የኦሮሞ ልሒቃን ኢትዮዽያን የመዋጥ ጉዞ

  Рет қаралды 93,082

Sodere TV

Sodere TV

4 жыл бұрын

Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZfaq, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 293
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብና ትንታኔ። በብዙ ግምገማችን ተቀራራቢ ሣይንሣዊ ፍተሻችን ሐቅና መፍትሔ አምጪ ትምሕርት ሠጪ በመሖኑ ድንቅ ብያለሑ። ከአለም ሕዝብ ጋር በተለይም ፈጣን ተራማጆች ጋር ለመቅረብ መንደርደሪያ መንጠሪያ ጣውላ ነው። በርቱ።
@aradom.3489
@aradom.3489 5 ай бұрын
This was prophetic. I appreciate the journalist who prepared this report.
@user-dx2lq4pd6o
@user-dx2lq4pd6o 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በሰው ስላል ተፈጠረች በሰው አጠፍም: ኢትዮጲያ የየትኛውም ፍጡር ስሪት አይደለችም የሱ የታላቁ የፈጣሪ እጅ ስራ ናት: ማንም እየተነሳ የሚገነባት ወይም የሚያፈርሳት በአሸዋ ላይ የተተከለች ሀገር አይደለችም: መሠረቷ ታላቁ ፈጣሪ ነው: ኢትዮጲያ የታላቅ እና የቅን ህዝቦች እናት ለዘላለም በሰላም በብልፅግና ከፍ በይ
@honey_josiana1397
@honey_josiana1397 4 жыл бұрын
Wedaje yetelemedena yezemenu alubaltan mesmat selchtognal eyandando eyetenesa Ethiopia atfersm ylal which is stupid idea but the fact of the matter is that everything is created by God but all of this will vanish and Ethiopia is not an exception. Shm
@mohammedhussien8035
@mohammedhussien8035 4 жыл бұрын
እንደማንኛውም አለም ነው የተፈጠረችው ምንትዋሻላችሁ እንደ ናዚዎች እኛነን ምርጥ ሠዎች ልትሉ ነው
@kebrulabiso5897
@kebrulabiso5897 4 жыл бұрын
Woldu Habtie
@Metadelb13
@Metadelb13 4 жыл бұрын
እንደ ትግሬዎች ጠመንጃ ሳታነሣ ቁጭ ብልህ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ስትል ብትውል ብታድር ከሰማይ የሚመጣ የለም ። ይሔ ነው እውነታው። በወሬ የሚሆን ትእንግርት የለም ሆኖም አያውቅም ።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 10 ай бұрын
የኦሮሞ ልሂቃን የሚጏዙት በተማሩበት ትምህርት ልክ እንደመፅሀፍ ቅዱስ ይሆናል ብለው ያምናሉ እና ህልም ያልማሉ ህልሙ ግን ስትነሳ ይጠፋል የኦሮሞ ልሂቃን ለራሳቸው ጥቅም እንጂ ለህዝባቸው ምንም አይሰሩም እሱንም እያየነው ነው የኦሮሞን ህዝብ መጠቀሚያ እና መሽሽጊያ ነው ያደሩጉት ልሂቃኑ በበታችነት በቀር ምንም አያሳቡም ስልጣኑንን ይዘው እንደተበደሉ እየዘረፉ እንዳልተዘረፉ በኢትዮጵያስም ነገዱ በባንዲራው ሲያዪት ደማቸው የሚፈላ ከነጠላ ላይ ባንዲራ እያሉ ድሀዋ ለፍታ የገዛችውን ነጥቀው የሚቀዱ ቤተክርስቲያን ገብተው ባንዲራውን ስበሰቡ ምን ያልይደሩጉት አለ ታሪክ ይፍረዳቸው ኦርቶዶክስንና ሙስሊም እምነትን ተከካባብረው የሚኖሩትን ከፋፈሉ መሪዎቻቸውን ቀየሩ በሚስሩት የማይረኩ ጉግማንጉግ ናቸው::
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሀገር መ ምራት አይችሉም አየንኮ ሰዉ መገደል ብቻ ይችላሉ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 4 жыл бұрын
ብታምኑም ባታምኑም እውነቱ ይሄ ነው። ልብ ያለው ልብ ይበል። በጣም ምርጥ ጽሑፍ ነው ። እናመሰግናለን ።
@fggfd4034
@fggfd4034 4 жыл бұрын
Betkkl
@fggfd4034
@fggfd4034 4 жыл бұрын
Wegene alnekam gena
@hhjbhh266
@hhjbhh266 3 ай бұрын
שששש​@@fggfd4034
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 ай бұрын
ይባርክልን ፥ ምረጥና ሐቅ በመሖኑ፠
@mesekeremmamo1538
@mesekeremmamo1538 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም መስሎቸዉ ነዉ ያስባሉ ፈጣሪ ያፈርስባቸዋል
@arangwdiashara8325
@arangwdiashara8325 4 жыл бұрын
ኦሮሞን ከከፋፍላቹህ አዳክማቹ ውጤት እናገኛለን ብላቹህ ካሰባቹህ ትደክማላቹህ አትልፉ
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 4 жыл бұрын
ክፍወችን እግዚ አብሄር ያጥፋልን
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያን ለቂቄ ከወጣኹ ሠላሣ ሥድሥት አመት ኾኖኛል.የመንግሥቱ መንግሥት ነዉ እንድማር የላከኝ ሕግ ነዉ ትምሕርቴ.የአርባምነጭ ልጅ ሥኾን የኤሊ ገብርኤልና የብርብር ማርያም አካባቢ በመኾኔ የግዕዙ ፊደል እንዳይዳጥ የጋሞኛ እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት ተዘጋጅቶ ገበያ ከወጣ ዐሥር ዓመት አልፎታል የሚሔድበትን የማያዉቅ መንገድ አይጠፋዉም የኢትዮጵያ ክርሥትና ቀዳሚነትና የአድዋ ድል የሚያንገበግባቸዉ መቼም አያረፉልንም ጎንደሬ ምቀኛ ነጋዴ በራሡ መዘረፍ ሣይኾን በጓደኛዉ ማምለጥ ያዝናል ይላልና መመርመር አይጎዳም ኢትዮጵያ ነጭ ጨለማ መንፈሥ ተዘፍቆ ሣለ የበራባት ኻገር ምድረ ማርያምምነቷን የሚነጥቀን የብሉን.... አይዟችን በበዓሉ ግርማ ኣማርኛ እሸቱ ጫቦ የአርባምንጩ
@lidacall4552
@lidacall4552 4 жыл бұрын
ቢመርም እውነቱን ይሄ ነው። ኢትዮጵያን የመሰረተችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖት ናት። ደማችን እንደ ሊቢያ ሰማእታት ከባህር ጋር ያደባልቁት ይሆናል እንጂ ማንነታችን ሐይማኖታችንን አሳልፈን አንሰጥም ድቃቂ ሳንቲም ሊሰበስብ የተሰደደው ህዝብ ሰማእትነት አያምልጠኝ ብሎ ጓዙን ሸክፎ ሀገሩ ለመግባት ይዘጋጃል እንጂ በመናፍቃን አህዛቦች ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አትበላም ከምንም በላይ ወላዲት አምላክ እየጠበቀችን ነው።
@tbb5294
@tbb5294 4 жыл бұрын
“እኛ ቢቻ ነን ታማኝ ኢትዮጵያውዊን ና ለኢትዮጵያውዊነት እንድሁም ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ነው የኢትዮጵያ ባለቤትነትም ታማኝነት ያለው” ከሚል ከራራ ና ሌላውን ከሀገር ባለቤትነት ኣግላይ በማድረግ ኦርቶዶክስ ሃይማኖትም ለሌላው ላይ እንድትነሳ ጠብ ጫሪ ና ጥመትን ና ጥላቻን የተሞላና የተጎነጎነ ከንቱና ክፉ እሾሃማው ትረካ ነው‼️‼️‼️
@mohammedhussien8035
@mohammedhussien8035 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ብቻነው ኢትዮያዊ አሉ ወይጉድ ያስቃሉ!!ለዘህ እኮነው አግላይ የሚባሉት ቅዠታሞች ናቸው በሃይማኖት መጡ ደግሞ
@ab.6992
@ab.6992 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እስከዛሬ ከገዙዋት ነገስታት ይህ ትውልድ በድህነት ከአለም መጨረሻ ድሃ ሀገር መረከባችንን አንዘጋ ከጭፍለቃ ጋር
@WXY7007
@WXY7007 5 ай бұрын
የቃኑ ጽንፋኞች ብዙ ያወራሉ
@user-gz8gj8uf1u
@user-gz8gj8uf1u 5 ай бұрын
አፓርታይድን ከማስወገድ ባሻገር ኢትዮጵያ አትፈወስም
@tgtube4360
@tgtube4360 4 жыл бұрын
Selam
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 5 ай бұрын
ይኸውልህ ወንድም! ኢትዮጵያ የልሳነ ብዙ ሀገር ናት። አማርኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ልሳነ ነው። የኸን የሚቃወም ካለ ፍፁም ማይም ወይንም መሃይም ነው። የኢትዮጵያዊነቱንና: የነገዳዊነቱን ግንኙነትና: አንድነት ገና አልተረዳም ሜለት ነው።
@meskemela3791
@meskemela3791 6 ай бұрын
የኦሮሞ ሊቅ ለኢትዮጵያ አያስፈልጉንም በአብይ የመሪነት ዘመን በገዛ ሀገራችን አዲስ አበባ የኦሮሞ ነው ማንም አይገባም የሚባለውን ወሬ በአብይ መሪነት ሠማን አየን የ54 ዓመት እድሜ እስክደርስ እንደዚህ አይነት መሪ አይቼም ሰምቼም አላውቅም በደርግ የ 8 ክፍል ተማሪ ነኝ እንዲህ አይነት መሪ አይቼ ሰምቼ አላውቅም ወደፊት በእድሜዬ ያየሁትን በሙሉ በመፅሀፍ ተፅፎ መሰነድ ያለበት ነው
@letabedasso1195
@letabedasso1195 2 ай бұрын
ሰመትክ የሆነ የኢትዮጵያ ዜጋ ዘር ከየት ተገኘ ፥ አጋው፥ ወልቀይቱ፥ ፍላሽው፥ ወሎዬው፥ ቡልጋው፥ ጎጃሜው፥ ስሜትክ ከየት የመጣ ነው? ለሁሉም ዜጋ ኢትዮጵያዊነት በቂው ነው ፥ ጽንፈኝነት ፥ አሽባሪነት፥ ሌብነት ስግብግብነት መጨረሻው ጥፋት ስለሆነ በዚህ ሀገራዊ አንድነት እሴታችን አጠናክረን እንቀጥላለን ፤ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ትኖራለች ትቀጥላለች ።
@faraway2750
@faraway2750 4 жыл бұрын
We all aware of it thanks anyways.
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 3 ай бұрын
ህዝብ የሚለው ጠፍቶ ብሄር ሲመጣ ኢትዮጵያ ከትልቅነት ወደትንሺነት አመጧት ይህነው ሊቅ የምትሉልን አለማፈር ሊቃንን አለማወቅ ነው
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 5 ай бұрын
የቀኋሥ ስነ ሥርዓት ያለ ቀኋሥ ቢመለስ ደስ ይል ነበር። ይህን አንድ ጎበዝ በአንድ አዋጅ ሊያስተካክለው ይችል ነበር!
@bethlehembefirdu2753
@bethlehembefirdu2753 4 жыл бұрын
This is very rowng 🇺🇸
@Be-ed5hh
@Be-ed5hh 4 жыл бұрын
የወያኔን ወራሬ ግርሳወች ያብተነተነ አንድ አምላክ አዋቅል እሱ ነው
@user-gz8gj8uf1u
@user-gz8gj8uf1u 5 ай бұрын
በሸታችን የቀጨጨ ዴሞክራሲ አመለካከትና ሁሉን ነገር በብሔር መነፅር መመልከት ነው
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 3 ай бұрын
exactly definition we now this 6 years
@Amhara_Unity
@Amhara_Unity 4 жыл бұрын
አረረረረረረረ ተመቸሀይ ብሮ
@heba2076
@heba2076 4 жыл бұрын
የኮሮሞ ልጅ ጠፋብኝ አፍልጉኝ እኔ ግን ወሎ ነኝ ጋሊ እሚባል ልጅ ነው
@fggfd4034
@fggfd4034 4 жыл бұрын
Kkkkkkk ewunet new
@heba2076
@heba2076 4 жыл бұрын
ወላሂ አወ ውነት ነው እኔ ወሎ ነኝ አያስቅም አለኝ የምትይው ጕደኛሽ ቢጠፍሽ እደት ትሆኛለሽ
@heba2076
@heba2076 4 жыл бұрын
@@fggfd4034 ጫልቱ እም ትባል እህት አለችው ጅዳ እምትኖር እሱ ሪያድ ነበር አሁን ግን ሀገር ገብቷል በርመዳኑ
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 Жыл бұрын
Oromo💪💪💪💪💪5👈yeflgleshal😂wallom oromo💪new👈
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ የአማራ ሀገር ናት ቢባል: ሌላው ኢትዮጵያዊ ምን ይል ይሆን?
@aberakumbi7954
@aberakumbi7954 5 ай бұрын
ያለም ኩት ደረስ ሃሳቤ ተሳካ መንፈሴም ታደሰ።
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 3 ай бұрын
I am not against any Etnic in Etiopia i am Against one etnic groups who is trying To dominate the Whole my advice is Don't be a paŕt of it .
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 11 күн бұрын
የጊዜ ጉዳይ እጅ የአማራን አፈናቅሎ ንብረቱን ወርሶ ልጆችን አግቶ በሚሊሊዮን ገዘብ ተቀብሎ እና ገሎ ደፍሮ የምትገነባ ኦረሞ ከገባቸው የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊኖር የአውሮ መፈንጫ ይሆናል እጅ ይባል የለ
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 4 жыл бұрын
ወንድሜ አሁን እያልክ ያለሄው አልተባለም ነው የምትለን።
@letabedasso1195
@letabedasso1195 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን የሚውጥ ዘንዶ እስከሁን አልተፈጠረም፥ ስጋት ሊገባችሁ አይገም፥ እንጠንቀቅ በምንም መልኩ የኢትዮጵያን መልካምድር መቀየር አይቻልም ።
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b 5 ай бұрын
ተበልተዋል አሁንላይ አይሰራል ፋኖ ኢትዮጵያን ብሎ ተነሳ
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 3 ай бұрын
ሊቅ ስትሉ አልገባኝም ሊቅ ማለት እደኔ እምነት አርቆ አሳቢ ሁሉንም አድ የሚደር ሀሣብ አፍለቂ መሰለኝ እደናተ አባባል የኦረሞና የቀድሞው የህዋሀት ተስፉፊ ስግብግቦችን ስማቸውን አሳምሮ ሊቅ ማለት ምን ማለት ነው ሊቅ መባል ከለብን የፉኖን መሪወችን ብንወስድ ኢትዮጵያ ለሁላችንም እጅ በጨቆኝነት አትኖር የሚል አመለካከት ያው ነው ሊቃን መባል ያለበት ውቤ ነኝ ከእስራኤል
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ እዉነት ነዉ እዉነት ነወ
@gathwmola7361
@gathwmola7361 7 ай бұрын
ዬማግስት,ጦስ,ውሳድ,መግስት,ስራ,እዬሳራ,ነው,ማንኒነው,ምትፋሊጉት,ዬኦሮሞ,ጦስ,ውሳዱ,አማራ,አይጋዛሚ,ዬላሚ,ድሮ,ዬባዳላ,,ይባቃሊ😢😢😢😢😢😢
@sarahbay3607
@sarahbay3607 4 жыл бұрын
Lenegeru memirat endemaychlu melesem yil neber teregagtual
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 2 ай бұрын
የብዝሐ ብሔር= የነገደ ብዙ ወይንም የልሳነ ብዙ ይባል። ኢትዮጵያ የምትገዛው በኢትዮጵያ መንግሥት እንጂ በአንድ ነጠላ ነገድ መንግሥት መገዛት አትችልም። ትዕቢት የተባለው : ዕውቀትን በትዕቢት ተክቶ የማየት ችሎታ ካለው አእምሮ ብቻ ነው።
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@maryamm5457
@maryamm5457 4 жыл бұрын
Damisirachu tagorigiro iyatalaka dilahona cuhat sbazachu waaaaxuuuuut
@sarahbay3607
@sarahbay3607 4 жыл бұрын
Can any one tell me Abiy is animal or human dr?
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 4 жыл бұрын
You are moron first be human being don't think as animal
@abebe7532
@abebe7532 16 күн бұрын
Yewatuwat ‼️ 120,000000 Hizb Ketegna Yewatuwat‼️‼️‼️‼️
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 4 жыл бұрын
መቸም አይሳካላቸውም !!!!!!!!
@melkamuetafa5621
@melkamuetafa5621 4 жыл бұрын
Afuufaa
@faraway2750
@faraway2750 4 жыл бұрын
Andach yikefachew. Be Hagere manew yemiyakifegn. Ende felekugn enoralehu.
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 4 жыл бұрын
What ever you talk your power is expired go with the flow love team lemma
@alinuredin1801
@alinuredin1801 6 ай бұрын
ፍዲረሊዚሚኢ ቢዘሐነት የመከለ ፐልትከሐ የሲፈሊገሊ
@user-gj8vg4kc1d
@user-gj8vg4kc1d Ай бұрын
NAfxanya haadha Salte ilmaan Zinaa tana dhaggeeffaadhaatii waan isiin udaantu tana harkattii Ajjeesaa dhuufuu haadhashee 🤑🤮🤑🤮🤑🤮🤑🥸🥸🥸🥸🥸
@temesgentekola5643
@temesgentekola5643 4 жыл бұрын
ሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ፤በያላችሁበት በፅናት በመቆም፤ ይህንን በስዉር፤ቤተክርስቲያናችንን ፤የማዳከም እንቅስቃሴ፤ልናስቆም ፤ይገባል፡፡ “ሚስማርና ክርስቲያን፤በተመታ ቁጥር እየጠነከረ ይሄዳልና” እንዲሉ ፤ እኛም ከምንጊዜዉም በላይ ፤ይህ ኢ-ኦርቶዶክሳዊ እንቅስቃሴ፤አጠንክሮናል፡፡
@aberakumbi7954
@aberakumbi7954 4 жыл бұрын
jibi kalefe wusha choohe yibal yelem ide?
@Tofikyesufali
@Tofikyesufali 5 ай бұрын
Ye he ager ye ormome new tenkol yekrbeh ewalaker ateune wedage aleme ande nat gegema neh sebeza
@solomontesfay7079
@solomontesfay7079 4 жыл бұрын
Poor explain, go tplf room, Dr abey Ethiopian hero , dude don't west your time we will see when election come, even tegray choose Dr abey,
@Lucy70968
@Lucy70968 2 ай бұрын
Who is elite from these? None of them They can not stand by them selves and other Ethiopians will allow them to sit on their shoulders
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 15 күн бұрын
በአሪሴ
@honey_josiana1397
@honey_josiana1397 4 жыл бұрын
Gin hizbu minekaw comment lay ? Hoho!
@kenyalfal7605
@kenyalfal7605 4 жыл бұрын
Weregna te oromo lhikan wede selten memtat le oromo hezb men tekemew,?
@tibebubeyene5869
@tibebubeyene5869 5 күн бұрын
15:21
@TameAsress
@TameAsress 4 ай бұрын
እንደ ናፈቁ ይቀራሉ አትጠራጠር
@chaladiriba5488
@chaladiriba5488 4 жыл бұрын
moartoch
@emrankedir5994
@emrankedir5994 4 жыл бұрын
በማታቀው አትዘባርቅ
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 5 ай бұрын
ብዝሀ ብሔር=x ልሳነ ብዙ=ትክክል
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 5 ай бұрын
ትክል ትክክል ትክክል
@mylgnew7511
@mylgnew7511 4 жыл бұрын
wera zendro Enqelf Axhu ko
@senuk86
@senuk86 7 ай бұрын
ትንቢት የሚመስል ትንተና ነው አድንቄያለሁ
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 5 ай бұрын
የ😅የመቼ ኦሮሞ? የዛሬ 450 ዓመት? ወይንስ የ2016 ዓ ም?
@WXY7007
@WXY7007 3 ай бұрын
የጭሰኘው ሥራዓት ኦሮሞም ሆና የደቡብን ሕዝብ ምን ያህል ጣበሰ ከከተሞች አርቀ እንዳገዛ የራሰን ይስለሃል ፡ፌዳራልዝም ወዳፍት ይቀጥለል።
@temam1011
@temam1011 5 ай бұрын
እባብ ይዋጥህ!
@tahirhusse8634
@tahirhusse8634 5 ай бұрын
እባካችሁ ፖሎቲካ የምባል ነገር ድርቅ ውስጥ ናችው =- አንድ ወላዋይ ብሆንም ከሰፈራችሁ ልደቱ ብቻ ነው !!!
@demissiesenbetu2495
@demissiesenbetu2495 3 ай бұрын
ይህን የዘረኝነት ድራማ ትተህ ሰለአንድነት ብታወራ ሁሉም ተጠቃሚ ይሆናል። የሆነ ብሔር ዝምብሎ መጥላት ወይምመውድ ማድላት የትመሰ አያደርሠንም። አትቅጠፉ ።ውሸት አያዋጣንም ።
@sebeleg7835
@sebeleg7835 4 жыл бұрын
እፍፍፍ
@rahelztzion
@rahelztzion 5 ай бұрын
ታድያ ይዋጡዋታ!ኢትዪጵያ የአማራ ልሂቃን ብቻ ናት ያለው ማነው?ዋናው ኢትዪጵያን አለማፈራረሳቸው ነው።
@user-zf2fm2el3l
@user-zf2fm2el3l 8 күн бұрын
ኦሮሞ ከብት ማርባት እና ችግኝ ማፍላት እንጂ ህዝብን መምራት እና ሀገርን ማስተዳደር እንደማይችል እነሆ በተግባር ተፈትሾ መረጋገጡን ለትውልድ በይፋ መነገር አለበት።
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 4 жыл бұрын
ይሀን ያህል ጩሀቱ ቀርቶባችሁ ለምን በየራሳችን አንኖርም ልሂቃንና ልቃቁ ቀርቶብን።
@Eri-Freedom
@Eri-Freedom 4 жыл бұрын
Seyyy, deg aderegu engdih amharic ethiopia atimelesim Shaebyana Weyane enamesegnalen
@faraway2750
@faraway2750 4 жыл бұрын
Ben Gh You wish. We will follow you like the shadow of death. Don’t celebrate this days because you are surrounded by the people who are sacrificed their life for Ethiopia. You will never get victory on us because no body didn’t get victory by killing their own brothers. Think about it. We will both die.
@qafartriangle216
@qafartriangle216 4 жыл бұрын
ትልቅ ስህተት ስራ ጽሃፍው ፡ስለ እስላም የቀረበ ያቃረበበት ፉጹም ስህተት ነው፡፡ ኣሁንም ኢትዮጵያ የክርስትያን ለላ ኣይሾምበትም እየተባለ እንደሆነ ግልጽ ነው።
@darmodalacha394
@darmodalacha394 4 ай бұрын
እንናተ ናችሁ ሠፈርዎች የሚትተቀፉ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 3 ай бұрын
ከ4አመት በፊት ጎበዝ ተንታኝ ሴራ በዚች ምርጥ ሀገረ ይገባት ነበር ?
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 4 жыл бұрын
አንተም ይሉኝታ ቢስ አልተባልክም ምድረገኝ አልክ የሌለና ያልነበረን ስም የምትፈበርኩት።
@TT-qt8dq
@TT-qt8dq 4 жыл бұрын
Oromo has get permission to do so from the Oramara strategy!! Agazean will never the strategy
@mariamiphone7875
@mariamiphone7875 4 жыл бұрын
በትክክል ነው የገለፀከው የአማራ ጥላቻ በጣም አለባቸው
@oromiyamohamod1399
@oromiyamohamod1399 5 ай бұрын
አማራ ሰውነውዴ አውሬ
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p 3 ай бұрын
​@@oromiyamohamod1399ሽንት ቤት አፍ ቦቲ
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 ай бұрын
ሑሉም ያለውን መልካም ገፅታ ከ ማሥተዋወቅና አሥተዋፅኦ ከማድረግ ይልቅ ጉልበት አለኝና ዝተትም ቢሖን ተቀበሉና በኛ ትልም ትኖሯታላችሑ አለዚያ ትጠፋላችሑ ዕየተባለ ተረኛ ሖኖ መታየት ለመጠፋፋት ብቻ ነው። ይሕ የሊሕቃን አሠራር ሣይሖን የደደብ ጩኸት የሑዋላቀር ዕብሪተኝነት የትም አይደረሥም። የትውልድ ሐረግ ዕየተሣበ ከሖነና ከተፈተሸ አብዛኛው አመራር ላይ የነበሩ ከኦሮሞና ከትግሬ የተዋለዱ መሐል የወጡ ናቸው፣ ቶሌና ሐጎሥ አልነበረም ሥማቸው ከሖነ አሥቂኝ ነው። አፍሪካዊ ከቆዳው ጋር የተያያዘ የዕውነትም ምክንያታዊ በሖነ የማንሠራ ዕንሥሦች ናቸው ብለው የሚፈርጁን ነጮች ትክክል ናቸው ማለት ነው። አፍሪካ ውሥጥ የቀረው ባሕል ልምድ አሥተሣሠብና ቋንቋን ዘር ወይ መለያ ማድረግ የቋንቋን አመጣጥና ሠው ሠራሽነቱን በመራራቅ የሚፈጠር ታሪክን ያለመበርበር የበታችነት ሥሜትን ለማንፀባረቅ ና ለሑከት ማሥነሣት ምክንያት ካለሖነ በሥተቀር ሌላ አሣማኝ ምክንያት ማናችሑም የላችሑም። ተመራጭ የሚሖን ምንም የለንም። ዛሬ በማንኛውም መሠራጫ ከነመሣሪያቸው የአውሮፓውያን በተግባባር በልጦ ተመራጭ ሖኗል ተመራጭነቱም ከማማር ከመማረክ በሻገር በሚቀርቡ ፅሑፎች ፈላሥፋዎቻቸው የኪነት ጥበባቸው በሑሉም ጥበብ ውጤት በልጠው በከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት በዕንግሊዘኛና በፈጠሩት የቴክኖሎጂ ውጤት ተጣቦ ዕየተጠቀምንበት ነው፣ ወደን ወይ ጠልተን ሣይሖን የኑሮ ክሤት ውጤት ሥለሖነ ዕየኮመጠጣችሑም ቢሖን ጠጧት። አሠዳቢዎች።
@Yonatube1988
@Yonatube1988 4 жыл бұрын
Dros gala kebiti metebeki enji mastedaderi mech yawokina egnam tesasitenali kesu gar machebichebachini
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 5 ай бұрын
ኦሮሞ ልሒቃን ማለት የኦሮሞ ሊቃውንት ማለት ነው? የኦሮሞ አዛውንት?
@baharaldeen3690
@baharaldeen3690 4 жыл бұрын
ወረቤ ምንአገክ
@gutuumosissa9609
@gutuumosissa9609 4 жыл бұрын
THE ROLL OF EGYPT BEHINDE THE OROMO POLITICS
@misertilahun9650
@misertilahun9650 27 күн бұрын
አማራውን ገለው ማሳነስ ነው ሀሳባቸው
@fenetyaallhjamal3277
@fenetyaallhjamal3277 4 жыл бұрын
Oromo 1 newu no Arssi,no wellega or Shawa harer jimma
@destakumera9449
@destakumera9449 4 жыл бұрын
gedel giba
@tibebubeyene5869
@tibebubeyene5869 5 күн бұрын
የእሮም ልሂቃን ኢትዯጵያን የመዋጥ ይመስልቀጥ ድብቅ ጉዞ ፤ምኝየያዘው ፈሊጥ ውሻ የላስው ሊጥ።ወይም ግመል ስርቆ እጎንብስ ብንለዉ እይሻልም ?
@nuredingebi978
@nuredingebi978 4 жыл бұрын
asxelabachu inante yesharmuxa lijoch yenatachu ims yibrar qomce hulaa danaz
@user-qg9yu5rh9g
@user-qg9yu5rh9g 4 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@Baby-nb2dy
@Baby-nb2dy 4 жыл бұрын
ቆቱ ተንጫጫ ስሙ ስላልተጠራ😂😂 ቆቱ እኮ ኦሮሞ አይደለም😂😂
@assefamitsiwa7960
@assefamitsiwa7960 4 жыл бұрын
ከዋጧት ሆድ ውስጥ ለመዉጣት ገና እየተፍጨረጨረች እንጂ ማንንም ለመዋጥ የሚፈልግ ሕዝብ አይደለም።ይልቅ the reverse is true በመኪና ለማኝና ሴትኛ አዳሪ አድርጎ ጭነዉ እያመጡ ከተማን ማጥለቅለቅ እያየን አይደለም ወይ?
@nigusuretta-wf9dj
@nigusuretta-wf9dj 6 ай бұрын
Please cool down and try to see the innocent Ethiopian. Don't bark...
@user-en3jz6qt1z
@user-en3jz6qt1z 4 ай бұрын
Ye oromo lekan ye kena lekan eweketachew yehen yahal new. Aye lekan sem ayegezam mechem
@mekonnen74
@mekonnen74 4 жыл бұрын
አረ ጎራው !!!!!!!!!!
@samkwt3246
@samkwt3246 4 жыл бұрын
እሰይ ውረኛ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 5 ай бұрын
የለዉም ነዉ
@destakumera9449
@destakumera9449 4 жыл бұрын
idina be mahber taqef tulttula!!!
@Wseifu1
@Wseifu1 3 ай бұрын
የኦሮሞ ሊሂቃን በመለስ ዜናዊ የጫካ ትምህርት ምሩቅ ናቸዉ።
@user-du8jz2qy6e
@user-du8jz2qy6e 4 жыл бұрын
የትኛው ሊቅ ሊቅ ማለት ሀገርን ምጥፋትነውን ወይስ ሰወችን እየገደሉ መቅበር🙄🙄
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ያደረጉት አስገራሚ ቆይታ
47:14
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 56 М.
ኦሮሞ ከየት መጣ? | Ethiopia
12:20
Andafta
Рет қаралды 67 М.
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,9 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,7 МЛН
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 18 МЛН