የእናት ሀቅ እንዴት ይረሳል?

  Рет қаралды 142,970

Ustaz Mohammed  Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ

Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ

8 ай бұрын

የእናት ሀቅ እንዴት ይረሳል? ኹጥባ በ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ...

Пікірлер: 500
@Fathooma-cn1sf
@Fathooma-cn1sf 7 ай бұрын
እናቴ እና አባቴ አላህ የጀነተ አርግልኝ በጀነት ፍርዶስ ወፍቃቸው😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 7 ай бұрын
😢😢😢 አሚንን ያረብ የኛንም መጨረሻ አላህ ያሣምረልን በጀነተል ፈረዶሥ አገናኘኘ 😢😢 አላህ ያረብ በዱንያ አላህ አላለውም በአሂራ አገናኘኝ ያረብ በራህመትክ
@meka-lr2kh
@meka-lr2kh 2 ай бұрын
አላህ ያፅናሽ እህቴ አሚንንን😢😢😢😢😢
@assenadem
@assenadem 7 ай бұрын
እናቴ አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ አባቴን በጀነት አላህ ያበሸርልኝ የምታነቡ ሁሉ ዱዓ አድርጉልኝ እናተም በህይወት ያሉትን አላህ ያቆይላችሁ
@user-ev7if1mt1e
@user-ev7if1mt1e 7 ай бұрын
አሚን የሞቱትነ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ያሉትንም አላህ እድሚያቸውን ያርዝምልን ሀቃቸውን የምንወጣ ያድርጉን ያረብ
@ematube9407
@ematube9407 7 ай бұрын
አሚንንን
@Abdulawol-rv4uc
@Abdulawol-rv4uc 7 ай бұрын
​Mashallah
@user-tv2mh6uj2q
@user-tv2mh6uj2q 7 ай бұрын
አላህ የእናቶቻችንን እድሜ ያረዝምልን❤❤❤
@user-sh7ev2dz3e
@user-sh7ev2dz3e 7 ай бұрын
አሚንን አላህ በጀነተ ፊርዶስ ሶያበሽር ረ
@meremahassen5604
@meremahassen5604 7 ай бұрын
ኢላሂ የወላጆቸን ሀቅ እንድጠብቅ አንተው እርዳኝ❤❤❤❤
@yoditbenti7096
@yoditbenti7096 3 ай бұрын
Amin
@user-zt7oh1fz3x
@user-zt7oh1fz3x 23 күн бұрын
Amin
@SaedMofte-ex9ol
@SaedMofte-ex9ol 6 ай бұрын
ወላሂ. አባቴ ዋ በጀነትያኑርልኚ ያረብ. እኒቴዋ ኪቺጋ በሰላምያገኒኘ ኚ አላሂ አደሪህን
@user-ef5ot5vz2r
@user-ef5ot5vz2r 4 ай бұрын
❤❤እናቴ የኔ ውድ እናት አላህ እድሜሺን ያርዝምልኝ ❤❤እናታችሁ በሂወት ያላችሁ አሏሁወሱብሀነተአሏ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤
@njmj4091
@njmj4091 7 ай бұрын
ያረብ ለእናቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስደትን በቃ ብሎ እናቴን የምከባከብ ያድርገኝ
@ambarugidi437
@ambarugidi437 5 ай бұрын
Amnii
@zemzem5714
@zemzem5714 5 ай бұрын
ኡሚን
@ma-ih6rv
@ma-ih6rv 4 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤❤❤
@mmaty34mmaty35
@mmaty34mmaty35 9 сағат бұрын
Meen
@FhhxjHfjf-rj8rp
@FhhxjHfjf-rj8rp 7 ай бұрын
ኡሚ አሏህ ይዘንልሺ 😢 ሁሊም ትናፊቂኛለሺ😥💔
@ziyadaAb673
@ziyadaAb673 6 ай бұрын
እናቴና አባቴ አላህ መጨርሻችውን ያሳምርላችው ብላችሁ ድዕዋ አርግላችው በሀያት ያቆያችው
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 7 ай бұрын
እኔ ለእናቴ አገልግያለሆ ብዬ አላስብም ግን ካአላህ እከጂለዋለሆ እናትና አባቴን እድከባከባቸዉ ያረገኛል ኢሻላህ አላህ ይወፍቀን ሆላችንንም🤲
@ramzia3457
@ramzia3457 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ውስታዝ ኡሚ ሀያቲ አላህ ይጠብቃቸው ባሉበት ለሁሉም እናቶች የሞቱትን አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያስቀምጣቸው
@user-rn6ne8dl2y
@user-rn6ne8dl2y 22 күн бұрын
ያረብ አላህየ እባክህ እኔ ሁሌም ነዉ ነዉ የቤተሰቦቸን አደራ የምልህ አደራህን በየሄዱበት ሁሉ አንተ ጠብቅልኝ አንተዉ ተከተላቸዉ አንተዉ እዘንላቸዉ ያረብ አደራህን እኔ ስወጣም ላንተዉ ነዉ አደራ ሰጥቸ የመጣሁት ላንተ የተሰጠ አደራ ደግሞ ምንም አይጎዳዉ ሁሌ እደተጠበቀ ነዉና አደራህን በሰላም እዲታገናኝኝ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pm5mu3pq9s
@user-pm5mu3pq9s 6 ай бұрын
እናቶቻችንን እድሜቸውን አላህያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤ኡሚእወድሻለሁ❤❤❤❤❤
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 7 ай бұрын
አላህ ይጠዉል ኡምርክ ኡዝታዜ አስተምሮትህ ሁሉ ዉስጤን ሰርስሮ ነዉ ሚገባዉ❤❤
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp 7 ай бұрын
አላህ ወላጆቻችንን በሀያትና በአፊያ ያኑርልን ❤❤❤
@eslamnawemnetihijabnawwube7706
@eslamnawemnetihijabnawwube7706 7 ай бұрын
አላህ እረዠም እድሜና ጤና ይስጥልን ኡስታዝ❤
@umiiusman7716
@umiiusman7716 7 ай бұрын
እናቴ አባቴ አላህ ይዘንላቹ አላህይ እናቴንም አባቴንም ከይር ስራ ከሰሩት አንተንም ከፈሩት ከታዘዙትም መሀል አርግልኝ ጀነተል ፊርደዉስንም ወፍቃቸዉ ያረቢ 😢😢😢😢😢😢 አላህዬ ለኔም ሶብሩን ስጠኝ አንተዉ አጠንክረኝ ያረብ 😢😢😢😢
@leylatube7000
@leylatube7000 7 ай бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ አባቴን በጀነት ያበሽርልኝ እናቴን እድሜዋን ያርዝምልኝ ኮሜትን የምታነቡ ዱአ አርጉልኝ እናተም በህይወት ያሉትን አላህ ያቆይላቹ የሞቱትን አላህ ይራህምላቹ ሰለላሁአለይሂወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉
@husenhasan1226
@husenhasan1226 7 ай бұрын
አሚን አላህ የሰብሹወን ሁሉ ይሰከልሽ ጥሩጥሩ
@ttww9470
@ttww9470 7 ай бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሚን ያረብ ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha 7 ай бұрын
ሡለላህ አለይህ ወሰለም አሚን
@hawaaa560
@hawaaa560 3 ай бұрын
አሚንንን
@yimerasefa5621
@yimerasefa5621 2 ай бұрын
አሏህ በፈድሉ ይህንን ትዕዛዙን አግርቶልን እምንጠቀም ያርገን!! የአየኋል ሙእሚንንንንንንን
@yimerasefa5621
@yimerasefa5621 2 ай бұрын
የአሏህ እናትና አባቴን እረጅም እድሜ ወፍቅልኝ ሀቃቸውንም እምወጣ አድርገኝ። በህይወት ያቆየህልኝ የአለማት ጌታ የሆንከው ALLAH ሱ.ዓ አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚንንንንን።
@SoSo-bc3bj
@SoSo-bc3bj 7 ай бұрын
እናት ያላችሁ እድሉን ተጠቀሙ አላህ ያቆያቸው እናቶች እኔ እናቴ በኖረች ብዬ ተመኘሁ የልቤን በነገርኳት ብዬ ተመኘሁ እናትን በልጅነት ማጣት ከባድ ነው ። አላህ ጀነተል ፊርዶስን ወፍቃት በጀነት ጨፌ አኑራት ። አባቴን አቆይልኝ አባቴም እናቴ ነው አላህዬ አባቴን ጠብቅልኝ አፊያ እና እድሜ ስጠው ያረብ ።ህመሜን ቁስሌን ላንተ እንጂ ለማን እናገራለሁኝ ላንተ እንጂ ኢላሂ
@ttww9470
@ttww9470 7 ай бұрын
😢😢 እኔ እናቴም አባቴም በህፃንነቴ ነው የሞቱብኝ ብቻየን😢😢 አላህ ይዘንላቸው አላህ በጀነተል ፈረዶሥ አገናኘን ያረብ በራህመትክ
@AAa-uc7rm
@AAa-uc7rm 5 ай бұрын
የአላህያረብአተየቤተሰብቀልብጠብቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢​@@ttww9470
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 6 ай бұрын
እናት እና አቤቴን አላህ ለጀነት ይበልልኝ የረሱል ሰ. አ. ወ ገረቤት አላህ ያድርግልኝ ያረብ ስለናቴ ሳስብ በጣም ያመኛል 😢😢😢😢😢😢 እኔን ለማሳደግ ብዙ ለፍታለች እሷ ሳትኖር እኔን አኑራኛለች እማ 😢😢😢😢😢
@zubaida5064
@zubaida5064 7 ай бұрын
የኘኡስተዚ ጀዘኩመለህከይር እኘንም እነትነ አበተችን አለህ እዲሜነ ጤነ ይስጠቸዉ ኢኘንም እነሱን ምንከዲም አለህ የዲርን ወለጆቸቸዉ የሞቱበቹ አለህ ጃነተል ፍርዶስ ይወፍቀቸዉ በተለይ ለዘመኑ ልጆች አለህ ቀልቢይስጠቸዉ❤❤❤❤❤❤
@fafiiumukhalid5137
@fafiiumukhalid5137 7 ай бұрын
ያረብ አቅሙን ስጠኝና እናቴን የማስደስት አድርገኝ ያረብ አባቴን መኖሪያውን በጀነት ውስጥ አድርግለት
@user-fy6kw4cp7e
@user-fy6kw4cp7e 6 ай бұрын
ወላሂ ወድምም እህትም ኤለኝ እኔ ብቻ ነዉ የወለዱት ብቻ አልሀምዱሊላ ብቻ በጀነት የማያቸዉ ያርገኝ ያረብ አሚንንን❤
@user-du7ge8nb7n
@user-du7ge8nb7n 5 ай бұрын
ያረቢ ህይወትሺን አስምሮ። ሺ ያድርግሽ
@mdakib497
@mdakib497 7 ай бұрын
እናቶቻችንን እድሜቸዉንአላህያርዝምልን❤❤❤❤❤ኡሚእወድሻለሁ❤❤❤
@alikabadru2266
@alikabadru2266 7 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለናቾች አላህ ከሀቃቸው ይጠብቀን ያረብ ረጅምእድሜ ይስጣቸው
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o 7 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ምንኛ የማረ ንግግር ሱበሀን አላህ ይገርማል አላህ ለእናቶች እድሜ ጤና ይስጠቸው የሞቱትን ነብሳቸውን ይማረቸው አላህ ያረቢ አላህ ጌታዬ እናቴን አገናኛኝ የአላህ ያረቢ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-fy6kw4cp7e
@user-fy6kw4cp7e 6 ай бұрын
እናቴም አባቴም ሞቶዋል በጀነት አላህ ይበሽረን ጉሉ አሚን የምታነቡ ሁሉ ዱአ አርጉላቸዉ አናት አባት ያላቹ ሁሉ አላህ እድሚ ከጤና ጋር ያኑርላችሁ ጉሉ አሚን ወላሂ ሚለዉ ሁሉ ትክክል ነዉ አኔ ሢጨንቀኝ ሆነ ሥደሠት እነሡነዉ ማሥበዉ ወላሂ
@seniyaweliyu9013
@seniyaweliyu9013 7 ай бұрын
ያረብ የናቴን እድሜ ረጅም አርግልኝ አሚን አለሑመ አሚን እስታዝ ጀዘከላሕ ኸይር ያአላሕ አተጠብቀን
@edrisshambel4800
@edrisshambel4800 4 ай бұрын
አባቴ አላህ ለጀነት ይበልህ አፉ በለኝ እናቴን አላህ ረጅም እድሜ ይሰጥልኝ ዘንድ እለምንሀለሁ ለሁሉም አባትና እናቶች
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 7 ай бұрын
አላህ እናቶቻችንን እድሜና ጤና ሠቷቼው ሀቃቼውን የምንወጣ ያድርገን
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 4 ай бұрын
ያረቢ ለቤተሰቦቸ ሰላምነ መልካምስራ ተግባር አላህ ይወፍቃቸውለሞቱብንመ አላህ ይዘንላቸው አላህ በጀነት ያገነኘን ጀዛኩምሏህ ኸይር አላህ ይጠብቀችሁ
@user-hg3hb6bl7n
@user-hg3hb6bl7n 6 ай бұрын
ያርብ አላህያቆይልን እምንጦራቸውያርገንያርብ እድሜያቸውንምያርዝመው የሞቱባችሁምበጀነትፍርደወሥንይወፍቅላችሁ ለኔምከሥደትመልሦ እምጦራቸውያርገኝበድአችሁአትርሡጀኝ
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 7 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ኡሰታዞቻችንን የናንተንም እድሜ አላህ ያቆይልን የናት የአባት ሀቅ እምንወጣ አላህ ያድርገን ሀያታቸውን ያርዝምልን ያረብ አሜንንንንንን ያረብ
@user-gw4xz4pb6d
@user-gw4xz4pb6d 6 ай бұрын
ያረቢ የአላህ እድሜ ለናቶች ወላሂ እኔ ሀገር እያለሁኝ የናት ሀቅ አላውቅም ነበር አሁን ግን መቸ ነው ሀሳቤ ሞልቶልኝ ሀገሬ ገብቸ የምከባከባት የኔ ውድ እናት እረጅም እድሜ ለኔ ቡዙ መከራ አይታለሽ
@FaFA-zq5ph
@FaFA-zq5ph 10 күн бұрын
ያረብ እናቴንም አባቴንም ሀያታቸውን አርዝምልኝ ያረብ ሀቃቸውን የምወጣ አድርገኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉ኢላሂ ተክፉ ነገር አንተ ጠብቅልኝ❤❤❤❤❤እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ እኔ እዎድሻለሁ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 7 ай бұрын
ያራብ እናቴ እድሜ ያራዝማት ሙሉ አፊያ ስጣት ያራብ😢😢❤❤
@sadasultn8787
@sadasultn8787 7 ай бұрын
አላህ ሆይወላጆቼን በራህመትህ ጠብቅልኝ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 4 ай бұрын
ከናቴ ከወለደችኝ ገር በጥሩ አላቃ በጥሩ ፀባይ ባለማሳለፌ ዛረ የተለየሁኝ ጊዜ ጀምሮ እየቆጨኝ አለቅሳለሁ እናቴ ያሳደገች አያቴ ነበረች አላህ ይዘንላት አላህ ይቅር ይበላት ያረብ ለሁሉም ላጣኀቸው በሙሉ
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
አላህቤተስቡቻችንንከክፉነገርይጠብቅልን ለእናቶቻችንለአባቶቻችንእድሜእናጤናይስጥልንያረብብብ የወላጆቻችንንሀቅእምንዋጣያድትግንያረብ ጀዛከላሁኸይርኡስታዝ. ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉እናቴህይወቴ አባቴኩራቴ ኑሩልኝ🎉 አሚሚንንንንን
@user-yy4zg7dc7w
@user-yy4zg7dc7w 7 ай бұрын
አላህ ሆይ እናታችን በኢማን አቆይልን ጀዛኩ አላህ ኸይር ያኡስታዝ
@uaeuae532
@uaeuae532 7 ай бұрын
☝☝☝☝☝☝አሚንንንንንንንንን
@anshabelay9285
@anshabelay9285 6 ай бұрын
አሚንንንንን
@user-qp8gh6rz2x
@user-qp8gh6rz2x 7 ай бұрын
Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah ❤
@SikoSilo-zl5wu
@SikoSilo-zl5wu 2 ай бұрын
የኡሚየ አላህ ይራህምሺ ያርብ አላህ በጀነት ያቆይልኝ ያርብ እናቴየ አሁንም እወድሻለሁ ያኡሚየ አላህ በራህመት አይኑ ይመልከትሺ ያጀባር ።
@user-yb2ck6jv2c
@user-yb2ck6jv2c 7 ай бұрын
ያረብ ለወላጆቸ ረጅም እድሜና ጤና ስጥልኝ ያረብ በዱአችን እንበርታ
@kedijalelmbo-wr2ht
@kedijalelmbo-wr2ht 6 ай бұрын
አላህ ያራህምሽ እማ የኔ ልዩ ምን ለድርግ እማዬ አላህ ጄነትል ፍርዶስ ያወፍቅሽ አቤዬ ጤነና እድሜ እኔም እታን ለማካደም ያብቃኝ አላህ ሆይ አቤዬን አደር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጄዛኩም አላህ ካይራን
@user-bu2hf7hy9k
@user-bu2hf7hy9k 3 ай бұрын
ያሪቢ የእናትና የአባቴን ሀቅ የምንወጣ አርገን የምታነብ ሁሉ አሚን በሉ
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 7 ай бұрын
ያርብ ኡሰታዞችን እርጂም እድሜሰጣቸው እኛንም አውቀትን ወፍቀን ኡሰታዝ ልዪነህ እርጂምእድሜ ተመኘሁልህ ውዱ ኡሰታዛችን
@user-mo5rc8kf9d
@user-mo5rc8kf9d 7 ай бұрын
ማሻዓላህ ሁሉም ሙስሊም ዬቲዩበሮች ይህን ፈለግ መከተል አለባቸው የማይመለከተንን ነገር ከሚያሳዩን እደዚ ህ አይነት ሀዲስ ብንሰማ ቀልብ ትረጥባለች
@user-wx5gt5fy8k
@user-wx5gt5fy8k 5 ай бұрын
እናቴ እድሜሽን እረጂም ያርግልኝ ጤናሽንይስጥልኝ አላህ አደራእናቴን አቆይልኝ አባቴንምእድዛው❤❤❤❤❤
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 6 ай бұрын
ጀዛከላኸይር፣ኡስታዝ ያረቢ፣እድሜና፣ጤና፣ለወላጆቻችን፣ይስጥልን፣ያከሪም፣ያረዛቅ፣ያሙጅብ፣ያሰሚ፣ያአወል፣ያአኼር፣በዝነትህ፣በሰላም፣አገናየን፣ኢንሸአላህ።
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 7 ай бұрын
ጀዛከእላህይረን ኡስታዝ አሚን ያአረብ እናታቻችን አላህ ሀያታቸውን ያአረዝምልን
@biyyaaabbakotii5728
@biyyaaabbakotii5728 7 ай бұрын
Mashaa Allaa Tabarakallaa 🎉❤🎉❤à
@toybamohammed9983
@toybamohammed9983 7 ай бұрын
جزاك الله خيرا
@user-ni4gg3el5h
@user-ni4gg3el5h 6 ай бұрын
ቅምም ኡሥታዝ የናቶችን ዱዎ ይደረሦት ይኸን ሢሠማ ቀልብን ማይሸፍት ማን አለ ከሐቃቸው አላኸ ይጠበቀን
@merulove9515
@merulove9515 5 ай бұрын
😢😢😢 ረጅም እድሜ ከአፊያ ከኢማን ለወላጆቻችን😢 ሀቢብቲ ኡሚ❤ እወድሻለሁ😢
@user-mi1ze6li1u
@user-mi1ze6li1u 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g 7 ай бұрын
ጄዛ ከላህ ኸይር ኡስታዝና
@user-my5up2dr8s
@user-my5up2dr8s 7 ай бұрын
يا ربي طويل ٱمر ٱمي و حياتي احفيظها من كل شر❤❤❤
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢እኔ እላለሁኝ እናቴን አንዴ የማየት እድል ቢኖርኝ ብዬ ሁሌም እመኛለሁኝ ማማዬ አላህ ጀነተልፍርዶስ ይወፍቅሽ አባ እድሜህኝ አላህ እረጀም ያድርግልኝ ሀቅህን የምወጣ ልጀ አላህ ያድርገኝ ያረብ
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g 7 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ያረቢ አላህ የቤተሰቦቻችንን ሀቅ የምንጠብቅ ያድርገን
@anshabelay9285
@anshabelay9285 6 ай бұрын
አሚንንንን
@user-xe8dg1rs2g
@user-xe8dg1rs2g 7 ай бұрын
እማዬ ጀነተል ፊርዴውስ አላህ ይወፍቅሽ አባዬ ጀነተል ፊርዴውስ አላህ ይወፍቅር ያርብ
@user-el3hk3so1e
@user-el3hk3so1e 4 ай бұрын
አላህየ ሆን የሞተ አባተን በጀነት አበሽራቸው የእናተን እድመ አስረዝሚልኝና የበለጠ የሚከባከባት አድርግልኝ
@user-tt4yk7hk6n
@user-tt4yk7hk6n 7 ай бұрын
ኡሚ አለህ የጀነትሙሺሪ የርግልኝ ስወድሽ ማማማ❤❤❤
@FafeMohammed-ce4uk
@FafeMohammed-ce4uk 4 ай бұрын
ያአላህ እረዥም እድሜ ይስጥልን ለናቶችና ለአባቶቻችን በሰላም ከስድት ተመልሰን ቤተሰቦቻችን የምንከባከብ ያርገን የአላህ ያሰብነዉን ሁሉ አላህያሳካልን ለሁላችን
@asiasaid99
@asiasaid99 6 ай бұрын
አሚን ረጅም እድሜና ጤና ለወላጆቻችን ያረብ ጀዘክአላሁ ኸይረን ኡስታዝ
@zaynab4199
@zaynab4199 7 ай бұрын
ያረብ ኡሚ አሏህ እረጅም እድሜ ይወፍቅሽ አባቴ ጀነተል ፊርዶስ አሏህ ይወፍቅህ ታሟል ሳይሉኝ ሞተልሽ አሉኝ😢😢😢
@mrymali9132
@mrymali9132 6 ай бұрын
እኔምእናትየለኝም😢😢😢😢😢😢
@mrymali9132
@mrymali9132 6 ай бұрын
እኔምእናትየለኝም😢😢😢😢😢😢
@MohamedYaseenayano-xt3by
@MohamedYaseenayano-xt3by 6 ай бұрын
ኢንሸአለህ የሉቲን የሚኒከድም ለሞቱ ፊሪደዉ ጄነት ኢኒድለምን ይዎፊን የረህመን
@zainabzainab7792
@zainabzainab7792 7 ай бұрын
ጀዛክአላህኡስታዝ❤❤❤❤❤
@salasala5700
@salasala5700 7 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡስታዝ
@user-xc8su3pq5e
@user-xc8su3pq5e 6 ай бұрын
ያረብ እናትና አባቴን በሂወት አቆይልኝ ያለፈውን አተ ማሪነህ ማረን🙏🙏😭😭
@SemiraMzamel
@SemiraMzamel 4 ай бұрын
ያረቢ ከእናቴ ቀልብ ጠብቀን እድሜዋን አሥረዝምልኛ ❤❤❤❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@KedjaNuru-nc9hm
@KedjaNuru-nc9hm 7 ай бұрын
ጀዛከሏህኸይር ኡሥታዝ
@userasd5115
@userasd5115 7 ай бұрын
እናቴ,ለዘላለምያኑርሺአባቴአላህይዘንልህ
@osman7726
@osman7726 7 ай бұрын
Ewinet bilahal yaa ustaz enate mutalach allah ya janat yargat betam edilagna sew enatu ba hiwot yalach new
@user-jy1vu8xt1i
@user-jy1vu8xt1i 3 ай бұрын
አላህዬ ኡሚዬን ጠብቅልኝ ያረብ አባትዬ አላህ ይዘንልህ ❤❤ ከስደት መልስ ሀቃቸውን የምንዋጣ ያርገን
@zeharaebrahim4793
@zeharaebrahim4793 8 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q 6 ай бұрын
ጀዘከአላህኡሰታዝአሚንንን🤲🤲🤲🤲
@ChapiMobile
@ChapiMobile 4 ай бұрын
አላህ እናቴና አባቴ አላህ እረጅም እድሜ አቆይልኝ 🤚🤲🤲🤲🤲
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 6 ай бұрын
ኡዝታዝአላህይጠብቅህ❤
@halikahalika
@halikahalika 7 ай бұрын
ጃዘክ አላህ ኡስታዝ
@user-cp6ys5os3e
@user-cp6ys5os3e 6 ай бұрын
❤❤❤የአለህ,ከነተቺን,ሀቅ,ጠብቀን
@TINATINA-gi2go
@TINATINA-gi2go 5 ай бұрын
ኡስታዜ ፉሪ በአካል አይቼ አሰላሙአለይኩም ብየሀለው።በድጋሚ አላህ ያሳየኝ በጀነትም ይሰብስበን ያረቢ ወላጆቼን አዋደህ በኢማን አኑርልኝ❤
@user-dj2dy7ow4n
@user-dj2dy7ow4n 7 ай бұрын
አላህ መብታቸውን የምንወጣ ያድርገን
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 6 ай бұрын
ኢሻአላህያገናኘንበሠላምእረጂምእድሜጤናለናቶች
@user-eo3lv2rx5o
@user-eo3lv2rx5o 6 ай бұрын
🎉✨️✨️💕
@abureyan2554
@abureyan2554 8 ай бұрын
Jezakellahu Khair Ustazuna
@njmj4091
@njmj4091 7 ай бұрын
ጀዛ ካላህ ኸይር ኡስታዝ እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-fp3pk3mc3d
@user-fp3pk3mc3d 4 ай бұрын
የእናት ናአባቴን❤እደሜና ጤናይሥጥልኝ እደሜአችውን ያርዝምልኝ ያረብ
@elisatadele8059
@elisatadele8059 7 ай бұрын
ያረብ አላህ የወላጆቼን ሀቅ ጠባቂ አዲርገኚ
@user-yo4pc3ft4u
@user-yo4pc3ft4u 15 күн бұрын
አላህ በጀነት ፊራዶስ ይወፈቅሽ እናቴዋ አላህ ይዘንልሽ በጣም ናፍቀሽኛል
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 7 ай бұрын
Jzkumullah ustazuna nice lecture ❤❤❤❤😊😊
@user-ce4bh2iu1n
@user-ce4bh2iu1n 7 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@SefaShemse-x5e
@SefaShemse-x5e Күн бұрын
Yerabi ya allah umin jental ferdos wafikate kabiruwan nure aregilate 😭😭😭😭😭
@user-iq3wl6ku8n
@user-iq3wl6ku8n 5 ай бұрын
Mashsllah ❤️ I like ur fetwa and hadis mashsllah again and again
@tube689
@tube689 7 ай бұрын
ወላሂ እናቴን አደሜዋን አረዚሞልኚ እንደጦሪት አንትወፍቀኚ ያአሏህ ያርቢ እንደሁም አባቴን በሰላም ከስደት መልሳ እምጦራቸዉ አሏህን ሱባክንዉተአላ እንደወፍቀኚ በዷአቸሁ አቲሪሱኚ ያርቢ
@user-hv8zy7nu9d
@user-hv8zy7nu9d 7 ай бұрын
Ewnet New Uztaz Ersuim Edimena Tena Abzto Yisth.
@betenegash5079
@betenegash5079 7 ай бұрын
ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዙና ያአሏህ እርዳታህን
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 7 ай бұрын
S.A.W Ustaz Jezakellahu 🤲🤲🤲
@habibaha3139
@habibaha3139 8 ай бұрын
صل الله عليه وسلم جزاك الله خيرا
@user-lj9xj8zn7y
@user-lj9xj8zn7y 4 ай бұрын
የኔዉድእናት አላህ እድሜሽን ያረዝምልኝ ያረብ❤❤❤❤
@zadshemsu2355
@zadshemsu2355 5 ай бұрын
እናቴም አባቴም አላህ እድሜቸው ረዥም ያርግልኝ ያርብ
@RozaJemal-rx5cl
@RozaJemal-rx5cl 4 ай бұрын
Enaten jenetel firdos yisxiliny abaten edmewun yarzmiliny ❤
ወልዶ መርሳት?   ኹጥባ በኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ/ USTAZ MOHAMMED MUSTEFA
32:34
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 62 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,3 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
የ አልባሿ መእራፍ እና ጁሙአ ሰላት
1:04:27
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 43 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,3 МЛН