የእንጀራ አባት - Ethiopian Movie YeInjera Abat 2022 Full Length Ethiopian Film Yenjera Abat 2022

  Рет қаралды 185,094

Netsebraq TV

Netsebraq TV

Жыл бұрын

የእንጀራ አባት - Ethiopian Movie YeInjera Abat 2022 Full Length Ethiopian Film Yenjera Abat 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 141
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_በኢትዮጵያ ምድር ላይ በሚሰራ ፊልም ውስጥ ኢዮብና ያቺ ቅመሟ ማክቤል ቤቶች ላይ ያለችው አሜን የሚሏት ልጅ ካሉበት ፊልም ሁሉ ስኳር ነገር ከምር ስወዳቸውኮ☺😍😍😍👏👏👏ሌሎችንም እንወዳቸዋለን በርቱልን መልካም ስራ ይሁንላችሁ ብቻ ስራቸው ሰዎችን የሚያስተምር ይሁን እንጂ_
@irikrir538
@irikrir538 Жыл бұрын
እኔራሱ ስወዳቸዉ ወላሂ🥰🥰🥰
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ኢዮብን አይቼ ብቅ አልኩት እሱ ያለበት ፊልም እይ እይ ይለኛል ይመቸኛል ከምር ኢዮብዬ እወድሃለሁ የኔ ቅመም ወንድም😍😍_
@hayiba8581
@hayiba8581 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ የት ናችሁ ያለኛ አይደምቅም ቤቱ ኑ አብረን ኢንሹፈው 😂🥰🥰
@alamworktamen551
@alamworktamen551 Жыл бұрын
እሺ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😁😁😁😁😁😁✊
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@alamworktamen551 አለን ውዶቼ ደምሩኝ
@umarmoosa6950
@umarmoosa6950 Жыл бұрын
የእጀራ አባት ሳይሆን የእንጀራ እናት ነው መሆን ያለበት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የትልቁ ሰውዬ አድናቂ ነኝ 💝 እዮባ 💝💝አቡሌ 💝የአብሥራ 💝
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
የአብ እዮብ እናተ ያላችሁበት ይደምቃል ስወድላችሁ 😍😍😍😍
@kalashe4581
@kalashe4581 Жыл бұрын
እዮብ የልጅነት ፊትህ ይናፍቃል ስታድግ ብዙም አይመችም
@bezawittickher
@bezawittickher Жыл бұрын
Ena lanci sibal komo ykr aydeg
@kalashe4581
@kalashe4581 Жыл бұрын
@@bezawittickher menew sayterush abte alsh
@bezawittickher
@bezawittickher Жыл бұрын
Anchim maybal ngr atbeya
@kalashe4581
@kalashe4581 Жыл бұрын
@@bezawittickher ሆ እዛው የለመድሽበት እናቱ
@user-xe9wu5no4z
@user-xe9wu5no4z Жыл бұрын
_እዮቤ እና አቡ ውስጤናችሁ ለናተስል አየዋለሁ😍_
@SamerahSmsm
@SamerahSmsm Жыл бұрын
እኔም ♥
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@SamerahSmsm ደምሩኝ
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
እኔ ስደት ተቀምጨ እዮብ አደገ አይ ስደት ምንይዠበማለት እድሜ መጨረስ እሲ ደምሩኝ
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ክክክክክ ወላሂ ሀገር ሁኘ እኔ ሕፃን ነበር
@tadiyosteseyem7065
@tadiyosteseyem7065 Жыл бұрын
እናት የምትሞትበት ፊልም ባይሰራሰስ ለማንኛውም ፊልሙ ምንም አይልም
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ሳህ እማ ማለት እኮ ይለያል
@sseqota6300
@sseqota6300 Жыл бұрын
የአንድ ስአት ከአሥራ ሦስት ደቂቃ ፊልም ሆኖ ሳለ ነገር ግን ሙሉ ንግግሩ ሰላሳ ደቂቃ እንኳን አይሞላም። ይአሳዝናል።
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
እዮብ እኑ ያብ አለ እሰኪ ልየዉ ቆንጆ ይመስላል❤❤❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Arif arif tarik new:: Bertu::❤️❤️❤️👍👍❤️❤️👍
@irikrir538
@irikrir538 Жыл бұрын
እዮብ ስወድህ እኮ🥰🥰🥰
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
አቡሌና እዮባን አይቼነዉ ጎራ ያልኩት😂
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 Жыл бұрын
እኮ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tirifusgdy4776 ውዶቼ ደምሩኝ
@kfnmobile325
@kfnmobile325 Жыл бұрын
እዮብየ ምነው አሁሉም ፊልም አተብትኖር እንወድሀለን ይመችሕ ውድልጂ
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
እዮብ መረጤበረቱልን እናመሰግናለን
@kadijaahmed1604
@kadijaahmed1604 Жыл бұрын
አይገርምም መጀመሪያ መሆንአለብኝ ስል ዱቅ ብላችኅል ወይጉድ ይመቻችሁ
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v Жыл бұрын
ምርጥ ተዋናዮች አላችሁበት አይከፋም ልሹፈዉ ሴቷእንኳ አልተዋጠችኝም በእናንተ ላካክሳት
@Fasikakassia
@Fasikakassia Жыл бұрын
ስወዳቹ ስላማቸሁ ብዝት ይበል
@user-il2hp8nu4h
@user-il2hp8nu4h Жыл бұрын
ኧረ ፍጥነት ከምነው ዱቅ አላችሁ እዮብ ያለበት ፊልም ይመቼኛል በነገራችን ላይ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ያብ እና እዮባ ስወዳችሁ 🥰🥰
@BbB-oz6fe
@BbB-oz6fe Жыл бұрын
ይመቻል
@jeenathmirfa294
@jeenathmirfa294 Жыл бұрын
Wow እዮብ🥰🥰❤❤❤❤👌
@kaletube5216
@kaletube5216 Жыл бұрын
Temchitognal yetmechaw like 💖👌
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 Жыл бұрын
ስዋደቹ በጣም አሪፋ ነው
@jjaln6775
@jjaln6775 Жыл бұрын
ያምራል
@bezaworkeye6614
@bezaworkeye6614 Жыл бұрын
ሰሙዬ የኔ ፍቅር ትችያለሽ👏👏
@barshamsu
@barshamsu Жыл бұрын
ከትክቶክ ርዕስ ጠይቆ የመጠ
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ከቲክቶክ አይቶ የመጣ እስኪ🥰🥰🥰🥰
@AAa-fv9bj
@AAa-fv9bj Жыл бұрын
እኔ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@AAa-fv9bj ደምሩኝ
@Rozi19568
@Rozi19568 11 ай бұрын
እኔ
@mesfinlegese8967
@mesfinlegese8967 Жыл бұрын
አቡሌ ምርጥ ስራ ነው
@genetymaryam166
@genetymaryam166 Жыл бұрын
አሁን,ይኔ,ፊልም,ይባላል,😳😳
@ghfg5988
@ghfg5988 Жыл бұрын
ዋውደስይላል
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 Жыл бұрын
አድ ቤት 50 ፊልም መሥራት አይደብርም እረ ቦታ ቀያይሩ እነ ሄኑክም እዚህ ነው የሚሰሩት ድራማ እዚህ ቤት ውስጥ ተሰርቷል ቀይሩ ቀይሩ🤗🤗🤗🙏🙏
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
።😁😁😁😁😁🤔🤔እዴት ብታስተዉይነዉ
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 25 күн бұрын
እዩብ በስከር መንፈስ የእንጄራ እናት የለችዉን ነገር ለፈለፍከ ደግ አደረከ
@syomsyom3355
@syomsyom3355 11 ай бұрын
ዉሀዉ ደስ ይላል
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
ይህ ቤት ከ20ያላነሠ ፊልም ተሠርቶበታል ግን ሌላቤት የለምዴ ምነዉ ደጋገማችሁበት🙄ትልቁሠዉ ያለበት ቤት
@user-xx9el9hp6z
@user-xx9el9hp6z Жыл бұрын
እይይይ እናት ማለት ምንም ማለት አልችል ወልዳቹህ አግኙት
@user-nx8bs7bs8n
@user-nx8bs7bs8n Жыл бұрын
ያብስራዬ❤ የምወድህ
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Жыл бұрын
እኔ ደሞ መጨረሻዉ እንዴት ይሖን እያልኩ በዚሕ ሲያል አፈርኩኝ ባትሰሩት ይሻል ነበር ኪድ
@Gebriela19
@Gebriela19 Жыл бұрын
Endene ekuyuch yalubetn film mayet ewdalew tariku tolo silemredaw desyemil film nw wedoche bertulgn🥰🥰
@blukiya8400
@blukiya8400 Жыл бұрын
ኮንቲኒቲ__0/10 ትወና ከእዬባ ውጭ__5/10 ምንም አይልም ለመባል ራሱ ያልደረሰ ነው ለተመልካቾች ተጨንቃቹ ብትሰሩት ኖሮ ታሪኩ አሪፍ ነበር
@ttaabbtt200
@ttaabbtt200 Жыл бұрын
እየባ ዋው
@ambariyasultan1429
@ambariyasultan1429 Жыл бұрын
ኮሜት የሌለው ፊልም አይመቸኝም ወላ😫😫
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
ነይ ውደ አብረን እንየው
@ambariyasultan1429
@ambariyasultan1429 Жыл бұрын
እሺ እማ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@sarahsaoron2393 ውዶቼ ደምሩኝ
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
yenga kesus Mkayel lagerachn ybkan🙏🙏🙏
@user-pt7yh7kc3k
@user-pt7yh7kc3k Жыл бұрын
amen amen amen
@musxafahusen1322
@musxafahusen1322 Жыл бұрын
እዩባ ያለበት ብቻ ፊልም ብሎ ዝም ወላሂ ይመቸኛል
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g Жыл бұрын
Betam des tlalachu hulachum yemwedachu Artistoch nachu🤗🤗kelbu layew tru melkt Alew
@kehabesha7892
@kehabesha7892 Жыл бұрын
ይሄን ግን ከሌላ ተወለደ ከሌላ ተወለደ ምትሉት ነገር ቀንሱ ሆሆሆ እናትና አባት ከልጅ ጋር እኮ እንዳይተማመን እያደረጋችሁ ነው
@obibiniba
@obibiniba Жыл бұрын
English subtitles please🙏🏽 ❤️🇬🇭
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 Жыл бұрын
ዕዮቤን ከዚህ በላይ መስራት እንደምትችል አዉቃለሁ ይቅርታ ይሄ ግን አይመጥንህም ይቅርታ
@rraaan430
@rraaan430 Жыл бұрын
😘😘😘
@syomsyom3355
@syomsyom3355 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hadyamola4934
@hadyamola4934 Жыл бұрын
ኑሩልኝ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
አይ አቡሌ ስወድህ እኮ
@belayenshbeyene
@belayenshbeyene Жыл бұрын
ዋዉ 1ኛ ነዉ
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 Жыл бұрын
ኧረ እዮባ አጣደፍከን እኮ በፊልም
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
💔🖤😭😭😭😭😭
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
የአብ አረማመድ ስወድለት 😘😔
@Meron-sv5bw
@Meron-sv5bw 10 ай бұрын
Ewentm rhsu yengeraenat mehon new yalebet
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 Жыл бұрын
14:41 ላይ ሰውየው "ከስንትና ስንት ወንዶች መካከል አንቺን የግሌ አድርጌ ..." ብሎ ሳተ
@aminattendris2678
@aminattendris2678 Жыл бұрын
💝💝💝💝
@user-pv9ji8jl3o
@user-pv9ji8jl3o Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🌹🌹❤❤❤❤❤❤
@ugfttiti3848
@ugfttiti3848 Жыл бұрын
ሴትዮዋ ግን መተወን ኣትችልም
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@meazasheferaw3254
@meazasheferaw3254 Жыл бұрын
ወይ ምርቃና kkkkkk
@zenazena2772
@zenazena2772 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ አይቸ እየሮጥኩ ነዉ የመጣሁት😂😂
@sameenasamee3317
@sameenasamee3317 Жыл бұрын
እኔምሀሀሀ
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v Жыл бұрын
ለምን እናቶች ተቸግረዉ ሲሞቱ በየሰራቹት ፊልም ሁሉ ምታስገቡት ኤረ ድነውም እኒያቸው
@ksanetmulaw7740
@ksanetmulaw7740 Жыл бұрын
❤🥰
@user-es7wg7ey1f
@user-es7wg7ey1f Жыл бұрын
አሁን ከዝህ ምን እንማር🤔🤔
@jossysquad8941
@jossysquad8941 Жыл бұрын
ያበደዶታ እያክ ልጁን ማሳበድ 😂😂
@Kaala-um5zk
@Kaala-um5zk Жыл бұрын
❤❤❤❤👌👌👍👍👍👍
@tsehayyekirstosbariya3938
@tsehayyekirstosbariya3938 Жыл бұрын
batam dasilali yemwodachu
@sosotigist6509
@sosotigist6509 Жыл бұрын
አሁንስ በዛ
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 Жыл бұрын
አቡሌ ጨምረሀል
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 Жыл бұрын
የአቤል እናት ግን ትወላ አትችልም😂😂😂👌
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 Жыл бұрын
እስኪ በየ ፊልሙ የእናትን ሞት አታሳዩን
@ashuashe273
@ashuashe273 Жыл бұрын
አሁን ኤሄንን ፊልም ማለት ይቻላል አረ ጥበብ ውዴት እዬሄደች ነው
@melatgeremewu2407
@melatgeremewu2407 Жыл бұрын
Ayiii ye amarigna film 🤣🤣🤣🤣🤣
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
😍😍😍😃😃😃😃
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe Жыл бұрын
ይሄ ቤት ለ5 ተኛ ጊዜ ፊልም ሲሰራበት እደኔ ያስታዋለዉ አለ????የአብታሞች ገፀ ባህሪ ቤት ማለቴ ነዉ እዮብ የገባ በት ቤት
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 Жыл бұрын
ልክ ነሺ እኔም ብዙ ፊልሞች ላይ አይቸዋለሁ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@eilsabetbelay8363 ውዶቼ ደምሩኝ
@user-ql4vr5sz1r
@user-ql4vr5sz1r Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@uaeuae2428
@uaeuae2428 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@weseneabiyote8042
@weseneabiyote8042 Жыл бұрын
እኔ ምለው ለፊልም የሚሆን ቤት የለምእንዴ እንድቤትውስጥ አራትፊልም የምሰሩት ምንሆናቹነው በጣምይደብራል ወይስ አይረዱምብላቹ ወይደሞ ኪራዩ እርካሽ ነው መሰለኝ
@hfhjgfyfhjf1774
@hfhjgfyfhjf1774 Жыл бұрын
አይ የኛ ሰው ከፊልሙ እንጅ ከቤቱ ምን አለሽ ዋናው ፊልሙ አስተማሪነው ወይስ አይደለም የሚለው ብቻነው ለተመልካች ትርጉም የሚሰጠው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hfhjgfyfhjf1774 ውዶቼ ደምረኝ
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
የጀራ እናት ነበር መባል የነበረበት
@sameenasamee3317
@sameenasamee3317 Жыл бұрын
ሳሳሳ
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@fevenmangesha8601
@fevenmangesha8601 Жыл бұрын
beka tajajilunalachu aydel? minim kum neger yelelewu film tish
@abrahamdawit1100
@abrahamdawit1100 Жыл бұрын
yemcacu
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
ማርጣቹሀል በጣም እኔም ማየቴን አላቆምኩ እናተም እርጥ ፊልም መስራታችሁን አልተዋችሁ ያሳዝናል
@user-pv9ji8jl3o
@user-pv9ji8jl3o Жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk
@aylchayu5100
@aylchayu5100 Жыл бұрын
ያውኑ ወንዶች ቀመስ አድርጎ ዞር ነው
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ክክክክክ
@lakewshumet9237
@lakewshumet9237 Жыл бұрын
ቀመሰ አድርጎ ዞር እሚሉ ወንዶች አጋጠሙሺ አይደል😄
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
@@lakewshumet9237 kkkkkk
@lakewshumet9237
@lakewshumet9237 Жыл бұрын
@@user-qw4kl8wl2c አንችሰ ሀሳቦን ትድግፌ አለሺ😄😄😄😄
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
@@lakewshumet9237 ማለት
@neimaneima6259
@neimaneima6259 Жыл бұрын
ልየዉና እኮምታሎ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
አንተ አቡሌ የቃምክ ነው ሸፋፋ
@mimiayalew
@mimiayalew Жыл бұрын
What is the point of this movie ? Rubbish waste of time 👎🏿👎🏿
@fevenmangesha8601
@fevenmangesha8601 Жыл бұрын
ewunet enem betam kocheign bemayete
@jjaln6775
@jjaln6775 Жыл бұрын
ያምራል
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ያምራል
New Amharic movie 2022 ያጎደለኝ አዲስ ፊልም Yagodelegn New Ethiopian movie 2022
1:33:40
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 2,5 МЛН
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 24 МЛН
ኮድ 3 ተከታታይ ድራማ ከፍል 1 Ethiopian Series Drama Code 3 Episode 1
33:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 183 М.
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
የልጁን ድንግልና የሸጠው አባት
25:43
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 438 М.
Aussie and Ted's Full Movie | Dean Cain | Family Movies | The Midnight Screening
1:29:45
The Midnight Screening
Рет қаралды 1,7 МЛН
зеленое яйцо #shorts #животные #shortsvideo #страус
0:35
Тайные Истории
Рет қаралды 11 МЛН
Самый Лучший Старший Брат 😍
0:38
ДоброShorts
Рет қаралды 10 МЛН
Nightmare CatNap attack my home #poppy3
0:21
TiTan Dinosaur
Рет қаралды 8 МЛН
Заметили?
0:11
Double Bubble
Рет қаралды 2,6 МЛН