የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 4

  Рет қаралды 244,383

Kana Television

Kana Television

4 жыл бұрын

ፍቅር ትምህርት ቤት በተደጋጋሚ የማርፈዷ ምክንያት ምን እንደሆነ አስተማሪዋ ጠይቃታለች፣ ሀይሌም እግር ኳስ የሚጫወትበት ጫማ ተቀዶበት ችግር ውስጥ ገብቷል፡፡ በዚህ ሳምንት የየኛ ልጆች ምን ይዘው ይመጡ ይሆን?
የኛ ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Fikirs teacher noticed that she has been late to school many times and wants to know the reason behind it. And on the other hand, Haile’s soccer shoe is completely ruined. What would this episode of Yegna bring us this week?
Yegna every Sunday @2:00 PM only on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Drama #Kana_Series #Original_Series #Amharic_Series #Amharic_Drama #Yegna #The_story_of_all_of_us #Teenage_Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 588
@user-pk3pi4zf7r
@user-pk3pi4zf7r 4 жыл бұрын
ፍቅር ግን ችግር ውስጥ እምገባ ነው እሚመስለኝ እስኪ እደኔ የጠርጠር👍😎
@hawwamohamedali586
@hawwamohamedali586 4 жыл бұрын
እኔም ይመስለኛ
@tayybakonjo5199
@tayybakonjo5199 4 жыл бұрын
ይመስለኛል
@buriteeburitee6202
@buriteeburitee6202 4 жыл бұрын
😘
@gjxifi7f8fiff97
@gjxifi7f8fiff97 4 жыл бұрын
እውነት ነው ልጅ ወይ ግጥሟን ልሰርቅ ነው ወይ እሷን ልጎደ ነው ግን መጨረሻወ አየምርም እርግጠኛ ነኝ
@hamlet6340
@hamlet6340 4 жыл бұрын
Aw liju libelat wey liyasbelat yasebe ymeslal
@tgfkl6155
@tgfkl6155 4 жыл бұрын
ሀይሌ እደኔ የሚያሳዝነው አለ
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
እኔ
@user-en4zf4qn9z
@user-en4zf4qn9z 4 жыл бұрын
ለምን
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
Wyy betam
@kaseharesama7511
@kaseharesama7511 4 жыл бұрын
ሀይሊ ጫማህ ምንድነው
@user-ky8sy5km4d
@user-ky8sy5km4d 4 жыл бұрын
እኔ. በጣምነው. የሚያሣዝነኝ. ትንሽ. ሥቆ. ቡዙ ይከፋዋል
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 4 жыл бұрын
ህይወት ልክ እደሀይሌ ና ዳዊት ነች ዳዊት የሀብታም ልጅ ነፃነት ባዶ ደሥታ የለም ።ሀይሌ የድሀ ልጅ ነፃነት አለዉ ሲገርም
@mimilema2816
@mimilema2816 4 жыл бұрын
በጣም
@user-jr9uo1ve7f
@user-jr9uo1ve7f 4 жыл бұрын
ሂወት እድህ ነች
@tseyemariyamtewahdonegnieg8942
@tseyemariyamtewahdonegnieg8942 4 жыл бұрын
Betam hiwet edih nat
@mulu2978
@mulu2978 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-dp7cy9uc5k
@user-dp7cy9uc5k 4 жыл бұрын
የፀጋን ይህወት ያሰለፍ.እስኪ እጃችሁን አውጡ ....እኔ አልፌበት አለሁ
@user-dp7cy9uc5k
@user-dp7cy9uc5k 4 жыл бұрын
@خيريه የድንግል ልጅ አይዞን ውዴ ሁላችንም ነን....ብዙ ሆድ የቻለው ነገር አለ....
@beyerrrrbrye2933
@beyerrrrbrye2933 4 жыл бұрын
እኔ አለው ማሬ
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 жыл бұрын
የፍቅር እህት ትንሿ እርጋታዋ ደስ ሲል
@rehanadesta8090
@rehanadesta8090 4 жыл бұрын
Hi
@user-id1uf4dw6q
@user-id1uf4dw6q 4 жыл бұрын
ዋው በጉጉት ስጠብቅ ነበር ያደርኩት እንደኔ ሚያጓጓው ማነው
@user-so1ks4vk5y
@user-so1ks4vk5y 4 жыл бұрын
እኔ😜
@user-bl4tn3lc2s
@user-bl4tn3lc2s 4 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ አራት ቀን ቀረኝ ትዳር ልይዝ አራት ቀን ይቅናሽ በሉኝ
@user-vy1dc2kq2u
@user-vy1dc2kq2u 4 жыл бұрын
ታድለሽ
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 4 жыл бұрын
ውይ ማማዬ በጣም ደስ ይላል በሰልም ግብልን አህታቼን
@mareamddyoutube2365
@mareamddyoutube2365 4 жыл бұрын
ገና ሣቴጅ ተደግሷል በይኛ ማሻ አላህ ያማረ ትዳር ይወፍቅሽ
@user-jr9fs2iu2q
@user-jr9fs2iu2q 4 жыл бұрын
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@rimaoumer9206
@rimaoumer9206 4 жыл бұрын
ሠላም ግቢ እኔም አራት አመት ነው የቀረኝ ልገባ እከተልሻለሁ
@abcf3423
@abcf3423 4 жыл бұрын
ወይኔ ሀይሌ ስታሳዝን ሁሉም ያልፍል
@mekdiimekdii270
@mekdiimekdii270 4 жыл бұрын
ሀይሌ አይዞህ የኔ ምስኪን ስወድህ ደሞ
@senaygoyta9024
@senaygoyta9024 4 жыл бұрын
ሃይሊዬ ሚባለው ልጅ የድራማው ድምቀት ነው።
@elsayedingilmariyamwedaj5948
@elsayedingilmariyamwedaj5948 4 жыл бұрын
Wayine inem siwedew kaldu saku kumatu hula negeru copy talaq wandimen new mimeslew
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 жыл бұрын
እረ ይች ፍቅር እኔማ ሳስበው ከባድ ወጥመድ ትገባ ይመስለኛል ሆሆ
@eyasus.yadenaleadeyoutube7755
@eyasus.yadenaleadeyoutube7755 4 жыл бұрын
Ewnate nw
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
እኮ
@user-cl3wq7hj3u
@user-cl3wq7hj3u 4 жыл бұрын
ገባች
@user-dn5ut1gc6c
@user-dn5ut1gc6c 4 жыл бұрын
እኔም አስተያየቱም አላማረኝ
@lm6771
@lm6771 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እሡዋ ደሞ እሡን ወዳ ቆማለች
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
የኛዎች ተለቀዋል ኑ ማሮች ከሜካፕ የፅዳ ድራማ ይህ ብቻ ነው
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
خولت بنت بابا ትክክል 😂😂😂 ማፊ ዱቄት እንደ ሸቃሊት ቤት መታ በቅርቡ የሚለቀቅ ነጠላ ነው 😂😂😂
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
ክክክክ ዱቄት አልሽው እውነትሽን ነው ሃሃ
@lubabahussain5391
@lubabahussain5391 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-nk9rt3qf2e
@user-nk9rt3qf2e 4 жыл бұрын
ፀጋ እህ ዘመድ ቤት ሆኖ መማር መቃጠል ነው ወላሂ ስራቸውን እንጅ ተማሩ አይሉ ኤጭ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
በጣም እኔም ደርሶብኛል
@rahmarr3851
@rahmarr3851 4 жыл бұрын
በጣም እኔም ሞክሬዋለሁ የዛሬን አያድርገውና አሁንማ በሥደት ኑሮ ……
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 4 жыл бұрын
እረ ከዘመድም ምርጥ ዘመዶችም አሉ እኔ ከአክስቴጋ ነው ተምሬ የጨርስኩት ከልጇ ይልቅ ለኔ ነበር የምታስበው ሳለቅስ አብራ ታለቅሳለች ስድስት ደስ ይላታል እፍፍ አክስቴ ውድሻለሁ
@hiwethiwet1513
@hiwethiwet1513 4 жыл бұрын
Betam enem yalefkubet hiwet new zare lesedet meknyat endehoneng yisemangsll
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
የሀይለን ጥንካሬ እንደት ደስ ይላል ..እኔም እንደዚህ ከደሀ ቤተሠብ ነው የወጣውት "እግዚአብሔር ይመስገን "አሁን ጥሩ ቦታ ደርሻለው!💚💛❤️✔️
@aamare8549
@aamare8549 4 жыл бұрын
ሰላም ውዶችዬ አገራችንን ሰላም ያርግልን እስቲ ማነው እንደኔ ድራማውን በጉጉት ሚጠብቀው
@fatimaalmuhairi2668
@fatimaalmuhairi2668 4 жыл бұрын
Enee
@mmmh7409
@mmmh7409 4 жыл бұрын
እኔም
@fatimafatoum6156
@fatimafatoum6156 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ያም ወደው
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 4 жыл бұрын
የሁላችንም ታሪክ እንኳን ሰላመጣቹ ሀይሌ እንደኔ የሚወደው ማነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
@tinaselam3245
@tinaselam3245 4 жыл бұрын
አይሌ ሢያሳዝን ምስኪን ፍቅር ግን ፈራሁልሽ
@seadanurye3926
@seadanurye3926 4 жыл бұрын
ይሄ ፍቅር ጋ እሚገናኘው ልጂ ግን ጉድ ሊሰራቸው እየተዘጋጀ ይመስለኛል ጠርጥር አለ ያገሬ ሰው
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 4 жыл бұрын
መጣችው ታዳጊዎች በርቱ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኛ ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም።
@ncel4967
@ncel4967 4 жыл бұрын
የኛዋች ስውዳቹክ ከልቤ ነው ሀይልዬ የኔ የዋህ ሲያሳዝን
@user-nn7hb9xb3h
@user-nn7hb9xb3h 4 жыл бұрын
የሁሉም አክስት እንደ ፀጋ አክስት ቢሆን
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v 4 жыл бұрын
ኦፍፍ ሃይሌ የኔ ምስኪን በዚች ምድር ላይ የምጠላው ነገር ቢኖር ድህነት ነዉ
@user-uy5yu1mt1t
@user-uy5yu1mt1t 4 жыл бұрын
ድህነት መስሎኝ ከቤተሠቦቸ የነጠለኝ😭😭
@mekdinafakiwa6825
@mekdinafakiwa6825 4 жыл бұрын
ዴቭ የኔን ህይወት ነው የምትጫወተው። ከደስታ መራቅ እና ስራ መተማመንን የሚያጠፋ ህይወት ነው ብቻ ሀሪፍ ነው።
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 4 жыл бұрын
ኸረረረ ፍቅር ተይ እኔም እንዳንቺ ተጨማልቄ ተጨማልቄ ነው ሳስቸግር መጨረሻዬ ሸቃላነት የሆነው😜
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አይዞን
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
መስራት እኮ ያስከብራል
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ቆንጆ እኔም ተይ ለሁሉም ትደርሽበታለሽ ስባል አልሰማም ብዬ ነው መጨረሻዬ ስደት የሆነው
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 4 жыл бұрын
@@user-lz1wm6nv7h ያስከብራል ግን አርፌ ትምህርቴን ብማር ኖሮ እዚ ባልመጣ ነበር😰
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 4 жыл бұрын
@@haymiyewerkuljigs1787 ግን ጥሩ ነው ትምህርት ነው የሆነን አስተዋይ እና የተረጋጋ መንፈስ እንዲኖረን አድርጓል ስደት እና ብዙም አልከፋበትም
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
ዉይይ ፍቅር አሳዘንሸኝ ዋአ🙄 ሀይሌ የኔ ሚሰኪን በጣም አሳዘንከኝ ❤🌷 ዳዊትም ያሳዝናል የሞራል ሰብራት መቸም የማይድን😭
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 4 жыл бұрын
የሀይሌ ታሪክ የኔም ነው በአል እስኪደርስ በግራችን ነበር
@kidisttemesgen997
@kidisttemesgen997 4 жыл бұрын
ጎበዞች ስዎዳች. 🇪💐😍😍😍😍😍😍ethopa, ላዝላልም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም. ፍቅር. ልሃግርችን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
Endewetrow betam harif nachihu. YEGNA YEHULACHIN TARIC! Fikir gin tetenkeki alamarshignim
@senikonjo3900
@senikonjo3900 4 жыл бұрын
ፍቅር ፈጣሪ ይሁንሽ ልጁ ጉድ የሚያደርግሽ ይመስለኛል
@sensltderama8826
@sensltderama8826 4 жыл бұрын
ፍቀር ደሞ ባቋሯጭ ምትከብር እየመሰላት በልጁ እንዳትደፈር ነው ምፈራው ምክንያቱም ጓደኛዋን ስለጠላ
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ሳስበው ግን ፍቅር በጣም ከባድ ወጥመዱ ውስጥ ምገባ ነው ሚመስለኝ ዳዊት ደሞ በጣም ነው ያሳዘነኝ
@erahmetabol1650
@erahmetabol1650 4 жыл бұрын
Betammm
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ቀበጧ የአዳማ ስደተኛ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ በደካማ ጎኗ ገብቶ ሊጫወትባት ነው እሷ ግን አልታያትም ፈራሁላት
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
@@user-dr6js4zd4d ልክ ብለሻል ውዴ አዳንድ ወንዶች እደዚ ናቸው በደካማ ጎን እየገቡ ነው የሴትን ልብ ሚሰብሩት
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
@@erahmetabol1650 ኡፍፍፍ ዳዊት ነው ውስጤን የነካኝ
@aelmiaelmi3510
@aelmiaelmi3510 4 жыл бұрын
አሳቤን ነው የገለፅሽው
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 4 жыл бұрын
የኛ የሁላችንም ታሪክ❤❤
@enatannafaki920
@enatannafaki920 4 жыл бұрын
ሀይልዬ ስወድህ እኮ ደግሞ ሎሚዬ ውስጤ ነሽ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ሀይሌ አሳዘነኝ ዳዊት ደሞ የሀብታም ልጅ ሁኖ ነፃነት የለው
@helembabanem1690
@helembabanem1690 4 жыл бұрын
ፍቅር ግን ወዴት እያመረሽ ነው አካሄድሽ ደስ አይልም ሀይሌ ግን ምስኪን በርተ
@ayyobwawayyob5551
@ayyobwawayyob5551 4 жыл бұрын
ዳዊት ሲያዛዝን ገንዘብ እቃ እንጂ ደስታ አይገዛም ደሀ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ደስታ በገንዘብ አይገዛም ።
@user-uy5yu1mt1t
@user-uy5yu1mt1t 4 жыл бұрын
ትክክል
@konegen6189
@konegen6189 4 жыл бұрын
ፍቅር ልጁ በምትወደው ነገር አጥምዶአት ህይወትን እንዳያበላሸው
@sabahalhasan1888
@sabahalhasan1888 4 жыл бұрын
የሀይሌአድናቂነኝ
@tsehay5501
@tsehay5501 4 жыл бұрын
ወይኔ ፍቅር ግን ወጥመድ ውስጥ ልትገባ ነው ዳዊት ያሳዝናል እውነትም የሁላችን ታሪክ አሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ
@teyba1819
@teyba1819 4 жыл бұрын
አለምና ሀይሌ ፍቅር ቢጀምሩ እንደኔ ደስ የሚለው ካለ ላይክ ያርግ
@lidacall2856
@lidacall2856 4 жыл бұрын
መልስ ሀይሌ የመረጠው አቋራጭ ትክክል ባይሆንም የግድ መግዛት ነበረበት ምክንያቱም ከጨዋታ ይባረራል
@user-qq6mh7oj8o
@user-qq6mh7oj8o 4 жыл бұрын
ደስ ብሎኝ የማየው ይህን ብቻ ነው እውነት ከሜካፕ ንፁህ
@mekdes3116
@mekdes3116 4 жыл бұрын
የሀይሌን በራስ መተማመን እኮራበት አለሁ
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 4 жыл бұрын
ማነዉእደኔ. ፀጋንየሚወዳት. ፍቅር. ፈራሁልሽ የምር.
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
ሀይሌ መስራቱ ጥሩ ነበር ግን ቡሀላ ከረቡላ መጨዋቱ አናደደኝ የዳዌት አባት ሊስተካከል ይመስላል ፀጋ ትንሽ የሰው ቤት ስለሆነ ይከብዳል በርግጥ አክስትሽ ልጆቿንም ትቆጣለች ያው እናት ስላልሆነች እጂ ፍቅር ልትበይ ነው ሲመስለኝ ፍቅር እትንሽ ሊወስድ ይመስላል ልጁ ሎሚ በርችልኝ በተረፈ ሰላም ሁኑልኝ ውዶች
@mimilema2816
@mimilema2816 4 жыл бұрын
ዋው ሁላቹም ትመቹኝ አላቹ እናመሰግናለን!❤
@nafisajamal1128
@nafisajamal1128 4 жыл бұрын
እስኪዱአርጉልኝ እህትወድሞቸ. ብሬንድቀበል
@a.f6818
@a.f6818 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን እህት
@nafisajamal1128
@nafisajamal1128 4 жыл бұрын
@@a.f6818 አሚን አሚን ያረበል አለሚን ዱአችሁን ተቀብየአለሁኝ
@abuabed1016
@abuabed1016 4 жыл бұрын
Ebakachu lenem adergulegn birren endisetugn
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 4 жыл бұрын
5ኛ ክፍል ላይ የክፍል አለቃ ነበርኩ ግን ከተማሪወችጋ ነበር አብሪ የምርብሸዉ ክክክክክ ከዛ ተማሪወች ትቀየርንልን ብለዉ ስልጣኔን አወርዱብኝ😁😁
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@sadasada2724
@sadasada2724 4 жыл бұрын
ስልጣን አልሽ ከከከከ
@hannanabdurahman1907
@hannanabdurahman1907 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 sorry
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
ሃይሌ አማራጭ ስላጣ ትክክል ነው ስራውን ባልፈቅድም ካልገዛ ከቡድኑ ይባርራል ግን ጫማውን እንደሚያገኝው እርግጠኛ ነኝ ከጓደኛው ቤት ስለሆነ👏👏
@bezitube9201
@bezitube9201 4 жыл бұрын
Tsega gobaz Adnakish negn Fiker gin Eras wadad Eyehonsh new gin farawlish Adalto endayitilsh ke godegnosh yemileyish yimeslegnal ya lij be gitar Ayamribishim minamin yemilew....Beterefe Arif new bartu yagare lijoch 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@agerieagerie4374
@agerieagerie4374 4 жыл бұрын
አንኳን ደህና መጣችሁ የኛወች በጉጉት ነበር ምጠብቃችሁ 💚💛❤
@user-mr9ul3il4k
@user-mr9ul3il4k 4 жыл бұрын
ወይኔ ሀይልየ አሣዘነኝ እፍፍፍ አይዞህ
@bedriyaahmed1733
@bedriyaahmed1733 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ
@maskrma4168
@maskrma4168 4 жыл бұрын
ዌልካም የኛዎች ስጠብቃቹ መጣቹ ሃይሌ ምስኪን በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ
@aminatbentaumi1459
@aminatbentaumi1459 4 жыл бұрын
ሀይልየ ትንሽ መጠበቅ ነበረበት ምክኒያቱም ገንዘቡን ያመጣበት መንገድ አግባብ አልነበረም ቁማር ማለት ነው ይሄ ደግሞ በተማሪወች ላይ ሀሪፍ ድርጊት አልነበረም🤗
@salimislamsalimislam6149
@salimislamsalimislam6149 4 жыл бұрын
አይሌ አብሺይ ጫማም ትገዛለህ ከዞ ደሞ የምትመላለስበትን ኒሞዚን ትገዛለህ
@memeabisnya2027
@memeabisnya2027 4 жыл бұрын
1gna hayle yetetikemew meged lki new bye asbalew ine bebekule lju gn sasbew hon blo asbo asbo new yekerebat fikren lerasu legl tikmu sil ine edeza new misemagn bebekule selamachu ybzalgn ❤🙏😍
@loloahemd5377
@loloahemd5377 4 жыл бұрын
ሀይሌ ትንሺ መጠበቅ ነበርበት ዳውይት ያባትህ ፀባይ ይሥተካከላል ትግሥት አድርግ ፍቅር አሥቢበት
@fatumafatuma2761
@fatumafatuma2761 4 жыл бұрын
የሀይሌ እናት ግን ለምን ልጆቻን አትረዳቸውም ያሳዝናል
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
መረዳት አቅቷት ሳይሆን ያቅም ጉዳይ ነው
@user-fe8pv2pc8b
@user-fe8pv2pc8b 4 жыл бұрын
የግጠር ፍሚሊ ኑሮው ከእጂ ወደአፍ ነው እህት
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 жыл бұрын
ሚስኪን ሀይሌ አሳዘንከኝ ትንሽ ይስቅና በትንሿ ይከፍዋል አይዞክ ሚስኪን አይ ፍቅር ፍራሁልሽ ደሞ ልጁ አማላይ ነው
@ahimadali1772
@ahimadali1772 4 жыл бұрын
Yengahoche unkan be Salam mexachu sewedachu 😍😍😍😍😍👍👍👍👍💏💓💓💓💓💞💞💞💞💞💞💞👌👌👌👌👌👏👏👏👏👌
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ሀይሌን የሚወደው
@asratasefa1921
@asratasefa1921 3 жыл бұрын
ene
@astermama4685
@astermama4685 4 жыл бұрын
90's history
@user-bt9ce8fi2e
@user-bt9ce8fi2e 3 жыл бұрын
ሀይልየ በጣም ነዉ የምወድክ
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 4 жыл бұрын
ፍቅር ግን ፈራሁላት ልጁ ጉድ እዳይሰራት ዱርዬ ይመስላል
@user-uy5yu1mt1t
@user-uy5yu1mt1t 4 жыл бұрын
በጣም
@issamhajj6634
@issamhajj6634 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁👫
@TUBE-gp3xh
@TUBE-gp3xh 4 жыл бұрын
ውይ ይች ፍቅር ወጥመድ እየገባች መሰለይ ውይ ፈራሁልሽ
@hawwamohamedali586
@hawwamohamedali586 4 жыл бұрын
እኔም ፈራሁላት
@user-sb8px2zh3n
@user-sb8px2zh3n 4 жыл бұрын
ዳዊት የኔን ህይወት ነው የሚጫወተው
@neimaneima3738
@neimaneima3738 4 жыл бұрын
Hayla betam new yemyszengn like yena family new yemslgn abso getr ly yemserw action
@user-fs3mt9gw7t
@user-fs3mt9gw7t 4 жыл бұрын
አይሌ በጣም ነው ውስጤን የበላው ያሳዝናል አይዞህ ሁሉም ለበጎነው
@fatimasoheil6259
@fatimasoheil6259 4 жыл бұрын
ሀይል አይዞህ
@zumitube8095
@zumitube8095 4 жыл бұрын
ሀይሌ ያሳዝነኛል ያስቀኛልም የኔ ሚስኪን ፅጌ ደግሞ የኔ ፀባይ በሙሉ አንች ጋ ይታየኛል ተማሪ እያለሁ የምር በቃ የኔ ህይወት የተጫወተችልኝ ፅጌ ነች።ሞኒተር ተመድቤ የሚሰማኝ ሳጣ ምናምን ብቻ ቀጥሉበት በትዝታ ማዕበል እያሰመጣችሁን ነው
@samiyaabubeker6114
@samiyaabubeker6114 4 жыл бұрын
የሀይሌን ህይወት አሳልፌዋለሁ ጫማ አጥቼ በግሬ የተማርኩትን ሱሪ ተቀዶብኝ እስፖርት የማልሰራዉን ኧረ ስንቱ አለፈ ወይኔ ሀይሌ አሳዘከኝ ሁሉም አለፈ
@dakoemako5114
@dakoemako5114 4 жыл бұрын
ፍቅር አሁን ድምፆንና ግጥሞን አስበላች😔😔ሀይሌ ትክክል ነው ያለ ጫማው እግር ኳስ መጫወት አይችልም
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 4 жыл бұрын
ምርጦች መጣቹ
@bruktaith862
@bruktaith862 4 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት ደስ ይላል ሳምንት እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው
@ainalam1213
@ainalam1213 4 жыл бұрын
Uffffffff hayila anjet yebelal😥😥😥
@yordiyenatuwa900
@yordiyenatuwa900 4 жыл бұрын
ኮመታንተሮች አዋቱና ለሀይሌ ጫማ ግ ዙለት 🤣🤣
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 жыл бұрын
ወይ ሀይሌ አሳዘነኝ ይህማጣት
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ልጠብቃት የነገዋን ጀምበር አላት መልካም ነገር ሀይሌ አይ ማጣት
@susuyimam786
@susuyimam786 4 жыл бұрын
ያኛዎች ጎበዞች በርቱ
@samsongsamsong8388
@samsongsamsong8388 4 жыл бұрын
ሁሉም ደስ ሲሉ ውይ ልጅነቴ ናፈቀኝ እናንተን ሳይ በተለይ ሀይሌ ደሥ ይለኛል
@bettybetty6094
@bettybetty6094 4 жыл бұрын
Hayle betam new mewedh wendme tmeslaleh
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 жыл бұрын
እንኳን ዱቅ አላችሁ አቦ ስወዳችሁኮ በቃ
@ganetabebee5282
@ganetabebee5282 4 жыл бұрын
Well come
@bzuyenatua471
@bzuyenatua471 4 жыл бұрын
የኛዎቹ እንኳን ደና መጣችሁ
@madanetdibaba6996
@madanetdibaba6996 4 жыл бұрын
ወይኔ አይሌ አጀትን በላኝ ማጣት ክፉ
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@friotestory2335
@friotestory2335 3 жыл бұрын
ቀጥሉበት
@mihrettesfa3434
@mihrettesfa3434 4 жыл бұрын
አይልዬ የኔ ቆጆ ያምራል በርቱ
@user-gr3yg8mv5n
@user-gr3yg8mv5n 4 жыл бұрын
selam lagerchen selam le ethiopiya
@user-dz2sv7yu1g
@user-dz2sv7yu1g 4 жыл бұрын
በርቱ ጡሩ ነዉ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
ሀይሌ ጫማ ለመግዛት ያደረገው ለቃቅሞ መሸጥ ጥሩ ነበረ ግን ቁማሯ ጋ ባሄድ ነበረ
@user-xb8kq9sj5y
@user-xb8kq9sj5y 4 жыл бұрын
እኔም የፍቅር ነገር እያሳሰበኝ ነው ሊያታልላት መሠለኝ
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 4 жыл бұрын
ሀይሌ ምስኪን ልጅነቴን አስታውስክኝ ቁራሌው ሲመጣ የቅባት ጥርሙስ እሽጥ ነብር 😂😂
@hadiyaabera2499
@hadiyaabera2499 4 жыл бұрын
እኔም
@hadiyaabera2499
@hadiyaabera2499 4 жыл бұрын
ከከከከከከ አይ ግዜ
@zemzem9533
@zemzem9533 4 жыл бұрын
እኔም
@user-kq2ln2he9b
@user-kq2ln2he9b 4 жыл бұрын
የሚያሳዝነኝ ሀይሌ የሚያስቀኝ ሀይሌ እፍፍፍ ስወድህ
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 4 жыл бұрын
የኔምርጦችይይይ ስወዳችሁሁሁሁሁ
@salmesalme6461
@salmesalme6461 4 жыл бұрын
እኔ ሀገሬ ልገባ አንድ ወር ቀረኝ እስኪ መርቁኝ የስደት እህት ወንድሜ ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ💓💓💔💋
@webantfiker638
@webantfiker638 4 жыл бұрын
Efuuu manew end ene family nafekot yemiyasekayew
@lusifekerlusi7665
@lusifekerlusi7665 4 жыл бұрын
Enm endechw nge marrr ayezwshi
@alemitubelachew2655
@alemitubelachew2655 4 жыл бұрын
hayile westn new yebalegn uuufff mateta betam new yazezanegn
@friotestory2335
@friotestory2335 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
ምርጦች♥♥♥♠♠♠
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) |ክፍል 10
50:18
Kana Television
Рет қаралды 726 М.
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН