የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 111,208

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

6 ай бұрын

#የልቤእውነት#genisfamily#genetnigatu #የገኒህሳብ#የገኒቤተሰብ
youtube.com/@fitserecap8483?s... የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::

Пікірлер: 201
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 5 ай бұрын
እውይ ገኒና ልጆችዋ ብርክ በሉ ገኒ በጣም ለፈጣሪ የቀረበ ልብ ያለሽ ነሽ የምትናገሪው ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው
@galayuser1127
@galayuser1127 6 ай бұрын
እባክኸ ጌታ ኾይ የገኒን ልጆች እዳይፈነዱባት ጎርምሰው ከቤት እዳይወጡ ያንተ መልካም ፍቃድ ይሁን😂😂😂😂😂😂😂
@tadesse7205
@tadesse7205 6 ай бұрын
ጥሩ ኢትዬጵያዊ ቤተሰብ ናችሁ።ያሰባችሁት ሁሉ ይሙላላችሁ። መልካም በአል ይሁንላችሁ።
@user-qo5zi9fq5z
@user-qo5zi9fq5z 5 ай бұрын
መታደልሽ እናትሽ የወለደችሽ ድንግል ማርያም በመረቀቻት ቀን ነዉ እኔም እንዳንች አይነት ቤተሰብ እንዲሰጠኝ እመኛለዉ
@saradezi8588
@saradezi8588 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ ለመክሊት ያልሻት አባባል በጣም ደስ ይላል ለሴት ልጆቻችን ሁሉ በሀይማኖት የታነፀ ትዳር ይስጣቸው❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 6 ай бұрын
አልጠመቀችም ተግረቤት ነው ያመጣችው 😂😂😂😂😂 አሳቁኝ 😂 እናተ
@Yefikersew
@Yefikersew 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሠላም በጤና አደረሣችሁ መልካም በዓል።
@chrstina1792
@chrstina1792 5 ай бұрын
የ ቅዱስ አወላለድ እንዴኤት እደነበረ ንገሪኝ ❤❤❤
@haimanotmekonnen6914
@haimanotmekonnen6914 5 ай бұрын
ገንዬ የመጨረሻው ልጅሽ አባትሽን ይመስላል እግዚአብሔር አምላክ ተክቶልሻል !! እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤!!
@Nati_vip
@Nati_vip 5 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🎄 🎄 መልካም የገና በዓል 🎄 🎄
@tizitaabebe-ml7us
@tizitaabebe-ml7us 6 ай бұрын
3ኛዉ ልጅ ደስ ይላል አፉ ይጣፍጣል ስወደዉ እኳን አደረስቹ
@yalem2598
@yalem2598 6 ай бұрын
ልጆቸ እንደአንች ልጆች እናትነት እንደአንች መሆን እመኛለሁ ገንየ ጥሩ እና አስተማሪ ቤተሰብ ናቹህ በጣም ነው ማደንቅሽ ምወድሽ ቀጥሉበት
@eyerusalemdemisie4241
@eyerusalemdemisie4241 5 ай бұрын
እውነት ነው ገኒ በጣም ጠንካራ ነሽ እኔ እኮ ከራሴ ጋር ታግዬ ነው ታሪኮቹን እምሰማው የኔም ጥያቴ ነው የጠየቁሽ ሁሌም አይምሮየ ውስጥ ይመጣል
@hareguayalew3319
@hareguayalew3319 6 ай бұрын
❤እንዲ እንዳማረባቹ ለአመቱ በሰላም ያድርሳቹሁ መልካም በአል❤
@weyneshetfente4820
@weyneshetfente4820 6 ай бұрын
ገንዬ ተባረኪ አንች ከነልጆችሽ ለኛ በረከት ነሽ❤❤❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 6 ай бұрын
እኳን ለገና በዓል አደርሳቹ ጠላውን ከጉሬብት ነው ያመጣሽው በጣም ነው ያሳቀቺኝ መክሊት 😂😂❤❤
@HanaMohamed-yq6uh
@HanaMohamed-yq6uh 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉ዋውደሰሰትሉ እንኮንአደረሳችሁ እናታችን ገኒ
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ወደፊትም የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ ❤❤❤❤❤አቦ ተባረኩ እመቤቴ ትጠብቃቹ
@user-yz4nx6my4p
@user-yz4nx6my4p 5 ай бұрын
ቅዱስ body building እኔ tag አሪ ነኝ ስልክህን በዚ በዮ body building ውድድር አለ 1 ሚሊዮን ሽልማት
@hilinayoutube590
@hilinayoutube590 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ የልደት በዐል አደረሳችሁ የገኒ ቤተሰቦች
@selam801
@selam801 6 ай бұрын
በእመቤቴ በጣም እምወዳቹ family ናቹ❤😊 መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ🥰
@meanmena2714
@meanmena2714 6 ай бұрын
ጋሽ ሙልጌታ የት ሄዶ ነው እንኳን አብሮ አደረሰን ገኒዬ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን የኢየሱስ ክርሥቶሥ የልደት በአል በሠላም አደረሣቹሁ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤
@KjgftBmmbzuzumulu
@KjgftBmmbzuzumulu 5 ай бұрын
❤❤❤ ምርጥ እናት
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 5 ай бұрын
ገኒ ግን ለልጆችሺ ጡሩ አይደለም አንዱን በጣም እወደዋለሁ የምትይው ነገር ላይሮቼው በጣም መጥፎ ነው በመካከላቼው ልዩነት አትፍጠሪ
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 6 ай бұрын
የምር ታሰቀናላቹሁ እናቴ ትዝ አለችኝ ዝም ብለን ስንስቅ ምትናደደው ነገር እኛ በጾም ፊቺ እንዲ ነበርን ያረብ በቃሽ በለኝ ስደት ናፍቃኛለች😢
@amhara74
@amhara74 6 ай бұрын
ወይ መክሊት😂😂 እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
@martamar1829
@martamar1829 6 ай бұрын
መክሊት ፈጣሪ መልካም ሂወት ይስጥሽ ተባረኪ
@habtamabera1481
@habtamabera1481 6 ай бұрын
Melkam beal betam new metamrut chewatachu betam Des yelal kefel hulet kale lekekulen❤❤❤❤
@yalem2598
@yalem2598 6 ай бұрын
ገንየ እስከቤሰብሽ እንኳን አደረሳቹህ በጣም ነው ምታምሩ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልኮም ባአል ቤተሰብ❤❤❤❤❤
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 6 ай бұрын
አልጠመቀችም ከጎረቤት ነው😂 እኔንም በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ወላሂ ባቢ እኔ አልችልበትም😂 በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩትይመቻችሁ
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 6 ай бұрын
😂😂😂😂ልጅወችምንይላሎ ለማለትመሰለኝ ጎበዝናቸው
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 6 ай бұрын
መክሊት በጣም አሳቅሽኝ ከጎረቤት ነው የመጣው😂😂😂😂😂ስትይ ፍቅር ቤተሰብ❤❤❤❤❤
@adonaitfisseha1227
@adonaitfisseha1227 6 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰቡ ሰታስቀኑ 🥰🥰🥰🥰
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
ገንዬ ምርጥ እናት እንኩዋን አደረሳችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 5 ай бұрын
Happy X-Mas Geneye for U and Ur beloved ones
@user-bz7iv1hv6v
@user-bz7iv1hv6v 5 ай бұрын
ጀግና እናት ፈጣሪ ያርግልሽ የልብብን
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 6 ай бұрын
እኳን አደረሰን ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 6 ай бұрын
ገኒ አች ጀግናነሽ እናትኮልጅወቻዋንሰብስባ የምትይዝእናትብቻነች እድሜናጤናለናትወች
@user-rl4nv3jg9p
@user-rl4nv3jg9p 5 ай бұрын
የዳዊት እርዝመት እሚገርም ነው
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 5 ай бұрын
➕️ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።ትንቢተ ኢሳይያስ 9 : 6 እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።መልካም በዓል ይሁንላችሁ። በእዉነት ደስ የምል ግዜ ነበር የምር ደስ ስትሉ የምር❤❤❤❤እወዳቹዋለዉ❤🎉🎉🎉🎉
@user-ct4ou6qn8b
@user-ct4ou6qn8b 5 ай бұрын
😁😁😁😁ዋዉዉዉ ሰታምሩ ማሻላህ አላህ ይጠብቃቹ🎉🎉🎉
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የገኔ ቤተሰቦች መልካም በዓል የማሚ በተሰቦች🌷🌷🌷ማሚ ስወድሽ ጸሎት ስታደርሱ አንችና መክሊት ጸጉራችሁን ሸፍኑ🌷
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ Geniye yene Rollmodele nesh & ur geniun.❤❤❤❤ l❤u all.
@sablacell1012
@sablacell1012 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችው ማሮቼ ስወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤
@umartophya
@umartophya 6 ай бұрын
የኔ መልካም እናት እንደዛው ስቄ አላቅም ደስትትሉ
@merimeri3344
@merimeri3344 6 ай бұрын
Eweneti huluuch wudech konjuroooch wowi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wowi yberakui 🎉🎉🎉🎉🎉
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 5 ай бұрын
አንብቢው አባታችን ሖይ እሥከምን እደተፃፈ
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 6 ай бұрын
ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሡስ ክርስቶስ ልደት ብአል እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን መልካም ብአል 😍😍😍🙏ፈታ ነው ያደርጋችሁኝ በሳቅ😅😅
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ
@youtube3789
@youtube3789 6 ай бұрын
ገኔ ከነልጆችሽ ጋርእረጄም እርሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤ውድድድነው የማረጋችሁ
@belayshibshi8990
@belayshibshi8990 5 ай бұрын
ገኒ ከነቤተሠብሽ እንኩአን አደረሰሽ በጠም አድናቂሽ ነኝ ።በላይ ሺበሺ
@hanankelil1056
@hanankelil1056 6 ай бұрын
Geneye enkan aderesachu Allah kenelejochesh yitebekesh ❤❤❤
@felekechgeremew1922
@felekechgeremew1922 5 ай бұрын
yehe yegebashale lanchi bexam destenya nenye inate lelejochish hulem yeberet miseso argo yanuresh amanuel
@user-ly9wb7yl7m
@user-ly9wb7yl7m 6 ай бұрын
ተቸግራችሁ የምታውቁ ሰወች እርዱኝ በጣም ቸግሮኝ ነዉ እባካችሁን ተረዱኝ
@selamselam9188
@selamselam9188 6 ай бұрын
የት ነሽ ?
@user-ly9wb7yl7m
@user-ly9wb7yl7m 6 ай бұрын
addis abeba
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 6 ай бұрын
ምን እንርዳ ​@@user-ly9wb7yl7m
@sitoahmed
@sitoahmed 5 ай бұрын
ምን ሆንሽ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤❤❤❤
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 5 ай бұрын
Enkan legena beali beslami adersacu geni betsboce 🌲🎇🎁🎀
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 6 ай бұрын
እኳናደርሳችው ❤❤
@ghirmaytewelde7939
@ghirmaytewelde7939 6 ай бұрын
መልካም የገና በአል ገንዬ ተወዷጇ አርቲስት!! በምታቀርቢው መደብ ሁሉ ደስተኞች ነን. ገንዬ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ የልጆችሽን ልጆች ያሳይሽ አይዞሽ በርቺ!!! አንድ ቀን መጥቼ ከናንተ ጋር ልጫወት ቡዙ ፍላጎት አለኝ. I hopp one day ❤❤❤❤❤❤!!
@avimamaye
@avimamaye 5 ай бұрын
Ask your dad how joined AAU after graduating in chemistry from koteb Teachers College.
@user-hp3sq5vq2b
@user-hp3sq5vq2b 6 ай бұрын
Ekuan Adresachihu for all families🎉 Dawit I Apprecaite, But A group member not give chance when once idea rise
@addisalemtenaw5128
@addisalemtenaw5128 5 ай бұрын
ባቢ ሙሉ በሀሪው የኔን ልጅ ስለሚመስለኝ ባቢን አይቸ አልጠግበውም እድግ በል
@desalegnyilma1530
@desalegnyilma1530 6 ай бұрын
ሰላማችሁ የብዛ ፣ መልካም በዓል።
@user-qq8ck6hw6n
@user-qq8ck6hw6n 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤❤🎉
@nebiyathailu5259
@nebiyathailu5259 6 ай бұрын
እኔ ራሱ ባቢዬን በጣም ነው የምወደው የኔ ትንሽዬዬ
@FireselamMulu
@FireselamMulu 5 ай бұрын
ገኒ ስትቆጪ እናቴን ትመስያለሺ የኔ ቆንጆ ስወድሺ
@tigistlatedo892
@tigistlatedo892 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 5 ай бұрын
እንኳን አደረሣችሁ
@tigisttigist2812
@tigisttigist2812 5 ай бұрын
Mareyamen dese setilu enkun aderesechw⛪✝🙏🥰❤
@Medinaahmed-fs4es
@Medinaahmed-fs4es 5 ай бұрын
ታምራላችሁ 😮👌👌
@user-yy8uc2vv5b
@user-yy8uc2vv5b 6 ай бұрын
Mekelit betam new yemewdat fetari teru bota yadersesh
@Gebrihertube3211
@Gebrihertube3211 6 ай бұрын
ዳዊትዬ ስወድህ❤
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 6 ай бұрын
Hulum des yelalu gen dawet yelayal
@nardosbirhanu7665
@nardosbirhanu7665 5 ай бұрын
Dawitye gn yatefal yene kmem endesuaynet lj temer bet west birebeshegn rasu mekrewalewu enji alkotawum dawit mert lj nw
@meazadinku5412
@meazadinku5412 5 ай бұрын
Egzabher yetabekacu enkwan adrsacu ❤❤❤❤❤
@wsnwsn7573
@wsnwsn7573 6 ай бұрын
Woww
@user-uc3ve3fg5j
@user-uc3ve3fg5j 6 ай бұрын
Dawit my favorite chilld❤
@dagiliule7460
@dagiliule7460 6 ай бұрын
The model of Ethiopian mom🎉geni
@dagiliule7460
@dagiliule7460 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተባረከ ቤተሰብ❤❤
@fathiyaqatar9439
@fathiyaqatar9439 6 ай бұрын
ትግስት ትምጣ
@hdyhkmal7170
@hdyhkmal7170 5 ай бұрын
ገኔዬ ምንአለበት ልክ እዳቺ ለልጄ እናት መሆን ብችል ትራርቀን ነው ያለነው ግን እሳ ትናፍቃለች እኔግን ጥያት ስውጣ ለፍጣሪ ከልቤ ነቅለ አውጣልስን እዳትናፍቅኝ ብዬ ፀለይኩኝ እናም አሁን ምንም አይመስለኝም ግንደሞ እዳትቸግርብኝ ብዬነውግን ምንም ለውጥየለም ያሳዘነኝ ከልጄ ትለይቼ የባከነግዜነው ልቤን የሚያሚኝ❤
@maeregutilahun6164
@maeregutilahun6164 6 ай бұрын
ከጎረቤት ነው ያመጣችው.... ሃሃሃ... ይመቻችሁ
@askidesta4271
@askidesta4271 5 ай бұрын
ምርጦቾ❤❤❤
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 5 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 6 ай бұрын
Ananak adrash ehlachm🌹#9🌹🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤🌹🙏
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 6 ай бұрын
ገኒ ከጎረቤት ነው እዴ ጠላ ምታመጩ የስራቹሁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 6 ай бұрын
አንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 6 ай бұрын
እንኮን አደረሳችሁ
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 6 ай бұрын
ፍቅር ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባአል❤❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት እንካን አደረሳችሁ አደረሰን በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@user-vw9uo8dh8i
@user-vw9uo8dh8i 5 ай бұрын
ለምንድነው ይሄ ቤተሰብ የራሴ የሚመስለኝ ኧረ ፍቅር አሲያዛችሁኝ
@melat2475
@melat2475 6 ай бұрын
Enkuwan aderesachu ganiye betsab
@queenzuzu710
@queenzuzu710 6 ай бұрын
መልካም ጋና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yy8uc2vv5b
@user-yy8uc2vv5b 6 ай бұрын
Fekr yehon betese Geny mert enate enkon abero adersen wow hulym sakulen
@itsmeflu16
@itsmeflu16 6 ай бұрын
ክፍል 2
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 5 ай бұрын
የኔ ውድ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@Zelalem000
@Zelalem000 6 ай бұрын
የተወደደ ቤተሰብ❤
@user-tw2uw2xe3s
@user-tw2uw2xe3s 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@zahirabu4683
@zahirabu4683 6 ай бұрын
ዳዊት የኔ ደርባባ ስወድህ❤
የእኛ ቀናት #135 አንቺን የሆነች ሴት ልጅ ይስጥሽ!... ክፍል 2
16:42
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 56 М.
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 44 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 52 МЛН
የእኛ ቀናት #132 የልጆቼ አባት ይቅርታ ጠየቀ!
22:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 249 М.
ቲክቶከር ሁሉ ሀብታም ይመስላቸዋልፀ፡፡ባለ ታሪክ ቲክቶከር ማራኪ
57:23
የመክሊት ልደት ቅድመ ዝግጅት:: #MAKIVLOGS
8:04
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 99 М.
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН