የምን ማዘን...! አሰላስልና አመስግን

  Рет қаралды 235,129

Fillaah Tube

Fillaah Tube

7 жыл бұрын

Пікірлер: 392
@user-fm8mx5wk5t
@user-fm8mx5wk5t 7 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ውስጣዝ ያረሂም አንተን የሚያመሰግን ልብ ስጠን ያረብብብ
@user-ij6mf5sp2y
@user-ij6mf5sp2y 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላህ
@Fatima-yb7tv
@Fatima-yb7tv 4 жыл бұрын
የአላህ ሀያትህ በሙሉ የደስታ ይሁንልህ ምንኛ ያማረ ምክር ነው አላህ ይጨምርልህ ያረብ የአንተ ተገዚ አርገን☝👍👍👍
@habesha2023
@habesha2023 6 жыл бұрын
ያአላህ መቸ ነው ቃልህን የማከብረው
@iloveyoufather7956
@iloveyoufather7956 5 жыл бұрын
አሁን
@harirjabil1066
@harirjabil1066 4 жыл бұрын
HABESHA App ዥ ዛክ ላ ክ ራ አ ላ ህ ይ ሥ ጠ ህ
@yrgdvdvddhrhehue3523
@yrgdvdvddhrhehue3523 7 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሌትም ቀንም ላተ የምገዝን አድርገኝ ቀጥተኛውንም መንገድ ምራኝ። ጀዛኩም አላህ ኸይር ኸይረን ጀዛ
@negatmom4759
@negatmom4759 7 жыл бұрын
ማሻአላህ
@samsunggalaxyzaaraa9627
@samsunggalaxyzaaraa9627 7 жыл бұрын
yaallhaa
@mumadehassn2584
@mumadehassn2584 7 жыл бұрын
mashllaa
@ruijbf9244
@ruijbf9244 7 жыл бұрын
Yrgdvdvd Dhrhehue አሜንአድራገንብትይምንአላ
@ruijbf9244
@ruijbf9244 7 жыл бұрын
አላህሆይትክክልኝምንገድምራንአትንምእማስገንአድረግንያረብ ጀዛኩምአላህክያራያረብ
@a.majeed5093
@a.majeed5093 7 жыл бұрын
ያረብ አመሥጋኝ በሪህ አድርገኝ ኡሥታዞቻችን ጀዛኩምሏህ ኽይር
@user-oo8re6jx3c
@user-oo8re6jx3c 7 жыл бұрын
jezakum allahu kheyiren
@vvvmm2425
@vvvmm2425 7 жыл бұрын
ያአላህመጨሬሻየንአሰምረልኘጀዛኩምአላህከይሬ
@fatimatha140
@fatimatha140 4 жыл бұрын
እህትቸ ወደሙቸ ዱአ አደረገ ለኘ እኔ የቀለብ በሽታ አለኝ በዱአቸሁ አስታውሱኘ
@user-rs7vu6fg9f
@user-rs7vu6fg9f 4 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ይመልስልሽ ውዴ
@user-fm6zm4ik5n
@user-fm6zm4ik5n 3 жыл бұрын
እኔም
@HdHd-ym4il
@HdHd-ym4il 3 ай бұрын
አላህ ይፈውስሽ የኔ ማር
@user-ry1sy7us3r
@user-ry1sy7us3r 4 жыл бұрын
የአላህ ልቤ ባተፍቅርሙላልኝ አርብ ካተውጭባሉ ፍራሽነገሮች ልቤን ቪዚ አታርግብኝ የአላህ እህት ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ጀዛከአላህ ኽይር
@zhfgh5578
@zhfgh5578 4 жыл бұрын
አላህ.ያግራልን
@creativelifehacks7174
@creativelifehacks7174 4 жыл бұрын
አላህ የመተፈለጊውን ያድርግለሺ ሓቅን እውነትን ጠቃሚ እውቀትን ጠቃሚ እርዚቀን ጀነትን ያለሂሳብ የስጠሺ እስተዙረያቶችሽ
@sindutayehu9771
@sindutayehu9771 4 жыл бұрын
ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ጀዛክ ከላህ ኸይር ኡሥታዞች አላህ ይጨምርላችሁ ይረቢ የአላህ
@kerimakerima12
@kerimakerima12 6 жыл бұрын
አላህሆይ። በኢስላም አፅናኝ
@user-ft5zt3of3g
@user-ft5zt3of3g 7 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا وأحسن الجزاء يا رب
@jemaljemal7335
@jemaljemal7335 4 жыл бұрын
አላምዱሊላህአላኩሊሀል
@user-lc2jd9df6h
@user-lc2jd9df6h 5 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ድስ ብሌኝል አልሀምዱሊላህ በዚህ ሀዲስ እራሲን ቀይሬለሁ
@ThTh-qz1lw
@ThTh-qz1lw 4 жыл бұрын
አላህ
@tube-oh4gs
@tube-oh4gs 4 жыл бұрын
Masha allha
@aramaakter1615
@aramaakter1615 4 жыл бұрын
አወእህትእኔምተሰፍያሰቆርጠኝነገርነበርግንአላሀምዱሌላ
@zhfgh5578
@zhfgh5578 4 жыл бұрын
ማሻአላ
@waleedalhasawi7203
@waleedalhasawi7203 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-bj4ug8eh2e
@user-bj4ug8eh2e 4 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡሥታዝ
@kedjakedu9706
@kedjakedu9706 7 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቼ ይሄ ለኔ የምመለሥበት ምክር ነው በጣም ደስ ይላል አላህ የከይር ጀዛአቹ ይክፈላቹ
@aminabahru5132
@aminabahru5132 7 жыл бұрын
ሙስሊም እህትና ወድሞቸ ለኔም ነፍስያየን አሸንፌ አላህን አመስጋኝ እና ተገዥ እሆን ዘደ ለአላህ ብላችሁ ከልብ ዱዓ አድርጉልን
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Amina Bahru nebisiyashini eniditashenifi allah s wt!!! ayileyishi!! lerasishi ayitewushi!!! esu kanichi ga yihuni!! ameen!!!!
@ehdfsuet1674
@ehdfsuet1674 4 жыл бұрын
አላህ ጨቀትሽይላግልሽጰሁቢ
@gshhwhh6388
@gshhwhh6388 4 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሰምቸ የምጠቀምበት አድርገኝ አላህ ሆይ ቀልቤን አርስልኝ ከክፉም ነገር አተ ጠብቀኝ ያረሂም አተሁነኝ
@gjf7118
@gjf7118 4 жыл бұрын
መሽኣላሂ እላህይጨምርላችሁ
@emaniasefaoumeru2562
@emaniasefaoumeru2562 4 жыл бұрын
እስቲ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወድሞች
@zalbiaua4448
@zalbiaua4448 3 жыл бұрын
አይዞን ማማየ
@seidmohamed7538
@seidmohamed7538 3 жыл бұрын
Mashallahh eustazachen Allah yagralen tewfiqun yesten جزاك لله خيرن
@user-pu6vt5qf8t
@user-pu6vt5qf8t 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@amititube3765
@amititube3765 4 жыл бұрын
ወላሂ ለተረዳው ምርጥ ትምህርት ነው የኔ ቀን ዛሬ ብቻ ነው
@hskss6406
@hskss6406 7 жыл бұрын
አላህሆይ ይቅርበለኝ ቀጥተኝውን ምገድ ምርኝ የአላህ ጀዛከላህ ሃይራ
@reeszrewss3451
@reeszrewss3451 4 жыл бұрын
እውነት ነው በማዘን ምንም ትርፍ ዬለም ላለፍው አላሀምድልላሂ ሚመጣው ተውክልት አላህ
@user-tg2wn7fn4k
@user-tg2wn7fn4k 5 жыл бұрын
አለህምዱልለህ አለህ በስመ ነው የሚንጠቀም የዲሪጊን የረቢ ጀዘአኩም አለህ ከይር
@user-yj1un2sy4p
@user-yj1un2sy4p 4 жыл бұрын
አሚን
@aramaakter1615
@aramaakter1615 4 жыл бұрын
አሚንእህት
@monamohammed7066
@monamohammed7066 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ወላሂ ሀዱሱ በጣም ማራኪና አሰደሳች ነው
@aishaaisha5485
@aishaaisha5485 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያርገን
@fatouma1904
@fatouma1904 4 жыл бұрын
ጀዛክላሑ ኸይረ ሐቂቀትን በጣም ልብ የሚነካነው አኛኛያለንበት ምንላይነን ያረሒም ሌትም ቀንም አተን እምንገዛ አድረገን
@user-gp6wx8ee6x
@user-gp6wx8ee6x 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛላህ ኸይር
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቆት ኡስታዝ
@sofay6956
@sofay6956 6 жыл бұрын
ጀዛኩም አላኧይር ሰምተን እምጠቀም ያድርገን
@hawy728
@hawy728 3 жыл бұрын
ያአላህ ከአንተ ዉጭ ማንም ረዳት የለኝም አተዉ እርዳኝ ያረብብብብብብብ
@mahab2704
@mahab2704 4 жыл бұрын
ያአላህ ያርቢ ዱአ ርጉልኝ ዝምብሎ ይጨቀኛል ወላሂ በደንብእቅልፍ አይወስደኝም ከ6ወር በለጠኝ ስተኛ ቁራአን ከፍቸ ነው እምተኛው።ግን ቀንቀን ሙዚቃ አዳምጣለሁ ቁራአን እድገራኝም ዱአ ርጉልኝ የሸህ ልጅነኝ እኔግን ምንም አላቅ ስላትግን እሠግዳለሁ ያለሁ በስደትነው እድሜየ20ነው በዚች እድሜየ ብዙ ስቃይ፣ፈተና አሳልፌአለሁ ያለፈብኝን ስቃይ መርሳት አልቻልኩም በየቀኑ ስሰግድ አለቅሳለሁ ያርህማን አግዘኝ ብየ ።
@user-cg9hj7fk3g
@user-cg9hj7fk3g 4 жыл бұрын
እህት እኔም እዳች ነኝ ግን አልሃምዱሊላህ ነው ማለት ያለብሽ አይዞሺ
@user-bj4ug8eh2e
@user-bj4ug8eh2e 4 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ ያቅልልሽ አታሥቢ ያለፈውን ለመርሣት ሞክሪ እኔም እንዳንች ነኝ እኔ ለመርሣት እየሞከርኩ አሁን አልሀምዱሊላህ እየተረጋጋሁ ነው ሥደት ነው ያለሁት እድሜየ 20 ነው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ልብ አብሽሪ ሀያቲ እርሽ ጭንቀት አሥወግጅ ወደ አላህ ቅረቢ ከዚያ ህልም ነገር ይቀየራል ሁቢ
@zeyneba3
@zeyneba3 Жыл бұрын
ያአሏህ ንዘኔን ተሆላየ አዙሩልኝ
@user-ot1jg9sf2m
@user-ot1jg9sf2m 4 жыл бұрын
ጀዛሙከላህ ከይርን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጠቅመው ከሚጠቅሙት ያድርገን ያርብ ውድ እህት ወድሞቸ
@user-eq9os2qe9h
@user-eq9os2qe9h 7 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@MAMA-ee4xv
@MAMA-ee4xv 4 жыл бұрын
አላህ ሆይ ቁረአንን አግራልኘ
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ደጠብቃት ኡስታዛ
@faresiyasin1012
@faresiyasin1012 2 жыл бұрын
Jazakil Allah kauri ustaze
@mki373
@mki373 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚን በሰማነዉ እምንጠቀም ያድርገን
@user-rf5xy4zh9h
@user-rf5xy4zh9h 5 жыл бұрын
ያአላህ ከሠማነዉ ተጠቃሚ አድርገን ኡሥታዝ ጀዛከላ ኸይር
@ekramlove1270
@ekramlove1270 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ጀዛኩማላህ ኸይረ አላህ ሆይ አመሥጋኞች አድረገን
@rm4675
@rm4675 7 жыл бұрын
ያአላህ አተእዘንልን አተአ ቀጥተኝውን ምራን
@mhdmohammad8490
@mhdmohammad8490 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ
@mnn9256
@mnn9256 5 жыл бұрын
Thank you u remember us....good job
@marifamusa5829
@marifamusa5829 3 жыл бұрын
ጀዛ ኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም በሰማነው የምጠቀም ያረገን
@halimahhalimah9548
@halimahhalimah9548 4 жыл бұрын
አላሁማ ሰል ወሰልም አለነብይነ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ሰ ዐ ወ ሰ ዐ ወ ሰሉ አለይ ነብይና ሙሀመድ አልሀምዱልለህ ሙስልም በመሆኔ ሁሌም ደስታኛ ነኝ
@zhfgh5578
@zhfgh5578 4 жыл бұрын
ወሰላቱ.ወሰላም
@fatumaendris5423
@fatumaendris5423 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይርን አላህ ሆይ ቀጥተኛ ውን መንገድ ምራን
@sjjwkxjdn431
@sjjwkxjdn431 4 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ
@emanmohammad8844
@emanmohammad8844 4 жыл бұрын
አላህየ መጨርሻየ ምን ይሆን ያርቢ አንተ አሳምርልኝ የስደተኛ እህቶቸን ወንድሞችን በሙሉ አላህ በሰላምያስገባን ሀገራችን
@samiyaomar7974
@samiyaomar7974 4 жыл бұрын
💔Alahamdulillah 💔 🌼❤Yaa Allah ❤🌼 ❤Insha❤Allah Jzkl 😢😢😢😢😢
@sayedlalamo234
@sayedlalamo234 3 жыл бұрын
ጄዘአከለከይር ኡስተዜ። ዎንድም እህቶቼ በአለህ እዤያቹወለው ዱኣ አርጉልኝ እኔስ ጨነቀኝ
@user-ck8nk1lv7s
@user-ck8nk1lv7s 4 жыл бұрын
ጀዛከላሂር አላህ ስምትን የምንጠቀም ያድርግን
@user-sy2oe1op1h
@user-sy2oe1op1h 3 жыл бұрын
ጀዛኩመላሁ ኸይራ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 жыл бұрын
አላሓምዱሊላህ ሙስሊም ለዳራገኝ አላህ ሚስጋና ይገባው ስንት ፀጋውን ቆጥራን እንጫርሳልን የአላህ
@frrf3602
@frrf3602 7 жыл бұрын
አላሁአክበር.ባረካላህ.ፊኩም.በጥም.ደስየሚል.ዳዕዋነው.አላህ. ከተጠቃሚዎች.ያድርገን.
@ekramybutajerawa5119
@ekramybutajerawa5119 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ እስልምናችን ውብ ነዊ
@user-qy6hy2ur2s
@user-qy6hy2ur2s 4 жыл бұрын
ጀዛካላሁ ኸይር
@user-qq4ys3sg2g
@user-qq4ys3sg2g 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይርን እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ያርብ የማይርሳን እውቀት አላህ ይወፉቀን
@rahamuyeejimmaa7430
@rahamuyeejimmaa7430 4 жыл бұрын
ماشاءاللہماشاءاللہماشاءاللہماشاءاللہماشاءاللہماشاءاللہماشاءاللہماشاءاللہماشاءاللہماشاءاللہماشاءاللہماشاءاللہماشاءاللہ جزاك اللهُ‎
@rozz269
@rozz269 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህከይር ጀዛ ጥናና እዲሜ አላህይስጥህ ኡስታዛቺን
@mame9821
@mame9821 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@user-vi2dv6ek8h
@user-vi2dv6ek8h 7 жыл бұрын
gezakellah heyir Ustaz
@eurydhgdjhry4886
@eurydhgdjhry4886 4 жыл бұрын
ያላህ ያተቃል ትክክለኛ መሆኑን እያወኩ እማጠፋው ለምድንይሆን
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 4 жыл бұрын
አለህ ሆይ አቢዚቼ ልገዘህ አቅም ሲጠኝ😭😭😭😭😭
@nafesaabdulla905
@nafesaabdulla905 7 жыл бұрын
ማሸአለህ ጀዘኩም አለህ ሡበሐነ አለሐ
@ethiotube4780
@ethiotube4780 6 жыл бұрын
ያረብ እኛ በደለኞች ነን እባክህ የምህረት በርህን ክፈትልን
@zinet273
@zinet273 4 жыл бұрын
አሚንንን💚
@marifakemal7892
@marifakemal7892 6 жыл бұрын
ጀዛኪላ ከይር በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@kobramhmd2750
@kobramhmd2750 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዞች
@ADSami
@ADSami 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ያርብ በተስጠን ኒያማ አፊያ ለኔ ብሎ ለተከተበልኝ ነገር አልሀምድሊላ መጨርሻችንን አሳምልኝ ያርቢ በርህመትህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ቀልብያችችንንአብቃቃልን ያከሪም
@uae6948
@uae6948 4 жыл бұрын
Mashaa Allah tabbarakallah jzk ماشا الله جزاك الله
@zenabgadisa7231
@zenabgadisa7231 7 жыл бұрын
ጀዛክምላህ ኸህይር ኡስታዝ ማሻአላህ
@user-rg7ww4xc9v
@user-rg7ww4xc9v 4 жыл бұрын
ጀዛላህ ህይርአላህ ያለውላይቀር በሀሳብ ሞሞት የአላህ አንት ቀጠትኛውን መንገድ ይመራን ሠ አ ወ ሠ አ ወ ሰሉአለነብይ
@genamyabjatto4732
@genamyabjatto4732 4 жыл бұрын
Mashall Marshall ✌✌👍👍☝️☝️💓💓💓💓
@user-pu4ky7uf2i
@user-pu4ky7uf2i 7 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛ ከሏህ
@seidejigu4162
@seidejigu4162 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@user-ki9yo4of2n
@user-ki9yo4of2n 3 жыл бұрын
جزاكم الله خير ٱستاز
@user-lu9hp3cg3d
@user-lu9hp3cg3d 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በስማነው ተጠቃሚ ያርገን ጄዛክ አላህ።
@jijifiker8751
@jijifiker8751 6 жыл бұрын
enshallah allah teru libi yeseten ya allah asawekin 😢
@NoorNoor-to5ej
@NoorNoor-to5ej 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ መልእክት ማሻአላህ ጀዛኩምአላህ ኽይረን
@aramaakter1615
@aramaakter1615 4 жыл бұрын
አወማርሀሳቤተቀነሰልኝ
@zeynebel6121
@zeynebel6121 4 жыл бұрын
ያአላ አተ ዱንያን በአግባቡ የተጠቀሙ ባሮችህ አድርገን አሚን
@munamasheiladesiyelalebmc5954
@munamasheiladesiyelalebmc5954 7 жыл бұрын
Jezakelah kare !!!
@sindutayehu9771
@sindutayehu9771 5 жыл бұрын
የአላህ ያረቢ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
@zaibahussan573
@zaibahussan573 4 жыл бұрын
ኡሰተአዝእ ጀአዘአከአለአህ ከአይራእ
@zaibahussan573
@zaibahussan573 4 жыл бұрын
አለህእ ይጠአብቅህ
@momenaahmed178
@momenaahmed178 7 жыл бұрын
ጀዛክላህአላህኽይረንኡሠታዝ
@farisadem3442
@farisadem3442 7 жыл бұрын
mashallah jezachun allah yikfelachu bertu
@MuhammadMuhammad-mi2wu
@MuhammadMuhammad-mi2wu 4 жыл бұрын
ያረብ አላህ ሆይ የኔ ቀን ዛሬ ብቻ ነውና ቀኔን ብሩህ አድርግልኝ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ኡስታዞቻችን በጭንቀት ላይ ነበርኩ እናንተን ሳዳምጥ እራሴን እመለከታለሁ
@MuhammadMuhammad-mi2wu
@MuhammadMuhammad-mi2wu 4 жыл бұрын
አልሀምድሊላሂ ረቢልአለሚን ያረብ
@samer766
@samer766 7 жыл бұрын
ጄዘከለ ከይረ ጄዘ ኡሥተዞቼ
@user-po8wv7us1w
@user-po8wv7us1w 4 жыл бұрын
አልሀለምዱሊላህ አላኩሊሀል። እባክህ አላህየ ቀጥተኛውንመንገድምራኝ ኢላሂ😢
@hamedamohamedabdlazez1081
@hamedamohamedabdlazez1081 7 жыл бұрын
jezakumula keyren allah ywefkennn
@alhmdulilahealekulhalabdus9102
@alhmdulilahealekulhalabdus9102 7 жыл бұрын
allahum seraym ebadaym hulu ngren lant adrgelgi bemusebam lay sobern seten yec alem Ker Natena akercenene asmrelen
@rafaeldominguez2050
@rafaeldominguez2050 7 жыл бұрын
alhmdu lilahe ale kulhal abduslam 100th verynic
@uaeuae1573
@uaeuae1573 5 жыл бұрын
ያረብ ካተዉጪ ማንም እረዳት.የለን አተእዘንልኝያረሂሙ
@fatefate7905
@fatefate7905 7 жыл бұрын
mesha allah allah melkam jezachehun yekflaechi walahi betam des yemil dawa new allah yechimrlachu
@user-po8wv7us1w
@user-po8wv7us1w 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እረቢለአለሚን አላህሆይ መንገድህንምራን ጭንቀትን አርቅልን ኢላሂ
@zyadhazyadha8487
@zyadhazyadha8487 7 жыл бұрын
አልህምዲሊላ አላህ ምናመሰግነው አቀም ይሰጥነነ
@ffkkgshdh3276
@ffkkgshdh3276 4 жыл бұрын
ጣፋጭ አንደበት ጀዛከላህ ኼር
@hsshd180
@hsshd180 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@hayatmashalalladasihhilali4184
@hayatmashalalladasihhilali4184 7 жыл бұрын
mashalalla dasih yamilih temiritih be beqalaluh I iyeh gene nih noh utazachin jakahu kayiranih
@tojbaalahiyerdacehialahike5050
@tojbaalahiyerdacehialahike5050 6 жыл бұрын
Masha allah welahi btam des yelal ustazochi allah ytbkacehi yareb egam bsemanew txqami yaregen yareb jezakim allah hyeren jeza
@user-th6wf6ni2c
@user-th6wf6ni2c 4 жыл бұрын
በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ጀዛአኩሙላሁ ኸይረን
@fatemakhan2199
@fatemakhan2199 3 жыл бұрын
ያአላህ ስምተን እምንጠቀምበት አላህ ያድርገን አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ze5ro1fx1v
@user-ze5ro1fx1v 6 жыл бұрын
አላህ ሆይ እዝነትህን እሻለሁ ያረብ እርዳኝ ጄዛአለኸይር
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንዲም መሀመዲ ፈረጂ ጂዛኪ አላሁ ከይርጀዛ ያረብብብብ ቀልባችንን አንተ ወዳንተ የሚያለቅስ ወዳንተ የምንቃረብብብ ባሪያወች አዲርገንንንንን ያረብብብብ
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 3 жыл бұрын
ስበሐን አላህ አልሀምዲሊላህ አልሀምዲሊላሂ አላሁ አክባር እንሻ አላህ ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
@uaeuae1573
@uaeuae1573 5 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ አለኩሊሀል ጀዛካላህ ኸይር
@kokebiseid8454
@kokebiseid8454 4 жыл бұрын
Meshaĺla gezakwml aer wetaz
@zabeba5936
@zabeba5936 4 жыл бұрын
jazaki alllhahu kayerani 🌹
ተስፋ አትቁረጥ...!!
21:16
Fillaah Tube
Рет қаралды 102 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 40 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 24 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН