የፋኖ ትግል ወዳቂው የ4 ኪሎ አገዛዝና የአምባሳደሩ ሥጋት | Hiber Radio with Dr Akelog July 08, 2024

  Рет қаралды 10,399

Hiber Radio Officials

Hiber Radio Officials

14 күн бұрын

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Пікірлер: 39
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 12 күн бұрын
#ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 12 күн бұрын
ክብር ለ ህብር ጋዜጠኞች❤❤❤
@Shoaminale
@Shoaminale 12 күн бұрын
እኒህ ሰው አማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ዓለም እንዲያውቀው ለማድረግ ትልቅ ጥረት የሚያደርጉ እና የአማራ ሕዝብም እያደረገ ስላለው እራሱን የማዳን ትግል የሚደርጉት ያልተቋረጠ የማበረታታት ጥረት እጅግ የሚያስመሰግናቸው ነው። በሚችሉት ሁሉ ትግሉን ለማገዝ እንደሚጥሩ ለማንም ግልፅ ነው። ሆኖም ግን በነሱ ትእዛዝ የማይጓዙ አማራዎችን ከማዋረድ እና የአማራ ተቋማትን የማፍረስ እና የአማራን ታጋዮች የስም ማጥፋት የሀብታሙ አያሌው ዘመቻ አልዳኑም። ያልተገኙበትን በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያ ኢምባሲ ውስጥ በተደረገ ስብሰባ ከአገዛዙ ደጋፊዎች ጋር አብረው ተሰብስበዋል ብሎ በሚዲያው ስማቸውን አጥፍቶታል። ዶ/ር አክሎግ ይበርቱ!!!
@workwohamekonen9100
@workwohamekonen9100 12 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝነዉ ግን በአሜሪካ ላይ ያላቸዉ እምነት ነዉ። እኚህን የሚያክሉ ጎምቱ ምሁር የችግሩን ጥልቀትና መንስኤ አለመረዳት ውይስ ...?
@assefajudah8559
@assefajudah8559 12 күн бұрын
The poll. The ethiopian people and Ethiopia deserve respect and the ethiopia people justice !!! The ethiopian intellectuals must make the division of labour and deal with all ethiopians issues respectively faster !!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 12 күн бұрын
Why the other ethiopians abroad get concerned about Ethiopia, why only the Amharas !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow !!!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 12 күн бұрын
ትክክል!
@Damatodana
@Damatodana 12 күн бұрын
ሰውየው አገሪቱ እንደ ሱዳን እንድትሆንነው ምኞቱ ከዛ በህዋላ ስልጢኑ ይፀናልኛል ብሎ ያስባል
@MekonnenSeid-nx7gg
@MekonnenSeid-nx7gg 12 күн бұрын
አብይ በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ያወጀው ማንን ለማስደሰት መሰለህ? አማራ ሊድን የሚችለው የፋኖን ትግል ከአገዘ ብቻ ነው።
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 12 күн бұрын
❤ህብሮች❤
@abebayehumamo5692
@abebayehumamo5692 12 күн бұрын
እነሱ እንሚያደርጉት ማወቅ እንዴት ተሳነን እነሱ ናቸው የሚያደርጉት
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 11 күн бұрын
ውይ አባታችን ይሄነገር ተያይዞ ከዛነው የመጣው እዴ የሚገርምነው የፈለገው ቢመጣ ታሪክ በታሪክ አዋቂዎች መነገሩ አይቀርም ግን አዳዴ ደሞባልተደረገ ነገር ላይ ተደርጓል ብሎ ህዝቦች ላይ ጭቆና ማድረግ የማይቀር ነው አሁንም አገራችን ሰላሟ ተመልሶ ይሄም አልፏ የምናይበት ግዜ ፈጣሪ ያምጣልን እላለው
@user-pq8qv3fp3y
@user-pq8qv3fp3y 12 күн бұрын
Mahiyiminet yigelal. Hule America lekifum ledegu muchichi alnibat.
@segededemissie3505
@segededemissie3505 12 күн бұрын
እውነት ነው!!!!
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 12 күн бұрын
All Ethiopian and Eritrean must come to gather to Vote one party in USA who can take responsibility for our country of Origin to make peace ✌️ ❤
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 12 күн бұрын
Fear of coup has made ABiY jittery.
@samyy3559
@samyy3559 12 күн бұрын
Why the world politicians ignore the genocide of amara because tgrea thought the world politicians amare a genocider in Ethiopian history so they believe tgrea
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 12 күн бұрын
የአማራ ትግል ወደዋላ ሚጎትተው በዛ፣ ሰውም መጠቅመውን መለየት አልቻለም
@betsegameheret2501
@betsegameheret2501 12 күн бұрын
ይህ በሰንበት ከግንድ ጋር ታስሮ የሚተታየው ልጅ ከታገቱት ተማሪዎች ጋር የሚገናኝ አይደለም በጣም የቆየ ነው ቤተሰቦቻቸው እንደሚጨነቁ እንዴት አትረዱም
@fentax111
@fentax111 12 күн бұрын
አማራ አንድ ሆኖ እንግዜ በአሜሪካ ምርጫ ከሪፐብሊክ ጋር ወይ ከዲሞክራቶች ጋር ተወያይቶ ለአማራ የሚበጅ ፓሊሲ ያለውን መምረጥ አንድ ሆኖ መምረጥ አለበት።
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 12 күн бұрын
እህ እንደው የአማራ ወጣት እንው ለጊዜው ትምህርቱን ትቶ ቢታገል ለነፃነቱ አይ ልጄን😭😭 ከዚአብስ ከነዚህ የሰው አውሬ ጋ እንዴት ይኖራል ?
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 12 күн бұрын
All USA citizens Ethiopian and Eritrean organizations must come to gather to Vote one party 🥳 who can work for peace ✌️
@ayalewhailu7875
@ayalewhailu7875 12 күн бұрын
ይህን በመፃፊ በቅድሚያ ይቅርታ እጠይቃለሁ ምን አለ የተማረ ስው እኝህ ስው ብቻ አይደሉሙ ከ 40 እስከ 55 ያሉ ተናግረው ስው የሚያሳምኑ ፍሪ ፍሪ ነገር መናገር የሚችሉ ሙሁራን ጠፋ እንዴ አቶ ሀብታሙ እስቡበት
@MekonnenSeid-nx7gg
@MekonnenSeid-nx7gg 12 күн бұрын
ማይክ ሀመር ወያኔ ነው አባቴ
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 12 күн бұрын
Ethiopians united, no division because unity is power. In Jesus name Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@seni680
@seni680 12 күн бұрын
It’s time to show democrat they need to go corrupted party
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 12 күн бұрын
ማይክ ሀመር ወያኔ ነው የታወቀ ነው ።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 12 күн бұрын
አንድ እስካልሆንን ...,? ለማንም , ለምንም , ለሀገርም , ለወገንም ...? ምንም የምንፈይደው ነገር ..,? የለም : : ይህ መለያየታችን እንጂ ...? የማንም ...? ዘረኛ የሀገር , የወገን ....? ተመዝባሪዎች ባልሆን ነበር...???? እስኪ ጎረቤት ...? ኬኒያን አይተን ለራሳችን ...? እንውቅበት ...???? እስከመቼ ለማይቀር ሞት ...? የሞት ሞት....? እየሞትን በማንም ባንዳ እንዘልቃለን ...? ልብ ያልህ ....? ልብ በል ,????
@segededemissie3505
@segededemissie3505 12 күн бұрын
ትራም ..? ቢመረጥ ...? ባልውደውም ...? ለለሀገር , ለአለማችን ...? ቲኒሺ የበለጠ ስራ ይስራል ብዬ አምናለሁ...????
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 10 күн бұрын
ሞኝ ሎሌ ከልጂ ጋር እኩል አርጉኝ. ይላል. ይል አማራ ሲተርት. የትግሬ ፋሺሺቱ ቅጥሩና መመልመሉ ሲጀመር ሀገር ህዝብ ለማትፉት ነው የናዚኡ ኦሮሞም. ይህን እንዲሆን ደሞ የአሜሪካ አረባት ሀገራት እርዳታ ጭምር ነው. አይንህ የምታየውን ያልበላህን ማከኩን ትለህ አውሮፓ ማለት የአሜሪካም በላይ ነው. ኢትዮጵያ ሁለት ግዜ የወረረው ወራሪ ኦውሮፓ ደቡብ ጣሊያን ይባላሉ. ይህ የአድዋ ቁስለኛ. ለመኖርም ምድሩን ፈልጉ ነበር ተሸነፈ. ይሁና ይህ ወደአሜሪካነው የሄደው. እራሳቸው አሜሪካ ብሎ የሚገልፁት ብዙው ይህ ነው ምንፍቅና ሀይማኖቱም. የዚሁ የአውሮፓው ላሚሪካው ያራገፈለት ነው. ከዚህ የከሸፈ አፍሪካ ኢትዮጵያ ጨምሮ. የምታየው. ጋኔል ሁሉ የተመረተው በትግሬው ሰዶም በመረስ የጀመረው. ከዚህ ኦሮሞው መንግስታዊ. አርጎልህ. እያየህነው ። ስለሆነም ነገሩ ከጀሮህ ድሺ. ቢተከልም አትሰማም አተና መሰልህ. በቅዥት አለም ያላችሁ ነሆለል ናቸው ። ጀግናው አማራ ፋኖ በራሱ በህንድ በነፉጡ ሀገር ይረከባል የወደመን ያድሳል. እያለ ይቀጥላል. ስራው ብዙ ነው. ይልቁን. የአማራ ህዝብ. በያለህበት ስልጣን. ተደራጂ እራስህን ታደግ. አድን ግድ ይህንም. ተወጣ ። ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ ኦሮሞው ኦነጉ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@MumeeeFatiabduraheman
@MumeeeFatiabduraheman 12 күн бұрын
1000 gize tsafu Dr abiy wede fiiiiiitttt bilenal
@samyy3559
@samyy3559 12 күн бұрын
Specially habtamu ayaleaw and abebe belew have a tgrea blood line and they manipulate the amaras faulty propaganda to protect tgrea
@yohannes8242
@yohannes8242 12 күн бұрын
There is no one like neftegna anti ethiopia
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,4 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 40 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 25 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 3-бөлім | АНГЛИЯҒА КЕТЕМІН!
28:02
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 3,1 МЛН
У Тебя Есть 3 Желания! 😌 @NutshellAnimations
0:46
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН