እውቁ የሙዚቃ አቀናባሪ ቴዲ ማክ ኢስላምን ለምን መረጠ? የፊልሞች ድብቅ ሴራ ተጋልጧል! || መወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 99,095

Minber TV

Minber TV

6 ай бұрын

★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉
/ channel / @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 463
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f 6 ай бұрын
አቤት የኢስላም እውቀት አቤት የኢስላም ውበት እንዴት ደስ የሚል ሀሳብ ነው እውነትም ኢስላም ህይወት ነው ።በእኔ መንገድ ላይ ቴዲ ማክን እንደምናየው ተስፋ አደርጋለሁ😍
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 6 ай бұрын
እጠብቃለን በሶፊ ቤት
@user-hc1qt6bo2w
@user-hc1qt6bo2w 6 ай бұрын
ወንድሙ ነው እሄ❤
@nuhaametulah2860
@nuhaametulah2860 6 ай бұрын
ወላሂ ያወቀ፣ ያየ፣ ያነበበ ፣የገባው ይናገር! አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ወንድማችን ኻሊድ !!
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 6 ай бұрын
Sha
@meseretyimer4327
@meseretyimer4327 6 ай бұрын
በዲን ጠንካራ የሆናችሁ ወንድሞች አትራቁት በደንብ እንዲጠነክር❤
@shamiljemal2334
@shamiljemal2334 6 ай бұрын
በትክክል
@user-Limi
@user-Limi 6 ай бұрын
Meseya❤
@cgf8399
@cgf8399 6 ай бұрын
ትክክል
@abdeakeml3629
@abdeakeml3629 6 ай бұрын
Miseye we love you ❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 6 ай бұрын
ሀቅ
@mahmudnuru369
@mahmudnuru369 6 ай бұрын
ፍፁም ገራሚ የሆነ እውነት ፣ እውነታዊ እይታ ማብራሪያና ትንታኔ ፣ ጣፋጭ እና ገራሚ አቀራረብ .... ሱብሃነሏህ ❤❤❤ اسال الله ربي ان يزيدك فوق ذي علم علما
@yesufyeman-iz8ob
@yesufyeman-iz8ob 3 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ
@mehmedenda3494
@mehmedenda3494 4 ай бұрын
እውቀት ከምርጥ አንደበት ያጣመረ ወንድም ኻሊድ አላህ ይጨምርልህ መስጦኝ የሰማውት ትልቅ ትምህርት
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ ብዙ የማላውቀውን ነገር ስላሳወቃችሁኝ ሽኩረን ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን
@saaedaas4407
@saaedaas4407 6 ай бұрын
አላህ አክበር እንዴህናመጣህ አላህ ሁላችንም ወዴቀናዉ መንገድ ይምራን ❤😢
@user-gl3ep2gw5j
@user-gl3ep2gw5j 6 ай бұрын
አላሁ አክበር መሻ አላህ ለእኛም ለእናንተም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን በመንገዱ ላይ ያፅናን ያረብ
@remlanassir1844
@remlanassir1844 6 ай бұрын
የልጆች ፊልሞችን በተመለከተ ለብቻ ሌላ ፕሮግራም ይቅረብልን ልጆቻችንን አላህ ይጠብቅልን እኛ ላይ የተቀለደው ይበቃል በቅርብ እንጠብቃለን ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@RabiyaTube618
@RabiyaTube618 4 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን ኻሊድ አቤት አገላለፅ ንግግርህ ምስጥ ብዬ ነው የሰማሁት እውቀት ያለው ያነበበ ብቻ ያውራ አላህ ይጨምርልህ
@babmam1899
@babmam1899 6 ай бұрын
ካሊድዬ ማሻአላህ አላህ የራሱን ሰው ያቃል አላህ እድሜና ጤና ይስጥ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኢንሻላህ❤❤❤❤❤
@halfiyasaniabdo5690
@halfiyasaniabdo5690 6 ай бұрын
በኔ መንገድ በሶፊ አንደበት ነው መስማት ያለብን
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 6 ай бұрын
የኔ መንገድ ጀምሯል እንዴ ሚነገርኝ አጣሁ
@FyGy-ou4it
@FyGy-ou4it 6 ай бұрын
​@@zekiazekuzekiazeku135 ገና አልተጀመረም
@zedtube1032
@zedtube1032 6 ай бұрын
እሱዋ ለ ሴቶች ብቻ ብትሆን ባይ ነኝ ዉዴ 💐
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p 6 ай бұрын
ማነው ያለው እደዛ ሴቶ ልጂ ውድሽች ቃለ መጠይቅ ታድርግ ያለው ማነው እዛው ትደበቅ እኝ እምንፍልገው ትምህርቱን እጂ ከውድ ውይም ከሴቶ አይደለም
@assajod5093
@assajod5093 6 ай бұрын
እህቴ በከሌ አደበት በትና አደበት አይባልም እኛ ትምርቱን ነው የምፈልገው ወድሞቻችንን ማበረታታት ነው ያለብን እደው ዝም ብለን ቀልባቸውን ባንሰብር
@ayesew-ayesew
@ayesew-ayesew 6 ай бұрын
ያ አሏህ፣ ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው ያቀረባችሁት! ሌሎች ስራዎችሁን የት ነው ምናገኛቸው? ደግማችሁ ብታቀርቡት
@AnnoyedCityMap-gc2cn
@AnnoyedCityMap-gc2cn 6 ай бұрын
ወላሂ አስቤዉ አላዉቅም በመገረም በመደነቅ በጣም ሰአቱ ያጠረብኝ ኘሮግራም ሀሊዶ ሁሉም ከጎኑ ሊያግዘዉ ይገባል በአላህ ፍቃድ ።
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 6 ай бұрын
የዚህ ልጂ ትምህርት በየት ነው የሚገኘው ኦ ደስ ይላል ትምህርቱ ሀቂቃ
@Footballhighlights657
@Footballhighlights657 6 ай бұрын
Enm mageget eflgalew youtube channel alew enda
@jihadmohammed920
@jihadmohammed920 6 ай бұрын
Nejashi Tewanet
@betenegash5079
@betenegash5079 6 ай бұрын
የዛሬውስ ይለያል እውቀት ጥበብ ሲሰጥ እንዲህ ነው ማሻ አሏህ አለይክ ያ አሄይ
@aliworku2640
@aliworku2640 6 ай бұрын
እውነታዊ እይታ ማብራሪያና ትንታኔ ፣ ጣፋጭ እና ገራሚ አቀራረብ ሱብሃነሏህ
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠኸን ወንድሜ ሀልድ ጀዛክ አላሁ ኸይረን
@dean-cc7fp
@dean-cc7fp 6 ай бұрын
I am glad to see such intellectual person to give us a new perspective about chorus .thank you
@fineson1768
@fineson1768 6 ай бұрын
Mashallah!! The logic you’ve presented is compelling, and it’s clearcut explanation
@fethiyatola7054
@fethiyatola7054 6 ай бұрын
SubhanAllah The way he Explain it’s so interesting Mashallah 😊
@Thutttttt
@Thutttttt 6 ай бұрын
አላህ በመንገዱ ያፅናን ሁላችንንም
@seyifulegese
@seyifulegese 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ የኸለቀዉን ፉጡር ሀሉ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን አሚን
@rimhussen6699
@rimhussen6699 6 ай бұрын
አለይከ ረበና ቢሁስኒልኪታብ ያረበና
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤ሙስሊሞች በትምህርት ሲደጉ በኢኮኖሚ ሲደጉ የኔ ነው የሚመሰለኝ
@user-ir1yx8er8h
@user-ir1yx8er8h 4 ай бұрын
የጠመመው ሁሉአላህ ያቃናው አላሁ አሚን❤❤❤
@LijeBechasa-hh4oi
@LijeBechasa-hh4oi 6 ай бұрын
አጅብ ሱብሐን አላህ ወሊላሂ ፊ ኸልቂሂ ሹኡን የሚገርም ዕይታ
@ezedinshemsu2522
@ezedinshemsu2522 6 ай бұрын
አጃኢብ ነው አሏህ ስንት አይነት ሰው አለው!!
@user-vh5dn7oj1b
@user-vh5dn7oj1b 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም ኻሊድ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@emadudin1304
@emadudin1304 6 ай бұрын
መሻአለህ በጠም ደስ የሚል እውቀት አለህ ይጨምርልህ ። እዉነት ሚድያ ምን የክህል ጨና እንደለዉ አሰይተህኛል ምንም የልጠረጠርኩትን እንደዉቅ ሆኛለሁ እንሻአለህ ለሺዎች ነፃ መዉጣት ምክንየት ትሆነለህ ግን አዉጠዉ አድርሰዉ አስተምር አሰዉቅ አለህ ይጨምርልህ ከኣንተ ብዙ እጠብቃለሁ
@user-bd5bo1ey1p
@user-bd5bo1ey1p 3 ай бұрын
ማሻአላህ እንዴት ደስስስ የሚል ወንዲም ነው አላህ ያፅናህ ወንዲሜ ያረብ
@kedijaabdulmalik2303
@kedijaabdulmalik2303 6 ай бұрын
ማሻአላህ ድንቅ ማብራሪያ። ሁላችሁንም አላህ ያቆያችሁ ባረከላሁ ፊኩም ❤
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 6 ай бұрын
ማሻ-አሏህ። ወሏሂ እውቀት እንድኖረኝ በጣም ፈለኩ በተለይ የድን እውቀት።
@hadrahassen772
@hadrahassen772 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ❤❤❤
@hasnag3161
@hasnag3161 6 ай бұрын
አላህዬ በትክክለኛው በኢስላም አፅንተህ እነንም ቤተሰቤን ኡመቱን ሁሉ ግደለን
@ThayyibaPunchili
@ThayyibaPunchili 6 ай бұрын
Amen
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 6 ай бұрын
አሚን
@marukuma1595
@marukuma1595 4 ай бұрын
አሚንንን
@abilala202
@abilala202 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን ከ አላህ የተሰጠኸን ስጦታ ነህ አለህ ይጠብቅህ
@HadiyaAyele-xb1cd
@HadiyaAyele-xb1cd 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ኻሊድ ጀዛከላህ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Ай бұрын
ሡብሀን አላህ የሚገርም ተሰጥኦ ነዉ አላህ ይጨምርልህ
@moaba6688
@moaba6688 6 ай бұрын
Amazing!
@elutube3076
@elutube3076 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ዛሬ ስንት ነገር ተማርኩ ሱብሃና አላህ❤❤❤
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o 6 ай бұрын
የእንደዚህ አይነት ጥልቅ እውቀት ባለቤት በመሆንህና ሙስሊም በመሆንህ ደስ ብሎኛል ወንድምል ቴዲ ማክ በጥልቀት የዲነል ኢስላም እውቀት አስኪጨብጥ የሁላቹም ጥብቅ ድጋፍና ወንድምነት እንዳይለየው አደራ መስለምና ኢስላምን መረዳት አንድ አደለምና
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 6 ай бұрын
MashaAllah jzkumullah brother kalid nice lecture and nice vew . Brother Tedi Make well come to Islam ❤❤❤ Allah yetebeqchu.
@baredinhuseinashiro4019
@baredinhuseinashiro4019 5 ай бұрын
Mashallah thanks habib❤
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 3 ай бұрын
ሀሀይ ማሻ አሏህ ባረከሏሁ ፊኩም እጂግ በጣም ደስ ይላል የእውቀት ትልቁ ጥቅም እንድህ ነው እያየሁ ያላየሁትን ነገር ነው ዛሬ ያየሁት እጂግ በጣም እናመሰግናለን በርቱ አላህ ያበርታችሁ
@mahirarbo5191
@mahirarbo5191 6 ай бұрын
ማሸአላህ አላህ የፈለገውን ያደርጋል አባካቹ ጋብዙት
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 6 ай бұрын
ደስ፡የሚል፡ትምህርት
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 5 ай бұрын
በጣም ይገርማል አላህ ይጨምርልክ ወንድማችን
@SekinaMehamed-hb9pv
@SekinaMehamed-hb9pv 6 ай бұрын
ሱባሃን አላህ አላህ ይጫምርላቹሁ ባርቱ
@temimatemima3730
@temimatemima3730 6 ай бұрын
ሱብሃን አላህ ወላሂ ምስጥ ብየ ነዉየሰማሁት
@seadamiftah7834
@seadamiftah7834 6 ай бұрын
ማሻአላህ እንዳተ አይነት ወደቀድሞ ማንነታችን የሚመልሱ የእውቀት ባለቤቶችን አላህ ይጠብቅልን ያብዛልን ሚንበሮች ጠንክሩ ጎበዞች ቴዲ ማክን በየኔ መንገድ እደምናየው ተስፋ እናደርጋለን
@zeezee1880
@zeezee1880 6 ай бұрын
Subhanellah! A lot to take from this interview 😮
@jemal769
@jemal769 6 ай бұрын
Ma sha Allah... ....
@takurentertainment1
@takurentertainment1 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ እሱንም እኛንም ያፅናን❤
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 6 ай бұрын
جزاك الله خير اخي حبيبي اللهم بارك ❤
@SaidaShow3
@SaidaShow3 6 ай бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ በመንገዱ ያፅናው ያረብ
@Rebia-sq9ok
@Rebia-sq9ok 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወአላሁ አክበር ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ
@n.949
@n.949 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ኻሊድ 🤔
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 6 ай бұрын
ማሽአላህ ደስ የምል ድምፅ እንካን ስሙኝ ስሙኝ ይምል ድምፅ ነው ያላህ ማሻአላህ እላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@saratemesgen5866
@saratemesgen5866 6 ай бұрын
Mash'allah Allah ychemrilachu gerami ewket new. SubhanAllah Alhamdulila 🤲
@yenuse2008
@yenuse2008 6 ай бұрын
ማሻአሏህ ።አሏህ ይጨሞርልህ።የተለየ እይታ። ተምሬበታለሁ ።
@malcomx39
@malcomx39 6 ай бұрын
Masha Allah masha Allah masha Allah brother kalid🎉🎉🎉
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 6 ай бұрын
አሏህ ይሁነን በዚህች ብልጭልጭ ነገሮች እየተሸወደን ነው አሏህ ይስቱርና በስ ሽኩረን ጀዛከሏህ ኸይር አሂ
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 6 ай бұрын
ማሻ አለህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-ko4sn2ov1l
@user-ko4sn2ov1l 6 ай бұрын
ማአሻአላህካሊድእላህይጨምርልህይህትልቅስጦታነው
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 4 ай бұрын
አላህ ድናችንን በትክክኛው መገድ ይምራን ያብ
@user-rj9gg7ns7v
@user-rj9gg7ns7v 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ ይጠብቀን ይህ ፕሮግራም ሶፊ ብትሰራው አላህ ዉበቱ እናም እንጠብቃለን ኢንሻአላህ
@mameusman193
@mameusman193 6 ай бұрын
May Allah protect you from those u stand against. I really appreciate the insight. In fact, u motivated me a lot. I hope we can meet up in person.❤❤❤❤❤
@redwansuleyman5072
@redwansuleyman5072 4 ай бұрын
Masha Allah belela program akrbut wendim kalidn telek Yale ewket alw Masha allah
@dagimalmaz5237
@dagimalmaz5237 4 ай бұрын
Good ideas at the right time for me, but we need to hear from Kalid more with good argument and evidence
@badriaal2179
@badriaal2179 6 ай бұрын
ማአላህ አላህይጨምርለት👍👍
@fufu5910
@fufu5910 6 ай бұрын
ሹክረን
@AwolKasimAlo
@AwolKasimAlo 6 ай бұрын
Maashaa Allah
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud 6 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከአላህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር 🎉💚ወንድም ኻሊድ ሬድዋን አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ ሚንበሮች በርቱ ከጎናችሁ ነን ወላሂ አትጠገቡም በሁሉም ፕሮግራም ማሻአላህ አላህ ይጭምርላችሁ 🎉🎉💚💛❤🕌🌙🙏🙏
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 6 ай бұрын
MashaAllah what a nice lecture ❤❤❤ Thank you brother with big respect. Haha "Hollywood"
@MaMa-lj3lt
@MaMa-lj3lt 6 ай бұрын
ሡብሀን አላህ ደስ ሲል በአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@farukabafogi5241
@farukabafogi5241 6 ай бұрын
Mewad program #1 You are unique, my brother. Exceptional expressions about Hollywood and the holy Quran. My understanding is to board after this program. My Alha, protect you from human-evil and evil. Jeaz kaa alha all of you.
@serajmohammedumer6449
@serajmohammedumer6449 6 ай бұрын
Ma Sha Allah
@user-pl2yt3pi7b
@user-pl2yt3pi7b 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 6 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞች
@Nezuka52
@Nezuka52 6 ай бұрын
Mashallah tabarakillah ❤
@zeyinuahmed5311
@zeyinuahmed5311 6 ай бұрын
SUBANALLAH. what a wisdom
@nurethassen9696
@nurethassen9696 6 ай бұрын
1000 neja, (nejashe) Mashallhe kaled nice to meet you, I'm happy abut tady mak,
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 6 ай бұрын
ያሰላም አሏሁ አክበር
@Hanif323
@Hanif323 6 ай бұрын
የኔ መንገድ እረፍቱ በቃሽ ነይልን ሶፊሻ😅😅 ልጅሽጋም ቢሆን አቅርቡልን
@MuntehaGenemo-wu5db
@MuntehaGenemo-wu5db 6 ай бұрын
Masha Allah ❤❤❤🎉
@Hayatigebisaarsiassslla7976
@Hayatigebisaarsiassslla7976 5 ай бұрын
Masha Allah ❤❤
@Moo-wq2ob
@Moo-wq2ob 4 ай бұрын
❤❤ماشاءالله تبركةالله اخونا خاليد الله يعطك العفي الله يحميك
@LumaMaga
@LumaMaga 3 ай бұрын
መአሸአለህ ወን እ ጤ ከኢማንጋ❤
@IbenMuktar-ll6dw
@IbenMuktar-ll6dw 3 ай бұрын
ወላሂ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እስኪ ወንድማችን 1፣1 ፊልም እየመረጠ ሙሉ ሚስጥሮቹን ቢያሳውቀን ወይ ደሞ የነጃ1000 ስራዎችን ምናይበት ቻናላቸውን ቢነገረን እላለው።ስላረዘምኩት አፉበሉኝ ❤
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 6 ай бұрын
አንደበትህ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን አንደኛ❤👏👏👏
@safiaguyo1154
@safiaguyo1154 6 ай бұрын
በኔ መንገድ ላይ ኢንሻአላህ
@bilkis.z.habesha423
@bilkis.z.habesha423 6 ай бұрын
Mashallh❤
@user-tk7vi8wt3r
@user-tk7vi8wt3r 5 ай бұрын
Masha Allah❤❤
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 6 ай бұрын
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤
@crazylife4902
@crazylife4902 6 ай бұрын
Mashaallah .......Islam is universal science
@abdulsemedmukedem
@abdulsemedmukedem 6 ай бұрын
Masha Allah
@user-rg2wc9rl4d
@user-rg2wc9rl4d 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አላሁዋክበር
@loveyourself5058
@loveyourself5058 6 ай бұрын
I wish Sofia have this show back. She really good at.
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 6 ай бұрын
Yes
@yousufahmed5679
@yousufahmed5679 6 ай бұрын
አገላለፅህ ማሻአላህ❤❤
@user-nw4wh9bv5b
@user-nw4wh9bv5b 6 ай бұрын
والله يهدي من يشاء الي صرط مستقيم
አማካሪያቹ ማነው? ጥልቅ የመንፈሳዊ አለም ሚስጥር
44:42
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 3 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 44 МЛН
Я не голоден
01:00
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
የአሁናዊው የአለም አስፈሪው ክስተትን በተመለከተ በትንቢታዊ መነፅር ሲዳሰስ !
15:13
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 25 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 7 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 45 МЛН