የምንዘነጋው ትልቁ መፍትሔ!

  Рет қаралды 111,476

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #personaldevelopment #dawitdreams #mother #ethiopia #ወጣቶች #shorts #daggyshow #new #ምስጋና

Пікірлер: 210
@RomAbera280
@RomAbera280 11 ай бұрын
“በአንድ አካልም የተጠራችሁለት ደግሞ የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይግዛ፤ የምታመሰግኑም ሁኑ።” - ቆላስይስ 3፥15
@eteneshkassaye8268
@eteneshkassaye8268 11 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ነው ይአንዳንድ ሰው ሀስብ አስተያየት ከመፃፍ በፊት ማስብ ስለምን ነው የምታስተላልፈው ብላችሁ አስቡ እንደማቀው ይች ወጣት አንበሳ ነች ድህነታን ሳትደብቅ ሙሉ ታሪኳን የራሳን ጨምራ እወጋች ይህ ትልቅ መፀሐፍ የሚወጣው ማወቅ ያለባቸውን በረቀቀ ዘዴ አስተማረች ዋናው ነጥብ የኛ ነገር ሌላው በመጦቅም ስለራሱ ሀብታም ነው ደሀሆነህ ምን በልተህ ማደግን ማውሳት አይፈልግም ስለዚህ ይህች ልጃችን ለአሁኑ ትውልድ ልጆች ግራ የተጋባ ስለሆን ከውንድሞችሽ ጋር ሆናችሁይህንን ትውልድ አድኑት እግዚአብሔርይባርክሽ ልጅሽ ይባረክ ምክንያቱም የእባትሽ ቃል ፈፅመሻል ተባረኪ ወደፊት ወደኃላ እንዳትመለሺ ምቀኛን ሰይጣን በእግርሽ ስር ሰይጣን ይውደቅ በርቺ እመቤቴ ትርዳሽ
@RomAbera280
@RomAbera280 11 ай бұрын
ዳጊዬ እወድሻለሁ የኛ ጀግና ከፍ በይ።እናመሰግናለን የዶ/ር ዳዊት ድሪምስ ቲሞች ሁላችሁም እወዳቸዋለሁ በርቱ
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Жыл бұрын
ዳጊ ኮ ❣️ Welcome የኔ ማር🍦 ዛሬ ደግሞ ከምን ጊዜዉም በላይ እምር ብለሻል
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 Жыл бұрын
ትልቅ አርአያ ልትሆኝ ተመርጠሻል ሀላፋነትሽንም እየተወጣሽ ነው ተባረኪ ❤
@user-oj8om7yq2c
@user-oj8om7yq2c 10 ай бұрын
በጣም እወድሻለው ዳጊ ፕሮግራምሽ ባይመቸኝም በሚመች ቦታ ባልሆንም እየሰማው ነው በእቅልፌ ሰዓት እየሰማው ነው እግዚአብሔር አሁንም በዚህ እውቀትሽ ላይ ይጨምርልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ባለሽበት
@meseretmekonnen8068
@meseretmekonnen8068 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሴት አንደኛ ዳጊ👍👏❤️
@user-um5pk1tg7y
@user-um5pk1tg7y 11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 11 ай бұрын
ተባረኪ ተባረኪ ውድ እህታችን🙏
@saraassefa9561
@saraassefa9561 11 ай бұрын
Be still and Be Peresent! don;t down every little useful things!! Amazing Speech!! All your Speech is Revelation!!! God is with you!!! Be Blessed!! Thank you!! Amesginalehu!! Ewodishelahu!!!
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 11 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የእ/ር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ዳጊዬ ተባረኪ ሁሉንም ነገር በጊዜው ውብ አድርጎ የሰራው አምላክ ያውቃል ስለ ተደረገልን ስላልተደረገልን ነገር ሁሉ ክብር ምስጋና ይሁን!ዳጊዬ እናመሰግናለን ተባረኪ በርቺልን
@afeworkwoldie9493
@afeworkwoldie9493 11 ай бұрын
ዳጊ የእውነት ፈጣሪ እውቀትሽን በእጥፍ ጨምሮ ይስጥሽ ለብዞች ተሰፋ ነሽ ብዙ እየተማርነ ነው አመሰግናለው።
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ አሏህ ይስጥልን
@melatmezgebe
@melatmezgebe Жыл бұрын
አመሰግናለው እና ምስገና ህይወቴን በጣም ነው የቀየረው ተመስገን በጣም ድንቅ ስልጠና ነበር እናመሰግናለን
@user-wt9ef6yq7g
@user-wt9ef6yq7g 11 ай бұрын
ዳጊዬ በጣም እወድሻለሁ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ያድልሽ እናመሰግናለን!!!!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 11 ай бұрын
You are a blessing for us!
@yordim1240
@yordim1240 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህት አለም ተባረኪ !!!
@Bini.....King77
@Bini.....King77 Жыл бұрын
Thank you dagiye you are my best teacher I'm watching always your videos ❤ i love you
@mennaberhanu937
@mennaberhanu937 11 ай бұрын
"Thank you, Dagiye, for sharing your good practice with us. I am grateful to God for giving us these blessed teachers."
@Sket-ww5kt
@Sket-ww5kt 11 ай бұрын
Dagi’s vibe 👏🙏🏼🙏🏼🙏🏼🎉 looking great! You seem guarded ( noticed closed body language) . Remember that you are a 💎 Sending you love and appreciation.
@user-wg3sk3nd5f
@user-wg3sk3nd5f 11 ай бұрын
you have no idea how much i needed this!!!!dagiye amesegneshalew
@beba5182
@beba5182 Жыл бұрын
ጠንካራ ሰቴ አግዚአብሔር የበረከቻ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
ሁላችንም አመሰግናለሁ እዚህ ፕሮግራም ላይ ቀርባችሁ ተሞክሮአችሁን ያካፈላችሁን በሙሉ ዳጊ የምታስቢው ሁሉ ስለተሳካልሽ ላባትሽም የገባሽውን ቃል ስለጠበቅሽ እድለኛ ነሽ
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ መልካም በጣም እናመስግናለን
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 5 ай бұрын
ተባረኪ ትልቅ ትምህርት ነው የምትሰጭው
@user-oj8om7yq2c
@user-oj8om7yq2c 10 ай бұрын
ተባረኪ ውድ እህታችን❤❤❤
@TigistGetachew-fd9cp
@TigistGetachew-fd9cp 11 ай бұрын
አመግናለሁ ተባረኪ።
@user-ms2gv4nr9n
@user-ms2gv4nr9n 9 ай бұрын
Thank you so much.your words have power they change life you are awonderful intelligent woman.god bless you
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d 2 ай бұрын
እግዚ እአቤረ ይባረክሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aliyamar870
@aliyamar870 Жыл бұрын
ዳጊዬ አንቺንም በጣም አመሰግንሻለሁ🙏🙏🙏
@hawiroth9237
@hawiroth9237 11 ай бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሆይ ይህትውልድ ካተህልውና የተነሳ ያመስግንህ❤❤❤❤❤ ከሁኔታ በላይ እድናመሰግንህ እርዳን❤
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 11 ай бұрын
Thank you so much for your advice 🙏 ☺️
@nanofikadu6195
@nanofikadu6195 11 ай бұрын
Really I am starting gratitude now!
@blackcentury6189
@blackcentury6189 9 ай бұрын
Thank you so much for your advice
@abenzertekalign9854
@abenzertekalign9854 11 ай бұрын
Wow! Thank you a lots, i am very satisfied ❤❤❤ i'm very trusted!!!!❤❤❤❤
@Nasuri979
@Nasuri979 Жыл бұрын
Dagiyeaaaaa God Bless you !!!
@H.H.C-4.3.g
@H.H.C-4.3.g 11 ай бұрын
Dagiye sele anchi fetari yemsgen anchinem egig adirgen enamesginaken fetari yetbeksh❤❤❤
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 11 ай бұрын
thank you Dagiy ur brilliante keep up the good work
@user-oj8om7yq2c
@user-oj8om7yq2c 10 ай бұрын
ተባረክልን ወድማችን በጣም ገው የምወድክ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለውት ብዙም ባይመቸኝም ስተኛም ቢሆን እንደምንም ብዬ እየሰማው ነው ምንም ያለውበት ቦታ በጣም አይመች በጣም ፈተና ላይ እና ጭንቀት ላይ ነው ያለውት ፕሮግራማቹ በጣም ተመችቶኛል በርቱ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@user-vf3uy3nn4u
@user-vf3uy3nn4u 11 ай бұрын
Daggiye gin Tileyalesh yene mirt Egzabher yitebikish ❤❤❤ 😌 Btam endhasib new yaderking 💎💎💎
@nanofikadu6195
@nanofikadu6195 11 ай бұрын
Really I am starting gratitude now
@hannahdavid4547
@hannahdavid4547 11 ай бұрын
Thank you 🙏 God bless you🙏
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o 9 ай бұрын
Wow allahe yebarkeshe
@botin6076
@botin6076 11 ай бұрын
Dagiyeeee ❤❤❤❤Tkxxxxx so much
@habteyesusgenanew6432
@habteyesusgenanew6432 11 ай бұрын
እግዛብሔር ይባርክሽ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Alalekism biye promised adrge nebere alchalkum You touched me with similar feelings and similar life stories and experiences 😭💔😭💔😭💔 You’re amazing and beautiful ❤❤❤as always ❤U !!!
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 11 ай бұрын
Well said! our sister.
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 11 ай бұрын
ተባረኪልኝ
@mimilove1639
@mimilove1639 11 ай бұрын
❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ ይሄ ለኔ ነዉ አመሰግናለሁ
@amanbekele1181
@amanbekele1181 11 ай бұрын
በቃ እዉነት ክፍም ደግም ስለደርጋቹሁልኝ አመሠግናችዋለሁ ❤
@yonasbirhanu5236
@yonasbirhanu5236 Жыл бұрын
Bewunet enanten yefter geta ymesgen men yahl behiwote lay ....❤
@Ezana871
@Ezana871 8 ай бұрын
Thank you daggy and dreams family❤❤❤❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Жыл бұрын
Dagiyee thank u so much uteach me yikirta&thanks
@EyachewtekaShelemo
@EyachewtekaShelemo Жыл бұрын
Fexarii tsargawun yabzalish ihite ameseginalew tebarekii
@mexnex8730
@mexnex8730 11 ай бұрын
Oooooooh Mashallah Tabarekellah u really did it do u know that u r the reason for coming back a Life some bodies
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 11 ай бұрын
Thank you Dagiye,........
@savannahqueen3448
@savannahqueen3448 11 ай бұрын
በጣም እኔን የሚነካነኝ ሰላልሆነልኝ አመሰግናለሁ ብለሽ የምታስተምሪዉ ነዉ ሂወቴን የቀየረዉ ስለሆነለትማ ሁሉም ያመሰግናል ስንቶቻችን ሰላልሆነልን እናመሰግናለሁ❤❤❤
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 11 ай бұрын
ጀግና ዳግዬ❣️❣️❣️
@user-me8qe1oh6j
@user-me8qe1oh6j 11 ай бұрын
Thank you❤
@zena4992
@zena4992 10 ай бұрын
ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 11 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ ጀግና ስወድሽ
@user-er4gz2vd1e
@user-er4gz2vd1e 11 ай бұрын
thank you very mach dagi about lerned me
@rahelhaile4359
@rahelhaile4359 11 ай бұрын
Hugs dagye to whisper in your ear to say thank you first to u.memorable speech!
@HumeyraAliHusein
@HumeyraAliHusein 11 ай бұрын
Thank you dagiye yane wud
@meskimeski5419
@meskimeski5419 11 ай бұрын
yene konjo Dagiy berchilgn❤❤❤
@MedinaNigus
@MedinaNigus 10 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
እናመሠግናል ዳጊ ቆኖጆ
@zebibamohammed-kc8bk
@zebibamohammed-kc8bk Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም እወድሻለሁ አመሰግንሻለሁ
@zuzu-xo1zn
@zuzu-xo1zn 11 ай бұрын
Tank you dagiye
@user-nz9oo4od1m
@user-nz9oo4od1m 11 ай бұрын
Thank you❤❤
@foaypn8880
@foaypn8880 11 ай бұрын
ጋጊየ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ።
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
ውድድ ዳጊ & ዴቭ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሕዝቦቹንም ከመተራረድና ከመጠፋፋት ይጠብቅልን ጉራጌ ክልል ሰሁ እራስ በራስ መጠፋፋት ሆኗል ስራው ሰላማቸውን ያምጣላቸው በሉ
@meronabebe892
@meronabebe892 11 ай бұрын
Thank u dagi
@s0lomon150
@s0lomon150 11 ай бұрын
ዳ ግ,ዬ ውድድድድድ i love you ❤❤❤🙏 ሥወድሽ,🌺🌷👌✌
@Zemenemeley
@Zemenemeley Жыл бұрын
God blessed you daggi
@AsteeWwwws-kd2rw
@AsteeWwwws-kd2rw 3 ай бұрын
yene wude thnks❤❤❤
@seidsulman3775
@seidsulman3775 11 ай бұрын
Ishii❤❤❤❤❤❤ Amesagnalehu my lord❤❤❤❤❤
@user-pz5jy1ej7z
@user-pz5jy1ej7z 10 ай бұрын
thnank you
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 11 ай бұрын
You are very talented, we Ethiopians are very lucky to have you at this time🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 11 ай бұрын
Talented in what aspect??
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 11 ай бұрын
thank you
@belayhunmeskelu
@belayhunmeskelu 11 ай бұрын
thanks🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@betelhemabayneh283
@betelhemabayneh283 11 ай бұрын
Thank u dagisha
@tirhasweldearegay5411
@tirhasweldearegay5411 Жыл бұрын
May the almighty God help you all
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 Жыл бұрын
You are amazing ❤❤❤
@familyfirst2634
@familyfirst2634 11 ай бұрын
Daggye thank you 🙏 ene amesegnalew anechen seteneten erasu beketu take care aderegew alawekem neber I’m the mother of three children self love yegebage ahun new on my 40s anyway thank you!!
@hibaqmuhumed7098
@hibaqmuhumed7098 11 ай бұрын
Gerami neshi mashallha. ...
@hananmohammed5659
@hananmohammed5659 11 ай бұрын
Dagi l love you more
@user-rn7gu7pd6r
@user-rn7gu7pd6r 10 ай бұрын
Ewnte new dagiya 😘 yewnte leba new yenkaswe🥰🥰
@user-vk7mk6ex7s
@user-vk7mk6ex7s 11 ай бұрын
❤ Dave and Dagi
@zumitube8095
@zumitube8095 Жыл бұрын
i love you soo soo machi dagi
@geme0927
@geme0927 11 ай бұрын
Thanks
@netsanetmolla4816
@netsanetmolla4816 11 ай бұрын
Dagiyeee hulem bihon wedeshalew akebereshalew Enam ande ande kene be akal agegnishalew
@awetsoli8954
@awetsoli8954 11 ай бұрын
Gratitude nd self love is the easy way to understand the meaning of life coz I know it Dagi amazing speech God bless u all the time keep going ma dear..
@SikoSilo-mq9tq
@SikoSilo-mq9tq 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኒእመቲክ ያርብ
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 9 ай бұрын
ዳጊየ የኔ ጀግና ስውድሽእኮ ❤❤ወላሂ እዳቺ አባቴን በጣም ነው እምወደው ግን ሁሌ በናፍቆት ገብገብ እያልኩነው😢😭😭💔ምን ይሻለኛን መላ በይኝ
@AdemBerhe-zt2km
@AdemBerhe-zt2km 11 ай бұрын
ታንክሰ ዳጊ እንወድሻለን
@user-js1qe9hn7u
@user-js1qe9hn7u Жыл бұрын
Welcome yene wude
@HawletEbrahim-cz8dw
@HawletEbrahim-cz8dw 11 ай бұрын
ዳጊ ምርጥ
@gfgsgshhshbbs8006
@gfgsgshhshbbs8006 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤thaku
@nugusuzewdie9991
@nugusuzewdie9991 11 ай бұрын
ሠላም ዳጊ ትምህርቱ የሚያንፅ ፤ የሚያስተምር ጥበብንም የተሞላ ነው። እውቀት ብቻም አይደለም ለማለት ነው። ቢሆንም የጥበብ መጀመሪያ የሆነውን የሳተ ስለመሰለኝ ውሉን የሳተ ይመስለኛል። ያም እግዚአብሔር የመፍራ ጥበብ። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው እንዲል መፅሀፉ ማለት ነው። እኛ ፈጣሪን ሥንፈራ ከማመስገን ጀምሮ ሌላው ሁሉ ይጨመርልናል ብዬ ስለማምን ማለት ነው። ከአንቺም በተለይ እንዲ ያለ ማስተማር ላይ ከአፍሽ ባይጠፋ መልካም ነው ብዬ ሥለማምን ማለት ነው።
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 129 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ሁሌም ደስተኛ የመሆን ጥበብ! @dawitdreams
25:16
Dawit Dreams
Рет қаралды 145 М.
Megabe Hadis Eshetu
50:02
ETH ADDIS
Рет қаралды 596 М.
የታህሳስ ግርግር 2
28:05
Sebategna
Рет қаралды 14 М.