የምናሉሽ ልጅ በ13 አመቷ በፍቅር ወደቅኩ አለቻትና እጅግ ደነገጠች።።ይህ ነገር ምን ያህል እውነት ነው? ክፍል አንድን እነሆ።

  Рет қаралды 93,636

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

3 жыл бұрын

ፍልቅልቋ ድምጻዊት ምናሉሽ ረታ አስገራሚ የፍቅር ታሪዃን:የቤተሰብ አስተዳደሯንና በሙዚቃው አለም የገባችበትን አስቸጋሪ ሂደት ከጫውታናለች።
#GenisFamily #Genet #RealityShow
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
ለውብ አልባሳቶች Black adn Red ዘመናዊ የሴት አልባሳቶችን እናመሰግናለን።ስልክ 0966353741 0912757045 ላይ ይደውሉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል!
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu

Пікірлер: 99
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 3 жыл бұрын
በአለም ላይ ከባድና ፈታኙ እናት ነት ነው ፈጣሪ ይህን ፈተና ቀለል ያርግልን እናት ነት እስከጥግ ነው ክበር ለኡሚ
@user-jt4kb8lb6b
@user-jt4kb8lb6b 3 жыл бұрын
ምንዬ በላለዲ ዬንጣ ምርጥ እናቶች የእናቶችን ወሬ መስማት ደስ ይላል ክብር ለናቶች ገናንዬ እውዳቹአለው
@user-kp5pq4ho9o
@user-kp5pq4ho9o 3 жыл бұрын
በዲ ላለ ይምጣ ልል ነበር ግን
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
እናት የሁሉ ከበና ከታች ምስጥርት እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ
@tirujember6290
@tirujember6290 3 жыл бұрын
ጥሩ ቆይታ አድርጋችኋል በጣም ደስ ይላል በጣም ቃለመጠይቅ ብታደርግ እና ባያት ብየ የምመኛት ምናሉሽ ረታ ነበረች ስለተከታተልኩት ደስ አለኝ በጣም የምትስብ እና ደስ የምትል የሴት ወይዘሮ ናት፡፡ ገኒ እናመሠግናለን እድሜያችሁ ይርዘም፡፡
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ምናሉሽ ረታ በጣም የምወድሽና የማከበርሽ ድምፃዊት ነሽ:: ከብዙ ግዜ በሁዋላ ዛሬ? በገኒ ሾውሚዲያ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል::ከUSA🇺🇸
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ገንይ የኔ ፈልቅልቅ ምናለሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ምን አሉሸ እረታ የምወዱሸ አብሮ አደጌ ኑሪልኝ የኔ መልካም የማትቀየሪ ንፁ ኢትዩጰያዊ እወዱሻለሁ
@user-qy7il5rn1y
@user-qy7il5rn1y 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምወዳት እንኳን ደና መጣቹ ገኒ ና ምናሉሽ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ገኒዬ ሳቅሽን ይመልሰው በድጋሚ ምናሉዬዬ የኔ ደርባባ እንዴት እንደምወዳቹቹ
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
ሁለቱም መልካም ሰወች ናቸው የተሰፍሽ ጥሩ ሰወች ናቸው ዘፍኝ ቲንሽ ባሐሪው ይቀብጣል ሁለቱም ባልናሚሰት ግን ኑራቸው ምሳሌ መሆን የሚችሉ ናቸው እረጁም እዱም ከጤና ጋራ ጎረቤቴ ሰለነበሩ በትንሹም ቢሆን አቀቸዋለሁ ምሰክርነት የሚጀምረው ከጎረቤት ነው
@zemadaily
@zemadaily 3 жыл бұрын
የተከበራቹ ዉድ ተመልካቾች በያላቹበት ሁሉ ሰላም እና ጤናቹ ይብዛ ፈጣሪ ዘመናቹን ሁሉ ይባርክ ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይባርክ። የትንሳኤ ጊዜ ይሁንልን ጠላቶቻችን በአንድነታችን ሚወድቁበት ፍቅር ይብዛልን።
@martinatube2332
@martinatube2332 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያዝናናቹኝ በልጆቹ ዙርያ ስታወሩ በናንተ ውስጥ እራሴን እያየሁ ነበር
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ ጋደናማቾች እንደዚ የልባችሁ ስታውሩ ጨዋታቹ በጣም ደስይላል ኑሩልኝ
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ዛሬኮ መዳኔአለም ነው ❤ 27❤ ቸሩ መድሃኔዓለም መልካሙን ሁሉ ያሰማችው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ageremesare9305
@ageremesare9305 3 жыл бұрын
አሜንአሜነ
@hashtaghulum1208
@hashtaghulum1208 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen
@Luv_rara704
@Luv_rara704 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@aminatyoutube3583
@aminatyoutube3583 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስስትይ ሲስተር ገነት ብዙ ጊዜ እከተታተልሻለሁ ጀግና እናት ነሽ የኔ ውድ ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ በብዙ ነገር ቀርፅሽ ነው ያሳደግሻቸው የእናት አረአያነሽምልበልሽ የዛሬው እርእስባይሆን ሳይሽ ደስ ይለኛል እድሜይስጥሽ
@addisalem7810
@addisalem7810 3 жыл бұрын
ምኔ ምርጥ እናት ነሽ ለማንኛውም አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ🙏ገኒ የኔ ፍልቅልቅ በርችልን😘😘😘
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ገኒየ
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 3 жыл бұрын
እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን ገኒና ቤተሰቦች ውድድድድ
@monyyyyy2437
@monyyyyy2437 3 жыл бұрын
ምርጥ ኘሮግራም ነው ገኒይ በርቺ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
ምን አሉሽየ ሥወድሽ የኔ ደርባባ እረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሠቦችሽ እናመሠግናለን ገኒየ በርች
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 3 жыл бұрын
ገንዬ እንዴት ነሽ I Love your family show, በአባትሽም እልፈት በጣም ነው ያዘንኩት ላስታውስሽ ብዬ አይደለም እግዚአብሄር ያፅናሽ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣቹህ የከተማልጆች እኳ ታድለው ነው እኛ እንኳን እንደዛብለን ቤተስብ ልንቀልድ እነሱ ሲቀልድን ልድርሺነው የትናሚስት ሲሉን እንማታነበር
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
የእኔ እናት እኮ እንዲ ነበር የተፈተነቺብኝ ሳድግ እንደ ትልቅ ሆኜ አስተሳሰቤ ሁላ እንደ ትልቅ ሠው ነበር ደጁን ወጥቼ ሳይ ለእኔ ሌላ አለም ነበር የመሠለኝ ፍቅር ለመያዝ ጊዜ አልፈጀብኝም እናላችሁ ለብዙ አመታት ተፈትነን ተፈትነን ስገረፍ ስመከር ስዘከር እንደፈራችሁ ሳልበላሽባት ያንኑ ሠው አግብቼ አረፍኩት እና ምናሉሽ የእናቴ ስሜት ነው የተሠማሽ💝
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ገንዬ ሁሌም እንዲህ ተፍለቅለቂ ክፉ ይራቅልሽ እንወድሻለን ምናሉሽ ረታ ተወዳጅ ድምፅ ነው ያለሽ ስለልጆችሽ እግዚያብሄር ያግዝሽ በርቺ ስላደረግሽው በጎ ስራ ሁሉንም በፀጋው ያሳድግልሽ
@user-ix3pc4se7z
@user-ix3pc4se7z 3 жыл бұрын
Tamralachu salamachu ybza enat, emiye ema kalat yemayigelitsat
@fanuwedajo3753
@fanuwedajo3753 3 жыл бұрын
እህት አማቾች ትመስላላችሁ ዋዉ ስታምሩ
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 2 жыл бұрын
Geni Konjo Betam New Mtiwedeji Lije Eiko Nesh Jegna nesh Siwedsh
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
ተባረኩ ውዶቼ ደስ ትላላቹ
@rohobotethiopianrestaurant1935
@rohobotethiopianrestaurant1935 3 жыл бұрын
አርቲስት ገነት ንጋቱ ስራሽ መልክሽ ሁሉ ቆጆ ለእኔ አንደኛ ነሽ ልጆችሽ አገር ተረካቢ ናቸው አንች የጀግና ልጂ ልጆችሽም ያንች ጌታ አብዝቶ ይባርክልሽ
@user-hg6er4nd7b
@user-hg6er4nd7b 3 жыл бұрын
በጣሞ እወድሻለው
@safin-jl1ke
@safin-jl1ke 3 жыл бұрын
Yena konjo betame new mewedat yena sakita
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 3 жыл бұрын
Geni konjo enamesegenalene
@emebetwoldemichael6614
@emebetwoldemichael6614 3 жыл бұрын
በጣም የመንደር ወሬ መሰለ ገኒ ምን ነካሽ እውነት ያልሆነ ነገር ደሞ surprise አይባልም ባይሆን april the full ቢባል አይከፋም
@tsionayele4404
@tsionayele4404 3 жыл бұрын
My favorite artist Geniye
@martikassa9830
@martikassa9830 3 жыл бұрын
geniye betam new yemwedshi egzihabhar kanchiga yhun
@ethiopialezelalemtenur1407
@ethiopialezelalemtenur1407 3 жыл бұрын
ምናልዬ የምወድሽ 😍
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እናቶቼ ጀግናዎቼ ሽአመት ኑሩልኝ እስኪላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ
@ramulawoldiatube8460
@ramulawoldiatube8460 3 жыл бұрын
በታማኝነት መልሽ ደምሬሻለሁ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
@@ramulawoldiatube8460 እሺ
@zid9265
@zid9265 3 жыл бұрын
ገኒ ምን አሉሽ በጣም ምርጥ እናቶች
@saronamiilav5526
@saronamiilav5526 3 жыл бұрын
Des tilalachihu geneiye wedshalew😍
@fiyorimebratu4231
@fiyorimebratu4231 2 жыл бұрын
Huletachu timesaselubgnalachu love you both soo much😘😘😘
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 3 жыл бұрын
Yana konjo sewadesh menalosheye batam tefeteshal 90 zefagoch fkr nacho geni egzibeher yakebershe❤❤❤❤
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d 3 жыл бұрын
I love ❤️ all ur story the lipstick one is so funny 😆
@segidbetelehem9562
@segidbetelehem9562 3 жыл бұрын
Betam astemari new geniye des telalachu😍
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 3 жыл бұрын
Yewnete gniya edate edmewdeshi eko yna felkelke tnawne abezeto yiseteshi yna leyu ❤️
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
የኔልዩወች። ሥታምሩ 💕💕💕💕🍎🍎
@elsakassa1088
@elsakassa1088 3 жыл бұрын
እኔ እሚገርመኝ በ13 አመት 7ኛ ክፍል ነው እና እራሳችሁን ጠይቁ በዛን እድሜ ደብዳቤ አልተፃፈልሽም እኔ 7 ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ደብዳቤ ተፅፎልኛል ግን ደንግጬ ለአስተማሪ ሰጥቼ አስገርፌዋለሁ
@samsungj2core919
@samsungj2core919 3 жыл бұрын
Kkkk
@abunezena
@abunezena 3 жыл бұрын
Me too
@abunezena
@abunezena 3 жыл бұрын
Hahaha
@ayalbirhanu3208
@ayalbirhanu3208 3 жыл бұрын
ምኔ የኔ ምርጥ ስወድሽ
@adanechtsegaye7300
@adanechtsegaye7300 3 жыл бұрын
ምናሉሸየ ስወድሽ በላለ ዴጣ የአገረኛ የክሰታኔ ዘፈን አዉጪ
@weynitesma8517
@weynitesma8517 3 жыл бұрын
እናትነት በጣም ከባድ ነው በስስት የምናያቸው ልጆቻችን ነገ አድገው ቁምነገር ቦታ ደርሰው ላራሳቸውም ለኛም ኩራት ይሆናሉ ብለን ስናስብ በድንገት እንዲህ አይነት ነገር ሲያጋጥመን መደንገጣችን አይቀርም
@gafat
@gafat 3 жыл бұрын
የምወዳት ደርባባዋ ድምፃዊት ምናሉሽ ገኒ : ለምን አልበም አልሰራሽም ምናሉሽ : ይህንንም ስፈጭ አድሬ ነው አሉ እንዴት እንዳሳቀችኝ ክክክክክ
@alemk3625
@alemk3625 3 жыл бұрын
00
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
እንኩን ሠላም መጣችሁ
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች
@edenhailu275
@edenhailu275 3 жыл бұрын
enatochi edimichu yrezem stamru🥰🥰🥰🥰
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 3 жыл бұрын
Menalush dess meteyi sw nesh🥰🥰
@senayitwoldeselase6084
@senayitwoldeselase6084 3 жыл бұрын
Geni sewdesh eko webtsh bech sayhon seneseratesh yasdestegnal ergt yalsh Selamsh yebza ken bebsebochesh ena kemiwdushe hulu
@tofikali9576
@tofikali9576 3 жыл бұрын
እናቴ እኔን ብቻ የምት ቆጣጠርኝ እየመሰለኝ በጣም እናደድ ነበር አውን ላይ የደረስኩበትን ደረጃ ላይ ዋኛ ሳየው በሒወቴ ላይ ትልቅ ለውጥ ነው ያመጣውት እናቴ እዚህለመድረሴ ለከፈልሽልኝ መሰዋነት በጣም አመሰግንሻለው
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 3 жыл бұрын
Yena konjo
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 3 жыл бұрын
ሁለት ሣቂታ ደሥ ሢትሉ
@saracool7362
@saracool7362 3 жыл бұрын
ገኒ ስልክሽን ፈልጌሽ ነው ለመልካም ነገር በግዝአብሄሬ ስም
@hashtaghulum1208
@hashtaghulum1208 3 жыл бұрын
Instagram lay inbox awariyat
@eshakhan6340
@eshakhan6340 3 жыл бұрын
የዲ,መልካማ,እወድሹ,የዲ,ሣቂታ,በላለዲ,የምጣ,ባኩም,እወድሹ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ 😘
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 3 жыл бұрын
እኔ የሁለት ወንዶች እናት ነኝ ግን still ስጋቴ የጉድ ነው እናት በልጅ አትፈተን 🤲
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
አዋ ጊዜው ከፍቷል እኔም እንደዛ ነኝ በተለይ በውጪ ምንም ወንድ ቢሆን የተመሳሳይ ነገርን እንዴት እንደምፈራ ብቻ እ/ር ይጠብቅልኝ።
@emuticheru8347
@emuticheru8347 3 жыл бұрын
Manuya yagara Lije sewdshe
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 жыл бұрын
❤😍❤
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
Hii
@brihanayele5088
@brihanayele5088 3 жыл бұрын
geni wede
@mominkhak5949
@mominkhak5949 3 жыл бұрын
ክክክክ የሊፒሥቲኳ። ጨዋታ አሥሥቃኛለችች
@AnnaBella_et
@AnnaBella_et 3 жыл бұрын
መልካም ቀን። ↖️ አዲስ ጎጆ ወጪዎች ነን 👩‍❤️‍👨 |ኑ ቤታችን ጎራ በሉ| 🖤💝 Khali Wali ___ ካሊ ዋሊ 🖤💝 ፍቅር እና ሰላም 🖤🖤🖤 ለሀገራችን !!!
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
አሜን
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@nitsuhwoldetsadique3484
@nitsuhwoldetsadique3484 3 жыл бұрын
Berchilin
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 3 жыл бұрын
Menuya konjo
@meskeremberhanu5301
@meskeremberhanu5301 3 жыл бұрын
የኔ እናት እኛ በውጭ ሃገር ያለን እናቶች ገና በ 10 አመታቸው "Crash አደረግን" ሊሉን ይችላሉ ብለን ስጋት ላይ ነው ያለነው።
@selamfrank3080
@selamfrank3080 3 жыл бұрын
mindnew chigru wend hone set min yemiyametaw lewut ale koy leset lij yalachiwun neger astekaklu atakabdu ene be 9 amete fikir yizogn yawkal fikir edme aygedbewum yedro astesasebachiwun akumu
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 3 жыл бұрын
Menalushe sewdeshi eko yna derbaba
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 3 жыл бұрын
Besmeam dress sitilu
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ያገባሆት አረቡነዉ ያሳለፍኩትን የሚያስተምር ከሆነ ጐራ በሉ
@kuwaitcity5236
@kuwaitcity5236 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍👍👍
@kalkidannigussie3299
@kalkidannigussie3299 3 жыл бұрын
ምናሉሽ እወድሻለሁ ድሮ ነበር የማቅሽ ሀይልዬ ቤት ካሳንቺስ ስላየሁሽ ደስብሎኛል
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 3 жыл бұрын
ሰርፕራይዝ የሚባል ነገር ምናለበት ትንሽ ለእኛ አገር ቢዘገይ!እናንተም ብታምኑበትና ብታስተምሩ!
@Luv_rara704
@Luv_rara704 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗
@asegegurmu9694
@asegegurmu9694 3 жыл бұрын
ምንያ የኔ ውብ ስውድሽ እኮ 😍😍😍
@Betesfa
@Betesfa 3 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ትንሳኤን በተመለከተ ምን ያስተምረናል?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , ብዙ ሰዎች በዚህ ተስፋ ተደስተው ትንሳኤን በጉጉት እየተጠባበቁ ነው የሀዋርያት ስራ.24:15, ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው ዮሐንስ.11:44 ልክ እንደ አልአዛር ሁሉ ሀዋርያቶችም ሆኑ ነቢያት ከሞት ያስነሷቸው ሰዎች በምድር ላይ ይኖሩ ነበር ስለ ወደፊቱ ትንሳኤም በትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ የሞቱ ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት ክፉ ሰዎች ማለትም አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀው የዘላለም ህይወት የሚሸጋገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ ሰዎች ንሰሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት ሰዎች ባላሰቡበት ሰአት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱ ሲነሱ ማየት አይችሉም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ትልቅ ሀዘን ይሆንባቸዋል ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እናስበው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ቢፈልጉኝ አያገኙኝም ማለት ነው በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እነሱ እንደገና ሌላ ሀዘን ውስጥ ይገባሉ ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተታቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ማክበር,መውደድ እና ለክርስቶስ መንግስት ዜግነት ብቁ የሚያደርጉን ሌሎች መስፈርቶችም ስላሉ እነዛን ለማወቅ ጥረት በማድረግ የቀረንን አጭር ጊዜ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስን መማር ያስፈልጋል የምንወርሳት ምድራዊ ገነት ምን ትመስላለች? ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም በዚያን ጊዜ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
@user-jm8py3ss1y
@user-jm8py3ss1y 3 жыл бұрын
አኔ ብቻ ማስሎኝ ካልደፍርስኩ አልመለስም 🤣🤣🤣
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
አንድ ወሬ ላይ ቆማችሁ
@meseretaliyou9366
@meseretaliyou9366 3 жыл бұрын
Mny wddd
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 56 МЛН
ለመጀመሪያ ጊዜ የት ተዋወቅን😳?
22:30
MenbiWorku
Рет қаралды 4,8 М.
በልጄ ፊት ደፈረኝ! ባለ ታሪክ መሳይ ክፍል 2...
46:22
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 123 М.
የቤተሰቤ ጥንቃቄ ጉድለት ዋጋ አስከፈለኝ!
22:55
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 10 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН