No video

💫የ ናኒ እናት ትምህትሽን አቁሚ ፀጉርሽን ተቆረጭ አለቻት😱

  Рет қаралды 50,843

Hab  tube ሀብ ቱዩብ

Hab tube ሀብ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@marketube391‬ ‪@seifuonebs‬

Пікірлер: 673
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p Ай бұрын
ማሮ ፀጉርሽ ስትሰረ ቀሚስ ስትለብሺ ስታምር ሁሌም ፀጉርሽን ተሰሪ
@jamila690
@jamila690 Ай бұрын
ደምሪኝ በጣም ነው ፀጉሯን ስትሰራ ምታምረው
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Ай бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Ай бұрын
እኮ በጣም🎉🎉
@DelightsDelights
@DelightsDelights Ай бұрын
❤❤ደምርኝ
@user-nm9tl3jb1j
@user-nm9tl3jb1j Ай бұрын
ማዘር ግን ለምን ትወና ኣይጀሚሩም የምር ይችላሉ😂😂ዶሞ በጣም ነው የምወዳቹ ውዶቼ💗💞💘
@RoseeRose-vh7kf
@RoseeRose-vh7kf Ай бұрын
Mom...wow...and...we'd ❤❤❤
@haymi2
@haymi2 Ай бұрын
ድንቡሽ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል ማርያምን ሁሌም ቀሚስ ብትለብሺ በተረፈ ብድሩን የማይምልስ አይደል የሚባለው ይመችሽ 👍👍👍
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g Ай бұрын
ትክክል የቀሚስ አድናቂ ነኝ
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Ай бұрын
ደምርኝ ማሬ
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i Ай бұрын
ትክክል
@YordanosArusie-b29
@YordanosArusie-b29 Ай бұрын
ግን የልጅቱ እናት ትለያለች የምር እድሜ ይስጥሽ
@aseed792
@aseed792 Ай бұрын
የብሩክ ሸጋ ወድም ብታችራዎች በመበታተናቸው እደኔ ቅር ያለው😢😢
@user-uw8ux9cg1z
@user-uw8ux9cg1z Ай бұрын
አሥመሣይ ነህ. አተእባክህ. ማርክና ሄለንን ማሥታረቅ እየቻልክ ማርክን አሥለቀከው ከተወለደበት ቦታው ነቀልከው.
@ghghghh217
@ghghghh217 Ай бұрын
​@@user-uw8ux9cg1zአረ ቀስ በይ ዊና አደለም ሲጀመር እሱ አስመሳይ እንደሆነ በምን አወክሽ😊😊
@Titi_Love_12
@Titi_Love_12 Ай бұрын
ተቃጥለን እንጂ በተለይ h&b
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
​@@user-uw8ux9cg1z😢😢 አር እሱ አይደለም ማማየ
@user-dq1jn6fu6r
@user-dq1jn6fu6r Ай бұрын
​@@user-uw8ux9cg1zሚአገባሽ አስመሳይ አንቺ ነሽ
@SelamawitRobi
@SelamawitRobi Ай бұрын
ቡቡ የቡራ ወንድም ሀይሚንና ቡራን አንድ እንዲሆኑ መበርታት አለብህ በጣም ይዋደዳሉ በማርያም በርታ አንተን ይሰማሀል🎉🎉🎉
@kidsttube3111
@kidsttube3111 Ай бұрын
ኤጭ አበዛችሁት ጭራሽ በማሪያም ምነው በነሱ ጭቅላት ነው እማስበው አልሽ በቃ ተዋቸው ልጆቹን😏😏😏
@user-io5mo4uc6o
@user-io5mo4uc6o Ай бұрын
ሲጀመር ማን ናት እሷ ሀይሚ ናትኮ ኣግኝቷት ነው ይህ የሴት እስታይል ደሞ በማርያም ጥቅር ብሎ ኣይቀር ሀይሚ ሴት ሁኚ ከዚህ የሴት ምስል ልጅ ፍቅር እንዳጀሚሪ ሲጀመር ብሎክ በዩው😂😂😂😂😂😂መልካም መለያየት
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c Ай бұрын
​​@@user-io5mo4uc6oምን እያልሽ ነው ሴትዮ ምስኪን ሰደብሽ ሞትሻል ሀይሚ ምንም ኣላለችም ኮሞንታተር ናቸው የሚያሽቃብጩ እሳ የተከበረት ስነ ስርዓት ያላት ልጅ ናት ደሞ ከወንድሞቻ ጋር ናት ያላት መቸ ተጣሉ መቸ ተላይተናል ብለዋል ነገ አብሮ ይመጣሉ ኣትሳደቢ እጭ😎
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Ай бұрын
ይህየሴትእስታይልነዉያልሽዉ😂😂😂😂😂አሳቅሽኝየኔዎግንአይባልምነዉርነዉደሞተለያየንአላሉምእነሱ
@user-fs8ow2ud5i
@user-fs8ow2ud5i Ай бұрын
😬😁😁😁🙄🙄🤔🤔
@HayatOumer-ur2uy
@HayatOumer-ur2uy Ай бұрын
ይሄን በተሰብ እሚወድ ማነዉ እደኔ❤❤❤
@fentaye9663
@fentaye9663 Ай бұрын
ቀሚስ በጣም ያምርባታል የምር ቀሚስ ትልበስ እምትሉ👍👍👍👍👍👍
@DelightsDelights
@DelightsDelights Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z Ай бұрын
የቡራ ወድም ቻለዉ እግድህ በነገራችላይ ብታጅራዎች ሸገር የገቡት ወደ ቡታጅራ ይመለሡልን የምትሉ በላይ አሣዩኝ
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Ай бұрын
ውይ ማዘርየ የገባወት ነወት❤ ❤,የቡራየ ወንድም እርግት ያልክ ጭዋ❤❤❤❤❤❤
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 Ай бұрын
እናትና ልጅ ዛሬ በጣም አምሮባችዋል ለሀብትሽ ያላቹ አክብሮት ዋውውውውው
@user-kh2zc4sj8i
@user-kh2zc4sj8i Ай бұрын
ዛሬ አምሮብሻል ሴት መስለሽ መጣሽ ማሽላ ደሞም ቆንጆ ነሽ
@AAaa-hz7gv
@AAaa-hz7gv Ай бұрын
ጉድ እኮነዉ እማ ትሙት ለካ ዉበትሽን ያጠፍዉ ፀጉርሽ ንራአል እንደ ዛሬ እደትእደምታምሪ የዉነት የብራ ወንድም ሚስት ቆጅየ ናት የምትሉ ላይክ 🎉🎉❤❤❤ በቃ አችእማ የወሎን ቁጅናነዉ የወሰድሽዉ ዉደ ሁሌም ፀጉርሽን በስርአት አሲዥዉ በተረፈ ሁላቹሁም ላይክ ስብእስክራይብ አድርጉአቸዉ የብታጅራ ፋሚልወች ❤❤
@Beba873
@Beba873 Ай бұрын
የቡታጅራ ልጆች ይመቻቹህ 👍 ቀስ በቀስ ሁሉም ቡታጅራ ወደ ሚዲያ ሊከሰቱ ነው
@user-fx8ip2nk3b
@user-fx8ip2nk3b Ай бұрын
ድቡሽቡሿ በጣም አምሮብሻል 💕💕ለሴትልጅ ዉበቷቀሚሷ ፀጉሯ ሁለየም ፀጉርሽን ተሰሪዉ ወይም በፀጉር ጌጥ አሲጅዉ 🥰
@Rehima57
@Rehima57 Ай бұрын
ማነዉ እደኔ ኒቃሚስቷ ንግስት የታየችዉ👍❤❤
@RehmaHosin
@RehmaHosin Ай бұрын
❤❤
@LubabaTeka
@LubabaTeka Ай бұрын
እኔ ❤❤❤
@Mekde731
@Mekde731 28 күн бұрын
ሰላምነው ተብሎ ሲጠየቅ ሰውግን ለምድነው እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ መመለስ የሚከብደው 😢😢በክርስቶስ
@user-vn4xm3zz5k
@user-vn4xm3zz5k Ай бұрын
የቡራ ሸጋ ወንድም ፀጉርሽን ሥትሠሪ በዛላይ ቀሚሥ ሥትለብሽ ሥታምሪ❤❤❤
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r Ай бұрын
ሁለየም ፀጉርሺን ተሠሬ እሰታይል ቀይሬ እዳታጨፈርሬ ከሱሬ ቀሚሥ ውበትሺን አጎልቶታል🥰
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm Ай бұрын
የኔ ድቡሼ ስታምሪ እናትሽ እኮ ታላቅ እህትሽነው የመመሰለው❤
@ghghghh217
@ghghghh217 Ай бұрын
ማርያምን ፀጉርሽን ሁሌ እንዲህ ተሰሪ ቀሚስ ልበሽ ስታምሪ❤❤
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Ай бұрын
ድምፃችን ተሰምቶአል ፀጉሯን ተሰርታለች ዛሬ 😊😊😊😊😊
@fgyyy3024
@fgyyy3024 Ай бұрын
ማርያም ፀጉርሽን ሁሌም እነዲህተስሪ ቀሚስ ልበሽ ስታምሪ የኔ ቆንጅ❤❤
@kidsttube3111
@kidsttube3111 Ай бұрын
እደማዘርየ የተመቸኝ ትወና የለም የኔ ናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@CharaMai
@CharaMai Ай бұрын
የብራን ወድም የምትወዱ ኑ በላክ ቤተሰብ እነቡራ ቡታጅራን በመልቀቃቸው ያዘነ😢😢😢😢😢
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm Ай бұрын
ጀግና የባለፈውን ተበቀልሽው😂😂❤❤❤እናትሽ ስታምር ጎደኛሽ ነው ምትመስለው❤❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 Ай бұрын
ምርጦቼ ሌላኛዎ ሀይሚ ብሎልኮ ብርኬ😂❤❤
@meretechhassni305
@meretechhassni305 Ай бұрын
የኔ እናት ድንቡሸቡ ሰታምር ❤ አንች ደሞ ዛሬ የሌለው አምሮብሸል❤ ደሰ ትላለች አዎ ብድር በምድር ነው😀😀👌❤❤
@user-qg8wr4rx7g
@user-qg8wr4rx7g Ай бұрын
ማሻ አላህ ዛሬ አምሮባቹሀል. ፀጉርሽ ም ቀሚስሽም. በቅየሴቶች በላይ ሁነሻል ድንቡሽዬ. እናትሽም ድንቡሽ. ስታምር❤🎉
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z Ай бұрын
መታደል ነዉ ማርያምን በጣም ነዉ የምታምሩት ❤❤❤❤❤ሰራሽለት
@AmryAhmed-bq2bv
@AmryAhmed-bq2bv Ай бұрын
ስታምራ አራ እንኮን ተሰራሽ ፀጉርሽ ዎውህ ለእታችን ደሞ ረጅም እድሜ ከነጤነ ይስጠቹ🎉🎉
@hanankm4587
@hanankm4587 Ай бұрын
ብድር በምድር ይልሀል ይህ ነው በል ቻለው ኧረ 50k ጎበዝ በርቱ አቦ ይመችሽ እማ በእውነት እንደኛ👌👌👍👍
@wubet-fg6nw
@wubet-fg6nw Ай бұрын
ማርያምን ዛሬ አምሮብሻል ፀጉርሽን ስትሰሪ ነው የማምርብሽ❤❤❤❤
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i Ай бұрын
ደስ የሚለዉ ነገር ብታጀራወች አስተያየት ይቀበላሉ ይመቻችሁ 👌👌👍
@GgGg-kk7u
@GgGg-kk7u Ай бұрын
ማሻአላህ ዛሬ የሌለነው ያማረብሽ ❤❤
@TGgf-vr1ly
@TGgf-vr1ly Ай бұрын
ስታምሩ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ ማሚ ♥️ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏💞♥️
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Ай бұрын
❤❤❤❤❤ናኒየ ምርጥ ነሽ ሀሳባችን አስተያየት አይተሽ አንችም አምሮብሻል እናትሽ ምርጥ ጎደኛሽ ናት መታደል ነው ❤ እና ቡቡየ ማዘር ❤ እንወድሻለን from saudi
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Ай бұрын
hb የምትወዱ በላይክ
@amamaamm4635
@amamaamm4635 Ай бұрын
ሀቢብ የሚተይ vዲዮ ሊቀቅ ኢሄ አይሆንም
@user-tx5hp2sl1u
@user-tx5hp2sl1u Ай бұрын
ሀይሜነቴ የኔልዩ እንወዳቹሀለን ኑልን😢😢😢😢❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
ማምዬ ስወድሆት. ደሞ ልጂዎትን የልጂሆትን ፍቅረኛ ልክ እደ ልጂሆት የምታዮት. ስታምሩ
@user-cj9nj5lt1f
@user-cj9nj5lt1f Ай бұрын
የብሩኬ ወንድም አና ልጂቱ ምንናምን ናቸዉ😂😂😂 ግን በጣም ነዉ ደሥሥሥ የምትሉት ማርያምን እናትሺም ትወና አንደኛ ናቸዉ❤❤😂😂😂😂
@tigistmekonnen4274
@tigistmekonnen4274 Ай бұрын
እጮኛሞች ናቸው
@user-cj9nj5lt1f
@user-cj9nj5lt1f Ай бұрын
@@tigistmekonnen4274 ዋይ😬 ታዲለዉ እንደዚህ መሆን
@selamisare5466
@selamisare5466 Ай бұрын
ማሚ ደስ ሰትል የገባት ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ🙏❤ የኔ እህት ጀግና የባለፈውን ተበቀልሸው👍😂😂😂
@BaBa-mr8fp
@BaBa-mr8fp Ай бұрын
ከናቶቻቹ ጋር ነፃነታቹ ደስ ሲል❤❤
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np Ай бұрын
ገበዝ ነሽ የኔ ቆንጅ በረቱልን ማሚ በጣም ነው የምወድሽ
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl Ай бұрын
ስታምሩ ሀብ አማች ሳይሆን ልጅ ነው የሚመስለው ፀጉርሽ በጣም አምሮብሻል
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 Ай бұрын
እናቷ በጣምቆንጆናትረዝም እድሜ ጤናገርይስጥሽ መማዬ ደሞ የመጀመሪያ ልጇ ይመስለል
@emebet7575
@emebet7575 Ай бұрын
ቀጣይ እሙሸን አምጣልን ናፍቃናለች Hab 😍😍😍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ፀጉርሽም ሁሌም ተሰሪው እንዲህ ያምርብሻል እውነት ፍሪዝ ብዙም አያምርብሽም ሀብትሽ ተገኘህ 😂
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f Ай бұрын
ሁሌም ቀቢሲ ልበሺ❤❤❤😂ትንሺ ረዘም ቢል አሪፊ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mk1ix5hr2v
@user-mk1ix5hr2v Ай бұрын
አዎ ቆጂየ ነሽ ስታምሪ ሴት ሴት መሰልሽ ደርባባ❤❤❤
@user-um8wl8kf9q
@user-um8wl8kf9q Ай бұрын
የኔዉድ ዞሬ አምሮብሻን የኔ ድቡሾ ናኒየ❤ሁሌም ቀሚስ ልበሽ ፀጉርሽ ተሰሬ❤ማሜየ❤እረጂም እድሜና❤ጤና ይስጥሽ❤
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y Ай бұрын
ተባረኩ በጣምነው ያመረባት ለናትሽ እርሜና ጤና❤
@user-re2le4pf1l
@user-re2le4pf1l Ай бұрын
የመጀመሬያ ነኝ ዛሬ ❤❤❤❤❤❤
@AsaliAsali-zc6cn
@AsaliAsali-zc6cn Ай бұрын
የኔ ውዳች እናት እና ልጅ በጣሞ ታምራላችሁ❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj 8 күн бұрын
ማር የሆንች እናት እድሜና ጤና ይስጠሺይመቻችሁ❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 8 күн бұрын
የኔ እናት ደስ ስት እናትዋ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ጤናን ይስጣቸው❤❤❤❤
@user-jz3rx5il7s
@user-jz3rx5il7s Ай бұрын
ዋዉ ዛሬ አምሮብሻን😍😍😍 ቀሚስ ልበሽ እና ፀጉርሽን እንደዚህ ተስሪ😍😍😍😍
@user-zc4ei3jx7z
@user-zc4ei3jx7z Ай бұрын
ስታምሮ ❤እናትሺም ቆጂየ ምርጥእናት አለቺሺ አላህ እርሜዋን ያቆይልሺ አቺደሞ በጣም ቆጂየ ሁነሻል ስትሰሪና ቀሜስስትለብሺ በጣም ቆጆነሺ የምር ሶር ሁለተኛ እዳለብሺ ጠጉርሺንም ተሠሪ ❤❤❤❤❤❤
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y Ай бұрын
ሁሌም ተሰሪ ፀጉርሽን እዲህ ነው እሚያምርብሽ ቀሚስም ያምርብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskermgetachee
@meskermgetachee Ай бұрын
እማምላክን ሰሪታቸው ደስ ይላል እውነት የነቤኪ እናት ጀግና ናት ምርጥ ልጅ አሎት እ
@addyasd3780
@addyasd3780 Ай бұрын
የነማርቆስ ካሜራማን እህትነችደ
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x Ай бұрын
ድንቡሸ ዛሬ ደሞ አምሮብሸል ማርያምን ሁሌም ቀሚስ ብትለብሺ ደስ ይላል❤❤❤🎉🎉
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 Ай бұрын
ዛሬ አምሮብሻል ድቡሽየ❤❤❤ ማዘርም እንወደወታለን
@tiji-b4q
@tiji-b4q Ай бұрын
የናኒ እናት ስወዳት❤😊
@user-yr5ps9mw9f
@user-yr5ps9mw9f Ай бұрын
የኔቆንጆ ስታምሪ ድቡሽዬ ማሻአላህ 🌺🌺🌺
@user-mp1uo9ro8z
@user-mp1uo9ro8z Ай бұрын
Yemir enatu telayalch betamnow ymiwadachu le enatachu rajm edem ke tena gar ystat mestek zare amrobatal konjoo nesh betam bartu ❤❤❤❤❤❤
@user-so5zr5de7h
@user-so5zr5de7h Ай бұрын
ዛሬ ደሞ አምሮብሻል የኔ ቆጆ የሤት በላይ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Ай бұрын
ሀብ ሰርችልህ በቃ ቻለው ብቀላ ነው❤❤❤ ደሞ ዛሬ ስታምሪ ጸጉርሽ ሁሌም ተሰሪ ማማዬ❤
@user-fj3lc2yf3m
@user-fj3lc2yf3m Ай бұрын
የኔ ቆንጆውቺ 3 ስታምሩ 😂😂ዎይኔ ክርክራችሁ ዳሞ ዳስ ስል 🫶🫶ጌታን ታማቻቹኝ ❤❤❤❤❤
@alialdhouri
@alialdhouri Ай бұрын
ሣተምሩ የምቶዷቸዉ በለይክ አሰዩኝ 👍👍👍👍
@fatemaa7263
@fatemaa7263 Ай бұрын
ገብዘ ቢድርሺን ማለሺ 😘😘😘😘😘😘😁😁😁😁😁
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji Ай бұрын
ብድሩን የባይመልሽ አይወለድ ነው ጎበዝ 😂😂
@ለታህዘን
@ለታህዘን Ай бұрын
ወየዉ ሥታምሩ ሀብዬ ሰረችልክ❤😂😂
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut Ай бұрын
ብዱሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ 💪❤❤😁😁😁
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ብራንክ አታብዙ ትምህርት አዛል ነጋር ኢዛቹ ነው አዳዴ ብራንክ ሚያበዛ ሰው ቁምነጋር ያለው አይማስልም ከጣፋው ይቅርታ 😢ለኛም ለማዳም ቅማሞች አዳድ ነጋር ልንማር እችላላን ባነታ 😢😊🎉❤በታራፋ በርቱ😊
@hhhh3772
@hhhh3772 Ай бұрын
ብድሩን እማይመልስ አይወለድ ነው ጎበዝ😅😅
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Ай бұрын
ማዘርርር❤ ወደናታል ሲጀመር 😂 የገባት ናት እና ሁላችሁን ወደናችሁሀን በርቱ ቡቡ ማዘር ወድናታል አንተም መታደል ነው ሁለተኛ እናት ❤ ብርቱ from Saudi Riyad❤
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u Ай бұрын
ብድር በምድር ጀግና የመልስ ምት😂🎉🎉 እንዲህ በቀሚስ ነይልን❤
@user-rx5kl5ub7t
@user-rx5kl5ub7t Ай бұрын
🇻🇳👌🥰ማሚ❤ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ስታምሩ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ps8sd3sb1r
@user-ps8sd3sb1r Ай бұрын
ፀጉርሽን ስተሰሪ ታምርያለሽ የኔ ዉድ እህት
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
ለኛ ደስታ አይደለም የሴት ልጅ ውበቷ ሽሩባ ከነ ቀሚስ ነው ይልመድብሽ
@God-cr1cn7dr7u
@God-cr1cn7dr7u Ай бұрын
አይዞህ ዎንድሜ ብደርነው 😁😁❤️❤️
@MA-dg3vc
@MA-dg3vc Ай бұрын
የምር እናት ናት ሀማትህ
@Hab_Tube
@Hab_Tube Ай бұрын
አዎ
@BuzayehuShemels
@BuzayehuShemels 6 күн бұрын
አማቱ ናት😊😊
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ብድሩን የማይመለስ ልጅ አይ ወለድ 😂😂❤❤
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Ай бұрын
ማሚ ስታምረ እርጅም እድሜ ይስጥሺ❤❤❤
@user-ks8ys8cb1m
@user-ks8ys8cb1m Ай бұрын
ድንቡሽዬ ስታምሪ
@wuhash2684
@wuhash2684 Ай бұрын
ማሚ ደስ ስትል የገባት ናት ሹሩባው ያምርብሻል ቆንጆ ነሽ አፈሰ ለነገሩ ውስጣዊ ውበት ይበልጣል የመልስ ምቱን ተዘጋጅ ወንዳማቾን።
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa Ай бұрын
ሁሌም ጸጉርሽን እዲህ አድርጊው ውዴ❤
@SaraSazz
@SaraSazz Ай бұрын
አምሮብሻል ሹሩባው ❤❤❤ ቀጥይበት❤❤ ሃብ ኣይዞን ብድርህን መልስ💪💪💪
@AylemMrey
@AylemMrey Ай бұрын
ለሴት ልጅ ውበቷ እኮ ቀሚስነው🙏❤❤❤
@ያራብ
@ያራብ Ай бұрын
አዉ ዉድ
@eexx4513
@eexx4513 Ай бұрын
ማሻአላ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኦዴዬሳቼውን ምክር አክባሪ እዲህ ነው እጂ አቦ የሴት ልጂ ውበቷ ፀጎራ
@user-zb3ji2bo9u
@user-zb3ji2bo9u Ай бұрын
ታምራላችሁ 💕💕❤️❤️❤️በጣም ውድድድድድድድ ነው ማድረጋችው ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qe4he2nk3o
@user-qe4he2nk3o Ай бұрын
ማዘር ዶም በጣም ደስ ይላሉ ሁሌ ቀሚስ ልበሱ❤❤❤❤
@user-sp2mj8bq2m
@user-sp2mj8bq2m Ай бұрын
የኔ ቋንጂወ ደግምወ በጣም ነዉ የምታምረዉ
@erdd7495
@erdd7495 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ያምርብሻል ፀጉርሺን እንዳትቆረጪ
@Lobabh1
@Lobabh1 Ай бұрын
የኔዉድእናትሽበጣምደስትላለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ds8is7og3e
@user-ds8is7og3e Ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r Ай бұрын
ማዘርየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ🎉
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Ай бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ዳህና መጣቹ ምርጥ ቤተ ስብ ❤❤❤🎉🎉🎉
@smeerhs638
@smeerhs638 Ай бұрын
ዛሬአምሮብሻል ሁሌ ፀጉርሺንተሠሪ❤❤❤
@FicChv-un6km
@FicChv-un6km Ай бұрын
የኮመታተሩች ምክር እኮ እንዴትእንደሚስራ አያቹህሚክራቹህ ተስማ ፅጉሯንአሳምራውመጣች
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 Ай бұрын
😂😂😂
@Rahima-pp5qf
@Rahima-pp5qf Ай бұрын
ስቦርት ትስራ የምትሉ ❤❤❤❤
@hyagfddgfddhhdd
@hyagfddgfddhhdd Ай бұрын
እረ ተዋት😮
@ffhcc5622
@ffhcc5622 Ай бұрын
👎👎
@haytube6877
@haytube6877 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ጉድ ሁሉን እኛ እነዘዝ አይ የመዳም ሸቃሎች ቀሚስ ልበሺ ፀጉርሺን ተሰሬ ለምን የወጩን አትችሏትም
@AfhhfChbvh-gr1xc
@AfhhfChbvh-gr1xc Ай бұрын
ኧረ በህግ🙄
💫ሚስቴን ከ ሀይሚ ጋር ማስተዋወቄ ስህተት ነበር😭
29:04
💫ናኒ ሆቴል ላይ ብር ሳትይዝ ሄዳ ተያዘች 😱
28:11
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 37 М.
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 42 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 49 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 45 МЛН
💫ሙሺ ልጄ ናፍቆኛል አለች የኔ እናት😱
12:21
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 36 М.
💫ናኒ ጥላኝ ሄደች ከባድ ችግር ተፈጥረ 😱
20:59
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 33 М.
💫የናኒ እናት አብራቹ እንዳትቀጥሉ አለችን😱
17:29
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 59 М.
የደበኩት አውነት ይሄ ነው፡ ሮቤል ናፍቆኛል
20:31
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 52 М.
💫ሙሺ ያልተጠበቀ ደስታ 😱
15:52
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 79 М.
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 42 МЛН