No video

የፋኖ ዛየደ የቀብር ስነስርዓት ላይ አስገራሚ ተኩስ የተኮሰችው ሴት

  Рет қаралды 163,444

Culture Media ባሕል ሚዲያ

Culture Media ባሕል ሚዲያ

2 ай бұрын

#Gondar Media ጎንደር ሚዲያ
እንኳን በደህና ወደ ቻናላችን መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ እንዲሁም ወቅታዊ እና አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅበት ቻናል ነው እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ💚💛❤
#Gondar_media_ጎንደር_ሚዲያ
Welcome to our channel, this channel is a channel where we broadcast social, economic, political, current and new things. Subscribe and become a family 💚💛❤
#ኢትዮጵያ #gondar #orthodox #ethiopia #abelbirhanu #ethio_times #habesha #ftadaily #seifuonebs #CNN #BBC #ዜና
#Ethiopia #ethiopia #አብይ_አህመድ #መረጃ #ዜና #ህወሃት #ወሎ #ጎንደር #America #Israel #Zehabesha #Kana_Television #LTV #Betoch_comedy #Addis_Times #CNN #BBC #New_Ethiopian_Movies #New_Ethiopian_Music #Arada_Movies #EBS #EBC #Abel_Birhanu #DW_Amharic #Eirtrea #Getachew_Reda #TPLF

Пікірлер: 327
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
ይህ መሰዋትነት ለእኛ የተከፈለ ዋጋ ነው ነብስ ይማር ወንድሜ 😢😢😢
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አሜን (፫)
@የጎራርበዋ
@የጎራርበዋ Ай бұрын
አወወላሒ ነፍስ ይማር😢
@shro0ofmazam83
@shro0ofmazam83 3 күн бұрын
😢😢😢
@user-rs3hd5kj7n
@user-rs3hd5kj7n Ай бұрын
ጀግኖቻችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@MikuLeta-zw7bi
@MikuLeta-zw7bi Ай бұрын
Senete sewee moto new gene xeyetune yeceresute....
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Ай бұрын
እናት ወገቧን አስራ አሣደገች አሁን ደግሞ ወገቧን አስራ ታለቅሳለች መቸነው ግን የአማራ እናት ልቅሶ የሚቆም😭😭😭😭😭
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@luluabate-ch4qv
@luluabate-ch4qv Ай бұрын
Sorry
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu Ай бұрын
ባንዳው ብአዴን ተነቅሎ ለወገኑ የሚቆረቆር መሪ ሲያገኝ
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Gura chin setakumu. Wod sera endsew setgebu? Tebit settew, setmaru , egzabhuren setfeu. Ahune zenbe nachu! Endezeb temotalachu! 🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰amlakachu zenbe newena
@JimiruWondayniku-fu9rs
@JimiruWondayniku-fu9rs Ай бұрын
የ አስተሳሰብ ደሀ ነህ፡ እሱም ለ መግደል ነዉ የሄደዉ
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 Ай бұрын
ነፍስህን በገነት ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልን ጀግና ወንድሜ, , የሞት መጨረሻ ያርልን
@habtamu1221
@habtamu1221 Ай бұрын
አማራነት ከምንም በላይ ክብር ነው❗❗❗ እንኴንም አማራ አድርገህ ፈጠርከኝ❤☝🙏🙏🙏
@user-di4ms7ml8k
@user-di4ms7ml8k Ай бұрын
ጀግናው ለህዝቡ የሰላምና ፍትህ ጥያቄ ሲል ውድ ሂወቱን በዘረኛው መከላከያ ተቀማ . ድል ለፋኖ
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
እውነት ነው
@FhfJcjg
@FhfJcjg Ай бұрын
ነፍስ ይማር ይህ መፅዋትነት ለአማራ ልጅ ክብር ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze Ай бұрын
ለአማራ የተከፈለ መስዋዕት ነው ።የጀግናችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara Ай бұрын
ግን ጥይት ብዙም አታባክኑ ወንድማችንን ነፍሱን ይማር 🥺💔 ጀግና አይሞትም 🥰
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Ай бұрын
MIN. CHIGIR. ALE. TPLF SUPLY TADERGALECH. ! EGYPT. ENA. TPLF. YIHIN. MEGEDADEL. KUCH. BLEW. EYAYU. NEW.
@user-pw8fi1rh2r
@user-pw8fi1rh2r Ай бұрын
አማራ፡እንኳን፡ሰርጉ፡ለቅሶው፡ያምራል❤❤❤❤❤❤❤
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
ወንድም አለም ደመላሼ ስለከፈልክልን ህይወት እናመሰግናለን 🙏
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Ай бұрын
ነፍስ ይማር የእኔ ከርታታ ለምትወዳቸው ህዝብህና አገርህ የተከፈለ መሰዋዕት ምን እናርጋችሁ ረሀብ ጥሞ ብርድ ሙቀት ጥይት እሾክ ታግሳችሁ ለምትዋደቁልን ፋኖዎቻችን ፈጣሪ ክንድ ይሁናችሁ
@yechalelulseged7291
@yechalelulseged7291 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wonidimnheawoke8435
@wonidimnheawoke8435 2 күн бұрын
ይህ ሁሉ ለኛ ነው
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍስህን በዓፀደ ገነት ያኑር ወንድምዓለም።
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አሜን (፫)
@AsayeAsterey
@AsayeAsterey Ай бұрын
አይዞን የ ጀግና ሞት ነው የሞተው ❤❤ ፈጣሪ በቀኙ ያኑርህ 🙏🙏🙏
@behonest8707
@behonest8707 Ай бұрын
የምር አማራ ጀግና ነዉ I ❤❤❤ AMHARA PEOPLE
@MunaMuna-pu4vg
@MunaMuna-pu4vg Ай бұрын
ጅግና አይሞትም ሁለም ስሙ ከመካብር በላይ ነው ለአማራየተከፈለ መስዋት ነው ፈጣሪ ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑረው ለበተሰቡን መፅናናትን ፈጣሪ ይሥጣችሁ
@user-rt2dr1jt5q
@user-rt2dr1jt5q Ай бұрын
ነፍስ ይማር ጀግና አይሞትም ሁልጊዜም በልባችን ነህ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@lalembezaabate3968
@lalembezaabate3968 Ай бұрын
ነፍስን በአጸደ ገነት ያኑር ወንድማችን
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አሜን ወንድሜ
@walelignmuludagnaw
@walelignmuludagnaw Ай бұрын
ጀግናው የአማራ ልጅ ፋኖ
@user-fo3ud1lj8e
@user-fo3ud1lj8e 4 күн бұрын
ጀገናዬ ሁልጊዜ አረሳሕም ነፈስሕ በሰላም ትረፈ
@user-wh5lh5zq4f
@user-wh5lh5zq4f Ай бұрын
ነፍስ ይማር
@tube-es1vw
@tube-es1vw Ай бұрын
አይዞን አማራየ😢😢😢
@user-vn3wt9vv3h
@user-vn3wt9vv3h Ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑረው ❤❤❤❤😢😢
@TesfamuluNegatu
@TesfamuluNegatu 3 күн бұрын
ጀግናችን ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል ነፍስ ይማር
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Ай бұрын
Thanks so much our wonderful people love you my jegeny 😢💔🇬🇧🇲🇱🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴💪💪💪💪😩
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አመሰግናለሁ እናንተ ቆንጆ የሆናችሁ ህዝቦች ነው ያልሽው መሰለኝ 😂❤🙏 ለማንኛውም ይመችሽ እህቴ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
እህህህ😢🙏💚💛❤ የወንድልጂ እናት ታጠቂ በገመድ ጦር ሜዳ የሄዴ አይቀብረውም ዘመድ እህህህ😢💚💛❤
@user-rx4qt4tn5g
@user-rx4qt4tn5g Ай бұрын
,ነፍስ.ይማር.ወገዶቸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@afwertrefe3961
@afwertrefe3961 Ай бұрын
ጀግና የጀግና ዘር የጭልቆኖች ልጅ ለሐማራ ✊✊✊✊ የተከፈለው ዋጋ
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg Ай бұрын
እግዝአብሐር ሰፍሰን ባፀደ ገነት ያኑራት😢😢😢😢😢😢😢😢 ድል ላማራ በደል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ😢😢😢😢
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አሜን እህቴ (፫)
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn Ай бұрын
እፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ከደጋጎች ከጀግኖች ጎን ያሳርፍህ ወዲማለም
@user-zp1se9qf6w
@user-zp1se9qf6w Ай бұрын
ጅግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤ቆፊጣናወ አማራ
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
ቆራጡ አማራ ሴቷ ባለ ወኔ💪
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw Ай бұрын
እባካችሁ ዝም ብለን አንተኩስ በየትኛውም አከባቢ፡፡የምንተኩሰው ጠላት ላይ መሆን አለበት😢😢
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 Ай бұрын
ነብስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 😢😢😢😢ወንድማችን
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Ай бұрын
We amaharas don't forget this amaharas hero
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
😢😢😢 ነፍስ ይማር
@KalMekuanit
@KalMekuanit Ай бұрын
ነብሱን በገነት ያኖረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@megabit781siraw6
@megabit781siraw6 Ай бұрын
የሚገረም የአተኳኮስ ብቃት ነው በውነት የሙዚቃ መሳሪያ ነው እንጅ ጥይት አይመስልም በተለይ መጨረሻ ላይ ሦስት ሦስት እያረገ የተኮሰው የብዙ አመት ልምድ እንዳለው ያስተውቃል እንግዲህ ከነዚህ የገጠመ ሰው መጀመርያ ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ መሆን አለበት
@EyalemEyalem
@EyalemEyalem Ай бұрын
ጀግናው አርማጭሆ እኮነው❤❤❤❤
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Ай бұрын
ጀግናአይሞትምስራውጀግንነቱከመሬትበላይነው።
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አሜን (፫)
@BeletuAgeze
@BeletuAgeze Ай бұрын
አረ በቃበለን ፈጣሪ አየ ወላድ ነፍስ ይማር
@user-kg1zn3ng5m
@user-kg1zn3ng5m Ай бұрын
አማራ ለነፃነቱ ይታገላል
@user-fp2cg6dr5g
@user-fp2cg6dr5g 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ዘመዶቼ ሆይ አምላክ ነፍስ ይማርልን ለኛ የተከፈለ ዋጋ ነው
@user-vj1ux1kn8i
@user-vj1ux1kn8i 27 күн бұрын
😢ለሀገር እናት ፣ለሀገር ክብር የተሰዋህ እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው
@user-rx8cz8ob9j
@user-rx8cz8ob9j Ай бұрын
አይዟቹሁ ወገኖቼ እውነት ከጀግናው ከአማራ ህዝብ ጋር ነች እግዛብሄር አናንተ ጋር ይሁን ነብስ ይማር 😢😢😢
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አሜን (፫)
@user-wz5ej1pf6m
@user-wz5ej1pf6m Ай бұрын
መድኃኔዓለም፡ይቅደምላቹ።❤❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Ай бұрын
ይህመሠዋትነት ።ለኔላተ ላቸየተየተከፈለነው😢😢😢
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
እውነት ነው
@hamidyasi
@hamidyasi 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ከሰማዕታት ጋር ያርፍቅህ
@haddisGebreyesus
@haddisGebreyesus Ай бұрын
ኣየ ፋኖ በሌለ ጥይት በከንቱ ታዘንበዋለህ! ጉራና ፉከራ ለሃገር የሚፈዩዱት ፋይዳ የለም።
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
ወኔ ሰለሆነ ነው
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Ай бұрын
💔💔💘💘💘😭😭🦅🦅🐅🦅የኛንሰሮች መቸምአንረሳችሁ ለኛየተከፈለምጽዋትነው😢😭😭😭😭😭😭😭🐅🐅
@asteralemayehu8094
@asteralemayehu8094 Ай бұрын
Rest In peace our HERO thank you for all your services!!😢😢😢😢
@MeseretHaile-nb5gm
@MeseretHaile-nb5gm Ай бұрын
ወንድም በወንድሙ ተገድሎ ፉከራ መቼ ይሆን መተላለቅ የሚያበቃው ያም ላገር ይህም ላገር እያለ ሳያልፍለት ማለቅ መች ይሆን የምነቃው
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s Ай бұрын
ኢትዮጵያን እየቀበራት ላለው ለ አብይ ንገሪው ደም ጠጭ መንግስት
@Jvhdyfbnuzrdycy
@Jvhdyfbnuzrdycy Ай бұрын
እንዳንተ አይነቱ ነዉ ሀገር እሚያፈርስ ነዉ ነፍጡን
@seniwelde9626
@seniwelde9626 Ай бұрын
ጀግናችን የኩራት ሞት ነው የሞትከው ነፍስ በሰላም ትረፍ
@neza6422
@neza6422 5 күн бұрын
ፋኖኖኖኖኖየየ😢😢😢😢
@melkamuabebaw8669
@melkamuabebaw8669 Ай бұрын
ነፍስ ይማረ ለኔ መኖረ አንተ ውድ ህይወትህን ለምትሰጠኝ ፋኖየ የኔ መመኪያ ታሪክ ለምትሰራው ፋኖ ድል ለፋኖ
@yechalelulseged7291
@yechalelulseged7291 Ай бұрын
የኔ ጀግና ለኔ ለእህትህ ለእናት እና ለሀገርህ የከፈልክልን መስዋትነት ነዉ ነፍስህ በአብረሀም በይስሀቅ ጎን ትረፍ አሜን።
@user-gn5zg8wc6h
@user-gn5zg8wc6h 18 күн бұрын
ነብስ ይማር አይይይይይይ እምየ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😭😭😭😭😭🇪🇹
@user-je9cm1ok6k
@user-je9cm1ok6k Ай бұрын
ጀግና ተገብሮ እዳር ሣይደርስ መቸም አይቀር
@FsfjbcngrJfdjkthhfddhn
@FsfjbcngrJfdjkthhfddhn Ай бұрын
ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አሜን(፫)
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 ለኛ የሚከፈል ውድ ሂወት አየ አማራየ እህህህህህ 😢😢😢😢
@malhet7577
@malhet7577 Ай бұрын
Enat. Senatune. Yetachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@melkamdessalegn-kw8wq
@melkamdessalegn-kw8wq Ай бұрын
ye ferdie lij......💪💪💪💪
@user-gx7oo2bn2y
@user-gx7oo2bn2y 5 күн бұрын
ነፍስቸውን ይማርልን😢😢😢😢😢😢
@YewbdarDemissie-he3vw
@YewbdarDemissie-he3vw Ай бұрын
አይ ጀግናዉ ፋኖ
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
@@YewbdarDemissie-he3vw ❤🙏❤ጀግናው ፋኖ
@QwWq-pr2xf
@QwWq-pr2xf Ай бұрын
ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-rg3ly7gn4c
@user-rg3ly7gn4c Ай бұрын
ማን መርዶ ነጋሪ አደረገህ ! ደካማ ፍጡር ! ሆዳ አምላኩ ! የጀግኖቻችን የቀብር ስነ ስርዓት እየቀረጽክ ገንዘብ ትሰበስባለህ !
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 Ай бұрын
አይዞቹሁ
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
እሺ እናመሰግናለን
@MulatuAsride-tv3yl
@MulatuAsride-tv3yl 26 күн бұрын
ነፍስህን አፀደ ገነት ያኑርልን
@StarStar-gm4bu
@StarStar-gm4bu Ай бұрын
ነብስይማራ
@taiba8635
@taiba8635 21 күн бұрын
ነፍስ ይማር ጀግኖቻችን😢😢ነፍስይማርጀግኖቻችን 😢😢😢
@user-bp3yz6hu9k
@user-bp3yz6hu9k Ай бұрын
ነብስ ይማር መቼ ነው ኢትጵያ የሚበቃት
@user-uu6dz4kq8l
@user-uu6dz4kq8l Ай бұрын
አቤት ወገኔ አምሳ አመት ሙሉ መከራኽ እንዲኽ የበዛው ምን በደል ቆይቶን ነው ከእንዚኽ አውሬዎች ጋር ያኖረን😥😥
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አንድ ቀን ይሆናል ነጻነት የሚመጣው
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 አብይ አተን እደት ይሆን የሚገላግለን አማራ እስከመቸ😢😢😢😢😢
@WosenFkr
@WosenFkr 21 күн бұрын
ነፍሥሕንበገነትያኑርልን
@user-ux8wp4ms2d
@user-ux8wp4ms2d Ай бұрын
Wendeme mesewaet yehonkew lega new nebeshin begenet yanurelen!!!❤❤❤
@user-ux8wp4ms2d
@user-ux8wp4ms2d Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg Ай бұрын
አይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MohammedAlmanaa-fd1yq
@MohammedAlmanaa-fd1yq 11 күн бұрын
አላህይራህምህወንድማቺን
@user-mz8nh3fh5h
@user-mz8nh3fh5h 2 күн бұрын
ነብስ ይማር ደላማራው
@user-sf2wk9pb5r
@user-sf2wk9pb5r Ай бұрын
አይ ሀገሬ ወጣቱ አለቀ ሳንጃየ 😭😭😭😭😭😭
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
ነጻነት አልባ ከመኖር ሞት አይሻልም
@FirtunaAb
@FirtunaAb 28 күн бұрын
ንፍስ ይማር ብእፅድግንት ያኖርልን
@meirafienegate432
@meirafienegate432 Ай бұрын
ጀግናው ወንድማችን ነፍሰ ይማር
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 Ай бұрын
❤...R.I.P.
@DiribaAlemu-pl8hm
@DiribaAlemu-pl8hm Ай бұрын
Yeast anbesa des sety dil lefano
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw Ай бұрын
ነፍስይማር ከደጋጎችጋርያኑርልን
@hebshawit
@hebshawit Ай бұрын
ለኛ የተከፈለ ዋጋ ነው ለቤተሰቦቹም ለመላው አማሀራ ህዝ ስናቱን ይስጣቹሁ❤❤😢
@mohammedassen4449
@mohammedassen4449 Ай бұрын
ቀለሀ ሥታበክኑ የምታምርቱ ትምሥላላችሁ ቀለሀ አታባክን
@MenberuMikru
@MenberuMikru Ай бұрын
Shialke sisay ashebir ayzon
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl Ай бұрын
ሙስሊም ኦርቶዴክስ ሳትሉ ጌታ ክርስቶስን የግል አዳኛችሁ አድርጋችሁ ተቀበሉና በነፃነት ኑሩ። ጌታ ያስነሳውን ንጉስ ማንም አያስቆመውም። አመፀኞች ያልቃሉ።
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
እሺ
@user-sr7yr6dq7z
@user-sr7yr6dq7z Ай бұрын
ነፍስ ይማር ፋኖ ሳያንበረክክ አይምትም
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አሜን (፫)
@shferawbzuneh8373
@shferawbzuneh8373 Ай бұрын
አማራዊያን ተባብረን የአብይን ገዳይ ቡድን ማስወገድ አለብን እንበርታ ወገን ለእኛ ነው ጀግኖቻችን ዋጋ እዬከፈሉ ያሉ እናሸንፋለን
@lamakiswani7342
@lamakiswani7342 Ай бұрын
ነፍሥህንበአፀደገነትያድርጋት
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አሜን (፫)
@MohammedAlmanaa-fd1yq
@MohammedAlmanaa-fd1yq 11 күн бұрын
አላህይዘንልህ
@SayeedSayeed-zg4td
@SayeedSayeed-zg4td Ай бұрын
አይ አለማወቅ
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky Ай бұрын
ጥይቱንአዚሁጨርሳችክምንጥላትንልገጥሙነዉ
@AfddAdse
@AfddAdse Ай бұрын
አስታጥቄ ያመጣዋል
@gebeyehuwondosen193
@gebeyehuwondosen193 Ай бұрын
ታጋይ የሞታል ትግል አይሞትም ድል ለሰመዓታት
@MohammedSyume
@MohammedSyume 22 күн бұрын
ነፍስህንበገነትያኑርህ
@opop9349
@opop9349 Ай бұрын
የአማራ እናት እግዛብሄርያፅናሽጀግኖቹነፍሳችሁን ይማር
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
አሜን (፫)
@NegusuHabasha
@NegusuHabasha Ай бұрын
ታጋይ፣አይሞትም፣ድልለፋኖ፣የሞተውንፈጣሪ፣ነፍሱን፣ይማረው
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
እውነት ነው
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Ай бұрын
YE. ETHIOPIAN. MEKELAKEYA. YENEKA. YELEWM. BEREKA. ! WEDE. SELAM. NU. LE. ETHIOPIA. SELAM. SITU. LE. EGYPT. ENA. TPLF. MEGEZAT. YIKUM !
@mhmdhraybe-bz2rc
@mhmdhraybe-bz2rc Ай бұрын
እባካችሁ ስትከበቡ መውጫ ይሆናል ጥይቱን አትጨርሱት
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ Ай бұрын
ወኔ አስቼጋሪ ሰለሆነ ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ትጥቅ ከአስታጥቄ ብርሃኑ ጁላ ነው አሳብ አይግባችሁ።
@eritr
@eritr Ай бұрын
Sorry for lose. Amhara will win.
@user-xp6id4vh7n
@user-xp6id4vh7n Ай бұрын
በዚህ ጊዜ ጥይት ማባከን አይገባም።
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Ай бұрын
EGYPT. ENA. TPLF. BEDEMB. SUPLY. YADERGALU.
@yalemyalem3386
@yalemyalem3386 Ай бұрын
እንዲህ ሁነን ቀረን እንባችን እያበስህ 😢😢😢😢😢😢
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 36 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
እየፎከረ ምን ገጠመው
25:40
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 123 М.
የአሁን. ስበር//ዜና//ነሀሴ10///2016አዲስመርጃ
Meseret. መስረት Tube🌹🌹
Рет қаралды 96
ውባንተ አባተ የመጨረሻው ስንብት የሚመስል ስብሰባ
18:33
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 230 М.
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН