የሞባይል ስልክ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Mobile Phones Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 103,951

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

7 ай бұрын

☎️ AB Mobile 0913979900 / 0924222221 ቦሌ መድሃኒያለም ሄድሞና ህንፃ ግራውንድ ላይ
የሞባይል ስልክ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Mobile Phones Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 138
@NurobeSheger
@NurobeSheger 7 ай бұрын
☎ AB Mobile 0913979900 / 0924222221 ቦሌ መድሃኒያለም ሄድሞና ህንፃ ግራውንድ ላይ
@kena_2023
@kena_2023 7 ай бұрын
ሰላም A34 128GB 16000 birr ገዝቼ ነበር ከሁለት ቀን በፊት ሳየዉ ሁሉም ነገር A34 ይላል ዋጋዉ በጣም ረከሰብኝ ኦርጅናል አይደለም ማለት ነው እስኪ የሆነ ነገር በለኝ በናትህ ካልሆነ መልሼ ጨምሬ ሌላ እንድገዛ
@rahmivlogs8457
@rahmivlogs8457 6 ай бұрын
Used nachew weyis adis
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
ሞባይል ዋና አገልግሎቱን የተረዳ ሰው 156.000 ብር አውጥቶ አይገዛም 👌👌
@Yeshimulunhe
@Yeshimulunhe 6 ай бұрын
ሰው ያልተረዳው ነገር አለ በሚገርም ሁኔተ ከኑሮችን ሁኔታ ጋር በጭራሽ 156ሺ የሚስገዛ ነገር የለም ሰው ውድድር ነው የያዘው እኔ ከማን አንሳለሁ ነው በግሬ እየሄድኩ የ156 ሺ ስልክ ፌር አደለም
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 6 ай бұрын
​@@Yeshimulunheበትክክል ከማን አንሼ የሚለው ነገር ነው
@jabez.m1048
@jabez.m1048 6 ай бұрын
this is the decision of personal position!
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 5 ай бұрын
156000 ጨምሬ ክፍለ ሀገር ቦታ ብገዛ እጠቀማለሁ❤
@tamimaabdullah
@tamimaabdullah 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mubarakbin6184
@mubarakbin6184 6 ай бұрын
ከ25 ሺብረ በላይ ሰልክ አልገዛም ወረቅ ገዝቸ አጌጥበታለሁ ሆ
@user-ib8ut7uh6q
@user-ib8ut7uh6q 4 ай бұрын
ትክክል
@bituu126
@bituu126 6 ай бұрын
እንዲህ ውድ ሞባይል ገዝቼ ለሌባ አልቀልብም ሆሆሆ ከምጨልል ቢቀርብኝስ😢😂
@user-wi8ih1bm7u
@user-wi8ih1bm7u 5 ай бұрын
😅😅
@user-uz6vx6sd1v
@user-uz6vx6sd1v 7 ай бұрын
ከደቡብ አፍሪካ🇿🇦 ዋጋ አንጻር በስልክ በቴሌቪዥን በፈርጅ አጠቃላይ ኤሌክትሪክን እቃ ዋጋ ላይ ኢትዮጵያ በጣም ይሻላል🇪🇹💚💛❤️👍🥰
@HAPPYBIRTHDAY883
@HAPPYBIRTHDAY883 6 ай бұрын
Syolen phones are mainly found in sa ma men❤
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 6 ай бұрын
ኢቶእቃፎርጀድነዉተሥትአድቢገኝኦርጅናል
@kasimnesruhassen6933
@kasimnesruhassen6933 6 ай бұрын
😂😂😂አይደለ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Ай бұрын
ኦረጂናል አደሉም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሸጡት ሁሉም
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 6 ай бұрын
ኦሆሆሆ አሌና 156ሺ ቀልደኛ ሰው ነው የሚገዛው ሳምሰግዬ እያለች በቀላል ዋጋ ሰንት ነገር አደርግበታለሁ እኔ የማዳም ቅመም
@ashebirbelayneh3216
@ashebirbelayneh3216 5 ай бұрын
እኔ ምለው ከፈጣሪ ያገናኛል
@timeupp49
@timeupp49 6 ай бұрын
ከአይፎን ይልቅ በአሁኑ ሰዓት ቶፕ ስልክ ሸሚ ፒ 20 ነው። ካሜራው 200 መቶ ሜጋ ፒክስል ነው። ስልኩ ከነጃርጁ ነው የሚሸጠው እና በአስር ወይም በአስራ አምስት ደቃቃ ውስጥ ፉል ይሆናል አንዴ ቻርጅ ከተደረገ በኋላ ቀኑን ሙሉ ይሰራል አያልቅም። ምርጥ ስልክ ነው ዋጋውም በጣም አሪፍ ነው።አይፎን ስም ብቻ ነው። Xiaomi p 20 ዋጋው 300 ዶላር ነው
@MrChuckmike
@MrChuckmike 6 ай бұрын
Xiaomi p20 emibale yelem, plz check argina tell me again
@timeupp49
@timeupp49 6 ай бұрын
@@MrChuckmike ሰርች አድርገው ጎግል ላይ አለ
@makitube240
@makitube240 6 ай бұрын
Thanks dear😊
@seyaraja3732
@seyaraja3732 7 ай бұрын
አመት ባልሞላ ውስጥ ወድቆ ለሚሰበረው ወይም ተሰርቆ ለሚጠፋ ስልክ 156ሺ እንዴት አይነት ጊዜ ደረስን አንዳንዶቻችን እኮ እድሜ ልኩን ላይዘው ይችላል ብቻ ይገርማል
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 7 ай бұрын
ሁሉም ነገር ግዜዊ ነው ብር ካለሽ እሚያስደስትሽን መግዛት መብት ነው
@user-wz8cp8zd9h
@user-wz8cp8zd9h 7 ай бұрын
እኔ ያመት ደሞዚ ሽንትቢት አጥቢ ❤❤ብሉ ደምሮኝ ማሮች
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 7 ай бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@user-in3ep3bi5u
@user-in3ep3bi5u 7 ай бұрын
እሺ እማ እኔንም ደምሪኝ ደመርኩሽ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 ай бұрын
@@user-in3ep3bi5uእኔንም ደምሩኝ እኔ መጣሁ🏃‍♀️
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 ай бұрын
እእእእእ ቦታ ነውደ ስልክ ነው እንጅ ምን ጉድ ነው ወላሂ ይገርማል ሱበሀንአላህ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 6 ай бұрын
የልጁ ድምፅ❤
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g 6 ай бұрын
እኔ ጥያቄየ የሚገዛቸው አለ ወይ ነው? ጉድ ለጀዋል ከሁለት መቶ ሺ በላይ ያውም አድስ አበባ ይዞ ለመዞር ክክክክክ መቸም ገዝተው ቁም ሳጥን ለማኖር እንደሁ እንጅ
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 6 ай бұрын
የመኪና ዋጋ እየሰማሁ እየመሰለኝ 95ሺ ነው በድሮ ጊዜ አይኢኢኢ
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 6 ай бұрын
Amazing iPhone 📱 😊
@efratavlog
@efratavlog 6 ай бұрын
1 Lamen alumuium formwork Addis Ababa yatsruten atsayenm ena awon min lay endalu? 2 ya youtuber set up material lamjimre enda camera Yale waga bitsrelen ? With pleasure
@AhmedAli-lt8rc
@AhmedAli-lt8rc 6 ай бұрын
ምን አስበው ነው ግን እሚገዛ ይኖራል ብለው ማስተዋወቃቸው ሆ ቦታየን ብገዛበት እጥፍ ያተርፈኝ የለ አዙሬ ብሸጠው ይገርማል🤔🤔🤔
@keralem
@keralem 6 ай бұрын
በዚህ ዋጋ ቦታ አለ ካለ ጠቁመኝ 🙏
@AhmedAli-lt8rc
@AhmedAli-lt8rc 6 ай бұрын
@@keralem ነፍ አለ ባደግነበት በገጠሩ
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 7 ай бұрын
RAM and bionic chips are different.
@AlexMan-kc4ds
@AlexMan-kc4ds 6 ай бұрын
Betam arife nw ke South Africa anetsare
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 7 ай бұрын
Do you have sumsung Galaxy M 14 5G?
@LoCoCreative
@LoCoCreative 7 ай бұрын
A17 pro chip nw not bionic 15
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 6 ай бұрын
A51ስንትነዉ ጌጋዉ 128GB
@FilmonSame
@FilmonSame 2 ай бұрын
Bro please nigeregn iphone 5,6,7 yinorehal benat
@user-xo2hr5en7n
@user-xo2hr5en7n 6 ай бұрын
በኔ ግዜ በዜ ገንዘብ ምን የመሰላ የቬላ ቤት ሊገዘበት እንደሚደረደሩ ነበር 😂😂😂😂አይሰመ ያላ አረ ጌታዬ ደጉን ዘመን አምጠልን,ሆሆሆ😮 160 ,000ምን ጉድ ነው
@Absalat700
@Absalat700 7 ай бұрын
What about Hawaii mobile
@samkid7782
@samkid7782 7 ай бұрын
Ere A17pro nw not a15 bionic
@jesusislord288
@jesusislord288 6 ай бұрын
ወይም ደሞ 12 pro ዋጋው ስንት ነው
@user-rc8ie8wz2f
@user-rc8ie8wz2f 5 ай бұрын
S24 አልትራ ካለህ ዋጋ ንገረን
@najatnajat7655
@najatnajat7655 5 ай бұрын
❤❤❤
@shunumii7214
@shunumii7214 6 ай бұрын
ለምትሰሪው ስራ ኣመሰግንሻለሁ።
@beginning_of_wisdom
@beginning_of_wisdom 6 ай бұрын
the Iphone 15 pro max has a17 pro bionic chipset not a15
@hanameshesha2757
@hanameshesha2757 6 ай бұрын
ማለት a13 እና a14አንድ አይነት ነው ?
@Roziy179
@Roziy179 5 ай бұрын
እና ኢትዮ ስሄድ 156ሺ ብር እሸጠዋለሁ ማለት ነው iPhone
@Henokyemedhaniyalem
@Henokyemedhaniyalem 4 ай бұрын
s23 ultra 512 be 12gb ram ahun lay wagaw sint new
@EndaleFikadu-ub8iy
@EndaleFikadu-ub8iy 5 ай бұрын
👍👍👍❤
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 6 ай бұрын
ሠው ግን ብሩን ከየት እያመጣ ነው ሁለትመቶ አምሣሺ ኡኡኡ አሥር አመቴ በሥዴት የሠላሣ ምናምን ሺብር ሥልኮች ነው የምጠቀመው ግን አልሞላልኝ ብሏል ያም ሁኗ ሠው ግን ለውጡ ይገርመኛል እሥኪ የብሩን መገኛ ጠቁሙኝ😢
@Yeshimulunhe
@Yeshimulunhe 6 ай бұрын
እየቀፈሉ😂😂😂
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 6 ай бұрын
@@Yeshimulunhe ከየት ጠቁሙኝ
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-kn5ls6ou5m
@user-kn5ls6ou5m 6 ай бұрын
እኔስ መዳም በገዛችልኝ ስልክ ነው የምጠቀመው ኖክያ ገዝቸ ነው ሀገር የምገባው 😂😂😂😂😂
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 6 ай бұрын
@@user-kn5ls6ou5m መታደል ነው እንኳን ሥልክ ማሥቲካም አገዛ የእኔ
@papaelseifu255
@papaelseifu255 6 ай бұрын
A73 ,a74 how much?
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 6 ай бұрын
ብር ርክሳል ልበል አቤትውድነት
@etg9080
@etg9080 7 ай бұрын
they said iphone 15 is not better than iphone 14.
@Yetm113
@Yetm113 Ай бұрын
የልጆቼ መጫወቻ ኢትዮጵያውያን ላይ 156 ሺ ጉድ ነው
@ZabibaSeid-ip2jn
@ZabibaSeid-ip2jn 6 ай бұрын
አይሳይኝእሰኪሳምሰግጂሰበን
@photography6969
@photography6969 Ай бұрын
Kebad waga yalww selk sayhon selki lamin endaminfelgi lamin entkemabtalen milw yiwesenal lelaw genzab buknat naw🤷‍♂️
@teg22345
@teg22345 7 ай бұрын
Ahun le phone yehe hulu genzeb betam yegermegnal migezaw sew🤔
@Yeshimulunhe
@Yeshimulunhe 6 ай бұрын
ፉክክር እኮ ነው ሰው የያዙት 😂
@tesfatessema735
@tesfatessema735 6 ай бұрын
156.000አዉጥቼ ስልኩን ልጋዛ አረ ዎይዮ 😅😅😅😂😂😂
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 7 ай бұрын
የላብቶብ ዋጋ ፕሊስ
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 5 ай бұрын
ወይኔ ያቺ የድሮዋ ሃሎ ሃሎ የምትለዋ ነው የምፈልገው ምንድ እንዲያረግ ነው 90 ሺ 50ሺ ስልክ ቅብጠት ነው
@user-tt6ln5ib6s
@user-tt6ln5ib6s 7 ай бұрын
😢😢የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 6 ай бұрын
ለእናም ያልፍልኛል አንድ ቀን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ev1ch8uc5f
@user-ev1ch8uc5f 6 ай бұрын
😂😂😂😂 kelal
@AregaAmare-fx7xt
@AregaAmare-fx7xt 10 күн бұрын
S20 ultra 512gb storage and 16gb ram snt new
@manmale9828
@manmale9828 7 ай бұрын
እና፣ ኢትዮዽያ ያለ ሰው ሲም ካርድ እንደት መጠቀም ይችላል iPhone 15 Pro Max ቢገዛ??
@user-uu7yq4hn5t
@user-uu7yq4hn5t 7 ай бұрын
It’s a good question but on this time there is a simless services in Ethiopia telecom.
@Giligil16
@Giligil16 6 ай бұрын
Unlocked iPhone ከገዛ የትኛውንም ሲም ይወስዳል ሙሉክፍያና unlocked መሆን ብቻ ነው የሚፈለገው
@manmale9828
@manmale9828 6 ай бұрын
@@Giligil16አመሰግናለሁ፣ ግን iPhone 15 Pro Max አድስ የወጣው የአፕል ምርት ነው። እና e-sim ብቻ ነው የሚሰራው፣ ሲም ካርድ ማስገቢያ ቦታ አልተሰራለትም። ለዚያ ነው ጥያቄ የጠየቅኩት።
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 6 ай бұрын
እኔ ሳምስንጌ ምን አለኝ ቆይ
@Mikael5E
@Mikael5E 4 ай бұрын
Dual camera 😂 dual sim 😂😂mnale camera manu cut btaregews 9:46 lay 😢😢😅😅😂
@alex-bw7ek
@alex-bw7ek 6 ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም ከ80% በላይ በድህነት ለማኖር ህዝብ ማላገጥ አይሆንም የደላሽ ነሽ ባክሽ የሚሠራ ጠፍቶ ነው
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc 5 ай бұрын
ይሄሁሉብርገዝቸ፣ቢሠበርሥ፣ነዉከወርቅነዉየተሠራዉ፣ሽኩርትያረረበትህዝብይሄምንያረግለታል።
@williamjohn8204
@williamjohn8204 5 ай бұрын
I will buy A4 Audi car 1.4
@user-iy3hq8es9r
@user-iy3hq8es9r 5 ай бұрын
ለኢትዮጵያውያን ኔትወርክ ተስማሚ ስልክ አይፎን ነው ወይስ ሳምሰንግ 😢
@abiabi-vl6qz
@abiabi-vl6qz 6 ай бұрын
አረ 150 ዘንድሮ🙊😁
@ahmedhagi96
@ahmedhagi96 7 ай бұрын
I phones R expensive because of the expensive labor force and heavy tax in the USA nothing Special
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 7 ай бұрын
The iPhone is assembled in China, Vietnam & India. No iPhone is manufactured in USA.
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 5 ай бұрын
እዚህምአይፎንዉድነው
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 6 ай бұрын
በጣም እርካሽ ነው ፎርጅድ እዳይሆን ይመርመር እረከስ አለ😂😂😂😂😂😂😂
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 6 ай бұрын
156ሺ ሥትል ሠማሁ ልበል ወይሥ አማረኛውን ተሣሥተህነው ሆሆሆይ500ድረሀም ገዝቸ አልይዝም
@s13cube
@s13cube 6 ай бұрын
Ipad teykelgn eski
@tigistkidanemariam6566
@tigistkidanemariam6566 7 ай бұрын
እንዴ ዋጋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 6 ай бұрын
አደለ😂😂😂😂😂
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 6 ай бұрын
ኧር ብኡኡ ቲጂ ርካሺ ነው በይ አሉ ቀጥለሺእኔ ሀቂቃ ኢትዪ ብሆን ከአምሥትሺ በላይ ያለ ሥልክ የምጠቀም አይመሥለኝም ገቢ የለማ ሥራም የለ ቢሠራም ክፍያው ትንሺ አንድ ድግሪ የተመርቀ ሠው እኳ ደሞዙ በዛ ተብሎ 10ሺ ነው
@user-ev1ch8uc5f
@user-ev1ch8uc5f 6 ай бұрын
😅😅😅😅
@makyam9650
@makyam9650 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@jesusislord288
@jesusislord288 6 ай бұрын
13 pro ስንት ነው ወንድሜ ❓
@SumeyNur
@SumeyNur 6 ай бұрын
83 000-9500 ተጥፎል
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 6 ай бұрын
bey ahun tolo melish esun silk😂
@ZiyaadNamo
@ZiyaadNamo 6 ай бұрын
HONOR+9b Ale
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 6 ай бұрын
ልሳቅ ወይሰ ልዘን በዝህ ዋጋ ተሳስቶእዳይሆን ደፍር
@user-ev1ch8uc5f
@user-ev1ch8uc5f 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fozeya
@user-fozeya 6 ай бұрын
ያው ነው እዚህ በሪያል ገዝተን በምንዛሬው ሀገር ቤት ይሻላል እደውም
@SmilingFoliage-pm5lu
@SmilingFoliage-pm5lu 6 ай бұрын
Ara dehawoch ya enhed😢😢😢😢😢
@amharicmusic9110
@amharicmusic9110 5 ай бұрын
Yetem Alemegzat new
@merontefera8566
@merontefera8566 7 ай бұрын
ወሬአችሁ እኮ አይጠገብም😂😂
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 6 ай бұрын
ጋዜጥኝዋ አሬፍነው ትላለይዝምም ብላ ምንአለብሽ
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f 7 ай бұрын
እይፈኖቹ የድባይ ናቸው የእሜሪካን የእሜሪካኑ ነው ኦርጅናል የድባይ ፌክ ነው
@tedrossamson
@tedrossamson 6 ай бұрын
Can you read it again for you're self
@Duqetam
@Duqetam 6 ай бұрын
😂
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 6 ай бұрын
😂
@realmass7
@realmass7 7 ай бұрын
የወይን መጠጥ ዋጋ ስሩልን የምር ትለያላቹ
@haishashafi886
@haishashafi886 5 ай бұрын
Woyine Dubai 250 ethio wosido mato shi😭😭😭🤭😏😏
@Nati12527
@Nati12527 4 ай бұрын
የቅንጡወች ነው
@hanameshesha2757
@hanameshesha2757 6 ай бұрын
A 13 ዋጋው ስንት ነው
@hienokgebretnsae1324
@hienokgebretnsae1324 7 ай бұрын
156,000uyyy ኣረ ትቀልዳላቹ እንዴ
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 6 ай бұрын
ያው ነው 5;600 ሪያል ነው 15 pr mx
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 6 ай бұрын
በድርሀም ስንት ነው
@tahatamam7288
@tahatamam7288 6 ай бұрын
Uuuuuuuuuf
@SaraTesfaMichaelAbreham
@SaraTesfaMichaelAbreham 5 ай бұрын
Infinx ግዙ aipon ይምስላል ክክክ የደላው ቂጥ zenbaxta new አሉ
@amharicmusic9110
@amharicmusic9110 5 ай бұрын
😁😁😁
@user-mw4wk2mx9i
@user-mw4wk2mx9i 5 ай бұрын
ቧ!!!! አላችሁ
@user-ik7vx5hb1w
@user-ik7vx5hb1w 6 ай бұрын
ምንም ልዩነት የለውም
@lovelovertube507
@lovelovertube507 7 ай бұрын
156,000
@atti13
@atti13 7 ай бұрын
🙉🙉😁😁😁
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f 7 ай бұрын
ድሮ መኪና መግዥያ። እሁን ስልክ
@user-lb9ug8wl6j
@user-lb9ug8wl6j 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-ev4sf3kx8b
@user-ev4sf3kx8b 6 ай бұрын
ሳውዲ እድሜህ ይርዘም እዚህ እርካሽ ነው 😂
@sameiraf2450
@sameiraf2450 6 ай бұрын
ያውኘው ሲመነዘር
@Barchitube6807
@Barchitube6807 5 ай бұрын
እዳውም ይበልጣን ሲመነዘር ያውነውኮ
@yalembeza3163
@yalembeza3163 5 ай бұрын
በጣም ቀልደኛ ናችሁ። 156ሺ ብር ነው ያላችሁ?? ስንት ግራም ወርቅ ና እንቁ አለው??? ሌባ ይገዛችኋል። ገንዘብ ሰርቶ ያገኘ ይህን ብር አውጥቶ አይገዛም። ጉድድድ ነው።
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
ሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
26:21
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН