No video

"የእኛ ቀናት" #3 መክሊት አስደንጋጭ ፊት ይዛ ከእንቅልፏ ነቃች::

  Рет қаралды 207,321

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

ከአንቅልፋችን ስንነቃ መክሊት ፊትዋ አብጦ አግኝተን በጣም ተረበሽን።
#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#

Пікірлер: 429
@realityshow7187
@realityshow7187 Жыл бұрын
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ kzfaq.info/love/Mrq8WlK6pIrKC74Ck1ujAA ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አይዞሸ መክሊትዬ የኔ ፍቅር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አንድ አንድ ጊዜ ያጋጥማል ቀዝቃዛ ዉሀ በጥጥ ወይም በፎጣ እየነከርሽ ያዥበት እብጠቱ ቶሎ እንዲጎድልልሽ።እወዳችህዋለሁ!!
@aster4545
@aster4545 Жыл бұрын
ቅድስት ደምሪኝ ውዴ
@officailethio6154
@officailethio6154 Жыл бұрын
*ፍትህ በሳኡዲ 😓እስር ቤት ለሚገኙት 💔💕 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች✈😥*
@MmMm-vt3hw
@MmMm-vt3hw Жыл бұрын
አረ ድምጵ ሂንቸዉ ሚድያ የምትጠቀሙ ልጃች
@user-gq7mr5hs7v
@user-gq7mr5hs7v Жыл бұрын
አወ በእውነት ወንድሞቻችን ተሰቃዪብን
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ መክሊቴ እመቤቴ በእጆቾ ትዳብሰሸ አይዞሸ እናት ምርጥ እናት አለችሸ ደግሞ ገነት ንጋቱ ትለያለች ለልጆቿ ያለት ፍቅር ፐፐፐፐ እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥሸ ገኒዬ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mitugirma1346
@mitugirma1346 Жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ ቅመም ጌታ ይማርሽ
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቤተሰብ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@mitugirma1346
@mitugirma1346 Жыл бұрын
የእኔ ዉድ አይዞሽ ጌታ ይማርሽ
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
እውነትሽ ነው ጠዋት ስንነቃ የሚያጋጥመን አይታወቅም እግዚአብሔር ይማርሽ❤
@aster4545
@aster4545 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ አዲስ ነኝ
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
@@aster4545 አረ እህቴ ደምሪኝ ስትይ ደምሮ የቀነስን ሰው ነው የሚያስታውሰኝ
@honeygetahun2241
@honeygetahun2241 Жыл бұрын
Gani u r humble and cute mother, I have ever seen before. The way you treat your daughter is very awesome. Love you you are the symbol of mothers.
@keneofficial7620
@keneofficial7620 Жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏 መክሊት ገኒ ከነቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍💓💓💓*
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ኑሮን ለማሸነፍ ስደት ይስጣችሁ በሙሉ ሀሳባችሁ ይሙላ ክፍ አይንካችሁ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
መኪሊትዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ህክምና ከመሂድሽ በፊት እምነት ወይም በተባረከ ቅባ ቅዱስ ብትቀቢ ጥሩ ነበር መዳኒቱን ሳትውጪ እምነት ቀቢና ለውጥ ታይበታለሽ እርግጠኛ ነኛ
@rahelcross6053
@rahelcross6053 Жыл бұрын
Be careful for next time. The allergic reaction next time keeps on going down to your mouth, then your throat and keeps on going to your heart. So please don’t let it happen again.
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
የምወዳችሁ ቤተሰቦች ❤ፈጣሪ ይማርሽ 🙏ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹🙏
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
አንተ ደማ የሚገባበት የለም🤔
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
@@user-ot1jw3lf8cmsete ምን ችግር አለው መስቲዬ 😂😂
@eyuyesolo708
@eyuyesolo708 Жыл бұрын
​@@user-pd7ji5rb6x
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@user-ot1jw3lf8cmsete ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@user-pd7ji5rb6x ውዴ ደምሪኝ
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын
ሰላም ኢትዮጵያዊያን እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ
@MB-wn1ym
@MB-wn1ym Жыл бұрын
በዚህ አይቀለድም ሊገል ይችላል አለረጅግ በጣም አደገኛ ነው።
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ውይ ሚሥኪን ፈጣሪ ይማርሽ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚
@astuethi9020
@astuethi9020 Жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም፣ ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!!
@user-vt6iu7ym3e
@user-vt6iu7ym3e Жыл бұрын
ከይቅርታጋር ከመዳኒቱ ጎን ለጎን ፀበል ትውሰድ እግዚአብሔር ያሽልሽ የኔ ቆጆ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እንዴ ይቅርታም አያስብልም ትክክለኛ ሃሳብ ነው
@meronhaftom8451
@meronhaftom8451 Жыл бұрын
tebareki orthodox satehogni emnetesh des yilal tsebel maletesh
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አይ መዳኒቱን ትታ ፀበል እና እምነት ብትጠቀም በአንዴ ትድናለች
@aster4545
@aster4545 Жыл бұрын
@@hyme7165 ደምሪኝ እማ ጀማሪ ነኝ
@aster4545
@aster4545 Жыл бұрын
@@zelekashlulseged9795 ደምሪኝ ውዴ ጀማሪ ነኝ
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
የኒ ቆንጆ በጣም አስተዋይ ነሽ ደህና ሁነን ተኝተን ግን ምን ሁነን እንደምንንሳ አናዉቅም ፈጣሪጨርሶ ይማርሽ
@geni2791
@geni2791 Жыл бұрын
ለምን እንደሆነ ባላቅም ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም ሳያት የኔውድ ፈጣሪ ይማርሽ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ጥርሳም😂😂😂😂😂👅👅👅👅
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
ወይኔ የኔውድ ምን አጋጥሞሽ ነው አዲሱቤት አቀባበል አደረገልሽ መክሊትዬ የኔ ቀጮ
@figi8869
@figi8869 Жыл бұрын
ሰላም ገኒ በመጀመሪያ በጣም አድናቂሽ ነኝ ግን አንድ ነገር ልነግርሽ እፈልጋለሁኝ አዲት ሴት ነበረች 1 ልጅ ነው ያላት ልጃን ሰው ቤት ልብስ እያጠበች ነው ያሣደገችው እናም የተከራየችበት ቤት ያላትን 1 ወንድ ልጃን ደፈሩባት እናም ምን ፍትህ አላገኝችም በዛላይ ደግሞ ኦፕሬሽን ሲያደርጉት የባስ ባሠበት በዳይፐር ነው ያለው እባክሽ አንቺ ብታናግሪያት መርዳት የሚችሉ ሰዎች ቢረዳት መርዳት እንኳን ባይችሉ ለብዙ ሰው ትምህርት ታስተምሪበታለሽ በተለይ ደግሞ ተከራይተው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቻችን በዛላ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ሴት ልጅ ብቻ ነው የምትደፈረው ወንድ ምንም አይሆንም ብለው ሰው ጋር ወንድ ልጆቻቸው ትተው ለሚሄድ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሰዎች እባካችሁ ልጆቻችሁን ለሠው ጥላቹ አትሂዱ ገኒ ፍቃደኛ ሆነሽ ህዝብ እደምታስተምሪበት እደምታገኛት ተስፍ አደርጋለሁ
@tigistdesta468
@tigistdesta468 Жыл бұрын
Geni, your daughter is very responsible person and she is over 18 years old. Let her take her to say her own expression of the situation P.s. 😊
@zeharaethiopia1992
@zeharaethiopia1992 Жыл бұрын
ሻሂ አንፈቅፍቂእና በጣም ሲጠቁር በረድ ሲል ጠብቂ እና በሶፍት አይንሽን ነካነካ አድርጊበት እሻሂው እየነከርሽ ስኳር እንዳትጨምሪ
@martitade4450
@martitade4450 Жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ የምትል እናት ናት!! እንደዚም አይነት እናት አለ እንግዴ!!
@edicreation
@edicreation Жыл бұрын
የእናት ትርጉሙ አንቺ ነሽ ።ድሮም ወድሽ ነበር አሁን ደግሞ አከበርኩሽ።ረጅም እድሜ ፣ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልሽ🙏🙏🙏💕💕💕
@bereketadem3088
@bereketadem3088 Жыл бұрын
Allha afeya yadergeshi
@user-ip1oi1ur2c
@user-ip1oi1ur2c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ብዙ ሰው ላይ እባጭ እንደዚህ አይነት ይፈጠራል ይድናል
@mooloo7866
@mooloo7866 Жыл бұрын
ኣማረኝ ተብሎ ኣይበላም ኣለርጂክ ከሆንሽ ምንም ነገር ምክንያቱም መተንፈስ ሊከለክል ሚችልበት ጊዜ ኣለ ተጠንቀቂ
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u Жыл бұрын
እኔም የዛሬ 4አመት ከክፍለ ሐገር ወደ ሸገር ፓስቦርት ለማውጣት መጥቼ ማታ በሰላም ተኝቼ ጥዋት ሐገር ሰላም ነው ብዬ ስነሳ አንዱ አይኔና አንዱ ጉንጬ አብጦ አገኘውት እናም በጣም ነበር የተናደድኩት ምክንያቱም ፖስቦርቴን ቶሎ አውጥቼ ወደ ክፍለ ሐገር መመለስ ስለነበረብኝ እንደዛው ፊቴና አይኔ እንዳበጠ ፓስቦርቴን አውጥቼ መጣው እናም እስካሁን ድረስ ፖስቦርቴን ባየው ቁጥር እስቃለም ምክንያቱም ፖስቦርቱላይ ያለው ፎቶ አንድ አይኔና አንድ ጉንጬ አብጦ ስላለበት እናም ያጋጥማል ለማለት ፈልጌ ነው መክሊት
@user-ry7zt1xc5o
@user-ry7zt1xc5o Жыл бұрын
ገኒ መክሊት ትገርማች አይናችሁ ተከድኖ ልታገኙት ትችላላችሁ ስትል
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
የኔ ውድ መክሊትዬ ድንግል ትዳብስሽ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 ሰላም አውሎ በሰላም የሚያሳድረን አምላክ ይክበር ይመስገን
@aster4545
@aster4545 Жыл бұрын
Azu ደምሪኝ እማ አዲስ ነኝ
@hjtube2467
@hjtube2467 Жыл бұрын
አረ ወይኔ ንብ ነድፎሽ እዳይሆን ሣልፈልግ ስቄያለው እሥተህፊሩላህ ወይኔ የኔ እናት
@zeynebahmed9315
@zeynebahmed9315 Жыл бұрын
ታድላችሁ ገኒ አሪፍ እናት ልጆችሽም እንደዛው አላህ የቤታቹን ደስታ ሙሉ ያርግላችሁ
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Жыл бұрын
በማርያም እንዴት እንደደነገጥኩ አይዞሽ ያጋጥማል ቀለል ያርግልሽ
@yenealemejigu1249
@yenealemejigu1249 Жыл бұрын
ገኒ አደንግጪ የኔም ልጅ እንደዚ ሆኖ ያውቃል አለርጂ ነው
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 Жыл бұрын
It doesn't look allergic reaction. From what I see remotely it's pink eye which is inflammation. I suggest washing your eye 3-4 times a day with warm water. And it will be over in a couple of days.
@sparixa
@sparixa Жыл бұрын
ገኒ ፀበል ብትወስጃት አሪፍ ነው
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-ys7bs6uh9q
@user-ys7bs6uh9q Жыл бұрын
የኔ ቆጆ መክሊት እግዚአብሔር ይማርሽ 🥰🥰
@user-nc4ww5ck5f
@user-nc4ww5ck5f Жыл бұрын
አላርጂ ነው የፊት ማክሶችን ታቁም አብሶ ከውጭ ገዝተሽ ምኑንም ምኑንም ነው እየደበላለቁ የሚሸጡት ተጠቃሚ ምንም ቢሆን ምንም የማይመስላቸው ለገንዘብ የሞቱ ናቸው አንቺ ግን አቁሚ ፈጣሪ ይማርሽ🥰
@tigist3240
@tigist3240 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እኔም አንደ ማታሰላም ተኝቸ ጧት ሰነሳ ከፈሬ አብጦ አግቸዋለሁ
@Hiraatube299
@Hiraatube299 Жыл бұрын
Ayizosh mamaye yene konjo welahi inem indezi hognalew 2 gize ayizosh yidinal allah yadinish demo betam das yilal adisu betachu masha allah nw kazi yabalata tilik bet demo yistachu
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v Жыл бұрын
የኔናት እግዚአብሔር ይማርሽ አይ የኛነገር እድህ ነን እኮ🥺🥺💚💛❤️
@helenassefa6333
@helenassefa6333 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔውድ እመቤቴ ትዳብስሽ ፀበል ተጠቀሚ
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 Жыл бұрын
ገንዬ ፀበል አርጊላት ቤቱን ደግሞ ነፍስ አባትሽን ጠርተሽ አስረጭ
@zahratube8257
@zahratube8257 Жыл бұрын
ገኒ ግን እያሽከረከረይ ትዞራለይ ልጆች ጋር ታዋራለይ እኔ ተሳቀቅኩ
@genetmekonengeni2408
@genetmekonengeni2408 Жыл бұрын
የኔቆንጆ፡አምላክይማርሽ፡እንደዚሁምቆንጆነሽ፡የገንዬልጅ።
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg Жыл бұрын
እንደዚ እኔም ልጅ ሆኜ ተኝቼ ስነሳ አብጦ ተነሳው ደሞ የሚገርመው እኛ ቤት ሰርግ ነበረ አዲስ ልብስ ምናምን ተገዝቶልኝ ቸኩዬ ነበር ልለብስ የሚገርመው ልለብስ በፈለኩት የሰርጉ ቀን ነበር እንደዚ የሆንኩት ጠብታ ቢደረግ ምን 7 ቀን ፈጀ እና በራሱ ሰአት ተሻለኝ
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w Жыл бұрын
እኔም አዳዴ እደዚህ ያመኛል ትን በበረዶ ነካ ነካ አድርጊው ማሳከኩ እዲተውሽ ፈጣሪ ይማርሽ ያጋጥማል
@marthasolomon7295
@marthasolomon7295 Жыл бұрын
Allergi is very dangerous Can be deadly. You have to be careful. If you don't know what your allergies before and see something change i your body you need to see Dr immediately. Take care.
@hanahana3666
@hanahana3666 Жыл бұрын
እኔን መክሊትዬ ግን ታስቂያለሽ😅😅😅😅 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@msayeasefa8016
@msayeasefa8016 Жыл бұрын
አይዞሽ.መክሊትዬ.ፈጣሪ.ይማርሽ.አላርጂክ.ነው.እኔም.ከስደት.ኢትዮጵያ.ስመጣ.ሳላቀው.እዲ.አርጎኝ.ነበር.ደግሜ.ወደ.ስደት.ስመጣ.ደግሞ.ድጋሜ.እደዚ.አረገኝ.አኪቤት.መዳኒት.ሰተውኝ.ነው.የተሻለኝ.የአላርጂክ.መዳኒት.ነው.ማለት.ነው.አይዞሽ.ፈጣሪ.ኢትዮጵያን.ይጠብቃት
@zd6333
@zd6333 Жыл бұрын
ይህ የተለመደነው አብሽሩ ጥፊ በሽታ ይሉታል ያገሬ ሰዎች እኛም እደዚህ ያደርገንነበር አይ ልጂነት ደስ ይለኝነበር እደዚህ ሲሆንልኝ ይቅርይበለኝ
@ayalneashteshale1827
@ayalneashteshale1827 Жыл бұрын
ገነት ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይማርሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይኔ መክሊት አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይተውሻል አለርጅክ ይሆናል ፍታቹን ዝም ብላችሁ አትቀቡ የተለያየ ነገር አንዳንዴ እንዲህ ያጋጥማል የምትቀቡትን ነገር ምረጡ በተረፈ እግዚአብሔር ይማርሽ
@mobilecell8635
@mobilecell8635 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ይማርሽ
@marytube5955
@marytube5955 Жыл бұрын
መክሊትዬ ምግብ የበላሽ አለርጂ ሆኗብሽ ነው የበላሽዉን አስታዉሽ❤❤❤❤❤❤
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@senaitabera2679
@senaitabera2679 Жыл бұрын
የኔ እናት መክሊትዬ የኔ ቆንጆ አይዞን
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
ውይ መክሊትየ አይዞሽ እግዚአሔብየር ይማርሽ
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
Wow ! it looks like eye infections I see similar problem with some one, it was treated with antibiotics. And get better. I wish you a quick recovery 🙏 Egzhabehere yemareshe.
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Жыл бұрын
መክሊቴ የኔ ቅንጆ አይዞሽ አንዳንዴ ያጋጥማል እመብረሀን ትዳብስሽ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ወይ ድ ይለቅሻል በራሱ ግዜ በገጠር አካባቢ አለ ቆጥር ይባላል ግን ለክፉ አይሠጥም ቀላል ነዉ እሡ ከሆነ
@ayalneashteshale1827
@ayalneashteshale1827 Жыл бұрын
ምርጥ እናትአይዞሽ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
መክሊት በጣም ያሳቅሸኝ በበሸታ በይሳቅም እግዚአብሔር ይማርሺ
@marthagetachew1919
@marthagetachew1919 Жыл бұрын
በህይወቴ የማረሳው ማታ በሰላም ተኝቼ ጠዋት እግሬ አልሄድ አለኝ እና ግን ወዲያው ህክምና አግቼ ተሻለኝ ከዛ ወዲህ ለነገ ፈጣሪ ያቃል ነው እምለው እና አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ
@kidisty
@kidisty Жыл бұрын
It happened to me before, my whole face swell and it was on my graduation group picture day. I look like I gave birth that day. I think I reacted to mayonnaise in club sandwich
@user-fd6tv4jt2b
@user-fd6tv4jt2b Жыл бұрын
ምሕረት የውረደልኪ ዝሓፍተይ
@hadiatube
@hadiatube Жыл бұрын
አይዞሽ መክሊቲ ትድኛለሽ በራሱ ጊዜ የሚፈጠር ነው ይለቅሻል
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እማምላክ ትዳብስሽ
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
መክሊትዬ የኔ ቆንጆ ሳይሸ በጣም ነው የደነገጥኩት እመቤቴ ማርያም ትማርሸ የኔ የልጅ አሰተዋይ አይዞሸ ገኒ በጣም ተንከባከቢያት
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
መክሊትዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ አስተዋይ ፅበልና እምነት ተቀቢው ይምርሻል አይዞሽ
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ መክልት 😍😍😍😍
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
እኔም አገር እያለዉ እንዲህ ሆኛለዉ እና ትዝ ይለኛል ልጆች ሲስቁብኝ 😁
@user-fq6ug7vt8m
@user-fq6ug7vt8m Жыл бұрын
አገራችንማ ጥፊ ይባላል አብሶ በክረምት ያብጥብን ነበር
@muluwerkwerku1678
@muluwerkwerku1678 Жыл бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰብ ቅዱስ ተሳስተካል አይነስውር ማየት አይችልም እንጂ ያበጠና የተጨፈነ ሁሉ አይነስውር አይመስልም. I fil sorry
@salamsala9871
@salamsala9871 Жыл бұрын
Salm lahagerachen ena lahezebocha makiye ayezoshe geta yemareshe ehete yane qachoye
@meidgetchew3769
@meidgetchew3769 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ አላህ አፋያሽን ይመልስልሽ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
መክሊትዬ የኔ ማር ምን ሆነች ፀበልም ጎንለጎን አርጊላት አላርጂክ ነው መሰለኝ የምግብ ቴስት ያርጋት
@yohanesgirma1892
@yohanesgirma1892 Жыл бұрын
Yteniyawe leye enedehone teze ayelenime gn ebetacu የአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮ ምስል አይቻለው እምነታቸውን ተቀቢ ያድንሻል
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
እናት እኮ ሁሉ ነገር ናት በምን ቃል ልግለጻት ዘላለም ጸጋውን ያልብሳቹሁ በእድሚ በጸጋ ያቆይልን ልጅ ሞታ አባትን ብትተካ ልጅ ሞታ እናትን ብትተካ እኔ እሞት ነበረ ለውዱ ለምሳሳለት አባቴ ግን ደሞ እናቴ አለቹልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወድሞቹ ከሞቱ አፈር ከለበሱ ቡሀላ አትዘኖ ግን በሄውት እያሉ እረዱ ጡሩ አለውሽ እናቴ አለሁክ አባቴ በሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@zita4272
@zita4272 Жыл бұрын
Ayzosh egziyabher yimarish yene wide demo alargic kalebish huletega atbey
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቤተስብ❤ ፈጣሪ ይማርሽ እህት አይዞሽ ❤❤🙏🙏
@user-qy7mi1fg1d
@user-qy7mi1fg1d Жыл бұрын
አይዞሽ እማ እኔም አልፎ አልፎ እንደዚህ ያደርገኛል ነጭ ሽንኩርት በእሳት ላይ ሞቅ እያደተግሽ እሽው እውነት ሞክሪው
@dalalalnuaimi6785
@dalalalnuaimi6785 Жыл бұрын
መክሊት እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ቪዲዎውን ዛሬ ነው የማየው እስካሁን ካልተሻለሽ የሻዪ ቅጠል አፊይና በሶፍት እየነከርሽ አይንሽ ላይ ያዢበት አሬፍ ነው
@yenawerkyenya9954
@yenawerkyenya9954 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እኔም ከንፈሬን እንዲ ከእንቅልፌ ስነሳ አብጦ አግኝቼዋለው ግን ያምር ነበር ሀኪም ቤት ሳልሄድ ነበር ቸዳነው
@sarabali6168
@sarabali6168 Жыл бұрын
Geni merxi enati godigai neshi
@zeghionofficial
@zeghionofficial Жыл бұрын
ድሮ እኛን ሲያመን ቆንጥር ነው እንባል ነበር። የኾነ ነገር ሸቶን መብላት ፈልገን ወይም መጠጣት ፈልገን የሸተተንን ነገር ሳናደርግ ስንቀር አይናችን ያብጣል። 😊😊😊 you be fine ❤❤❤❤
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 Жыл бұрын
ገኒ ቅባ ቅዱስ ቀቢያት ፈጣሪ ይማርልሽ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
የኔ ምክሊት የኔ ማር ፈጣሪ ይማርሽ ገኒዬ አይዛሽ ፈጣሪ ልጆቺሽን ይጠበቅልሽ
@adisumedia1820
@adisumedia1820 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@burtearsi6759
@burtearsi6759 Жыл бұрын
ayizosh marr minem atehongem!
@hfccvgv380
@hfccvgv380 Жыл бұрын
ዝብ ማቶሽ ይሆናል እሽ አይዞሽ ያኔ ቆንጆ ያጋጥማል
@smhabeshawit1859
@smhabeshawit1859 Жыл бұрын
አሁን እስኪ እስቶሮበሪ እራሱን እስትሮበሪን ያማን
@tube9821
@tube9821 Жыл бұрын
እኔም ብዙ ጊዜ ያጋጥመኛል ውይ በጣም ያሳክካል ሲያስጠላ ቶሎ ህክምና ካገኘ ይለቃል ግን የተለየ ነገር በልተሽ ወይ ጠጥተሽ ከሆነ ወይም አዲስ ኘሮዳክት ተጠቅመሽ ከሆነ ቼክ አድርጊ
@ayalneashteshale1827
@ayalneashteshale1827 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@jhoo1097
@jhoo1097 Жыл бұрын
መክሊት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር🙏🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ መክሊት አንዳንዴ ያጋጥማል ይተውሻል አይዞሽ
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ዓይን ይማር ብያለሁ የዓይን ህመም ከባድ ነው
@werkikode4838
@werkikode4838 Жыл бұрын
ወይ መክልዬ እ/ር ቀላል ያድርግልሽ
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o Жыл бұрын
አንደኛ ኮማች ወጉ ደረሰኝ💐👍
የእኛ ቀናት#28 አስጨናቂው የእንጦጦ ፓርክ ውሎዋችን።
16:33
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 55 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,1 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
የእኛ ቀናት #51 ቅዱስ በቤታችን አስደንጋጭ ጉድ ይዞብን መጣ፡፡
13:03
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 347 М.
የእኛ ቀናት #17 ሰባት አመታችንን በእንባ አስታወስነው::
12:24
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 311 М.
"የእኛ ቀናት" #7 አዲሱ ቤታችን ገና እንደገባን  ሌባ ዘረፈን::
10:53
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 194 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН