የኛሰው ኮንሰርት የመሰለው ደማቁ ሰርግ በአሜሪካ

  Рет қаралды 181,446

Chebe Media

Chebe Media

Ай бұрын

#seifushow #seifushow #artstvworld #seifushow

Пікірлер: 366
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 Ай бұрын
ለህብስት ጥሩነህ አለባበስ እና ቁመና ላይክ ።❤
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf Ай бұрын
ኢትዮጵያ የጠፋችብኝ አሜሪካ ገብታ ነው ለካ ዘረኝነት ጠፍቶ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ በለምለሚቱ መሬት በሰላም ለመገኛት ያብቃን
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Ай бұрын
አሜን አሜን 😢😢😢
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Ай бұрын
ዘረኝነት ይብሳል የውሸት ነው ለማስመሰል የጎሪጥብነው የምንተያየው
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@noadyitayih
@noadyitayih Ай бұрын
በአባት ሀገር አማራ ለማለት ነው
@noadyitayih
@noadyitayih Ай бұрын
በአባት ሀገር አማራ ለማለት ነዉ ?
@user-hk3xk8oz6p
@user-hk3xk8oz6p Ай бұрын
ቸቤ አንበሳው በርታልን እንዲህ በሰው ሃገር ሰዎቻችን ሲደሰቱ ማየት ደስ ይላል👍🏿
@MeazaWoldgebral
@MeazaWoldgebral Ай бұрын
እሰይ እልልልለ የኔም ልጅ የመጀመሪያ ልጄ 23 አመቷ ዳርኩኝ የኔ ገብርኤል ይክበር ቀጣይ ደግሞ በቅርቡ ነው የምመኘው 19 አመት ሆኗታል ተመርቃ አስከምድራት እንደ እህቷ ቸኩያለሁኝ ልጆቼን መርቁልኝ ለክብረ ለመአረግ እንዲበቁልኝ
@GenteSofe
@GenteSofe Ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ በስደት ላይ እደዚህ ስንተባበር ስንዋደድ ደስ ይላል አልሚ የመድረኳ ድምቀት እኳን ደሰ አለሽ የድሮዋን ኢትዮጵያ አሳያችሁን💚💛❤👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Ай бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ በጣም ደሰ ይላል እንደዚህ በአንድ ላይ የወንድልጅ ወግ የሙሸራው ሰም ከአባቱ ጋር ሲጠራ ምገሱ እናት ግን ሁሌ ወንድ ልጅ በሁሉም ሃገር የአባቱ ጀግና ሰም ሲጠራ በጣም ያሰደሰታል ይህ ባህላችን ነው ለሁሉም ደሰ ትላላችሁባህላችንንም እናክብር አባት እናቱን የማያከብር ቦታ አለው አባት መኩሪያዬ መጠሪያዬ እናቴ ለፍታ ያሳደገችኝ ሁሌም በነሱ አልደራደርም ክብር ለአባትህና ለእናትያሰፈልጋል ለዚህ ላበቁህ ከልብ ወላጆችንየሁለቱንም ሙሸሮች አመሰግናለሁ ደሰ ይላል በአንድነት እንደዚህ ማየት ሁሉንም ኢትዮጵያንጥሩ ጋዜጠኛ ጥሩ ዝግጅት ነው በርታ
@Tsigereda-dh4vl
@Tsigereda-dh4vl Ай бұрын
እንደዛሬ ምንም ሳላቋርጥ ያየሁትና የተደሰትኩበት የለም በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Ай бұрын
እኔ እራሱ ደጋግሜ እየሁት
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 Ай бұрын
Me too 🎉😂
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
ዋው የኢትዮጵያን 💚💛❤ድምቀት ዋው!ኢትዮጵያን በደንብ ተገለጠች በባአድ ሃገር👏👏👏👏👏
@BirtaluNega
@BirtaluNega Ай бұрын
ስታምሩ ምን አይነት ድንቅ ሰርግ ነው አልሚ እንኳን ደሳለሽ አረጌ የማያረጅ ድምፅ ታስደምማለክ ሁሉም ነገር ያምራል ከሰረጉ አይቀር እንዲህ ነው።
@NafeesaSiraj
@NafeesaSiraj Ай бұрын
ኢትዮጲያ ይች ነች ።አልሚ ቆጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ቅድመ አያት ለመሆን ያብቃሽ ሠውን በሠውነቱ ሥምታከብሪ አላህ በሒዳያ መከበርን ይሥጥሽ መልካም ሠው ነሺ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Ай бұрын
እኔ ዘፈንም ሆነ ጭፈራ አልወድም ስርግ ማየት ግን ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ከሚፈቅዳቸው ነገሮች አንዱ ስለሆነ::🙏🏽👍🏽👏🏽🥰🇪🇹❤️
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Ай бұрын
እቺናት ኢትዮጵያ ❤❤❤❤አቤት ደስ ስትሉ!!
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Ай бұрын
Amharas yemibal yelem oromia New
@itsmeageri
@itsmeageri Ай бұрын
ኢትዮጵያ ዊነት በአሜሪካ ደምቃ ታየች❤🎉❤ ሙሽሪት ሙሽራው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@salem4086
@salem4086 Ай бұрын
የእናት ጋደኞዋች አንድ አይነት የለበሱ ያስደንቃሉ ጎበዝ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Ай бұрын
አሜሪካ ኮ ስንቱን በሚሊየን ዶላር የማናገኛቸውን" የምንወዳቸውን በቅርስ ደረጃ የምንሳሳላቸውን ዜጎቻችንን ውጣ አስቀርታብናለች ። ምን ይደረግ ባላችሁበት የድንግል ልጅ ከነቤተሰቦቻችሁ ይጠብቅልን።❤
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Ай бұрын
ያውም ወርደው ተዋርደው.
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Ай бұрын
@@user-xv8bk6oo3sምናቸዉ ነው የተዋረደዉ አበ ባ መስለዉ አይታይሽም ይሄ የነዛ በንደር ሰዎች ተረት መሆን አለበት
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Ай бұрын
​@@user-xv8bk6oo3sከሀገራቸው በላይ ተከብረው የሚኖሩበት ሀገር ነው አሜሪካ:: ይሄ አሜሪካን የማያውቅ ሰው የፃፈው አስተያየት ነው::
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Ай бұрын
@@MM-wj8mq አበባ አበባ? የእሬሳውን ነው?
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
የሕግ የበላይነት የሚከበርበት ሀገር ፡ የሰው ልጆች ለመኖር እንደሚመርጧቸው ለማንም ግልፅ ነው።
@akjulan7084
@akjulan7084 Ай бұрын
አቤት ውበት አቤት ድምቀት ኢትዮጲያዊነት ወላሂ ደጋግሜ ባየው ባየው አልጠገብክም ስታምሩ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 Ай бұрын
አቦ እዴት ያምሪሉ ቸብየ በጣም ያምሪል አቦ ይመቻቹሁ በቃ እች ናት ሀገሬ ፍቅር የበዛበት ሰርግ የአብሪሀም የሳሪ ያርግላቹሁ ለሙሺሮች
@AlebelDessie-hs5jk
@AlebelDessie-hs5jk Ай бұрын
አልማዝ እንኳን ደስ አለሽ ይህ የአንች የመልካምነት ጥግ ምን ያህል እንደሆነ ማሣያ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ፡፡
@johnluka3902
@johnluka3902 Ай бұрын
እረጋሃኝ አሳመረው መድረክ አያያዙን
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Ай бұрын
ቻቤ መቸ ነው ስንስለት ድራማ ምቀጥለው በጣም ነው የናፈቃቹሁ ኝ ሁሉን ም ሰላም በልልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 Ай бұрын
ሂቦንጎ አንደኛ❤❤❤ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ እራሱ እዚ ወዝወዝ እያልኩ ነዉ😍
@dmx3674
@dmx3674 Ай бұрын
ለሰርግ ተጠርተው ቪዲዮግራፈሮች የሚሆኑትን ታዳሚዎች ምን አለ አንድ ብትሉልን ። ስንትና ስንት ሺ ዶላር ተከፍሏችው የሚቀርጹ ቪዲዮግራፕሮች እኮ ስራችውን እየተበላሸ ነው። ሰው ሁሉ ስልኩን እያወጣ ልክ እንደ ፓፓራዚ ከሚቀርጽ ለምን እያጨበጨበ እየጨፈረ ሰርገኞቹን አያዳምቅም ። እኔ በጣም ነው የሚያስጠሉኝ ስልክ እያወጡ የሰው ስርግ የሚያበላሹ ። ኤጭ ! ፡ይሄ ብልግናችው ዚም ሲባል ፥ ቤተ ክርስቲያን ውስጥም መቅረጽ ጀምረዋል ። ቅዳሴ ከማዳመጥ ፣ ከመጸለይ ይልቅ ቪዲዯ የሚቀርጹ ምዕመናንን እየተበራከቱ ነው።
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Ай бұрын
ኢትዮጲያዊነት ይለምልም በሔድንበት ሁሉ የደመቅን ዜጎች ኢትዮጲያ ውስጥ ያለን ሠርጌ የሚያስንቅ🇪🇹❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይጠብቀን በያለንበት 👉💚💛❤👌💘
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Ай бұрын
@@Helenabebe-fu5sl አሚን አላህ ይጠብቀን
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
@@_waifu-4548 አሜን 💚💛❤🙏
@user-fj2ii7jj3s
@user-fj2ii7jj3s 29 күн бұрын
እልሚና ኢትዩጽያን እንድ እድርገሽ ልጅሽን በመዳርሽ እስይ የኔ ቆንጆ እሁንምየ ልጅሽን ትዳር የእብርሃም የሳራ ያድርግልሽ።
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 Ай бұрын
ወይ ቸቤ ጉራጌኛውን ሰፍ ብዬ ስጠብቅ ቸብ ቸብ አርገሀት አለፍካትሳ ለማንኛውም ጥሩ ነው ሀራራችንን ተወጣንበት።
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Ай бұрын
አቤት ድምቀቱ ደስ ሲል አበበ ፍሲል ማሪቱ አረጋህኝ ታማኝ ይሁኔ ብዙ በስም የማቃችሁ የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ድምቀቶች ስላየሆችሁ በፈገግታ ደስ ብሎኛል መልካም ጋብቻ ለሙሽሮቹ🎉የአማራ እቁወች ሁሌም እድህ ሳቃችሁን እንጂ ሀዘናችሁን አያሳየኝ. ውድድድድድ🎉🎉
@Maryg05
@Maryg05 Ай бұрын
Amen amen amen❤️💪🙏
@EmodishZeleke
@EmodishZeleke Ай бұрын
፡​@@Maryg05
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed Ай бұрын
@Maria ፕሮፋይልሽ ይዘጋል 😡😡😡
@user-ml8br3fn5d
@user-ml8br3fn5d Ай бұрын
እ እፈርብይ​@@EmurayanMohamed
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Ай бұрын
እዚ እየተገረፍሽነው ሥንቱ እሣት ውሥጥነው😢😢
@workneshtedla5512
@workneshtedla5512 Ай бұрын
አልሚ አንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ የአብርሃም አና የሣራ ጋብቻ ይሁንላቸው
@mulunegusse8021
@mulunegusse8021 Ай бұрын
አልሚዬ እንካን ደስ አለሽ ዊንትዬ የአብርሃምና የሳራን ጋብቻ ይሁንላችሁ ውድ አርቲስቶቻችንንም በጣም አስደስታችሁናል እናመሰግናለን💕🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 Ай бұрын
ዋዉ እነስላም ሮሃ ባንድ ማንም እልቀረም ኢትዮጵያን እየንበት ቼቤ እናመስግናለን
@tsion3656
@tsion3656 Ай бұрын
ዘረኞቹን ሳይ አመመኝ አይከለከሉ ነገር ልጆቹ ትዳራችሁ ይባረክ ቆንጆ ሠርግ ኢትዮጵያዊነትና ኢትዮጵያዊነትን ብቻ 💚💛❤
@LinaTeshome
@LinaTeshome Ай бұрын
ማነው ዘረኛ? አማራዎች ነን ሠርጉም የአማራ ስለሆነ ነው ሁልሽም የተጠራሽው የናንተ ቢሆን የራስሸን ኮተት ነበር የምትጠሪው ልቅምቅም የሠው ልክ አታቂም እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን ኢትዮጲያን ጠፍጥፈን የሠራን ባህል ወግ ያለን ሲጀምር አንቺ ዘረኛ እና የአማራ ጥላቻ ያለብሽ ነሽ ከብት
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
አርቲስቶቻችን ♥️ ሕብስት እንኳንም አየንሽ ሰላሚኖ ♥️
@selam1599
@selam1599 Ай бұрын
ሙሽሮችና ቤተሰቦቻቸዉ እንኳን ደስ አላቹ። ሂቦንጎዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አዲስ ስራ እንፈልጋለን ጠፋህ በጣም።
@hamytube3728
@hamytube3728 Ай бұрын
ቪዛ ለማግኘት ስንት አመት የሚፈጀውን ቸብዬ በደቂቃ ሽር አድርጎ ይወስደናል
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Ай бұрын
አይ ቻቤ ሥጋ ቆረጣ ገብተህ ነው ስትጨ ፍ ር አላየሁም በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ እንካን ደስ አላቹሁ 🙏❤️🌹
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ስጋ ቆረጣማ ጋሽ ጣስው ቤት ቀረ😃😃😃
@asterworku9645
@asterworku9645 Ай бұрын
ፈጣሪ ያብረሃምና የሣራ ጋብቻ ያር ግላችው የትዳር ዘመናችው የተባረከ ይሁንላችው❤❤❤💐🙏
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 Ай бұрын
ቸቤ በርታ ካሜራ ግን ይስተካከል
@yeshimelaku5769
@yeshimelaku5769 Ай бұрын
እንካን ድስ እላችሁ የእብራሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ እናትእና እባት እንካን ደስ እላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እረጋሀኝ ብርቅ ዘፋኛችን
@user-wr6vb2mf8b
@user-wr6vb2mf8b Ай бұрын
ኬር ይውን ጥሬ ሰጋ አውን አማረኝ 👍👍👍
@hailehayil514
@hailehayil514 Ай бұрын
Almaz diamond nesh ende semish enkwan des Alesh 🎉🎉🎉🎉🎉congratulations! Almaz Eko tinishwa ethiopia nat❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሀይሌሃይል
@senushikore7663
@senushikore7663 Ай бұрын
Beautiful wedding! Love all musics and also my Eritrean Tigrigna music too(Meleke’eti guale hawan…)😍 More love & peace for both beautiful nations!🙏🙏💚💛❤️💙
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ያን ደስ ስትሉ ለሙሽሮች መልካም ጋብቻ እኑየ ታከለ የኔ ውድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የእስክስታዋ ንግስት❤❤❤❤❤❤
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 Ай бұрын
Long live the great Ethiopian culture and blessed values.
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw Ай бұрын
ቼቤ አንደኛ የፋሚ ሰርግ ነው።ታንክስ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Ай бұрын
ቸቤ ሌላው ግራ የገባኝ ሙሹሮቹ ድፍን ትተው ሄዱ እንዴ ክልል ስርግ ሳይሆን የአልማዝ ስርግ ቢባል ይቀላል ሊሚቀጥለው አስተካክል
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
ህ ብ ስ ትዬ ❤ ስለየሀሸ ደስ ብሎኛል❤ እንዴት እንደምወድሽሽሽ ❤ love you አሟሟሟ❤❤❤❤
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f Ай бұрын
በጣም ነው የምወዳት እኔም❤
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
ዋዉ ከሰርጉ በላይ የሰፈሬን ድምፃዊት ማርሸትን ሰላየው ደሰ አለኝ የትም ተወለድ ዳግማይ ሚኒሊክ ሰፈር እደግ ይባል የለ ሙሸሩች መልካም ትዳር
@benai5241
@benai5241 Ай бұрын
ህዝቡ ተስዶ አለቀ ቀውጢ ሠርግ . የተባረከ ይሁን .. አርቲስቱ ሁሉ ኣሜሪካ አይደል እንዴ ያለው !
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Ай бұрын
አሜሪካ የምትኮራባቸው የጉልበት ሰራተኞቿ.
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@user-xv8bk6oo3s እቤት ቁጭ ተብሎ ሥራ እያማረጡ ፡ ከውጭ የሚላክ ገንዘብና ድሪቶ ከመጠበቅ ፡ ሰርቶ እራስን ችሎ መኖር ያኮራል።
@rahelsoli
@rahelsoli Ай бұрын
@@user-xv8bk6oo3s የጉልበት ስራ እንዲህ ካሳመረ እኔም ባገኘሁት
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
​@@user-xv8bk6oo3skkkkkk ere besak 😂😂😂😂😂
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
ምን ያርግ ኢትዮጵያ ሌባ በዛ!! 😂😂
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Ай бұрын
አቤት ስታምሩ የተባረከ ሰርግ ይሁን
@Lealemadis
@Lealemadis Ай бұрын
አልሚ እንኳን ደስ ያላችሁ ልዪ ሰርግ ነበር መልሱን ደግሞ እኔ የሚቀጥለው ሳምንት ጠብቁ በኔ ቻናል🎉🎉🎉
@yamishalom3429
@yamishalom3429 Ай бұрын
በእድሜ ትልልቅ ሰዎች የተሰበሰቡበት ሰርግ ስለሆነ እንዴት ውበት ድፍት እንዳለበት
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 Ай бұрын
ከመድረክ የጠፋውንና በትግል ውስጥ ከባድ ሚና የተጫወተውን ፣ አሁን ግን አማራ ሲጨፈጨፍ ፣ አያገባኝም ብሎ ሰጥ ብሎ የተቀመጠውን ፣ ታማኝ በየነን ማየቴ ገርሞኛል። አይ የኢትዮጵያ አር-ቲስቶች!!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
አቤት ጎጃምኛው💃💃💃❤❤
@kaldanademse5902
@kaldanademse5902 Ай бұрын
ስታምሩ ምችት ይበላችሁ 💚💛❤️
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 29 күн бұрын
ሙሹሮችምየሙሹሮች ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Ай бұрын
ፋሢል፡ደመወዝ፡የአማራቸቆርቋሬ❤❤❤❤
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 Ай бұрын
Thanks so much brother Chebe for sharing. we need part 2 please.
@dmx3674
@dmx3674 Ай бұрын
እብስት ጡሩነህ በጣም ነው የምወድሽ
@user-jk8br3et9v
@user-jk8br3et9v 2 күн бұрын
ሰው በዛ ይሄንን ደመቀቀ ባትሉኝ ደስ ይለኛል ተንበጨበጨ በሉት anyway Congratulations 🎉🍾🎈🎊
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Ай бұрын
መልካም ጋብቻ ግን ከሙሽሮቹ የበለጠ ተጋባዡን ነው ሲጨፍር ያየሁት
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 Ай бұрын
Enkune dese alachu betame dese yelale❤❤❤❤❤ Thank you so much chebe ❤❤🙏🙏
@user-bv2xr2kq3n
@user-bv2xr2kq3n Ай бұрын
እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን ለዝህች ቀን ስላበቃችሁ
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 Ай бұрын
Thank you for your service ❤ the best wedding ❤🙏❤️🥰🙏❤️🙏🙏🏽👍🙏🏽👍❤️🙏❤️🎉💐🎉💐😍🥰❤️🙏💐🙏🏽🙏🙏🏽👍🙏👍🙏🏽❤️🙏❤️🙏
@harrieelias5756
@harrieelias5756 Ай бұрын
I thank God for giving me Eritrean and Ethiopian blood running in my veins, Very honorable, beautiful, resilient respectful persistent loving caring people on earth!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷and Ethiopian flag, sorry I couldn’t find my Ethiopian flag in this application, my loving flag is missing and I so disappointed but for sure we will get it back. I blame woyane bandits for so many atrocities and crimes, above all for disrespecting my flag. I really enjoyed this video, the music discipline and I ask God to bless this marriage and their families and friends all the participants.
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ዋዉ ስታምሩ ምርጥ ተወዛዋዦች እነ ኩሪባቸው🙏🏾♥️🌺👍
@woinshetmenjiga8610
@woinshetmenjiga8610 Ай бұрын
እረ ቸቤ ምነው ጉራጊኛውን
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 Ай бұрын
እነዚህ ብርቅዬ አርቲስቶች በስነስርዓት ቢቀረፁ ጥሩ ነበር።
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
Lol 🤪
@workefaris9447
@workefaris9447 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት እኮ ልዮ ነው ስሜቱ ስንል በምክኛያት ነው ዋው ስታምሩ አቦ የተባረከ ትዳር ይሁን ላች💚💚💛💛❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💛
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Ай бұрын
ስታምሩ እምር ድምቅ ብላቹሃል ማርያም
@NahomT1056
@NahomT1056 Ай бұрын
ቸብዬ አንበሳ በርቺ !!!
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 Ай бұрын
ስሙ ነው አሜሪካ ኢትዮጵያ በዲክር በልብስም ልቀው ሄደዋል ሠርግ ኢትዮጵያ ነው ውበት ያለው
@berhaneb7932
@berhaneb7932 Ай бұрын
Ezh America eko be dollar nw betam wud nw ingi hilegna decor ye midargu Alu
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ​@@berhaneb7932
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
አሜሪካ ብርቅርቅ ሳይሆን ክላስ ነው ያለው ✍️♥️ በዱባይ ቅራቅንቦ ብልጭልጭ ዲኮር እዚ አይመረጥም
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
​@@HamrawitሐምራTubewell don't be jealous " Ethiopian is the greater country.
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
እስከዛሬ ካየሁት የኢትዮጵያዊያን ሰርግ አንደኛ ብዩዋለሁ!! ❤
@liz-in9ld
@liz-in9ld Ай бұрын
, the best weeding, . Thanks, chebe, and for the bride and groom wishing u a life time love and happiness together " congra
@sofioffical
@sofioffical Ай бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ጨቤ እንደው ወቸ ጉድ አለ ጋሽ ጣሰው እያልን ተረተረት ሆኖ ቀረ ሰንሰለት ብትቀጥሉት
@smdn13
@smdn13 Ай бұрын
የተባረከ ይሁን
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Ай бұрын
MASHA Allah wegenoche Lefire yabkachu
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አናሀባና
@alemneshwondie4451
@alemneshwondie4451 Ай бұрын
Weyyyy Metadele benezihe.berkeya Artistoch Metageb Endat dessssss yelale Congratulations
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አለምነሽወንዴ
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 27 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉 love it Des yemel guroweshebaye nw
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️🌺
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Ай бұрын
እኔ ፍቅራቹ ሢያሥገርመኝ❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
ኩሪ ግሩፓችሁ ደስ ይላል ይህችን ኢትዮጵያ ለማጥፋት ሲጣደፉ ይገርማል ኢትዮጵያ ትለምልም ኢትዮጵያን መሆን መምሰል የማይፈልግ ዝም ብሎ አርፎ ይቀመጥ
@user-nz2dh4ui1p
@user-nz2dh4ui1p Ай бұрын
ማርያምን ጨቤ ቁጭ ደላላ ነው ዛሪ የመሠለክኝ ይቅርታ ግን 😂😂
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Ай бұрын
Good wedding and good job. Have a nice blessed everyone. Congratulations and happy marriage.
@muluwoldearegay9640
@muluwoldearegay9640 Ай бұрын
Embeza nice guy happy to see you & looks great
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 Ай бұрын
አረ የሙሽሮች ያለህ! የእናትየዋ ስርግ ይመስላል የዘፈን ምርጫው ትዝታና አረ መላ መላ! ምን ማለት ነው? ሁሉም አልፎ ለሰርግ የደረሰችውን ልጅ የምትደብሩእት! መልስ ቢሆን እሺ
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs Ай бұрын
It's a beautiful couple a beautiful people and beautiful songs why you trying find something wrong damn I hate negative people
@kukulu99
@kukulu99 Ай бұрын
ወላይታዎች ውዝዋዜዎች ልዩ ነው
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Ай бұрын
አረጋህኝ፡ወራሽ፡የኒባት፡ድመሰጽህ፡የማራጅ❤❤❤
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 Ай бұрын
11:45 Hibist's performance 👏👏🧡🧡🧡
@user-fj2ii7jj3s
@user-fj2ii7jj3s 29 күн бұрын
እልሚ የኔ ውብ እንዴት እምሮብሻል❤❤❤❤❤🎉
@ehetewolde5351
@ehetewolde5351 Ай бұрын
Nice wading ytebrke yehune ❤❤❤❤
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs Ай бұрын
Yaberahamena yasara gabecha yaderegelchu beautiful wedding beautiful My people
@tsion3656
@tsion3656 Ай бұрын
ጨቤ 1ኛ chebe #1💚💛❤
@bereketteklewold7535
@bereketteklewold7535 Ай бұрын
ቸቤ በጣም ደስ የሚል እውነትም የተዋጣለት concert ነው ማለት ይቻላል በጣም እናመሰግናለን፡ ቸቤ ትንሽ አስተያየት ያለኝ at the beginning background music vary annoying and vary loud also packground music you select not goes with the wedding ceremony music. plese correct that, if it was weeding classical song በጣም ይደምቅ ነበር ለማኛውም Video editing is vary important ካለኝ ላንተ ጥረት ፤ ድካምና ፤ አድናቆት በመነሳት ነው። በጣም በአጭር ግዜ አዝናኝ Program በመየቴ ደስተኛ ስለሆንኩ ነው በርታ የኔ ወንድሜ።
@Abiyot-iz3jp
@Abiyot-iz3jp Ай бұрын
ዱኩሬ የሰፈሬ ልጅ እዚ በመድረስ ኮራሁብክ
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Ай бұрын
አልሚዬ እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 Ай бұрын
Thanks for sharing wondmachin
@Senayetyetayew
@Senayetyetayew Ай бұрын
ባላችሆበት ፈጣሪ ይጠብቃችሆ ❤❤❤
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 Ай бұрын
ውይ ደስ ስትሉ መልካም ጋብቻ
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 Ай бұрын
ሙዚቃ ቤት ቀጥታ ከኢቦንጎ ወደ ወላይታ
@astertube5406
@astertube5406 Ай бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹው ያሃገር ሰው ሁሌም ተደሰቱ
@user-fj2ii7jj3s
@user-fj2ii7jj3s 29 күн бұрын
ውይኔ እረጌ እውነተኛስርግ ዜማህን እንቆረቆርከውእኮ እንተ ወርቃማ ድምፅ ስሰማ እኮ እምሆነውን እጣለሁ
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Ай бұрын
ዋው ቃል አጣሁ ለባህሌ ❤❤❤❤
የኛ ሰው ሰርግ ደማቁ ሰርግ በአሜሪካ
26:26
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 40 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 71 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
የታደለ ሮባ ሚስትን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:13
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 19 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 24 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 2,4 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4 МЛН