#የኔቀን

  Рет қаралды 26,179

Acts1120

Acts1120

Жыл бұрын

#Antsokiya #Movememt
#Acts1120
ይህን መልዕክት ሰምታችሁ በጌታ በእየሱስ ማመን እና መዳን
የምትፈልጉ ከታች በሚገኘው ስልክ ይደውሉልን
+251 911 883 832
+251 911 686 419
+251 911 691 984
የቻናላችን ተከታታዮች በየጊዜው የምንለቃቸውን አስተማሪ ፕሮግራሞች
እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡

Пікірлер: 108
@alem5097
@alem5097 Ай бұрын
ካንተ. ህይወት. ጋር. ተደርቦ. ሳይሆን. ያንተ. ህይወት.የሱ. እሰትንፋስ. መሆኑን. ነው.በደንብ የተረዳኸው
@helenhaile2205
@helenhaile2205 3 ай бұрын
ባካችሁ: ደግማችሁ: ጠይቁት: ብዙ: ለሂውት: የሚያስተምር: እምቅ: የሆነ: ጥበብ: እና: እውቀ: ስላለው: ለብዙዎቻችን: ትምህርት: ይሆናል::
@rakiHT
@rakiHT Жыл бұрын
What a testimony!! Dr. please, if you can, do this very same message in English for the youth who grew up in diaspora. Most of them have these tough questions about life. I am sure you will reach out to many. Please, I would love my children to listen to this in a language they can understand. You are blessed
@rakiHT
@rakiHT 6 ай бұрын
Thank you for your comment and curiosity. I am Etitrean. It would be nice to hear his testimony in English as well. Not many Eritreans understand Amharic. Be blessed
@meronyakob4108
@meronyakob4108 Жыл бұрын
"እኔ የምባለውን እኔን አጥፍቶ እራሱን በእኔ ውስጥ Install አድርጓል" This is the essence of the Gospel!
@ZoeMedia2023
@ZoeMedia2023 4 ай бұрын
Yes dear ❤😮
@WORKUHIGISO-vl7bf
@WORKUHIGISO-vl7bf 3 ай бұрын
May Almighty God use you more and more. በዚህ ምስቅልቅል ያለ ከባቢ ውስጥ ስንኖር (በውጭም በውስጥም) ፥ ለመንጋው መታነፅ እንደዚህ ዓይነት በዕውቀት የዳበሩ የሕይወት ምስክርነትም ይሁን ትምህርት ሚናቸው ጉልህ ነው። እግዚአብሔርም አለ "..በፀጥታና በመታመን ኃይል ይሆንላችኋል"
@markhandy3471
@markhandy3471 Жыл бұрын
የሚገርም ነው የጥያቄዎች ሁሉ መልስ እየሱስ ነው
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 Жыл бұрын
ኢየሱስ እውነት ሕይወት መንገድ ነው እኔም ምስክር ነኝ አድኖኛል አሳርፎኛል ስሙ ይባረክ አምላኬ ጌታየ 🙏 ስላንተ ጌታን አመስግናልሁ ዘገየ ተባረክ
@alem5097
@alem5097 Ай бұрын
ይመሰከርለት. ይወራለት. በአደባባይ. ይክበር. ይመሰገን. በጣም. ደስ. የሚል. አነቃቂ ፕሮግራም. ነው
@agereshiferaw1279
@agereshiferaw1279 Жыл бұрын
ከመወለድ ቀን የመሞት ቀን ይሻለል።ደስታ ለኔ እግዚአብሔርን ፈርቶ ዝቅ ብሎ መኖር ነው።መልዕክትህ ወድጄዋለው።ተባረክ።
@mommama8950
@mommama8950 Жыл бұрын
"አንተ የሳይንስ ምሁር ብቻ አይደለህም የህይወትም ምሁር ነህ ! ምህክኒያቱም ህይወትን አግኝተሀል ተባረክ!!!
@nebyouyonas3496
@nebyouyonas3496 Жыл бұрын
Simply powerful
@edengenet5529
@edengenet5529 Жыл бұрын
ተስፋ ቢስነት ከባድ ጨልለማ ነው. ኢየሱስ ክርስቶስደግሞ ብርሀንነው. ማንኛውንም ጨለማ የሚያበራ የአለም ሁሉ ብርሃን ነው. ክብር ለኢየሱስ ለዘላለም ይሁን!!
@ermiasg5872
@ermiasg5872 8 ай бұрын
እዉነትት ክርስቶስ ነዉ
@abebakebede1186
@abebakebede1186 Жыл бұрын
18:43 የእኔና የአንተ ልዩነት :- አንተ ለመድረስ ትኖራለህ እኔ ግን ስለደረኩ እሄዳለሁ... አሜን
@user-ek9js5rv9j
@user-ek9js5rv9j 3 ай бұрын
wow
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 Жыл бұрын
በጌታ ይህንን ወንድም ሌላ ምስክርነት አስቀጥሎት አይለቅ እየሱስን ሲገልፀው አምላኬን አስናፈቀኝ መቼ ነው ይህንን ጌታችንን ፊትለፊት የምንገናኘው ማራናታ ኢየሱስ ቶሎ ና
@martafeleke1143
@martafeleke1143 Жыл бұрын
ለጥያቄ ሁሉ መልስ ያለው ኢየሱስ ክብር ይሁንለት ድንቅ ምስክርነት
@tadelechtantu8556
@tadelechtantu8556 11 ай бұрын
የሚኖረው ክርስቶስ ነው
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 3 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን!! እንኳንም ጌታ አገኘህ።
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 3 ай бұрын
በጣም ልቤን ያስደሰተ የትምታታብኝን እውነት ያብራራልኝ ምናልባትም እሱ ያየውን ያን እውን ውጤት አገኘው ይሆን ያስባለኝ ምስክርነት ነው
@hiwotmoges-if1ri
@hiwotmoges-if1ri Жыл бұрын
ይገርማል፡እግዚያብሔር፡ሰወችን፡የሚያድንበት፡መንገድ፡የወንጌልን፡ለማዳን፡የሆነ፡የእግዚያብሔር፡ሀይል
@getahunbezabih8363
@getahunbezabih8363 Жыл бұрын
የሰከነ ምስክርነት ነው የህይወት ተሞክሮ ያለበት ለሌሎች በሚገባ ሊረዱት የሚችሉት የህይወት ምስክርነት ነው ግራ ለተጋቡ በጥያቄ ለተሞሉ መፍትሔ የያዘ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክህ አሁንም መስክር።
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 3 ай бұрын
Praise the Lord! Thank you Dr. Zegeye. You're a blessing in more ways than one. “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት የሚያስደንቅና ልብን የሚያሞቅ፣ ነፍስን የሚያረካ ምስክርነት ነው!!!! ትንሽ እዉቀት ይዘው እግዚአብሔርን ማምለክ ሞኝነት/አላዋቂነት ለሚመስላቸው ሁሉ መልስ ነው!!!!! ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው!!!!!
@zed8788
@zed8788 6 ай бұрын
ከዋዠቀ ሂወት የገላገለን ጌታ እየሱሰ ስሙ ይባረክ በምድር ላይ አስቀያሚ የሂወት ጉዞ ተስፋ መቁረጥ ነው እነዃን ጌታ ደረሰልህ
@user-to5fd9bs8l
@user-to5fd9bs8l 11 ай бұрын
አንተ ለመድረሰ ነው የምትኖረው እኔ ግን ሰለደረሱክ እሄዳለሁ እዉነት ነው መታደል ነው ጌታን ማወቅ እና መድረሻህን ማወቅ ወንድሜ የህወተ ምስክርነትህ ተባርክያለው ዘመንህ ይባረክ አምልጠናል!!
@elsakiros6509
@elsakiros6509 Ай бұрын
Amazing revolution and powerful spiritually understanding God bless you grace over grace in the name of Jesus christ our savior God 🙏 ❤🇪🇷🇧🇻🇧🇻💐
@antiochadvert2952
@antiochadvert2952 Жыл бұрын
እውቀት፣ እምነት፣ እውነት እና ህይወትን ለነፍሳችን በሚሆን መልኩ ያለ መታበይ እጥር ምጥን ባለ ጣፋጭ አንደበትና አገላለፅ። ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ።
@mihiretmulugeta4787
@mihiretmulugeta4787 Жыл бұрын
እያለቀስኩ የሠማሁት ድንቅ ምስክርነት!!! ተባረክ ዶ/ር ! አመሠግናለሁ! ኢየሱስ ጀግናዉ!! ኢየሱስ ማራኪው!! ኢየሱስ ዝነኛው!! ኢየሱስ የዘላለሙ ደስታ!!!
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 Жыл бұрын
Thaks God today's and for ever, Jesus is the answer for all .
@SosinaAgegnehu-es6wl
@SosinaAgegnehu-es6wl Ай бұрын
የተባረክ ሰው ነክ!!!
@birukfekadu
@birukfekadu Жыл бұрын
ዘገየ አስተምረኝ ወንጌሉን አፍስስብኝ አሁንም አሁንም ደግመህ ደጋግመህ
@menengebremichael6141
@menengebremichael6141 Жыл бұрын
Ye kiflu mechlem des ayilim. Let there be light.
@sammk8771
@sammk8771 6 ай бұрын
Life is meaningless without Jesus Christ, and I appreciate you sharing your testimony.
@richelsele6112
@richelsele6112 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ድንቅ ምስክርነት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!ፓስተር ብሩክ ነህ!
@TesfuTirkaso
@TesfuTirkaso 2 ай бұрын
Tebark wendema betame tebarkibikalwe
@tsion3656
@tsion3656 Ай бұрын
ባለቤቴን ከአጣሁ በኇላ በጌታ ቤት ነኝ እያልኩ የኔም ጥያቄ ነበር ዋው ጌታ ይባርክህ ዞሮብኛል ጌታ ይርዳኝ
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 21 күн бұрын
ከማይመቹ ሁኔታዎቼ ካልትመለሱ ጥያቄዎቼ አንተን መጠጋት ተማርኩ ትዕግሥትን ያልክልኝ ብቻ ይሁንልኝ ማለትን እምነቴን ሊጨምር ሊያጠነክርኝ በእርሱ መጓደዴን ከፍ ሊያደርግልኝ ይበልጡን እዳውቀው እርሱ ማን እደሆነ ብዙ ብዙ ነገር በሕይወቴ ሆነ ፈጥነህ ብትመጣ ብትገኝ በቤቴ መቼ ያልፍ ነበር ይህ ሁሉ በሕይወቴ እዲህ ያለውን ስንፍና ካፌም አላወጣም ሟቹን ለማስነሳት እጆችህ አያጥሩም ድንጋይን አንከባለህ ግንዛትን ፈተህ ዳግም ማመላለስ ፈቃድህ ከሆነ ሰው ሁሉ አልቅሶ ሲያበቃ ከጀመርክ ይሁንልኝ እላለሁ እኔም እንደ ፈቃድህ በዚህ የእህት አስቴር አበበ መዝሙር ተጽናና/ተጽናኚ የእህት ሐና ተክሌ "ሰላም ነው እላለሁ" የሚለውን መዝሙሯም ለእንደዚህ ላሉ ጊዜያቶች ጠቅሚ ነው። በጌታ በርታ/በርቺ።
@tigestnadew9158
@tigestnadew9158 Жыл бұрын
ወንድሜ እንዴት አይነት ፀጋ የበዛልህ ነህ ጌታ ባንተ በኩል አረስርሶናል thank u broo
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 Жыл бұрын
ዋዉ !!እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው የሰውን መልስ የሚመልስ ጌታ ብቻ ናብቻ ነው እውነት ከሱ ዘንድ ነው በመጀመሪያም ቃል ነበር ቃልም በእግዚአብሔርዘንድ ነበር ቃልም እግዚአብሔር ነበር እንኳን ጌታ አግኘህ ወንድሜ ይህ ምስክርነት የብዙዎች መፅናናት እንደሜሆን አምናለው ተባረክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ
@cherinetendrias9624
@cherinetendrias9624 Жыл бұрын
በእውነት ለብዙዎች የተገለጠ ግን የተሰወረባቸውን ጌታ ኢየሱስን የህይወትህ እውነትና ህይወት ሆኖልህ በመመስከርህ ክብሩን አይተሀል በቃ ኖረሀል ወንድሜ ለኔ ከሙህራን መምህር 1ደኛ ነህ ተባረክ ብዛ ስፋ ለትውልዱ ምሳሌ ና ምስክርነት እየሆንክ ቀጥል ።
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ የእኔ ጌታ እየሱሰ።
@almazmulugeta4367
@almazmulugeta4367 Жыл бұрын
Amaising testimony Dr. God Bless you more by His grace and revelation!
@bobt2961
@bobt2961 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በእጥፍ ቅባት ወደአንተ ይምጣ🔥🔥🔥🔥...አሜን ለብዙዎች መዳን ምክንያት ያድርግህ..👋👋👋🙏🙏🙏 I really I am touched by your testimony🙏🙏🔥🔥🔥stay blessed 🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏
@yosefasfeha4232
@yosefasfeha4232 9 ай бұрын
Amen
@fikirtp
@fikirtp 3 ай бұрын
ዘመንህ የተባረከ ነው ኢየሱስ ከአንተ ጋር ነው
@selihomtakele533
@selihomtakele533 Ай бұрын
ክርስትና ይሄ ነው በቃ ዶክተር ተባረክ
@gmalmu650
@gmalmu650 Жыл бұрын
ጥልቅ መረዳት ነው በጣም አስድናቂ ምስክረንት ነው ቻናሉእን ስላአጋራችሁን አመስገናሁ
@AdanechAsefa-im4zt
@AdanechAsefa-im4zt Ай бұрын
Tadelo marefe endezihe new hiwote yehonew eysuse wesete gebeto erfe belo menore!!
@Taredan77
@Taredan77 Жыл бұрын
ዋው እየሱስ ጌታ ነው ።ጌታዬ🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏ፍቅር ልዩ ነው ።
@rebkagedion3023
@rebkagedion3023 Жыл бұрын
Hallelujah
@eseyasfshaye9007
@eseyasfshaye9007 2 ай бұрын
God bless you blessed 🙏
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ምስክነት ነው ተባረክ እውነት እየሱስ ነው እየሱስ ጌታ ነው
@mel20216
@mel20216 3 ай бұрын
waw tebarekuu
@yemeru9732
@yemeru9732 Жыл бұрын
ጥሩ ይዘት ነው ። ጥቁር አርጋችሁ በጥላ የምትቀርፁትን ብታቆሙት ።
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 3 ай бұрын
እውነት ነው እውነት ኢየሱስ ነው! ለሰው ማስረዳት ያለመንፈስቅዱስ ከባድ ቢሆንም ነፍሳችንም ይገባታል! ኢየሱስ የህይወቴ ትርጉም!
@Mahammed-rm8xk
@Mahammed-rm8xk 2 ай бұрын
Iyesus yelihiket tig new yihin indegena mesimat ifeligahaluh
@marthamule9997
@marthamule9997 Жыл бұрын
እግዛብሔረ ይመልካም አባት ነው
@bereketyosef962
@bereketyosef962 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ።
@zinabumeskelu6866
@zinabumeskelu6866 10 ай бұрын
ደር ከረጅም አመት በፊትም አውቅህና እሰማህ ነበር የሚገርመው ሁሌም ስሰማህ እደሰታለሁ ክርስቶስን የምትሰብክበት ጥበብ ድንቅ ነው
@wegegebe7813
@wegegebe7813 3 ай бұрын
አሜን የሰ ልጅ ሁሉ መልስና መልህቅ ኢየሱስ ነው። መምህሩ ጌታ ይባርክዎት ድንቅ ምስክርነት
@AbubekerAbdulber
@AbubekerAbdulber 2 ай бұрын
Lij ylelw Fxarii allah bkiyachn nw
@ismaelahmed6887
@ismaelahmed6887 Жыл бұрын
This is so inspirational. I was watching this with full of tears. Stay blessed my brother.
@alem8640
@alem8640 Жыл бұрын
Oh Thank you Doctor, I have got a lesson
@astertekle8945
@astertekle8945 11 ай бұрын
More blessings, my brother. This is amazing testimony
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 3 ай бұрын
የተከበርክ መምህር ተባረክ ኣንተ ኣምልጠሃል እሱ ዋናው ይዘሃልና ❤❤❤❤❤😊
@ethiopiansinchinamrychina9616
@ethiopiansinchinamrychina9616 Жыл бұрын
What a 💬 message!! ❤
@lilibini4870
@lilibini4870 Жыл бұрын
Thank You Dr for sharing your story & amazing messages , Blessed
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 Жыл бұрын
U r so amazing , God bless u!!
@mariiasheeta2086
@mariiasheeta2086 3 ай бұрын
This is one and the final understanding of this world. እነም ከልጅነተ ጀምሮ ተመሳሳይ ጥያቀ ነበረኝ፣ and it took me long to reach on this understanding even after accepting Jesus Christ as a savior of my life. Jesus is not only the truth: he is also the life and the way, John 14:16 GOD bless you Dr!
@azeeketsela514
@azeeketsela514 Жыл бұрын
AMEN!!!
@wegegebe7813
@wegegebe7813 3 ай бұрын
ዋው አስተማሪ ምስክርነት
@lidender2964
@lidender2964 7 ай бұрын
Please make the background light it’s very darker
@koki-GY
@koki-GY 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ይደገም
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 21 күн бұрын
ከሰው አዕምሮ ግንዛቤና መረዳትም እጅግ የላቀና የጠለቀም ኃይል፣ እውቀትና ጥበብ ያለው እግዚአብሔር፤ ይህን በመሰለው ማንነቱ የሰውን ዘር ሁሉ ከአንዱ ከአዳም እንደ ፈጠረና፣ ከአንዱ ከአዳም የፈጠረውን የሰው ዘር ሁሉ ነፍስ፣ በአንዱ በክርስቶስ ኢየሱስ ለማዳን አቅዶ መሥራቱ በፍጥረቱ መካከል ማንንም ከማንም የማያበላልጥና የማያዳላ መሆኑን በግልጽ የሚመሰክርለት ሊያስተባብሉትና ሊክዱት የማይቻል እውነት ነው። እንደ እኔ ያለውን ተራ ሰው እዳንተ ካሉ እንደ C.S. Lewis እና John Lennox ከመሳሰላችሁት ሊቃውንት/ሳይንቲስቶችና ከነገሥታት ጋር በአንድያ ልጁ እምነት እኩልና አንድ አድርጎ የዋጀንና ያከበረን የእግዚአብሔር ሥም ለዘላለም ብሩክ ይሁን። በዚህ እውነት በተረገጠበትና፣ እምነት እዳላዋቂነትና ኋላ ቀርነት በሚቆጠርበት ዘመንና ምስክሮቹ ትሆኑለት ዘንድ ጌታ ስላስነሳችሁ ስአንተና ስለ John Lennox ጌታ ይመስገን። ስለ ክርስቶስ የሚመሰክረው ወንጌል እውነት መሆኑን ተረድተው የሚከተሉት መለስተኛ የትምህርት ደረጃ ያላቸው ብቻ ሳይሆኑ ሊቃውንትና ነገሥታትም ሊሆኑ እንደሚገባ ሕያው ምስክሮቹ ናችሁና እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@user-kw5mz1gt5n
@user-kw5mz1gt5n Жыл бұрын
እባካችሁ ደግማችሁ ደጋግማችሁ ጋብዙልን
@edengenet5529
@edengenet5529 Жыл бұрын
Glory to God🙏
@itsLydiaa
@itsLydiaa Жыл бұрын
Brother blessed
@alemayehulechisa9118
@alemayehulechisa9118 Жыл бұрын
Let Jesus bless you in all.
@tamirathailu7379
@tamirathailu7379 Жыл бұрын
❤ I praise God about you!!!
@nanitaye6670
@nanitaye6670 Жыл бұрын
Glory to God!
@ethiolover4930
@ethiolover4930 Жыл бұрын
amazing 🤭Thank you!!!!!
@selammekete652
@selammekete652 Жыл бұрын
Doctor u r so blessed...
@tensayetesfaye9881
@tensayetesfaye9881 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@SelamDebesai
@SelamDebesai Ай бұрын
Waw des yemile negegere nw bruk nh
@Nebiyat_
@Nebiyat_ 8 ай бұрын
This is amazing. God bless you.
@bizumolla9693
@bizumolla9693 10 ай бұрын
እ/ር ይባርከህ እኔም ይችን ምድር ንቄአት አለሁ የማትረ ባ ከንቱ ነች የሚታየው የጊዜው ነው የማይታየውየዘላለም ነው የምትለው ሁሉ ይገባነኞል
@misrakroyer234
@misrakroyer234 10 ай бұрын
Egizabher melkam new !!
@yohannesavi8099
@yohannesavi8099 10 ай бұрын
Yehenen sew ande ken aberachew betewelw ....wowow ....SE le haymanot menamn tetatachew.... Be 2001 temari Hoge agegechewalew.... wow, wow
@Selmawet564
@Selmawet564 Жыл бұрын
ባካችሁ የኝህን ሰው አድራሻ ምታውቁ በጌታ እየሱስ ስም እለምናችሗላው ባካቹ
@teferigebrehanna1239
@teferigebrehanna1239 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen..
@Selmawet564
@Selmawet564 Жыл бұрын
@@teferigebrehanna1239 ማለት?
@moviebase9105
@moviebase9105 Жыл бұрын
ልደታ EIABC ግቢ ያስተምራሉ
@tigistworku6959
@tigistworku6959 3 ай бұрын
Change your studio backgrwond. So dark why?
@dawitabate7140
@dawitabate7140 Жыл бұрын
I like the way you side a gentle person 🤣you found yourself there when God gives you sight 🤔 it doesn't come to you
@kalebasrat8626
@kalebasrat8626 Жыл бұрын
Bmiskerntachew dil nesu
@trialtube6365
@trialtube6365 Жыл бұрын
እና እነ እዩ ጩፋ÷ እነ እስራኤል ዳንሳ ÷ ጭፈራ ና ፊክ አደረኩት...
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt 2 ай бұрын
ኣባትህ ቀውሥ ውሻ ናት እናትህ ቀውሥ ውሻ ሸርሙጣ ሸሌ ናት
@Yaseen-mi
@Yaseen-mi 6 ай бұрын
ቀዳዳ
@Yaseen-mi
@Yaseen-mi 8 ай бұрын
ኣጭበርባሪ ቤንጤ ደሞ በዚ መጣቹ?
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 3 ай бұрын
ጅል።
@user-ek9js5rv9j
@user-ek9js5rv9j 3 ай бұрын
ለእውነትም ተጋርዶብህ ትችለዋለህ።
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 2 ай бұрын
እንደሱ እያልክ እና እያሰብክ ትሾልካለህ
@AbubekerAbdulber
@AbubekerAbdulber 2 ай бұрын
Allah bkiyachn nw lij enat ylelew amlak❤❤❤
ጊዜ አዳኝ ወይስ ገዳይ ? ዘገዬ ቸርነት (ዶ/ር) 2022
58:51
4ኪሎ Emmanuel ኅ/ቤ/ክ Eyasu
Рет қаралды 11 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
199  Hawariyaw Niguse Roba part 2
28:26
Aster Sabure
Рет қаралды 22 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН