የኒኮላ ቴስላ 369 ማኒፌስቴሸን አጠቃቀም የምንፈልገውን ነገር ለማግኘት Nicola Tesla 369 Manifestation Technique for Anything

  Рет қаралды 56,118

Laekemariam ላከማርያም

Laekemariam ላከማርያም

2 жыл бұрын

የኒኮላ ቴስላ 369 ማኒፌስቴሸን አጠቃቀም የምንፈልገውን ነገር ለማግኘት Nicola Tesla 369 Manifestation Technique for Anything

Пікірлер: 162
@buzayehusime6541
@buzayehusime6541 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ፔጅህን ስላገኘው በጣም ደስ ብሎኛል በእንግሊዘኛ ነበር ሳዳምጥ የነበረው አንተ ደግሞ በቋንቋችን ቀለል አድርገህ ስላቀረብከው ወድጄዋለው። አሁን ላይ ለኢትዮጵያውን አእምሮ የሚያስፈልድ ነገር አእምሮዋቸው ተኝቷልና።
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 жыл бұрын
አክባሪህነኝ አመሠግናለሁ ሱስ ይዞኛል አተን መስማት በውነቱ ድንቅ ነህ የሰው አስተያየትህ። በተማርከው ሳትኮራ እድህ መገኘትህ ተመሥገን
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzfaq.info/get/bejne/frp6Zpafqcyaf5s.html
@tsiongirma6584
@tsiongirma6584 2 жыл бұрын
Perfectly explained! Thank you!
@sweetlil8935
@sweetlil8935 6 ай бұрын
ዶክተር ይሄንነገር ከዚበፊት ሰምቼዋለው የሰአት አጠቃቀሙ ነው ያልገባኝ ? እኔ ምፅፈው ሶስት ሳአት ሲሆን ሶስት ግዜ ፅፋለው 6 ሰአት ሲሆን ስድስቴ ፅፋለው 9 ሰአት ሲሆን ዘጠኝ ግዜ ፅፍለው የሰአት ልዩነቱን አስረዳኝ🙏
@db369
@db369 Жыл бұрын
Greatly explained thanks
@Rahma-wt5jk
@Rahma-wt5jk 11 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ ሂውቴላይለውጥ ያየሁት አንተን በመከታተሎነው ክበርልን ❤❤
@bezawitabera9764
@bezawitabera9764 2 жыл бұрын
Wow! Bro በጣም የምፈልገው ቪዲዮ ነበር በጣም ነው የማመሰግንህ🙏🙏!!!!!
@hailemichealtadesssee812
@hailemichealtadesssee812 10 ай бұрын
Dr. LaekeMariam, both us learnt in AMU. Wow! Keep it up.
@dagimdemissie8829
@dagimdemissie8829 4 ай бұрын
ከ ፯ ተከታታይ ቀን በኋላ ወደ ዕቅድ / ድርግቱ መግባት ነው ወይ ?
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 2 жыл бұрын
Ewnet new sew yemifelgew ena yemiasbew yagegnal thank you Brother❤ EGZIABHER Yelbachin hasa yfetsmiln 👍
@destatube6865
@destatube6865 2 жыл бұрын
YOU SHARED IT HONESTLY - AND I REALLY APPRECIATE THAT. BUT THERE ARE MORE OUT THERE. THANKS ANYWAY....
@rozamesfen290
@rozamesfen290 Жыл бұрын
Thank You you have smart heart 👍
@AwekeHaile
@AwekeHaile Ай бұрын
Thank you
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 2 жыл бұрын
Thanks bro.
@abitajiwan6125
@abitajiwan6125 Жыл бұрын
Thanks a lot brother ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🙏
@fevenasefa9743
@fevenasefa9743 2 жыл бұрын
Thank you brother
@madie.Q527
@madie.Q527 2 жыл бұрын
Thanks a lot 🙏
@yaredamare787
@yaredamare787 2 жыл бұрын
አሪፍ አገላለፅ። ጎበዝ thank you so much
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzfaq.info/get/bejne/frp6Zpafqcyaf5s.html
@minaluasefa1048
@minaluasefa1048 2 жыл бұрын
Thanks you so much
@shimleshailla5781
@shimleshailla5781 2 жыл бұрын
Dr. This is the 1st time introduced to this principle of attraction. Thank you again for your help 🙏.
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
Thank you 💚
@idayajobira-zw4qw
@idayajobira-zw4qw Жыл бұрын
Betam thank u ene bezun gize yemetekemew low of attraction ena low of assumptions new enam hule yesiral ahun degmo 369 emokerewalew betam amesegnalew❤
@takeleorganic
@takeleorganic Жыл бұрын
Dr Lake thank you
@magylove1187
@magylove1187 6 ай бұрын
Thank you ❤
@mickf1009
@mickf1009 Жыл бұрын
thank you, does changing password to GOAL help in achiving
@selamtgtube2960
@selamtgtube2960 2 жыл бұрын
Thank you Doc lakemariam I appreciate it
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzfaq.info/get/bejne/frp6Zpafqcyaf5s.html
@hirutdagnehabte7482
@hirutdagnehabte7482 2 жыл бұрын
Thank you so match
@sosiyesosi
@sosiyesosi 2 жыл бұрын
Thank you Leakeye 💖
@warkamedia
@warkamedia Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 2 жыл бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረው ጉዳይ ይዘህ ከች የኛ ዶክተሩ ላከማርኛም ምስጋና ይገባሀል🙏
@newshem
@newshem Жыл бұрын
ላዕከማርያም not ላከማርኛም
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
waw በጣም አሪፍ ቴክኒክ ነው አስተዋይ አንባቢ ነህ 🗝
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
አመሠግንሃለው !🙏
@solomo5847
@solomo5847 Жыл бұрын
ኣምሓርኛ ኣይሰምዕን እየ ናትካ ግን ጽቡክ ሰሚዔዮ ኣመሰግናለ❤
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክክ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzfaq.info/get/bejne/frp6Zpafqcyaf5s.html
@mazii9059
@mazii9059 2 жыл бұрын
እዉነት እናመሰግናለን
@wynitaye5377
@wynitaye5377 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@efoy6624
@efoy6624 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ላከ
@rediettadele81
@rediettadele81 Жыл бұрын
Tnxs
@user-nn7zx2sn3l
@user-nn7zx2sn3l 4 ай бұрын
Thanku bro bexm xiru sew nahi
@MelatHaftey
@MelatHaftey Ай бұрын
Ere tebarek betam yseral
@4killodaily
@4killodaily Жыл бұрын
ደስ ይላል ግልፅ ሀሳብ ነው እናም እኔም ሞክሬው የተወሰነ ሀሳቦቼ ሰርተውልኛል
@antenehkassa2726
@antenehkassa2726 Жыл бұрын
Yemenetsefew be and gets kalalekes endet yehonal for example 6 and 9 yebezal????
@Amalakoo2
@Amalakoo2 Жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ። ቀጥሎ የ Nicola tesla purple plate የምታውቀው ነገር ካለ ብታካፍለን እንዴትስ ማግኘት ይቻላል thanks
@FAYA_OFFICIAL903
@FAYA_OFFICIAL903 11 күн бұрын
እኔ የምለው brother እንደአጋጣሚ ከጠዋት ከከሰአት ከማታ ውስጥ አንዱን እረሰተነው ብናልፈው ምን ማድረግ ነው ያለብን Please ንገረኝ
@habibaseid8045
@habibaseid8045 2 жыл бұрын
Yegna mirt lakeye Allah yitebkh🤲🏻
@FAYA_OFFICIAL903
@FAYA_OFFICIAL903 16 күн бұрын
PLEASE esti negerugne ልጀመረው ነው በትክክል የተሳካላቹ ንገሩኝ 🙏
@rediatabebe5683
@rediatabebe5683 8 ай бұрын
Dr eski sele law of assumption bednb seraln
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 23 күн бұрын
Enameseginalen!❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hibertube
@hibertube 2 жыл бұрын
Good idea
@YabsraDejene
@YabsraDejene 3 ай бұрын
Seatu lyunet linorew ychlal malet be temesasay seat bch new metsaf ylebn
@tirhazgmedhin5215
@tirhazgmedhin5215 Жыл бұрын
Wht you mean depend on the example I certainly bought car I hv to write 3times and also second one 3times or 6👍🏾
@robelteclemichael763
@robelteclemichael763 Жыл бұрын
ሰላም ዎንድሜ Imagination የሌለው በቃል ብቻ ይሰራል ወይ example በኣይናችን ኣይተነው ማናቅ ነገር ቢሆንስ?
@markabuEndale-dh5ps
@markabuEndale-dh5ps Жыл бұрын
ያየሁትሁሉ ተመችቶኛል እኔንም እነዲመቻችልኝ ጥሩይውትእንዲኖረኝ አመቻቹልኝ
@teshomeendalew6146
@teshomeendalew6146 Жыл бұрын
what is the book of N.Tesla?
@AddisT.
@AddisT. 2 ай бұрын
nice one
@akliluabebe1570
@akliluabebe1570 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለአከማርያም ሰላምህ ይብዛ ባለህበት
@birukaregu2798
@birukaregu2798 2 жыл бұрын
Shouldn’t we speak in the present tense as the manifestation hasn’t arrived yet?
@semira1285
@semira1285 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን 7 ቀን ብቻ ከዛ እንተዋለን መፃፍ ነው ወይስ ምንድን ነው?!!!🙏
@amenfiker4949
@amenfiker4949 2 жыл бұрын
Illuminates nek ante.
@misikerbegashaw6216
@misikerbegashaw6216 3 ай бұрын
nice
@Fth1919
@Fth1919 26 күн бұрын
Selam
@KetemTesfit-dx2nk
@KetemTesfit-dx2nk 7 ай бұрын
ዶክተር ኣመሰግናለው ስለ 369 ትክሬተ ስብዋል ውውውውዋኣ
@natielda3715
@natielda3715 Жыл бұрын
Bro ye bank sira አስቀጥረኝ bro
@kefudesta997
@kefudesta997 10 ай бұрын
❤ bless
@liyusport2212
@liyusport2212 2 жыл бұрын
Thanks
@yosefjosi9359
@yosefjosi9359 6 ай бұрын
Almokurktm yet but i need to thank u ferst
@makdestigab8987
@makdestigab8987 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የሮፍናንን ስም በክፉ የምታሱ እስኪ ኑ እሔን ስሙ ተማሩ ሰውን ለማዋረድ ( ተስፋ ለማስቆረጥ አንቸኩል
@Haymanot.Tesfaye
@Haymanot.Tesfaye Жыл бұрын
🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ ምልከታክን/ሽን ያስተካክሉ committed እንድንሆን እንጂ ሌላ ታሪክ አደለም
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
ይገርማል ሦስት ሥላሤ ሲሆን
@eliash5143
@eliash5143 4 ай бұрын
It seems dream
@mulukenalemayehu2207
@mulukenalemayehu2207 2 ай бұрын
ተባር አቦ
@user-xs2jb8oz1c
@user-xs2jb8oz1c 2 ай бұрын
Betam amesegnalew
@gezahegnhailmariam2346
@gezahegnhailmariam2346 Жыл бұрын
የግድ በወረቀት መሆን አለበት በስልኬ ኖት ብፅፈውስ
@goals-pd6cq
@goals-pd6cq 2 жыл бұрын
በናትህ ከኋላህ ያለችውን ( rotate yemtaregewn) የተሰራቺበትንና ልኬቱን ንገረኝ 🙏
@dagidagi8661
@dagidagi8661 2 жыл бұрын
Its easy physics free energy
@ritakonjo6299
@ritakonjo6299 2 жыл бұрын
Enamesagnlen Emokerwalehu gen seatu yegd tewat, ken mata new yemihonew??ena night shift sertenya nenye kaenklf betenesahu seat metsaf echelalehu???
@laekemaryam
@laekemaryam 2 жыл бұрын
Awo yechalal
@solomonbahta5656
@solomonbahta5656 2 жыл бұрын
.betam des yemilu tmert new gun sunabazaw 3kutru becha new weys lehulum
@laekemaryam
@laekemaryam 2 жыл бұрын
Yemetefelegiwin neger ene endasayehuachihu 3, 6, & 9 gize tsafiw
@solomonbahta5656
@solomonbahta5656 2 жыл бұрын
Emesegnalehu
@senaitniway3045
@senaitniway3045 2 жыл бұрын
በትክክለኛው ግዜ ያገኘሁት ጥቆማ ነው።በጣም ደክሞኝ ነበር።እለፉለሁ ውጤት የለም።እጣ ፋንታዬ ልፋት ብቻ ነው ወይ?እያልኩ ሁሌ እራሴን እጠይቃለሁ ።ይህን ልሞክርና ተስፋ ላድርግ
@betty1285
@betty1285 Жыл бұрын
የኔ እህት እኔም እንደዛ ነበርኩ ፀሎት ነው መፍትሔው እና የሰራሽው እንዲባረክልሽ ከፈለግሽ ከሰራሽው ላይ አስራት በኩራት ማውጣት 1/10 ለእግዚአብሔር ቤት መስጠት
@dagidagi8661
@dagidagi8661 2 жыл бұрын
How does this work
@angawatakiltiwoubetu2692
@angawatakiltiwoubetu2692 Жыл бұрын
It works, first when you meditative, then the devil sprint entered in your mind then operated your mind, finally you will die poorly!! That's the true, pls don't fellow such evils teaching s
@kaleabmekonnen8476
@kaleabmekonnen8476 2 жыл бұрын
የሚገርመው ነገር ዶክተር ስለ low of attraction mawek efeleg nebere be ante bekul eyagegnewt mehonun sawk eygeremegn new leka salawkew eyesabkut nebere 369 ግን በየቀኑ ነው መፃፍ ያለበት ወይስ አንዴ ፅፈን እሱን ነው የምናየው
@laekemaryam
@laekemaryam 2 жыл бұрын
Beyekenu le 7 ken new ene yemetsefew qenun ante endetemecheh aderegew
@kaleabmekonnen8476
@kaleabmekonnen8476 2 жыл бұрын
@@laekemaryam በጣም አመሰግናለሁ ላዕከ በየ ቀኑ ማታ ላይ ያንተን ቢያንስ 2 ቪድዮች ሳላይ አላድርም ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ
@ermiking7535
@ermiking7535 Жыл бұрын
Conditioning ነው ኧረ ባክህ ተጠንቅ አደገኛ ስብከት ነው! ከገባህ የማትወጣበት!! ቤት ትገዛለህ ግን obsession ውስጥ ነው የምትገባ ። ከራስህ ጋር ፣ከፈጣራ ጋር ከሰው ጋር የጣልሀል ። system ይሰራል ሙሉ ኢነርጂ ለፈጣሪ አውል ፤ ጠቢቡ ሰሎሞን ተጠቅሞበታል መጨረሻ ግን ጣኦት አምላኪ ሆኖ ነው የሞተው!!! ሁሉ ከንቱ ንፋስን እንደ መከተል ነው አለ !!! እን መጠቅ ትችላለህ ግን እባክህን ከጥንቃቄ ጋር ይሁን !!
@sindubisrat9488
@sindubisrat9488 2 жыл бұрын
🙏
@bettyeden5890
@bettyeden5890 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ይሄንን ርዕስ ስላነሳህ፡ እኔም እጠቀምበታለው፡ ግን ያልገባኝ ነገር አንተ ካሳየኸን ሁለትና ከዛ በላይ ሲሆን ለምሳሌ የምፈልጋቸው A, B እና C የሚባሉ ነገሮች ቢኖሩ አንተ ጻፉ ያልክበት መንገድ የጠዋቱ ለምሳሌ [A,B,C] [A,B,C] [A,B,C] እኔ የምጽፈው ግን [A,A,A] [B,B,B] [C,C,C] የዘጠኙ ጊዜም አንዱን ዘጠኝ ጊዜ ጽፌ ነው ቀጣዩን ደሞ ዘጠኝ ጊዜ የምጽፈው ምን አልባት ልዩነት ያመጣ ይሆን?
@laekemaryam
@laekemaryam Жыл бұрын
That can work too
@angawatakiltiwoubetu2692
@angawatakiltiwoubetu2692 Жыл бұрын
በሁለተኛው ይመስለኛል
@birhanesilaseakele2022
@birhanesilaseakele2022 2 жыл бұрын
What if we use 258???
@laekemaryam
@laekemaryam 2 жыл бұрын
I don’t know about that
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 2 ай бұрын
7 ቀን ብቻ ነው የምንፅፈው ከዛ አንፅፍም ማለት ነው ?
@Fth1919
@Fth1919 26 күн бұрын
Se le yemtseten meker amesgnalew
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 5 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ በየቀኑ የምንፈልገውን መፃፍ አለብን ወይስ አንዴ ነው የምንፅፈው ሌላው ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል
@laekemaryam
@laekemaryam 4 ай бұрын
Beyekenu ande temesasay neger new metsaf
@freaketema8362
@freaketema8362 2 жыл бұрын
share selmetaregn hulu kelb amsegnalw 🙏
@kalkidandaniel9043
@kalkidandaniel9043 2 жыл бұрын
በሞባይል notepad ላይ መፃፍ አይቻልም? ምክንያቱም ያለሁበት ሁኔታ በደብተር ለመፃፍ ስለማይመቸኝ ነው። አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@laekemaryam
@laekemaryam 2 жыл бұрын
Yechalal
@kalkidandaniel9043
@kalkidandaniel9043 2 жыл бұрын
Amesegnalehu 🙏🙏🙏
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzfaq.info/get/bejne/frp6Zpafqcyaf5s.html
@tseduhabtu9666
@tseduhabtu9666 Жыл бұрын
ላከይ❤️❤️
@helentesfamikal7748
@helentesfamikal7748 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍
@eliaswondimu6253
@eliaswondimu6253 Жыл бұрын
bekerbu temotaleh, sewoch aganentawi neger new attekemut teru aymetam
@Abebechasfaw-f8i
@Abebechasfaw-f8i 5 күн бұрын
It didnt work 😢😢😢😢
@AMANYLIMA
@AMANYLIMA Жыл бұрын
እሺ ከ7ቀን በዋላስ መፃፍ ማቆም ነው
@yaweemusic5413
@yaweemusic5413 Жыл бұрын
ፈልጉ ይሰጣፍኋል ለሁሉም አይሰራም don't mention the bible without knowing it well
@dagixo9010
@dagixo9010 Жыл бұрын
Be 1 week yseral
@musieabraham2062
@musieabraham2062 2 жыл бұрын
Be careful it Look like the number of black society ☝️🤗
@betty1285
@betty1285 Жыл бұрын
True. Thank you
@user-mq7yt8um3o
@user-mq7yt8um3o Жыл бұрын
ከዛስ መልሱን ከስንት ጊዜ በኋላ እንጠብቅ? በ8ኛው ቀን or...... ከምሬ ነው
@laekemaryam
@laekemaryam Жыл бұрын
Do’t worry about the date
@user-mq7yt8um3o
@user-mq7yt8um3o Жыл бұрын
@@laekemaryam ለሰባት ቀን ጽፌያለሁ ግን ሶስቱንም በአንዴ ማታ እየጻፍኩ
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
ግን እኮ ኒኮላስ ጠንቋይ ነበር በልዩ ፎርስ የሚሠራ አይደል ማኒፌስት የሚለው ቃል በራሱ ችግር አለው እግዚአብሔር ን ማመን ትተን በራሳችን ልንታመን ነው ኧረ ወዴት ወዴት? ጾለት ቀረ ሀባክዳብራ አብዳከዳብራ
@SofiSmart-lt4ib
@SofiSmart-lt4ib Жыл бұрын
I THINK YOU SAID LIKE "I CERTAIN I GET A JOB" SORRY FOR LOOKIN' AT YOUR HOBBY😁
የ Nikola Tesla ምስጢራዊ ቁጥር ሲተነተን!
9:35
SHANTA | ሻንጣ
Рет қаралды 30 М.
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
ህይዎትን የሚቀይር ቀመር Life Changing Formula
27:44
Laekemariam ላከማርያም
Рет қаралды 8 М.
የሚማርክ ህግ  ወይም  የስበት ህግ
34:04
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 41 М.
በሰባት (7 ) ቀን ህይወትን ማሻሻል!! Improve Your Life in Seven (7) Days
12:12
3 6 9 የአጽናፈ ዓለም ቁልፍ በግእዝ ፊደል ኒኮላ ቴስላ ቀመሩ
40:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 147 М.
Law of Attraction by Memeher Dr.Kesis Zebene lemma አዲስ ስብከት
6:25
Yealem tube የዓለም ትዩብ
Рет қаралды 18 М.
POV Anxiety became a dad, but... | Inside Out
0:34
Future Fun
Рет қаралды 6 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 9 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,9 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН