የንጉስ ሀ/ስላሴ የልጅ ልጅ ልጅ የሆኑት ልዕልት አስቴር ፍ/ስላሴ ቆይታ በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 120,380

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 295
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
የዱሮ የነገሥታት ታሪክ መሥማት ደሥ ይለኛል ሥላዬሁሽ ደስ ብሎኛል የጃንሆይ የልጅ ልጅ ልጅ ❤❤❤❤❤
@Kalianah
@Kalianah 4 жыл бұрын
እስቲ አፄ ኃ/ሥላሴን የምትወዱ 👇 ይህችን ሰማያዊ ቀቡልኝ
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm 7 ай бұрын
አፄሆች ጉረኛ ናቸው አሆ ጨቋኛ ናቸው
@frehiwotteshager9546
@frehiwotteshager9546 4 жыл бұрын
የንጉሣን ቤተሰቦች በጣም እርግት ያሉ እና ቆንጆ ናቸው
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
በትክክል ሲያድጉም ከነሰነምግባር ነው የሚሳድጓቸው
@tija2011
@tija2011 4 жыл бұрын
Brilliant! Back in the days, the people of Ethiopia had genuine love for their country. It is because of that love that our country exists as of today. May God bring back the kind of commitment our forefathers/mothers had for their country.
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እድሜ ይስጦት እንደናንተ አይነት ብቻ ነው አገር የማያከብር አስተዳደግ ያሳያል ሰላማችሁ ይብዛ ዘራችሁ አሁንም ይለምልም እናቴ እንካን አገራችሁን ለመርገጥ አበቃችሁ
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 4 жыл бұрын
ከጥቂት ዓመታት በፊት የሆነ የውጭ ዜጋ ጓደኛየ ስለ ኢትዮጵያ ንጉሳውያን ቤተሰብ ጥናታዊ ጽሁፍ ለመስራት ፈልጎ ለተወሰነ ወር የትርጉም ስራ ቀጥሮኝ አብሬው ሰርቼ ነበረ እና የልዕልት አስቴር ፍቅረስላሴ እና ወንድሞቻቸው ታሪክ እና ስብእና ሲያወራኝ በጣም ነበር የተደመምኩት፡ አሁን እንዲህ በአካል ሳያቸው ደግሞ ኢትዮጵያዊ መልካቸውን ቁንጅና እና ትህትናቸው ይበልጥ አከበርኳቸው ወደድኳቸው። እድሜ ከጤና በረከቱ ተመኘሁላቸው።
@getagethon3033
@getagethon3033 4 жыл бұрын
ሳምንት ሰጭወች እኔንም አናቀቁኝ ልዕልትን በማየቴ ደስ አለኝ የእንግሊዝ ንግስት ዛሬ ራሷ የቱሪስት መስህብ ሆናለች ያውም እስከ ዘውድ እኛ ግን ሳይታሰብ የዘውድ መንግስታችን አሺቀንጥረን ጥለን ምንም ነገር አላተረፍን ምን ይታወቃል በእንግሊዝ በጃፓን ሲስተም እኛም ንጉስ እናስቀንጥ ይሆናል ተስፋ ላለመቁረጥ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
@@getagethon3033 አሜን
@user-gv4no1gb9h
@user-gv4no1gb9h 4 жыл бұрын
እውነትም የንጉስ ልጂ ንግግሯ አማርኛዋ ሀገሯን እንደምትወድ ያስታውቃል ብዙ አመት አሜሪካ ኑሮ ይሄ የመስለ ንግግር መናገር አጂብ ነው ውጭ ሳይሄዱ እንግሊዝኛ ለሚቀላቅሉ ይብላኝ
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
በትክክል ያሁን ልጆች በተለይ ያገራችንን ቋንቋ እንደ ሁለተኛቸው ቋንቋ ነው የሚናገሩት አፋቸውን ይይዛቸዋል።
@janakhatoun9209
@janakhatoun9209 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mogedmedia6700
@mogedmedia6700 4 жыл бұрын
በደህናው ዘመን ፥ የነጨርቦሌ ፓለቲካ ባልነበረበት ዘመን የሁለት ንጉሶች (የአፄ ሀይለስላሴ እና የአፄ ዮሀንስ) ልጆች ተጋብተው ኢትዮጵያዊ ልዕልት ይወልዱ ነበር። የድሮ ስርዓት ናፋቂ ብንባል ምርቃት እንጅ ስድብ አይደለም!
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 4 жыл бұрын
🤣😂😂😂🇨🇬
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
DEJAZMACH FEKERESELASSIE YE WELEGA OROMO NEBERU.NEGUSU SIET LIJEOCHACHEWOUN BE AGERU LENEBERUT AGERE GEJIWOCHE NEBERE.GAZETEGHNOCHU YEHENIN ATARETEW METEYEK NEBEREBACHEW.
@janakhatoun9209
@janakhatoun9209 4 жыл бұрын
Ahunma benesu sm eyetarednm new yalgebachew eskigebachew egna alekn
@munkenism
@munkenism 4 жыл бұрын
ጨርቦሌ lol 😂😂😂. ጨርቆስና ቦሌ መሆኑ ነው?
@hayataa3894
@hayataa3894 4 жыл бұрын
አነጋገሯብቻ ዪበቃል እስቲ የኛ ባለሥልጣኖች ትምሕርት ውሰዱ እግዚአብሔር ዪርዳሽ
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema Жыл бұрын
Groomed in the right manner. Have you seen the documentary "Granpa was an emperor"? That's a must see
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
ስንቱን ስካቦኛ ባየንበት አይናችን እርሶን በማየታችን ያስደነግጣል ። ደስም ይላል ! እድሜና ጤና ልእልት ሆይ💐
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 4 жыл бұрын
🤣🤣
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
@Getta hoy siman ዋናው ስካቦኛ እሱ አደል ! አረርኩ አለች አሉ የሸክላ ጥብስ
@ethiohistory170years5
@ethiohistory170years5 4 жыл бұрын
*የንጉሱ የልጅ ልጅ በማየቴ ደስተኛ ነኝ❤ አሽቃባጭ ሁኜ እንንደሆነ እንጃልኝ የመንግስት መሪዎችን ዘሮች በተለይ የድሮ ንጉሶቹን ሳይ ደስ ይለኛል😂*
@marakiye7986
@marakiye7986 4 жыл бұрын
abebe የኖርነው እንዴ እድሜዎት ስንት ነው?
@demehabesha2415
@demehabesha2415 4 жыл бұрын
ትክክል ቆንጆዎች ናቸው
@Ahmed-211
@Ahmed-211 4 жыл бұрын
ትክክል 🙏😍
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 4 жыл бұрын
Aህmeድ Aዲsu we are proud of them
@semharsem8567
@semharsem8567 4 жыл бұрын
Nop you are not ashikabach...you are proud of the Royal Kingdom. Even if we hide it their grace can't stop us to admire them...they are really really blood of king solomon!!!! That's what I feel. Look at the grace of the princess. You feel me!!!! Long life princess!!! Respect!!!
@mekonnenkassie1172
@mekonnenkassie1172 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ደስታ ነው ተሰማኝ!! ይህ ለሀገራችን አንድ ትልቅ እምርታ ነው፡፡
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 жыл бұрын
Wow የንጉሶች ዘር በጣም ደስ ይላል ኩራትም ይመስለኛል አኔ ወሎ ከንጉሶች አገር በመወለዴ ብቻ በጣም ደስ ይለኛል
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
Hasan Karar ትክክል ብለዋል ከንጉሶች (ከገዢዎቹ) ሀገር ያሉትን ሲያስደስት ... ከተገዢ (ንግስና የማይመለከታቸውን) ደግሞ ብዙም አይጥማቸውም:: ያሁኑ የሀገራችን ትርምስም ይኸው ነው!!!! እዚያው እናንተው ተገዛዙ እኛን ለቀቅ አርጉን ነው የሚሉት ያሉ...!!! አይመስሎትም???? ለነገስታቶቻችን ልዩ ክብር አለኝ!!! ዘሬ የንጉስ ነው ምናምን እያሉ ለሚፍሳሱት ግን ብዙም ቦታ የለኝም!!!!
@ermiastufa9881
@ermiastufa9881 4 жыл бұрын
Hasan Karar ምስኪን
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
ወሎማንየሚባልንጉስ😂😂
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 4 жыл бұрын
ይገርማል! ሃገሬ በጣም ብዙ ኣዋቂዎችን ሳናውቅም ኣውቀንም በስህተት አጥተናል ! ምን አለ ዛሬ ቢኖሩ ንጉሥ ሐይለ ሰላሴና ቤተሰባቸው ኩራታችን ታሪካችን ይሆኑ ነበር ! ያሰቀናሉ የዛ ዘመን ሰዎች ኩራት ! ሃገር መውደድ! በሌላው ሀገር የንጉሳውያን ቤተሰብ ለሀገር ክብርና ኩራት ያጎናስፋል! እነሱን ስንገል ነው ሞገሳችን የተገፈፈውም /የተረገምነውም!
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 4 жыл бұрын
ስታምር ደግሞ 37 አመት በኃላ እዲህ አማርኛ ማውራት ደስ ይላል
@adamovwole4585
@adamovwole4585 4 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo የልጅ ልጅ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
አልጋወራሽ የልጅ ልጅ ናቸው ሁለት ወይ አሜሪካ ሄደው ሲመለሱ አማረኛ ይጥፋቸዋል
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema Жыл бұрын
I am amazed with most of the royal family Amharic skills even though most of them were educated outside of the country from an early age.
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
ሰማቸው እራሱ በጣም ደሰ ይላል😍😍😍😍😍😍😍😍
@seblewengeltmedehn7939
@seblewengeltmedehn7939 4 жыл бұрын
በጣም ደስ አለኝ ስላየሆት እኔ ግን በጣም የምወዳቸው በደንብ የማቃቸው የእርሶ ሴት አያቶ ማለትም የእናቶት እናት ማማ ልእልት ወለተስራኤልን ነው በጣም እወዳቸው ነበር እናቴ በሳቸው እጅ ስላደገች አውቃቸዋለሁ በደንብ ስንጠራቸው ማማ ልእልት ነበር የምንላቸው ቆንጆ እና ጥሩ ደግ እናት ነበሩ
@bonigirma5021
@bonigirma5021 4 жыл бұрын
ልዕልት ሆይ ስለአየዉሽ ስላወቁሽ በጣም ደስተኛ ነኝ በድጋሚ ።በልጅነትሽ ከእህትሽ እና ከወንድምሽ ጋር ኮብልላቹዉ አሜሪካ ከገባቸው በኃላ ኢትዮጵያዉስጥ ስለገጠማቸው ነገር ያደረጋቸውን ቃለ መጠየቅ አዬቼ በጣም አዝኜ ነበር ዛሬ ደግሞ ያ የልጅነት ዉበት እናደለ ሆኖ በጤና ሆንሽ ሀገርሽን እያገለገልሽ ስላየዉሽ ደስተኛ ነኝ።
@weredeyigzaw9131
@weredeyigzaw9131 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ እንደዚ በመቅረብክ ደስ የምብል ኢትዮጵያ የድሮ ስልጣኔ ተራየኝ ተደሰትኩ የድሮ ብልህ ነው ሰው የዛሬ ሰው ኣይደለም ቀን ስያሰራ ሌልት የፈረሰ የዛሬ ትዉልድ የባከበ ነው ሃገር በዘር የካፋፈለ ነው የድሮ ዉቀት ይቻልል
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 4 жыл бұрын
በሌላው ዓለም የንጉሳን ቤተሰብ ለሀገር ክብር ነው። ለምሳሌ እንግሊዝ ፣ሳኡዲ ወዘተ. እኛ ሀገር ግን የቱ ኩራት የቱ ውርደት መሆኑን እንኳን አናውቅም። ያሳዝናል። ቅርስ ማፍረስ ፣ታሪክ ማበላሸት እወቀት ይመስላቸዋል።
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ትልቅ እንግዳ ነው የጋበዛችሁት
@nefisahussn7533
@nefisahussn7533 4 жыл бұрын
😍😍😍ዋውው ተባረኩ ሠላምና ዋልልኝ ፖሮግራማችሁ የሚመች ነው የማናወቀውን ያሳውቃል👍👍👍
@messya7125
@messya7125 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት የጭቃ ቤታችን እንኳን ለታሪክ ብትቀመጥ በገጠር ያሉ ሣር ቤቶች ዉብ በሆነ መልኩ ቢሰሩ የገጠሩን ዉበት ያጎላዋል ከተማ ፎቅ ገጠሩም ፎቅ ፣ቆርቆሮ፣ ትንሽ የገጠሩን ውበት እናጠፋዋለን ይመስለኛል።
@munamuna8340
@munamuna8340 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለች አነጋግሯል የአለመችው ሰራ ጥሩ ነው ዘሮቻችን ሌሎችም ብቅ በሉልን
@fm3helennegi408
@fm3helennegi408 4 жыл бұрын
ዋው ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
Wuda Beteseb Argi🇪🇹😍
@ss-xr4ok
@ss-xr4ok 4 жыл бұрын
ኮመት መፃፉ አልወድም ዛሬ ግንደስ ብሎኛ አፆዋችን በማየቴ እትዮጽያ ለዘላለም ትኑራ
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ሃሳብ ነዉ እናቴ ፈጣሪ ይርዳሽ የኋላ ከሌላ የፊቱ የለም
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema Жыл бұрын
“Those Who Do Not Learn History Are Doomed To Repeat It.”
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 4 жыл бұрын
Very beautiful and smart lady.
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
ጤናና እድሜ ይጨምርሎት በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳዎት ❤❤❤
@selamawittadesse8346
@selamawittadesse8346 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው እንዴት ደስ ይላሉ እርጋታቸው በጣም ደስ ብሎኛል ሰላየሆት እኛ ኢትዮጲያውያን መንግስት ሲቀየር ወይ እንገላለን ወይ እናሳድዳለን አገሩ ላይ እንዳይኖር እናደርጋለን ምን አይነት መርገም ወይም ስግብግብነት እንደሆነ አላውቅምቢኖሩ እኮ ይጠቅሙን ነበር ለዚህ እኮ ነው ዘመናችንን ሁሉ እርስ በእርስ ስንጣላ ስንገድልና ስናስገድል ዘመናችንን ጨረስነው አሁንም ካላስተዋልን ሁላችንም አንጠቀምም እየተባላን እንኖራለን ፈጣሪ ይድረስልን
@genetoumer9377
@genetoumer9377 4 жыл бұрын
Betame enamsegnalen kezya hulu bedele resetwu temelsewu Ethiopiane le magelgele bemnesasatote telke akebrote alne
@germaalem4213
@germaalem4213 4 жыл бұрын
Wow i always love those old houses and want to make documentary. Piassa, seratega sefer, seba derega, Talian sefer,and so on .great work princess thanks
@tdtadesse547
@tdtadesse547 4 жыл бұрын
አይ ያ ደጉ ዘመን በእግዚአብሔር ቅባዕ ቅዱስ የተቀቡ መሪዎች በነበሩን ጊዜ.....
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
She is the best woman because we love our family
@adamuwelde6536
@adamuwelde6536 Жыл бұрын
የኃይለ ስላሴ ቀለበት ከወዴት ነዉ?ደግሞ ደጋግሞ ያንግሳቹ አሜን
@vitaethio6428
@vitaethio6428 4 жыл бұрын
Good job Princess Aster! I salute!
@hawiroth9237
@hawiroth9237 4 жыл бұрын
የአልፍሬድ ሚኒልክ ባቡር የሰራውየኢትዮጵያ የሲዊዝየተሰራ አብሮ ትንሽ የታሪክ መፅት አለኝ እንዴት ልላክላችህ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ዘሬ ስለ ቴጌ መነን አስፍው ቁንጅና ሳወራ ነበር ምነው አንድ ቤት ተሰርቶ ለንጉሱ ቤተሰብ በተሰጠ ሀገር ሲመጡ መግቢያ
@fekaduadam7898
@fekaduadam7898 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት በውስጥህ ከታነፀ የትም ብትሄድ ኢትዮጵያነትህን እትፍቀውም እብሮህ የታተመ ማንነትህ ኩራትህ ነው ወሳኙ ሳደገህ ቤተሰብ ነው ቤተሰብ ሲያሳድግህ በአብሮነት መንፈስ ተሰብከህ ወይም ተተርኮልህ ሳይሆን በተግባር ኑረኸው ስታልፍ ብቻ ነው ኢትዮጵያዊነት በአብሮነት መጏዝ መሆኑ የሚገባህ🙏 ኢትዮጵያ ደግሞ በአብሮነት የተመሰረተች ሃገር እንደመሆኗ መጠን በመላው ሃገሪቱ ያሉ ጥንታዊ ቅርፆች በስነስርዓት ተጠብቀው ከትውልድ ትውልድ ተሸጋጋሪ ሆነው እንዲኖሩ በቂ እድሳት ተደርጎላቸው ለአገር ውስጥም ሆነ ለውጭ ጎብኝዎች ለጉብኝት ክፍት የሚሆኑበት እድል ከተመቻቼ ትልቅ የሆነ ሃገራዊና ህዝባዊ ኩራት ይሆናል ደግሞም በንጉሠ ነገስ ስትመራ የነበረች ሃገር እንደገና ታሪኳን ወደከፍታዋ ለመመለስ ያሰበ በጏ ምኞት ከተግባር ጋ መምጣት ሲታይ እሰየው በርቱ ትልቅም ነበርን ትልቅም እንደሆነው ትልቅነታችን ይጨምር ማለት ነው እንጅ
@Adis001
@Adis001 4 жыл бұрын
Wow, I rember king Hileslase, I am elementary school, king Hailselsa viste my school adis abeba( kebena )Kokebe Tsbeah elementary school, the king give one new Ethiopian birr each student,I am never forgate in my life time, I leve south United state for 32 years, I have child I explain about king Hailselsa,I love king family.
@AddisReview
@AddisReview 4 жыл бұрын
ስላየሁሽ በጣም ድስ ብሎኛል የኢትዮጵያን ሂስትሪ ስንማር በተቻለ መጠን በቓንቓችን ቢሆን ጥሩ ነበር ታሪካችንን በደንብ እንረዳው ነበር ታሪኩን ያላወቀ ትውልድ ስለሆንን
@zeko-power
@zeko-power 4 жыл бұрын
hulem yinafikugnal Ababa Janhoy Niguse Negest Ze Ethiopia. Ye Zemenwit Enat Hager Abat ena Mesrach
@trueking7253
@trueking7253 4 жыл бұрын
Like adergu ye niguse Lailbila ye lij lij lemayet
@helenmulugta7310
@helenmulugta7310 4 жыл бұрын
,እውነት ለመናገር ከ30 አመት በፊት ኢትዮጵያ የሚወዱት ልጆች ነበሩዋት ለዛም እርሶማሳያ ኖት ከ37 አመት ቡሀላ ይህ የመሰለ ጥርት ያለአማርኛ መናገር ያላችሁን በግልፅ ያሳያል በትውልድ እራሳችሁን በብዛት ማሳየት ምናልባት ምናልባት ይህን ግራ የገባውን ትውልድም ካለበት ውዥንብር ይታደግ ይሆናል ቢያንስ በጥቂቱ
@tadesehaillu165
@tadesehaillu165 4 жыл бұрын
Qq+rhank you so much to see fanily of haileselase
@NewNew-ix3nj
@NewNew-ix3nj 4 жыл бұрын
ETHIOPIA Ethiopia WE Love u Forever 💕💕💕
@berhanumoges4192
@berhanumoges4192 4 жыл бұрын
Her Father is Dejazmatch Fikre Selasse Kumsa Moreda of Wellega. He governed Wellega in 1960's and one of his Sons' name is Samson Fikre Selasse Dej.has an extrovert personality. Possibly the first man to drive Range Rover in Ethiopia. Dejazmatch , after he got released from Lideta prison he was working with World Vision.
@yemsrachwoldemariam6984
@yemsrachwoldemariam6984 4 жыл бұрын
ቆንጆ ኢትዮጵያዊ
@user-mf7zh9zj9b
@user-mf7zh9zj9b 4 жыл бұрын
የአማርኛውን ስም ፊደላት በትክክል መስፍን ዕወቁ። ኃ ና ሀ ሰ ና ሠ ሲጻፍ በትክክል ካልሆነ ትርጓሜ ይፋለሳል።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Such a graceful women.
@RajRaj-yv2fp
@RajRaj-yv2fp 4 жыл бұрын
Gobez yihen hulu amet wuch nora tsidit yale amarigna new yemtaweraw beras kuwankuwa yemetemamen bikat new 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Wede kiris tibeka sinmeles Ethio kirsin lematifat kutir 1 nat beteley ahun ene tipelef ena kegnawoch yediro kirsin lematifat koritew new yetenesut
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 4 жыл бұрын
በእውነት እናንተ አንገታችሁን ቀና አርጋችሁ ትሄዳላችሁ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ን ኢትዮጵያ የአደርጉት የእናንተ አባታቷች ናቸው።
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 4 жыл бұрын
ሰለአየነወት ደስተኛ ነኝ ደሞ የማያረጁ በት ሚስጥሩ ቢነግሩን
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 4 жыл бұрын
ምን አለ ዛሬ ቢኖሩ ንጉሥ ሐይለ ሰላሴ ያሰቀናሉ የዛ ዘመን ሰዎች
@marakiye7986
@marakiye7986 4 жыл бұрын
Tadu Tadesse እንኩዋን ቢኖር ቀና ቢል መልሼ እቀብረው ነበር፡፡ ግን የልጅ ልጁ ጥሩ አስባለች፡፡
@hawa3569
@hawa3569 4 жыл бұрын
@@marakiye7986 ደዲጋይ ዝም
@marakiye7986
@marakiye7986 4 жыл бұрын
ሀዉይ የማሻዋ Hawa ምን ማለት ነው አንብቢው መልሰሽ፡፡
@hawa3569
@hawa3569 4 жыл бұрын
@@marakiye7986 ማለት ተሳስቸከሆነይቅርታ
@selamawitedemese6930
@selamawitedemese6930 4 жыл бұрын
@@marakiye7986 edache ayinetwo tebe sewoche teweledewu hageren letafereswu yeseyitane lejwoche teweledachu asawochene yemesele jegena yaferache hagere enaten atelawoche aferach
@fetenugelawseyoum1007
@fetenugelawseyoum1007 4 жыл бұрын
Wawuuuuuuu ! Betam betam des alegn ,Negusawi beteseboch ewedalehu
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 4 жыл бұрын
በአፄወቹ ዘመን በተወለድኩ
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 4 жыл бұрын
እነዚህ ጋዜጠኞች ስወዳቸው በተለይ ወዱ በጣም ያምረኛል የኔ ሽቅርቅር
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 4 жыл бұрын
እንዴዴዴዴ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
አፈቀርሽው😂
@bbboybebi1273
@bbboybebi1273 4 жыл бұрын
jah is still ma king
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
እድሜእና የጤና ይስጠወት የአደጉ ንጉሳችን ልጅ ይንግዜበዛንስአት ደርግእና ኢሀፓ የሚባል መቅስፈት ልኮብንእነሱን ያልተከተለም የተከተለም በየተራ መቅሰፍቶችን እየመጡ መከራችንን እናያለን የንጉሳችንግፍ። ባጭሩእንኮአን የይንበርስቲ ተማሪወች የዶሮ መላላጫ እየበሉነው ያስተምሩዋቸው
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
ምንያረጋልታዲያ ውለታቢሶች ሆነን መከራችንን እናያለን
@gumertube5658
@gumertube5658 4 жыл бұрын
አቤት ደርባባነት
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
Good job guys
@yihuda5682
@yihuda5682 4 жыл бұрын
አሁንም ልዕልቴ ነሽ ልዕልት አስቴር
@yetbedane8928
@yetbedane8928 Жыл бұрын
Thank you really . sister. god bless
@saraamsalou1015
@saraamsalou1015 4 жыл бұрын
Great idea sister God bless
@habtamutilahun5211
@habtamutilahun5211 4 жыл бұрын
Nice to see the Royal Family
@muluaseged5266
@muluaseged5266 Жыл бұрын
እናታቸው እጅግ ውብ ስብእና የነበራቸው አያታቸው ልእልት ወለተእስራኤልና እናታቸው እማሆይ የተጣሉ የድሆችን ልጆች እያነሱ አሳድገዋል። ኢትዮጵያ ትመስክር !!!!!
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
በእናታቹ ተጋቡ የቅዳሜ ፕሮግራም አቅራቢ ሁለታችሁም ታምራላችሁ
@govfif7133
@govfif7133 4 жыл бұрын
💚💛❤💪💪💪💪jah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawittekeste8380
@samrawittekeste8380 4 жыл бұрын
beautiful inside & outside
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
For everything god bless Doctors Abby
@sahra4091
@sahra4091 4 жыл бұрын
People are ungrateful by nature.
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
tadlesh yelaji laji bemehonsh metadel new jegna yejegna laji Love you my best Mom😘 !! aydelem yelaji laji ewunt lemnager ena mnew be atiwocu zemen tewelje bemotkugn byalehu 💪🏻💪🏻🇲🇱💘🤲🏻
@semharsem8567
@semharsem8567 4 жыл бұрын
Waw what a grace!!!!! I just seen on her the king solomon anointing!!!! Grace!!! Long life princess!!!
@tizitatizita8727
@tizitatizita8727 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@bettyabera2262
@bettyabera2262 4 жыл бұрын
What a grace!
@momona7637
@momona7637 4 жыл бұрын
She is so elegant .
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 4 жыл бұрын
GOD BLESS BEAUTIFULL EMPERIOR HAILE SELASIE FAMILY FOREVER AND EVER WE LOVE YOU.
@ethiopianorthodoxtewahedol1678
@ethiopianorthodoxtewahedol1678 4 жыл бұрын
ሁለ ነገርገሯ ልእልት እደሆነች ይናገራል ግን እኛ ሀገር መች ክብር እሰጣለን ይህው እንግዲ የንጉሶቻችን ዘሮች በህይወት አሉ ግን ክብር እየተሰጣቸው አይደለም ብዙዎቹተረስተው እና በችግር ውስጥ ነው ያሉት እንደው የነሱን ዘር ለመርዳት እና በአለም ላይ ለማስተዋውቅ የሆነነገር ቢሰራ በምችለው አቅም አብሬቸው እቆም ነበር ባለፈው የአፄ ቴዎድሮስ የልጅ ልጅ ይሁን ብቻ በጣም ችግር ውስጥ እየኖሩ ሳይ በጣም አዝኜ ነበር ስማቸውን እየጠራን ዘሮቻቸውን ግን የት እዳሉ እንኩዋን አናውቅም መላበሉ ነጮች ቢሆኑ ምን ሊያደርጉላቸውእደሚችሉ ገምቱ።
@alemneshwoldehanna1736
@alemneshwoldehanna1736 4 жыл бұрын
please I want to be member of this assocation,I study tourism abroad. PLease how can I member of this assoction?
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Жыл бұрын
ጃኖህ አቻቸው ስለነበር ዛሬ በጣም ደስ አለኝ !!!
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 4 жыл бұрын
it was time...please do soething also for the area of Ras Mekonnen / the fountain which becaue an open space ''car wash''please do something also for that
@genetoumer9377
@genetoumer9377 4 жыл бұрын
Kezihe tegebare zergnochu memare albachu minilke kortgne feltegne belwu be wushete tarike agere kemibetebetu bekrebe be gfe family tegelobachu temlswu lahagerachwu edgete telke astewaso yadergalu wente kelbe enamesegenalne
@Defarenaches
@Defarenaches 4 жыл бұрын
"ንጉሥ" እና "አፄ" ጎን ለጎን መፃፍ ራሱ እርስበርስ ይጋጫል፡፡ ንጉሥ ነገሥት በሚለዉ ይስተካከል፡፡
@tsehayeabebe5365
@tsehayeabebe5365 4 жыл бұрын
Waweee y mguse btsebe bzhi program selkerbchu klbe dise blonli btame yemwedachew nguse ngeste Atse Hayla Selase
@sarasaraki465
@sarasaraki465 4 жыл бұрын
ያጥፋም ያልሙም እነዝህ ስዎች ከአገራቸው ተስደድ ልጅ ልጅ ሳይቀር
@livestr6678
@livestr6678 4 жыл бұрын
በጣምደስይላል
@germaalem4213
@germaalem4213 4 жыл бұрын
Beautiful classie princess.
@kamo9882
@kamo9882 4 жыл бұрын
ንጉሰ ነገስት ንግስት ቅብርጥሶ አሁን አይሰራም፡፡የባርነቱ ዘመን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ አክትሞለታል፡፡የምን ልዕልት ነው ወይዘሮ ብላችሁ ጥሯት፡፡ሰብዓዊነት የራቀው የኢትዮጵ የፊውዳሊዝም ስርዓት ግብዓተ መሬቱ ተከናውኗል፡፡ እግዚያብሔር ይመስገን!!!
@genetyohanis6631
@genetyohanis6631 4 жыл бұрын
God Bless!!!
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 жыл бұрын
ኧረ አንድም አዚሕ በፊት በሚዲያ ቀርበው ያየኋቸው የአባባ ጃነሆይ የልጅ ልጅን አይቻለሁ ።ይመሳሰላሉ ።
@tube-xu3un
@tube-xu3un 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሰብስክራይም አድርጉኝ የእጅ ስራወች ዳንቴ አሰራር እንማማር በቅንነት
@emuyegedefaw1342
@emuyegedefaw1342 4 жыл бұрын
እእእእእ የንጉስ የልጅ ልጅ አጠራራቹህ ግን ሰባተኛ ዘመድ ደርሷል ክክክክክክክ የልጅ ልጅ አይባልም
@user-rq6oi5lq9m
@user-rq6oi5lq9m 4 жыл бұрын
Wow betam diss yelal enkowan dihena metulen yehager habte nachew
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
I respect the lady. I don't know why, I thought royal family members are beautiful. Some of the comments as always irrelevant to the point. She didn't mention, any ethic group, why are you bringing that garbage thinking here. Good luck with her mission. I hope I get the time to sale my house, before they take it from me. Lol
@tiibbo
@tiibbo 4 жыл бұрын
I can buy your house. Are you selling it?
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
@@tiibbo I don't trust you. Your name says a lot.
@tiibbo
@tiibbo 4 жыл бұрын
@@MikeMike-bc7jg what did i do to you?
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
@@tiibbo I didn't say you did something to me. I just said I don't trust someone with the name "tiibbo" you tell me what kind of name is that?😁. Would you sale your house to somebody with the name like that?🤔. It doesn't sound like a name that can afford my house. That is all " tiibbo". Thank you
@tiibbo
@tiibbo 4 жыл бұрын
@@MikeMike-bc7jg lol my name means tube in amharic. Like you"tube", tiibbo. You know how much money youtube has? I am looking for a house, if you are selling, i might be your buyer.
@anduhyohannes1775
@anduhyohannes1775 4 жыл бұрын
Indeed a royal is a royal.
@rahmamohammed9303
@rahmamohammed9303 4 жыл бұрын
የንጉስ የልጂ ልጂ አላችሁ ለካ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Жыл бұрын
የለእልት ተናኘወርቅ ታረክን ብታሳውቁን ??
@tsinat982
@tsinat982 4 жыл бұрын
ድምፅ የሌላቸው ናቸው እንዴ ታዳሚዎቹ?
@harerjhonalt2020
@harerjhonalt2020 4 жыл бұрын
Are you sure you have clearance and go ahead from KERO ??move cautiously!!
@user-us5sk6fi4j
@user-us5sk6fi4j 4 жыл бұрын
Ye haileselase giza 10 santim algn Ayata neber yaskemetew migezagn kale? Selkun yaskemtelgn
@user-rm7ub9ze5w
@user-rm7ub9ze5w 4 жыл бұрын
ሠላማዊት ደጀን እባክሽ እውነተኛ መልክሽን በሜክ አፕ አታጥፊው።
@trueking7253
@trueking7253 4 жыл бұрын
I am the King's son. He's name is Lailbila
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 7 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН
ግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምንሊክ ማን ናቸው?
14:30
KENACHIN /ቀናችን መዝናኛ
Рет қаралды 10 М.
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 30 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 13 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4,1 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 12 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 51 МЛН
The cat chose the right one 🥰🥳😸
0:32
Ben Meryem
Рет қаралды 19 МЛН