የሞቴን ቀን ብቻ እየጠበኩ ነበር ዛሬ ግን...ዘማሪ ዳዊት ኩማ ተለቀቀ🔴

  Рет қаралды 14,952

Zelalem Tesfaye - Official

Zelalem Tesfaye - Official

2 жыл бұрын

ጤና ይስጥልኝ! ዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ነኝ፤በዚህ የዩትዩብ ቻናል የማቀርባቸውን ዝግጅቶችን ዝማሬዋችን ወደ እናንተ አደርሳለው። ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ አብራቹኝ የወንጌሉን ስራ እንድትሰሩ እጋብዛቹኋለው።
251916624398 #zelalemtesfaye

Пікірлер: 142
@Teganealemayehu
@Teganealemayehu 8 ай бұрын
ዳዊትዬ አንተ ለምድራችን በረከት ነክ ጋና ከአንተ አልበም እንጠብቃለን የምሬነሰ ነው ያንተን መዝሙር ነው ስሰማ ያደኩት አሁን አንተን በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንወድሀለን ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@ltube9958
@ltube9958 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል። ውድ ወንድማችን ዞላ እግዚአብሔር ይባርክህ ከልጅነቴ ጀምሬ የእሱን መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደኩት ዘማር ደዊትና ዘማር ዞላ እንወደችኃለን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 2 жыл бұрын
የጌታ ሳላም ይብዛላችሁ ቅዱሳን ደብ እንደ ዘሎ ዛረ የዳዊት መዘሙር እየስማዉ ነዉ የዋልኩት የእዉነት። ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ደስ ብሎናል ስላያዉ
@mrbaye7770
@mrbaye7770 2 жыл бұрын
ዳዊትን ገና ከልጅነቴ ቋንቋውን እንኳን በደንብ ሳልችል እሰማ ነበር ዝማሬዎቹን፣የእውነት በእውነት እንደቆመ ገና መስማቴ ነው፣ብዙ ነገር ተወርቷል በእኛ አካባቢም ብሆን የእውነት የጭፍሮች አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክህ ያብዛህ፣ከሁኔታዎች በላይ ከፍ ያድርግህ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 жыл бұрын
ለብዙዎች ፀጋ መገለጥ በተጋት ከሚሰራው ከወንድማችን ዘላለም አገልግሎት ጋር ባለን ነገር ሁሉ በሀሳብ በፀሎት በገንዘብ ማቴሪያሎችንም በማቅረብ ለእግዚአብሔር ሥራ እንቁም
@jsjwnsnsn3126
@jsjwnsnsn3126 2 жыл бұрын
ohohihhoho zeliye getaa yibareki
@zerihunzegeye9361
@zerihunzegeye9361 2 жыл бұрын
👉👉👉👉 ተባረክ በእውነት ልዩ መገለጥ ነው ደጅ አዝማች ቀኝ አዝማች ግራ አዝማች ወዘተ ለኢየሱስ ነው ሚገባው 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክ ዘሌም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ 🙏🙏🙏
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ዳዊት ያንተ ማልቀስ እኔንም አስለቀሰኝ በወንጌልውስጥ እያለፍክ ያለውን ነገር ትዝብሎክ ስትዘምር ተሰምቶክ አለቀስክ ይገባኛል የወንጌል መከራ
@user-ds1oc1kv1h
@user-ds1oc1kv1h 2 жыл бұрын
Yexan cinqlati iyesus yimitawu dawit geta hayilina gulibeti yisxi bante mezemuroch sintun tetsinanawu geta haylli yhun😭💘💘💘💘💘💘🤲
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ዘሌ ትልቅ ፀጋ ያለበትሰውነው ከጎኑ ልትቆሙለትና ልታበረቱት ይገባል የሚጠቅም ሰውነው
@saraalbalooshi1346
@saraalbalooshi1346 2 жыл бұрын
ዞላ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ ዳዊት የተወደድክ ሰው እግዚአብሔር አለ
@user-li8vg9kr8q
@user-li8vg9kr8q 5 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ተባረኩ ቀጢሊ አገልግሎቱ ያንተ መዝሙር ሲስማ ደስ ይልል❤ እንወዳለን ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ዋሆ ዳዊት ኩማ እንኳንም አየውህ በዝማሬክ ብዙ ትርጉሙን ባላውቅም በመንፈስ ቅድስ ስረዳቸው ያስለቅሰኝነበረ የሚያቁትን ምድነው ሚለውብዬ ስጠይቅ ይነግሩኝ ነበረ ተባርኬበታለው
@mehretmehret729
@mehretmehret729 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን ጌታ ፀጋዉ ያብዛልክ አሜንአሜንንንንንአሜንአሜን
@shalomtube6357
@shalomtube6357 2 жыл бұрын
አመሰግናለዉ ዞላ በጣም የምወደዉ ዘማሪ ነዉና እዉነቱን በመስማቴ ደስስ ቢሎኛል
@tsehaydaniel1739
@tsehaydaniel1739 2 жыл бұрын
ጌታ ይመስገን አንኮን ዳዊት እግዚአብሔር እረዳ
@samieliyas51
@samieliyas51 2 жыл бұрын
ዘላለም ጌታ አብዝቶ ይባርክ በጣም የሚወደው ነውና የማከብረው ዘማሪ ዳዊት ኩማ ዛሬ ላይ በአይኔ ስለአየውት እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ስለዝህ በርታ ጠንክሪ ጌታ ካንቴ ጋር ይሁን ሙሉ አልበን መዝሙር እንድለቀቅ በጌታ ፍቅር ጠይቃለው ወድችሃለው ተባሬኩ ።
@user-ph9qo5ed6x
@user-ph9qo5ed6x 2 жыл бұрын
ዎዎዎው አሜንንን አሜን አሜን ዴቫ እግዚአብሔር ይባረክ ፈጽሞ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ቤእዶባን ስዮዶባን አ ታሪክያ ናባብዶባን ጦሳ ማላያ ዴእዬ የሚል መዝሙር እንደገና ብትሰራ ድንቅ መለክት አለ መዘሙሮቹ ሁሉ በጣም የተወደዱ ናችው ❤❤❤እግዚአብሔር እንደግና ጸጋውን ያብዛል ኃይል እንደገና ይታደስ 🙇🙇🙇🙇🙇በጣም እንወዳለን ❤❤❤❤ገና ልጂ እያለው ነው የሰማዉ ቁ.4 በጣም ተጽኖ እውነት ፈጥሯል 🔥🔥🔥🔥🔥ዛሬ በአይን ማየተ እንዴት ደስ ይላል 🥰🥰🥰 ዞላዬ አንተን የስጠ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በሰማያዊ በምድራዊ በረከት ሁሉ ይባርክህ ❤❤❤❤❤ ባላችሁ አቅም ቁዳስን ዞላ ጎን በጸሎት በገንዘብ እንቆም
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 2 жыл бұрын
ዳዊትዬ አደራ እንግዲ ለመድረኮች ስትጠራ መጠራት ብቻ መስፈርት አይሁንብክ ኢየሱስ ብቻውን ንፁ ወንጌል የሚሰበክበት ተገኝልን እንወድካለን🙏🙏🙏❤❤❤
@selijesuslove7925
@selijesuslove7925 2 жыл бұрын
ዛሬ ሰለ አገኘሁ ደሰ ብሎአል ዘማረ ዳዊት ተባረክ👏 2009 ላይ የሰማናው ነገር እጀግ አዝናናል ዉሸት ነው ብለን አልቀበለንም አለን ዛሬ ደሞ ከእሱ አንድበት ሰለ ሰማው ደሰ ብሎኛል ጌታ ይባረክ አይዞህ አሁንም ጌታ ከአንተ ጋር ነው በርታ Zolee እንወዳለን😘ተባረክልኝ❤👏👏👏
@user-jz8hx2xz9d
@user-jz8hx2xz9d 2 жыл бұрын
ዋዉ,ዘሌተባረክ,ዳዊት,ኩም,አከብራሀለሁ ዘሌ,ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤
@babibabi8177
@babibabi8177 2 жыл бұрын
Dawit kuma Enkan Egziabiher yewushet failihin qedo zare wudezi amexa.
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 2 жыл бұрын
ጠላት እኮ ለክርስቶስ ለወንጌል ስትጨክን ሲያይ ያለ የሌለ ኃይሉን ይዞ ነው ሚወጣው፣ ነገርግን በወደደን በእርሱ በጌታ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን፡፡ እንኳን ጌታ ረዳህ አንዳንዶች በወሬ ተረብሸው የከበረውን ሕይወት ጥለው ይጠፋሉ፡፡ አንተ ግን ጌታ በቤቱ አኑረህ ወንድሜ በቀረልህ ዘመን ጌታን አክብረው፣ አገልግለው እንኳን ወደ ጥሪህ ተመለስክ፡፡ ባላውቅህም ታሪክህ በጣም አሳዘነኝ ግን አሁን ጌታ እንደገና ስላስነሳህ በጣም ደስ አለኝ፡፡ ወንድሜ ዘላለም ዘመንህ ይባረክ አንተ ብሩክ ነህ፡፡
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
አይዞህ ዴቭ ለወንጌል ሲባል የሚያስከፍለው ዋጋ ቀላል አይደለም በዚውስጥም ብንሆን ጌታ ደስ ይበላቹ ስላለን ደስ ይበልህ እዬም ያልፋል ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ ፀጋውንም ሞገሱንም ይስጥህ እላለው በርታ
@alemneshassela1646
@alemneshassela1646 2 жыл бұрын
ሀሹ ሀሹ አንጄቲቴ ዞላዬ ወንድሜ ተባረክልኝ
@meskiyemezemuriyoutube7144
@meskiyemezemuriyoutube7144 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ ዳዊት እንኳን ደና መጣህ ተባረኩ
@Gifa356
@Gifa356 2 жыл бұрын
Gerami sira iyeserak newu Zola. Dave, mirt zemari newu mezmurochi migermu nachewu. Kagnamachiya girazmachiya aye sheshan awan sheshan.....wow gerami mezmur
@barkatmangsha7318
@barkatmangsha7318 2 жыл бұрын
ሰዉዬዉ ስሞት ማንፈሱም አብሮ ሞተ እንኳን ጌታ እንዴጋና አቆማህ
@yazanalamad6861
@yazanalamad6861 2 жыл бұрын
ዞላ የጌታ ሰው ዘማሪ ኢዮብ ዴንኦን ብትጋብዝ በጣም ደስ ይላል
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልልል ክብር ይብዛለት በዙፋኑ ላለው ለእግዚአብሔርም ይገባዋል ሁላችሁም ተባረኩ ፀጋው አይለያችሁ
@user-dm1ty5ee7z
@user-dm1ty5ee7z 2 жыл бұрын
በጉጉ እየጠበኩ ነበረ እንኳን በሰላም በደህና መጣቹ እወዳቹዋለው ተባረኩ
@barkatmangsha7318
@barkatmangsha7318 2 жыл бұрын
ዘማር ደዊት ጌታ ዘማንህ ይበሪክ
@yetuayano2673
@yetuayano2673 2 жыл бұрын
ልብህ ቅን የሆነ ሠው እንደሆንክ ታስታውቃል ጌታ ይባርክህ
@bereketbekele2482
@bereketbekele2482 2 жыл бұрын
ወደ አገልግሎቱ መመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል ! የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ! ጌታ ኢየሱስ ሰሙ ይባረክ !
@tizitalameso35
@tizitalameso35 2 жыл бұрын
ጠላት ሁለም ክርስቲያኖችን በዝሙት ነዉ የምከሳቸዉ። ትልቁ ነገር ከእግ/ር ጋሪ ያላችሁን ግንኝነታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ።
@lulitkemba6471
@lulitkemba6471 2 жыл бұрын
Gona Kululo lebizuwochi zemari yemewutati mikinyat new esus yeti newu yalewu ebakachu esunim wedezi gabizulin tebareki
@fisonkibru3234
@fisonkibru3234 2 жыл бұрын
Oh, my God, I confess that I had been blessed with this blessed song. Gumay shamena deuwa ne tawu cho imada, GBU Dawit K.
@gohamesay5173
@gohamesay5173 7 ай бұрын
እንኳን ዳነ ያንተ ልጅ ደስ ይላል አማንያ አሳ ዎሳይ ዱሃንያ ሃርጊያ ፋተስ ges xossa qalay
@adinakortube_2450
@adinakortube_2450 2 жыл бұрын
ተባረክ
@eyonkongo2936
@eyonkongo2936 2 жыл бұрын
Amen amen tebareku💘💘💘💘💘💘💘📖📖📖📖📖📖📖📖😘😘😘😘😘🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@yazanalamad6861
@yazanalamad6861 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርካችሁ ዞላ አንተንም በጣም እናመሰግናለን
@emebetendrias8059
@emebetendrias8059 2 жыл бұрын
E/r yibarki tesgahun yichmerle
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 2 жыл бұрын
ዘሌ በምታደርገው የተረሱትን የማስታወስ ተጋድሎ የምር በጣም ነው የምደነቅብክ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛል አይወስድብክ ትጋትክ!!❤❤ ግን አንድ ቅሬታ አለኝ፦ መቼም ኢዩ ጩፋ ጭልፊት የአሳቾች ዋና መሆኑን አላቅም እንደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ!! ይሄ በሆነበት ሁኔታ አንተ ጋር ቃለ መጠየቅ ያደርጉና በሳምንቱ "ተሳካላቸው" ተብለው በጩፋ መድረክ ላይ እነዚ ብርቱ አገልጋዮች ሲያዳምቁ እናያለን!! እነሱ ዝም ብሎ ተራ ምዕመን አይደሉም ብዙ እነሱን ምሳሌ የሚያረጋቸው ብዙ አማኝ አለ ስለዛ እነሱ የተገኙበትን ሁሉ ልክ ቦታ ነው ብሎ እንዲያምን እድል ይከፍታል!! ያ ባይደረግ መልካም ነው እላለሁ ከታላቅ አክብሮት ጋር!!🙏🙏
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 2 жыл бұрын
ከአስተያየት ይልቅ እነዚን ሰዋች እንደግፋቸው እናግዛቸው አናበረታታቸው ተጎድተዋል እንደግፋቸው ከዛ የቀረውን እናወራለን 👉አንቺ ካለሽ ጀምሪ
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 2 жыл бұрын
@@zelalemtesfaye-official8856 ባለኝ አቅም ሁሉ ደግፋቸዋለሁ እሺ ዞላው!!🙏🙏🙏
@gediyonbekele
@gediyonbekele 2 жыл бұрын
ወንድሜ እየሰራህ ስላለው መልካም ስራ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን፡፡እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ፡፡
@berehnedaliga1001
@berehnedaliga1001 2 ай бұрын
ዳዊ ተባረክ ጌታ ይባረክ
@melsechmaekebogetaeysuslij7329
@melsechmaekebogetaeysuslij7329 2 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidistabiramabraham2190
@kidistabiramabraham2190 5 ай бұрын
Amennn amennn getaa zemenachuni yibarikachuu dawit kelijenete iske zaree misamawuna mibarekauw mezimuri naw tebarekii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ዘላለም ገታ ይባረክ
@bereketwm1232
@bereketwm1232 2 жыл бұрын
First, Zola, I thank my almighty Lord for the pretty vision installed up on you. Secondly, Devi, I hear that propaganda informally but now, you have been realized that all. God is with you in all your ways. Be strong enough. God knows all and serve Lord in all your ways. #Dendida_yesus_ne_xayida_Suntta_denitto!
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 2 жыл бұрын
Zele tbarek Z,deve hashu yadasa💐💐
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ዘሌ ተባረክ በጣም እንደነዚአይነቶችን ሰወች ማቅረብህ ዴቭ ጌታ ይባርክህ
@shaimaa7356
@shaimaa7356 2 жыл бұрын
Yee ewunati tabarakuuu
@dawitdegefu6165
@dawitdegefu6165 2 жыл бұрын
God bless you zelo, this is a wonderful mission. Keep in touch !!
@fisonkibru3234
@fisonkibru3234 2 жыл бұрын
ሰይጣን ያንተን ስም በተወሰነ አከባቢ ነዉ ያጠፋዉ፣ እኔ እንኳን አሁን ነዉ የሰማሁት፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ስምህን በአደባባይ አደሰልህ! የሚገባኝ ሰይጣን ያበቃልህ መስሎት ተሸዉዶ እያለ አንተ ግን አመለጥክ። ሄሮዲስ ያኔ ኢየሱስን የሚገድል መስሎት ህጻናትን ገድሎ አስጨረሳቸዉና ገደልኩት በሚል መንፈስ ተረጋግቶ ወይንም ተሸዉዶ እያለ ነዉ እንግዲህ ኢየሱስ ሲያድግ የነበረዉ።
@maissamsheik6141
@maissamsheik6141 6 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ 🙏🙏👏👏🥰🥰🥰
@tamytamy2180
@tamytamy2180 2 жыл бұрын
Geta Yibareki Dawyee Wow Z Tebareki
@aregahegntsegaye4939
@aregahegntsegaye4939 2 жыл бұрын
Wow
@elsak5593
@elsak5593 2 жыл бұрын
Tebarku bebezu ewdachiwalew
@bereketbekele2482
@bereketbekele2482 2 жыл бұрын
Zelalem wondime tebarek..
@ephrataemiru3178
@ephrataemiru3178 2 жыл бұрын
Wow amazing and memorable may God bless you all!!!!!!!!!!!!!!!!
@wonduwondiye6746
@wonduwondiye6746 2 жыл бұрын
💯💯💯💯💯💯💓💕💞💝💕💓💓💞eg/R yibarki bante buzu tebarikalo 💝💝💝💝💗😍😍
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ዴቭ እንኳንም መነሳት ሆነልህ ክርስቲያን ይደክማል ይበረታል ይወድቃል ይነሳል ለጠላት ውርደት ይሁን ክርስቲያን ሊነቃ ይገባል የጌታን ልጆች ልናነሳ ይገባል
@dalalidalal322
@dalalidalal322 2 жыл бұрын
AmenAmen
@fasingnethopiawuyti6711
@fasingnethopiawuyti6711 2 жыл бұрын
ትባርክክክክክክክክክክ
@shaimaa7356
@shaimaa7356 2 жыл бұрын
Zalalami Bageta Simi Tabaraki
@mohamedshhade9563
@mohamedshhade9563 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen hleluyaaa_hashu_anjeta_anjeta_tebarki_tebarki_wow wow debi_tebarki_zeli_antem_geta yibarki_wow Hash u✊✊✊✊✊⛪⛪😍😍👏👏👏
@woldewogaso4736
@woldewogaso4736 2 жыл бұрын
I’m so blessed his interview my lord bless you more Dave
@user-yw2rt8jx8q
@user-yw2rt8jx8q Жыл бұрын
ጸጋ ይበዛልህ ተባረክ ❤❤❤
@geliladawitchencha2671
@geliladawitchencha2671 2 жыл бұрын
Hulachihunim Egziabiher Yibarikachihu!!!
@dalalidalal322
@dalalidalal322 2 жыл бұрын
Tebarki
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
እዴትነው ዘሌ የወለይታ አማኝ የሆነው እዝብ እዬን ዉሸት ሰምቶ አምኖ ከአገልግሎት ያግደዋል የዲያቢሎስን ስራ እዴት ሊነቃ አልቻለም በጣም ይገርማል ተደፈረች የተባለቺው ልጅን ከፈለጉ አይጠይቁምነበር
@mareyagyag4624
@mareyagyag4624 2 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen ameeeen ameeeen Ameeeen Ameeeen ameeeen tebarki ameeeen 🙏🏻🥰🥰❤️❤️🙏🏻🔥🔥🔥💯🎷🎷🎷🔥🎷🎷🍇🍇🍇🍇🍇
@wisdom694
@wisdom694 2 жыл бұрын
wow Deva,,,,God bless you....Gomyan shamen de'uwa ne tawu co imada
@saraarja2608
@saraarja2608 2 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuuuu.geta.hoy.simi.yibareki...........inkuwan.geta.....kante.gara.yun.zimare.dawiye....geta...kinte.gara.yun.wuresu.midirin
@barkatmangsha7318
@barkatmangsha7318 2 жыл бұрын
ለምልሙ ደዊት እና ዞላዬ😘😘እወደቹሀለሁ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 жыл бұрын
Geta Yibarekachihu
@tameeliase5140
@tameeliase5140 2 жыл бұрын
Sohouwa yedoppa dawit mina! yosefa be"aabeyiki soppe denididda morikkiya gidikoka ixonisi hassaya siyoppa mina mina!!!!!!!
@shaimaa7356
@shaimaa7356 2 жыл бұрын
Wowowowwowwwowowwowo Yeezalalami Amilaki yibarikachuuu
@user-tv4em5xe2y
@user-tv4em5xe2y 2 жыл бұрын
Tebarekuu
@habteyesusbelongstojesus1505
@habteyesusbelongstojesus1505 2 жыл бұрын
Tebarekilgn zolaye 😍
@kiafathima4210
@kiafathima4210 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@johnwomea9449
@johnwomea9449 3 ай бұрын
God bless you my brothers
@user-ws7hc4vr2k
@user-ws7hc4vr2k 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@pegacell6349
@pegacell6349 2 жыл бұрын
Tebareku ❤️💯🙏😍
@hanajesus7245
@hanajesus7245 2 жыл бұрын
Tebarkkkkkkk amennnnnnnnn
@hanicho8951
@hanicho8951 2 жыл бұрын
AMENENi AMENENi AMENENi AMENENi AMENENi AMENENi 🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 o
@aynalemb482
@aynalemb482 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ❤🥰🥰
@mehretmehret729
@mehretmehret729 2 жыл бұрын
ወልካም የአባት ብረክ
@AmanuelYonas-ic2xc
@AmanuelYonas-ic2xc 4 ай бұрын
Des yilal. Alemitu Zeleken demo feligilign.
@almazwogaso3298
@almazwogaso3298 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ❤️🙏🙌🙌🙌🙌
@johnwomea9449
@johnwomea9449 3 ай бұрын
We are waiting for others too like GENETU GAGADO
@TesfayemekonnenMosha
@TesfayemekonnenMosha 2 ай бұрын
አዪዞ.ወኒዲመ.ገታእነደቃሉ.እኒደተናገረዉ.ያደሪጋ.አዲዉያደሪጋል..
@discocell4248
@discocell4248 2 жыл бұрын
Tbarku
@tamenadelle198
@tamenadelle198 10 ай бұрын
amen
@mengestudogiso4915
@mengestudogiso4915 2 жыл бұрын
bless you zelo
@ashenafimeskele605
@ashenafimeskele605 2 жыл бұрын
er zele ye dawit kuma yeduro album no 1&2 kale youtube lay felige atahu
@barkatmangsha7318
@barkatmangsha7318 2 жыл бұрын
ጦስ አንጆ ኔና አንጄታ❤❤
@lemlemlemlem533
@lemlemlemlem533 6 ай бұрын
Xoso nesi galtayi gido❤❤❤❤❤😊
@tizitalameso35
@tizitalameso35 2 жыл бұрын
እኔን
@user-jz8hx2xz9d
@user-jz8hx2xz9d 2 жыл бұрын
😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 2 жыл бұрын
Ayzho deve
@pegacell6349
@pegacell6349 2 жыл бұрын
Wwaw welcome
Dawit Kuma የመዝሙር  Reaction በሙስኬ Tube
16:48
ሙስኬ Tube
Рет қаралды 14 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 51 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
ነብዩ ዳዊት ሲጀማምረኝ
7:02
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 42 М.
የዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ የቅንነት  ኮንሰርት .....
27:21
Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu
Рет қаралды 8 М.
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 106 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 543 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 321 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 532 М.