የኔማ Ethiopian Movie Yenema-2018 ሙሉፊልም

  Рет қаралды 566,786

Arada Movies

Arada Movies

5 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 000
@zedz2611
@zedz2611 5 жыл бұрын
ዛሬ ደስብሎኛል እርጉዝ እንደሆንኩ ተነገረን እስኪ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@hayatahmed6046
@hayatahmed6046 5 жыл бұрын
😀☝️💚
@abeersaif9844
@abeersaif9844 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ግን የስንት ወር አሉሽ ክክክ
@medisedtegawa659
@medisedtegawa659 5 жыл бұрын
Mebruk
@user-ro6jb8ki2l
@user-ro6jb8ki2l 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህት እንኳን ደሰ አለሸ 😍
@jirramedia1
@jirramedia1 5 жыл бұрын
እንዃን ደስ አለሽ ምሬ
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 жыл бұрын
እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አባ ጉባ ታዲዬስ መታሰቢያ በአል አደረሰን የፃዲቁ አባታችን እረዴቱ በረከቱ አይለዬን አሜን አሜን አሜን ሰላም የሰፈነበት መልካም ምሽት ይሁንልን ዉዶቸ ከስደት አዉጥቶ ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@adisethio1832
@adisethio1832 5 жыл бұрын
Amne amne
@excelldexcell3870
@excelldexcell3870 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@selomemasersha7217
@selomemasersha7217 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jirramedia1
@jirramedia1 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jirramedia1
@jirramedia1 5 жыл бұрын
@@selomemasersha7217 please ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@user-un1ze1is4j
@user-un1ze1is4j 5 жыл бұрын
የማንደላ አድናቆች ላይክ አድርጉት 1000...!!!
@elsagetaneh2889
@elsagetaneh2889 5 жыл бұрын
Hj
@user-uf9wj1mc7g
@user-uf9wj1mc7g 5 жыл бұрын
ግን ማቼ ነው የምወልደው እሱ ልጅ የ12 ወር እርጉዝ እኮ ነው የምማስለው
@samrawitsolomon2851
@samrawitsolomon2851 5 жыл бұрын
Hasna H
@muhammedrashid7737
@muhammedrashid7737 5 жыл бұрын
ማንዴን በጣምነው የምወደው
@bekomedia7030
@bekomedia7030 5 жыл бұрын
facebook.com/yadtube1/videos/952961825091459/
@user-qu1nu3ci1q
@user-qu1nu3ci1q 5 жыл бұрын
በስደት ያለን ወገኖቸ እስቲ ለእራሳችን መኖር እንጀምር አረጀን እኳ
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 5 жыл бұрын
😂😂😂😂እውነት ነው
@menisa2013
@menisa2013 5 жыл бұрын
በትክክክል
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 5 жыл бұрын
Kkkkk. Tikikil 😘
@tenatena7698
@tenatena7698 5 жыл бұрын
ትክክል
@bogekonjoline572
@bogekonjoline572 5 жыл бұрын
እውነትሽ ነው
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 5 жыл бұрын
በነካጃችሁ #ድግሉል እና #ሜስቴን #ዳርኳን #አሪፍ #አይቸኩልም እነዚህን 3 ፊልሞች ልቀቁልን እባካችሁ እባካችሁ ደሞ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ አድርጉ
@tsiguealamayou627
@tsiguealamayou627 5 жыл бұрын
Telikwael huluem kkk
@user-si6wi7nr2v
@user-si6wi7nr2v 5 жыл бұрын
tihtina ye aziza ahmed film eswunim belekekulinn
@bekomedia7030
@bekomedia7030 5 жыл бұрын
facebook.com/yadtube1/videos/952961825091459/
@fetsmolagegnewemalchilewse1362
@fetsmolagegnewemalchilewse1362 5 жыл бұрын
ሁሉም ተለቋል
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 5 жыл бұрын
Fetsmo Lagegnew Emalchilew Sew Nafekegn አየነውኮ
@jirramedia1
@jirramedia1 5 жыл бұрын
ስደት ለይ አላቸው እህቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@uaealain2219
@uaealain2219 5 жыл бұрын
የማርያም ነኝ amen yene wed
@ethiopfrste5045
@ethiopfrste5045 5 жыл бұрын
አሜን
@meheretmeheret4496
@meheretmeheret4496 5 жыл бұрын
የማርያም ነኝ አሜንንንን
@keratkerat9695
@keratkerat9695 5 жыл бұрын
አምን
@HH-505
@HH-505 5 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ክፍት ብሎኛል አይዞሽ በሉኝ
@user-ju2vb8xc9q
@user-ju2vb8xc9q 5 жыл бұрын
H H ምነው እህት አይዛሽ ውድ
@eliyanayeabelsis5284
@eliyanayeabelsis5284 5 жыл бұрын
Ayzoshe
@temesghenteadel9731
@temesghenteadel9731 5 жыл бұрын
Ayzosh yene eht lehulum ezgabeher yakal
@maria9514
@maria9514 5 жыл бұрын
አይዞሽ አይዞሽ!!!
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ
@forekeendal3012
@forekeendal3012 5 жыл бұрын
የማንዴላ አድናቂዎች እስቲ like ግጩ አትሠስቱ!
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
ውድ እና ያተከበራችሁ ያዚህ ቸናል ያሆነችሁ ፕሮፈይሌን በመንከት ገባ ገባ ብለችሁ ምርጥ ትምህርት ተመሩ ሰብስክራይብ አድርጉ
@azd977
@azd977 5 жыл бұрын
ምቅንቱን ክክክ
@user-cy1im6bg1b
@user-cy1im6bg1b 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ የሰማ አሰማ ላልሰማ እኔ ግዴታዬን ተወጥቻለው መታቹ ማይት የናት ድርሻ ነው
@atsedeassefe4104
@atsedeassefe4104 5 жыл бұрын
ክክክክክ የኔ አዋጅ ነጋሪ መጣሁ ላንች ስል
@hwjgevwhwbr6951
@hwjgevwhwbr6951 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@mamelove1845
@mamelove1845 5 жыл бұрын
Kkkk እሽ መተናል
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
Kkkkk eshi mar
@user-so8fg9xv2y
@user-so8fg9xv2y 5 жыл бұрын
ሰማን ሰማን መጣን መጣን
@user-dv4qw3th3y
@user-dv4qw3th3y 5 жыл бұрын
ማንዴ እሶን አንገትህ ላይ የጠመጠምካትን።አገሬ ስመጣ እንድሰጠኝ ይሄ ያረብ ስራ የጎዳው ወገቤን ሸብ አረግበታለው
@jerryappmedia-8504
@jerryappmedia-8504 5 жыл бұрын
👨‍⚕ሀኪም - ጉበትህ በጣም ተጎድቷል መጠጥ ትጠጣለህ? 😷ታካሚ - ካላስቸገርኩህ እሺ Like ማንን ገደለ👍👍😂😂 🇪🇹ኢትዮጵያዊ
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk
@user-jx9sg1yr6j
@user-jx9sg1yr6j 5 жыл бұрын
ክክክክ
@alipppalippp5138
@alipppalippp5138 5 жыл бұрын
ማንንም ደግሞ ለላይክ
@Moon-er8du
@Moon-er8du 5 жыл бұрын
😁😁😁
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
😃😃😃
@user-ep1sm4jh3q
@user-ep1sm4jh3q 5 жыл бұрын
የማንዴላና የኔ ብብት ብቻ ጠቁሮ ቀረ አይደል ምርጥ ፊልም ነው ግን አንበሸበሻችሁን እኮ 💓💓
@user-lg8vm9rb7e
@user-lg8vm9rb7e 5 жыл бұрын
ዛሬ ልደቴ ነው እስኪ like አድርጉልኝ ባባሌ ይዥቻለው ስለ ፊልሙ አይቼ እኮምታለው ማንዴ አድናቂቅ ነኝ!
@aldoseri4113
@aldoseri4113 5 жыл бұрын
መልካም ልደት
@user-lg8vm9rb7e
@user-lg8vm9rb7e 5 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ♥
@bayanawad9009
@bayanawad9009 5 жыл бұрын
ታምዬ ነው ሂወቴ happiy berth day hani💍
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽልን😍😍😍🎂🎂🎂
@onelove8935
@onelove8935 5 жыл бұрын
የታላቹ የመዳም ልጆች እኔ እኮ ካለናንተ ማየት ደስ አይለኝም ኑልኝ የአገሬ ልጆች ስቲ በዚ እንኳን እንፍታታ
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 5 жыл бұрын
አለን አለን እያፈጠጠን ክክክክክ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
መተናል ማር መዳም አስክት ተራኝይ
@user-bn1fn8dm7o
@user-bn1fn8dm7o 5 жыл бұрын
One love አህለን
@onelove8935
@onelove8935 5 жыл бұрын
Metek Metek እረ አንደበቷን ይያዝልን አሜንንን በሉ ክክክክክክክ
@user-nb9kl1mc4b
@user-nb9kl1mc4b 5 жыл бұрын
ሀጥያት የሌለበት ይውገራት =================== እጅ ሰብሰብ የሚያደርግ አስገራሚ ቃል ነው ሁሌ ይሄን ቃል ሳነበው ይገርመኛል ለፍርድ እንዳልቸኩል ለተፈረደባቸው እንኳን እንዳዝን ቃሉ ይረዳኛል መቼም ባንድ ቀን የሰው ሁሉ ክፋት አይገለጥ ሁሉም በአንድ ቀን ፍርድቤት አይቆም ተራ አለው እኔ ትላንት አንተ ዛሬ አንቺ ነገ በየተራ እንቆማለን የጊዜ ጉዳይ ነው ስለዚህ አንዱ የታሰረ ሌላው ለመታሰር ማዘዣ የወጣለት ሌላው ደግሞ ያልታሰረ ግን የሆነ ቀን የሚታሰር እስረኛ ነን ማንም ከማንም ስለማይበልጥ እንተዛዘን አንጨካከን ዛሬ ታስሮ የጠየከው እስረኛ ነገ አንተ ስትታሰር ይጠይቅሀል ዛሬ ታስሮ ከጨከንክበት ነገ አንተም ስትታሰር ይጨክንብሀል ዛሬ ለወንድምህ የምትገምደው ጅራፍ ነገ አንተም የምትገረፍበት ስለሚሆን ጅራፉን አታክረው ፍርድህ ሁሉ ወንድምህን ነገ የተሻለ ሰው የሚያደርገው ይሁን ሁሉ በፍቅር ለፍቅር ይሁን
@krsetynakrsetyna5993
@krsetynakrsetyna5993 5 жыл бұрын
ቆይ ኮመንት ስጭዋች ስለ ፊልሙ ለምን አትኮምቱም የቤታችሁን አስቤዛ የምትፅፉት እንደ አይደብራችሁም እዚህ ላይ ስትለፈልፉ
@awet2507
@awet2507 5 жыл бұрын
Mirt
@fasikaeingyda761
@fasikaeingyda761 5 жыл бұрын
Krsetyna Krsetyna betam ketill new eiko meyargut min alle yaut selifelmu beyaweru telobge comunt abiba new felimun mayew beshik
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
Krsetyna Krsetyna hahaha ,,,,ahhhh
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
Krsetyna Krsetyna ende mebitachin new ,,,,asbeza alalechim ,haha
@blackgem6887
@blackgem6887 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@rukayahaiyat4557
@rukayahaiyat4557 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፍልም ነው .ማንዴ አድናቂህ ነኝ.
@jamilajamila9209
@jamilajamila9209 5 жыл бұрын
መደበሪያ አጥቼ ስልከሰከስ አዲስ ፊልም ከች አረጋቹ...😍 የቀረውን ልሹፈውና እመለሳለው
@user-hx8te3jz7s
@user-hx8te3jz7s 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-cg2zt3te5n
@user-cg2zt3te5n 5 жыл бұрын
እኔም እዳች የኛ መዝናኛ ይቱብ ሁኖ ቀረ የአላህ አንተ ከይር ነገር ፍልግልን
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 5 жыл бұрын
እንኳን #ለእናታችን #ለባዕታ #ማርያም አመታዊ በአል አደረሳቹህ ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት የተሠጠችበት ቀን ነው ከበረከትዋ ከረዴትዋ ታሥፈን ምልጃዋ አይለየን ሃገራችን የአሥራት ሃገሮን ኢትዮጲያን ትጠብቅልን
@gsjs3967
@gsjs3967 5 жыл бұрын
እስኪ ዱአ አድርኩልኝ እህት ውድሞች በጭንቅ ላይ ነኝ
@ymaryamlij4561
@ymaryamlij4561 5 жыл бұрын
Gs Js የጭንቀን አምላክ መፍትሄ ይስጥሽ
@ame4383
@ame4383 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አላህ ጭንቀት ሽን ያቅልልሽ
@workieanbaw3657
@workieanbaw3657 5 жыл бұрын
Ayzosh iht
@kozykedir4099
@kozykedir4099 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት አትጨነቂ ጭንቅ እንደሆነ ተጨንቆ አያልቅም እኛን ጨርሰን እንጂ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጭንቀትሽን እንደ ጉም ያብንልሽ
@hudamohammedmohammedhudamo3758
@hudamohammedmohammedhudamo3758 5 жыл бұрын
ማንዴላ አንገቱ ላይ የጠመጠመውን እናቴ ወገቧን ሽብ ታርገው ነበር
@seadakassaw7569
@seadakassaw7569 5 жыл бұрын
እኮ ይገርማል የት አገኘው ክክክክ
@hudamohammedmohammedhudamo3758
@hudamohammedmohammedhudamo3758 5 жыл бұрын
Seada Kassaw ወሎ ነፍ ነው እኔም ስራ የጎዳውን ወገቤን እታጠቃለሁ
@seadakassaw7569
@seadakassaw7569 5 жыл бұрын
+Huda Mohammed Mohammed Huda Mohammed Mohammed አወ ልክ ነሽ እዛ አለ አዲስ አበባ ያለ አልመሰለኝም
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
ትክክል እኔማ እወደዋለሁ
@user-qf3yt1ux6u
@user-qf3yt1ux6u 5 жыл бұрын
ክክክክክ ኣዎ ነበር
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 5 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ፊልም መልቀቅ ይልመድባችሁ 😅 አሜን 👌👍 እናመሰግናለን🙏
@babyfundal5050
@babyfundal5050 5 жыл бұрын
Good nice
@temrm6717
@temrm6717 5 жыл бұрын
ረጋ ያለችዋ ልጂ ላይክ ብያታለሁ መነፀር ለባሿ
@tewabechmamo6879
@tewabechmamo6879 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በጣም ይከብዳል ለሁላችሁም አድናቂያችሁ ነኝ እናመስግናለን
@Ssss-gh7pu
@Ssss-gh7pu 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ምድረ ዱቄት አንድም ስለፊልሙ የኮመተ የለ የባጥ የቂጡን ነው የምትቀባጥሩት ኮሜን ካላየሁ ማየት ደስ አይለኝም
@-2129
@-2129 5 жыл бұрын
ይቺ.ስድብ.የየዬኒ.ማኛ.ናት.ዱቄት.ክክክ
@Ssss-gh7pu
@Ssss-gh7pu 5 жыл бұрын
ሆሆ የራሴ ነች እኔ እሱን አልከታተለውም
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
ማንደሌዬ ስወድህ ምርጥ ፊልም ነው ዋው
@nebayotwedeleja2934
@nebayotwedeleja2934 5 жыл бұрын
ጓደኜቼ በጣም ሱስ ሆናቹብኝ ።ኮሜንተሮችን ነው።በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ።የህይወት ትክክለኛውን መንገድ ነው የሚያሳየው ።
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
*ዋው ማንዴ ምርጥ ሰው አንተ ካለህበት እማ ይታያል 👌🏻👌🏻👌🏻*
@erilove4346
@erilove4346 5 жыл бұрын
l am Eritrea l love you film Ethiopia
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ማንዴላ ውስጤ ነህ
@tenisutube4745
@tenisutube4745 5 жыл бұрын
Enes😁😁😁
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@tenisutube4745 kkkkkk hode
@tenisutube4745
@tenisutube4745 5 жыл бұрын
Esh kazaas
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@tenisutube4745 kazyama zime naw
@tenisutube4745
@tenisutube4745 5 жыл бұрын
ላእናቴ ና , hodesh kahonikuma yehona nagar ale malatino
@temesegenjohannes3354
@temesegenjohannes3354 5 жыл бұрын
አባቴ የኔን ጋብቻ እና ልጅ ማየት ይፈልጋል ላገባ ነው ስለውም በጣም ተደስተ ግን ላገባ 2 ወር ሲቀረኝ በአጋጣሚ ተጣላን ረጅም ጊዜ በፍቅር አሳልፈናል ግን ይህው ስልኮን ዘግታ ፌስ ቡኮን ብእሎክ አርጋኝ ጠፍች ቢሆንም ግን ሄርሚዬ ባንጋባም ግን በጣም አፈቅርሻለው !! እግዚያብሄር ከእኔው አይነት አጋጣሚ ይሰውራቹ!!
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 5 жыл бұрын
ማንዴላ ይሄንን ፊልም ትሰራለክ ለማለት ይከብደኛል ሴቷም ብትሆን እንደ እምነት አንገቷ ላይ መሀተም አሰራ መመሰጥ ወይም ቡዲዝም እምነት ሴጣናዊ መንፈሰ የሚገለፅበት ነው እሱ ነገር አልተመቸኝም አንድ ፊልም ላይም አይቻለው ከባህላችን እና ከማንነታችን ባንወጣ ይመረጣል ሰንት መገለፅ ያለባቸው የፀሎት ሰርሀት እያለ ይሄንን ለምን መውሰድ ተፈለገ በጣም ያሰጠላል ይሄንን ፊልም ብዙ ሰው ያየዋል ብላቹ አሰቡ ገንዘብ ሰለሚገኝበት ብቻ አትሰሩ እምነት ወጋቹ ባህላቹን አሰቡ እግዛብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@user-nm6nd9mr4k
@user-nm6nd9mr4k 5 жыл бұрын
አረ ሁሁሁሁ እራሴ ሊፈነዳ ነው በፀሎታቹ አስቡኝ
@user-kx2lm8cx4x
@user-kx2lm8cx4x 5 жыл бұрын
ፀሎት አርጊ እህቴ ፀበልም ካለ ጠዋት ጠዋት እየጠጣሽ አፍሽበት እራስሽ ላይም ፈጣሪ ይማርሽ
@ftfte9971
@ftfte9971 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አሞሽ ነዉ
@user-mf8yv8vc7x
@user-mf8yv8vc7x 5 жыл бұрын
አሁን ብርድ ስለሆነ ሻፕ ጠምጥሙ
@kassechbirbirso3829
@kassechbirbirso3829 5 жыл бұрын
ayzone yene konjo anchin becha aydelm mar
@MdAhmad-ke3nc
@MdAhmad-ke3nc 5 жыл бұрын
li የዳን አድማሱ አድናቂ egzaber yemaresh
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 5 жыл бұрын
እስኪ በሴቶቹ እማናየው ያገር ልብስ ወንዶቹ አሳዩን የናቶቻችንን መቀነት
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
አራዳየየ💟💟💟💟💟💟 ተባረኩ ውድድ አይቸ ስጨርሰ ኮሜንት ዱቅ አደርጋለሁ😍😍😘😘😘
@user-jf4dh6uo3x
@user-jf4dh6uo3x 5 жыл бұрын
ጋሽ ዳባዬ እንዴት እንደምወዳቸው የዋህ እኮ ናቸው ማንድዬ የኔ ድብልብል
@loulouhdayed1122
@loulouhdayed1122 5 жыл бұрын
አልገባኝም የፊልም ስራ ድካም አለው ለማለት ነው ወይስ...ለምን ሁሌ ተመሳሳይ ነገር ታሳያላችሁ። አንተ ቦርጫም ደሞ እስክሪብት ምረጥ ዝም ብለህ አታግበስብስ ብሽቆች
@yeselamafkaresas6992
@yeselamafkaresas6992 5 жыл бұрын
አርሴማን ነው ምላቹ ደረት ያለው ወንድ ቁመናው ያማረ መልከመልካም ወንድ አያልፈኝም ነበር ግን አሁን ተረጋምኩ መሰለኝ የሆነ ኩሩሩ አሳማ የመሰለ ወድጄ ቁጭ ብያለው እረ ዱሀ አድርጉልኝ ቂቂቂቂቂ
@medikasa149
@medikasa149 5 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ለካ ፍቅር እዉር ነዉ
@addewamaji122
@addewamaji122 5 жыл бұрын
እናአንቺ የወንድቁራሌው ከሆንሽ አንዳንዴ አሪፍአንዳንዴ መጥፎያጋጥምሻል የስራሽባህሪነው ቻይው ገብቶሻል
@khalidmohammed9701
@khalidmohammed9701 5 жыл бұрын
እኔም ነኝ ከምር መርህ መርጨ አሁን መውደቂያየ ካያምር ቀር
@yeselamafkaresas6992
@yeselamafkaresas6992 5 жыл бұрын
Addewa Maji ባማርኛ አውራ እጅ ወሸላ
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 жыл бұрын
በለው በሳቅ
@yegeltube8294
@yegeltube8294 5 жыл бұрын
ምርጥ አስተምራ ነ ው ለ አርቲስቶች ምክንያቱም የናንተ ወጣ ውረድን ያሳያል የ ፊልሙን ኢንድስትራ ያመናመነ ይህ ነው ለካ መከራቹ እና ብዙን ጊዜ እንደዚህ አይነት ታራክ ይደጋገማል እናም ወጣ ያለ እስኪ ስሩ ይህንንፊልም ጭራሽ ውጪ ከምታበዙ ተሰብስባቹ አንድ ሆናቹ እርስ በርሳቹ ተደመሩ በርቱ
@user-ud3ib7ob7m
@user-ud3ib7ob7m 5 жыл бұрын
ከፊልሙ ይልቅ በናንተኮ ነው ዘና ፈታ የምለው ኮመንታተሮችዬ😃አቦ ክበሩልኝ ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😍
@awetyosief1590
@awetyosief1590 5 жыл бұрын
I'm eritrean but i like ethiopiean film especially actor mandella 😗
@yoni4926
@yoni4926 5 жыл бұрын
10Q bro
@muhemahmmud5039
@muhemahmmud5039 5 жыл бұрын
Awet Yosief do you speak amharic?
@awetyosief1590
@awetyosief1590 5 жыл бұрын
@@muhemahmmud5039 ya bro i can speak
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ዋውው ካሲሸ አቦ ይመችህ የፊፄ ውጤት
@user-ve9uv6vi5p
@user-ve9uv6vi5p 5 жыл бұрын
ሰላም ነሽ ማር እንዴት ነሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@user-ve9uv6vi5p ደና ነኝ ማሬ
@bemnetbemnet8311
@bemnetbemnet8311 5 жыл бұрын
አራዳዎች አቦ ምችት ይበላችሁ እናመሠግናለን
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱልን የእውነት እናንተ ባትኖሩ በድብርት እንሞት ነበር በዚህ በስደት አገር ምችት ድልት ይበላችሁ ከሌባ ይጠብቃችሁ
@hayatsamson9958
@hayatsamson9958 5 жыл бұрын
1 ኛ ነኝ ስወዳችሁ like me 😜
@jirramedia1
@jirramedia1 5 жыл бұрын
please ሰብስክራይብ አድርግኝ
@rahima.o8346
@rahima.o8346 5 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች በጣም ታስጠላላችሁ ማድረግ ያለባችሁነ ነገር ፌልሙን አይታችሁ ስትጨርሱ ያላችሁን ደጋፊ ሀሳብና አስተያየት መፃፋ ነው ላይክ ግጩኝ የምትሉ መኪና ይግጫችሁ አስቀያሚ ደባሪ ፍራ ሁሉ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 5 жыл бұрын
Rahima .o 😂😂😂😂😂
@gideymhertab9178
@gideymhertab9178 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@abdullaghafi7025
@abdullaghafi7025 5 жыл бұрын
Madela wawuuuuuu bexamii arifi nooo biraboo 🙏🙏🙏👏👏👏👏👌👌👌👌👌💓💓💓❤️💓❤️
@melkamambachewambachew8118
@melkamambachewambachew8118 5 жыл бұрын
Woww Sew Yetmgute Yedrsale Malet Bezihi film tegltiale yemchachehu 👌
@banyalemu3806
@banyalemu3806 5 жыл бұрын
መቼ ነው ስለ ተለቀቀው ነገር Comment የምትሠጡት ሠለቻችሁኝ አሞኛል ሀገሬ ልገባ ነው ብሶት ግማሹ አረገዝኩ ምናምን wtf
@kiad2864
@kiad2864 4 жыл бұрын
Lmao. I was thinking the same shit. Lol no one comments about the movie/drama. No wonder the industry can’t improve. No one talked about the movie, actors, actresses, the story line, nothing. Playing the devils advocate: I understand tho it’s not easy living in a foreign country..some people don’t have anyone I guess it feels good to share life experience and ask for support from a fellow Ethiopian.
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 5 жыл бұрын
ማንዴላ የኔ ዱባ
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው ምርጥ ነው ወይኔ ከጀርባ ግን ምን ያህል ድክመት ነው ያለው ለማንኛውም በርቱልን
@asteerra4036
@asteerra4036 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል ቤቲዬ ትእግስቷ የሚገርም ነው
@user-em7gj3og3v
@user-em7gj3og3v 5 жыл бұрын
በጣም ጭንቆኛል"""""""ያውም በስደት ላይ '''''''''''እግዜብሄር ክሁላችን ጋር ይሁን. አሜን!!!!!!!
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 5 жыл бұрын
እንድህ አምበሽብሹን እስኪ ዉድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሰላሙን ያብዛላችሁ
@yetiyeeyesus4229
@yetiyeeyesus4229 5 жыл бұрын
Yetali lelawe
@beetelhembeetelhem6794
@beetelhembeetelhem6794 5 жыл бұрын
ሌላ ምን ተለቀቀ
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
ዋዉፀደነዉ ማደላካለበት 😍😍👌👍👍
@selamye.kesilije540
@selamye.kesilije540 5 жыл бұрын
nice setebkew nbr enamesegnalen gin endew ye mandi anget lmn new endezi yetekorew maleti mefthe yelewom
@user-xz5ll8sf7l
@user-xz5ll8sf7l 5 жыл бұрын
Maldela weste nw eski mande metwedut like argulgn
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 5 жыл бұрын
Ar ardawoch samonun min taychu batam 10qu tamton naber adis movies
@mahletmahlet9777
@mahletmahlet9777 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን 😙
@user-rq9hl9yj6s
@user-rq9hl9yj6s 5 жыл бұрын
እረ ጎበዝ እንቃ መጨረሻው ጊዜ ደርሱአል አውሬው ደግሞ በፊልም እየገባነው እግር አቆላልፎ አይንን መጨፈን ምን የሚለት ፈሊጥ ኑው የተዋህዶ ልጆች እንቃ እንቃ ፋሽን አየተባለ በፊልም መሰል አየመጣ ባህላችን ሀይማኖታችን እያስተው ቀስ በቀስየሱ እንሆናለን እንቃ ንቁ ንቁ
@user-bm1xs4lc4d
@user-bm1xs4lc4d 5 жыл бұрын
ውይ ማንደላ በመቀነት መጥቶላችዃል ኑ እዩት
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
እስኪ በላየክ አጋጩኝ በማዴ ሞት
@user-fx9oz3xd8y
@user-fx9oz3xd8y 5 жыл бұрын
አሪፍነው ገዘብን ሳይሆን ከልብ ያፈቀሩትን ሰው እደማግኝት ምንያስደስታል አስተማሪምነው በርቱ
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
ማንዴ አድናቂህ አክባሪህ ነኝ😍😘 አሪፍነዉ!
@etuyemaryamlij6527
@etuyemaryamlij6527 5 жыл бұрын
ሙዝዝ ያለ ቀፋፊ ፊልምነው ስትደብሩ ደሞ ሴትን ዝቅ አታርጉ በመጠጥ ቤት ብዙ ሆነው 1 ወንድ ከበው ሲያሞላቅቁት እና ሴቶችን ብር ዝና እንደሚያማልላቸው ተደርጎ የተሰራ አስጠሊታ ፊልምነው
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
እረ ካሜንታተሮች እንዴት ነው ይመስጣል ልሹፈው እንዴ
@user-ni1bb6rk1u
@user-ni1bb6rk1u 5 жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን አራዳዎች ሌሎቹንም አምጡልን
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 5 жыл бұрын
Thanks aradawoch enamesegnalen
@samuelmengesha8956
@samuelmengesha8956 5 жыл бұрын
ሰላም ዉድ የኢትዮ ፊልም አቅራቢዎች በሙሉ። ግን ለምንድን ነዉ ባልጠፋ ሙዚቃ አንድ አይነት(background music) በተለያዩ ፊልሞች ላይ የምታስደምጡን። በጣም ደካማና አበሳጭ ስራችሁ አንዱ ይሄ ሲሆን። የካራክተር መረጣችሁም ሁልጊዜ አንድ አይነት ተዋናያን ሁሉም ኮሜድያን መሆን የሚፈልጉ። የተሰጣቸዉን ካራክተር ስተዉ ሌላኛዉ ፊልም ላይ ያየነዉን ካራክተር መልሰዉ ሲጫዎቱ የሚታይባቸዉ። በዚህም ምክንያት ይመስለኛል ብዙ ተመልካቾች እየተሰላቹ የመጡት። እባካችሁን ትወናን እንደቀላል አድርጋችሁ አትመልከቱት። ብዙ ልምድና ስልት የሚያስፈልገዉ ጥበብ ነዉ። ሊታሰብበት ይገባል። አመሰግናለሁ።
@hiruaynebirhane8666
@hiruaynebirhane8666 5 жыл бұрын
የእኔም አስተያየት ነው
@tsiyoneyedemufirenegnitama5011
@tsiyoneyedemufirenegnitama5011 5 жыл бұрын
Ba tikikili tanagirahali inemi idagifahalew bazi layi I Like you
@queenfufu120
@queenfufu120 5 жыл бұрын
Samuel Mengesha 💯✔👌
@hsshhahahaaaa508
@hsshhahahaaaa508 5 жыл бұрын
ትሪሊዮን ላይክ እፈልጋለሁ😂😂
@saraethio6923
@saraethio6923 5 жыл бұрын
😃😃
@muniyasin2370
@muniyasin2370 5 жыл бұрын
Fb lay yeselchan wera
@SD-pr6km
@SD-pr6km 5 жыл бұрын
Muni Yasin ምንልታረጊውነው ሆ
@zizuhilwa7720
@zizuhilwa7720 5 жыл бұрын
😂😂
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በርቱ
@arkanateyarkanatey6283
@arkanateyarkanatey6283 5 жыл бұрын
Thanks 👌👍
@fafiifafina1259
@fafiifafina1259 5 жыл бұрын
Eski ya mandela adenkiwochi like gichugi
@fafiifafina1259
@fafiifafina1259 5 жыл бұрын
@@arifmahamad9956 i dont cer
@hawamube8210
@hawamube8210 5 жыл бұрын
Dislike
@loveLove-ev7mq
@loveLove-ev7mq 5 жыл бұрын
ግን ማንዲ ፍልሙ ላይ እምሰራውን እስፓረት ከፌልሙ ውጭ ጀም በስራ ሸቃጣ ትሆን ነበረ ሆኖም ግን ያምረብሀል
@oromoomergaa3510
@oromoomergaa3510 5 жыл бұрын
Love you guys
@user-zo6lh1ew9z
@user-zo6lh1ew9z 5 жыл бұрын
አስቀኛሚ ፊልም ማዴ በጣም ጎበዝ ተዋናኝ ነክ ለብር ብለህ የማያምርብህን ገፀ ባህሪ አትስራ ለማንኛው ተዳጊ ተዋናዮች በርቱ
@amifkl5185
@amifkl5185 5 жыл бұрын
ማንዴን እምቶዱ ለይክ ግጩ በዘ ለይ አድስ ነው እናማሰግናለን
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 5 жыл бұрын
አድስ ፊልም ተለቕል የመዳም ሽቃሎች ገባገባ በሉ የማን ድላ አድናቂውች ገባ ገባ በሉ እኔ እንካን የማንም አድናቂ አይደለሁም
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እሽ የኔ ቆንጆ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 5 жыл бұрын
Dayi wede sira bezi seat yemin film new💃💃💃💃💃
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ነው በተለይ ባለመነጥርዋ ከልብዋ ነው የሰራችው
@msratmsrat6660
@msratmsrat6660 5 жыл бұрын
ዋዉ አዲስ ፊልም ይልመድባችሁ ማንዴላ ስወድህ እኮ የኔ ዱባ
@user-qf4jp1op6z
@user-qf4jp1op6z 5 жыл бұрын
ከፎቃዬ ጋ ተጣልቸ አይዞሽ በሉኝ ጋይሶች 😢 ፊልሙ ያምራል እናመሠግናለን ❤
@freshwayinchernetchernet3861
@freshwayinchernetchernet3861 5 жыл бұрын
ለምን አይዞሽ እንልሻለን ከመንገብገብ ስለተገላገልሽ ከፈለግሽ ግን መባል አይዞሽ
@user-qf4jp1op6z
@user-qf4jp1op6z 5 жыл бұрын
@@freshwayinchernetchernet3861 እሱስ ልክ ነሽ እሽ ማር አመሠግናለሁ
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
@@user-qf4jp1op6z አይዞሽ እግዚአብሔር መልካሙን ይሰጥሻል
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
ኧረ ሰሞኑን እንዴት ነው ፊልም በፊልም አደረጋችሁን ምን ሰአት የማዳም ስራ ይሰራ ብላችሁ ነው
@seadakassaw7569
@seadakassaw7569 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@fevenkonjo9547
@fevenkonjo9547 5 жыл бұрын
Ewneten new
@martamarta7139
@martamarta7139 5 жыл бұрын
Kkkk😂😂😂
@nuratfkrygeijetwysarpadnqa4213
@nuratfkrygeijetwysarpadnqa4213 5 жыл бұрын
ዋውው ክክክ ማንዴላ እደናቅይህ ነን😍😍😍
@user-dv4qw3th3y
@user-dv4qw3th3y 5 жыл бұрын
ስታስጠሉ ስለብሶታችሁ ለምን ትቀባጥራላችሁ
@user-vn1iw5ox2v
@user-vn1iw5ox2v 5 жыл бұрын
ነብሰጡር ነኝ ልወልድ 2 ወን ቀረኝ እስኪ ለልጀ ስም አውጡለት
@beytulayasin2335
@beytulayasin2335 5 жыл бұрын
Abay
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 5 жыл бұрын
ለማሚ ስል እኖራለሁ ማሚ እወድሻለሁ በሰላም ውለጂ ስሙን ዙበይር በይው
@user-vn1iw5ox2v
@user-vn1iw5ox2v 5 жыл бұрын
@@beytulayasin2335 አመሰግናለሁ
@user-vn1iw5ox2v
@user-vn1iw5ox2v 5 жыл бұрын
@@user-dv6cr9zb2x አሚን ደስ የሚል ስም ነው 🌹🌷
@negasiadane6667
@negasiadane6667 5 жыл бұрын
Facebook bayi
@thehabesha2929
@thehabesha2929 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ ተመችቶኛል የእዉነት ሚገርም
@motittaalain3442
@motittaalain3442 5 жыл бұрын
ባህሪያችን ይገናኛል ተፈጥሮ አድናቂና ለኔ እንደዚ አይነት ቦታወችን እወዳለዉ ልጅቶን እራሳ ስታምር ዉይ
@user-qd6ei1ci7v
@user-qd6ei1ci7v 5 жыл бұрын
ድብር ብሎኝ ነበር ኡፍ በናታችሁ ስው ናፍቆኛል ምን ይሻለኛል
@user-qd6ei1ci7v
@user-qd6ei1ci7v 5 жыл бұрын
ብቸኝነት ባዶነት ሊገለኝ ነው
@rukiyaruku4799
@rukiyaruku4799 5 жыл бұрын
እኔን ድቡር ይበለኘ
@sebledebebe6790
@sebledebebe6790 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ሁሉም ያልፋል
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል በእግዚአብሄር
@nabylly
@nabylly 5 жыл бұрын
Sew tiru sew tiru and sew kemimelalesew .........
@lennaderjew2871
@lennaderjew2871 5 жыл бұрын
እኔ እምላችሁ ጓደኞቼ እስኪ እንደ ፊልም ተዋንያን በትወና ሳይሆን በእውን ከልብ አፍቀሪዋች ገባ ገባ በሉ ! Lol
@hunlovly2118
@hunlovly2118 5 жыл бұрын
እዚም አገኘሁሽ 😂😂😂
@momethiopia2137
@momethiopia2137 5 жыл бұрын
Wow .. Leo tere Ba fb ebalalew add aregn plz
@anshlim1233
@anshlim1233 5 жыл бұрын
😆😗😗
@user-bm9bg2yl8h
@user-bm9bg2yl8h 5 жыл бұрын
አሪፍ ፍልም ነው እዩት ማንዴ በጣም ውድ ድድ የማረግህ
@user-dd7id1jo6b
@user-dd7id1jo6b 5 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ይመስላል እናመሰግናለን ማንዴላ ምርጥ ሰዉ አድናቂህ ነኝ😍
@abdu9506
@abdu9506 5 жыл бұрын
fafi fafi እሺፋፊየልሹፈውእእ
@user-dd7id1jo6b
@user-dd7id1jo6b 5 жыл бұрын
@@abdu9506 Shufiw 😉
@abdu9506
@abdu9506 5 жыл бұрын
fafi fafi ትንሽ ቀርቶኛል ልጨርስ ምን ይሔ fb እያለ ክክ
@user-sk7zb7nt9q
@user-sk7zb7nt9q 5 жыл бұрын
የጥበብ አምላክ ድርስ😂
@anshlim1233
@anshlim1233 5 жыл бұрын
😁😁😁😁
@senitsega1517
@senitsega1517 5 жыл бұрын
ልሹፈው እንዴ እንዴት ነው እስኪ ያያችሁ ሹክ በሉኝ
@user-kz9dk2cx5z
@user-kz9dk2cx5z 5 жыл бұрын
Awo menem ayelem አሪፍ ነው
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
አቶ ዳባ ስወድህ ማንዴ ያለበት ፊልም ስራ ቢኖረኝም አይዋለሁ
@ebabu8698
@ebabu8698 5 жыл бұрын
_ሰሞኖን አዲስ ፊልም በሽሽ ነው ዋው #ማንዴላ ሰላምህ ይብዛ_ክክክክ
@user-tu2er6zc8h
@user-tu2er6zc8h 5 жыл бұрын
እስቲ እንደ እኔ ማንዴን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ
@frehaftukiros1273
@frehaftukiros1273 5 жыл бұрын
ለምን ድን ነው ግን ኣይንዋ ጨፍና ምትፀልየው ምን ኣይነት ሃይማኖት ነው የማንዴላ ኣድናቂ ነኝ
@user-ik4zh7ln6j
@user-ik4zh7ln6j 5 жыл бұрын
አይ እህቴ ጴንጤ ነው እየጨፈነ የሚፀልየው ማሥተዋሉን ያድለን
@halohalo7631
@halohalo7631 5 жыл бұрын
Sport new youga ybalal haymanot aydelem
@sofia8312
@sofia8312 5 жыл бұрын
@@user-ik4zh7ln6j ቤንጤም ጨፈነክ ፀልይ የሚል የለም ሰተፀልዩ ግብዞች አትሁኑ
@user-ik4zh7ln6j
@user-ik4zh7ln6j 5 жыл бұрын
@@sofia8312 አዎ ግን ጴንጤዎች ከየት እናዳመጡት ባይታወቅም ጨፍነው ነው የሚፀልዩት
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 жыл бұрын
Wwwww ikuan beselam metachewu des yilali 😍
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 5 жыл бұрын
አዲስ ፊልም ካየሁ ቆይቼ ነበር 😂😂 እንሹፈዋ እግዲ ምይ ይለናል 😊
@user-lu6ih2nx7w
@user-lu6ih2nx7w 5 жыл бұрын
እኔ እምለው መቸ ነው ለናንተ የሚደርሳችሁ ቆይ ዘበኛ እራሱ እስኪፈትሽ አታቆዩትም እንዴ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ እኔስ ከጓደኖቸጋ እመላሳለሁ ጠብቁኝ
@zekinaendris7140
@zekinaendris7140 5 жыл бұрын
ዥዔቼ
@zekinaendris7140
@zekinaendris7140 5 жыл бұрын
ዉዉዉ
ጉራ ብቻ ሙሉ ፊልም Gura Bicha full Ethiopian film 2018
1:24:23
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 107 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
ድንግሉ Ethiopian Movie - Dingelu 2018 ሙሉፊልም
1:45:23
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
Dirsane Bel full Ethiopian movie 2018
1:31:54
AmharicTV
Рет қаралды 159 М.
Keyo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:12
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 278 М.
Bezimeta (Ethiopian movie 2017)
1:34:39
Addis Films
Рет қаралды 511 М.
ተነቃቃን ሙሉ ፊልም Tenekakan full Ethiopian film 2021
1:41:35
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 660 М.
The little boy had to do this || Please subscribe #ruthkadiri247 #comedy
1:01
Когда встаёшь первым после посадки самолёта
0:34
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3,2 МЛН
The little boy had to do this || Please subscribe #ruthkadiri247 #comedy
1:01