የአኗኗር ዘይቤ Lifestyle

  Рет қаралды 3,239

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

2 жыл бұрын

የአኗኗር ዘይቤ የአመለካከታችን እና የእሴቶቻችን ነጸብራቅ እንደሆነ ምንም ጥያቄ የለውም። የኑሮዓችን መስታወት ነው። ወደድንም ጠላንም እራሳችንን ቁልጭ አድርጎ ነው የሚያሳየን።

Пікірлер: 36
@getuhizik
@getuhizik Жыл бұрын
እንደምን ቆዬልህን ተገኝ ሰላም፣ጤና፣ደስታ እንድሁም ነጻነት ለአንተ እና ለቤተሰቦችህ ይሁን። ይህ አስተምሮ(ት/ት) እጅግ በጣም የሚገርም፣ውድ እና የማይገኝ ነው።
@lililove3030
@lililove3030 Жыл бұрын
ሰላም ተገኝ በጣም ቀያሪ አስተማሪ ነው ቶሎ ቶሎ ብትመጣልን እግዛብሄር ይጠብቅህ 💕
@ytsg7970
@ytsg7970 Жыл бұрын
የእኔ ውድ ወንድም ድንገት ነበር ፕሮግራምህን ያየሁት ተባርኬ በታለሁ የምትለው ነገር ሁሉም የእኔን ሕይወት የሚመለከተው ።
@brukdileone6731
@brukdileone6731 Жыл бұрын
ያንተ ንግግር ወይም አቀራረብ ተመችቴኝል አሪፍ ነው ተምሬበታለው በጣም ነው መቀየር የምፈልገው
@tezufk9278
@tezufk9278 2 жыл бұрын
እባክህ መምህር! በሳምንት አንድ መፅሐፍ የምትለው በጣም ምወደው መርህ! please ጀምረው!
@sebasebatmedia1731
@sebasebatmedia1731 Жыл бұрын
አያንስም?
@eshetubacha4092
@eshetubacha4092 2 жыл бұрын
አመሠግናለው ወንድሜ ተባረክ።
@beyenealisho8062
@beyenealisho8062 Жыл бұрын
Great news
@kaliya6281
@kaliya6281 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@amanuelasafa6974
@amanuelasafa6974 2 жыл бұрын
Welcome
@damaytube8007
@damaytube8007 2 жыл бұрын
ere jegnaw tefah besamnt besamnt btaregew betam des ylegal betam amesegnalew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👈👈👈👈👈✍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@haileeko1952
@haileeko1952 Жыл бұрын
thnaks
@lohafiker4441
@lohafiker4441 Жыл бұрын
Beka mene leblke Tebarke !!💕💕💕👍betame betame amesgenalhu
@kidistasefa2312
@kidistasefa2312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በአንተ ብዙዎች ተጠቅመናል በማስተዋል እና በእውቀት ከጨዋ አነጋገር ጋር ነው ያለህን የምታካፍለው እና በርታ ደግሞም ከእግ መንግስት ሩቅ አይደለህም የምትወደውን ቅዱስ መጽሀፍ ተጠቅመህ ኢየሱስን የግል የህይወትህ ጌታ አድርገህ ተቀበለው የዘለአለም ህይወት በሱ ብቻ ስለሆነ በተረፈ እኔ ተጠቅሜያለሁ ጌታ ይባርክህ
@beyenealisho8062
@beyenealisho8062 Жыл бұрын
በእጅጉ አመሰግናለሁ
@netsashawel1924
@netsashawel1924 Жыл бұрын
Enkwan Bselm Mtahe Atetfabne Ende Derohe
@hezekalhailu9937
@hezekalhailu9937 Жыл бұрын
THANKS
@rolex8678
@rolex8678 Жыл бұрын
Thanks man really amazing ! you r transferring gr8 energy for us. God blessed ur life.
@abigaelabebe5660
@abigaelabebe5660 2 жыл бұрын
God bless you
@selamye100
@selamye100 Жыл бұрын
God bless you brother
@samsonassefaw1637
@samsonassefaw1637 Жыл бұрын
Bless u more
@lohafiker4441
@lohafiker4441 Жыл бұрын
Degemo atetefaaben
@mhiretwoldemariam4708
@mhiretwoldemariam4708 Жыл бұрын
Welcome back ጀግናው ተገኝ it has been long time to see you, thanks you for sharing ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏
@gadisenano2896
@gadisenano2896 2 жыл бұрын
Welcome 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@hilefise4967
@hilefise4967 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የአንተን ቪዲዮች ሳይ አመለካከቴ እተለወጠ ነዉ አመሰግናለሁ በዚህ ሳምንት ነዉ ማየት የጀመርኩት
@yafetsolomon3254
@yafetsolomon3254 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለ2015 አዲስ አመት ምን እንጠብቅ
@estifanosteshome2244
@estifanosteshome2244 2 жыл бұрын
tefahe wendmachen🙌🤔😍
@user-nc7nr2hf7l
@user-nc7nr2hf7l Жыл бұрын
ሰላም ተገን እንዴት ነህ አንድ በጣም ያስጨነቀኝንጉዳይ በግል ላማክርህ ፈልጌ ነበር። እንዴት አገኝሀለሁ።ስለትብብርህ አመሰግናለሁ
@y7426
@y7426 Жыл бұрын
Tagiye enkuan dehna metal.ewunet yanten video hulunm Degagime eyyen nw.dimts des yilal.gn hule videowchen btlekln.
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
This's for me. I learned a lot from you. Thank you
@haregaman2129
@haregaman2129 2 жыл бұрын
Thank you so much. Please keep posting your videos. It’s life-changing advice
@hosaenachalachewu776
@hosaenachalachewu776 Жыл бұрын
Memhrachn attfa tmhrtochhn begugut entebkalen
@sebasebatmedia1731
@sebasebatmedia1731 Жыл бұрын
ዩቱዩብን ካስወደዱኝ ሰዎችን የመጀመርያው አንተ ነህ። ግን ትዘገያለህ። እባክህ አትራቅ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Жыл бұрын
ምነው ጠፋህ ?
@emu1138
@emu1138 2 жыл бұрын
Welcome
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 495
ተአምሬ ንግግሬ
51:29
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 616
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
ለህይወት ለውጥ አእምሮህን ለውጥ
1:11:28
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 798
የቱክረት በታኝ
58:08
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 878
Jul 22/2024 ኣብ ኒስ ዘሎ ጽንብላት  ጽምብል ኣስመራ bbc ድሕሪ ዓወት
28:36
ሚስጥሩ የስሜት መንፈስ ነው Feeling is the Secret
1:22:15
እራህን/ሽን እወቅ/ቂ
1:34:04
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 465
Starman #starman #superman #starmanmeme #shorts
0:16
Dr.Superman
Рет қаралды 16 МЛН
Где твоё гостеприимство? 😂
0:54
Иви
Рет қаралды 1,5 МЛН
The little boy had to do this || Please subscribe #ruthkadiri247 #comedy
1:01
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН