No video

‹‹ የፋኖ ትግል 100% ምክንያታዊ ነው ›› ከሰላም ምክክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እያቸው ተሻለ ጋር የተደረገ ቆይታ | ልዩ ዝግጅት @Asham TV

  Рет қаралды 64,316

አሻም ዜና | Asham News

አሻም ዜና | Asham News

Ай бұрын

‹‹ የፋኖ ትግል 100% ምክንያታዊ ነው ›› ከሰላም ምክክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እያቸው ተሻለ ጋር የተደረገ ቆይታ | ልዩ ዝግጅት @Asham TV
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
አሻም ለኢትዮጵያችን!!

Пікірлер: 758
@AMHARA24
@AMHARA24 Ай бұрын
"የፋኖ ትግል ምክንያታዊነው" ብለካል በምክንያት የተጀመረ ትግል ደግሞ በሰይጣኑ ህፃንአብይ እና እንዳንተ አይነት ግልገል ባድን የሚቆምና ወደኃላ የሚመለስ ትግል አይኖርምም የለም እሺ ድል ለአማራ ህዝብ እና ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Ай бұрын
yes👌👌
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 Ай бұрын
ትክክል ጀግናችን
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ትክክል
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s Ай бұрын
ቅዠት አይከለከልም😂😂😂 ቅዠታም!! ደብተራንና ችግርን ሳያጠፋ ንጉሳችን ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ እንቅልፍ የለውም::
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
@@user-pz5sf6gz5s ቅዘናም ቅዠታሙ ቅዠታም ይላል ጭራቅ ጋላ😏😖
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo Ай бұрын
በአዴን ለመጣ ለሄደው አልጋ ማንጠፍ እንጂ የአማራን ጥያቄ ይፈታል ብሎ ማሰብ መሞኘት ነው አዎ ለፋኖዎች መንገዱን ይልቀቁላቸው ።
@user-yg7fb1ik5b
@user-yg7fb1ik5b Ай бұрын
የኦሆዴድ አማርኛ ተናጋሪ ካድሬ ነው።
@afeweld5291
@afeweld5291 Ай бұрын
እንደዚህ ያሉ ግልገል ካድሬዎች፣ ከወጣበት አካባቢ ከገበሬ መካከል ቀለም ቆጠር ባለዲግሪ መሆኑ ድግር ከሚጨብጥ አርሶአደር የተሻለ ስለሆነ ከሁሉም አማራ የበለጠ የመሰለው ደናቁርት ነው። * ሲያድግ እነሱን ለመሆን ይመኝ የነበሩ የመንደር ለማዳ ከብቶች አገኘሁ ተሻገርን ለመተካት አክት የሚያደርግ ውርንጭላ ነው። * በአማርኛ የተናገረው ሁሉ ቃላት ከመደርደር ውጭ ብዙ ወደአማርኛ መተርጎም ያለበት ስሕተትም ግድፈትም ያለው ዝባዝንኬ ተበትኖበታታ ገና ፋኖ ምን እንደሆነ ሳያውቅ ዘምቷል፣ ቂቂቂ * ይህ ሰገጤም ማርሸት ፀሃዩም ሁለቱም ፋኖ ሁለቱም አማራ ተብለው ተቆጥረዋል?! የፈረደበት አማራ ! ምነው ሸዋ አልበዛም? * ሁለቱን አቅርብና ፋኖና አማራው ይለይለት!!😅😂
@wubantekebede6666
@wubantekebede6666 Ай бұрын
የዚህን ልጅ ማንነት ሲጠየቅ ከሚመልሰው መልስ ለመረዳት ይቻላል ትክክለኛ እና ቀንደኛ ብአዴን ነው የፋኖ አመራሮችን ለማስገደል የሚደረግ አመቻች ካውንስል ነው።
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Ай бұрын
በትክክል
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ትክክል
@assfakassa9493
@assfakassa9493 Ай бұрын
የአማራን ህዝብ በድሮን እና በከባድ መሳሪያ የሚጨፈጪፈውን መንግስት አብይ አህመድን እርምጃህ ትክክል ነው እያልክ ስትለፈልፍ የነበረውን የምንረሳ እንዳይመስልህ። በሆዱ ተታሎ ፓርማ ውስጥ ለአብይ አህመድ በቅዳሴ እንዳወደሰው ቄስ ከአንተም ቀንህን ጠብቅ የእጅህን ታገኛታለህ።
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Ай бұрын
ያለበትን ሊንክ አውጣ
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
ንግግር ይችላል እንጂ ለመንግስት የሚሰራ ቀይ፣እሰስት ነው ወልቃይትን ከአማራ ፋኖ ጋር አቃቅሮህ ካከፋፈላችሁ ቡሀላ ወልቃይትን መንግስት ለወያኔ ነው የሚሰጠው ወደድክም ጠላህም አሁን አንተ የአማራጭቆና ሞት አይመለከተኝም ወልቃይትን ሲሰጥብን ብቻ ነው ከመንግሰት ጋር የምንጋጨው በአማራ በጅምላ በመንግስት ቢገደልም አያገባኝም ያልከው አማራ ነት ሳይሆን መሬት ነው ትግልህ።
@user-uw6fn4rz9p
@user-uw6fn4rz9p Ай бұрын
ትክክል ገብቶሃል። አብዛኛው የሰሜን ጎንደርበተለይ ደግሞ የወልቃይት ሰው ችግሩ እነሱ ትግላቸው የወልቃይት ጉዳይ እንጅ የሌላው አማራ መገደል አይደለም። ምኞቴ ወያኔ በወረራ በያዘቻቸውና አፈር ድሜ ባበላቻቸው።
@filmonteferi4760
@filmonteferi4760 Ай бұрын
ስማ የወልቃይት ህዝብ በደርግ በኢሀዲግ ወያኔ ሲጨፈጨፍ ወደ ክልል 1ሲጠቃለል ጎጃም ወይስ ወሎ ወይስ ሸዋ ነው የረዳው የጎንደር ህዝብ ከወልቃይት ወንድም ሲተባበር በአዴን ፈርሞ ሲሸጠው እናንተ ወንድሞቻችን ተገፉ ማነው የለው ከጎንደር ህዝብ ውጭ ሰንት ወንድሞቻችን ነው ያሐቁት ከመሬታችን ተፈናቅለን በአገራችን በቅኝ ግዛት 25 አመት ተገዝተን የታባህ ነበርክ ?
@aledwake
@aledwake Ай бұрын
​@@filmonteferi4760Araji GALLA 👹👹🌳🐂🌳 Galam arada hone ? Wiyegeze 😂😂😂😂
@dantamiru2645
@dantamiru2645 Ай бұрын
ኧረ ተነፉ ማፈሪያ ሁላ እዚህ ትጣላላችሁ ጭራሽ!?
@user-kw2kj3qm2r
@user-kw2kj3qm2r Ай бұрын
@getachew8662
@getachew8662 Ай бұрын
"ፋኖ ያኔ ፅንፈኛ አልነበረም" እና አሁንስ ፅንፈኛ ነው ብለህ ታምናለህ ማለት ነው ? እስኪ መጀመሪያ በአማራነታቸው የታሰሩ አማራዎችን አስፈቱ እስኪ ?
@goldfield3187
@goldfield3187 Ай бұрын
ይህ እንጭጭ የብአዴንና የፋኖ ዓላማ አንድ ነው ይላል እንዴ ? ሲጀመር ከወልቃይት ያለፈ የአማራን ጥያቄ መረዳት ያልቻለ የካድሬ ተወካይ ነው።
@user-he5kj5ys6p
@user-he5kj5ys6p Ай бұрын
የሴረኛ ተላላኪ አሻጉሊት የፋኖን ትግል ሊጠልፍ አይችልም ፋኖ ያቸንፋል
@seid-guna
@seid-guna Ай бұрын
መቼ😂😂
@hadiaha3001
@hadiaha3001 29 күн бұрын
​@@seid-guna🤑🤑🤑🤑🤑ጠብቅ አትቸኩልያሸናሀል
@seid-guna
@seid-guna 29 күн бұрын
@@hadiaha3001 ቅዠት ነው አትልፋ
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
የህዝብ ተቆርቋረ መስለህ የአማራን ትግል ለመቀማት ባዳ እንዳትሆን አደራ ገና ልጅ ነህ እንዳትቀነጠስ በእናቶች እርግማን አደራ
@user-iz5rw1uz6d
@user-iz5rw1uz6d Ай бұрын
ይሄ ልጅ የጀግኖቻችን ትግል አልገባውም አድበህ ብትቀመጥ እመክራለሁ ካድሬ።
@JvjvjcJchch
@JvjvjcJchch Ай бұрын
ሲጀመረ እሱ የአማራን ህዝብ ወከልክ እኛ አማራወች የሚወክለን ፋኖ ብቻነው
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
❤❤
@user-yy7ps6ig8c
@user-yy7ps6ig8c Ай бұрын
ይህ ልጅ ብልፅግና ነው የጎንደር። ፋኖ በጊዜ ቢሸኙት ጥሩ ነው
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Ай бұрын
ማርያምን ጎንደር ባንዳ ያለ አይመስለኝም ነበር
@intertainment2048
@intertainment2048 Ай бұрын
​@@seblenegenkebabilon258ዋናው የት ነው ያለው ያስቸገረን እሱ አደል ትግሬ ጋር ተቀላቅሎ አንድ አማራ ምናምን አኪላ
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ትክክል ወላሂ ይህ የጭራቅ ጋላ ኦነግሸኔ አብይ ዳይፐር ዳይፐር
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
​@@seblenegenkebabilon258ወላሂ እኔም በጣም የሚናበቡ ነበር የሚመስሉኝ😢
@AMHARA24
@AMHARA24 Ай бұрын
እኔም ፋኖነኝ ጫካ የገባና ጫካ ያልገባ ፋኖ አለ አላለም ጀኔራል አበበውም ፋኖነኝ ብሎናል😂😂😂😂😢😂😢😂😢😂ድል ለሀቀኞዎቹ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@kidistsisay1426
@kidistsisay1426 Ай бұрын
ድርድሩ ከማን ጋር ነው??? ከብልፅግና ጋር ከሆነ ፥ በንፁሐን ህዝብ ማሾፍ ነው። ይሄንን ወጠጤ ማን ነው የላከው? ስንት የንግግር ማብቃት እና ዓላማ ያላቸው ጀግናዎቿ እያሉ ፤ ለምን እና በማን ነው ይህ ሰው ለማደራደር ተመርጠው። ትግሉ የእቃቃ ጨዋታ እየሆነ ነው 😭
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
ገና የምትወጣ ልጅ ነህ አማራ እንደአህያ በሆዱ ትገዛዋለህ አታስብላቸው ደስ አላልከኝም።
@Abbatobia
@Abbatobia Ай бұрын
ፋኖ አማራ ነው። እያቸው አማራ ከሆነ የአማራ አረም ነው። ጦርነቱ ሲጀመር ፋኖ ጽንፈኛ ነው አለ። ዛሬ ፋኖ ምክንያት ስላለው እንደራደር አለ። ነገ ፋኖ ልክ ነው፣ ዓቢይ ወንጀለኛ ነው ይላል። ዱላ አንዳንዴ ጥሩ ነው። ድል ለፋኖ።
@mikimamo2370
@mikimamo2370 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Ай бұрын
እያቸዉ በፉፁም የፋኖ ትግል አልገባዉም ዝም ብሎ ነዉ የሚሮጠዉ
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Ай бұрын
ቆሻሻ ጠበታም ጋላ
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo Ай бұрын
በደንብ ገብቶታል የሱ አላማ ሌላ ነው!
@SamsungAs-tm7wf
@SamsungAs-tm7wf Ай бұрын
ጠያ ቂው ን እና አመሰግናለሁ
@dawittedo
@dawittedo Ай бұрын
ብአዴን ነሽ ቀንሽን ጠብቂ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Ай бұрын
He is already dead body he can talk but he is zero
@MengstuMengstu-rg2lv
@MengstuMengstu-rg2lv Ай бұрын
ደቆሮ ጀግና ነው ልጁ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Ай бұрын
እንደዚህ ያለውን ባንዳ በግዜ ማሥወገድነው
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
ምን አለ እስኪ ተርጋግተን እናዳምጥ መንግስት የፋኖ ትግል ምክንያታዊ አይደለም ሺፍታ ነው እያለ ልጁ ደግሞ የፋኖ ትግል ምክናታዊ የህዝብ ትግል ነው እያለ እየሞገተ ነው ትግል እኮ በተለያዩ የሃሳብ ጭምር ነው ድርድሩ ይሆናል ወይስ አይሆንም የሚለው የሚወስነው ፋኖ ነው ግን ልጁ ምንም አላጠፋ😢
@sileshimekbib1202
@sileshimekbib1202 Ай бұрын
ይሄ እኮ ፖለቲካ ነው ፋኖን ለማታለል የተናገረው ነው አብይን ሲያወድስ የነበረ ልጅ ዛሬ የፋኖ ትግል ምክንያታዊ ነው ሊል አይችልም አማራ በሆዳም አይታለልም ከዚህ ቡሀላ የአማራ ጥያቄ የሚፈታው በፖለቲካዊ ንግግር እንጂ በሽምግልና አይደለም፣የአማራን ግድያ የምታስቆመው ገዳዮችህን ስታስወግድ ወይም ለፍትህ ስታቀርብ ነው አማራ የሚሸወድበት ጊዜ አብቅቷል አገናዝብ
@abdumohammed857
@abdumohammed857 Ай бұрын
በስላም በተደጋጋሚ በስላማውይ ሰልፍ አትግደሉን የመጨረሻ ስልፍችን ነው ሰይፍ እናነሳለን ዋ አለ ህዝብ ስሚ ጠፍ ታዲያ ዝም ብሎ ለምን አልታረድም ለምን ይፈራገጣል ነው አሁን ሁሉም አማራ ተነስቷል ዝም ብሎ አይታረድም ከጆኖሳይደር ጋር ድርድር አይደረግም ስሚ ስለሌለህ እርግጠኛ ነኝ ከወር በላይ እድሜ የለህም ትከስማለህ እስካሁን እንደከስሙት ኮሚሽኖች
@ElisaTube-ln6lk
@ElisaTube-ln6lk Ай бұрын
ያልታወቁ ሀይሎች ይጕበኙሀል
@aschalemolla184
@aschalemolla184 Ай бұрын
ግለገል ብልጽግና።ማን ይሰማሀል።
@Jemaltesefey-sw8rq
@Jemaltesefey-sw8rq Ай бұрын
ፍኖ ያሽንፍል ድል ለተገፍው ላማሀራ ህዝብ
@thestar2137
@thestar2137 Ай бұрын
ጦርነቱ በአማራ እና በሰው በላው ኦሮሙማ እንዲሁም ለመጣና ለሄደው ከሚያጎበድደው ብአዴን ጋር ነው done ሳናሸንፍ ወደኋላ የለም እናሸንፋለን
@minichilworku3183
@minichilworku3183 Ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ ገብቶሃል እናመሰግናለን ።
@DemewezWerkye-vw6ll
@DemewezWerkye-vw6ll Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ በእውነቱ መገኘቱ አስደናቂ ነው !!!he is an out standing activist
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 Ай бұрын
ክልል ክልል ሲልህ ብአዴናዊ ቋንቋ መጠቀሙን ያሳያል ይህ ግልገል ብአዴን። ደግሞ አያፍርም ፋኖ ነኝ ይላል ግልገሕ ባንዳ። ትቀጫለህ ጠብቅ
@mekoyatube1
@mekoyatube1 Ай бұрын
ጥያቄ 1) ካውንስሉን ማን አቋቋመው? 2) የካውንስሉ ዋና መቀመጫ የት ነው? 3) የካውንስሉ የገንዘብ ምንጭ ማን ነው ? 4) የካውንስሉ የበላይ ጠባቂና ተቆጣጣሪ ማን ነው? // መልስ 1) አብይ / ብልፅግና 2) አ.አ. (ቤተ መንግስት) 3)አብይ / ብልፅግና 4) አብይ / ብልፅግና 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
ለማስመታት ለማዘናጋት ለፋኖ እና ለአማራ ተቆርቋሪ ለመምሰል የአማራን ህዝብ ጥያቄ የጠየክ መስለህ ቀርበህ አምነው ሲገቡ ለመንግስት ልታስመታቸው ነው ።
@sileshimekbib1202
@sileshimekbib1202 Ай бұрын
በትክክል አብይን ቆሞ ሲያወድስ የነበረ ወጠጤ ጎረምሳ ዛሬ የአማራን ትግል በውሸት ለመጥለፍ ይላላጣል አማራ አይታለልም ከዚህ ቡሀላ
@dawittedo
@dawittedo Ай бұрын
"ብአዴን በሰላማዊ መንገድ የአማራን ጥያቄ ይመልሳል እያለን ነው "ግልገል ብአዴን
@zahraa3088
@zahraa3088 Ай бұрын
አተጡርባፊት ከክልሉ ዉጭ እሚታረደዉ አማራስ
@FirewZure-ge6jr
@FirewZure-ge6jr Ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን ጀግና ነህ
@kassahuntemteme-bk7nl
@kassahuntemteme-bk7nl Ай бұрын
መጃጃል ካልሆነ የአማራ ህዝብ ጥያቄ በድርድር ሊፈታ የማይችል በፖሊሲና ሰትራቴጂ ተደገፎ የሚፈፀምበት በደል ነው። ድርድር የሚፈታው ቢሆን ኖሮ የወልቃይትና ራያን የመሳስሉትን አካባቢዎች አብይ አህመድ ዓመታዊ በጀት እንኳን ያልመደበበት ምክንያት ያልገባህ አማራ ነህ ማለት ነው።
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Ай бұрын
😢ምነዉ ለመበላት አቀዠቀዠክ እረፎ አተድክማን ፎክሮ የገባዉ ህዝባችንን የጨፈጨፈዉን ለህግ ሳናቀርብ ንቅንቅ የለም እኛ አማራ ነን ካልደፋነዊ ባናት አንመለስም እቃቃ አይደለም የምነረጫወተዉ እደናተ😂
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 Ай бұрын
ትንንሽ ባዴኖች እየመጡ ነው አማራው ጥቃ
@user-um8vj9rc4r
@user-um8vj9rc4r Ай бұрын
በአጠቃላይ ይቺ እንጭጭ መንግስት የሰጣትን የተዋናይነት ሚና እንኳን በአግባቡ የመወጣት አቅም ያላት አይደለችም። ጋዜጠኛው ራቁትዋን ነው ያስቀራት።
@dhfghr6303
@dhfghr6303 Ай бұрын
ጋዜጠኛውን በጣም አከበርኩት ቢያሥ የህዝብ ጥያቄወችን ግልፅ አርጎ ሥለጠየቀልኝ ተጠያቂውም ግልፅ አርጎ ለመመለሥ ሞክሯል
@abebetesema4826
@abebetesema4826 Ай бұрын
በጣም የምንወደህ ወጣት ልጅ ነህ:: የዚህን መንግስት ሴረኝነት ጠንቀቅህ የምታውቅ ግን አልመሰለኝም:: በዚህ ደረጃ የምትሸወድ አልመሰለኝም::
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
አመቻች ኮሚቴ ተብየወች እዉነት ብልፅግና እናንተን ያቋቋመዉ ለአማራ ፋኖ እዉቅና ሰጥቶ የሚደራደር ይመሥላችኋል ብልፅግና በአማራዉ ንፁሀን ላይ የዘርፍጅት ያልፈመ ይመሥላችኋል እዉነቱን ካወራን ወንጀሉ በደብ ተፈፅሟል ❤ መንግሥት ከፋኖ ጋር ለድርድር ከመቀመጡ በፊት የአማራዉን ህዝብ ከወገቡ ጎንበሥ ብሎ ትልቅ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገበዋል ምንአልባት ሞራል ኖሮት ይቅርታዉን ለአማራዉ ጉዳት የሚመጥን ይቅርታ ከጠየቀ ድርድሩ ሊሰምር ይችል ይሆናል አመራዉ ለመንግሥት በሰሜኑ ጦርነት የከፈለዉ ዋጋ የዋለዉ ብርቱ ዉለታ ለደረሰበት እልቂትና ዉድመት መካሥና መደጎም ሲገባ በንቀትና በጥላቻ በማየት ትጥቁን ብቻ ሳይሆ ቀበቶዉን አስወልቃለሁ በሚል ፖሮፓጋንዳ ባህሉና እሴቱ የሞራል ልእልናዉ የማይፈቅደዉን ፖሮፓጋንዳዎች ተደረጉበት ወገብክን ሥጠኝ ተባለ እዚህ ጋነዉ የመንግሥት ቀይ ሥህተት አማራዉ በወለጋ የዘር ፍጅት ሲፈፀምበት ሀብትና ንብረቱ ጥርኝ አመድ ሲደረግበት ቆሞበማየት እንዲያዉም የችግሩ አካል እራሱ መንግሥት በመሆን ለክፈለ ዘመናት ከኖረበት ቀዬዉ ከጥርነት ፍጅት የተረፈዉን አማራ በማፈናቀል በረሀብና በበሽታ እንዲያልቅ ተደረገ ይህ አልበቃ ብሎ የሀገሪቱ ህገመንግሥት በፈቀደሐት በራሱ ክልል በድሮንና በታንክ ተጨፈጨፈ አማራዉ እየደረሰበት ላለዉ ግፍና በደል መልሥ ለመሥጠት ህሉናዉን ለማቆየት ህሉናዉን ለማሥቀጠል ወገቡን ታጥቆ ጫዉን አጥብቆ ቢነሳ ምኑነዉ ነዉሩ ከሀሉና መጥፋት እራሱን መከላከል በፍፁም ነዉር ሊሆን አይችልም አሁን መንግሥት ይህንን ችግር ለመፍታት ከወገቡ ጎንበሥ ከጉልበቱ በርከክ ብሎ የአማራዉን ህዝብ ይቅርታ በመጠየቅ ቢረፍድም ድርድር ማድረጉ አማራጭ የሌለዉ አማራጭ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤ 💛💛💛💛💛💛💛💛 💚💚💚💚💚💚💚💚
@ፍኖ
@ፍኖ Ай бұрын
አትልፉ የኦሮሙማ ብድን ግዜ ለመግዛት የጠነሰሰው ስብስብ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም ይሄ ስርኣት ይገረሰሳል ድርድሩ ቁጭ በሉና እንግደላቹ እንደማለት ነው ስለዚህ አትልፉ #ፋኖ ያሸንፍል 💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾
@user-um8vj9rc4r
@user-um8vj9rc4r Ай бұрын
ተልኳቸው ፋኖ ድርድር አይፈልግም በማለት ከህዝብ የመነጠል ሴራ ነው።
@yalewalemnew
@yalewalemnew Ай бұрын
ይህን ልጂ ብታጠኑት በእርግጠኝነት ብአዴን ዘመዱ ተተክቶ የመጣ ነው
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
ራሱም ነው እኮ ሲጀመር ሰው ከመንግሥት ጋር አይሰበሰብም እኮ። እናንተ በምትሉተይ። ትውልዱ ሰሜን ጎንደር ነው።ይህን ያልኩት ጎጃምም ሆነ ፤ወሎም ሆዳም አረም አይጠፋም።ይህች ፋኖ የተበታተነ ነው የምትለው ፕሮፖጋንዳ የብልፄ ናት።
@Ambassador-38
@Ambassador-38 Ай бұрын
ጋዜጠኛው ይመችህ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ ❤❤❤❤ ፋኖየ መከታየ የአባቶቻችሁ የአፄዎቹ ጀግኖች እግዚአብሔር ሀይሉን ብርታቱን ያድላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tata-mn7fm
@Tata-mn7fm Ай бұрын
ተበልታህል!!!
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ትክክል 😂
@dawittedo
@dawittedo Ай бұрын
አምልጦት ፋኖ ፅንፈኛ አልነበረም ያኔ አለ😅
@FirewZure-ge6jr
@FirewZure-ge6jr Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እንደኔ ሰምተሃል ልብ በል
@gixy2024
@gixy2024 Ай бұрын
ፋኖ ያኔ ፅንፈኛ አልነበረም አለ፣ ለሃገሩ ሲሞት ማለት ነው። አሁን ግን እራሱን ሲከላከል ፅንፈኛ ሆነ። የአማራ መሰረታዊ የትግሉ መነሻ ምን እንደሆነ እንኳን አያውቀውም። የአማራ ህዝብ በእንደዚህ አይነት እንጭጭ መቀለጃ ይሁን፣ ያሳዝናል።
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Ай бұрын
አምልጣትነው አይገንዘብተገዝት😂
@temesgensheferaw7830
@temesgensheferaw7830 Ай бұрын
አንቀዥቅዦታል አማራን በሙሉ እወክላለሁ እያለ ነው
@Ethiopia258
@Ethiopia258 Ай бұрын
አንድቀን በደረትህ ይገባልሃል ያኔን ነው የሚገባህ
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ትክክል 😂
@seid-guna
@seid-guna Ай бұрын
አማራን መግደል ትክክል ነው ብለህ ታስባለህ
@gashawmenberu6215
@gashawmenberu6215 Ай бұрын
•አንድ አይሆኑላችሁምን ምን አመጣው፤ ከመንግስት፡፡ ስለድርድር ስለሰላም የሚነገር ከሆነ ፋኖ አንድ አይሆኑም የሚል በመንግስት እንዴት ተነሳ? •መጀመሪያ ቃለ መጠይቅ የሚደረግለት እያቸው ተሻለ ወሬውን ሲጀምር በአጋጣሚ ነው የተጋበዝኩት ብሎ ነው የጀመረው ነገር ግን ከጋዜጠኛው ጋር ውይይቱ ሲያደርግ በአጋጣሚ በነበረው መድረክ በአጋጣሚ የተገኘ አይመስል፡፡ •የዚህ ልጅ ውይይት እንዴት አሻም ላይ ቀረበ? የሚለውም አንድ ነጥብ ነው የማነሳው ይያዝልኝ፡፡ •በአጋጣሚ ትምህርት ላይ ነበርኩ ብሏል፡፡ አንድ ሲቀጥል ግን ውይይቱን ስትመለከቱ እንዴት እንደሚንተከተክ ስታዩ ሕዝቤ ሌላም ድግስ እንደተደገሰለት ማሳያ ነው፡፡ •ዕድሜየም ዕውቀቴም አይፈቅድም ላልከው በእርግጥ ንስኃ ነው፡፡ እና ለምን አትተውም ነበር፡፡ •ጫካ ያሉት ይላል፡፡ መድረክ ላይ ስላወራ ደም እና ሂዎትን የሚከፍልን የሕዝብ ልጅ ማቅለል መልካም አይደለም፡፡ •የፋኖ ጥያቄ የመጀመሪያው የህልውና ጥያቄ ነው፡፡ ሲቀጥል አማራ እና ሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በእኩልነት እንደ ችሎታው የሥራ መስክ ያግኝ እኩል የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ምህዳር ይኑር/ይስፈን ነው፡፡ •አሁን የአማራ ጥያቄ የሆነው የተከበሩ የጀኔራል አሳምነው ጽጌ አማራን ማስከበር የሚቻለው ብቸኛ አማራጭ በኃይል ሲቆም ነው፡፡ የሚል እና ትክክለኛ እሳቤ ነው፡፡ መሬት ላይ ያለው ሀቅ ስለሚያሳይ፡፡ ነገር ግን ይሄን የማስከበር ሥራ እንዴት የመስመር ምናምን እየተባለ የሕዝቡን ህልውና ታጠፋላችሁ፡፡ እባካችሁን ድርድር ምናምን የምትሉት የየዋህነት/የትግል መቀማት ሊባል ይችላል ሀሳቡን አቁሙ ተው!!! የሕዝቡን ችግር እጅግ እያቀለላችሁ አትቀጥሉ፡፡ እነ ዶክተር አምባቸውን ያስበላ ዕሳቤ ይዛችሁ ወይም ለእራሳችሁ አትሆኑ ወይም ለሕዝቡ አትሆኑ፡፡ •ፋኖ ማን ነው? ይሄ ልጅ ማን ነው? ፋኖ ማለት አማራ አማራ ማለት ፋኖ እኮ ነው ፋኖዎች እያለ እራሱን እዴት ገለልተኛ ያደርጋል፡፡ አማራ ከሆነ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ለምን አያይም አማራ በቀሪው የኢትዮጵያ አካባቢ እኮ ኢትዮጵያዊነቱን ተነፍጎ እየተሰቃየ በችሎታው እና በሐቁ ማግኘት ያለበትን ሁሉ በግፍ እየተነጠቀ እኮነው፡፡ እስኪ ዘወር ዘወር ብለህ ተመልከት እና ሕዝቡ ምን ያህል እየተሰቃየ እንደሆነ ለመገንዘብ ሞክር፡፡ አማራ እንደ ሕዝብ መብቱ ሲከበር ደንበሩም ይከበራል የወልቃይት ጥያቄ የወልቃይት አካባቢ ብቻ አይደለም የመላው አማራ ሕዝብ ጥያቄ ነው፡፡ •የቃለ መጠይቁን አውዱን እባካችሁ በደንብ አድርጋችሁ ተረዱት የተያዘው ጉዳይ የአማራን ጥያቄውን ማዳፈን ነው እባካችሁ፡፡ •ይሄ ልጅ እባካችሁን የአንደበቱ መግቻ ይኑረው!!! አንድ ጊዜ ያለዕውቀታችን ይላል!!! በነገራችን ላይ ብሎ ከፊቱ አገላለጽ ጀምሮ የንቀት ንግግር ነጭ አንበርክከናል የሚል ጉራ ማውራት እያለ ሕዝብን ይዘልፋል፡፡ በውይይቱ ውስጥ በጽሞና አዳምጨዋልሁ፤ እሱ እና የላከው አካል አካሄዱ ለአማራ ሕዝብ እጅግ አደገኛ ነው፡፡ •ይሄን ልጅ ስትሰሙት ፖለቲከኞቹም የሚሉን ይሄው ነው እኛ ስለህዝቡ ካላቦካን ሕዝቡ ተሳስቷል እንደሚሉት አሁን ስሙት እሱ አደራዳሪ ካልሆነ የአማራ ሕዝብ/ፋኖ ትግል እርባና የለውም ማለቱ ነው፡፡ እንግዲህ ስሙ ልጁ ገና ልጅ ነው እስኪያረጅ አማራን ለማስበላት አይነተኛ መሳሪያ ሊሆን ነው፡፡ ወይኔ!!! የዚህ ሕዝብ ስቃይ መቼ ነው የሚያበቃው? ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር በግንባር ቀደምትነት ሀገር የሰራ ሕዝብ እንዲህ ሁኖ ይቅር በአዴን ለከፈው በቃ የዘላለም በሽታው ሁኖ ቀረ፡፡ •መጀመሪያ አንተም እኮ ለዚህ ሕዝብ ጥያቄ የምትመጥን ሰው ነኝ ብለህ አታምንም እኮ!!! መግቢያህ ላይ እንዳልከው ደግሞም ልክ ነህ፡፡ ሲቀጥል ትልቅ የሆነን የሕዝብን ብሶት ቀለል ማረግ የምትችልበት ምንም አይነት ምክንያት የለህም፡፡ እባክህን አደብ አድርግ ልጅ!!! •ለአማራ እና ለቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ከምንም በላይ የሚተካው አማራጭ የለም፡፡ ነገር ግን ሰላምን በጽኑ ለማምጣት ሁኔታዎች መንገዱን ይወስናሉ እና እስኪ በአሁኑ ሰዓት ይሄ ሕዝብ የህልውና ማስከበር ተግባር ለማስፈን አማራጩን በደንብ አጢኑት ሁኔታው ወደ የት ያመዝናል፡፡ በኃይል ወይስ በሌላ??? ፍርዱን ለመስጠት በሚዛኑ እንወስን፡፡ •እኔ ጽንፈኛ አይደሉም!!! እንደ ኢትዮጵያዊ ዜግነቴ በእኩልነት በሀገሬ መኖር ብቻ ነው የምፈልገው!!! ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል የሆነ የፖለቲካ ተጠቃሚነት እና እኩል የሆነ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እንዲኖረው አበክሬ እሻለሁ!!! መለያየት ለማንም የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደማይጠቅም ግልጽ ነው!!! ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን በሰላም የሚያስተዳድር ከአድልዎ እና ከዘረኝነት የጸዳ የፖለቲካ ምህዳር ይኑር!!! ኢትጵዮጵያ ሰፊ ናት ለሁሉም የምትተርፍ!!!
@tesfayegetu8155
@tesfayegetu8155 Ай бұрын
ጋዜጠኛውን በጣም እናመሰግናለን
@user-zr3yz4fs4j
@user-zr3yz4fs4j Ай бұрын
ትንሺ እውቀት አይተውብህ እደሆን ሊያሥገድሉህ ነው ብሞትም ልሙት ብለህ ከሆነ አተው ታውቃለህ
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v Ай бұрын
ከብር ፋኖ ጀግኖች ጀግኖች
@HaymanotCanee
@HaymanotCanee Ай бұрын
ካድሬ ንግግርህ ይናገራን
@user-ic1xc6yi4p
@user-ic1xc6yi4p Ай бұрын
የኔ ወንድም ደሜዋ ሊበሉህ ነው ቶሎ ብለህ ከዚህ ውስጥ ውጣ ወንድምአለመዬ
@SalamSalam-mw2px
@SalamSalam-mw2px Ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ግን እናመሰግናለን
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE Ай бұрын
ብልጽግና ሲገልህ ይገባጋል።ከገዳይ ጋር ድርድር አይሰራም
@alemguchale575
@alemguchale575 Ай бұрын
እባክህ አትቀባጥር ቀባጥረህ ችግርህን ፍታ የአማራ ፋኖ እራሱ በክንዱ ይወጠዋል እንኳን እንዳንተ ያለ የአብይ አሽከር ቀርቶ በማንም አይደራደር ማፈሪያ ነህ
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 Ай бұрын
የዘመናችን ነፃ ሚዲያ አሻም ታሪክ የማይሳው ዘመን ላይ እያለፋችሁ ነው
@Ambassador-38
@Ambassador-38 Ай бұрын
ፋኖ በለው ይህ ልጅ ተቀጣሪ
@wubantekebede6666
@wubantekebede6666 Ай бұрын
ሲፈልግ ማርስም ይደራደር እኛ አይመለከተንም የሚል ምላሽ መስጠት በራሱ ድብቅ ፍላጎት መኖሩን ነው
@mba6473
@mba6473 Ай бұрын
ምርጥ ብአዴን ነው። የሚያናድደው ግን ፋኖን ወክሎ ሲያወራ ነው።
@mengistgashe
@mengistgashe Ай бұрын
እንዴት ነዉ የምታስበው ብሮ እንዴት ነው ተመሳሳይ አላማ ያለው?, ካለውስ ለምን በሰላማዊ መንገድ ይፈታል ካለ ለምን ይዋጋል ::መቼም አንድ አላማ የላቸውም ፖሊስ, ሚሊሻ, አድማ ብተና ሁሉም ባንዳዎች ናቸው 💯💯
@BerhanuMelaku
@BerhanuMelaku Ай бұрын
ምርጥ፡ጋዜጠኛ፡የህዝብን፡ችግር፡የተረዳህ፡ድሮም፡እንደዚህ፡ያለቡችላ፡ነው፡የአማራን፡ምሁራን፡ያስበላ
@Mantegibosh
@Mantegibosh Ай бұрын
ይህን አብይ ጠቦት የወረወረልህን ልብስ ለብሰህ ሳትጨርስ ትደፋለህ ሕዝብን ባንተ አፍ አትጥራ
@user-en2zm4pp8o
@user-en2zm4pp8o Ай бұрын
አስጨናቂው ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Ай бұрын
Victory for Fanno, ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Ай бұрын
ፋኖዎችየ እንዳትሰሙት ድርድር የሚሉትን እንዳታምኑት ዘምየን ባህር ዳር ላይ እንታረቅ ብለው ጉድ ሲስሩት እናማ እጃችሁን እንዳትሰጡ ድርድር የሚሉት ሊያፍኑአችሁ ነው. ውዶችየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mv6vo7qe6p
@user-mv6vo7qe6p Ай бұрын
እንዳንተ አይነቱ ጭንጋፍ ነው የፋኖን ትግል ወደ ሁላ ያምሰቀረው ።ፋኖ ያቼንፋል❤❤❤
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 Ай бұрын
ህዝቡ ከፋኖ ጋር ሆኖ ይዋጋል።
@user-yy7ps6ig8c
@user-yy7ps6ig8c Ай бұрын
የፋኖ ትግል መቼ ገባው ዝም ብሎ ንግግር ለማሳመር ይጥራል ብልፅግና ስንት ቢከፍሎህ ነው ጨቅላ እጭጭ
@BewketBewket-b7k
@BewketBewket-b7k Ай бұрын
በድርድር ካልክማ ያው መርዛም ብአዴን ነህ ከዚህ በኋላ በድርድር የሚፈታ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ 💪💪💪 በክንድ ብቻነው
@AbB-uj3ii
@AbB-uj3ii Ай бұрын
አንተን የአገር ሽማግሌ ማን አባህ አረገህ የብልፅግና ወታደር ክልል ላይ ካልወጣ ይደመሰሳል ተስፋ ቁረጥ ከጠላት ጋር አንደራደርም ድል ለፋኖ
@user-es8tp4ew5o
@user-es8tp4ew5o Ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ፋኖ ነህ ብሎ እዳያሥርህ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Ай бұрын
😮ይኸ ልጅ ትንሹ አገኘሁ ተሻገር ነው። ቅድ አፍ ነው
@dawittedo
@dawittedo Ай бұрын
ይገርማል
@dawittedo
@dawittedo Ай бұрын
ብልጽግና ይቀበራል። ተስፋ ቁርጥ አብረህ ትደመሰሳለህ
@AntenhGATIE
@AntenhGATIE 29 күн бұрын
አሻም ቲቪ በጣም ነው የምንወዳችሁ በርቱልን የዘመኑ በማንም እጅ ያልተጠመዘዛችሁ ነፃ ሚዲያ እናተ ብቻ ናችሁ በርቱልን የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ በተለይ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤
@rabiarabi2150
@rabiarabi2150 Ай бұрын
የበአድን፣ግልገልልልልል።
@mogesbekele404
@mogesbekele404 Ай бұрын
አደራዳሪ መሆን ያለበት ከሁለቱም ተደራዳሪወች ወገን ነፃ የሆነ አሸማጋይ ነው መሆነ ያለበት ይሀ ምላሳም ልጅ ግን አዲስ አበባ ላይ የአማራን ብልፅግና ወክሎ ለብልፅግና ምስጋና ሲያቀርብ ነበር ለነገሩ ሁል ግዜ ለአማራ የሚወከለው በሰተጀርባ ለማረጃ ቢላ የሚያቀብል ነው
@samyy3559
@samyy3559 Ай бұрын
This young man i saw him with abyi this young man is going replace TEMESGEAN TIRUNEHE
@yalewalemnew
@yalewalemnew Ай бұрын
አማረ በወለጋ እየተገደለ ነው
@mesfinyayeh6251
@mesfinyayeh6251 Ай бұрын
እያቸዉ፣ ለሀቅመ ሽምግልና ያልበቃ ሰዉ!!
@NbsGtub
@NbsGtub Ай бұрын
እኔም እያልኩ ነበር 😂😂😂
@ENYEWA1986
@ENYEWA1986 Ай бұрын
አገኘሁ ተሻገርን ነው የሚመስለው። ወንድሙ መሆን አለበት ለዚህም ነው ተላላኪ ሊሆን የቻለው
@yetbarek63
@yetbarek63 Ай бұрын
ጥያቄ ይቀርሀል፣ ወደ ዋና ከተማችን እንዳንገባ መንግስት ነኝ ባዩ እያሳገተ ገንዘብ የሚዘርፉትን በመንግስት ስለሆነ ገንዘብ የከፈሉትን መንግስት ይመልስላቸው፣ለሞቱት ካሳ ይክፈል፣
@aabdulsalemmahamed
@aabdulsalemmahamed 25 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ሞትና ሸንፍት ለፀረ አማራውች
@BishawZememe-hh5hj
@BishawZememe-hh5hj Ай бұрын
ጋዜጠኛውን እናመሰግናለን
@FikaduAseged
@FikaduAseged Ай бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ይሁን
@MisganawuHabtamu
@MisganawuHabtamu Ай бұрын
ፋኖ=አማራ
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 Ай бұрын
"ይበለሀል ጅቦ...ይበለሀል...."
@MassiveMimo-rn3we
@MassiveMimo-rn3we 13 күн бұрын
Dear Eyachew, As a facilitator and PR representative for the peace council, your initiative and the progress you've made are truly impressive! Ultimately, peace is the only way to end the current conflict and devastation. Continue with your commendable efforts and advocacy to unite all Fano forces!
@mumuye5
@mumuye5 Ай бұрын
ተረጋጋ ሲጀመር የተመረጥከው አብይን በማወደስ ነው እንጅ በሌላ አይደለም። እውነት አማራ ከሆንክ ዘርህን በድሮን እያጠፋ ላለ ስርዓት አደራዳሪ ሆነህ አትመጣም ነበር። ብልፅግና ተጠቅሞብህ ይጥልሃል ከወገንህ ጎን መቆም ይሻልሃል። አንተ እንዳልከው የጫካ እና የሰላም የሚባል ፋኖ የለም ፋኖ አንድ ነው የአማራ ሕዝብ በሙሉ ፋኖ ነው የሚታገለውም ለመኖር ነው የህልውና ትግል ነው።
@asfaw_70
@asfaw_70 Ай бұрын
ጅል አትሁን ! በዚያን ጊዜ ሁላችንም በአንድ ወቅት የአብይ ደጋፊ ነበርን ምንአልባትም አንተን ጨምሮ
@mumuye5
@mumuye5 Ай бұрын
@@asfaw_70ራስህ ስለደገፍክ ሌላው ሁሉ የደገፈ ይመስልሃል? ቀባጣሪ
@FoziaSeid-os6rb
@FoziaSeid-os6rb Ай бұрын
እኛ ወንበር ፈልገን አይደለም ሰላም ስጡን ነው ጥያቄውችን እየሞትን ነው😢😢😢😢
@adudawit8725
@adudawit8725 Ай бұрын
አማራ ሰው የለውም የሄ ህፃን ልጅ ።፡
@user-gl6kl7oq8r
@user-gl6kl7oq8r Ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛችን እናመሠግንሀለን ይህን የአማራ ተወላጅ ሆኖ ህዝብን እና ሀገሩን በሆዱ የሽጠ ትርፍ አንጀት በቅርቡ ይወገዳል።
@user-yy7ps6ig8c
@user-yy7ps6ig8c Ай бұрын
መቼም የበላኸው ብር ነው ያለዕውትህ የምትፍጨረጨረው እንዲህ አይነቱ የአማራ ሆዳም እኮነው ያስቸገረን አቦ ኧረ ልሳንህ ይዘጋ ደሞ ነጭ አምላኪ ይላል እንዴ ለእኛ ሲሆን ነው ነጭ አምላኪ የምንባለው ኧረ ባጭር ያስቀርህ ትንሹ ቀንድ አውጣ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 24 күн бұрын
አማራም ሁንዎም ባማራም ደም ሚዋኘዉ ሀህዝብንም አማራም ጠላትም አድማንም በታኝንም ከንንም ህዝብንም እየገደለም የህዝብንም ልጅዎችም ፋኖንም አራችዎችንም ነንም ገዳያችንም ማስወገድም ከክልልም አማራም ብልፅግናም ማስወገድም ግድንም ነዉም ሀገርም በሀያም ባስቸካይም አዋ ሀይልዉም ጦርዉንም ድሮንዉም ይዝዎንም ከምድርንም ገፅም ትጠፋላችሀልም ብልፅግናም አድማንም በታኝምም በደም ህዝብንም አማራም እየዋኘም በክልላችንም በህዝብ ደም አይቀጥም በደም ህዝብንም አማራም አይዋኝም ማንም ይላከዉ በማንም የታዘዙ ገዳይም አራጅም አጋችም ነዉ አድማንም በታኝንም ላማራም ህዝብንም ።
@sartt3754
@sartt3754 Ай бұрын
ይባዳ ሆዳም. ፋኖ በትግራ ጦርነት ስቶቹ ወድሞቻቺን. ተሰዉ. አማራ ልዮሀል አፈረሰ እክልሉ ደረሰ መቶ ትጥቅ ፍታ አዲሳባ አገቡም በየቦታዉ የሚታረደዉ የሚፈናቀለዉ አማራ ነዉ. ሰለዚህ ድል. ለአማራይቱ. ልጂ ፋኖ ያሸንፋል. አተአማራን አወክልም አተትግሬ የጋለ አሺከር ነህ።ጠብቅተሸኛለህ. አተላ
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Ай бұрын
መከላከያ አማራ ክልል ምን ያደርጋል? አረጋ ከበደን ለማንገስ? አማራ አረጋ ከበደን፣ አገኘሁ ተሻገርን፣ ተመስገን ጥሩነህን እና የብአዴን ግሳንግስን አይፈልግም። መከላከያ ካልወጣ መቀበሪያው አማራ ክልል ነው። ከመንግሥት ጋር ሆኖ የተዋጋ ሚሊሺያ ከአማራ ክልል መባረር አለበት። ችግሩ ይህ ልጅ ግልገል ብአዴን መሆኑ ነው። ከሁሉም በላይ አብይን አድንቋል። አብይ የሚደነቅ ሰው አይደለም። አብይ ለወልቃይት ምን ሰጠ? ድንቡሎም አልሰጠም። ትምህርት የተቋረጠው ሠራዊቱ አማራን ስለወረረ ነዋ! ሌላው ልጁ ያልገባው አብይ ለአማራ የሚሰጠው ወልቃይት የለም። ራያን ተመልክተህ መወሰን ትችላለህ። እናንተ ካልጠነከራችሁ ወልቃይት ለወያኔ ይሰጣል። ይህ ጦርነት መነሻው ወልቃይት ነው። ይግባችሁ። ለወልቃይት ከቆመ አረጋ ከበደ ለምን ፋኖን ይወጋል? ራያ በወያኔ ሲወረር ከፌደራል መንግሥት ሥር ሆኖ ጭጭ ነው ያለው። የነበረው ስምምነት በመከላከያ ቁጥጥር ይሆናል ታጣቂ አይገባም ነበር። ፋኖ ሲያሸንፈ ኦሮሚያ ሄዶ ሊኖር ነው? አይነጋ መስሏት በቋት አራች አሉ። ፋኖ ጫካ ገብቶ ባይዋጋ አንተ አሥር ጊዜ በድርድር ይፈታ ብትል የሚሰማህ የለም። ለማንኛውም መከላከያው ሳይወጣ የሚደረግ ድርድር የለም።
@user-yg7fb1ik5b
@user-yg7fb1ik5b Ай бұрын
በብልጽግና ወንጌል የተጠመቀ እጅግ ይመስላል።
@MulukenMeseret
@MulukenMeseret Ай бұрын
ፋኖ ከሆንክ እንዴት አደራዳሪ ሆንክ
@dawittedo
@dawittedo Ай бұрын
አንተ ከእውነተኛ ፋኖዎች ጋር አብረህ ለምን አትታገልም?
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 33 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 17 МЛН
#ethiopia #እየመጣ ያለው አስፈሪ ነገር #ethiopianews #july 08, 2024
38:14
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 3,1 М.
የእናቶቻችን ምግብ ማጣፈጫ ሚስጢር
8:03
Melly spice tv
Рет қаралды 3,8 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 33 МЛН