No video

የሙስሊም ሴቶች በዱባይ በአደባባይ አላህን አመፁ |ኦርቶዶክሶች ቁረአን ተሳስተዋል አሉ|seid media|

  Рет қаралды 50,398

seid media_ሰኢድ ሚዲያ .

seid media_ሰኢድ ሚዲያ .

Ай бұрын

የሙስሊም ሴቶች በዱባይ በአደባባይ አላህን ማመፅ |ኦርቶዶክሶች ቁረአን ተሳስተዋል አሉ|seid media|

Пікірлер: 283
@salamethiopia430
@salamethiopia430 Ай бұрын
አሁንስ እኔ ለራሴ ነዉ የፈራሁት 😭😭💔 ያረብ የአላህ☝ሙስሊም ሴት እህቶቻችን ለምድነው እዲ ድበር ያለፉት ምንያህል ልባቸዉ ቢደርቅ ነዉ ሲመክሯቸዉ። የማይሰሙት የፈራሁት የሚመጣዉ ትዉልድ ያረብ። በራህመትህ ☝😭🙇
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Ай бұрын
😢☝️አላሁመ አኡዙቢከ ሚነል አዛበል ቀብር ☝️ዋ ነፍሴ 😢😢😢😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
ያርብአላህይጠብቀን😢
@SifanMusa-t7h
@SifanMusa-t7h 11 күн бұрын
Mashalh
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 Ай бұрын
መጨፈር እኮ ለክርስቲያኖችም ለሙስሊሞችም ክልክል ነው ዘፋኝ መንግሥተ ስማያት አይወርስም ይላል መፀሐፍ ቅዱስ ባሁኑ ስዓት ምንጨፍርበት ስዓት ሳይሆን የምናልቅስበት የምንፀልይበት ስዓት ነበር ግን እኛ እግዚአብሔር ላይ አምፅናል ለሁላችንም ልብ ይስጠን
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Ай бұрын
ሱበሀንአሏህ😢☝️ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ 🎉ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ🎉ወድ የሰይድ ቤተሰቦች እሱን ጨምሮ ባካችሁ በዱአ አስቡኝ በሳዉድ በወድሞቸ በወሎ በቤተሰቦቸ በጦርነት ጭቀት በጣም ያመመኝነዉ የ።ከመኝነዉ እረፍት አላረግ ጠለብነኝ ሚዙኝን ትቸ ያልታዘዝኩት መስራት ጀምሬለሁ እስኪ ሌላዉ ቀርቶ ለአገራችን ሰላም ዱአ ናርግ 😢አላህ አተ ማሪነህ የኛ ወጀል ከተራራ የገዘፈ ቢሆንኳ አዛኝነህ ማረን በዱኒላይ ከዝህ በላይ አፈትነን ያረብ አሁላ በቅጡኳ አላህን እደት መገዛት ዳለባዉ ሳያቁ የሞቱነዉ በግፍ ቤተሰቦቻችን 😢ሞት አይቀርም ሳይቶብቱ ሲሞቱብን በጣም ያማል🎉ሰለሏሁአለይሂወሰለም 🤲
@abdram7680
@abdram7680 Ай бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ እህት ❤❤❤❤❤
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Ай бұрын
@@abdram7680 አሚንንንንንያረብ አሏሁመ አሚን
@RabiaAwol
@RabiaAwol Ай бұрын
አይዞሽ አላህ ያጠንክርሽ አላህ ፈረቻውን ያቅርብልን በቃ ራስሽን ጠብቂ ከልክ በላይ አትጨናነቂ ከሶሻል ሚዲያ ትንሽ ራቅ በይ እሽ በትርፍ ጊዜሽ ቁራአን ቅሪ ካልቻልሽ አዳምሐ እና ብዙ የሶሻል ሚዲያ ወሬ አታደምጪ በቃ ደውለሽ ደህንነታቸውን ብቻ እነሱን ጠይቂ ራስሽን ለበሽታ አትገፋፊ አንድ ነገር ብቶኝ ከሰው ሀገር የባሰ መከራ ነው ለነሱ እህቴ አይዞሸ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Ай бұрын
@@RabiaAwol እሽ እህቴ ዋ አረኔ በሚድያ አደለም ደዉየ ከራሳቸዉነዉ ማጣራዉ ከቤተሰቦቸ ማማየአላህ ፈረጃዉን ያቅርብላቸዉ በጣም ያማል ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ ንጹሀን ምንም በማያቁት ያለቁነ ለማን ይጮሀል ወደ አላህጀ አላህ ይማረንጅ 😥
@user-hw3mv2yx1e
@user-hw3mv2yx1e Ай бұрын
ኢንሻአላህሁሉምያልፋልየኔእህትአላህሁሉንምይፈርጀው
@GrDgg
@GrDgg Ай бұрын
ያአዩ አል ሙእሚን እስብሩ ኢኒ አብሽርኩም ይላል አላሀ በሁሉም ነገር ሶብርን ልብሱ እኔ አብሽራቹዋልው አላሀ ሰማይና ምድርን ፈጠረልን በነፃ እንተነፍሳልን ሙሉ አካል አርጎ ፈጠረን እስልምናን ለገሰን እና ጌታዬ አላሀን ለምን ብዬ ላማርርው አላሀምዱሊላ ያረብ አህመደክ አሽኩረክ ያአላሀ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Ай бұрын
እንደ ሰኢድ አይነት ወድም አበረታቱ ጨፋሪዎችን አታበረታቱ አላህ ኢዳያ ይስጠን ለሁላችን
@jdjjdjjjjdjhdgej4126
@jdjjdjjjjdjhdgej4126 Ай бұрын
ሲጀመር እኛ ሙስሞች መካ ብቻ ሄደን አይደለም አላህን የምናመልከው ድንጋዩን ወይን ካእባውን ቢሆን ኑሮ የምናመልከው ያአለም ሙስሊሞች ባሉባት ቦታ ሆነው አላህን መገዛት አይችሉም እንደናተ አስተሳሰብ አገናዝቡ ወገኖቸ
@jdjjdjjjjdjhdgej4126
@jdjjdjjjjdjhdgej4126 Ай бұрын
ሳህ
@user-bo2ho7xk5j
@user-bo2ho7xk5j Ай бұрын
S A W
@user-sm9sd3iq2l
@user-sm9sd3iq2l Ай бұрын
ياربي ثبتني علاء دينك
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
ስንኑር በኢባዳ❤ስንሞት፣በሽሀዳ🎉ያርብ🤲🤲🤲🤲
@user-lq6fx5hf1g
@user-lq6fx5hf1g Ай бұрын
Ameen ya allah
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው
@hawamohammed4122
@hawamohammed4122 Ай бұрын
አላህየ አተው በንፁህ እጂህ ፈጥረህን አተን ተመገዛት ይልቅ አመፅንህ ይቅር በለን ኢላሂ😭😭😭💔💔💔💔💔ዋ ነፋሴ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
ደምሪኝውደአሚንንን❤
@hawamohammed4122
@hawamohammed4122 Ай бұрын
@@ekramemohamad7392 እሽ
@alainvista9661
@alainvista9661 Ай бұрын
አሚንንንን🤲🤲🤲 አለሀምዲሊላህ
@Raudha-kl2ot
@Raudha-kl2ot Ай бұрын
ያረብ አላህ ከቀብር ቅጣት ይጠብቀን 🤲🤲🤲
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj Ай бұрын
S a w ❤❤❤.allha.yetabikan yarab
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
እህቶቻችን አላህን ፍሩ ለሰዎች መማሪያ እንዳያደርጋችሁ አላህን ፍሩት
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks Ай бұрын
_ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም ሴትች እደ ህፃናት ናቸዉ አላለም ሀሀሀሀሀሀ ያረብ አሏህ ሂዳ ይስጣት ይቸ ሀያት የሚተባል ልጅ ኡስታዝ ሳዳት ከማል መከራት አሰማም በቃ ኒቃብ ዉበቱ ነው ወላሂ ኒቃብ ስወደዉ 💦💦💦💦💦💦💦_
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 21 күн бұрын
ሰ.ዐ.ወ
@OmerAfa-cj3ty
@OmerAfa-cj3ty Ай бұрын
Mashallah ☝️ Jazakillah keer brother Seid ❤❤🥰🥰
@nuriyayakob-go1nr
@nuriyayakob-go1nr Ай бұрын
S A W❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
የአለህ ሀገረችንን ሰለም አርግልን በሰለም ለሀገረችን የብቃን እስት ደሚሩኝማ
@user-sp9ko4oh7t
@user-sp9ko4oh7t Ай бұрын
ያረብ አንተ ከምትጠላዉ ነገር ሁሉ አንተዉ ጠብቀን ያኢላሂ ከምትወደዉ ነገር ላይ ደሞ አጠንክረኝ ያአላህ 😢😢
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc Ай бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም
@Hayetሰልምቴው
@Hayetሰልምቴው Ай бұрын
የአረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ስብሀን አላህ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Ай бұрын
አለሁመሠሊ ❤❤❤ አላ ሰይዲና ሙሀመድ
@user-sc7zx9qw8f
@user-sc7zx9qw8f Ай бұрын
ሰያዉ ወድሜ በፊትዝብየ እጠላህነበር ወላሂ ምንም ምክንያትየለኝም ለአላህ ስትል አፉበለኝ ለአላህብየ እወድሀለሁ ወድሜ
@seidmedia_4767
@seidmedia_4767 Ай бұрын
Afu beyalewu 🤝
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
​@@seidmedia_4767ሰያ፣ጀማሪነኝ፣አስደምርኝ፣ስደተኛነኝ🌹🍑🥀🍎🍟🍔🍉የኔግብጃ ቤትያፍራውንእየበላህ 6:55
@raheemakader7352
@raheemakader7352 Ай бұрын
ሱብሀንአላሕ አረ ወደየት እየሄድን ነውአላህ ኻቲማችንን ያሳምረው አመፀኞች በዙ በአላህ ላይ ያረብብብብ አንተው ጠብቀን
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
እስላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ቤተሰብ በቅንነት ደምሩኝ
@ZmzmM-dn1mm
@ZmzmM-dn1mm 27 күн бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢😢
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
ሰልምነ ያረብ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
አላሁምመ ሰልምነ
@emebeterque8725
@emebeterque8725 Ай бұрын
ያ ረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@MrBio-ge2qc
@MrBio-ge2qc Ай бұрын
አሚንንን
@sofiyakedir9749
@sofiyakedir9749 Ай бұрын
እፙን
@SeadaSeid-fu5mj
@SeadaSeid-fu5mj 25 күн бұрын
ኢናአሊላህ ወሊላሂል ረጁል
@FjDy-j5m
@FjDy-j5m Ай бұрын
S A W ❤❤❤❤❤❤
@BintKemal-ep2iu
@BintKemal-ep2iu Ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ,,ሱብሃነ አላህ,, ወንድችቸን ሳዳት ሲያስጠነቅቅ የነበረው እዚህ እንዳትደርስ በመፍራት ነበር ,,አላህ ይጠብቀን,,,ወንድሞች እህቶች ከሶሻል ሚዲያ እንራቅ,,ወይም ደግሞ የአላህን ዲን ልንጠቅምበት,,ወይም ልናሰራጭበት,,,
@BaharMuhammed-j1c
@BaharMuhammed-j1c Ай бұрын
Masha Allah
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Ай бұрын
ሰያበአላህ የእባብ ምስል አስፈሪ ነገር አታምጣ እኔ በጣምምእፈራለሁ ማፊኖምለውሀታ😢
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Ай бұрын
የኔውዲ የኔብጤ በዚህ ሰአት አትይ ውዴ ያሰጨንቃል እኔም እፈራለሁ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Ай бұрын
ኣወ ግን ስንፈራ ወዴ ኣላህ ያቃርበናል ይመስለኛል​@@dohadoha8116
@MrBio-ge2qc
@MrBio-ge2qc Ай бұрын
አለሐምዱልላሂ ሙስልም ያደራከኝ ጌተዬ❤❤❤
@user-of1vk5sl2x
@user-of1vk5sl2x Ай бұрын
ኢላሂ ሀያት አላህ ይመልስሽ
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 Ай бұрын
Hayuu koo hadaraa dhisii rabbiin siqajelchuu wolahii qihaman dhihateeti 😢😢😢😢😢😢
@user-xi8zw8wy9y
@user-xi8zw8wy9y Ай бұрын
ኣላህ ወኢክበር☝️☝️☝️☝️☝️
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 Ай бұрын
Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam
@zuzi8166
@zuzi8166 Ай бұрын
በሀያት ቪዲዮዎች ሪያክት ባታደርጉ ጥሩ ይመስለኛል እሷ እየባሰባት ነው
@X697Infinix
@X697Infinix Ай бұрын
አሏሁመ ኢኒ አኡዙቢከ ሚነል አዛቢል ቀብሪ ወአኡዙቢከ ሚነል ጀሀነም 🥺🥺🥺🥺 ያረብ በረህመትህ ጠብቀን ላኢላሂ 🤲🤲 ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ
@hanatoum4994
@hanatoum4994 Ай бұрын
Subhanallah yaarabbia rabana yustr my sisters
@user-et5tm4ds4h
@user-et5tm4ds4h 29 күн бұрын
ኢየሱስ ያድናል ብቻውን ያድናል
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 27 күн бұрын
ቁርአን መቸም ስሀተት አይኖረውም
@user-pn3jf4pf3p
@user-pn3jf4pf3p 21 күн бұрын
Subanallaah mashallaah Allah Akbar saw saw saw saw ❤❤❤
@CashlMohamed
@CashlMohamed 12 күн бұрын
አላህሞታንአሳምርልኝየመጨርሻዋንአስምርላት
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
አላህ አክበር ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CashlMohamed
@CashlMohamed 12 күн бұрын
አሚንአሚን
@CashlMohamed
@CashlMohamed 12 күн бұрын
አላሁአክበር
@user-kb2ib2cz5t
@user-kb2ib2cz5t Ай бұрын
ያረብ ከቀብር ቅጣተ ጠብቀን ያረብ 😥😥😭😭😭😭😭 እህቶቻችን አላህ ይመልሳቸዉ ሁላችንም ያረብ ይሰትረን ያረብ😥😥😥😥😥😥😥😥
@SadahAomar
@SadahAomar Ай бұрын
አሚን !!!
@hawa7349
@hawa7349 Ай бұрын
ሱበሀን አሏህ❤❤❤
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf Ай бұрын
አላሁል ሙስተኣን
@Deff-notbella
@Deff-notbella Ай бұрын
Amin
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o Ай бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
@MrBio-ge2qc
@MrBio-ge2qc Ай бұрын
አሚንንንን
@rahmagosay-ee6rg
@rahmagosay-ee6rg Ай бұрын
Sallallahu Aleey wassallam Sallallahu Aleey wassallam Sallallahu Aleey wassallam
@merimanasser646
@merimanasser646 Ай бұрын
Allah yitebekek ustaz Bedru
@user-lt9te7im7f
@user-lt9te7im7f Ай бұрын
SAW SAW
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
ደምሪኝውደ🌹🍓♥️ 19:47
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q Ай бұрын
(ረሱል)ሱለላህአለይሂወሰለም 🎉🎉🎉🎉🎉
@aleaa-gv6nq
@aleaa-gv6nq 13 күн бұрын
ሱብሀንአላህ ሮቦቱ መጀመሪያ ነፍስ ማሰጠው
@user-px1yk3jh6c
@user-px1yk3jh6c Ай бұрын
Aslamu alykum werahmtula wendemachen abuki jazakellah mert meles mashallah Allah ilemen yechemrleh🤲🤲🤲
@zeynebyoutoube1461
@zeynebyoutoube1461 Ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@X697Infinix
@X697Infinix Ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@najatmohammed2615
@najatmohammed2615 Ай бұрын
3:59
@user-uh6yj3jr4l
@user-uh6yj3jr4l Ай бұрын
S A W ♥♥♥
@UstazMohammedUstaz
@UstazMohammedUstaz Ай бұрын
Sሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
ቅናት ሁለት አይነት ነው በመልካም መቅናትና ምቀኝነት
@MoonaEthu
@MoonaEthu Ай бұрын
saw😢😢❤❤
@najatmohammed2615
@najatmohammed2615 Ай бұрын
አላህ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn Ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም ሱብሀንአላህያረቢ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አላህሂድያይሥጣቸው የተጨነቀንም አላህፈረጃይሥጠን አላህመጨረሻችንንያሳምርልን
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc Ай бұрын
ወአሌኩም አሰለም❤❤❤❤❤❤
@AizezaHaleba
@AizezaHaleba Ай бұрын
አንዳንድ ሳዉ ምን አይናት ልብኖ ናዉ ያላዉ እኔ ብያስ1:2ስራላይ ብዝ ሆኜ ቁራአን ሳልቃራ ስቃር ይጫቃኛል ጭራሽ ጭፋራ ቤት እያ ሙስልሞች ችግር አሌን ኡስታዝን አትካታላቻዉብ ጫወታ ፕራክ ናዉ ያምታዩት
@rabiyamuhamad
@rabiyamuhamad Ай бұрын
SAw SAw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
ሱብሀንአላህ: ሁሉ ነገር ያልፋል
@user-rx9cj1zo3l
@user-rx9cj1zo3l Ай бұрын
ሹክረን ወንድሜ ማብራሪያው ያምራል
@OumIbrahim-ur5sf
@OumIbrahim-ur5sf Ай бұрын
ወዴሞቻችንአላህይፈረጃቸዉፊሊስጢሙችን
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 Ай бұрын
S❤. A. ❤W.❤ Muhammad❤
@Rahamet-o8i
@Rahamet-o8i Ай бұрын
Ene wlhi hayat naser metbalwa lije mn aynet wolajoch nachw yasadegwat gin walhi gera gebagn eko 😢😢😢😢😢
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@FatMa-uw9wb
@FatMa-uw9wb Ай бұрын
አላህሆይ ከቀብርቅጣትአተጠብቀን በእዝነትህ😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@user-gi9wz3om3b
@user-gi9wz3om3b Ай бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወድማችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል
@GrDgg
@GrDgg Ай бұрын
ሰላለው አለይ ወሰለም
@Hawa-yz4hm
@Hawa-yz4hm Ай бұрын
ሱለላሁ አለሂወሰለም
@user-fo9mk7vv7y
@user-fo9mk7vv7y Ай бұрын
وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا
@Montaashra
@Montaashra Ай бұрын
❤❤❤❤የረቢ ሳድኒ
@rahmagosay-ee6rg
@rahmagosay-ee6rg Ай бұрын
Subhannallah 😭😭😭
@jibriljb906
@jibriljb906 Ай бұрын
S a w
@user-xv7vp7tj4l
@user-xv7vp7tj4l Ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ አለኒኢመተል ኢስላም
@user-px1yk3jh6c
@user-px1yk3jh6c Ай бұрын
Ebakachu ye akera ehtoche Allahen Allahen Allahen feri duniya gizeyawi nat akera zelalemawi new Endet kalenbernbet Allah wedezich Meder amteton esun enamsalen ya Allah 🤲mert Muslim adrgeh anurgn katimayenm asamrlegn 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን 🤲❤
@AbduSukii
@AbduSukii Ай бұрын
Alau akber
@ZaharaTube
@ZaharaTube Ай бұрын
ለሁላችንም አላህ አዘውጀል ሂድያውን ይስጠን ያረብ
@husseinadem6233
@husseinadem6233 Ай бұрын
ትጨፍር መብቷ ነው የግለሠብ ድርጊት እየተከታተልን ከእምነት ጋር ማያያዝ ተገቢ አይደለም ይልቅስ ትውልዱን እንዴት በዲን መቅረጽ አለብን የሚለው ላይ መስራት ነው።
@user-iq6lv7zk2e
@user-iq6lv7zk2e Ай бұрын
ቪዲዮው ገና ከማየቴ እባቡን አየሁት ለማየት አስፈራኝ ቪዲዮው ሰይድ እባብ አታድርግ
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 Ай бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا ❤
@NourAlb-j4e
@NourAlb-j4e Ай бұрын
الله اكبر
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 28 МЛН
ሩታ ደነገጠች.መሽኚያሽ ወርቅ  ቲቪውን አጠበችብን😱
20:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 127 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН