የእንሰት አጠባበቅና ቆጮ አዘገጃጀት በጉራጌ ብሄረሰብ

  Рет қаралды 1,861

Balageru TV

Balageru TV

2 жыл бұрын

Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 7
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 2 жыл бұрын
የጅ የትረፍ የማ አጅየት ጀጋር ጀጋር የትረፍ ባነም ጉራጌ 🔥❤🔥❤
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 2 жыл бұрын
እናታችን አጂየት ፀዳል ማሞ እድሜ እና ጤና ይስጥ እግዚአብሔር ደስ የሚል ትምህርት እውቀት ❤️❤️❤️ ደስ የሚል ገለፃ ነው እንስትን ቆጮ ቡላ ምርጥ ምግብ እንዲሁን ያደረጉት በአለም በሀገራችንም ዙርያ የጠንካራ የድንቅ ብርቅዬ የጉራጌ እናቶች ክብር ሁሌም❤️❤️❤️💯💯💯 እንዲሁም በብዛት የደቡብ ዞን እንስት እናቶች ውጤት ነው ❤️❤️❤️💯💯💯 ከምርጥ እንስት መከከል ምርጥ ጠንካራ እናቶች ሁሌም ይገኛሉ ልፋት እና ድካሙን ብዙን ነገር ችለው ነው በቅርብ ቦታው ለይም ተገኝቿ እውቀት አለኝ መደነቅ አለባቸው አንድ እንስት ቆጮ ወይም ቡላ እንዲሁን እንክብካቤ እንደ ህፃን ልጅ እሹሩሩ ይፈልጋል ❤️❤️❤️ የቀርከሃ ቤቱ መአል ከዋላ ከጎን ለጎን እንስቱ ስታይ ማራኪ ነው በዝናም እና ብርድ ጉም ጊዜ ደግሞ ልክ እንደዚህ አይነት ምርጥ ትኩስ ቆጮ ከተገኘ ገጠር አይጠፋም ወይም አንፍልፍሎ ፍርፍሩ በሚጥሚጣ ከጎመን ጋር super ከዚያም ምርጥ የቂቤ ቡና ከትንሽ ጨው ጋር ከለ የእናታችንን አጂየት ፀዳል ማሞን የቤታቸው ድባብ ቆጮ እይ ስሩ እሳት ዳር ሁሉንም ነገር አስቤ እንዴት ደስ ይላል እዚህ ቦታ ብሆን ነው ያልኩት :: ባላገሩ ከልብ ምስጋና በሀሳብ ገጠር ኢትዮጵያ ደርሶ መምጣት እንሰት ውስጥ ቀርክሃን ቤት ቆጮን የቤቱን ድምቀት በሀሳብ አልሞ የአየር ትኬት ሳይከፈል ይህንን ትልቅ በረከት ስጦታ ሼር ማድረግ በጣም ድንቅ ነው ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ Grazie 🙏🏾❤️❤️❤️💯💯💯
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 2 жыл бұрын
አጅየት ፀዳል እናቴ መሳይ! ንቤንደ የብዘ ጉራጌ አዶት ምልክት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ!❤️🌻❤️🌻❤️🌻
@hermelakermela7422
@hermelakermela7422 2 жыл бұрын
አጀት ፀዳለ ንቃር ይሽር ገለጻው እግዘር ንቅ ዘበር ያንብርህማ:: በጣም ቆንጆ ገለጻ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ባላገሩ እናመሰግናለን።
@abametyub501
@abametyub501 2 жыл бұрын
ዋው እማማ እግዚአብሔር ይባርክሎት
@demekewolde3882
@demekewolde3882 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ገለፃ አጀት ፀዳለ እ/ር ይስጥልን።
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 2 жыл бұрын
እናት
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 7 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 8 МЛН
ተልባን መመገብ የሚሰጠን 13 የጤና ጥቅሞች
10:56
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 1,3 М.
#Ethiopian #food how to  Prepare bula how #የቡላ #አዘገጃጀት
10:34
ጉራጌ እና እንሰት ክፍል ሁለት #gurage #subscribe
15:01
Lemiy guragewa Tube
Рет қаралды 1 М.
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 12 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 23 МЛН