የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 1

  Рет қаралды 608,877

Kana Television

Kana Television

5 жыл бұрын

የኛ - የሁላችንም ታሪክ ጥንካሬ፣ ድፍረትና ትልቅ ህልምን አንግቦ መጓዝ፣ እንዲሁም የትምህርት ቤት ህይወት ፤ የሁላችንም የሆነውን ታሪክ የሚዳስሰው የዚህ መሳጭ ታሪክ የመጀመሪያው ክፍል እንሆ ፡ አዳዲስ ክፍሎችን ዘወትር እሁድ ማታ 2፡00 በቃና ቲቪ ላይ መከታተል ይችላሉ፡፡ እንዳያመልጣችሁ!!
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency | ቃና ቴቪን በናይልሳት 12226 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 609
@user-ex2ik3wq6h
@user-ex2ik3wq6h 5 жыл бұрын
ልባችንን ሰቅላቹ እዳታቋርጡት አደራ በጣም ደስ ይላል ታምራላቹ በጣም
@selammousa750
@selammousa750 5 жыл бұрын
ዋው
@user-qx2xz2ui5g
@user-qx2xz2ui5g 4 жыл бұрын
በጣም
@pomye-tv9vi
@pomye-tv9vi Жыл бұрын
@@selammousa750 ዋው
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
ማነው እንዴኔ ትምህርትቤት ላይፍ የናፈቀው
@senaitbekele47
@senaitbekele47 5 жыл бұрын
Ene wyy
@hananlove1329
@hananlove1329 5 жыл бұрын
Enem nafekegn
@appapp918
@appapp918 5 жыл бұрын
enea betam cesedet semeles yeketelale
@fatmaahmad4357
@fatmaahmad4357 5 жыл бұрын
እኔ
@rodasabrham697
@rodasabrham697 5 жыл бұрын
እኔ
@kedijazerga1169
@kedijazerga1169 5 жыл бұрын
ፍቅር ዬለም ይበላል እንጂ ገጠር ውስጥ ኡኮ እውነተኛ ፍቅር አለ ገጠር ውስጤ ነው
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 5 жыл бұрын
Betami Desi Yemili Diramanew Timiritimi Alew Gini Stega Asilekesechigna 😢
@kedijazerga1169
@kedijazerga1169 5 жыл бұрын
በእውነት ሚየገጥም ነገር ነው
@user-qt5tw2kr4u
@user-qt5tw2kr4u 5 жыл бұрын
በትክክል
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 жыл бұрын
Be tekekel geter betam feker le sew yalchew akeberot er setun tenegero yechersal
@user-cz6de7vn8d
@user-cz6de7vn8d 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ወድጄዋለሁ ፀጋ ግን በጣም አሳዘነችኝ ምስኪን ልጅ ነች ግን ሁሉም ይሸሿታል😢
@consciencecrown1243
@consciencecrown1243 5 жыл бұрын
ወይኔ በስስት ነው ማየው ከሰኞ አስከ አርብ ሙሉውን ቢታይ እራሱ አልጠግበውም ደስ የሚል ነው በጣም
@user-fi1pm3hf4o
@user-fi1pm3hf4o 5 жыл бұрын
ወይኔ እንደት እንደናፈቃችሁኝ ነበር እንኳን ደህነ መጣችሁ በጉጉት የምጠብቀው ነበር እስቲ እንደኔ የምወዳችው ብቻ ላይክ አርጉ
@medinamohammed7626
@medinamohammed7626 5 жыл бұрын
የትምርት ቤት ትዝታ ደስይላል
@dgirl9948
@dgirl9948 5 жыл бұрын
Yetekmahiwet 68
@danielaraya1965
@danielaraya1965 4 жыл бұрын
Asoebk
@surathegreat6871
@surathegreat6871 4 жыл бұрын
Aaaaa
@user-ms2zo9le3n
@user-ms2zo9le3n 5 жыл бұрын
እዉነት በምንም ቃላት አልገልፀዉም የኔም የሕይወት ታሪክ አለበት መሠል
@user-ro9ph9xx9d
@user-ro9ph9xx9d 5 жыл бұрын
ከፍላገት በተጨማሪ ድፍረት የስኬት መልስ ነው እኔ በጣም ጐበዝ ነበርኩ በሁሉም ነገር ግን የሰው ቤት አሳቆ አሳቆ አዚ ደረስኩ ግን ተስፋ አለኝ አሁንም ስመለስ ሁሉም ዬሆናል
@rahmhkonjo8581
@rahmhkonjo8581 5 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@user-ck8cx1sg7q
@user-ck8cx1sg7q 4 жыл бұрын
ዋናው በራስ መተማመንሽ ነው በራስሽ ከተማመንሽ ሁሉም በግዜውና በሰአቱ ይሆና እህቴ በርቺ
@ggncc8056
@ggncc8056 5 жыл бұрын
መደበቅ የለበትም ነበር ግን በጣም አሪፍ ነው የሀይስኩል ትዝታ በርቱ
@user-bi8br5uc8f
@user-bi8br5uc8f 5 жыл бұрын
በፍጠራችሁ እዳታቆርጡት ደሞ ቶቶሎ ልቀቁልን
@messimessi9986
@messimessi9986 5 жыл бұрын
1 መደበቅ አልነበረበትም
@edenabate4997
@edenabate4997 5 жыл бұрын
ከመጀመራችሁ በፊት እደማታቋርጡት ቃል ግቡልን ካልሆነ አላይላችሁም
@taebataeba5764
@taebataeba5764 5 жыл бұрын
Eden Abate 😆😆😆😆😆እኔቃልገበልሻለዉ
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 жыл бұрын
Ewnet new kale yekeblgn
@sabalove8761
@sabalove8761 5 жыл бұрын
@@taebataeba5764 🤣🤣
@meserattekilu1507
@meserattekilu1507 5 жыл бұрын
😂😂😂
@godislove4506
@godislove4506 5 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ዘመን ድራማና ሞጋቾች ፣ሰንሰለት ወዘተ እየአቋረጡ አሳልችቷሻል😜
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
#መጀመር እንጂ#መጨረስ አችሉም#እንደ ወንዶች#ፍቅር የትምህርት #ቤት ትዝታ #በጣም ደስ #ይላል እንዳታቋርጡት
@bekitade1583
@bekitade1583 2 жыл бұрын
Arifi
@user-tr8tt6yf1r
@user-tr8tt6yf1r 5 жыл бұрын
የኛዎች እንኳን ደህና መጣችሁ በር ላይ ስጠብቅ ነበር
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 5 жыл бұрын
ጥሩና ለየት ያለ ነው ቀጥሉበት በርግጠኝነት ብዙዎቻችን ወደዋላ የትምርት ግዜያችንን አስታወሰን እኔ እምባዬ ነው ነው የመጣው ጌታን የሀይስኩል ላይፌን ነው ያስታወሰኝ
@ababa2302
@ababa2302 4 жыл бұрын
ትክክለኛ የኛ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ እወዳችዋለሁ እንዳታቋርጡ ትልቅ ትሆናላቹ ተባረኩ
@user-bz1oh5ne4v
@user-bz1oh5ne4v 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ዋው ህይወት ሳቋ እና ድምጻ ሲያምር ሲሳይ ፈገግታህ ብቻ በጣም ደስ እሚል ነው
@hayutube176
@hayutube176 5 жыл бұрын
ኡፍ ደስ ሲሉ እኔም ኢሄን እድል ብጠቀምበት የት በደረስኩ ነበር ግን በጣም ፈራ ነበር
@DagnachewDagnachew
@DagnachewDagnachew 17 күн бұрын
ደስ የምትሉጓደነኛሞችአምላክአይለያያቹ❤❤❤
@anjebhhh8920
@anjebhhh8920 5 жыл бұрын
ዳዊትማ በጣም ነው ያናደደኝ ሰው ሚንቅ ሰው ራሡ የተናቀ ነውና!! ኡፍፍፍፍ ሀይልዬና ሀኒቾዬዬዬዬዬዬ love you so much!!
@tamranalsisamasagnalaw4177
@tamranalsisamasagnalaw4177 3 жыл бұрын
ፀጋ የኔ ቆንጆ በጣም እምወዳት ልጅ ናት ሲቀጥል ሁላቹህም አደንቃቹህ አለው ዳዊት ግን መደበቅ አልነበረብህም ችግር የለውም ባይ ነኝ ፀጋ የዋህ ናት ትረዳህ ነበረች
@TigeLove
@TigeLove 5 жыл бұрын
ወይ የሀይሰኩል ላይፌን ትዝ አሰባላችሁኝ ይመቻችሁ በደስታ ነው ማያችሁ ምናል ቢመለሰ ያግዜ አይ እኔ በበኩሌ በቃ ማይርሳ ላይፍ ቢኖር የት ቤት ነው እፍፍፍ ትዝታ ብቻ
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እዳይቋረጥ በዚሁ ቀጥሉ
@mabitmabit9417
@mabitmabit9417 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ
@yguu5879
@yguu5879 Жыл бұрын
ዋውበጣምየሚያምር
@sofiyaendires7122
@sofiyaendires7122 5 жыл бұрын
በጣም አሪፊ ነው ቀጥሉበት በየ ሁሉም ቤት የሚሆነውን ነገር ይገልፀል አሪፊ ነው ይመቻችሁ
@_sd7887
@_sd7887 5 жыл бұрын
አረ ስወዳቹ ክፍል 2ንም አውርዱልን ምርጥ ድራማ ነው ♥♥♥♥
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 5 жыл бұрын
ታቆሙትና ተላለቅናት 💗💗💗
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Kenan kenan Kkkk
@senaytkefelegin8027
@senaytkefelegin8027 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@kalyacarestnlej8215
@kalyacarestnlej8215 5 жыл бұрын
😁😁😁
@user-cz6de7vn8d
@user-cz6de7vn8d 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ አወ ዋ ብያለሁ ዋ
@rozinaberihun8422
@rozinaberihun8422 Жыл бұрын
ያምራል በዚሁቀጥሉበት
@tigisteshetu156
@tigisteshetu156 5 жыл бұрын
መደበቅ የለበትም ፀግሽየ አሳዘሽኚ የኔ ማር ደግሞ በጣም ወዲጀሻለሁ እዳታቋርጡት ደስ ይላል
@biditdaniel8833
@biditdaniel8833 5 жыл бұрын
መደበቅ አልነበረበትም። በርቱ በጣም ነው ደስ የሚለው ቀጥሉበት ደግሞ እንደዚ ኅግተን እንዳታቋርጡብን
@lidyajufar9202
@lidyajufar9202 5 жыл бұрын
Excellent job, amazing music and touching stories keep it up. 👏👏👏
@andromedia9649
@andromedia9649 3 жыл бұрын
do you wonder who is the autthor of this drama? i can tell you
@zemzemseid958
@zemzemseid958 5 жыл бұрын
ውይ ደስ ይላል ስላየጓችሁም ደስ ብሎኛል 2 መደበቅ አልነበረበትም ግን እንደራሱ ልክ ነው ይሄ ትልቅ የቤት ስራ የሚያስፈልገው ነው 21 ጄኔሬሽን ድረስ ወንድ ልጅ አያለቅስም ማለት ለምደን ባንዴ የሚስተካከል አደለም ጅማሮውን ግን ወድጀዋለው ትልቅ ትምርት ይሰጣል ብዬ አስባለው።
@hdhegdhdbd8746
@hdhegdhdbd8746 5 жыл бұрын
waw
@user-op2sh8xj8u
@user-op2sh8xj8u 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ።ዝጭኝሽ ።
@hagerenengiethiopiakemojo1538
@hagerenengiethiopiakemojo1538 5 жыл бұрын
WOWWW Nice New Thank You So Mach
@haywotssisai4405
@haywotssisai4405 5 жыл бұрын
Wow agagi new endatakartu wey sedet sntun gedebgn enem yart temari neberkugn lek endnate mehon nebr alamaye gn yhonal bekrbu
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 5 жыл бұрын
እረ በጣም ያምራል የልጅነት ትዝታ ይቀሰቅሳል
@yonijoni5175
@yonijoni5175 Жыл бұрын
በጣምደሲላል😍😙😘🌝😃😄😉😍😘😙😚💗💓💞💜💙💝💘
@makdass9708
@makdass9708 5 жыл бұрын
በረቱ በጣም ጥሩ ነው ከእናተ ብዙ እንጥብቃለን የኛ ወች
@abrehamawoke6025
@abrehamawoke6025 5 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ነዉ
@Tg-ry5mo
@Tg-ry5mo 5 жыл бұрын
ይህንን TV ድራማ በጉጉት ስጠብቅ ነበር. በጣም አሪፍ ነው. ቀጥሉበት .
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
መጀመር እንጅ መጨረስ አትችሉም እንደ ወንዶች ፍቅር
@user-de3hl4tt9v
@user-de3hl4tt9v 5 жыл бұрын
በጣም አረፍ ነዉ በርቱ ትክክለኛዉ የኛ
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 5 жыл бұрын
ውይይይይይ ትዝታ እኔ የመጨርሻያ እርባሽ ተማሬ ነብርኩኝ
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 5 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት በርቱ
@abebabeb4943
@abebabeb4943 5 жыл бұрын
የእውነት የትምሮ ትዝታ ኡፍፍፍ ሰደት አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@samiraahmed4496
@samiraahmed4496 5 жыл бұрын
እዳይቋረጥ አደራ ወደጂዋለሁ ቃናን ተከታትየ አላቅም ነበር ለመጀመርያ ጊዜ ጓደኛ ላረገው ወሰኩ ግን ይሄ ድራማ እዳይቋረጥ ዋ ዋ ብያለሁ በተረፈ እናመሰግናለን።
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
ሰወች ላገኟቸው ሰዎች ሁሉ ምስጢርና ታሪካቸውን ወዲያው መግለፅ የለባቸውም ወደፊት አሪፍ ጓደኞች የሚሆኑ ይመስለኛል ጓደኝነት ጊዜ ይጠይቃል መምህሯም ብላለች ምርጥ ነው በርቱ
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-yw6yq4fv9z
@user-yw6yq4fv9z 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይለል የኛሆቹ ደረማ ባሬድዮ ነበር የምሳማዉ ግን ልጆችሁ ተቃይረዋል
@user-qc5qf8qx4s
@user-qc5qf8qx4s 5 жыл бұрын
ዋውውው አሪፍ ነው በርቱ የኛዎች
@mikayelakassa1221
@mikayelakassa1221 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወይ እንዳታቋርጡት ስወዳቹ
@aresamaasechalewyezenietho8509
@aresamaasechalewyezenietho8509 5 жыл бұрын
ውይ ወደ ኋላ መለሳችሁ በትዝታ
@nm-kx4nf
@nm-kx4nf 5 жыл бұрын
School life is never come buck again !
@user-ib3ct9xv5n
@user-ib3ct9xv5n 5 жыл бұрын
Dawit hesabun medebek alneberebetm mnalba mknyat ynorewal ...betam des ylal endatakwartut yketl wdoch 😍😍😍
@user-ee3qm6vo5o
@user-ee3qm6vo5o 5 жыл бұрын
መደበቅ የለበትም(2) . ደግሞ ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት እንዳታቋሩጡት የፀጋን መጨረሻ ለማየት ጓጉቸ አለሁ
@zzmezme3650
@zzmezme3650 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ቀጥሉበት
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
ወደ ሀይስኩል የትምህርት ቤት ትዝታየ መለሳቹሁ ኣየ ስደት .... በሉ ተሎ ተሎ ልቀቁልን
@mohammedsaeeid6274
@mohammedsaeeid6274 4 жыл бұрын
Yemir newu imilachihu hulum asitemari idenazihi asitemariwachi bihonu betam bizu muhuran yubezalu
@eyobghirmay1451
@eyobghirmay1451 5 жыл бұрын
That's great don't da stop it
@asegedgebremarlam5193
@asegedgebremarlam5193 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል የትምህርት ቤት ትዝታ አይይይይ
@safiaaa5162
@safiaaa5162 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነው ደሥ የሚለው
@yalikewyihun3603
@yalikewyihun3603 5 жыл бұрын
2 medebeki alineberebetim betam temechitognal bertu teberatu wawwwww biyalehu
@zakeyarose1970
@zakeyarose1970 5 жыл бұрын
በጣም ይመስጣል💯
@nejuyebabowa81
@nejuyebabowa81 5 жыл бұрын
አዴራ እዳታቋርጡት በጣም ደስ ይላል
@Koki1993
@Koki1993 5 жыл бұрын
Love it❤️❤️❤️
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ይመቻችሁ
@user-yf5ep3yi7d
@user-yf5ep3yi7d 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው እናም እዳይቆረጥ
@user-bm6wt4hx6n
@user-bm6wt4hx6n 5 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@user-ms2zo9le3n
@user-ms2zo9le3n 5 жыл бұрын
2 ዋወዉዉ በጣም ተመሥጨ ካየሑት ተከታታይ ፊልም ይሔ ነዉ እዉነት በጣም ደሥሥሥሥ ይላል እንዳታ ቋርጡ ዋ ብያለሁ😃😃
@Toto-zr9qn
@Toto-zr9qn 5 жыл бұрын
በቃና ትፊ ነው የቅረብ
@user-ms2zo9le3n
@user-ms2zo9le3n 5 жыл бұрын
@@Toto-zr9qn አወ እህቴ አዉቂያለሁ
@bereketzergaw3856
@bereketzergaw3856 5 жыл бұрын
Remember all the time in grade 10....thanks
@Film_production1134
@Film_production1134 5 жыл бұрын
ወይኔ ልጅነቴ እርሱ😥 እንዴት ቁጭ የኔው ህይወት😥
@user-hv2ms4dm7m
@user-hv2ms4dm7m 5 жыл бұрын
ዉይ ት/ቤት እዴት ደስ ይላል እዲናፍቀኝ አደረጋቹሁኝ።
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 жыл бұрын
የተፈጥሮ ውበት እኮ የበለጠ ያምራል ከሜካፕ ይልቅ
@elsasaif4636
@elsasaif4636 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱልን
@user-iw7vs8jp5b
@user-iw7vs8jp5b 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-kp9yi2hp3y
@user-kp9yi2hp3y 5 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት
@user-uu9cz5hy2k
@user-uu9cz5hy2k 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው 💓💓💓💓💓💓👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 5 жыл бұрын
ደስ ስል በማርያም
@asteraster703
@asteraster703 5 жыл бұрын
Weyni betam des ylal yhulachinm ewunetegna tarik newu bertu
@hainaraya4956
@hainaraya4956 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 5 жыл бұрын
የአለህ ደስ የሚል ሁሌ የፍቅር ሰይሆን እንዲህ ለያት የላ ይሰራ አቦ
@usmiawel5995
@usmiawel5995 5 жыл бұрын
waaaaaw betaaam des yemil new gin ataqrixu ok
@emuyelove1119
@emuyelove1119 5 жыл бұрын
ዋውውው በርቱ ምርጦች
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
መደበቅ አልነበረበትም ሀርፍ ነው። ቀጥልበት
@emamaubelete8031
@emamaubelete8031 5 жыл бұрын
ዋውውውውበጣም ደስ የሚል ቀጥሎ በት
@hayatseid6161
@hayatseid6161 5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@tenatube9961
@tenatube9961 5 жыл бұрын
Wow arif new beretu
@user-qu1nu3ci1q
@user-qu1nu3ci1q 5 жыл бұрын
መጀመር እንጂ መጨረስ አችሉም እንደ ወንዶች ፍቅር
@getuestu7646
@getuestu7646 5 жыл бұрын
🤣😀😀😘
@user-le7sq6gm4b
@user-le7sq6gm4b 5 жыл бұрын
ክክክ
@user-rk2of2wx2j
@user-rk2of2wx2j 5 жыл бұрын
ክክክ ወንዶች የት ገባችሁ መቼም እውነትስለሆነ ነው ጸጥ አላችሁ
@etuyeee6557
@etuyeee6557 5 жыл бұрын
Hahahaha አቦ ይመችስ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 жыл бұрын
ሀገሬ ውስጤና ማማ ሀገሬ እኮ በትክክል kkkkkkkk
@user-cq4df3qw3h
@user-cq4df3qw3h 5 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ
@user-io1bc1th2f
@user-io1bc1th2f 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ለማንኛውም እዳታቋርጡ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
አራፍነው
@user-gx4yh3bd2u
@user-gx4yh3bd2u 5 жыл бұрын
በናታችሁ እንዳታቋርጡት በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥሉ በት
@rahelborenatube1216
@rahelborenatube1216 5 жыл бұрын
እውነት ተማሪ እያለው የነበረውን ጊዜ አስታወሰኝ በርቱ
@user-zg9ej5qc7w
@user-zg9ej5qc7w 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@buziywbuziyw4595
@buziywbuziyw4595 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ክፍል 2 በጉጉት ነው ምጠብቀው እናመሠግናለን
@user-mm3qs4dh5d
@user-mm3qs4dh5d 5 жыл бұрын
ውይ ልጅነቴ ናፈቀኝ የትምሆርት ጊዜየ
@azebazebazeb2446
@azebazebazeb2446 5 жыл бұрын
በርቱልን በጣም ድስ ይላል
@jasminea4147
@jasminea4147 5 жыл бұрын
Siyaweru Mnm background music slelew betam des ylal 👍🏾
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 5 жыл бұрын
አደራ እንዳታቐርጡት በጣም ምርጥ ነው
@user-gq5xr6fb6i
@user-gq5xr6fb6i 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 жыл бұрын
ውይ ደሥ ሢል እዳታቋርጡት
@user-ud9xw3mp3g
@user-ud9xw3mp3g 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ልቤ ጥልጥል ብሎ እየጠበቃችሁ ነው ክፍል ሁለትን ላኩልን
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 5 жыл бұрын
በውነት ደስየሜል ፌልምነው ትምረትይሰጣንከምር
እጣ  ፈንታ ክፍል 33 | Eta Fenta epsiode 33
45:19
Kana Television
Рет қаралды 72 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 19 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 2
46:13
Kana Television
Рет қаралды 455 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 1
42:17
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 5
41:45
Kana Television
Рет қаралды 488 М.
Yegna TV Drama: ጀግና Season 1 Episode 5
41:17
Yegna
Рет қаралды 103 М.
Yegna TV Drama: Don’t Give Up Season 1 Episode 7
39:24
Что делать если закрыли на балконе
0:31
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 3,2 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,5 МЛН