የእኛ ቀናት #74 ተው ልጆቼ 2 እናት የለም ብዬ ለመንኳቸው!

  Рет қаралды 80,264

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

ልጆቼ አስደንግጠውኝ ደሜን 180 አደረሱት

Пікірлер: 175
@AsdAsd-od7ql
@AsdAsd-od7ql Жыл бұрын
ዳዊት ትልቅ ልጂ ነው ከናስሙ ስርአት ያለው ናው ቤት ያስተካክላል እድግ በል መክሊት ንጽህና ከእሁኑ ልመጂ ሴት ናት ለራስ ነው የሚጸቅም ክብር ለመዳም ቅመሞች ከፎቅ መሬት አጽድተን ልብስ አጥበን ተኩሰን በየቦታው ሰትረን ምግብ ሰርተን አብልተን እቃ አጥበን በየ አፋቸው ጠርተውናን ታዘን ግልምጫቸውን ችለን እማይቻል የለም ስንቱን ችለን ለቤተሰብ እንደሻማ እንድንቀልጥ ጤናማ አድርጎእንድንሰራ ለረዳን ፈጣረ ይመስገን ሁላችንም ተመስገን እንበል
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Жыл бұрын
tekkle ❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ተመስገን ፈጥሩ
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 3 ай бұрын
በጣም
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 3 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ
@zeinambaideen2236
@zeinambaideen2236 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት እናታችሁን አታስደግጡ የሆነ ነገር ብትሆንስ እናት ውድ ናት እሷ ብትሆን እንደዚህ አታደርግም ትሰስታችኋለች እዘኑላት ጌንዬ አይዞሽ ❤
@Dior768
@Dior768 Жыл бұрын
OMG!አይጥ፡እንደ፡ወፍ፡ይዞ፡መቀለድ?የዘመኑ፡ትውልድ፡ይገርማል WoW! ፈጣሪ፡አይለያችሁ❤
@BezawitFekadu-ri2xl
@BezawitFekadu-ri2xl 10 ай бұрын
ሌላ ጊዜ በጣም ተመችቶኝ ነው ማያቹ ይሄ ግን በጣም በዛ ይሄን ነፃነት ልለው አልችልም ምንም ያህል ብትቀራረቡ ይሄን ያህል እንደዚ እየለመነቻቹ እናታችሁን ይህን ያህል ልታስጨንቋት ይቅርና ትንሽ ልታስደነግጧት አይገባም
@jeetu-iy9ym
@jeetu-iy9ym Жыл бұрын
ወይኔ እዴት እደምወዳቹህ እማምላክ ሰላም ፍቅር አድነትን ታብዛልን
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
ቀልዱስ ቀልድ ነው አይጥ በእጅ መያዝ ምን አይል የጤን እክል እንደ ሚያጋጥም ያላወቃቹ ይመስለኛል
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Жыл бұрын
ገንዬ አይጥ ድፍን ኢትዮጵያዊያን ቤት አለ እኛ ቤትም ቤተሰብ ሆነዋል
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ወይኔ በሥእል እንኮን የምፈራትን በእጅክ ነካሀት እኔ እንደ ገኒ ቢያስፈራሩኝ ፌንት ነቅያለው ወይኔ ልጆቹ ይጫወቱባታል
@nametitokh2282
@nametitokh2282 Жыл бұрын
ባቢ ምርጥ በርገር ስሩበት በጣም ነው ምጣፍጠው
@buribelachew1111
@buribelachew1111 Жыл бұрын
Betam yemyastel Keld. Endat be eju yeyezal. Geny mekeber alebat. Ayasekem Geny.
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ወይኔ አይጥ አይፈሩም ይገርማሉ 😂😂😂😂ባቢዬ እንደቀመሳትትጣፍጣለች ውላል😂😂😂😂😂
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Жыл бұрын
እህህህህህህህህ የዛሬው Video እረ የምን ጨማለቅ ነው ከአይጥጋር ደግሞኮ በጂ ሢያጨማልቃት
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂 የፍርሃት ሳቅ እኮነው የምስቀው ውይይይይይይይይይ ሃሃሃሃሃሃ በፈጠረህ ትጣፍጣለች እኮ አላለም 😂😂😂😂😂
@yelaylay5409
@yelaylay5409 Жыл бұрын
እይይይይይይይይ አይጥ ስጠላት በእጅህ ትይዛልህ እህህ ህ ህ
@AmenBemnet
@AmenBemnet Жыл бұрын
እኔም ጮኩ እንኳን አጠገቦ ያለችው እንደ አይጥ የምፈራው ነገር የለም
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im Жыл бұрын
wooo alafalegn zare 1gna i love this family❤❤❤❤❤
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
አይጥ ምቀኛነው ፀልዩ
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 Жыл бұрын
ልጆች እናታችሁ የማትወደውን ነገር ማድረግ የለባችሁም ብትታመም ምን ተደርጓት ነው ለእይታ እና ለላይክ ኮሜንት ፀያፍ ነገር ፖስት አታድርጉ ።
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ገኒዬ.በእጃቹ.አይጥ.ማጨመላለቅ በቃ.ምግብ.ዘጋኝ.ከዛን.ምግብ በእጃቹ.ትበላላቹ.ምን.ማለት.ነው ስንት.ጨዋታ.አለ.በአይጥ.መቀለድ.ምንም.አልተዝናናውም.ደሞ በእጅግ.በጓንት.ለምን.አትጠቀምም.ገኒ.ደሞ.ህፃን.ሆንሽ.አይጥ ቀልድ😢😢😂😂😂
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 Жыл бұрын
True!!!! Betam megmamat!!!!!!!
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
ወይኔ ድፍረትክበእጅክ እንዴት እንደምጠላት
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 Жыл бұрын
ሀይ ገኒ ቁምሳጥን ዉስጥ ለመግባት😅😅
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
ባቢ አታሥጠላህም ውይ አፍ ሊከታት ነውክክክክክ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
😂😂😂😂ወየው በጁ ያዛት
@trhasberhe7738
@trhasberhe7738 Жыл бұрын
እረ አሰሬ የእግዚአብሔር ስም እየጠራች ለምን ከትሰሟትም የእግዚአብሔር ስም በክንቱ አትጥራ የተባለ ለኛ አይደል😢
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
ትክክል❤
@youtube3789
@youtube3789 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ከልቤነው ❤❤❤❤❤
@kabetube
@kabetube 10 ай бұрын
አኡዙቢላህ ወላሂ እኔም በጣምነውእምፈራው እምጠላው ወላሂ እኳንአይጥ በጀልነካ በረሮስትመጣ እደትእደምደነግጥ😢😢
@mihretaycheneku4717
@mihretaycheneku4717 Жыл бұрын
አይጥ በጣም ነው ምጠላው። መድኀንቱ ድመት ነዉ።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እውነት እኔም እንደ አይጥ እና እባብ የምፈራው ነገር የለም በስማም
@zeni369
@zeni369 Жыл бұрын
yalachu yebeteseb fkt betam yaskenal i wish my fam endezi bihon geni kenate gar tmesaseybignalesh demo esam ayt atwedm enatem betam nw mtwedachu tlk tsega betachu ale fetari ybarkachu
@semirashifanuri1617
@semirashifanuri1617 Жыл бұрын
No 1
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 Жыл бұрын
Ayeti yaletremsechu beti yelemi 😢ayeyi setikifengn.
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w Жыл бұрын
የውነት አይጥ ነው እንዴ በእጁ የያዘው 😤ከዛደግሞ ቁጭ ብሎ ምግቡን ብልት አላደረገውም ወይኔኔኔ
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 Жыл бұрын
🤮🤢🤢🤢🤢🤢
@user-xp1zz4yk9m
@user-xp1zz4yk9m Жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እደዛሬ ሰቄ አላቅም
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ😂
@ayehualembekele9796
@ayehualembekele9796 Жыл бұрын
wey geniye asazenshign enem endachi betam ayti feralehu
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Жыл бұрын
አይጥ ሳያት በስእል እራሱ ነዉ ምታስፈራኝ በጣም ነዉ ምትዘገንነኝ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
ገኒ እባክሽ በገስ አትማይ በተረፈ ታስቃላችሁ ክክክ
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 Жыл бұрын
አይጧ መርዝ ከበላች ውሻው ከበላት ይሞታል
@kabetube
@kabetube 10 ай бұрын
በቆሻሻነገር መቀለዴ አኛምአንወድ እደትእደተሳቀቅኩ ወይኔገኒ ባችቦታሁኘ አሰብኩት
@merem2420
@merem2420 Жыл бұрын
አይጦች ግን ደፍርናቸው😂😂😂ፎቅ እንኳን አይቀራቸውም😏😏
@haethio8005
@haethio8005 Жыл бұрын
Ayete bayazabate ejue sayetatabe belete akeshe men guede naw erakesakale
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
እንደዚህማ በማሚ አትቀልዱ ❤
@haadhajiruu3494
@haadhajiruu3494 Жыл бұрын
እኔ እንደዚህ ነበር በናቴ ላይ የምጫወተው ሳየው ትዝ አለኝ እምዪ አሁን ይቆጨኛል ከናት ስለኝ
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣምነዉ ምትፈራዉ አይጥ ድሮ ልጅ እያለን እኔና እህቴ ተማክረን ጥቁር ጨርቅ ጠቅልለን ዉሃ ተሸክማ ስትገባ ወረወርንባትና አይጥ ስንላት ጀሪካኑን ወርዉራ ጮሃ ወጣች ከዛ የተገረፍነዉ ሰዉ የገደልን ያህልነዉ የተገረፍነዉ😅
@hayatyoutueb6155
@hayatyoutueb6155 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ. አየችኝ. አላለችም😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hanahana-wi2ju
@Hanahana-wi2ju Жыл бұрын
የሞተ አይጥ በጅ አይነካም ።
@haethio8005
@haethio8005 Жыл бұрын
Endate bajue senaka zeme telalachehue bale tabale tarache
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይ ገኒ የእናት ሁለት የለም 🤣ስታስቂ ባቢ ህን ድፍረትህ እኔ መፍራት ሳይሆን ብ ነው የምታስጠላኝ አይጥ 😅ደግሞ እጅህን በደንብ ታጠብቅ ምግብ ስበላ አየውክ ከዴቭ ጋር ቴካዌ 🤣
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ባቢ በጣም ነዉ የሚዘገንነዉ በምላሱ ማሰቡ እራሱ ወደ አፉ አስጠግቶ ባክቴሪያ ነዉ እኮ ምን ሆናቹ ነዉ
@saron826
@saron826 Жыл бұрын
አይ ገኒ ተጨማለቁ ልጆችሸ በተለይ ትንሹ ኦረ ወደዛ አይጥ በእጁ ሁሉም በልክ ሲሆን ጥሩ ነዉ እኔ ልጄ አይጥ በእጁ ቢይዝ አለቀለት የምን መጨማለቅ ነዉ 🤮
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
የአሙና አረጋዊ ፀበል እርጭው ገንዬ
@tigistshenko4084
@tigistshenko4084 Жыл бұрын
የምን ፀበል አለዴ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
@@tigistshenko4084 አዎ እምነትና በሶ አለ የአቡነአረጋዊ። ፀበል ድራሻችውን ያጠፋዋል
@user-wt3cu6fs6j
@user-wt3cu6fs6j 9 ай бұрын
ወይኔ ባቢ ምንነካው
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
በስመአብ ሰቀጠጠኝ እኔም አልወድም
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
😂😂 እኔ አሎድም ቀፈፈችኝ አኡዙቢላህ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
ለምንድነው እናታችሁእደዚህ የምታደርጉት ወላሂአሳዘነችኝ😢😢😢በቃ አታሳዩት
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o Жыл бұрын
ምን ሆናችሁ እናት እኮ በድንጋጤ ነው ብዙ በሽታ የሚይዛቸው በማርያም እያለች እየለመነቻችሁ ችክ ብላችሁ እንኳን እሷ እኔ ራሱ አዛጋችሁን ይደብራል ባቢ ደሞ አንድ አንዴ ሙዝዝ የሚለው ነገር አይመቸኝም እናታችሁን አክብሩ መክሊትዬ የቤት ንፅህና ማኔጅ አርጊ ወይ ሰው ቅጠሪ አፅድቶ የሚሄድ ተመላላሽ ወይ ወንድሞችሽን ኮስተር ብለሽ የፅዳት ክፍፍል ስጫቸው
@hewanayalew973
@hewanayalew973 Жыл бұрын
ውይኔ በጌታ አይጥ በእጃቸው
@mahilet1817
@mahilet1817 Жыл бұрын
Yne fekr enate Ena ledegit eda kedusse betmotbnese edeh atekledue
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e Жыл бұрын
ከአረቦቹቤት መጥታብኝ እሪታየን አቀለጥኩት 😂አይይይይ አሁን መሳቂያቸው አድርገውኛል
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w Жыл бұрын
እኔዴሞ አልፍራም አይጥ የምፍራ አባ ኮሥኮሴነው በጣም ተመፍራቴ ሳየው ይነዝርኛል
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አረ ይቅርባችሁ አይጥጋ መጨማለቅ በጣምነው የምፈራት ይህን የመሰለቤት እኔቢኖረኝ ፐ እንዴት አድርጌ እንደማዘጋጀው ታየኝ
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
በማረያም እያለች❤❤
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r Жыл бұрын
በህይወቴ የምፈራው ነገር አይጥ ውይይይይይ ሰሜቱ ከባድ ነው ተው እጂ ሆ😪😪😪
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
መክሊት ብትኖር አትጨክንባትም ነበር እያልኩ ለካ ካሜራ ማን ነሽ
@user-mi4tl4pz2v
@user-mi4tl4pz2v Жыл бұрын
ወይኔ በማርያም በእጃችሁ
@almanal4373
@almanal4373 Жыл бұрын
ሰላም ናችሁ ቤተሰብ አሜር አለ አይጥ የሚይዝ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
በጅ 😭 ለዛዉም የያዘዉ ዉይይ
@user-jh5jn4ho5z
@user-jh5jn4ho5z Жыл бұрын
😮😮😮😮😮
@abaygirma3009
@abaygirma3009 Жыл бұрын
😂😂😂😂 weyene geni 180 newu aleshi deme
@TizitaBehailu
@TizitaBehailu 10 ай бұрын
ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g Жыл бұрын
ኧረ ንፅህና የት ሄደ
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын
እኔ የሚታየኝ የዝህ ቤት መዝረክረክ 🙄🙄🙄
@abem1241
@abem1241 Жыл бұрын
ውይ እንደ ዚች ቀፋፊ ነገር አለ በዚች ምክንያት ቤት ለቅቃለው በእጅህህህ ያስጠላል በጣም
@Afomiya
@Afomiya 10 ай бұрын
በስመአብ ባቢ አይፈራም ውይይይ
@meronkonjo7824
@meronkonjo7824 Жыл бұрын
እውነት ነው ምቀኝ ነው
@tigistadmasu8929
@tigistadmasu8929 Жыл бұрын
Babu asitelagn ejun sayitateb
@sara46076
@sara46076 Жыл бұрын
መክሊት ሀሀ ፓንዳ ይብላት ልትበላ አይደል የተፈጠረችው ሳቅ በሳቅ እጅህን በደንብ መታጠብ ፀበል እርጩበት።
@FaeimeAhimed
@FaeimeAhimed 8 ай бұрын
እእእይይይይይይ ቱ በጁ ያዛት
@mercym1733
@mercym1733 Жыл бұрын
ምን አይንት ልጆች ናችው ??? እናታችው ላይ የማይሆን ቀልድ እንዴት ትቀልዳላችው ብትታመምስ ቆይ ....? አንዳችውም አታስቡም
@senigo8725
@senigo8725 Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ስህተት ነው የሠራችሁት ሁላችሁም ብትወድቅ እና የሆነ ነገር ቢመታት ምን ልትሉ ነው ለእናንተ በምድር ላይ ያለች ልዩ ስጦታችሁ ናት ከመክሊት ጀምሮ ሁላችሁም እናታችሁን ይቅርታ ጠይቁ በጣም ነውር ነው
@tamryytube9793
@tamryytube9793 Жыл бұрын
አይጥ በጃችው ይዘው ሳይታጥብ ምግብ ይበላል ዳወት
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki Жыл бұрын
እንደኔ ነሽ ገኒ አሳቅሽኝ አሳዘንሽን ❤
@nishaetanashe6346
@nishaetanashe6346 Жыл бұрын
😀😀😀👍
@sofiatesfay2118
@sofiatesfay2118 Жыл бұрын
Dimet asadgu dimet new ye ayt meftihe dimet yalebet bet wist ayt drsh atilem
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
በየሱስ ስም አይጥ በጣም ነው የምፈራው
@aynalembeyabl9636
@aynalembeyabl9636 Жыл бұрын
እውነት እንደአይጥ እምጠላው የለኝም
@megnotmisganaw9185
@megnotmisganaw9185 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@yusufnurhussen2194
@yusufnurhussen2194 Жыл бұрын
Ère betachhun astakakeluuuuu
@ekerusid9624
@ekerusid9624 10 ай бұрын
ለናታችሁ አሰቡላት በአላህ
@bitaniyaBogale-se7yw
@bitaniyaBogale-se7yw Жыл бұрын
Yemejemeriya layik or comment bemadirege desblognal nurulen
@MelatWendeater
@MelatWendeater Жыл бұрын
Ye abune aregawe tebel aregebete yetefal
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Жыл бұрын
😂😂😂😂
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
በማሪያም እያለች ገገማናችሁ ለሀይማኖት ክብርየለም
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 wayii😢😢😢
@meskiteshome4041
@meskiteshome4041 Жыл бұрын
Ayit eko erkuse nat baby ba ejh endat teyzalh dnt do it gain
@236KUYE
@236KUYE 11 ай бұрын
Ye Abune Aregawin Tsebel Ricubet bet wusx
@rozalovetube
@rozalovetube Жыл бұрын
ገኒዬ አሳዘነችኝ እንዲህ አታድርጉ
@hiwetkasaye2265
@hiwetkasaye2265 Жыл бұрын
Sitastelu megb yije neber
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Ene erasu endet endemtelat asr esua yemferaw yakl ebab alferam askeyami ftret btnor ayt nat
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 8 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ አዘንሁ😭ለምን ግን
@Seada-ik5fu
@Seada-ik5fu Ай бұрын
የምር አቢ እንደት ነው የያዛት አይፈራትም
@mululeges50
@mululeges50 Жыл бұрын
Gn eko hayet mekaye nechi
የእኛ ቀናት #65 ገኒ ያለቀሰችበት ድንገተኛ ሰርፕራይዝ...
14:56
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 100 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
የእኛ ቀናት#45 እንዲህ ያለ የሟርት ቪዲዮ አትስሪ ተባልኩ።
11:26
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 56 М.
የእኛ ቀናት #78 እናትም አባትም መሆን ሰልችቶኛል።.. ክፍል 1
13:37
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 199 М.
እንኳን የሚያቃጥል ሶስ አንቺንም ችለናል ተባልኩ!
48:52
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 242 М.