የሚስቴን ስልክ ላይ የምጠረጥረውን ወንድ ስልክ አገኘሆባት እዳልናገራት ማዋረድ ይሆንብኛል ብየ ፈራሁ ምን ይመክሩኛል?

  Рет қаралды 23,565

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

2 жыл бұрын

#Alif_tube

Пікірлер: 253
@Aliftube1
@Aliftube1 Күн бұрын
አሰላሙአለይኩም
@user-yb8gu7fb1s
@user-yb8gu7fb1s 2 жыл бұрын
ሱበሃን አሏህ ባል ካለሽ ዜና ከሰራሽ ያንቺ ቅጣት በዛውም በድንጋይ ቀጥቅጦ መግደል ነበር
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሀራም መሆኑን እያወቅን ሀራም እየሠራን መልሠን ፈተህዋ እንጠይቃለን ኧረ አትጃጃሉ በተለይ ሴቶች እዚህ እየመጣችሁ ደናችንን አታሠድቡብን ኤጭ
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 2 жыл бұрын
😱😱😱😱
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
@@user-sv1he2zi3c ደምሪኝ እህቴ
@jemalhussan3320
@jemalhussan3320 2 жыл бұрын
ውሻነትሽን
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
እሚገርመኝ ከሰሩ ቡሀላ መተው እሚጠይቁት ነገር
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 2 жыл бұрын
ያሱበሀን አላህ አላህ ሂድያ ይስጠን ያርብ እንደት አላህ በትዳር አብቃቅቶን ወደሀራም እንሄዳለን ያርብ እንደዉ ድናችንን አታሰድቡብን ለአላህ ብላችሁ እንዲህ የምትጃጃሉበት ሰአት ከላችሁ ምናለ ድናችሁን ብትማሩ ራሳችሁንም ሌሎችንም ከሀራም ብንጠብቅ ያአላህ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 2 жыл бұрын
ትክክል በዓንዳንድ መጥፎ ሴት እና ወንዶች ሁሉም ንጡሃኖች እየተሠደብን ነዉ
@user-wp8ji5vn7c
@user-wp8ji5vn7c 2 жыл бұрын
እኔምለዉ እዚህ መተዉ ሢጠይቁ ሀያእጠፍ አላህይረዳን
@user-gg8nd4mo1h
@user-gg8nd4mo1h Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rewdakemal3478
@rewdakemal3478 2 жыл бұрын
ኢነሊላሒ ወኢነኢላሒራጂኡን ባልእያላት አኡዙቢሏሒ ኧረሴቶችዬ አሏህን እንፍራ.ዝሙት ሰራሁ በቃዝሙት እንደ ተራ ነገር ታይቶአል ከዛ ፈትዋ. መጠየቅ ፈትዋዉ በሙሉ ሚጠየቀው. ስለዝሙት አላህን እንፍራ ያረሒም ባተእጠበቃለሁ ቀልብይስጠን ኡስታዝ ጀዛከላህኸይር
@qqwwqqwwe7319
@qqwwqqwwe7319 2 жыл бұрын
❤😘
@user-mh6hp2vz7g
@user-mh6hp2vz7g 2 жыл бұрын
♥♥
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
አሚን አለሀ ይስትር አሊነ በስ
@user-vs3oq6md6k
@user-vs3oq6md6k Жыл бұрын
ያረቢ☝☝☝☝
@romiroro176
@romiroro176 Жыл бұрын
ከምት ደብቁ ፈትዋ ጠይቃችሁ መፍተሄ ማግኘቱ አይሻልም አላህ ድብቀን ውሰጥ አዋቂ ነው ተናገሪ ሲጀመር ብሶባችሃል ባል እያላችሁ እቤተ አሰቀምጣችሁ እየበላችሁ ወሲብ ትራባላችሁ
@user-yw1rz8nd1o
@user-yw1rz8nd1o 2 жыл бұрын
◾️እናታችን ኣኢሻ (رَضي اللَّه عنها) እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ✅ ቁርአንን አሳምሮ የሚያነብና የሚጠባቀው የሆነ ሰው ከነዛ ከተከበሩ፣ ከላቁና ታዛዥ ከሆኑት መላኢካዎች ይሆናል። ያ እየተኮላተፈ፣ እየተቸገረና እየከበደው ቁርአንን ለሚቀራ ደሞ ሁለት አጅር አለው። በመቅራቱና በመቸገሩ 📚 متفق عليه
@hadya-3063
@hadya-3063 2 жыл бұрын
ኢላሂ አተ እዘንልን እደው እማይሰማ ጉድ የለም እደፈለጉ ሲሄዱ ኑረው ቡሀላ ፈተዋ መጠየቅ አላሆይ በሀላሌ አብቃቃኝ ያረብ እስቲ እህቶች ልብ እንግዛ ድናችንን እንማር ሳአት ካለን
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ከዚህ አይነጥ ጥያቄ አተ ጠብቀኝ ለባሌ ሷሊህ ሴት አድርገኝ ባለቤቴንም እደዛው ሷሊህ አድርግልኝ ልጂንም አላህ ሷሊህ አድርግልኝ ሁለንም በአተ እጠብቃለሁ ጌታየ😥
@sofiacasaw3856
@sofiacasaw3856 2 жыл бұрын
ያርብ እሷን እንደፈተንክ እኛን እንዳትፈትነን አንተ ጠብቀን ዱአ ነው የሚደርገው ያጀመአ
@user-xi4de5td5l
@user-xi4de5td5l 2 жыл бұрын
👍ሱባሀን አላህ ያአላህ ከሽርክ እና ከዝሙት ባተ እጠበቃለሁ ያረቢ በራህመትክ👍👍
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 2 жыл бұрын
እዝህም አለሺ ክክክክ አሚን ያረብ
@user-xi4de5td5l
@user-xi4de5td5l 2 жыл бұрын
@@user-fi5ll1zc1i አለሁ ሀቢቢቲ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚይን
@sofiya6409
@sofiya6409 2 жыл бұрын
ላይክ ሸር አድርጉ ሌላነገር ቢሆን ስንት ህዝብ በተከታተለ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብብ
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
በሀቅ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ያኢላሂ የወንጀላችን አበዛዝ ወላሂ እሳት አለማዝነብህ የተደራረበ ምስጋና ይድረስህ ላኢላ ሀኢለሏህ አረ ተው ሙስሊሞች አላህን እንፍራ አላህ ሆይ ሀላልን ነገር ከወፈቅከኝ ቡሀላ ሀራምን ነገር ነገር ከመፈለግ ጠብቀኝ በሀላልህ አብቃቃኝ ያረብ
@user-ih4ih3hl1i
@user-ih4ih3hl1i 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ለሁላችንም
@rabiayesuf9173
@rabiayesuf9173 Жыл бұрын
ይህ ኡዝታዝ ይለያል ቆጣ ማለቱ ወደ ሠራነው መጥፎ አያሥመልስም ጀዛከአሏህ ከይር ❤
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ባልስባይኖር አርፈዉ ቁጭ ፆም መፆም ስሜታቸዉ ይደክማል
@hayatemuhammad4288
@hayatemuhammad4288 2 жыл бұрын
ላሀውላወላቀውተ ኢላቢላህ ሰው እንደት አላህ በሀላል አብቃትቶን ሀራም እንመኛለህ ያአላህ እደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳተ አዛኝነት እዘንልን ያረህማን
@user-zq5se2ks1r
@user-zq5se2ks1r 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ረ አላህን እንፍራ እደት ባል እያለን ዝሙት ላይ እንወድቃለን
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 2 жыл бұрын
ኡሥታዜ አዲአዳ ወድ ቢሆ ን ይደፋትነበረ ልጁ ማሻ አላህ ነዉ ታጋሽ
@hrhjdh8054
@hrhjdh8054 2 жыл бұрын
አሰላሙ አሊኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የጀማአተልኸይር እደትናች ውዶቸ ሁላችንንም ከመጥፎነገር አላህ ይጠብቀን ያረብ ለሁሉም ዱዓ አረጉላቸው
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
ጥያቄው ሁሌም ስል ዝሙት ና ዚና ነው ያረብ ምናይነት ዘመን ነው ያለነው ጌታዬ ዝሙት የሰራቹ ሰውች ደጋግማቹ አትጠይቁ ኡስታዝ ከላይ ስለ ዚና ና ስል ዝሙት ወዘተ የውኑት ያብራረበት ቭድዮ አለ ገብታቹ አዳምጡ ላ ኢላሀ ኢላ አተ
@sofiya6409
@sofiya6409 2 жыл бұрын
በጣም ያስፈራል
@rabiahussin7312
@rabiahussin7312 2 жыл бұрын
ግን ይቅርታ ዘምንን የምንሳደብ ሰወች ተጠንቀቁ አላሁ ተአላ ቀንንም ሆነ ዘመንን እኔነኝ የምቀይረው ብሎናል ስለዚህ እንቆጠብ ያአደም ልጅ ጊዜን ይሳደባል እያለ ተናግሯል ምን ይመስላችኋል አትሳደቡ እያለ ነው እና ራሳችን ሰወች ነብሳችንን የምንጎዳው።
@medina5508
@medina5508 Жыл бұрын
አሰለማለኩም ወራህመቱላ ወበረካ ቱ ዉዝታዝን ቁጥር ላኩልኝ ጥያቂ ለመጠየቅነበር
@bibilabi2862
@bibilabi2862 2 жыл бұрын
በባልሺ ላይ ትማግጫለሺ ያውም በተከበረው ውር አላህን አፈሪም ይህን እደመልካም ሥራ ታወርያለሺ ዘልዛላ ምችክ ይድፍሺ
@lubabah2024
@lubabah2024 2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሱበሀንአላህ እዳው በየቤቱ ስንትጉድአለ ብቻ አላህ ልቦናይስጠንኡስታዝ ጀዛኩምላህ ኸይርን
@user-rm6qt6po5o
@user-rm6qt6po5o 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሥታዜ
@user-zg8ss3yz6q
@user-zg8ss3yz6q 2 жыл бұрын
ሱብሀነ አላህ አጅብ ነው ወሏሂ ዝሙት በጣም ተስፋፋ በዛም ስሄድ ስለ ዝሙት በዚህም ስሄድ ስለዝሙት ምናለ ሀራም መሆኑን እያወቃችሁ ባትዳፈሩት አኡዙቢላህ
@user-pt2fq8wt6g
@user-pt2fq8wt6g 2 жыл бұрын
የአለህ አለህ ከመትፎ ነገር ሁለ ይጠብቀን
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለላህ ምን አሳፋሪይ ግዜ ጣለን በዚህ ዘመን ዚና ላይ የሚወድቅ ስው ያለ አይመስለኝም ነበር አንድ ሴት ልታገባ ያስበችውን ወንድ ከማውራት ብዛት ሀራም ላይ ወደኩ ብትል እኳ ስሜት አሳሳተ እንበል አንድ ሴት ባል እያላት ሲጀመር ሌላ ወንድ ለምን ተቀራርባ እኛ ሴቶች ባላችን አይደለም በሀራም ሲወሳልት ሀላል እኳ ሌላ ላግባ ቢል ከኔ ጀምሮ ማንኛችንም አንፍቅድም እደት አንድ ሴት የምትወደው ባል እያለ እሌላ ወንድ ጋር ይማገጣል ያረቢይ አላህ ይጠብቀን
@user-kg6cz5dv4h
@user-kg6cz5dv4h 2 жыл бұрын
ጅዛኩሙላህ ኽይር ኡስታዝ
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 2 жыл бұрын
ሀራም መሆኑን በደብ እያወቁ የፈለጉትን ሰርተው ሲያበቁ ተፀፅቻለሁ ምን ትሉኛላችሁ የሚሉ ብዙ ናቸው አቅል ያለው ሰው ሀራምን ሀላልን ጠንቅቆ ያቃል አላህ ይጠብቀን ከሀራም ያረብ በሀላሌ አብቃቃኝ እኔ ፈተዋ ስለምከታተል የጥያቄን መልስ አገኛለሁ ውድ እህት ወድሞች ፈተዋ ተከታተሉ መልስ ታገኛላችሁ ለጥያቄያችሁ 1ድ ጥያቄ በተደጋጋሚ ይጠየቃል
@user-bp6fp1pc2j
@user-bp6fp1pc2j 2 жыл бұрын
ፈ ትዋ ሥወዲ በርቱ👍👍👍
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 жыл бұрын
ምናባቷ ዚና ሰርታ ሁለት ወር መጾም አለብኝ ትላለች እሷን አንቆ መግደል ነበር
@user-wp8ji5vn7c
@user-wp8ji5vn7c 2 жыл бұрын
ለካ የባሠ አለ ወላሂ ሴቶይ አረአላህን እንፈራ ምነዉ መጃጃሉን በዛ ያረብ ፈዲያይሥጠን
@banhladesh1216
@banhladesh1216 2 жыл бұрын
ጀዛካላህኽይር
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 2 жыл бұрын
ጀዛህላህይርን
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h 2 жыл бұрын
መገን እኔ ታዳ ምን አይነት ሴት ጋርነው ትዳር የሚያዘው ሱብሐነክ ያረቢ
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 жыл бұрын
ሳሊህ ከሆክ አሏህ ሷሊህ ይወፍቅሀል አንተ ብቻ ታማኝና እውነተኛ ሁን ሌላውን ለአሏህ ተወው
@user-xi4de5td5l
@user-xi4de5td5l 2 жыл бұрын
@@semiraseid4588 👍👍👍👍صح
@sofiya6409
@sofiya6409 2 жыл бұрын
@@semiraseid4588 ትክክል ጥሩወች የጥሩወች ናቸው
@sofiya6409
@sofiya6409 2 жыл бұрын
ጥሩወቹ ወንዶች ለጥሩወቹ ሴቶች ጥሩወቹ ሴቶች ደግሞ ለጥሩወች ወንዶች ናቸው ስለዚህ አብሽር
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h 2 жыл бұрын
@@semiraseid4588 አረ ወላሂ እኔ ታማኝ የምሆነው ለራሴ ስልነው ወላሂ ግን ችግሩ ሁሉ ሰው እንዳንደሰው አይሆን አላህ ይስቱር በስ ዋኔ በራሁ ለነብሴ
@utgj2354
@utgj2354 2 жыл бұрын
ወአለይ ኩምእሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረ ካትሁ ጀዛ ከላህ ኸይረ ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን ያረብ
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 жыл бұрын
_ጀዛ ከሏህ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቀን የአሏህ_
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 2 жыл бұрын
አህለን ኡሥታዝ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ ሱባሀን አላህ አረ ሰቶች ወደየት እየሀደን ነዉ አላህን ፍሩ
@sarahussan5856
@sarahussan5856 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀነላ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ጭራሽ ከባሌ ውጭ ዝሙት ሰራሁ ተብሎ ማውራት አላህ ይጠብቀን መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ
@sadiyaamuhammad5228
@sadiyaamuhammad5228 2 жыл бұрын
አላህይጨምርልህ
@ujjg1785
@ujjg1785 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 жыл бұрын
የባስ አለው አገርክን አትልቀቅ አለኝ
@ummuluiatika4129
@ummuluiatika4129 2 жыл бұрын
Ustaz b allah kutrchihun lakulag tiyake aleg
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
እንደት ነው በአማረኛ ዱአ ማድረግ የማይቻለው⁉️ግዳጂበአረበኛ መሆን አለበት ጠያቂው ይመለስልን
@selwayoutube279
@selwayoutube279 2 жыл бұрын
Solte weste new yalwe ehity betrfe Allahu Alme
@zehara140
@zehara140 2 жыл бұрын
አረበኛ ካላወቀ በፈለገው ቋንቋ ዱአ ማድረግ ይችላል , አላሕ ብሔር ቋንቋ , ቀይና ጥቁር አይመርጥም ሙስሊም ከሆነ ከሆነች አላሕ የልባችንን ያውቃል ። በአረበኛ ቢሆን ይመረጣል አረበኛ የማይችል ከሆነ ዱአ የሚያደርገው ወንድም ወይም እሕት በሚያውቀው ቋንቋ ችግር የለውም ።
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
@@zehara140 ትክክል ብዙ ኡስታዞች. ስው በፈለገው ቋንቋ ዱአ ማድረግ ይቻላል ብለዋ እና ልክነሺ ኡስታዙ ምን እዳለ አዳምጭው በአማርኛ ዱአ ማድረግ አይቻልም ነው ያለው
@maryamkanoo8862
@maryamkanoo8862 2 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ልቦና ይስጠን አይደለም በትዳር ያለ ትዳር ለምን ይህ ሁሉ ኸሆነስ ትዳር ውስጥ ለምን ይደባበቃሉ
@user-dl3xn6os1e
@user-dl3xn6os1e 2 жыл бұрын
መሻአላህኡስታዝ
@mda1954
@mda1954 Жыл бұрын
አላህ ይጠቡቀን
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 2 жыл бұрын
Yarabe zandero allah..yetabekan emayesama yalam allahewa adarahen
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
🌸ውድ የሆነች ምክር🌸 💎እናታችን አዒሻ ረዲየ አላሁ ዓንሀ እንዲት ትላለች፦ ➻እናንተ ምዕመናን እንስቶች ሆይ ከእናንተ እንዳችሁ የሆነን ኃጢያት የሰራ እንደሆን አደራ ያንን ለሰው አይናገር ፡ነገር ግን አላህን ምህረት ይጠይቅ ወደሱም ንስሓ በማድረግ ይመለስ። 📚مكارم الأخلاق للخرائطي ص (503)
@fotemafotema6578
@fotemafotema6578 2 жыл бұрын
ባአላህ የኡስታዝን ቁጥር የምታውቁ ካላችኩ ፃፉልኝ በዚክ
@user-ec2uf6pr8q
@user-ec2uf6pr8q 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ነገር
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 2 жыл бұрын
መሻላህ
@hayattesema4388
@hayattesema4388 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ እሥኪ ከሸይጣን ቦታ በተለይ ከዚና ዋ እንጠቀቅ ገና ፈተዋ እጠይቃለሁ ተብሎ ሆሞ ተብሎ አይሠራ ክልክል እደሆነ እየታወቀ እሥኪ ሁሉንም ሤቶች አታሺኮርሙሙን
@user-mk1rg8ve8p
@user-mk1rg8ve8p 2 жыл бұрын
ያአላህአላህይጠብቀን
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
አላሕዩስትር ን እጂ አብዛሐኛውን ዝሙተኛ ነው የበዛው በተለይ ሐገራችንላይ
@user-ni1mt6tc7n
@user-ni1mt6tc7n 2 жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ
@user-kb5vu6kr3l
@user-kb5vu6kr3l 2 жыл бұрын
እንዴት ነው እማይቻለው በአማርኛ ዱአ ማድርግ ኡስታዝና እኔ ስለገባኝ ነው ሶላት ላይ አይቻልም የተባለው ስፉ አድርገህ አስርዳን
@user-uh4mt9ny7x
@user-uh4mt9ny7x 2 жыл бұрын
አወ እህቴ እሱኮን ለኔም ጥያቄ ነው ዱዓ በማንኛውም ቆአንቆ ማርግ እንደሚቻል ነበር እማውቀው
@kikahumed2392
@kikahumed2392 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ይስቱር
@rewdakemal3478
@rewdakemal3478 2 жыл бұрын
አህለን
@nuryeyimam6246
@nuryeyimam6246 2 жыл бұрын
ወዓለይኩሙሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
@user-ni1mt6tc7n
@user-ni1mt6tc7n 2 жыл бұрын
አሏህ ይዘንልን
@leyilayimam4345
@leyilayimam4345 2 жыл бұрын
Barekalah
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
እስኪ ውዶች የኡስታዝን ስልክ ካላችው ስጡኝ ወይም የሡ ተማሪ የሆናችው እህቶች የደርስ ግሩፕ ካላችው አስገቡኝ ከኮመንቴ ስር ፃፉልኝ አናግራችዋለው
@abduahmed7839
@abduahmed7839 2 жыл бұрын
ነይላስገባሺ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
@@abduahmed7839 እሽ በየት እንገናኝ ቁጥሬን በየት ልላክልክ
@ekramekram6901
@ekramekram6901 2 жыл бұрын
ያረብ አንተየአዛኞች ሁሉአዛኝ አንተጠብቀን በራመትህበዝነትህ
@naseemanoori
@naseemanoori Жыл бұрын
ወአለይኩመሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱህ ጥየቄ አለኝ ኡስተዝ እኔና በለቤቴ ስንጋባ ቤተሰብ አየቁም አክስትሽ ቤትድረስ ነይብሎኝናው ሄጄ እዞኝ ሸሪሀ ፍርድቤት የሄደው ከጋደኞቹጋራ ስለተውሂድ ብዙም አልገበኝምነበር እኔም እሺ አልኩት አሁን የኔ ነረኩት ጥፈት ተሰመኝ አበቴ እስከውን ልጁን አዮደውም ለኔ ሲልነው ዝም የለው። በመጨረሸ ፈልገሽኝናው።የመጠሺው።አለኝ እንዴት ይተየል ስንጠለ ሁሌም እደዘ ይለኛል ?
@zinetassenzinetassen2432
@zinetassenzinetassen2432 2 жыл бұрын
Subhan Alllah Mn Ayinwt Gud Neshi Balshi Eyale Mn Alkesekeseshi Kezina Enditrki Adelde Yagwbashiw
@user-rm6qt6po5o
@user-rm6qt6po5o 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ለሀውላውላ ቁወተኢላብላ
@asmaamahmoud1496
@asmaamahmoud1496 2 жыл бұрын
በአማርኛ ዱኣ የሚለዉ ለይ አልገባኝም ግልዕ ብተደርጉል BarakAllahu fikum
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
እኔም ግልፅ አልሆነልኛም ቋንቋችንን የፈጠረልን ጌታችን አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ነው እኔ ዱዓ እማደርገው አላህ በሰጠኝ ቌንቋዬ ነው አረብኛ እልችልም አላህ ዱአችንን ይቀበለናል ኢንሿ አሏህ
@user-ms6zj9qg7p
@user-ms6zj9qg7p 2 жыл бұрын
ሶላትውስጥሁናችሁእኮነውያለው ይህማለትደሞ ከሶላትውጭበአማረኛዱአማድርግአይቻልም ማለትእዳላደለ ግልፅነው።ወሏሁአእለም
@makiymohammed2866
@makiymohammed2866 2 жыл бұрын
ያአላህ፣ወጄላችን በዝቷልና አተምው ይቅረ በለን ፣ዘመኑ ከባድ ነው
@user-sb5ub3fm4h
@user-sb5ub3fm4h 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ያጀመአ እስኪ የኡስታዝን ቁጥር ሥጡኝ ባርከላሁ ፊኩም ፋተዋ ልጠይቅ
@mrvip5025
@mrvip5025 Жыл бұрын
Jezken Yer
@utru9082
@utru9082 2 жыл бұрын
አሰላሙዋአሌኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛከላከይርን
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 2 жыл бұрын
ሱብሀናሏህ ያረሀብ እደዚህ ከምሆን ባተ እጠበቃለሁ ያረሀብ
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 жыл бұрын
አዑዙቢላህ እንዴት ባል እያለኚ ሌላ እፈልጋለሁ ያሣቲር አላህ ይዘንልን
@user-tb6ot9lq1w
@user-tb6ot9lq1w 2 жыл бұрын
👍👍
@aabaac4245
@aabaac4245 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም.ረህመቱላሂ.ወበረካቱ።ይቅርታ.ዉስታዝ.እንኳን.በሮመዳን.በተከበረዉ.ወር.ቀርቶ.በሌላ.ጊዜም.ቢሆን.አንዲት.የሙስሊም.ሴት.ኒካ.እያላት.ከሌላ.ወንድ.ጋር.ዜና.ከሰራች.በሸሪያችን.ቁረአን.ላይ.አላህ.ያወረደዉ.መሬት.ተቆፍሮ./ወይም.ጉድጓድ.ዉስጥ.እስከ.አንገትዋ.ድረስ.ተቀብራ.በድንጋይ./በጠጠር/እየተወረወረባት.እንድትገደል.ነዉ።
@rewdakemal3478
@rewdakemal3478 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀን ሠዉእንደው ቀለል አረገው ዝሙት
@arabiarabi8795
@arabiarabi8795 2 жыл бұрын
ገን ሙሠለም ነቸሁ እምጠይቁት ሴቶቸ🤫
@hayatabdeulah6978
@hayatabdeulah6978 2 жыл бұрын
ያአላህህ እስትርና ያረብ
@maramesubahaneallahe1385
@maramesubahaneallahe1385 Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ!!
@romiroro176
@romiroro176 Жыл бұрын
ኧረ ሴቶች በተለይ ያገባችሁና ሰትፈቱ ደግሞ ወንዱን ጥፋተኛ ምታረጉት ነገር የወሲብ ጥማታችሁን በልክ አርጉት
@ahmedabebaw5916
@ahmedabebaw5916 2 жыл бұрын
Bemn nw teyake yemidersachuk
@user-ts5gv6dz3b
@user-ts5gv6dz3b 2 жыл бұрын
የአሏህ
@nkkhan6033
@nkkhan6033 2 жыл бұрын
@user-yv5rb4ty9k
@user-yv5rb4ty9k 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውድ እና የተከበራቸሁ ያገሬ ልጂቸ በያላቸሁበት ስላም ፍቅር አይለያቸሁ እያልኩኝ አብረ ን እንደግ ቅርነት ለራስ ነው ሀገራቸንን ስላም ያርግልንን
@user-xs6mp4sw1p
@user-xs6mp4sw1p 2 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም
@user-ui2fv5ku6l
@user-ui2fv5ku6l 2 жыл бұрын
ያአላህ ያከሪም አተው መልስን
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 2 жыл бұрын
አላህ ይስተር ና በስ
@fathmafathima5015
@fathmafathima5015 2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥የአላህ እእእ
@bintyimam5826
@bintyimam5826 2 жыл бұрын
አሏሁ መስተአን
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 2 жыл бұрын
አላህየህድናውበስ
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr 2 жыл бұрын
ላሆለዉላ ቆእተላቢላህ ምን አይነት ጉድ ነዉ አላህ ይዘንልን ይሠትረን ይጠብቀን ያረብ
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
አረ አሏህ ይጠብቀን ቢያንሰ አሏህን አንፈራ በባል ላይ የአሏህ አንተ ጠብቀኝ አይ ሴት ሰንባል
@marifatube2
@marifatube2 2 жыл бұрын
ሶላት ላይ በአማረኛ ዱአ ማድረግ አይቻልም ሲሎ ኡስታዝ በሱጁድም ላይ ማድረግ አይቻልም ማለት ነዉ?
@user-yq7oc2co4t
@user-yq7oc2co4t 2 жыл бұрын
@badrudin7674
@badrudin7674 Күн бұрын
የአረብ ሀገር ትዳር ከዝ አያልፊም 🤔🤔🤔
@user-nt5tg6hl5k
@user-nt5tg6hl5k 2 жыл бұрын
ወጠይባቱ ወጠይቢን ብሎል አሏህ ሱበሀነሁ ተአላ ስለዚህ አብሺሩ እናተ በአላህላይብቻጥኑ እኔ ልገረቺሁ የመጀመሪያዉ ባሌ አላህንየማይፈራነበረ ከገዛዘመዱጋ ይባልጉነበር እዛዉእቤቴ ውስጥ ግንእኔ ወላሂ ውስጤይሸክካቸዉነበረ ከዛአረገዝኩ ባጋጣሚ ተዛተጣላን ለሶብሎእኔን ፈታኚ አልሀምዱሊላህ በጣም ተጓዳሁልጀንለብቻዬ ወለድኩ አሳደኩ ግንአላህንእለምነዉነበረ አላህምለብቻዬ አልተወኚም አልሀምዱሊላህ ካራትአመትቡሀላ አላህ መልካምሰዉ ወደሂወቴላከልኚ ምጥዋቅነዉ አላህንይፈራል እኔምስለተጎዳሁ ለግዜዉእቢአልኩኚ ከዛ አላህብሎ እሺአልኩተጋባን ተሸፍኚ አልነበርኩም መከረኚ ሀድስቁረአን አስለመደኚ ድኔንበደብአሳወቀኚ ሙተነቂብሆኩኚ አላህካሠኚ መልካባል አሁንነብሰጡርነኚ አልሀምዱሊላህሱመአልሀምዱሊላ ስለዚህእናተብቻመልካምሁኑ አላህወደናተመልካምንነገርይልክላቺኋል የኔሂወትበትንሸሹም ብነግራቺሁእድህነበረ እናአብሺሩ🌹🌹🌹
@zoherasa5698
@zoherasa5698 2 жыл бұрын
የኔእህት እደት ከዘሠዱጋር እደ በኛ ሀገር አይደረግም ማለት አረቦች መጋባትም መፍቀርም ይችላሉ እደባህላቸዉ እኛግን ባህላችን አደለም ከኛ እየቀረ ነዉጅኮ አላህ የለመነዉን ይሠጠናል እናም እህቴ በጣም ጎበዝ ታጋሺሤት ነሺ አላህ ዲነኛ ዲነኛልጅ ይሥጥሺ
@user-nt5tg6hl5k
@user-nt5tg6hl5k 2 жыл бұрын
@@zoherasa5698 አሚን የኔህት
@zoherasa5698
@zoherasa5698 2 жыл бұрын
@@user-nt5tg6hl5k ወላሂ እኔም ዘመደ ያሥቸግረኝ ነበር ማለት ብዙ ሠወች ይወዱታል ግን እሡከኔጋ አያያዘዉ እሠድበዋለሁ አይሠማም እናመጨረሻዉን ሥደት መጣሁ በቃ በተደዋወልን ቁጥር እደዘመድ አያወራኝም ምን ትመክሪኛለሽ ማለት ዝብለሺ አዉሪኝ ይለኛል እኔደም አልፈልግም እንኳን ዘሠደን ማንምጋር አላወራ ላላማ ነዉ ያጣሁት አላማየን እሥካሟላ እናም በቃ ሊሠማ አልቻለም
@user-nt5tg6hl5k
@user-nt5tg6hl5k 2 жыл бұрын
@@zoherasa5698 ሀቢቢቲ ዝበይዉ እና የራስሺን ሂወትምሬ ዘምድናዉስጥ አትግቢ ቤተሠብምአይፈቅድልሺም ልጁደሞ ገዘብሺንጁአቺን አይፈልግም ተሞላሤት ለምንዘመዱንመረጠ ልቢሺንበዝምድናጁ በደዚህአታመላክቺዉ የኔምክርይሄነዉ ዉዴ፣፣
@zoherasa5698
@zoherasa5698 2 жыл бұрын
ገዘብአደለም እዛ እያለሁ እራሡ በቃ ደሞኔ ማንምጋር አላወራ እሄን በደብ ያቃል አተእደተላቅ ወንድም ሁነህ መምከርን ይመሥል አተ እደት ብየ ብቻ ብዙ ነገር እለዋለሁ አይሠማም አልችልም ይለኛል ሢደዉልደም ቢዚ ሢለዉ ሥልኩ ምንጋር እያወራሺነዉ ይለኛል ወላሂ እደ ምናገባህ እለዋለሁ
@user-vu2ug3yj2t
@user-vu2ug3yj2t 2 жыл бұрын
ወነኡዙቢላህ
@toybaomer5054
@toybaomer5054 2 жыл бұрын
እኔ ባል ሳላገባ በፊት እሱን ሶላት እሚሰግዲ ስጠይቀዉ ወላሂ እሰግዳለሁ አለኚ ግን አይሰግዲም ደሞም ጫት ተቅማለህ እዴ ስለዉ ወላሂ አልቅምም አለ ከዛ እሺ ብየ እግባሁት እሱ ሶላትም አይሰግዲም ጫትም ይቅማል ከዛ እኔ አልፈልግም አልኩኚ እዴት ይታየል
@Aliftube1
@Aliftube1 2 жыл бұрын
ሶላቱንም እድሰግድ ንገሪው ጫቱንም እድተው መጀመሪያ ምከሪው
@toybaomer5054
@toybaomer5054 2 жыл бұрын
@@Aliftube1 አይሰግዲም ጫቱኖም እኔን ትዴብቆ ይቅማል ከዛ እቤትዉስጥ ሁሉንም እኔነኚ እማሞላዉ ከዛም አልፈልግም ብየ ወጣሁ በሸሪፍርዲቤት እሱም ቀረቦ ፈታኚ ከዛ አሁን ሌላባል ታገባሺ ቤትሺነዉ እማቃጥለዉ ይለኛል ምን ማረግይሻለኛል
@Aliftube1
@Aliftube1 2 жыл бұрын
@@toybaomer5054 በቴሌግራም ነይ የፈተዋ ቁጥረ እሰጥሻለሁ
@HebibaLove
@HebibaLove 10 ай бұрын
ያአላህ😢😢😢😢😢😢
@smuysmuy7278
@smuysmuy7278 2 жыл бұрын
wa wr wb s a w
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች   @AfricaTV1  @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel
9:30
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 1,3 М.
የአዛን ውድድር Azan egypt &Ethiopia masha allah
11:38
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 22 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН