቀቀልህ በብዙ እሱ አይተውም አይከዳም ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው😢😢😢
@user-tj8gu1zw2n
@user-tj8gu1zw2n Ай бұрын
ገኒ እባክሽ ጉዳዩን ወደ ቸሬ ውሰጅው በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ሰይጣን ገብቶባቸው ነው
@mihretdegemu8801
@mihretdegemu8801 Ай бұрын
ገጠመኝ የሚል ትምህርት አለ የኔና የናንተ ሂወት አንድ ነው ፈጣሪ ህወቴን ፍቅሬን ያተረፈልኝ በዚህ ትምህርት ነው አና ትምህርቱን አዳምጥ አሺ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
የዋህነትህ ነው ፍቅርህን ያሳጣህ ነፃነቷን መስጠትህ እንድትማር እንድትለወጥ ነበር የፈለከው ግን አልተረዳችህም እኔ የምመክርህ በቃ እርሳት አይንህን ወደሌላ አዙር በቃ ፀልይ አጠቅምህም😮
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 Ай бұрын
ገነት አንቺን አምኖ ነው የመጣው የሀይማኖት አባት ብታገናኚው ጥሩ ይመስለኛል::እግዚአብሄር ይርዳህ::
@user-dw2mz2vj4v
@user-dw2mz2vj4v Ай бұрын
አይዞህ ውንድሜ በመሀላችሁ የገባው ሴጣን ነው ፅልይ በደንብ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
መተት እርገውባት ይሆናል።ዛሬ ብዙ ነገሮች እየተፈጠረ ነው ።አላህ አፊያ ያርጋት
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile Ай бұрын
ወደ ራስህ ተመለስ ሁሉም ያልፋል
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 Ай бұрын
ገንዬ አለምሠገድን አገናኝው ባለሙያ ይመድብለታል በማርያም ገኒ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
ባፈለገው መንገድ ፈጣሪን ማመስግን እንጂ መኮነን እይገባም።ነገም ሌላ ቀን ነው ።ሁሉም ነገር ለመልካም መፈተን መልካም ነው አይዞህ።
@user-lp1dc6rj1b
@user-lp1dc6rj1b Ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው እና አምነህ ፀበል ብትሄድ መልካም ነው
@haymehayme7701
@haymehayme7701 Ай бұрын
የማይፈልግህን ሰው በደስታ መተው ነው ።አተ ለሴት ብለክ አምላክህን ትገዳደራለክ ሠነፉ እራስ ወዳድ ነህ
@user-gc4gg7xp8w
@user-gc4gg7xp8w 9 күн бұрын
አረ ገንዬ ልጅቷን እንደምንም ብለሽ አግኝተሽ ብታወያያቸው በፈጠረሽ በጣም የሚገርም የፍቅር ህይወት ነው😊
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Ай бұрын
እኔ በህይወት ዘመኔ ኣፍቅሬ ኣላውቅም ፡ እንዲህ ኣይነት ነገር ስሰማ ቆም ብዬ እንዳስብ እገደዳለው። እውነት እኔ እሚያፈቅር ልብ ኣልታደልኩም ወይስ እኔ የማፈቅራት ሴት ኣልተፈጠረችም? ወይስ ፍቅር እያሉ የሚያወሩት ድራማ ነው? ኣንዲት ሴት ልብዋ እስኪጠፋ ትወደኝ እንደነበረ ኣስታውሳለው፡ እኔ ዘንድ ግን ምንም ኣይነት ቦታ ኣልነበራትም። ለምናኝ( ኣስገድዻኝ) ሁሉ ኣብረን እንወጣ ነበረ ፡ መጨረሻ እኔ ስለማልሆናት ጊዜዋን ላለማቃጠል ርቄኣታለው። ሳላፈቅር የህይወት ዘመኔ ልጨርስ ነው መሰለኝ።
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r Ай бұрын
ወዳጀ ለምን የሚል ነገር ልብህን ጠይቀው አይነ ጥላ የሚባል ነገር አለ እሱም ሊሆን ይችላል አፍቅረህ እንዳታገባ ልብህን የዘጋው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
​@@user-jo7qy9rg9r ፍቅር እንደዚሀ ልጅ የሚያጃጅል ከሆነ አይነጥላህ ይሻልሀል ልጄ
@FikirAbera-hk1wd
@FikirAbera-hk1wd Ай бұрын
Wendime libihin bedenb aladametkim inj fikirma ale fiten ayek ataregagitim inde ine negn bale tariku
@user-yy5np3hm9l
@user-yy5np3hm9l Ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ረድቶሓል ራስን አሳምንና ሽል በል አትጃጃል። እሷ አሁን የምታያት ዶክተር ኢንጅነር እንጂ ሾፌር አደይደለም ቶሎ የብጤህን ፈልግ ሗል እድሜ ስሄድ ፀፀቱ የዚህ የከፋ ነው።
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 Ай бұрын
ወይ ወንድሜ የጌታን ፍቅር ያስቀየረችህ ድያብሎስ ስትሆን ነዉ መልካም ወጣት ሂድ ራስህን ታገኛለህ ፀልይ ክፉ መንፈስ ተቆጣጥሮዋል ንሳኀ ግባ
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu Ай бұрын
Enante degmo chiger alebachuh sew ke meche jemro new diablos yehonew ke akim belay fiker yzot weym mwshenef slemeselew new zimblek atakabid tsely atlim ende melkam wetatu mindnew 🙄
@alamadan717
@alamadan717 Ай бұрын
መናፍቅ የሰይጣን ፈረስ😤
@MayoshaTa
@MayoshaTa 19 күн бұрын
​@alamadan717 ቆሼ
@beliye1227.
@beliye1227. Ай бұрын
ምን አይነት ሞኝነት ነው? ጭራሽ አምላክህን ስድብ ይሄው እኮ ነው የጴንጤ መጨረሻው እየሱሴ ብላችሁ እንደ ታናሽ ወንድም ታቃልሉት እና መጨረሻ ላይ ስድብ ትገጥማላችሁ። ለማንኛውም ቸሩ መድኃኔዓለም ልብ ይስጥህ
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Ай бұрын
ኧረ አንተ በጌታ ከሆንክ ከእስትንፋስ ይልቅ የሚቀርብህ ጌታ እያለ አደባባይ መውጣት ወንጌል መስበክ መሠለህ መንፈስ (ከጥልቁ) የተላከችብህ ትሆናለች አስተውል አሁንም ተመለስ ወደ ጌታ
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Ай бұрын
አይይይይይይይ ህይወት እድህ ናት በቃ😢😢🥰አላህ ፈረጂውን ቅርብ ያርግልህ🥰🥰
@mere7099
@mere7099 Ай бұрын
ፈጣሪ ይወዳሃለ አይዞህ ወንድሜ
@YesufTugbar
@YesufTugbar Ай бұрын
አባ ይሄ ፍቅር ብቻ አይደለም ምታጨሰዉን ቀንስ
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ክፉ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Ай бұрын
እረ ሌሎች የሀይማኖት አባቶች ይርድህ ይህ ፍቅር ብቻ አይደለም መርምር ፈጣሪ ይርዳህ
@yafetlijyee
@yafetlijyee Ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሄር ይርዳህ የመምህር ተስፋየ አበራን አግተህ መጀመርያ ወደራስህ ተመለስ የእውነት ለብዙ ሰው መልስ ማገኛ ነው
@mekdestilahun9332
@mekdestilahun9332 11 күн бұрын
ይህ ሲጀመር ፍቅር አይደለም obsession ነው ሁሉ ነገር በስርአት መሆን አለበት ጣኦት ሆናብሃለች በሁለቱም side equals love መሆን አለበት ልብህ ብቻ ሳይሆን mind መከተል ነበረብህ ፍቅር እውር ነው የሚለውን አባባል እልደግፍም ከስሜት ወጥተን ነገሮችን evaluate ማድረግ ተገቤ ነው አንተ አማኝ ነህ ነግሮችን ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር እንደ ባለአእምሮ
@mihretdegemu8801
@mihretdegemu8801 Ай бұрын
ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ ቤተክርስትአናችን ሙስሊሙም ጴንጤውም መጥቶ ድኖ ይሄዳል መፍትሄው በራስህ አምነት ያውም አገልጋይ ሆነህ ፀልየህም ምንም መፍትሄ ማምጣት አልቻልክም አይንህ ግለጥ በመሀላችሁ የገባው መንፈስ መሆኑን ካመንክ መዳኛህ ፀበል ፆም ፀሎት ነው በተረፈ ገጠመኝ የሚል የተስፋዬ አበራ ትምህርት አዳምጥ!!!!!!!
@MayoshaTa
@MayoshaTa 19 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@erwdagirma9611
@erwdagirma9611 Ай бұрын
አላህ ቀጥተኛወን መንገድ ይምራቹ🤲🤲🤲🤲
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 11 күн бұрын
ወድሜ ያተያልሆነው ያተ አይሆንም እግዜአብሒር ሴስጥ ብቻነው ዝምብለህ ፆለትአድርግ የአተየሆነቹውን ይሰጥሀል
@lililakonju5507
@lililakonju5507 20 күн бұрын
በይጋርማቹቹ ይህን ስፅፍ እነዬ አልቋርጥ አለኝ ተሪኩ የኔም የነም የው እስር ሁለት አማት የሰማነ በሌን ሽሽት ብቻ ማምጣት ከቻልኩ መውተትም ከቻልኩ እሞክረለው
@user-wd7vx8fj8h
@user-wd7vx8fj8h 12 күн бұрын
ግን ገኒየ ልጁ በጣም ከመውደዱ የተነሳ ቅናት ኑሮበት እንዳይሆን ገኒየ በጣም ከባድነው እየቀና አልታወቀውይሆናል ልጅቷን አግኛት❤❤🎉❤ፍቅርሳይሆን በሽታነው
@user-jf3om4dt5i
@user-jf3om4dt5i Ай бұрын
ሰጠን እየተጨዋተብክ ነው ፀበል ገብታ ተቀመጥ ኢየልክ የለው ነገር ልክአደለም
@user-gk1qr5ts3b
@user-gk1qr5ts3b 28 күн бұрын
እግዝአቤሔር ይርደህ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
ያዛዝናል ይህ ታርክ, ግን ክንፉ መንፈስ ነው, የአስንጥላ መንፈስ ነው እንጂ ወዳ አይድልም ልጅቷ.. ወንድማችን የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብትሰማ መፍትሄ ታጋኛለ, በመንፈሳዊ ነገር ካሎነ መፍተሄ አትገኝም. እግዚአብሔር ይርዳ❤️ልጁ መንፋሳዊ መከራ ያስፍልጋል. መምህር ተስፋዬ አበራ ብአገኝ መፍትሄ ያገኛል.
@ABCv23የጅሩዋ
@ABCv23የጅሩዋ Ай бұрын
ወድሜ ንሰሀግባእና ፀበል ግባ የሚሻልህ እሶ
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 Ай бұрын
እሷ ልክ ናት እኮ ካላፈቀረችክ ካአንተጋ መሆኗ አይጠቅምክም እሷን ሳትኖር ኖረካል ነገም ትኖራለህ ሂወት ይቀጥላል ፆም ፀሎት ያዝ እራስክን ጠብቅ እሷን እርሳት
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Ай бұрын
ጌታ ሆይ አዳድ የፍቅር ታሪኮች ስንሰማ ፍቅር እድፈራ ያረገናል 🤔
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Ай бұрын
ግንያሳዝናል እባክሽ ።ተረጂው ሰይጣንነውፈጣሪይርዳችሁ ይከብዳል💔💔💔💘💘💘😢😢😢😢
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 Ай бұрын
ሥለወደድካት ነው የኔ ወንድም ትውት ብታደርጋት እራሧ ትመጣለች
@amytesfaye8879
@amytesfaye8879 Ай бұрын
TARICU YOUR LOVE STORY IS AMAZING. ONE DAY mamy will be history, you deserve better.
@FikirAbera-hk1wd
@FikirAbera-hk1wd Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-eb5lm2db8r
@user-eb5lm2db8r Ай бұрын
ገኒ በማርያም የሉሲፈር መንፈስ ነው የሚጫወትባቸው እባክሽ ንስሓ ገብተው ፀበል ይጠመቁ እርጃቸው እባክሽ እሱልጅ አንጀቴን በላው በእውነት ፈጣሪ በመካከላቸው ይግባ
@adanechgobena7618
@adanechgobena7618 Ай бұрын
የራስህን ሕይወት ኑር ይችህ ሴት ጣዖት ሆናብሃለችና ወደ ቸርች ሂድ ንሰሀ ግባ ወደ ጌታ ተመለስ
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Ай бұрын
Yes
@addisasres-un4zr
@addisasres-un4zr Ай бұрын
ግንዬ አንች አሁን የዚልጅ ችግር ጠፍቶሽ ነው መምህር ተሰፋዬ ብትልኪው ብታማክሪው መፍትሄ ያገኛል ሰው ሲቸግረው ወደ ጠንቋይ በት እንኳን ይሄድ የለ የሰይጣን ስራው ብዙ ነው ለራስሽ ስራ ብቻ አቅርበሽው መሸኘት አግባብ አይደለም እዳ እዳለብሽ ቁጠሪው
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Ай бұрын
የስነ ልቦና ባለሞያ ሊያየው ይገባል ይሄንን ልጅ የእውነት የሚገርም ታሪክ ነው ፊክሽን የሚመስል እውነት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
እላህ ሰላሙን መሀላችሁ ያውርድ 🙏🎉🎉
@felekechbender8373
@felekechbender8373 Ай бұрын
Table tatmaki eshi 🎉setani nwe😢😢
@F7hey
@F7hey Ай бұрын
እመነኝ ይከ ፍቅር ብቻ አይደለም እና ፀልይ ፀበል ሂድ
@MELKEMTUBE1
@MELKEMTUBE1 Ай бұрын
በጌታ ይሄስ ከባድ ነው ፀልይ ጌታ እማይፈታው ጥያቄ የለም😢
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Ай бұрын
O M G😭 he is sick, please go to church & be delivered ብ ለ ሽ ን ገ ሪ ው ገ ን ዬ 😭
@mamush-d4s
@mamush-d4s Ай бұрын
አራ ማታዎቂዋ አታብዙ pls
@negussetamene4542
@negussetamene4542 Ай бұрын
ብጣም የማዝነው ወ/ሮ ገነት እንደዚህ ያለ ነገር አላየሁም ፍቅር በአኩልሲሆን ነው ወደፍት ልጁ ስለሚያብድ ከአሁኑ ሳይኮሎጂስቶች ጋ እንድሄድ ምከሩበት
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours Ай бұрын
አዪ ያነበኝ ከሆነ አላውቅም ወንድሜ የምትወዳት ከሆነ ፍቺውን ስጣት እኔ ልምከርህ አልፈታም ባልካት ቁጥር እየጠላችህ እየራቀችህ ነው የምትሄደው። ፍቺ አድርጉና ለውጡን እየው ያንተ አካሄድ አያቀርባትም አንተም ትጎሳቆላለህ። አንተን ማፍቀር አልቻለችም ስለዚህ ነፃነቷን ስጣት። አንተም በዛ ውስጥ ትፈወሳለህ። እሷ አሁን እንደ ራስ ወዳድ እንጂ እንደ አፍቃሪ አታይህም።
@fasik-n5g
@fasik-n5g Ай бұрын
የመዳም እመሞች የሀገር ቅመሞች ነን ኡኮ እወደቹሀለዉ ❤
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 Ай бұрын
ፋሲካ መች ነሽና😂😂😂
@user-xi7qg5uj9q
@user-xi7qg5uj9q Ай бұрын
አይዞህ ወዲሜ
@fitsumk9592
@fitsumk9592 Ай бұрын
I pray for you from the bottom of my heart 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 may God return her love for you 🙏🏽
@tigistnigatu6853
@tigistnigatu6853 Ай бұрын
Heart breaking story
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z Ай бұрын
እረ,የስነልቦና,አገልግሎት,ያስፈልግሀል,ወድሜ,ትቅርብህ,አብራህ,ሁና,በራሷ,ላይ,እርምጃ,ብትወስድ,ችግሩ,የከፋ,ነው,የሚሆነው
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e Ай бұрын
Fiqir alendee laka 😢 ene yexefa meslony
@FikirAbera-hk1wd
@FikirAbera-hk1wd Ай бұрын
አለኮ ፍቂር አበሩ! ግን አፍቃሪ የለም
@FikirAbera-hk1wd
@FikirAbera-hk1wd Ай бұрын
ሙሌ ነኝ ባሌ ታሪኩ
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e Ай бұрын
@@FikirAbera-hk1wd ❤️
@FikirAbera-hk1wd
@FikirAbera-hk1wd Ай бұрын
@@user-ch2in7sh9e 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 11 күн бұрын
በልጂቶ አትፍርዱ እኔም ብዙነገር አሳልፌአለሁ ፍቅርሊላነው ኖሮሊላነው የዛኔ ቤተሰቦቾ ሴጋጩ መጠጌ መሸሻ ነውእጂ አፍቅራህ ላይሆን ይቺላል እኔም ፍቅርእስካሆን ይዞኚ አያቅም የሆነስውግን በኔ ተጎድቶል ግንአላፈቅርውም ምንይሻለኚል
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Ай бұрын
እባክሽን ጋኒ በፈጣሪ እስቲ ልጅቱን እንደምንም ብለሽ በአካል አግኝና ቀላል አድርገሽ አናግሪ please
@BatiNeg-m4f
@BatiNeg-m4f 12 күн бұрын
ውይ ይሄ ልጅ እባካችሁ እንዲታረቁ የቻላችሁትን አድርጉ
@hdxz7664
@hdxz7664 Ай бұрын
እረ ኣንተስው ዝም ብለህነው ምደክመው እሳ ከጠላችህ ዝም ብለህ ነው ምደክመው እኔ ባሌ እኔን ይወደኛል እኔ ክልቤ ስላሌ ኣልወደውም ቢፈታ ደንታ ለኝም ፍቅር ከሁለቱም ወገን ሲሆን ሚያምረው
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
ፈቅር ከባድ ነው ፈጣሪ እሱ ያሺለን ፈጣሪ ብናቅ አይናቺንን ከሰው ብናነሳን ምንኛ በታደልን ነበር
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
ይሄ ልጅ መሄድ ያለበት ዩቲዩበሮች ጋ ሳይሆን የሥነልቦና ሐኪም ጋ ነው።
@Hdgfdh6543
@Hdgfdh6543 Ай бұрын
ሂወት ይቀጥላል አትጃጃል ሂወትህን ቀጥል
@user-sm6bx5hn5i
@user-sm6bx5hn5i Ай бұрын
እኔ ኣባት ኣዘህ ያልፋል 😢😢
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Ай бұрын
ፀበል ተፀበሉ እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር ተስፋይ የሚባል ይጣን ትረካ ይቅርብህ !!!❤❤❤😂
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 Ай бұрын
ሤት ብቴድ ሤት ትተካለች ወደ ራሥህ ተመለሥ
@hanaadamseged7897
@hanaadamseged7897 Ай бұрын
ወደፀበል ሒድ ፀልይ
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu Ай бұрын
ወድሜ አሾክን በሾክ ነው ሌላ ሴት ቅረብ
@tesfayeandei1950
@tesfayeandei1950 Ай бұрын
ዲግምት ተደርጎባት ይሆናል። ተበል ዉሰዳት።
@mihretdegemu8801
@mihretdegemu8801 Ай бұрын
ፈተና ገጠመኝ ወይም ገጠመኝ የሚል ትምህርት አዳምጥ በመሀላችሁ yrgebawn መንፈስ አንዴት አስወግደህ ከሚስትህ ጋር አንድ መሆን አንደምችል ትማርበታለህ ፈጣሪ ይርዳህ
@selamehaile1105
@selamehaile1105 Ай бұрын
ይህ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሚፈታው
@MotiAbera-nu1me
@MotiAbera-nu1me 10 күн бұрын
Mule mirtsewu akhlewu wendame
@easrteasrt9832
@easrteasrt9832 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፀበል ግባ ❤😢
@melkamelka4213
@melkamelka4213 Ай бұрын
አይዙህ❤
@MotiAbera-nu1me
@MotiAbera-nu1me 10 күн бұрын
Yihen akli kebd enda nbr alkm bro yemr kibri yigbahal
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Ай бұрын
ወደራስህ ተመለስ አጋንት ስፍሮባታል
@rahelmulugeta5124
@rahelmulugeta5124 Ай бұрын
አረወንድሜ ከምልጥ😊
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f Ай бұрын
😢😢😢ihee bashitaa newi
@BetiNegi
@BetiNegi 14 күн бұрын
Yene abat uffff😢😢
@marblegold7011
@marblegold7011 Ай бұрын
ከሞላ ጎደል የዚህን ሰውየ ታሪክ ተከታትያለሁ ግን ያልገባኝ ገር ልጅቷ ወደ ኮሌጅ ስትገባ ባለትዳር መሆኗን እንድትዋሽ ለምን ነገራት እንዲያውም መሆን የነበረበት እንኳንስ already ተጋብተው ይቅርና ከና ባይጋቡም ከሌላ ወንዶች የፍቅር ጥያቄ እንዳይመጣባት ባለትዳር ነኝ በያቸው ነበር ማለት የነበረበት ስለዚህ ሰውየው ችግር አለበት 100% ጥፋተኛ እሱ ነው ምንም ታድርግ ወይም አታድርግ በልጅቷ ጥፋት የለም የእኔ አስተያየት ይህ ነው
@EyerusAgechewu
@EyerusAgechewu Ай бұрын
አይዞህ ሁሉም ያለፋል
@almaztm1853
@almaztm1853 Ай бұрын
ምነው ገኒየ ይሔኮ ፍቅር አይደለም ልጅትዋኮ አንተ ልቤ ውስጥ የለህም አርፊ ካንተ ጋር አልኖርምና ትገድለኛለህ እያለችው ነው ይህ ነገርኮ አልጋ ላይ አልወደደችውም ግልፅ ነው እውነትዋ ነው እንደ 90 አመት ነው ሁኔታየ እለኮ ገኒየ ይግባሽ እንጂ ወይም ልጅትዋን ደውለሽ በግልፅ ጠይቂያት እሱ ግን ገገማ ፋራ ነው ወደ አማካሪ ላኪው
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 Ай бұрын
አይባልም እንደው ምን አይነት አሥተያየት ነው
@almaztm1853
@almaztm1853 Ай бұрын
@@mesiiselemon7619 አይባልም ትያለሽ ለምን አይባልም ተወያይቶ ችግሩን መፍታት ነው የሚሻለው ይሔነውኮ ችግራቹህ
@FikirAbera-hk1wd
@FikirAbera-hk1wd Ай бұрын
ወንድም ይቅርታ ስለሚከብድ ነው እንጂ ሰነፍ ሰው አልነበርኩም አትፍረድብኝ
@FikirAbera-hk1wd
@FikirAbera-hk1wd Ай бұрын
ይቅርታ እህት ማለቴ ነው ባሌ ታሪኩ ነኝ
@ElizabethTessema
@ElizabethTessema Ай бұрын
Hi ገኔ ከእናንተ ባላውቅም ልጅሽ ልታቀርበው ያሰበችው ፍቅር የሚለው ፕሮግራም ልታቀርብ በዚህ ጉዳይ አልፋ በት ካልሆነ እንዴት ማወያየት ትችላለች ወይ?
@mdmohammed9931
@mdmohammed9931 Ай бұрын
ያታ ያልሆነችውን ነው ያራቀልህ
@AsmaaNuruu
@AsmaaNuruu Ай бұрын
,ይሄየጤናአይደለምእባክህወደራስህተመለስ,የሆነነገርማአለ
@mihretdegemu8801
@mihretdegemu8801 Ай бұрын
ወንድሜ ፈተና ገጠመኝ የሚል ትምህርት አለ አዳምጥ!!!! መፍትሄውን ታገኘዋለህ
@user-bz1jc3rb9m
@user-bz1jc3rb9m Ай бұрын
ወንድሜ በጣም ከባድ ነዉ እኔ አንድ ምክር ልምከርህ ዝም ብለህ ለአንድ ውር ገዳም ሂድና ፀሎት አድርግ ከዚያን በሀላ መፍትሔ ታገኛለህ
@SalamSalam-zx7pm
@SalamSalam-zx7pm Ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ግን እመብራሃን ዘይብሉ ህወት ሆለም ገደል ነዉ እና መጀመርያ እምነትህን ወድ ኦሪቶዶኪስ ብትቀይር ጡሩ ነዉ በመንፈስ ሰይጣን ተይዛቹዋል ሁላቹሁ እና ራስህን ኣታባለሽ
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile Ай бұрын
አትጃጃል ህወትህን አስቀጥል
@hehamanot
@hehamanot Ай бұрын
አይባልም
@ሰብሪን
@ሰብሪን Ай бұрын
በአምነትክ ፀሎት አድርግ፡ ሰይጣን በሷ ተመስሎብክ ይሆናል ፡ወይም ልጅቷ ልጅ መወለድ ስለምትፈልግ አንተደግሞ ተማሪ ስላልካት የማትወዳት መስሏት ይሆናል።
@asresachteshale812
@asresachteshale812 25 күн бұрын
ኮስተር ብለህ እንፋታ ብትላት በፍጥነት ትደነግታለች
@aster9701
@aster9701 Ай бұрын
ይሔ እኮ ግልፅ ነው ሌላ ዘመናዊ እና ሃብታም ሰው ለምዳለች : አንተ ከልቧ የለህም አትድከም ወንድም አታስገድዳት!! የርስህን ኑሮ ኑር ፀልይ ከልብህ እንድትወ ጣ
@Blackbird-d3b
@Blackbird-d3b Ай бұрын
Yene lij eswan wediya tewat Amsayahin agbiteh hiywetihin ketil
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy Ай бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር ብቻ ነው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
ፍርሀት ወይስ ፍቅር?
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Ай бұрын
በጣም አቅብጠሀት በጣም የዋህ ስለሆንክላት ነው እንዲህ የኮራችብህ ጭራሽ እራስህን ማጥፉት ተመኝህ እልፉ ሲሉት እልፉ ይገኛል ድሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል አለች አያቴ
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu Ай бұрын
ወዶችን ለጥቃት የሚጋብዙ ሴቶች ሰንት አሉ የወደደና ያበደ አድነው ይባላል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
ከሱ ጋር መኖር ካልፈለገች አልፈለገችም.... ሳይፈለጉ ሙጭጭ ማለት ጅልነት ነው።
አጣድፎ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ መሳይ ከአዳማ...
43:23
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 136 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 43 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 23 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,3 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 43 МЛН