የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 16

  Рет қаралды 68,420

Yegna

Yegna

Жыл бұрын

የየኛ የሁላችንም ታሪክ ድራማ የመጨረሻ ክፍል፣ በዚህ ክፍል ምን እፈጠር ይሆን? መልሱን አብረን እንመልከት።
Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
- Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
- Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
- your real name (make up a nickname)
- your age,
- your address,
- the name of your school,
- your email address or phone number, or
- any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' KZfaq so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Пікірлер: 186
@user-gg7wc1je8d
@user-gg7wc1je8d Жыл бұрын
ሰሚራ ባለ ሂጃቧ ደስ ስትል 🌹🌹🌹
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
እኔም እወዳታለሁ
@eyerus982
@eyerus982 Жыл бұрын
የሰሚራ እናት ለልጇ ስትፈቅድላት እንዴት ደስ እንዳለኝ😢😢🥰🥰
@user-gy4rk9jl7b
@user-gy4rk9jl7b 5 ай бұрын
ድራማው በጣም ነው ደስ የሚሎው ቀጣዩ ምዕራፍ መቼነው የሚጀምረው ቶሎ ብሎ እንዲ ጀምር ጓጉቻለው እባካቹ ተሎ ብላቹ ጀምሩት ሃና እና ሎሚ እና ፍቅር ናፍቀናቸውነን በማቀጥለው ምዕራፍ እነሱም ቢ ጨምሮበት ነው ደስየሚለው አነሱ በሌሉበት የድራማው ውበት እነቀነሰ ነው የሚሆነው ያለው❤❤❤ጓጉቻለሁ ቶሎ ብላቹ ጀምሩት!!!!
@Mekya1
@Mekya1 Жыл бұрын
ለድራማ ቢሆኑም ህፃናቶችም ሊት ስለሚችሉ ከምኝታ ተነስቶ ሳይታጠቡም መብላት አግባብ አደለም በተርፈ አሪፍ ነው በርቱ
@alhamdulila25
@alhamdulila25 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም የታዘብኩት ነገር ነው 😅😅😅
@Husna563
@Husna563 Жыл бұрын
​@@alhamdulila25 እኔም😂
@Bintmusatube
@Bintmusatube Жыл бұрын
ከምሳ በኃላ ነው የተኛችው 😂😂😂
@jamatube8171
@jamatube8171 Жыл бұрын
ይገርማል እኔም ለጓደኛየ እየነገርኳት ስገባ ኮሜንትሽን አየሁ😊
@Awe849
@Awe849 Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የታዘብኩት ታጥባ ትመጣለች ስል ቁጭ ተደሬጅታ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
ጸጋ ተምራ ትልቅ ደረጃ ደርሳ ማየት ናፍቆኛል😢
@Tergumfilm5
@Tergumfilm5 Жыл бұрын
😅😅😅
@HermelaMesele
@HermelaMesele 11 ай бұрын
Esuako ahun lj alat😂😂😂
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 11 ай бұрын
@@HermelaMesele እር በደራማዉ ነዉ ያልኩት እሪል ላይፏን ሳይሆን😂
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
መምህሯን በጣም ነው የምወዳት ።❤
@serkalala542
@serkalala542 Жыл бұрын
ፀጋዬ አቋምሽን እንደማቀይሪና ቤተሰብን እንደምታሸንፊ ሙሉ እምነት ነበረኝ ሆኖም ሳየው ደስም አለኝ ድራማ መሆኑን እረስቼ የደስታ እንባ አነባው ግን ደሞ ይሄ ፍልጥ መሀይም 😂 እንደሚያፍንሽ እጠራጠር እሰጋ እፈራነበር ሆኖም አየሁት 😢ግን አሁንም እንደምታሸንፊው አምናለው የኔ ጀግና በርቺ ጣፋጩላይ ለመድረስ ብዙ መራራ መቅመስ ግድ ይላል ደግሞም ከብዙ ፈተና መከራ ስቃይ ማልቀስ በኳላ ደስታ አለ ና ታገሺ ምንም ቢያፍንሽ በጥበብ ጥለሽው እንደምታመልጭ አምናለው አይዞሽ 😢😢
@farukmohammed553
@farukmohammed553 Жыл бұрын
ሳህ ❤❤❤❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ሠውየው እኮ ደህና ነበር ጓደኞቹ እጂ የበላሹት በምክር😅😅😅😅😅 በቃ ታረግዛለች አትወጣም 😢😢😢😢😢 ከሰረች
@BELDA143H
@BELDA143H Жыл бұрын
የኛዎች በርቱልን ትልቅ ትምህርት እየሰጣቹን ነው ❤❤❤❤
@wudineshi
@wudineshi Жыл бұрын
አራ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ሊለቀቁ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
ደስ ሲል የዛሬው ምወዳት መአዛ አሸናፊን ስላየኋት 🥰 ለታናናሾቻቹ የኛን እንዲመለከቱ ንገሩ እኔ የሴቶች ክበብ እሳተፍ ነበር ተማሪ ሆኜ ጠቅሞኛል ለብዙ ነገር 🥰👏 እና ይሳተፉ ክበባትን ፍቀዱላቸው ወላጆች
@RabyYouTube
@RabyYouTube Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የኛውቹ ታምራላችሁ በርቱ
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Жыл бұрын
የመሢን ባል ፀባይ ያሥተካከልክ ጌታ የኔንም ጨቅጫቃ እጮኛ ፀባዩን አሥተካክልልኝ አሚን 😅😅😅😅
@EthioMaths532
@EthioMaths532 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄
@user-ni7lf5sf9q
@user-ni7lf5sf9q Жыл бұрын
Kkkk ይሁን ልበልጅ 😂
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
😆😆😆😆😆
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ክክክክክ የሚጨቃጨቅበትን ነገር ለማወቀ ሞክሬ ችግሩን በመነጋገር ፍቱት
@abdullaalafari4147
@abdullaalafari4147 Жыл бұрын
ይሁንአሚን
@sedaaabduazizechno5689
@sedaaabduazizechno5689 Жыл бұрын
ወይ ደሥ ሢሉ በጣምነዉ እሚያምሩት አብሽሩ ቀጥሉበት በርቱ
@dinamerwan2525
@dinamerwan2525 10 ай бұрын
ኧረ ቀጣይ ክፍል ይለቀቅ 😢😢
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
የመሰረትባልጉበዝይልመድብህ መሲደሞ እርጋታዊ ደስስትል
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Жыл бұрын
ፀጋ ተጠለፈቸ ሚስኪን 😢
@inateabatehulimnurulg942
@inateabatehulimnurulg942 Жыл бұрын
መርጥ ትምህርት አስታማሬ ነው ማሩች በርቱ 🥰🥰ስ ወዳቸው
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
ፀጋ ተጠለፈች በዚህ ግዜም ይሄ ነገር አለ አልቀርም አንዳንድ ቦታ ላይ ጥሩ ትምህርት እናገኝበት አለን
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
አዎ አለ አልቀረም
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
@@altudz4055 መቼ ይሆን የሚሰለጥኑት
@mamamamam273
@mamamamam273 Жыл бұрын
መምህርት ዪሆት በጣም ደስ የምትይ ነሽ ሁሉም መምህር እዳቺ ቢሁኑ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ሰሚራየ እንኳን ደስ አለሽ
@abfu4620
@abfu4620 Жыл бұрын
ደሥ የሚል ድራማ ነዉ በርቱልን
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo Жыл бұрын
የሀይሌ ፍቅረኛ ቲክቶክ የምሰራዋ ነይ❤😂
@user-md9cj8te3v
@user-md9cj8te3v 5 ай бұрын
የኛወቺ በጣም ነዉ የምወዳቺሁ በርቱ
@rifyt7329
@rifyt7329 Жыл бұрын
ጎበዞች እንማርበታለን ❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
@eyobfekadu-k3r
@eyobfekadu-k3r 4 күн бұрын
season 6 pless
@nejulove
@nejulove Жыл бұрын
የሴት ልጅ ውበቷ ሂጃቧ ነው ሰሚራየ ትለያለሽ❤
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i Жыл бұрын
የፈላገ.ድራማቢሆንእራሱ.ሳይታጠቡ.አይበላም😢
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
ፀጋ ተጠለፈች በቃ ቀጣዩ😢❤
@MarsineeOromiyaa-br8xb
@MarsineeOromiyaa-br8xb 11 ай бұрын
Wooooowwww very nice ❤❤❤
@TG_tube
@TG_tube Жыл бұрын
በርቱ የምወዳቹ ምነው በሎሚ ወይም በሃና ቦታ ብታስገቡኝ አይይይ❤❤
@SsXx-wu3ev
@SsXx-wu3ev 7 ай бұрын
ቻውቻውበሠላምተመለሱእወደችኋለሁአብሱምዳዊትን
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
ፀጋየ ይሄን ክፈ ቀን በትግሰት እና በብረታት እንደምትወጪዉ ተሰፈ አረጋለሁ
@sabrinaweldu5552
@sabrinaweldu5552 Жыл бұрын
My goodness finally metachu Thank u Am first to comment by the way😂
@saramohammed6983
@saramohammed6983 Жыл бұрын
መምህር ህይወት ስወድሽ❤❤❤
@belaybelay9964
@belaybelay9964 Жыл бұрын
ቀበጦቺ እኳን መጣቺሁ በሰላም❤
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
Arif naw gin tolo tolo liqaqu😢❤❤❤😊
@MerdyZegeye
@MerdyZegeye 5 ай бұрын
We need more
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Жыл бұрын
መምህር ሂወት ስወዳት❤❤ፀጋ ፈጣሪ ይሁንሽ አይ ይሄ ተከሲስ ጠለፈሽ😥😥😥😥
@habibsano8481
@habibsano8481 4 ай бұрын
ere ketay yelem ende
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
ጸጋየ እኔን ጠለፋት አብሽሪ ጥለሽው አዘናግተሽ ውጭ ሳያይሽ 😢
@Tergumfilm5
@Tergumfilm5 Жыл бұрын
😅😅😅
@ududufdlufi8021
@ududufdlufi8021 11 ай бұрын
መሸአለህ ሚስሊመ ደስ ስትል
@gibetube2162
@gibetube2162 Жыл бұрын
Bertu des yemil akuwam new❤❤
@kalkidansolomon
@kalkidansolomon 11 ай бұрын
Ere ketayun lkekuln😢 be gugut lfeneda new
@JESUSISLORD-rd9df
@JESUSISLORD-rd9df 5 ай бұрын
Yemiketikew part lemin atilekum benatachihu.. Please
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ግን ከናጋ ብቻ ነው ከሁሉም ድምፃቸው በደብ አይሰማም። ጆሮየ ሳስጠጋው አላያቸውም ሳያቸው ድምፃቸው ይርቃል ማይክ እንተባበራችሁደ ሆ በሉ አስተካክሉ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i Жыл бұрын
ልክእደኔ😂😂😂
@musetilahun3306
@musetilahun3306 5 ай бұрын
mechereshaw yaseferal
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
ፀጋ እየወፈረች ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ውይ ፀጋ ደና ቤተሰቦቻን አሳምና ነበር ይሄ ቅናተኛ እጩና ሳይጠልፋት አይቀርም 😅
@edelawitmusse7292
@edelawitmusse7292 Жыл бұрын
Selam
@user-mc1rb6hx2b
@user-mc1rb6hx2b 8 ай бұрын
ere tolo belu lmot new😍😍😍😍
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Жыл бұрын
ወይይኔ ፀጋ😢😢😢
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 Жыл бұрын
ፀጋ ተጠለፈች😊😊
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Жыл бұрын
ሰሚራ እናቶ ሲትፈቅድለት እንዴት ደስ እንዳለኝ😍😍
@Halima-ic1ch
@Halima-ic1ch 11 ай бұрын
ፀጋደስትለኛለች❤😊
@abrhamalemkena
@abrhamalemkena 11 ай бұрын
ere ketay lekekulen 🥰🥰🥰
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጦቼ
@rahma6779
@rahma6779 10 ай бұрын
Degmo mn honachu nw metakuwaretut matchelu kehone alemejemer eko nw
@user-jg8go9bw7r
@user-jg8go9bw7r Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ሰውዳችሁ
@SabaontuMahamad-bm4ck
@SabaontuMahamad-bm4ck 10 ай бұрын
Pls part 17
@JESUSISLORD-rd9df
@JESUSISLORD-rd9df 7 ай бұрын
Lemindinew diramawin yakomachihut?
@GebruMechalK
@GebruMechalK 8 ай бұрын
ምዕራፍ 6 መቼ ነው ሚጀምረው + እነ ሀኒ , ፍቅርና ሎሚ ቢካተቱ ደስ ይላል ያለእነሱ አያምርም
@atne214
@atne214 Ай бұрын
Ere bertulen ❤❤❤
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Жыл бұрын
ወየዮዮዮዮዮዮዮዮዮ ፀጋ ሚስኪን እንዳው ባላበላሻት እዴት እደፍራሁ ድራማ መሆኑን እርስቺው
@esetuy193
@esetuy193 2 ай бұрын
Ketay lekekulen plss
@Phone-pn1wu
@Phone-pn1wu 11 ай бұрын
Alaqe ende
@zdtube2634
@zdtube2634 Жыл бұрын
ወይኔ መምህራን ስወዳት የኔ ኖቲላ
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አህሌን ውዶቸ 🌼🌹🌹🌼🌸🌸🌼🌼🌹🌹🌼🌸🌸🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌼🌼🌸🌸🌸🌼🌹
@muhi.aep.
@muhi.aep. 7 ай бұрын
ERe tewu lkekuln😢😢
@yube3674
@yube3674 Жыл бұрын
እንዳ መስ አይነት በል ይስጣቹ የመዳም ቅመሞች😅
@user-io5mi5wn6p
@user-io5mi5wn6p 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@andualemtesfaw6083
@andualemtesfaw6083 8 ай бұрын
❤❤❤እወዳችዋለዉ❤❤❤❤😊😊፣😊❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊፣😊😊😊😊😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebettube4963
@emebettube4963 Жыл бұрын
አረ ወይኔ ተጠለፈች
@amanuelg-iq4gv
@amanuelg-iq4gv 9 ай бұрын
የኢትዮ ድራማ ይህ ነው ችግራችሁ መጀመር እንጂ መጨረስ አታቁም
@user-hp3dk6yn2o
@user-hp3dk6yn2o 3 ай бұрын
ኤሬ ቸሎ ብላቹ ልቀቅሉን 😢
@gmeliaadem1515
@gmeliaadem1515 10 ай бұрын
መች ነው የምለቀቀሁ😊
@kelvinncube-hm4um
@kelvinncube-hm4um Жыл бұрын
ዉዲቼ WELE COME
@user-hn3uw8ui3n
@user-hn3uw8ui3n Жыл бұрын
እንከን በደነ መጠቹ ስጠብቀቹ አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁን በጉጉት ሞተን ❤❤❤❤
@uaealain5995
@uaealain5995 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sb3th5md8m
@user-sb3th5md8m Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@rahmarahmaa1073
@rahmarahmaa1073 Жыл бұрын
ፀጋን ጠለፏት😢
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ከንቅልፍ ተነስቶ ምግብ አይበላም ልጆች ያዩታል 🙏
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-kj7bv7sd9g
@user-kj7bv7sd9g 7 ай бұрын
በሌላ እየተለቀቀ ነው ወይስ እስካሁን እደተቋረጠ ነው
@shewatesfaye4542
@shewatesfaye4542 11 ай бұрын
Kfl 17 atlekulnm
@FakeyJamal-sq7kx
@FakeyJamal-sq7kx Жыл бұрын
ፀገዬ ጀገነ ነሽ
@mnlj3105
@mnlj3105 11 ай бұрын
አረ ቀጣይ❤❤❤
@user-js6kn9iq5y
@user-js6kn9iq5y 5 ай бұрын
አረ ምነው ጠፋችሁ
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
ሎሚዬስ😘🙏😢
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
ጉድ ጉድ ፀጋ ተጠለፈቸ😢
@gmeliaadem1515
@gmeliaadem1515 11 ай бұрын
መችነውየምለቀቀሁ
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
እይ ፀጋ ተጠለፈችና ይከ ቀናተኛ እጮኛዋ ነው የሚሆነው አይይይይይ
@user-ww5ry8js2z
@user-ww5ry8js2z 5 ай бұрын
ክፍል 17 የታለ
@munajaashimi-et5un
@munajaashimi-et5un Жыл бұрын
Wotine tsega😢😢😢
@gggu5782
@gggu5782 Жыл бұрын
ወየውየጮኛዋያገታትልጅአሳዘነችኝ አሳቦልከሽፍነው ቶለልቀቁትእስኪ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️
@user-js6gx8qw4b
@user-js6gx8qw4b 7 ай бұрын
አረ ቀጣይ ልቀቁ😢
@MasiihadhaaEbbisaatube
@MasiihadhaaEbbisaatube Жыл бұрын
ፀገ የምወደውት ለይክ
@mentuaraaga8465
@mentuaraaga8465 Жыл бұрын
❤❤❤❤😢
@rarecell4924
@rarecell4924 Жыл бұрын
የፀጋ ልጅ አድጋላች ❤❤❤
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 Жыл бұрын
ልጅ አላትደ
@ekramekram2805
@ekramekram2805 11 ай бұрын
​@@nayeemphone3843አዎ
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
3 tu guwadegnochachu aykelakelum enda
እጣ  ፈንታ ክፍል 33 | Eta Fenta epsiode 33
45:19
Kana Television
Рет қаралды 50 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 59 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 59 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Yegna TV Drama: ድምፄን ፍለጋ Season 1 Episode 1
42:21
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 7 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,2 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН