የእንጀራ ልጇን የምታሰቃያት ሴት አሳዛኝ መጨረሻ

  Рет қаралды 228,681

Mina Films | ሚና ፊልምስ

Mina Films | ሚና ፊልምስ

2 ай бұрын

#አጭርፊልም #አጭርየፊልምታሪክ #achrfilm #amharicmovies #shortmovie #ሴራየፊልምታሪክ #ሴራየፊልምታሪክ #arif #ድራማ #arifcinema #ebs #ትርጉምፊልም #ፍቅር #ኢትዮጵያ #ድንቅልጆች #ፊልም

Пікірлер: 157
@user-ng9vd2kp9q
@user-ng9vd2kp9q 2 ай бұрын
ብዙ ግዜ ፊልም ሲሰራ የእጀራ እናትን ክፋ ነው የምታደርጉት በርግጥ አሉ ክፋ ሰዎች ግን ሁሉም አደሉም አሉ በጣም ጥሩ ሰዎች ልክ እደ እናት የሆኑ❤ ለምሳሌ የኔ እናት አባቴ ከሌላ የወለዳቸው ሁለት ታላቅ ወንድሞች አሉኝ እናታቸው በህፃንነታቸው ነው የሞተች እናቴ ናት ያሳደገቻቸው እውነት ለመናገር ማርያምን እኛን አምጣ ከወለደችን ልጆቿ በላይ ትወዳቸዋለች በልተው የጠገቡ አይመስላት በሁሉም ነገር ለነሱ ነው የምታስቀድም ጭራሽ እዲከፋቸው አፈልግም እዲህ የምል እናቴ ስለሆነች አደለም ማርያምን ምን እደምል አላቅም እነሱም ከወለዳቸው አባታቸው ይልቅ እናቴን በጣም ነው የሚወዷት ብርም ሆነ ሌላ ነገር ሲፈልጉ ከአባየ ይልቅ እናቴ ትቀላቸዋለች አባየ ቢጠይቁም እናታችሁ ትስጣችሁ ነው የሚል ክክክ አየ አባ😂 ብቻ ፈጣሪ ይመስገን አሁን አንዱ በሚያምር ሰርግ ድራ ልጅ ወልዶ በፍቅር እየኖረ ነው አንዱም አሁን በቅርብ ይዳራል ብቻ ሀሉም የእጀራ እናት አንድ አደለም የኛ እናት ልዩ ናት❤ኑሪልን እማየ❤
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
አወ ወላህ ጥሩ ጥሩ ሰወች አቃለሁ እውነትሽ ን ነው እሁም ሴት ነንና አይጨፈለቅም አንድ
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz 2 ай бұрын
አልፎ አልፎ እንጅ አብዛሀኛወቹ በጣም ክፉ እና አስመሳይ ናቸዉ ,ለጎረቤት ለዘመድ ለባል ጥሩ ሰዉ ይመስላሉ ለእንጀራ ልጃቸዉ ግን የተበላሸ ምግብ እስከመስጠት
@orocell2369
@orocell2369 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-ng9vd2kp9q
@user-ng9vd2kp9q 2 ай бұрын
@@bezi-hm7hz ሊኖሩ ይችላሉ እኔም እኮ ሁሉም ጡሩ ናቸው አላልኩም ግን ሁሉም መጥፎ አደሉም
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 2 ай бұрын
እኔም አለኝ ✅✅👏👍👍 ደስ ሥትል እናትሺ አድሜና ጤና አላህ ይስጣት ያሥደስታት
@Beli-YouTube
@Beli-YouTube 2 ай бұрын
ለምሳሌ እጀራናት አለችኝ ማር ነች አድቀን ተቆጥታን አታቅም ስንለያት እኳን ምን ያህል እደምትቦጀቦጅ ወላጅ እናቴ የሱዋን ያህል አትወደኝም ብዙ ጥሩ ልቦች አሉ
@user-fr1nw2ue5w
@user-fr1nw2ue5w 2 ай бұрын
የሁሉም እንጀራ እናት አንድ አይደሉም የእኔ እንጀራ እናት ከምላት በላይ ጥሩ ናት
@alemaz5247
@alemaz5247 2 ай бұрын
ማሻላአ
@RahmaRahma-bp8ws
@RahmaRahma-bp8ws 2 ай бұрын
እሱልከነሸ ግን መጥፈምአለ ግንማንእደናተ😢😢😢😢😢😢😢
@hiwotlema906
@hiwotlema906 2 ай бұрын
yenem
@HfhrHrhr
@HfhrHrhr 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@rahmaha
@rahmaha 2 ай бұрын
ማሻአላህ የኛስ በምግብ ደህናናት ግን መጥፎ ነገር ትናገረናለይ እመደር ታማናለይ ብቻ ያለናት ይችለም ከባዲናት ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ😢😢 😢😢😢😢😢
@user-tg7oj4qk4t
@user-tg7oj4qk4t 14 күн бұрын
የኔ እጀራእናት በጣምጥሩሠዉ ናትልጀንለሷሠጥቸነዉ የተሠደድኩትለወለደችኝ እናቴአልሠጥምብየለኔሁለነገሬናትበጣምነዉየምወዳት ወላሂ❤️❤️🙏 ይች እርግማናምናት
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 ай бұрын
ሁሉም እንደ ስራው ፈጣሪ ይከፍለዋል መልካም እንሁን.......በርቱ አሪፍ አስተማሪ ነው 👍👍👍👍👍
@user-cp2vn7mq7u
@user-cp2vn7mq7u 2 ай бұрын
2:44 m.. .m . Vvewdsaladaldssv 2:52 vb😅bx😅f 2:53 ddftrj
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 2 ай бұрын
ወላሒ ማን እንደናት ኡፍፍፍ 😢😢😢😢
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 ай бұрын
ስታስጠላ የሠው ጅብ ሰው የዘራውን ነው እሚያጭደው አደራህን ያረብ ልጆቼን በእንጀራ እናት እንዳትፈትንብኝ አደራህን
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ай бұрын
ክፉ ሰዎች አሁንም እግዚአብሄር የእጃቸውን ይሰጣቸው
@user-ij8nx6wy5f
@user-ij8nx6wy5f 2 ай бұрын
ወይአታምሪወይአታፍር
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l 2 ай бұрын
Esey gobezz enkanvabarerkat
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
እንጀራ እናት ሁሉም ለክፋት ነው የተፈጠሩት ልጅ ደሞ ለምን አትናገርም ጨካኝ እግዚአብሔር አትፈራም
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 2 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ሰውን ጨካኝ አድርጎ አይፈጥርም ሰው በገዛ ፈቃዱ ጨካይ ይሆናል እንጂ ተፈጥሮ አይደለም :: እግዚአብሔር ህጻን ልጅ ሲፈጥር ምንም እውቀት ሳይኖራቸው ነው የሚፈጥራቸው ወላጆች ናቸው መልካምን ክፉን ነገር የሚያስተምሩ ::
@user-bh7gx9dd4k
@user-bh7gx9dd4k 2 ай бұрын
የኔዉድ አያት አላህ ይዘንልሽ አሁን አንችም እናትያ ትባይ ይሆን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅሽ አላህ ይዘንልሽ አያቴ
@andredegefa5765
@andredegefa5765 2 ай бұрын
ሚስቶች ፣ባል እንዲወዳቹ፣ ልጁን ዉደዱለት። ባልም ለሜስቶች፣እንዲሁ።
@MulugetaBirhanu-or6nt
@MulugetaBirhanu-or6nt 9 күн бұрын
እኔም የእጀራናት ክፉ ጨካኝ እደሆነች አምናለው ነችም ያለፍኩበት ነው ጥሩም ሊኖር ይችላል ግን አልስማማም
@ElfSaron
@ElfSaron 2 ай бұрын
የክፉ ሰው መጨረሻ ድሮም አያምርም
@Ahlam-cq2zx
@Ahlam-cq2zx 4 күн бұрын
እኔእንደሚመስለኝየንጀራእናትክፉነው😭😭
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
እስይ እግዚአብሔር የየዋህ አምላክ አለ ግፍኛ
@user-by6vs7eb4c
@user-by6vs7eb4c 2 ай бұрын
ድራማ መሆኑ እያወቅኩት የኔ እንባ መፊሰስ ምን ይባላል😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-jg7wj3zy9b
@user-jg7wj3zy9b 2 ай бұрын
😂😂
@user-xn5sb9kd2q
@user-xn5sb9kd2q 13 күн бұрын
ብሶት እንዳለብሽ😢
@hchcufuf9523
@hchcufuf9523 2 ай бұрын
ወላሂ ስንት አሉ እንደ እናት የሚንሰፈሰፉ እኔ አለችኝ ግን በጣም ነው የምወዳት
@KemalGeta
@KemalGeta 14 күн бұрын
Enem.alechgn.3.amet.jemra.new.yasadegechgn.betam.mrt.nat.betam.new.yemwedat.
@gufh9364
@gufh9364 17 күн бұрын
ድራማ ብሆንም እኔ ግን በምሀል እጣላት ነበር እንጀራ እናተየዋ ክፉ ናት
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 2 ай бұрын
Every father should protect their children like this!
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l 2 ай бұрын
❤❤❤Abatwa dess align ylijetwa bet new sil❤
@user-lp8ii8wx7x
@user-lp8ii8wx7x 2 ай бұрын
የሁሉም እጀራናቶች መጨረሻ እድህ ቢሆን ጥሩነበር😢
@tigistderbe-bo8qd
@tigistderbe-bo8qd 2 ай бұрын
ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል👏
@Emu-eman
@Emu-eman 2 ай бұрын
ደሚርኝ እማ
@tigistderbe-bo8qd
@tigistderbe-bo8qd 23 сағат бұрын
@@Emu-eman እሺ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 ай бұрын
አዎ ሰው የዘራውን ያኑኑ ነው የሚያጭደው
@HfhrHrhr
@HfhrHrhr 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-lc8og3iw5h
@user-lc8og3iw5h 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢የኔ ውድ አይዞሽ
@rgfg336
@rgfg336 2 ай бұрын
እሰይ ሰው የሰራውን ያጭዳል መጨረሻው ደስ ነው ያለኝ ወይ አተሚር ወይ አተፍር😂😂
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😮😮😮
@fikiertfikiertbizaine
@fikiertfikiertbizaine 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-xo1sh8fn1q
@user-xo1sh8fn1q 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TezitaGetachwu
@TezitaGetachwu Ай бұрын
Gobz bertu astmari nw ye enjera entywm bdb telabsa nw yetchotchw 👋👋tewanayochu yechelalu
@marysam9193
@marysam9193 2 ай бұрын
የዘሩት እንዲህ ነዉ የሚበቅል ህምምምምም!!!
@Hdjejeojee-uo4yh
@Hdjejeojee-uo4yh 2 ай бұрын
የኔ ጌታ ያለችዉ ነገርሽ ሠገጤ 😮
@rahmahrahmah3158
@rahmahrahmah3158 13 күн бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤
@AeberashGudeta
@AeberashGudeta 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@Emu-eman
@Emu-eman 2 ай бұрын
ደሚርኝ እማ
@user-uh3ey8xp9q
@user-uh3ey8xp9q 2 ай бұрын
አዉን የኔ እጀራእናቴ ልትባልነዉ ማር እኮናት ሰወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesTeshome-kd4se
@MekdesTeshome-kd4se 2 ай бұрын
ግን ክፉ መሆን እንዴት ያስጣላል በጌ
@JemalJemal-js7ro
@JemalJemal-js7ro 8 күн бұрын
ኧረ ሁሉ እንጀራናት አንዲ አይደለም እኔ የባሌን ልጂ በጣም እምወዳት አላህ ይጠብቀኝ ተክፉት😢😢
@user-qf5ld3mz9i
@user-qf5ld3mz9i Күн бұрын
በዚህ መልኳ ስትገላመጥ ምን ትመስላለች ሙሆዶ
@Swungne
@Swungne Ай бұрын
ኩፊ ሴት አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 2 ай бұрын
ክፌሰው ከፌቱ ያስታውቃል
@HanaTsegaye-nc8qk
@HanaTsegaye-nc8qk 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Emu-eman
@Emu-eman 2 ай бұрын
ደሚርኝ እማ
@Burtee-tolsa1
@Burtee-tolsa1 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
የሀበሻ ወንድ ደሞ ተናዶ መጠጣት ስክሮ ምን ሊያመጣ ነው ልጅን መጠበቅ ሲገባው
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 2 ай бұрын
Kolo new eda egera setageku yemegagaw
@EmuGeza-fh7sj
@EmuGeza-fh7sj 2 ай бұрын
🎉😢😢😢😢😢😢😢
@UserUser-hz4xi
@UserUser-hz4xi 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mr4tj8eq4r
@user-mr4tj8eq4r 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@user-rr9ne8sp2e
@user-rr9ne8sp2e 14 сағат бұрын
ስነስረአትየላትምበአልጋላይትወጣለች
@samiramuhammad3547
@samiramuhammad3547 Күн бұрын
እሰይየክፋትጥግ
@MemeMememisirachi
@MemeMememisirachi 2 ай бұрын
Kexayi💘😭😭🤭
@user-ti4nu1rc6k
@user-ti4nu1rc6k 2 ай бұрын
👍👍👍👍😭😭
@LLLLLLLLLL-gj4me
@LLLLLLLLLL-gj4me 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮
@HaymiSyuom
@HaymiSyuom 2 ай бұрын
ድራማዉ ለማስተማር እስከሆነ ድረስ ሣስበዉ ጨካኝ ሠዉ ያለ አይመስለኚም
@user-re8hn7js5f
@user-re8hn7js5f 2 ай бұрын
የሰዉ እናት ያየነዉ የሚዉቀዉ😢😢
@zainabadrees7245
@zainabadrees7245 2 ай бұрын
ተማሩ ከዚህ ልጃችሁን እየወረወራችሁ ብር ፍለጋ ዬምቶሮጡ😢
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 ай бұрын
ትክክክልልል😢😢😢😢😢😢
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j 2 ай бұрын
የኔ እጀራናት ልክ እደናት ነች ለኔ 2ተኛ እናቴ ነች
@wudneshayeleanjale585
@wudneshayeleanjale585 2 ай бұрын
❤❤❤❤😮😮😮😮😮
@ZebibFiker
@ZebibFiker 2 ай бұрын
የኔን እናት እንጀራ እናት የምለው ባያክልብኝ እላለሁ ትለያለች
@ZenebaMohammad
@ZenebaMohammad 15 күн бұрын
ማን እደናት❤❤❤❤
@alexanderkehdi7018
@alexanderkehdi7018 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😮😮😮😮😮
@user-cv2ii8sb7q
@user-cv2ii8sb7q 2 ай бұрын
اوكي ور
@user-pq2jz4qv9v
@user-pq2jz4qv9v Ай бұрын
አፈራባሺብየ መልክየለሺ ፀባይየለሺ ቆሸ ነገር
@mmrryu
@mmrryu 14 күн бұрын
እኔበሆን ላባቴ እናገርቆይ😪😪
@AbabuAbabu-xd2jv
@AbabuAbabu-xd2jv 18 күн бұрын
ናቸዋ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኘደአኘኘነ😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂ከጠኘቸኘቸጠየጠየገየረጠገ ኸፀ ከረር
@JooklJookl
@JooklJookl 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ሁሉምየዘራዉነዉእሚያጭደዉ❤❤
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT 2 ай бұрын
weye atamere weye ataferme
@user-nw6yf9tf5t
@user-nw6yf9tf5t 17 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-pv4ne5pl3x
@user-pv4ne5pl3x 23 күн бұрын
ይቼ አረመኔ
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 2 ай бұрын
አይ እጀራናት እግዚአብሔር የጃችሁን ይክፈላችሁ ያደኩበት ሁኔታ ነው😢😢😢😢😢😢
@DfFf-ob9ns
@DfFf-ob9ns 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-gu4te9pp3f
@user-gu4te9pp3f 2 ай бұрын
አይዞሽየኔ ውድ
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m Ай бұрын
እኔም ውዴ አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፍ
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 2 ай бұрын
ፈጣሪ የስሳሽን ሰጠሽ ሰው የዘራውን ነው የሚጭደው ፈፃሜው ደስ ይላል
@onlylovemu
@onlylovemu 2 ай бұрын
የኔ እንጀራ እናቶ ክፉ ናት 😭
@user-pc9cm6us5d
@user-pc9cm6us5d 2 ай бұрын
የኔንብታይ😢😢😢😢
@user-cc2oh8zd9z
@user-cc2oh8zd9z Ай бұрын
አይዞሽእህት
@user-xu8ur5ch3q
@user-xu8ur5ch3q 2 ай бұрын
ሁሉም ስራዉን አያጣም😢😢😢😢😢
@HfhrHrhr
@HfhrHrhr 2 ай бұрын
😮😮😮😮❤❤❤🎉
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 ай бұрын
ወንድ ጎበዝ እራሷ ማግጣ ይች ምታድግ ልጅ ምን ሰራች
@ruqiyamohammed124
@ruqiyamohammed124 2 ай бұрын
ምኒቱ የሰው ምስል የሌላት ነች
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 Ай бұрын
Esay yeages new yagagsew
@SaraAshebe
@SaraAshebe 2 ай бұрын
አፈር ያስበላሽ
@alain-vw8us
@alain-vw8us 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌
@zulekamohammed-ti1wl
@zulekamohammed-ti1wl Ай бұрын
Parte 2 please ✨✨❤️
@zulekamohammed-ti1wl
@zulekamohammed-ti1wl Ай бұрын
Good film ❤
@SeadaAdam-uh8qk
@SeadaAdam-uh8qk 2 күн бұрын
አንዳዱእንጀራእነትክፉ
@esub8112
@esub8112 2 ай бұрын
yinjera eenatekifu nahew lmalet ykbdal
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 ай бұрын
Sew yejun yagegnal
@Sammmiirhamdd
@Sammmiirhamdd 2 ай бұрын
አፈርብይ፣እንድህአመለካከት፣የስራሽንይስጥሽእኔነኝ፣የሰራሁትአለች፣ዴነዝ
@user-xu4ql2yy5l
@user-xu4ql2yy5l 2 ай бұрын
ሲበሉ እጀራናቴን አሰታወሱኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT 2 ай бұрын
wagene tegabii metefoo new merabe yeshalale ketegabii
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 Ай бұрын
Warada
@user-ou7vv2hv4n
@user-ou7vv2hv4n 2 ай бұрын
አጭሮነዉ
@lain0-ty5nq
@lain0-ty5nq Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 2 ай бұрын
ሁሁሁሁሉሉሉሉምምም ናቼዉ እኔ ሰሜቱን አዉቀዋለሁሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@esub8112
@esub8112 2 ай бұрын
Endate awek😅
@ssb8selam164
@ssb8selam164 2 ай бұрын
ምን ትመስላለይ አሮይት😂😂😂
@user-pc9cm6us5d
@user-pc9cm6us5d 2 ай бұрын
እጀራእናቶችሰይጣንንያስንቃሉበጣምዴሜይፈላልሳስበው
@AffectionateBoardGame-bi4ie
@AffectionateBoardGame-bi4ie 2 ай бұрын
እጀራ እናት ማለት በጣም ቆሻሻ ናቸዉ ነገበነሱ ልጅ እና ነገ ሞት የአለ የማይመስላቸወዉ ቆሻሻ ናቸዉ!!!
@MkebrarawaHabeshawit
@MkebrarawaHabeshawit 2 ай бұрын
ኧረ ሁሉም አንድ አይደለም እኮ በረበና
@Sarasara-ub3xz
@Sarasara-ub3xz 2 ай бұрын
ክፋት እንድህ ነው
@user-by1ps1tb4c
@user-by1ps1tb4c 2 ай бұрын
ኧረ ይች መናጢ ናት ሲጀመር ከካሜራ ጀርባም ትለያለይ
@user-wd7vx8fj8h
@user-wd7vx8fj8h 2 ай бұрын
ቀስብላችሁአላምጡጂጉድድድድድድድ
@user-gc8hk4fp7e
@user-gc8hk4fp7e 2 ай бұрын
የሆንሽ ዉሪስ ፋት ነሽ😢😢😢😢
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq 2 ай бұрын
እኔ ብሆን ይሄ ኦቲዝም የመሰለ ፊቷን ነበር የማጨማድድላት ለእንጀራ እናት ፊት መስጠት አያስፈልግም
@Elsatadesse-kb4dr
@Elsatadesse-kb4dr 2 ай бұрын
Kkkkkkiaaaaaaaaaaa
@ganit1132
@ganit1132 20 күн бұрын
Kexavyi💘😭😭🥱
@user-pf3vx4wk1o
@user-pf3vx4wk1o 2 ай бұрын
ቁጭ አበትወን ትመስለለች
@user-cs3vh5sk5t
@user-cs3vh5sk5t 2 ай бұрын
ዘሬ አራተኛ ነኝ
@Emu-eman
@Emu-eman 2 ай бұрын
ማማዮ ደሚርኝ
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 17 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 37 МЛН
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
የ15 ዓመት ታዳጊ የሚያባልገው ባለሱቅ
22:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 101 М.
Самый офигенный Сервис 🤣😂
1:00
FunFun
Рет қаралды 1,6 МЛН