የሟርትን ቃል ስትናገሩኝ የነበራችሁ፣ አንጀታችሁ ቅቤ ይጠጣ፣ መጨረሻሽ ላላችሁኝ ሁሉ ፣ ይኸው ደግሳችሁ ብሉ

  Рет қаралды 32,254

Sisi Ti

Sisi Ti

2 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @sisiti
Tell the world about Jesus

Пікірлер: 571
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ድረስለት እባክህ ኣባ!!! ተክደሽ ስለማታዊቂ ከበደሽ ሰዉ ኣንድ ቀን ይተዋል የማይተዉ ኣለ በሰማይ እኔ ግን እፀልያለሁ እግዚአብሔር እንዲደርስልሽ ከወይን ሃረግ ፍሬ ባይገኝ ከብቶችም ከበረት ቢጠፉ.....ሁሉ ባይኖር እግዚአብሔር ይሻልሻል እሱ ኣልሽ ልጆችሽ ለ እግዚአብሔር ኣደራ ስጪ ያድጋሉ ኣይዞሽ
@hamieshetu8734
@hamieshetu8734 2 ай бұрын
“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።” - 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7
@hamieshetu8734
@hamieshetu8734 2 ай бұрын
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” - ናሆም 1፥7
@brhankc8780
@brhankc8780 2 ай бұрын
በጌታ ፊት አልቅሼ በሰው ፊት አታልቅሺ መልስ ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ❤
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 2 ай бұрын
Please call her, those who know her and tell her she is not alone. This is not a joke. She needs help. Call her guyssssssss!!!!!!
@jesusislord5480
@jesusislord5480 2 ай бұрын
She was cursing God F word and B word ምናምን ጌታ ምስክሬ ነው ይቺ የሰይጣን ልጅ ናት አሳዝናኝ ነበር ግን ጌታን ስትሳደብ አስጠላቺኝ የተረገመች ነች:: ሁሉ እናት victim አይደለም አባትየው ከሷ protect ሊያረጋቸው ብሎ ይሆናል:: ይቺ በአደባባይ ፈጣሪዋን በዛ ደረጃ ለመሳደብ አቅም ካገኘች ለሌላም ወንጀል አትመለስም ሰዎች ባይታለሉ ጥሩ ነው:: አሁንም የስራዋን ይስጣት
@user-my5cq5eh6b
@user-my5cq5eh6b 2 ай бұрын
እውነት አሳዘንሸኝ አንጀትሸ እርህር ብሎሀል ውሰጥሸ ያለው ቁሰለት ይገባኛል አምላክ ሆይ እባክህ ድረሰላት እባክህ ጌታዬ
@jesusislord5480
@jesusislord5480 2 ай бұрын
አሜን
@alemnehendale291
@alemnehendale291 2 ай бұрын
አይዞሽ ጌታ እግዚአብሔር አፍርሶ ሊሰራሽ እጸልያለሁ ቢያምም እግዚአብሔር ከሰባት ልጆች ይበልጣል።ጌታ ለሁሉ ጊዜ አለው ጠብቂው !
@nigist6147
@nigist6147 2 ай бұрын
sisye ማንም ባንቺላይ ስልጣን የለውም ከጌታ ውጪ አንቺ ከጌታ ጋር በንፅህና ኑሪ ቅድስናሽን ጠብቂ ያለ ጋብቻ ግንኙነት አቁሚ ታያለሽ ጌታ ይረዳሻል
@user-xs1vf8to2j
@user-xs1vf8to2j 2 ай бұрын
እባክሽ እህቴ ስልኳ ካለሽ ልፀልይላት ከሞት እንታደጋት !!!!!
@siaw5419
@siaw5419 2 ай бұрын
እራስሽን ጠብቂ ልጆችሽ ምን ጊዜም ያንቺ ናቸው ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቂ
@almazzewdu2639
@almazzewdu2639 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በአባትሽ ተስፋ አይቋረጥም እየሱስ የዘላለም ህይወት ነው ለአንቺ አልነግርሽም ዛሬም ወደጌታ ተጠጊ ከዚህ ሁሉ ያወጣሻል
@MoybonGudeta
@MoybonGudeta 2 ай бұрын
እህቴ እባክሽ ስሚኝ ። እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር አለ።አንቺ ስትጨርሺ እሱ ይመጣል ።በጌታ ተስፋ አይቆረጥም አይዞሽ ሁሉ መልካም ይሆናል።
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 ай бұрын
እባክሽ እባክሽ ጌታ አለሽ ከጌታጋር አትጣይ የእግዚአብሔርቃል ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ይላል ቃሉ እባክሽ እህቴ ሁሉም ያልፉል መፅሐፍቅዱስን መፅሐፍ እዮብን አንብቢ እባክሽ ወደራስሽ ቸመለሺ እባክሽ አይዞሽ
@BrukZeleke
@BrukZeleke 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ሆይ እባክህ ባለቀ ሰሀት ድረስላት!!!
@8october187
@8october187 2 ай бұрын
ቤተሰቦቿ እባካቹ ይችን ልጅ ፀበል ውሰዷት ብቻዋን ምንምማድረግ አትችልም:: በጣም ታማለች ስትሞት ከመቅበር አሁን ድረሱላት ለልጇቿ ስትሉ
@hdk4421
@hdk4421 2 ай бұрын
This might be the signs of depression extreme excitement and the soon down dip to sadness. Sissye my sister please contact your Dr and follow your treatment. It’s ok it’s not your weakness it’s just a neurological chemical imbalance, most people get that in life time. Some treatments have side effects of bad thoughts. It’s always better stay close to your Dr for monitoring. I keep pray for you God to give you strength and courage. Yes everyday are different, soon you’ll be happier. Life is bumpy. So please don’t skip your meditation. It’d be effective only if you take it according to the instructions. God help you!
@SagniDoba
@SagniDoba 2 ай бұрын
Please! Remember what you said up on your oppositions against your sprit. Trust on your God.
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 ай бұрын
ይች ልጂ ፀበል የሚወስዳት ዘመድ የላትም ፆም ፀሎት ግቢ ስይጣንን ይስበራል አንች ተረጋግተሽ በፅሞና ፅልይ ልጆችሽ ምንም አይሆኑም ጠይቂያቸው በምታገኛቸው ስአት ፍቅር ስጭያቸው አንድ ቀን እናታችን ይሉሻል
@jerusalem7050
@jerusalem7050 2 ай бұрын
ፅበል አያድንም ኢየሱስ ያድናል
@betysweetamennn6456
@betysweetamennn6456 2 ай бұрын
ሲሲዬ ለምን ጠላትሽ ደስ ይበለው ምነው የኔ እናት ምን ገጠመሽ ለልጆችሽ ብለሽ እባክሽ የማያልፍ የለም እኮ ሲሲዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@lindaraymond4536
@lindaraymond4536 2 ай бұрын
Sis may the peace of God that surpass all understanding give you comfort in this difficult time .
@ethiopiadejne3971
@ethiopiadejne3971 2 ай бұрын
እማ ሲሲ እግዚአብሔር የወደደውን ይፈትናል እግዚአብሔር ከትዕግስተኞች ጎን ነውና ፈፅሞ በጌታሽ ተስፋ እዳትቆርጪ ያንቺ የሆነ ሁሉ ወዳንቺ ጊዜውን ጠብቆ ይመጣል ያንቺ የሆነን ማንም አይነካውም ሊወሰድም አይችልም ይቺ አለም የኛ አይደለችም የኮንትራት አለም ናት ያን ሁሉ ፅናትሽን ሰይጣን ሊያፈርስብሽ እየታገለ ነው በፀሎት አባሪው በጌታሽ መታመንሽን ቀጥይ ዛሬም ነገም የማማ ሻቱ እናት ነሽ እመኚኝ ነገ ለምስጋና በፊቱ ትቆሚያለሽ የልብ ፅናትን እመኝልሻለው❤
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 2 ай бұрын
ተይ ሲስዬ እንደዚህ አትሁኝ እሺ እኛም እንወድሻለን ምን አይነት ከባድ ጊዜ እየሰለፍሽ እንደሆነ መገመት ይቻላል ግን አንድ ነገር መረዳት ያለብሽ ሁሉም አላፊ ነው በቃ ይሄን ጊዜ ስታልፊው ለዚህ ነበር እንዴ ትያለሽ ለልጆችሽ ኑሪ ፀልይ ሁሌም ከሰው ጋር ሁኚ ብቸኝነት መጥፎ ነገር ያሳስብሻል አይዞሽ እናት❤
@Emanseatraveller
@Emanseatraveller 2 ай бұрын
Sisiye ዛሬስ ልቤ ተሰበረ ያለሽበት ስሰማ አይዞሽ 😢😢😢 እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ ሌላ ውብ ቀን አይዞሽ❤❤❤
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 2 ай бұрын
ለዳቢሎስ እጅ አትስጪ ምንም ስልጣን የለውም ባንቺ ላይ ፀልይ🙏🙏🙏❤️🙏
@aberashdagne8954
@aberashdagne8954 2 ай бұрын
እይዞሽ የኔ ቆንጆ ጌታ እስከመጨረሻው ይዋጋልሻል። መልካም ሰወች ይግጠሙሽ። እግዛቤር እንደ መልአክ ይላክልሽ።
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 ай бұрын
እኸቴ ተይ እባክሽ ተይ ጌታን አሁንም እመኘው ጌታኮ በዚ ውስጥ እንድታልፊ ፈልጎ ይሆናል ደግሞ እንዳቺ አይነት ሂወት ያላቸው እኸቶች በጣም በቢሊዎን አሉ እባክሽ እኛኮ በጌታ ፀጋ ቁመናል በጌታ ሀይል እንጂ እኛ በሀይላችን አደለም እባክሽ እኸቴ እኔ ያለውት እሩቅ ነው ባገኘሽና ካንቺጋ ሁኜ ኸመምሽ ባፅናናሽ በጌታ ደስ ባለኘ አለምዬ እባክሽ እባክሽ ስሚኘ እባክሽ 😭😭😭❤❤👈
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እቺን የተቅበዘበዘች ምስኪን ልጅህን አጽናናት እኔን እንዳገዝከኝ አግዛት አይኖችዎ አንተ እና አንተ ላይ ይሁን
@sebletegegne1915
@sebletegegne1915 2 ай бұрын
AMENNNNN
@kukukuku5502
@kukukuku5502 2 ай бұрын
Amennnnnn🙏 🙏 🙏
@sinaabadi-pn2td
@sinaabadi-pn2td 2 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ድረስላት እህቴን
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@milli12354
@milli12354 2 ай бұрын
Amenn❤❤❤
@yayneababamelaku4934
@yayneababamelaku4934 2 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ምታሳዝኚኝ እኔም ወልጃለሁ አውቀዋለሁ ስሜቱን አይዞሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ታግዝሽ ትረዳሽ
@nettekeste
@nettekeste 2 ай бұрын
My beloved sister we love and God loves you and care for you ❤️ please be strong .❤️
@user-qv7tf4ws4j
@user-qv7tf4ws4j 2 ай бұрын
የኔ ልጅ - ይለያይ እንጂ ችግር ሁሉም ጋ አለ -የደስታ ምንጭ ጌታ እግዚአብሔር ነው -ጌታሽን አትሚው ያውም በአደባባይ - ነገር ሲምታታ ይልቁንም አምላክሽ ጨርቁ ስር ተደበቂ -አላውቅሽም ግን እፀልይልሻለሁ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 ай бұрын
እባካችሁ እሶን የምትቀርቡ ፀልይዪላት ጌተ እየሱሰ ድረሰላት ነፋሰ ገዳይ መንፈሰ በየሱሰ ሰም አይምሮን ልቅ።
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 2 ай бұрын
በናትሽ አታልቅሺ አይዞሽ ለብዙዎች የሳቅ ምክንያት ትሆኛለሽ እወድሻለሁ
@hanag8198
@hanag8198 2 ай бұрын
ሲስየዋ ገደቢስ ነኝ ስትየ ሰማሁሽ የእኔ ቆንጆ ሲጀመር አንች ገደቢስ ሳትሆኚ እድለኛ እንደሆንሽ እንድታዉቂ እነግርሽ አለው ሌላው ቢቀር ❤በቁንጅናሽ ብቻ እንኳን ጌታን ልትባርኪው ነው የሚገባሽ ለማን ብለሽ ነው ለጠላት መንገድ የምትከፍችለት ጥሩ ሰው ስለሆንሽና ጌታ አላማ ስላለው ባንች ፈተና ሊበዛ ብሽ ግድ ነው ❤በፈተና የሚፀና እርሱ ብፁእ ነው ይላልና የእግዚአብሔር ቃል ሲሲየዋ እግዚአብሔር መቼ ሰርቶ ጨረሰና ነው ተስፍ የምትቆርጪው አይዞሽ ሲሲየ እኔ የማልፍበትን ብነግርሽ ትፅናኚ አለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ያበረታል ምንም ተስፍ አትቁረጪ ሲሲየዋ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤ለሚያልፍ ግዜ እራስሽን አጀግኝው የኔ ጀግና እህት ተስፍ የሰጠሽ እግዚአብሔር የታመ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል በርቺ አንች ጎበዝ ነሽ ብዙ እኮ አሳልፈሻል አሁንም ያልፍል አይዞሽ የማያልፍ ነገር የልም ይህም ያልፍል ሲሲየዋ ቡሩክ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zerubbabelrundassa7916
@zerubbabelrundassa7916 2 ай бұрын
Dear sister Hana, your ward is encouraging all of us, not only our precious sister Sisi. God bless you..
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 2 ай бұрын
እይዞሽ የተሠበረን ልብ እግዚእብሄር ይጠግናል!!!!ልጆችሽ በግዜው ፈልገውሽ ይመጣሉ!!!!ራሥሽን ጠብቂ ልጆችሽን ለእግዚእብህር እደራሥጪ !!!የሠጠሽ እሡነውና !!!በርቺ
@mamed9004
@mamed9004 2 ай бұрын
እህቴ ይሄ ቀን ያልፋል። ሁሉም ሰው ያለበትን ስለማያወራ ነው ደህና የሚመስለው። አይዞሽ በርቺ እስከዛሬ በሕይወት ካኖረሽ ደግ ጌታ እጅ ወተሽ በሚያባብለው ግን ጨካኝ በሆነው ዲያቢሎስ እጅ ወድቀሽ በዚህ በሚያልፈው ዓለም ስቃይ ከዚያም በገሃነም መጣል እንዳይሆንብሽ ቶሎ ንስሐ ገብተሽ ከዚህ ጥፋት አምልጪ! "በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ.... መዘሙር (20) 1-9 አንብቢው። እፀልይልሻለሁ ፣ የእግዚአብሔር ምሐረትና ፀጋ ይብዛልሽ !!!
@MestawatTaye
@MestawatTaye 2 ай бұрын
Please Sisi don't be so sad. When you cry we all cry with you and above all the lord cries with you too. You have seen when his mighty hands brought you out of the darkness, he will interfere in all aspects of your life and shine the bright light on you, because Jesus LOVES YOU! don't you ever doubt that.❤🌹🌹🌹🌹🌹
@fmayt7975
@fmayt7975 2 ай бұрын
አይዞሽ አህቴ ሁሉም ያልፋል አግዝያብሄር ነገርን ይለውጣል ሁሉም መልካም ይሆናል :: አኔ ድምፅ የሚለኝን: ሰው የሚለኝ ን አይደለሁም ሃሰተኛ ነብያት የሚሉትን አይደለሁም : አኔ ኣምላክ የሚለኝ ን ብቻና ብቻ ነኝ :: ብለሸ ከፈጣ ሪ ጋር ተጣ በቂ
@amentezera5259
@amentezera5259 2 ай бұрын
ምን እንደምልሽ አላቅም ግን አብሬሽ አልቅሻለሁ የምር እመምሽ አሞኛል 😭😭😭😭😭😭😭እይዞሽ ጌታ መልካም ብቻ ነው
@hunanithe7huuseutilahun726
@hunanithe7huuseutilahun726 2 ай бұрын
እኔ አላውቅሽ ግን አግዜአብሄር አይዋሽም የድንግል ማርያም ልጅ አይዋሽም ያለሽበት ሁኔታ ይገባኛል እኔም እናት ነኝ ግን መከራን ያላየ ደስታን ያገኝም መገፋት ጥሩ ነው ይሄም ያልፋል በእምነትሽ ፅኜ ፀልይ በርቼ እግዜአብሄር ሸክምሽን ያቅልልሽ
@Fanit118
@Fanit118 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም። በም ታልፊበት የምታልፊው እግዚሀብሄር በአንቺ ላይ አላማ ስላለው ነው። አይዞሽ።
@eh9850
@eh9850 2 ай бұрын
Please don't let the scammers use you in Ethiopia. There are no such things as changing bad luck to good luck! Please pray!
@jemo5716
@jemo5716 2 ай бұрын
አንዴ ብቻ አይደለም ብዙ ግዜ ነዉ ጉልበት የሖንከኝ ጉልበቴ ሢላላ ከጎኔ ሖነሕ ያበረታኸኝ።።።ሢሢየ ይሕን መዝሙር ሥሚ።Please ሟርት በአንቺ አይሠራም No Way አትሞችም ገና ለልጆችሥ ተሥፋ አንቺ ነሽ።ጠላት አይኑ እያዩ ጀሮዉ እየሠማ ሞት አይመጣም በአንቺና በልጆችሽ።።።ሢሢየ እኔ የደረሠበኝ መከራወች ከእግዚአብሔር ለማራቅ ጠላት ሞከረ በብዙ ግን እግዚአብሔር ተዋጋልኝ አሑን እኮ ለኔ የደረሠልኝ ጌታ ሥላለ ነዉ በርቺ ያልፋል ገንዘብ ቤት ሑሉም ይጥፋ ብቻ እግዚአብሔር ልብሽን ይያዝ እሽ ሢሢየ ❤❤❤
@Mekiya472
@Mekiya472 2 ай бұрын
😢😢😢😢እፍፍፍፍ የኔ እናት ለኔ ይለቀስ አይዞሽ ውዴ ያልፋል ተስፋ እንዳትቆርጪ በመቤቴ አይፈልጉኝም አትበይ እንፈልግሻለን እማ 😢😢😢😢 በመቤቴ የምትኖርበት አካባቢ ያላቹ ከጕና ሁኑ ምን አባቴ ላርግሽ
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y 2 ай бұрын
አይዞሽ ጌታ ሁልጊዜ ከአንቺ ጋር ነው ጌታ ያያል አይዞሽ እህቴ ❤
@mylordandi7673
@mylordandi7673 2 ай бұрын
ሲሲዬ እግዚአብሔር በጭራሽ አይዋሽሸም! አይዞሽ!!! እኛ የምንኖረው ፈተና በበዛበት አለም ውስጥ ነው። ጌታችንን መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን የተዋጋ አለም ስለሆነ ዉጊያ አለ። ግን እናሸንፋለን!!! መጨረሻችንም ጺዮን ነው። አታልቅሽ ጠንክሪ !!! ጌታ እግዚአብሔር በምንም ውስጥ ብትሆኝ ዛሬም ይወድሻል። በትችይ እንደምንም ብለሽ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን አትሳደቢ ዬኔ ውድ። አይዞሽ ቀን ይመጣል!!! እስኪ ከቻልሽ ወደ እንግሊዝ ሀገር ነይ እና ትንሽ እረፊ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 2 ай бұрын
የኔናት አይዞሺ ኢትዪጽያ ሂደሺ ፀበል ብትመቂ ጥሩነበር
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 Ай бұрын
ሰዉ ክፉ ነዉ መልካም እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ሰዉ በክፉ በደረሰብሽ ቢደሰት ክፉ ነገር ከቤቱ እንደማይርቅ ቃሉ ይናገራል ኣይዞሽ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የተጣለ ሰዉ እንዲጠፋ ኣይፈልግም
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Ай бұрын
Please Sister tomorrow different day just trust God love God please I know your heart broke even I can’t finish your story. I have two children. I am leaving England. Please be patient. I know very hard really my heart is broke sorry Sister. God bless you. I hope your children with you coming tomorrow new life. 🇲🇱🇬🇧😢💔🙏
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 2 ай бұрын
" እግዚአብሔር ይዋሽ ዘንድ ሰው አይደለም ይፀፀትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም " ይላል መ/ቅዱስ ሲሲዬ የዋሹሽ ሃሰተኛ ነብያቶች ናቸው እንጂ ጌታ ኢየሱስ አይደለም!!! ዳዊትም በእግዚአብሔር ልቡን አበረታ! ሃናም ልቤ በእግዚአብሔር ፀና እንዳለች አይዞሽ እንደ ዳዊት እና ሃና በእግዚአብሔር ተደገፊ እርሱ ቢዘገይም በርግጥ ይመጣል! በርቺ፣ ፅኚ! የእግዚአብሔር ተስፋው አያሳፍርም!!! ለምን በኢየሱስ ላይ ታጉረመርሚያለሽ ቤት የለኝም ብለሻል ታዲያ ልጆችሽን ምን ለይ እንድታኖሪያቸው ነው ለአንቺ የሚሰጡሽ? በእነርሱም አይፈረድም! ንስሃ ግቢ ኢየሱስ የእደገና አምላክ ነው እንደገና እድል ይሰጥሻል! ሁሉንም መልካም እና ውብ አድርጎ ያስደንቅሻል !!!
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 2 ай бұрын
Yes indeed
@betysweetamennn6456
@betysweetamennn6456 2 ай бұрын
ጋታ እየሱስ ሆይ ለህቴ ድረስላት እንደምትወድህ ታውቃለህ ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ
@betysweetamennn6456
@betysweetamennn6456 2 ай бұрын
@@simegnmekonnenalem4537 ሲጀመር መረን ባለጌ አሳዳጊ የበደለሽ ነሽ ተዘፍዝፈሽ ስትሳደቢ ትውያለሽ ስራ ፈት አልደረስኩብሽ ምን ላርግሽ ነገር በደላላ ደግሞ ጋላ አይደለሁ ብሆን በምን እድሌ እንዳንቺ ወፍ ዘራሽ አይደለሁም 🤦🏽‍♀️
@abentekelly9387
@abentekelly9387 2 ай бұрын
@@simegnmekonnenalem4537ምኑ ዘመን ላይ ደረስን አንድ ፊደል ሰለተሳተ ስድብ ? እስቴ እራስሽ አስቤው ጌዜ ሰጥተሽ በጣም ተሳስተሻል ይቅርታ በይ
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 2 ай бұрын
የማያሸንፍ ሰው የለም ከሴይጣን ጆሮሽ ላይ እየመጣ ሹክ የሚልሽ ክፍ መንፈስ ነው በሃይማኖትሽ ብቻ አትወላውይ ትልቁ ነገር ምን መሰለሽ እህቴ መወላወል ብቻ ነው አይምሮአችንን የሚያናጋው እና እህቴ ወደቀልብሽ እና ሁሉን እንድያስተካክልልሽ ተረጋጊና ፀልይ እባክሽ እግዛብሄር ፍፁም ሹክ አይልሽም አይዋሽም ፍፅሞ ሴጣን ነው እህቴ ሹክ ያለሽ ፀልይ እፀልይልሻለሁኝ አይዞሽ እህቴ እባክሽ ሰውንም እንደዚህ አትበይ ያንቺ ውድቀት ምን ያስደስታል እባክሽን እራስሽን አረጋጊ ምንም ውሳኔ መጥፎ ስሜት ውስጥ አትሁኚ ጠንካራ እናት ሁሌም ታሸንፍለች እና ደካማ ከሆንሽ ሁሌም ትሸነፊአለሽ እና Be strong my sister God is God so ስለዚህ ለእግዛብሄር ተይ እሱ ያስተካክለዋል 🙏🙏🙏
@DulumeRobi
@DulumeRobi 2 ай бұрын
ጌታችን ፡ኢያሱስ፡ክርስቶስ፡አንች፡አለ፡ወይንም፡ያለም፡ስለልሽ፡ከፍም፡ዝቅ፡አይለም፡፡ምናልባት፡ያለሽባት፡ሁኔታ፡ከብዶሽ፡ልሆን፡ይችለል፡፡ለስንፍና፡ንግግርሽ፡ጌታ፡ምህራቱን፡ያብዘልሽ።ለመንኛውም፡ንስሐ፡አርግ።
@user-kh8xt4yq4s
@user-kh8xt4yq4s 2 ай бұрын
አይዞሽ እየሱስ በቂ ነው
@serkalemshiferaw7047
@serkalemshiferaw7047 2 ай бұрын
የኔ ውድ ጌታ በጣም የኔውድጌታበጣም ይወድሻል የማይወድሽ ቢመስልሽም በጣም ይወድሻል ወርቅ ወርቅመሆኑ የሚታወቀው በእሳት ነጥሮ ነው ከፈተና ነጥረሽ እስክትወጪ ድረስ ትፈተኚ ይሆናል ዲያቢሎስ አይደሰት እንዲህ ካደረግሽ ጠላት እንደፈለገ ይጫወትብሻል አባትሽ እግዚአብሄር አሁንም ሙጭጭ ብለሽ ተደገፊው እግዚአብሔር የሚያደርገው ዛሬ ክፉ ቢመስለንም ነገ ለካ ለዚሕ ኖሮአል ብለን እናመ ሰግናለን የምታልፊበት ከባድ ነው ግን የጌታዬ የእየሱስ ደም ቁስልሽን ሁሉ አክሞ እንዲያበረታ ፀሎቴ ነው በርቺ የኔ ውድ
@user-im3dt1lo1c
@user-im3dt1lo1c 2 ай бұрын
ወንዶችን ስለምታቀብጫቸው ነው የሚጐዱሽ ወንድን መርገጥ ነው ። ሲሲ ወንድ የተባለ ሁሉ 1 አይነት ነው ባህሪው በዛ ላይ ጆኒ የምትይው ሰውየ እራሱ ያስፈራል በፍፁም ካንቺ ጋር አይሄድም አይሆንሽም በቃ አንቺ እስቲ ለማሰቢያ ጌዜ ወስደሽ ለብቻሽ ሁኚ በጣም ሰላም አለው አንቺ ያመጣሽው ሁሉ አለጠቀመሽም እስቲ ፈጣሪ የሚሰጥሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ለበጎ ነው
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 ай бұрын
ወዳ አይደለም በላይዎ ላይ ያለ መጥፎ መንፈስ ነው የሚጫወትባት
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 2 ай бұрын
የኔ ምስኪን እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልሽ ነገሮችሽን ሁሉ ያስተካክልልሽ በሰው መፍረድ በጣም ከባድ ነው እሱመጨረሻሽን ያሳምርልሽ የድንግል ልጅ
@TsigeSisaye
@TsigeSisaye 2 ай бұрын
ኢየሱስ የማንንም ሞት አይወድም አይዞሽ አትሞቺም ኢየሱስ ግን አለ የለም አትበይ አለ ይረዳሻል!
@eh9850
@eh9850 2 ай бұрын
Don't lose hope. You are a strong lady! I hope there are people around you.
@Bbb-fr5iy
@Bbb-fr5iy 2 ай бұрын
Be strong sisi Every thing is temporary your sadness, Happiness… pray there is a power in prayer. I will pray for you too❤
@maskifastfood6665
@maskifastfood6665 2 ай бұрын
Sisye የኔ ወድ የዘር ማንዘር መንፍስ ጭንቀት ነው ሲስ እባክ ፀበል ሂጂ ለቆሽ ይሄዳል ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ከአሁን በፊት ፈርጄብሽ ሊሆን ይችላል ግን የኔ እህት ሲሲዬ አይዞሽ እግዚያብሄር አምላክ ጸሎትሽን ይሰማል ተስፋ አትቁረጪ የልጆችሽን ሃሳብ ለፈጣሪ ስጪው እሱ በተሻለ መንገድ እጅሽ ላይ ያስገባልሻል ።በአንቺ ህመምና ስቃይ የሚደሰት ካለ ከክፉ መንፈስ ጋር የሚኖር ብቻ ነው ጠላትሽ ዲያቢሎስ ይፈር አታልቅሺ የኔ እህት ከልቤ ነው ያዘንኩት ፈጣሪ ይዘንልሽ ድንግል ከልጅዋ ከወዳጅዋ ጋር ታማልድሽ አሜን።❤❤❤❤
@user-qp9sr9wr5d
@user-qp9sr9wr5d Ай бұрын
አይዞሸ ጌታ እየሱስ አለልሽ❤❤❤❤❤
@FreweyniNeguse
@FreweyniNeguse 2 ай бұрын
አይዞሸ ሲሲዬ እግዚአብሔር ይርዳሸ ጌታ በግዜና በሰአቱ ሁሉ ሰላም ይሆናል
@bettyboo8152
@bettyboo8152 2 ай бұрын
I am sorry to hear what happened today May God gives you strength 🙏🏽
@ellazewde8838
@ellazewde8838 2 ай бұрын
አይዞሽ ቆንጅዬ ብቸኛ አይደለሽም እናት አለሽ ከሁሉ በላይ ደሞ ልጆችሽ አሉ የፈለገው ነገር ቢመጣ በዚህ አለም ላይ ማንም ማንም ካንቺ በላይ የሚቀርባቸው የለም🙏🏽❤️
@bichashadera3951
@bichashadera3951 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ በጌታ ሰላም እልሻለሁ ፎዲዎሽን ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ነው የደነገጥኩት እኔም ልጆች ስላሉኝ ጌታ እንደሰጠኝ መጠን እፀልይልሻለሁ ለልጆችሽ ብለሽ ነው እንደዚህ የምትሆኝው ልጆችሽን አንቺ ከምትወጃቸው በላይ ጌታ ይወዳቸዋል አንቺ ከምትከባከቢያቸው በላይ እሱ ይከባከባቸዋል ስለዚህ አንቺ ውስን መሆንሽን አውቀሽ ሁሉን ለሚችል አምላክ በፀሎተሸ አሳልፈሽ ሰተሽ እባክሽ እረፊ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን ባይ
@sinaabadi-pn2td
@sinaabadi-pn2td 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭ከትናንትና ጀምሮ በሃሳቤ ትመላለሻለሽ የኔ ቅን እህት የኔ የዋህ የዋህ ሰው ሁሌ እንደተጠቃ ነው ግን ደግሞ ጌታ እንድንቺ አይነት ልብ ነው የሚወደው እና ጸጋውን እንዲያበዛልሽ እጸልያለሁ ከፊት ለፊትሽ መልካም ነገር ስላለ ሊያስቀርሽ ፈልጎ ነው እና እባክሽ አትፍቀጂለት ጌታ የእንደገና አምላክ ነው እንደገና ያቆምሻል እመኚው ውዴ አይዞሽ የዲያብሎስ ስራ ይፈርሳል አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ ማንም ክፋ እንዳይነካሽ በኢየሱስ ደም ቀጠርኩሽ ::
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 ай бұрын
እህቴ ሆይ ሰማሁሽ ከልጅ ነት ጀምሮ እንዳልሽውም እድለ ቢስ ሆነሻል ። ለረዥም ጊዜያት የደረሰብሽም ሁሉ ደካማ ስጋ ሊቋቋመው ከሚችለው በላይ ስለሆነ እጅግ በጣም አዝኜ አልቅሻለሁ። እንኩዋን ሰው "እግዚአብሔርም ተጨምሮ የጨከነብሽ እስኪመስልሽ ድረስ ማለት ነው።" በእርሱ ላይ የጣልሽውን ተስፋ ቆርጠሽ በክህደት ወደ መናፍስት ጠሪ አጋንንት ጎታች ሄድሽ አይፈረድብሽ ይቅር ባይ ጌታም የሚፈርድብሽ አይመሰለኝም እህቴ ሆይ ። ነገር ግን አንቻ ተማረሽ የካድሽው ጌታ የኛን ደካማ ሥጋ ለብሶ ከተወለደበት ቀን ጀምሮ ሰይጣን ሊገድለው እስከቀራንዮ ድረስ ከነ እናቱ ጭምር ያስደረሰበትን ስደት እንግልት መከራ በሀሰት መከሰስ መታሰር መገረፍ መሰቀል መሰቃየትና መሞት አስቢውና ከአንቺው ጋር አነጻጽሪው። ያውም እኔና አንቺ ሰው በሆናችን ስንፈተን እንናዳለን እንቆጣለን ተሳስተን እናስቀይማለን እንበድላለን እርሱ ግን ይህ ሁሉ የደረሰበት ያለ አንዳች በደሉ ነው።ቅዱስ መጽሐፍ መንገዳችንን እንፈትን እንመርምር ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ ይላል ሰቆ ኤር ምዕ 3 ። እህቴ ሆይ ይቅርታ አድርጊልኝና መልካም ልብ የአለሽ የዋህ ሆነሽ ትዕግስትን የማጣት ቁጡነት ባህሪ የአለሽ ይመስለኛል። ይህ ደግሞ በሁላችን ላይ ያለ ባህሪ ነው ሰው ሆኖ ፍጹም መሆን ስለማይቻል። በተለይም ከልጅነት ጊዜ የተጠጋ አብሮ አደግ እርኩስ መንፈስ መልክና ፀባዩን እየቀያየረ ሌጊዮን ሆኖ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብሎ ስሙን እየጠራ። ኢየሱስ ክርስቶስ ሳይቀር በሚጾምበ ወቅት ሲርበው አውቆ በመቅረብ ከመጽሐፍ ቅዱስ መዝ 91ን ጥቅስ እየጠቀሰ የተፈታተነውና ወገዲ የተባለ ነው። እራሱንም የብርሃን መልአክ አድርጎ በመለወጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ነኝ እያለ ተከታዮችን አፍርቶ ልዮ ወንጌል እየሰበከ እንደሚመጣና መጠንቀቅ እንዳለብን ያስተምረናል 2ቆሮ 11። ዲያብሎስ ለጥያቄአችን መልስ ሊሰጠን ስለማይ በተለያዩ መልክ እየተከሰተ በማሳት ይጫወትብናል ይሁዳ ጌታውን አሳልፎ የሰጠውን ገንዘብ ሳይበላው ራሱን እንዲገል እንዳደረገው። የሟርት ቃል ስትናገሩኝ የነበራችሁ: አንጀታችሁ ቅቤ ይጠጣ መጨረሻ ላላኘሁኝ ሁሉ ይኸው ደግሳችሁ ብሉ...ለዘለአለም መንቃት አልፈልግም። እንድትይና እራስሽን በማጥፋት እነርሱን አስደስተሽ ሊሳለቅብሽ ነው እየጣረ ነው ያለው። ሰለዚህ ወደልብሽ ተመልሰሽ መንገድሽ በመመርመር እውነተኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ከደረሰት የበለጠ ልታደርስብኝ አትችልም ወጊድ አንተ ሰይጣን ብለሽ እወነተኛው ፈጥኖ ደራሹ መድሃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ደርሰህ የዘመናቱን የዲያቢሎስ ውጊያ ድል ንሳልኝ ብለሸ ፀልይ ምልክቱን ይሰጥሻል ። አይዞሽ እህቴ እንባሽን አብሶ : የአዘንሽበትን ሕይወት ለውጦና ቀሪ ዘመንሽን ባርኮ ቤትሽን በደስታና ሀሴት ይመላዋል:: እኔ ሕይወቴን በሙሉ ዲያቢሎስ በአመጣብኝ ልዩ ልዮ ፈተናዎች መከራ ውስጥ አልፌአለሁ። ሲያዘናጋኝ ስነቃበት። በወዳጅና በሃይማኖት አባት ተብዬ አስክዶ አስከስሶኝ። ፀንቼ ስታገለው ሲጥለኝስገለብጠው...እየተናነቀኝ በቅርበ 24 ዓመት ልጄን አሳጥቶኛል ግን ከእግዚአብሔር ሊለየኝ አልተቻለውም። እህቴ ሆይ አኔ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከደረሰበት መከራና ትዕግሥት የሚበልጥ የለም ብዬ ስለማምን ብዙውን ጊዜ እንዲህ ያሉ ነገሮችን አላዳምጥ ነበር። እንደ አጋጣሚ ሆኖ ...ለዘለአለም መንቃት አልፈልግም። ያልሽውን ሳይ ደንግጬ ለምን እስከዚህ በማለት ጥቂት ሰምቼሽ 500000 ብር ክፈይ bad luckን ወደ good luck እነዲቀየርልሽ ሲሉኝ እሺ አልኩኝ ስትይ መስማቴን አቁሜ ነው ይህን ልጽፍልሽ የቻልኩት። መድሃኔዓለም ኢየሱስ ክርክር ብርታቱን ይስጥሽ አሜን።
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እዋጋለሁ ካለ ይዋጋልሻል ::ግን የራሱ ግዛ አለው we all have something we struggle ;;but we have to wait on God
@tejitubukaro4688
@tejitubukaro4688 2 ай бұрын
Ayizosh Sistu God is with you He loves you when you are done He is going to start okay ✅
@emebetteffera9662
@emebetteffera9662 2 ай бұрын
እጅግ በጣም የዋህ ነሽ
@eyesusyadenal2541
@eyesusyadenal2541 2 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 191-ከቁጥ 1 ጀምረሽ አንቢቢው ተባረክ
@yamsrwarku5250
@yamsrwarku5250 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ. don’t give up.stay strong.በህመምሽ ጥንካሬ ክፉ ቃል ብትናገሪም ጌታ ይገባዋል የልብሽን ይረዳል. ሁላችንም ሰዎች በእግዚአብሐር ምህረት ነው የምንኖረው.He never give up on you.
@direlovetube9731
@direlovetube9731 2 ай бұрын
አይዞሽ ሲሲ ተስፋ አትቁረጪ ገና ወጣት ነሽ እኛ ጥንካሬን የተማርነዉ ከአንቺ ነዉ ገና ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 2 ай бұрын
ልጆችሽን ስለምትወጂ እራስሽ ላይ ምንም አትፍረጂ ጠንካራ ስትሆኚ እመኚኝ እፀልያለሁኝ ፀልይ ፈጣሪ ስራው ብዙ ነው ይመጣሉ አይዞሽ አንቺ ሰላም ስትሆኚ ነው ሁሌም እራስሽን ጠንካራ ስታረጊ ነው ተይ ተይ ጠንካራ ሁኚ ለበጎ ነው እባክሽ 🙏🙏🙏እነሱ እኮ ምንም አይሆኑም ካየሻት አላቅም ጀርመን ውስጥ ሁለት ልጆቻን ያጣች በእሳት ቃጠሎ ምን ትበል ተይ አንቺ ፈጣሪን አታማሪ እህቴ ሁሉ ነገር መልካም ይሆናል አይዞሽ ፈጣሪን የተማፀነ ምንም አይወድቅም ስለዚህ እናቴ የት ነሽ ብለው ነው የሚመጡት 🙏🙏🙏
@abbybeyen6965
@abbybeyen6965 2 ай бұрын
Ayzosh yene Ehit ayzosh. All these will be history when the Lord gets up from his throne.
@yeshiworkkebede7198
@yeshiworkkebede7198 2 ай бұрын
እህቴ እባክሽ ልብሽ አይውደቅ እግዚአብሔር በሚደርስብን መልካምና ክፉ ነገር አይለካም አይመዘንም በእምነትሽ ፀንተሽ ቁሚ ጠላት የሚፈልገው በዚህም በዚያም ክርስቶስን ከልብሽ ማውጣት ነውና ንቂበት እህቴ በርቺ።
@tinaabera3879
@tinaabera3879 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄር ታላቅ ነው ሁሉ ይቻለዋል ተስፋ አትቁረጪ ጨክነሽ ፀልይ እኔም እፀልይልሻለሁ ጥሩ ሰው ሁሌም ይፈተናል አምላክ እስኪመልስልሸ ደጋግመሽ የ እዬብን አንብቢ💔🥲🥲🙏🏽
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
አየሁት ያልሽው ህልም ;አንዱ የሀዘንሽ ምንጭ ነው እግዚአብሔር የራስሽን ሰው በህልም ለማሳየት እነደዛ አይነት ምስሎችን አያሳይም በቃሉ መሰረት በሚገባሽ መልኩ ነው እግዚአብሔር የሚናገረው ::እና ሰውየው ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ሰው አይመስለኝም እና በፀጥታ ሆነሽ ፀልይ ;ቃሉን አምብቢ ;ለተናገርሽው ደግሞ ጌታ ሆይ ማረኝ በይው እርሱ መሀሪ ነው ::🙏🙏🙏🙏
@HdhdhHdjeje-wz7wj
@HdhdhHdjeje-wz7wj 2 ай бұрын
Pls pls God help my sister in Jesus name.pls pray
@selomeendale331
@selomeendale331 2 ай бұрын
Hi Sisi , I’m really sorry for what happened to you! I feel like you are a very kind hearted person and passed through a lot of difficult times, but know this, God is always with you! Pls take care of yourself and be patient because your kids really need you! ደስተኛ ለመሆን የግድ ባል አያስፈልግሽም ለልጆችሽ ቆዪላቸው እባክሽን እግዚያብሂር ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🏽💕
@selomeendale331
@selomeendale331 2 ай бұрын
Honestly you are lucky this happened before the wedding and the marriage happened! So you are really lucky, be positive Sisi💕
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 2 ай бұрын
አይዞሽ ሲስዬ ቀን ቢረዝምም ልጆችሽን ታገኛለሽ ፀልይ
@Bettydaniel359
@Bettydaniel359 2 ай бұрын
ሲሲዬ የኔ ውድ እራስሽን ጠብቂ የኔ ውድ እንዳያምሽ ለውስጥሽ ሰላም ስጪ ልጆቹ ፈጣሪ አላቸው
@nunuyemane5014
@nunuyemane5014 2 ай бұрын
አይዞሸ ልጆቹ አሁን ነፍሰ ሲያዉቁ ራሳቸዉ ፈልገዉሸ የመጣሉ አንቺ ግን በጣም በአእምነትሸ በርቺ
@YealganeshGebramaskel
@YealganeshGebramaskel 2 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ያለሽበትን ሁሉ ያውቃል። አንቺ አልፈልግህም ብትይውም እርሱ ለዘላለም አይተውሽም። የእርሱ ፍቅር የዘላለም ነው ሁሌም ይወድሻል አይዞሽ የኔ እህት ብቻሽን አይደለሽም የዘላለም አምላክ ከአንቼ ጋር ነው።
@AmeleworkAlemayehuAsfaw
@AmeleworkAlemayehuAsfaw 2 ай бұрын
Sisi stand-up don't be weak God he is with you don't give up dont give up don't give up open your eye in Jesus name .
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 2 ай бұрын
ኣህንም pls ተጠንቀቂ ይምትወስጂው የተሳሳተ እርምጃ የባሰ ችግር ዉስጥ እንደምያስገባሽ አስቢበት ❤
@kevindurant6824
@kevindurant6824 2 ай бұрын
Ufffff I feel you, i feel your pain my lovely sister. Oh! Lord have mercy on her.Amen!!!
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 2 ай бұрын
እህት ሲሲ ተመስገን ብይ ልጆችሽ ጤና ናቸው የትም እይሄዱም ራሳቸውን ስያውቁ ይመጡልሻል እንች እናትነትሽን ምንም አይወስደውም። ዞረው ዞረው መምጣታቸው እይቀርም እህት ሁሉን ነገር ለበጎ ነው ።እግዚአብሔር አስቀድሞ የሚመጣውን ስለሚያውቅ ነው በትእግስት ጠብቂ ። ፆምና ፀሎት ውሰጅ እንፅልይልሻለን እይዞሽ እግዚአብሔር ይወድሻል።
@lemlemlejaj
@lemlemlejaj 2 ай бұрын
አይዞሽ ሲሲዬ እግዛብሄር ካንቺ ጋር ነው ተስፋ አትቁረጪ
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis 2 ай бұрын
እህቴ ስራ ብታገኚ ምን ይመስልሻል avoid social media for a few weeks ሰው ቢኖርሽ ባይኖርሽ ምንም አያደርጉልሽም እግዚአብሔር ግን አለልሽ እሱ ይበልጣል 😘
@user-oz3pp8ey3e
@user-oz3pp8ey3e 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰበረውን ራሱ ይጠግናል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
እየሱስ አለ ሲስ እባክሽን ተረጋጊ ለሁሉ ግዜ አለ መታገስ ነው መፀለይና መጠበቅ ነው
@gashawabaynesh8490
@gashawabaynesh8490 2 ай бұрын
Ayzosh Egziabher mesheshegiyash new kesu wedet thejalesh ? Eyobm bebzu tefetnoal Egziabherne alregemem. Ahunme esu ywodshal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vz9sc3vd4p
@user-vz9sc3vd4p 2 ай бұрын
God is sovereign! God knows everything be strong, sis!!
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 2 ай бұрын
እውይ በጣም ቆጆ ጀግና ሴት ነሽ እሺ አይዞሽ እባክሽ እህቴ እንወድሻለን ❤❤❤ የተሰበረን ልብ የሚጠግን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው !!!!!!!
@senitube5770
@senitube5770 2 ай бұрын
ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን አይዞሽ እባካቹ እቺን ልጅ ምትሳደቡ ምትነቅፏት አቁሙ የሰው ልጅ ወዶ እንዲህ አይሆኑም
@astereshete622
@astereshete622 2 ай бұрын
አይዞ የኔ ቆንጆ ሰሜትሽ ይገባኛል። ሲሲዬ የኔ የዋህ ይህ ሁሉ የሕይወት ዉጣ ዉረድ ፈጣሪ ያሳርፍሻል። ቀሪዉን ሕይወትሽ ደስተኛ ትሆኛለሽ ፈጣሪ ምስክሪ ። ግን አንቺ ተረጋጊ ጠንካራ ሁኚ የኔ ቆንጆ❤
@MestawatTaye
@MestawatTaye 2 ай бұрын
"The Lord is my Shepard" Psalm 23.
@lemlemassefa6956
@lemlemassefa6956 2 ай бұрын
አይዞሽ እግዛቤር ይዳሽ እናቱን ድግልማርያምን ያዚ የልጅን ነገር ታውቂዋለሽ ብለሽ ለምኛት ይቀየራል ጭቀትሽ እመኚኝ ፡፡
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 2 ай бұрын
እየሱስ ይወድሻል ሁሉም መልካም ይሆናል ሁሉ ነገር ተስተካክሎ ጌታን ታመሰግኛለሽ አይዞሽ እ/ር ብርታቱን ይስጥሽ
@rutatamirat5875
@rutatamirat5875 2 ай бұрын
My love I feel your pain i am so sorry but you gonna be okay we all praying for you lijochis and Ken felgewush yimetalu so that you have to stay strong for them
ድንግልናዬን የሰጠሁት ለአረብ ነው
1:00:21
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 152 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 81 МЛН
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሌብነት
30:13
Sisi Ti
Рет қаралды 5 М.
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 8 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 3,3 МЛН