የኛ ውሎ | ክፍል 1

  Рет қаралды 6,526

Yegna

Yegna

5 ай бұрын

የኛዎች ከቤታቸው ወጥተው፣ ጓደኞች አፍርተው፥ አብረዋቸው ውለው የኛ ውሎን ያቀርቡልናል። በዚህ ክፍል ያሬድ ወደ ደቡብ ሄዶ አዲስ ካፈራው ጓደኛው ጋር የሚያሳልፈውን ውሎ እናያለን።
Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
- Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
- Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
- your real name (make up a nickname)
- your age,
- your address,
- the name of your school,
- your email address or phone number, or
- any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' KZfaq so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Пікірлер: 36
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv 5 ай бұрын
እረ ድራማው ይቀጠል ምትሉ 👍👍
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x 5 ай бұрын
የጀመራችኹትን ሳትጨርሱ ሌላ አዲስ ስራ አይደብርም😏😏
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
ሀይሌን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
@user-ob8tg2bv3l
@user-ob8tg2bv3l 5 ай бұрын
ውድድድድድ እንኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤❤❤
@ELESKENDROS
@ELESKENDROS 5 ай бұрын
Wow telyale bro
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 5 ай бұрын
ወይ እንደውኮ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@Yahiwetube25
@Yahiwetube25 3 ай бұрын
Welcome to konso, my hometown!🥰😍🤩😇
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 5 ай бұрын
ኧረ ያሬዶ በጣይም ስራልን ቪዲዮ አገሩ ደስ ሲል
@rahmiiim7036
@rahmiiim7036 3 ай бұрын
Yegnawoch gobezoch bertu betam des yelale , yemer ye kiflehager sewoch des silu benisuh lebachew nw sewen yemikebelut , yemiyastenagdut , mnm saydebeku bet yaferawen yabelalu yatetalu , sera gobezoch nachew betesebn support siyadergu , allah selam yadergachew gn mengist betam sera yemiseraw ena yemiyasadegew hulem keteman new geternm bezu neger meserat alebet bezu meserete lematoch meserat alebet enesum ketemachewn bedenb adega mayet alebachew lela yadegech keteman bemeguaguat hagerachewn tetew felsew endayewetu yetekemale beye asebalehu ye geter ketema honew dess beloachew endinoru megnote new 🙏
@desalenglire8641
@desalenglire8641 5 ай бұрын
ከየት ነው
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@banciajah5454
@banciajah5454 4 ай бұрын
አንተምእሱምምርጥናችሁ❤❤❤❤
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 4 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-fv6kj9mz7p
@user-fv6kj9mz7p 5 ай бұрын
በበፊቱ ድራማቹ ኑልን አታቋርጡት 😔😔😔😔
@biliseekuubii2347
@biliseekuubii2347 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zinashmazna2817
@zinashmazna2817 5 ай бұрын
❤❤❤
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
ግን ምነው ባታቋርጡት የኛ የሁላችን ታሪክ ትውስታችን ነበር
@tm_tube197
@tm_tube197 5 ай бұрын
ድራማው ለምን ተቋረጠ ?
@حيت
@حيت 5 ай бұрын
ከተረሳችሁ ቡሀላ ነው እምመጡት ለምን
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 5 ай бұрын
ደስ ይላል የት ሀገር ነው
@user-vk8ym1li4h
@user-vk8ym1li4h 4 ай бұрын
Konso😮
@user-nm7rm8ez3o
@user-nm7rm8ez3o 5 ай бұрын
ጠፋችሁኮ
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
ኮሶ ማሻ አላህ ሀገራትን ስታይነት ባህል አላት
@fozyayoutube1140
@fozyayoutube1140 5 ай бұрын
አላችሁ
@qalloobareento4326
@qalloobareento4326 5 ай бұрын
Welcome back 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fv6kj9mz7p
@user-fv6kj9mz7p 5 ай бұрын
ወይኔ አላቹ ግን ለምድነው የጠፋቹነት ፀጋን ከተጠለች በኃላ አቆማቹ ለምን በጉጉት የምጠብቃቹ😩😩😩😩
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h 5 ай бұрын
አር አሉ😂😂😂 ድርማ ስቆርጥ የሞቱ መስሎ ነው
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 4 ай бұрын
በደንብ ዞር ዞር እያላችሁ ስሩ በደንብ😊
@educationforall4884
@educationforall4884 5 ай бұрын
Yeketel
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 3 ай бұрын
ወይ አቋርጠናልበሉና ገላግሉን አትጃጃሉብን
@حيت
@حيت 5 ай бұрын
እቤተ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴትኛ አደሪ የሚለው ድራማ ነው ዩቱመቸኝ አሁን 😂ሽኮኮ ስዲቦቹ እፉዬ ገላ ማለት ጀምሩዋል😅😅😅
@tayibatayiba6735
@tayibatayiba6735 5 ай бұрын
የኛ ድራማ ለምንተቋረጠ
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
ምግቡ ቅጠል ነውደ መገን ባህላችን አረ እጀራ በወጥ የለምደ😂😂😂😂😂😂
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h 5 ай бұрын
ምግብ ማለት እንዴር በዎጥ ብቻ ነው እንዴ እሄ አንች/ቴ የምተውቆ ነው ብዙ ምግብ ብዙ በህል አሌ ስለዚ በህል እነደ አከበብ ነው
@user-sr9ni4jy6e
@user-sr9ni4jy6e 5 ай бұрын
Video keessan Kan hedun jaadhadha hayile dawiti Tasaga Alam fiqir loomi barisiisafi barisiiftu hundakeessanu diraamaan keessan heddu tola Afaan oromo itti nufi hika
@zerituwedesen
@zerituwedesen 5 ай бұрын
ተዉ ግፍ ነዉ ድራማዉን አትቀጥሉም እንዴ ለኦዴንስ ክብር የሌላችሁ ከንቱ ናችሁ 😡😡😡😡😡😡😠😡
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 102 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 67 МЛН
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 2
46:13
Kana Television
Рет қаралды 455 М.
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 62 М.
የኛ ውሎ | ክፍል 7
21:15
Yegna
Рет қаралды 2,4 М.
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 222 М.
🛑ተላምዶ መለያየት ከባድ ነው😱
26:58
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 58 М.
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 22 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
Что делать ЕСЛИ у  Вас Живёт Монстр?
0:36
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,8 МЛН