የእንጀራ ምጣድ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Electric Mitad Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 24,617

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

00:00 Intro
00:32 ቢታንያ ምጣድ 0941891492 / 0912854828
15:09 አብርሃም ምጣድ 0982003512 / 0945248318
የእንጀራ ምጣድ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Electric Mitad Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 44
@NurobeSheger
@NurobeSheger 5 ай бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የእንጀራ ምጣድ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ቢታንያ ምጣድ 0941891492 / 0912854828 (ጉርድ ሾላ ሰዐሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን) ☎ አብርሃም ምጣድ 0982003512 / 0945248318 (ሰሚት ቁ.2 ኮምዶሚኒየም ፊትለፊት) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 5 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@yirgalemghebrehannes8530
@yirgalemghebrehannes8530 5 ай бұрын
Very nice!!!
@user-tz6sw4gd2d
@user-tz6sw4gd2d 4 ай бұрын
አሪፍ. ነው
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 5 ай бұрын
Wow
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 5 ай бұрын
ግን ከስር የዳቦና ከላይ የእንጅራ የለምዴ እናንተ ጋር እሱ ነው እኔ እምፈለገው
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 5 ай бұрын
tell has the price plz
@shenotube1330
@shenotube1330 5 ай бұрын
የሻማ ማምራቻ ማሺን ጠይቂሊን
@aishasaed9247
@aishasaed9247 3 ай бұрын
ሸክላው ቢሰበርስ በመቆየትብዛትኮይሰነጠቃል
@user-we9uh3sw5t
@user-we9uh3sw5t 5 ай бұрын
እህቴ። የምግብ። ጣውላ። እፈልግ። አለሁ። ግን። ወልድያ። መላክ ከተቻለ
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 5 ай бұрын
የግድግዳው ይጨንቃል ለማስፋትም ይመች አይመስለኝም ሌላው ጥሩነው ግን ያስነፍስ ይመስላል ክዳኑ ግጥም ማለት አለበት በደንም ስትገዙ
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
የዚህን ያህል ጥራት ደረጃ ከፈለግሸ ሶሰት እጥፍ ክፈይ ተጠንቅቀዉ ይሰሩልሻል
@om_Ryane
@om_Ryane 5 ай бұрын
​@@Hkim185በቀጠሮ ነው እደ የሚሰራው 3 እጥፍ የሚከፈለው
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
@@om_Ryane ወርቅነሸ, የምልሸን በደንብ አዳምጪ በአሮፕላን ወይ በባቡር ሰትሄጂ አንደኛ ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ሶሰተኛ ደረጃ የሚባል ትኬት ትከፍያለሸ ግን ሁላችንም እኩል እንደርሳለን የመቀመጫዉና ከመሰተናግዶ ልዩነት በሰተቀር አሁንም አማማ ሉላ ቄንጠኛ አንደኛ ደረጃ ጥራት ያለዉን የእንጀራ መጋገርያ መረጡ ሰለዚህ ሶሰት ግዜ እጥፍ ለመክፈል ዝግጁ ኖት ብዬ ጠየቅዋቸዉ። ጥራቱ ባደገ ቁጥር ዋጋዉም በማደጉ ለምሳሌ በአሉሚኒየም መሆኑ ቀርቶ Food grade stainless steel 304 or 316 ብረት ከተሰራ ደግሞ ዋጋዉ መጨመር አለበት ይሄንን ነዉ የምልሸ የአሜሪካ ደረጃ ይሆናል አንዷ የቱርክ ዳቦ መጋገርያ እፈልጋለሁ ብላ ነበር ። የቱርክን ዋጋ ከከፈለች ሀገር ዉሰጥ በጥራት ይሰራላታል ባይ ነኝ
@azebkahasu8916
@azebkahasu8916 5 ай бұрын
Sariyes.?
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 5 ай бұрын
Betam yameral
@user-qx9tt9tz2u
@user-qx9tt9tz2u 5 ай бұрын
ye mtadu aleminym aserar btasayun
@629ization
@629ization 4 ай бұрын
ኃይል ቆጣቢ ምጣድ ለምን እንደማትሰሩ አይገባኝም
@Momina1111-xi7jh
@Momina1111-xi7jh 5 ай бұрын
ቀጣይ የፍሪጅ ዋጋ አሳዬን
@hadiaha3001
@hadiaha3001 5 ай бұрын
እህት በኤሌትሪክም በማገዶም በሁለቱም የሚሰራ ምጣድመስራትከተቻለ
@helentube.
@helentube. 5 ай бұрын
እህት እሰቴ ዋሴ ምጣድ አሳይን እባክሸ
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
ዋሰ ምጣድ መርዘኛ ኬሚካል ቀብተዉት ነዉ የማይዝ የሚያረጉት በተለይ ከቻይና የሚገባ መመርመርያ ሰሌለን ኮንሰር እንጠቃለን የተፈጥሮን ምጣድን የሚደርሰበት የለም
@user-hc4ss4zr1v
@user-hc4ss4zr1v Ай бұрын
ቧሀቃ የማያውቁ ሴቶች አሁን እቺ ትዳር ትይዛለች እግዚዮ 😅😅😅😂😂😂
@gman1674
@gman1674 5 ай бұрын
ቦሃቃ ሳታውቂ ነው ይሄን ፕሪግራም የምት ሰሪው?
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 5 ай бұрын
ክክክክክክክ እኮ ሴት ሆና ቦሃቃ አታውቅምዴ እንጅራ ጋገራ አታውቅም መስለኝ ለዛ ነው
@Eyou653
@Eyou653 5 ай бұрын
የምር እኔም አላቅም ነበር🙈
@LemlemMaryam
@LemlemMaryam 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😮😮👍👍👍👌👌
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 ай бұрын
ግን የገርመኝ ልጂቱ ብሃቃ ሲል ያላወቅሽው ጠፍቶሽንው የምታቦኪበት ኪኪኪኪኪኪ
@enatlemma7286
@enatlemma7286 5 ай бұрын
እኔም ገርሞኛል
@Momina1111-xi7jh
@Momina1111-xi7jh 5 ай бұрын
ወላሂ እኔ ራሱ አላውኩትም ነበር ምን እያለ ነው እያልኩኝ😅😂😂
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 5 ай бұрын
Aygrmshem
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 5 ай бұрын
Ancient dedebbb bhopal Ekaterina teaches geltu
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
እኔም ብሃቃ አላቅም ቦሀቃ መሰሎኝ
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 4 ай бұрын
ሆሣዕና ቅርንጫፍ አለ ወይ ??
@user-hv7wk7uj3c
@user-hv7wk7uj3c 5 ай бұрын
ያለ ኤክቲርክ የሚሰራ አሳዩን መብራት የለለበት አከባቢ ምን ይዋጠን
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
ሁለት ላሞች ካሉሸ በእበታቸዉ ባዬ ጋዝ ሰርተሸ እንደቡታጋዝ እንጀራሸን በነፃ ያለ ጭሰ መጋገር ትችያለሸ
@om_Ryane
@om_Ryane 5 ай бұрын
​@@Hkim185😅😅😅ላም አይጠፋም ማብሪያት በለለበት ሰፈር ግን ስደት ለመጀ ያለ ማብሪያት ከለለበት ለመኖር አልችልም እኔ
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 5 ай бұрын
የቱርክ የዳቦ ባትራ የላቹም እንዴ???
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
የትሩኩን የዳቦ መጋገርያ ወሰደሸ እንጀራ ምጣድ የሚሰሩትን ሰሩልን ብትያቸዉ በሸክላ አሳብደዉ ይሰሩልሻል ምን መሰለሸ የቱርክ የዳቦ ባትራ አሉሚኒየም ነዉ ግን በጣም በሚግልበት ግዜ ችግር ያመጣል በጤናሸ 20 ዓመት ሰለሚወሰድ አይታወቅሸም ግን ግዜዉን ጠብቆ ሕመምተኛ ያረግሻል stainless steel ራሱ ብዙ ዓይነት አለ ለምግብ የሚሆነዉን ፈልገሸ መግዛት አለብሸ ከዚህ ሁሉ ተፈጥሮ የለገሰሸን ሸክላ ዳቦ ብትበይሰ
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 5 ай бұрын
ልዩ እቃ ብልሽ ግቢ ቴሌግራም ላይ የዱባይ የሳውዲ የሁሉም እቃዎች አሉ ግን ውድ ናቸውጂ እኔ እራሱ የዳቦውን ፈለጌው ግን በጣም ውድ ነው ለማንኛውም ግቢና ቃይው
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 5 ай бұрын
​@@Hkim185አዎ ጥሩ ሀሳብ ነው እኔም የሽክላውን ነው የፈለኩት ከታች የዳቦና ከላይ የእንጅራው አለ አይዴል እሱ ማለት ነው እዚህ ውስጥ ግን አላይሁትም እስካሁን
@user-ek9se9cl2v
@user-ek9se9cl2v 4 ай бұрын
እናንተ የሚያስረዳው ቢታንያ የማለው ሊሮጥ ነው እንዴ ደንግጦዋል እረ ባካቹ ማወራት አልቻለም እኔ ገዝቼ ነበር ቶሎ ነው የተበላሽው ውሉም ውሸት ነው አይ ነጋዴ
የእጀራ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ
28:21
ዘውትር ገበያ zewter gebya
Рет қаралды 86 М.
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 42 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН
አዲስ  የ ኤሌክትሪክ ምጣድ  ገጠማ
21:00
Masero--Tube (ማሰሮ-ቲዩብ)
Рет қаралды 1 М.
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 12 МЛН
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 8 МЛН
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН
Телега - hahalivars
0:55
HAHALIVARS
Рет қаралды 1,7 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН