የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ

  Рет қаралды 108,870

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

4 күн бұрын

#kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham

Пікірлер: 953
@nati_abraham
@nati_abraham 3 күн бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ ! ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !
@user-wo8op5zd6x
@user-wo8op5zd6x 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 күн бұрын
ናቲየ አብርሽና እሩታ እሚባሉ ዩትዩበሮች አሉ በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት በፍቅራቸው ብዙ እየተፈተኑ ያሉ ዲንቅ ወጣቶች አሉ እስኪ ቻናላቸውን ቃኘውና እሚአችህ ከሆነ ቃለመጠየቅ አዲርግላቸው ለአንተም በጌታ የተወደደችውን ያዲልህ
@user-tf9kz1ec8x
@user-tf9kz1ec8x 2 күн бұрын
Ulum ngr sehon lebego nw mehonew natiye.....amen 🙏🙏🙏
@Lore9072
@Lore9072 2 күн бұрын
በስልክህ ከች እንላለን ቁጥርህን አስቀምጥልን😂
@user-rw4og1cy3l
@user-rw4og1cy3l 2 күн бұрын
betam yigermal semonun sasbachu neber yihenn liyasemagn new ayizon nati
@tadmulu8348
@tadmulu8348 3 күн бұрын
ናቲ አንተ አትበድል እንጂ እግዚአብሄር የበለጠችዋን ነው ያዘጋጀልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimialex2514
@mimialex2514 2 күн бұрын
አሜን ❤
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 2 күн бұрын
​@@mimialex2514ደምርኝ🤲
@BettyAyele-u5b
@BettyAyele-u5b Күн бұрын
Amen 🙏🙌
@abfele812
@abfele812 Күн бұрын
ናቲ በጣም ነው ያዘንኩት አይ ይቺ አሜሪካ ስንቱን አለያየች አይዞህ አንተ በጣም ጠንካራ በብዙ ችግሮች ውስጥ ያለፍክ ነክ የቤተሰቦችህ ታሪክ እንደነገርከን ያንን ከባድ ጊዜ እንኳን አልፈካል አይዞህ ወንድሜን!!!!
@yabayaba6809
@yabayaba6809 Күн бұрын
I feel you bro...እኔም ከዛረ 10/11 አመት ገደማ ልክ ያንተ አይነት ነገር ገጥሞኝ ነበር....ህይወት አንተ እንዳልከው ሳይሆን ፈጣሪ እንደጻፈልህ ነው ሚተረከው፡፡ ከ ዛሬ ስድስት አመት በፊት እጅግ የምወዳትን የ ሁለት ልጆቼን እናት ፈጣሪ ሰጥቶኝ ደስ የሚል ህይወት እየኖርኩ ነው፡፡ .LIFE CONTINIOUSE....
@gashlij2561
@gashlij2561 3 күн бұрын
ናቲ ማንም በምንም ምክንየት ቢገባ ወሳኙ እራሱ ባለቤቱ እንጂ ቤተሰብ አይመስለኝም ነገር ግን ሲወሰድብህ ነገ የተሻለ ያንተ የሆነዉን ሊሰጥህ መሆኑን አትዘንጋ እንወድሀለን በርታ
@ziy7130
@ziy7130 3 күн бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@user-pc9ji9sr8v
@user-pc9ji9sr8v 2 күн бұрын
Yes, that's right
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 2 күн бұрын
​@@ziy7130ደምረኝ🤲
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 2 күн бұрын
​@@user-pc9ji9sr8vደምረኝ🤲
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 күн бұрын
እርሱ እንደ ሰው ጥንካሬ ይወሰናል እናቱ
@alamir2475
@alamir2475 3 күн бұрын
የብዙ ሰው መለያየት አይገርመኝም የናንተ ግን አስደነገጠኝ በጣም የምታምሩ ጥንዶች ነበራቹ። ግን እንዳልከው ፈጣሪ አልፈቀደም ❤
@melatabraham265
@melatabraham265 3 күн бұрын
Very sorry
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 2 күн бұрын
እውነት ነው?
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 күн бұрын
አዎ በትክክል
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 2 күн бұрын
​@@melatabraham265ደምርኝ🤲
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 2 күн бұрын
​@@HayatHayat-ud9goደምረኝ🤲
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 Күн бұрын
እዚህም የሆነ አስቂኝ ድራማ ሰርተህ የማትወጣ መስሎኝ ነበር😂 ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ አይዞህ ናትዬ!!!❤
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 3 күн бұрын
ናትየ እኔ በግሌ አንተን ስከታተል እንደ ታላቅ ወንድሜ ዝም ብየ ነዉ የምሰማዉ ፡እና ምንም ነገር ያለምክንያት አይሆንም ፡አዝኛለሁ ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ፡አንተ ብዙ ነገር ደርሶብህ አልፈሃዋል ከፈጣሪ ጋር ፡ከዚህ በሃላም ለፈጣሪ ስጠዉ❤
@kidistberhe7500
@kidistberhe7500 3 күн бұрын
የሁለት ሲሆን እንጂ 3ተኛ ወገን ለኢንሹራንስ ብቻ ነው የሚጠቅመው።ሒወት ይቀጥላል 💫
@lemlemg542
@lemlemg542 3 күн бұрын
ስትሄድ እንዳለቀ ገብቶኝ ነበር !! እንደዛ ነው ሁሌም ካገር የወጣው ሰው ይቀየራል በሚያሳዝን ሁኔታ!! እኔም በወጣ ባመቱ ተወኝ ከዛ ግን አይቶ አይቶ እንደኔ ሚሆንለት እንደሌለ ሲያውቅ ቆጨው ከሰርኩሽ ይለኝ ጀመር ከረፈደ በኀላ ካገባሁ ከወለድኩ በኀላ። አሁን እሱ ካለበት የተሻለ የሚባል አገር ነው ያለሁት ፈጣሪ መልካም ትዳርም ሰቶኛል ። ቀን ይለወጣል እና በችግር ግዜ አንተን መስሎ የሄደውን ሰው ሲያልፍልክ መናቅ ደግ አደለም!! ዋጋ ያስከፍላል!! የተናቀ በፈጣሪ ከፍ ከፍ ይላልና
@firdoushabasha
@firdoushabasha 2 күн бұрын
ያሳዝናል ስው ቃሉን ጠብቁ ታምኖ መገኘት ሲገባው እደሁኔታው ይገለባበጣል
@rihantube4338
@rihantube4338 Күн бұрын
አልሀምዱሊላ እንኳንም የተሻለ አገኘሽ
@amalal3376
@amalal3376 8 сағат бұрын
ልክ ነሽ የኔቆጆ❤❤
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 күн бұрын
አይዞህ ናቲ ማጊዬም ባለሽበት ደህና ሁኚ ለሁለታችሁም የማትቆጩበት ወይኔኔኔ... የማትሉበት መልካሙን ህይወት ይግጠማችሁ የቤተሰብ ጣልቃገብነት ምክንያት ከሆነ ግን የተለያያችሁት #ሞኝነት ነው መቀጠል ከቻላችሁ አስቡበት #አንዳንድ ቤተሰብ የራሱን ላይፍ አጣጥሞ ጨርሶ ነው የልጁን ህይወት ለማበላሸት ቀና ደፋ የሚለው በተረፈ ባላችሁበት በርቱ #ቢመሽም ይነጋል እንደ ጨለመ አይቀርም እግዚአብሄር ቀን አለው ለሁሉም
@redietwondimu8801
@redietwondimu8801 3 күн бұрын
❤❤❤❤Amen❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 күн бұрын
ይደብራል pis ታረቁ በጣም ይደብራል
@seada9327
@seada9327 2 күн бұрын
ትክክል ❤
@ethiopia6030
@ethiopia6030 2 күн бұрын
Exactly
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 2 күн бұрын
Kelela sew arigizalech
@rodasktube2209
@rodasktube2209 2 күн бұрын
ላንተም እግዚአብሄር አለ አንዳንድ ቤተሰብ አስቸጋሪ ነው ከአፍህ ምንም መጥፎ ቃል እንዳይወጣ ተጠንቀቅ በርታ
@user-jn6wn7zx9v
@user-jn6wn7zx9v 22 сағат бұрын
ናቲሻ ሁሌም ፈጣሪ አይሳሳትም እዬብ በዛሁሉ ፈተና እግዚያብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ አደል ያለው ለበጎ ነው የተሻለውን ሊያመጣ ነው❤
@nigisttellaniisttela8019
@nigisttellaniisttela8019 3 күн бұрын
ናትዬ እንተ እርቆ እሳቢ ወጣት ነህ ፈጣሪ ላንተ ያላት ተቀምጣለች ለሷም ፈጣሪ ይርዳት ሁሉም ለበጎ ነው
@zezumeke1689
@zezumeke1689 3 күн бұрын
የእዛን ዕለት የሰጠካት መፅሃፍ ቅዱስ ከፍታ ስታነበው እግዚአብሔር ልቧን አዕምሮዋን ይክፈትላት ባለችበት ሰላም ትሁን ሌላግዜ ግን በእራሷ የመወሰን አቅም ይኑራት ቤተስብ በግድ እኮ የግል ጀት ከሌለው ይላሉ ከእዛ ባሉም ጠፍቶ ምነው ሲንግል ማም በሆንኩ ወልጄ የሚል ሃሳብ ይመጣ በፍቅር መሀል ሶስተኛ ወገን አለመስማት ጭራሽ ምንም ነገር አለማውራ ናቲያችን ፀሎት ብቻ አድርግ ሁሌም እግዚአብሔር ከኛ ጋ ነው የእኛ ያልሆነውን ነው በሆነ ምክንያት ሚያርቅልን ስለዚህ ተመስገን ዋናው ጤና
@DereWorako-yo3gm
@DereWorako-yo3gm 2 күн бұрын
ናቲዬ አይዞህ ጌታ ሁሌ መልካም ነው ሙሉ ሀሳብን በሚገባ ነው ያዳመጥኩህ የእውነት ከፋኝ አለቀስኩም ደሞ የእዚ ወንድሜን ኮሜንት ሳነብ ይበልጥ ተሰማኝ እውነት ነው ቃሉ በሁሉ ላይ ሀይል አለው ጠንካራ ሁን ወንድሜ
@user-rb2uz8sz2k
@user-rb2uz8sz2k 3 күн бұрын
ናቲ አንተ አትበድል እንጂ ጌታ ሁሉን ለመልካም ያደርገዋል በርታ
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 2 күн бұрын
አንተ ጀግና ልጅ ነህ ከዛ በላይ በአምላክህ የምትታመን ደሞ ሰው ያለጌታ እንጂ መኖር የማይችለው ጌታ ካለህ ሁሉ ነገር ሁለተኛ ነው እሕቴ ግን ምን ነካት.
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 күн бұрын
ናቲያችን ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ ጌታ ስለ አንተ ይከበር ሁሌም እርሱ ከአንተ ጋ ነዉ እንኳን ነገርከን እንፀልይልሀለን አይዞህ የአንተን ጌታ ለአንተ ያመጣታል በርታልን
@user-dh2pe5xc3n
@user-dh2pe5xc3n 2 күн бұрын
ጀግና ነህ ስንት ነገር አልፈህ የመጣህ ሰዉ ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 күн бұрын
ጌታ የተሻለ ነገር ሊሰጥህ ይሆናል ሁሉ ለበጎ ነው አንተ የማታየውን ቀድሞ የሚያይልህ ጌታ አለ ይህንን መዝሙር ዘምር ያልሆነው ሁሉ እንኳን አልሆነ የሄደው ሁሉ እንኳን ሄደ
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 3 күн бұрын
ወይ ናቲሻ አብሽር አላህ ላንተ ያላት የትም አለች ግን ግን በፍፁም አልጠበኩም ነበር እይወት❤ይቀጥላል ናቲሻ አንተ ምርጥና አስተዋይ ሰው ነህ ቀረህባት
@lidiya727
@lidiya727 3 күн бұрын
የመጨረሻ ብላችሁ መጨረሻ ሆነ ይገርማል የምንናገረውን እንጠንቀቅ
@kidist4624
@kidist4624 Күн бұрын
ናቲዬ አምላክህ ኤልሻዳይ ነው እንፀልይልኃለን ጌታ ሳያውቅ በአንተ ላይ የሚሆን ምንም ነገር የለም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ልብህን ጠብቅ ጌታ ይረዳኃል እኔ በኃላፊነት ነው የምፀልይልህ ጌታ እየሱስ ነገርህን ወደ ከፍታ ይቀይረው በቤትህ እልልታ ይሙላው ተባረክ
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 күн бұрын
እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዟክ ወንድምአለም❤
@TiberhDemoz
@TiberhDemoz 2 күн бұрын
ናቲዬ እንኳንም ልጆች ሳትወልዱ ሆነ ለበጐ ነው የሆነው። አይዞህ ወንድሜ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 күн бұрын
ብትጋቡም እንኳን ቤተሰብ ጣልቃ የሚገባ ከሆነ ትዳሩም አይዘልቅም እግዚአብሄር አዋቂነው አስቅድሞ አቋረጠው ለበጎ ነው እግዚአብሔር ልአንተ ያዘጋጀልህ አለ እመነኝ
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 3 күн бұрын
ናትዬ እግዚአብሔር ሁልግዜ ትክክል ነው እሱ የፈቀደው ነው በህወታችን የሚሆነው ውጭ ሀገር በመሄድ የብዙ ሰው ህይወት ይህንን ታሪክ ይፈጠራል የቤተሰቦችህን ሀዘን ያስረሳ አምላክ ይርዳህ
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 2 күн бұрын
ያጋጥማል እግዚአብሔር ላንተ የተሻለው ይሰጥካል ❤
@meto144
@meto144 2 күн бұрын
በፍፁም አትዘን በእግዚአብሔር የተጀመረ ከሆነ የትም አይሄድም ❤❤🙌
@danyyekiru2
@danyyekiru2 3 күн бұрын
አብሽሮ ናቲ ማን:: እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሆነው:: ሁለታችሁም መልካም እንዲገጥማችሁ እመኛለሁ ሕይወት ይቀጥላል 👍
@sintayhuyabu9949
@sintayhuyabu9949 8 сағат бұрын
በጣም ወደ ፈጣሪ እየተጠጋህ እየበሰልክና እየተሻልክ ከፍ እያልክ ስለመጣህ ነዉ ስለዚ እንደዚ አይነት ነገሮች ከዚ በኃላ አንተ ጋር ሲመጡ በህይወትህ ከፍቅርም ህይወት ዉጪ ቢሆን ወደአንተ እጅግ ጥሩ ነገሮች እየመጡ ነዉ ማለት ነዉ መልካም ነገር እየተጠጋህና እየገጠመህ ነዉ ደሞ እጅግ ወደጌታ ስለተጠጋህ እሱ የተሻለ ያዘጋጃል ያንተ ያልሆነዉን ነዉ የወሰደዉ ያንተ የሆነዉን ይሰጥሀል አምናለሁ ደሞ የተሻለ ይመጣል እንወድሃለን ። ደሞ ፍሬ ታያለህ ከዚ በኃላ ግን ያንተ የሆነዉን ፍቅር ሚዲያ ላይ አታዉጣ በቃ ድብቅ ያለ ነገር ይታያል ፍሬዉ ናቲሻ በጣም እንወድሀለን ።
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 2 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ገብቶካል ናቲ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ነው !
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ላንተ ያለውን ይሰጥሃል አስተያየት የምትሰጡ ግን የማይሆን አስትያየት አትስጡ በጣም ያሳዝናል ዝም ማለት እየተቻለ::
@samymulu7110
@samymulu7110 2 күн бұрын
ናትዬ አዞህ ተጋብታችሁ ቢሆን ከባድ ይሆን ነበር:: ጌታ መልካም ነው::
@kidist4624
@kidist4624 Күн бұрын
ናቲዬ ጌታ መልካም ነው የኛ ጌታ ሁሌም የተሻለ ነገር አለው
@GenetTesfaye-mu1un
@GenetTesfaye-mu1un 11 сағат бұрын
ሂወት እንዲህ ናት ናቲ የጠበቅከው ሳይሆን ያልጠበቅከው ነገር ታስተዋውቅሀለች አይዞህ ወንድሜ ስለኛ የሚያቀው አምላካችን አምተ የምትፈልገውን ሳይሆን ላንተ የምታስፈልግህን ይሰጥሀል በሱዋም አትዘን ስላልተፈቀደ ነው
@astermichael3363
@astermichael3363 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢በፈጣሪ ስም እሄን ለማመን ይከብዳል። በጣም ነው የማዝነው። እኔ ገና ስትሄድ ፈርቼ ነበር። ናቲዬ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጥሀል።
@nathanmitiku9240
@nathanmitiku9240 2 күн бұрын
ናቲዬ በሰማሁት ነገር በጣም ደንግጫለሁ አዝኛለሁም ልክ ለመጀመሪያ ሳያቹ በጣም ነበር የወደድኳቹ ነገር ግን ፈጣሪ አልፈቀደውም ይህ በእንዲህ እንዳለ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት እምን ድረስ ነው ሊሆን የሚገባው ? የምር እውነተኛ ፍቅር ካላ እንኳንስ በብዙ ነገር ተመቻችታቹ ይቅርና በዘር ፣ በሃይማኖት ፣ በቀለም ጭራሽ የማይገናኙ ሰዎች በፍቅር ይኖሩ የለም እንዴ ???? እናም ወዳጄ ሴት ልጅ ከልብ ካፈቀረችኸ እንኳንስ እንዳንተ መልከ መልካሙን ይቅርና ካመነችበት ከጉማሬ መለስ ያለውንም አትሰማም አባቴ ቀና በል chin up bro! the good thing's you're fine ! Everything gonna be okay !!!Maybe it's for the best !!!! Tomorrow is another day !!!❤❤❤
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 2 күн бұрын
ወንድሜ ናቲ በመሐላችሁ በተፈጠረው ክፍተት እጅግ አዝኛለሁ ተፋቅሮ ተለማምዶ መለያየት ለትንሽ ግዜ ምን ያህል ልብን እና አይምሮን እንደሚጎዳ እገነዘባለሁ በእያንዳንዱ የህይወት እርምጃችን ነገሮች እንዲህና እንዲያ ይሆናሉ አምላክ በጥንካሬ የበረታ ልብ ይሰጥህ ዘንድ እፀልያለሁ። ወንድሜ ከእግዚአብሔር ያልሆነ ፍቃዱ ያልታከለበት እስከ ጥግ ላለው ህይወትህ ጎርባጣ ስለሚሆን በህይወትህ ላይ የእግዚአብሔር ፍቃድ ብቻ የሆነና የሚጠቅም ፍሬው ያማረ የሆነ ወደ ህይወትህ ይምጣ። እግዚአብሔር አይሳሳት አላማ አለው ይህ እንዲሆን የፈቀደበት ይክበር ይመስገን ከማለት ውጪ ከፍቃዱ መውጣት አንችልም፣ በእኛ አካሔድእና እይታ በጊዜው ትክክል ነው የእግዚአብሔር እይታ ምልከታው ግን ልዩ ነው ወንድሜ በሆነው ልብህ አይውደቅብህ ይልቅስ ልብህን አበርታ የእሱ ፍቃድ የሆነው ብቻ በህይወትህ ይከናወናል የተሻለውንም ያመጣል፣ በርታ እህታችንም በአለችበት ቸር የሆነ ሁሉ ይግጠማት።
@theverytop10
@theverytop10 3 күн бұрын
ናቲያችን በጣም አዝናለሁ በመለያየታቹ! ነገር ግን ሁሉም ለበጎ ነው! Every finish line is the beginning of a new race!
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 3 күн бұрын
ፍቅርና ትዳር የማያረጅ፣ ዘላለማዊና ለሌላው መኖር ነው። በሁኔታዎች የሚወዛወዝ፣ የሚቀያየር ከሆነ ከንቱ ነው። ናቲ እንኳን ነገር አለሙ በጊዜ ለየለት፤ ልጆች ቢኖሩ ኖሮ ሰቆቃው ከባድ ይሆን ነበር።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 күн бұрын
አይዞህ ናቲዬ ሕይወት ይቀጥላል ❤❤❤ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ቤተሰብ ለልጂ ማሰብ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ጣልቃ ገብቶ ማለያየት መልካም አይደለም
@seifu567
@seifu567 3 күн бұрын
ያን ያክል Bibble Gift share ተደራርጋችሁ, ከባድ ነው, ብቻ አንተ አስተዋይ ነህ በርታ ናቲዬ.
@kedyH
@kedyH 2 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል። እሳም ወረተኛ ናት ከግዜዉ ጋርና በወሬ የሚቀየር ልብ ስላላት። ፈጣሪ የበለጠ ቆንጆ ይሰጥሃል እመነኝ። እንኳንም ቀረችብህ ለቃሉ ታማኝ ያልሆነ ሰዉ ምን ታረግልሃለች። በፀሎት ካንተ ጋር ነን አይዞህ።
@g.t6746
@g.t6746 11 сағат бұрын
ከአንድ ሰው ሰምተሽ መፍረድ አልነበረብሽም ሆኖም ግን ወረኛ የሚለው ቃል ለማጊ ሳይሆን ለንቺ ላንቺ ቢሆን ጥሩ ቃል ነው ( የኔ ወረኛ )
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 күн бұрын
በ አጥር ለ መታጠር አትቸኩል ናቲዬ ብዙ ልትሰራ የምትችል ወጣት ነህ ፅናትህ ይገርማል እግዚአብሔር ትክክል ነው አይሳሳትም ለ ጎደኛህም መልካም ይግጠማት እንተም በርታ እግዚአብሔር ያለው ብቻ በህይወትህ ይሁን ።እሷንም ባርካት በ አንዳች አትጨነቅ ጤና ይበልጣል ተባረክ ።
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 3 күн бұрын
አግዛበር የተሻለ ነገር ሊሰጥህ ሲፈልግ ነው በዚህ ኣምናለው ❤❤❤❤❤❤❤
@TT-ok4in
@TT-ok4in 3 күн бұрын
I remember the gift you gave her before she went to U.S. " Bible " that was the best gift you are so wise ✨️. Let her sit and read her Bible. May God grant you with someone who desre real ❤️
@mordecai4675
@mordecai4675 2 күн бұрын
👉 “ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው❗ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል❗” - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13
@mesayyilma3990
@mesayyilma3990 3 күн бұрын
ብዙ ከባድ የህይወት ፈተና አሳልፈሀል፤ ያውም እንዳሁኑ በዕድሜም በአስተሳሰብም ባልጠነከርክበት ዘመን። ይህንንም ታልፈዋለህ። Obviously ቤተሰብ ምክንያት ሊሆን አይችልም (መሆን የለበትም) በዚህ ዘመን... any way keep going.
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 2 күн бұрын
አይዞን ወንድሜ መንፈሰ ቅዱሰ ይሄንን ይረዳል። ያግዛል ደሞ እግዚያብሄር የተሻለ ከፊትህ አለ ብቻ ልብህን አጥብቀህ ጠብቅ ። የካሳ ዘመን ከፊትህ አለ። በርታ ፀንተህ ቁም።
@Dior768
@Dior768 3 күн бұрын
ናቲ ያቀረብከው ሳትቀንስ ሳትጨምር ከሆነ የነገርከን ሁሉን ለግዜ ስጠው ግዜ ሁሉን ይፈታል አንተም እስቲ ለራስህ ግዜ ስጥ Good luck bro❤
@Messi88622
@Messi88622 2 күн бұрын
ቤተሰብ ጣልቃ መግባት ያለባቸው እስከምን ድረስ እንደሆነ ማወቅ አለባቸው ጥንዶቹ መወሰን ባለባቸው ነገር ላይ ባይገቡ ጥሩ ነው ። ናቲዬ አንተ በርታ ሁሉ ለበጎ ነው
@almaznebiyou3992
@almaznebiyou3992 3 күн бұрын
አይዞህ ናቲ በእግዚአብሔር ላይ ባለህ እምነትህ ፅና እርሱ የተሻለ አለውና
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 күн бұрын
ናቲ እግዚአብሄር መልካም ነው ጌታ የተሻለ ነገር አለው እግዚአብሔር መልካም ያረገልሃል የተሻለ ነገር ይሰጣል
@dagnuassefa2821
@dagnuassefa2821 3 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን ሕይወት ይቀጥላል
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 күн бұрын
አይዞህ ናቲዬ ❤ ፈጣሪ አይሳሳትም ሁሉ ለበጎ ነው ላንተ ያላትን ይሰጥሃል ለአባታችን አዳም ሄዋንን ታስፈልገዋለች ብሎ ፈጥሮለታል ላንተም ወንድሜ ይሰጥሃል ቤተሰቦችዋ የፈለገ ቢሏት እስዋ ከወደደችህ መስሚያ የላትም " የወደደ እና ያበደ አንድ ነው " ማጊ ሰው ገደል ግቢ ቢላት ለምን ብላ መጠየቅዋ አይቀርም እዛ ገደል ውስጥ የምትወደው ሰው ቢወድቅ ተይ ብትባል እንኳን አትሰማም የመሰላትን ታደርጋለች አሁንም ፈጣሪ ወደ ቅን ልቦናዋ ይመልሳት ። ስትለያዩ አዝኜ ነበረ እሷም ፌቷ ላይ ሐዘን ይታይ ነበር አይዞህ አደራ እራስህን ጠብቅ አሁን ፈላጊህ ይበዛል በማስተዋል ይሁን ጌታ ይረዳሃል ❤ 🙏 ❤ ✌️😊🕯
@27abeyana28
@27abeyana28 3 күн бұрын
ለበጎ ነው በርታ የተሻለውን ያዘጋጃልሀል እግዚአብሄር መልካም ነው❤
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 23 сағат бұрын
አይዞህ ኸንድም እግዚአብሄር ኘዋቄነዉ ሁሉምሉም ለበጎነዉ ላተም ጌታ መልካም እህት ይሰጥሀል ለሷም መልካም መንገድ ይሁናት
@LidetuBekele
@LidetuBekele 3 күн бұрын
ጌታ ካንቴ ጋር ይሁን😢❤❤❤ ሁለታችሁንም ያብርታ
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 2 күн бұрын
Really, Heart broken! ብዙ ይዘልቃል ብለን አስበን ነበር..የተለየ መልካም የፍቅር ግንኙነት እንደነበራችሁ መረዳት ቀላል ነው..ትላንት በሰዓቱ እንዳመሰገንክ ዛሬም ፈጣሪ ስታመሰግን ማየታችን በጣም ይደንቃል..እንደዚህ አይነት ስብዕና እና በሁሉ አመስጋኝ መሆን የሚገርም ነው! በአሜሪካ ምድር መኖር የእውነት ለመናገር ምንም የተለየ ነገር የለውም..ይኸው እያየነው ነው..ለዛውም ጥሩ ስራ እየተስራ..ብዙ ጊዜ ከፍቅረኞች ዙሪያ ያሉ ሰዎች የሚሰጡት ግምት ግን ሌላ ነው..ለማንኛውም ያለፈውን ትቶ ህይወት ይቀጥላልና ከእግዚአብሔር ዘንድ ላንተ የተሻለን መቀበል ነው..አንተ ደግሞ እግዚአብሔርን የምትወድ ነህ..የእርሱ የሆነው የተሻለ ይሆናል! እርሱዋም ባለችበት መልካሙን እንመኝላታለን!
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 3 күн бұрын
አይዞህ ላተ ያላትን እግዛአብሔር ይስጥህ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 19 сағат бұрын
ናቲ ሁሉም ለምክንያት ነው እግዚአብሔር ያሰበልህ ላንተ ያለው እሱ በፈቀደ ጊዜ ይሆናል ምንም አይምሰልህ በርታ❤
@fetiyashekure5061
@fetiyashekure5061 3 күн бұрын
አይዞኝ ናቲዬ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምህ እመኛለው እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤
@tesfumekitzewde5080
@tesfumekitzewde5080 3 күн бұрын
በጣም በጣም በጣም አዝኛለሁ!! ሆኖም ግን አይዞህ እግዚአብሄር ከ አንተ ጋር ነው ናቲዬ ወንድሜ!!
@arsematefera1765
@arsematefera1765 2 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ። አይዞህ እግዚአብሔር ይጠግንሀል።
@selamawithabte5226
@selamawithabte5226 Күн бұрын
ናቲዬ እግዚአብሔር ዛሬ ላይ ቆሞ የወደፊቱን አይቶአል ። ባይመስልም እንኳን እግዚአብሔር ልክ ነው ስልህ ወንድሜ
@dagmawisesay6555
@dagmawisesay6555 9 сағат бұрын
ናት የማይስተካከል ህይወት የለም መነጋገር የማይቻልበት ሁኔታ ላይ ከተደረሰ ምን ይደረጋል ተራርቆ ፍቅር ከባድ ነው ግልፅነትህ በጣም ደስ ይላል ህይወት ይቀጥላል ጤና ካለ ናት....
@ziyadnegash1379
@ziyadnegash1379 2 күн бұрын
ወንድም ናቲ ሁሌም ጌታ እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው በርታ ፅና
@wondwsengirma2699
@wondwsengirma2699 2 күн бұрын
አይዞህህህህህ ናቲሻ ብዙ እህቶች በዙሪያክ አሉ አትጨነቅቅቅቅ አንዷን መርጠህ አግባ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህህህ
@loveethiopian2686
@loveethiopian2686 2 күн бұрын
አንተ ጎበዝ ነህ ብዙ ነገርን ያለፍክ ነህ ላንተ የተፈጥረችውን እግዚአብሔር እራሱ ይሰጠሀል በርትተሉ ፅልይ ወንድሜ
@user-bz3vx3yh9b
@user-bz3vx3yh9b Күн бұрын
በጣም ጠንካራ የሠውን ሀሳብ አክብሮ ህይወትን መቀጠል አስተዋይነት ነው ምኞቴ ነው የተሻለ ሠው ሆነህ ማየት
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 2 күн бұрын
እዚህ ግራ የሆነ ሀገር ገብታ ግራ ሆኖባት ይሆናልትንሽ እስክትረጋጋ ግራ ተጋብታ ይሆናል ጊዜ ስጣት ወይም ገና ለገና ብቸኝነቱን ፈርታ ወይም ስፖንሰር የሆናት የግድ በፍቅር መቅረብ አለብሽ ተብላ ይሆናል ግምቴን ነው ምንም ይሁን ምን በዚህ ነገር የመጀመሪያዋ ተጎጂ እስዋ ናት ይሄ ስሙ የሚያምር የፈረንጅ ሀገር ብዙ ውስብስብ ጉዱን ደብቆ ነው ሰው ሁሉ የሚኖረው እናም ፍቅረኛውን አይደለም ወላጁንም አልፈልግም ሊያስብል ይችላል የህይወትን የክፉነት ጥግ የብቸኝነቱ ብርታት ከሚፈሰው በረዶ በላይ አጥንትን ይቆረጥማል ወገኖች እዘኑላት ድጋሚ በፍቅር እንድገናኙ ፀሎቴ ነው በርታ
@desw6786
@desw6786 3 күн бұрын
Thanks for sharing your story. It is sad that family meddling ended your relationship. Sometimes family can mess up your life if they are not clearly told to mind their own business.
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 2 күн бұрын
Geta Eyesus malikam Kalay ka እግዚአብሔር ዘንድ yehone Tidari geta yisxiki nati malikam yihonali 👌👌👌🙌🙌🙌
@AdissAdissalemu
@AdissAdissalemu 2 күн бұрын
ወንድሜ አንተ ብቻ መልካም ሁን የሰው ልብ መቼና እንዴት እንደሚለወጥ አይታወቅም ነገር ግን ሁሉም ነገር ያልፋል የበለጠ ሊያጠነክርህ ሲፈልግ ይፈትንሀል በርታ እግዚአብሔር ልባሟን ሴት ይስጥህ❤
@desta9900
@desta9900 3 күн бұрын
ናቲሻ ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 3 күн бұрын
ብቻ ወጣት ሁን 👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻ይልሀል ስበሀት ገብረእግዚሀብሄር
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 2 күн бұрын
ደሰ ብሎኝ ነበር የፍቅር ህይወታችሁ አሁንም እግዚአብሔር መልካም ነው የቤተሰብ ነገር አሰቸጋሪ ነው ግን ሁለታችሁም የእ/ርን ድምፅ ሰሙ በርቱ ተሰፋ አልቆርጥም::
@Semiraasmara
@Semiraasmara Күн бұрын
ናቲ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እግዚኣብሔር የፈቀደው ይሆናል ❤❤❤
@genetkifele8676
@genetkifele8676 3 күн бұрын
ሁሉ ለበጎ ነው ናቲ እግዚአብሔር ደግሞ በነገሮች ሁሉ መንገድ አለው
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans 2 күн бұрын
እንደሰው ይሄ ባይሆን ምኞታችን ነው ግን አንድ እውነት ልንገርህ ሁሌም ቤተሰብ እድል ካልሰጠኸው ባይፈልግም እንኳን ያንተን ውሳኔ መቀበሉ አይቀርም,እ/ር አልፈቀደውም ወይ የተሻለ አለው ለኔ እናም እሱ ሁሌም ትክክል ነው ብትል ይሻላል ናቲዪ
@emmanuel57
@emmanuel57 Күн бұрын
በጣም ይገርማል ምን እንደሆነ አላውቅም ከሷ ጋራ ያለውን ቪድዮ በጉስ ነበረ የማየ የመጨረሻት ቀን ብለ የሰራኸውን ቪዲዮ እንደምትለያዩ ታውቆኝ ነበር ምን እንደሆነ አላውቅም ለማንኛውም እግዚአብሔር መልካም ነው የማጌ በጣም ቆንጆ ልጅ ናት በእርግጥ ግን በእውነት እኔ በቪዲዮ በጣም ነበረ ደስ የምትል ለማንኛውም እግዚአብሔር ላንተ አዘጋጅው አለ አይዞህ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Күн бұрын
ቤተሰብ ልጆቻችሁ የሚወዱትን ነገር ብትወዱላቸው ጥሩ ነው ለማንኛውም ለሁላችንም ንፅህ ልቦና ያድለን
@21MarYam
@21MarYam 3 күн бұрын
አይዞህ ወንድም ዓለም እኔ አለሁ እሷ ብትሄድ 😂 ቤተሰቦች ግን መቼ ነው ከልጆቻችሁ ህይወት የምትወርዱት 😮 ናቲሻ የተሻለችውን ይስጥህ እህታችንም መልካሙን ይግጠምሽ ❤
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 3 күн бұрын
ናትዬ በጣም የወደድኳችሁ ጥንዶች ነበራችሁ አዝኛለሁ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Күн бұрын
አይዞህ ነገም ሌላቀንነው ጠንከር በል ናቲ ጌታ ብርታቱን ይስጥህ
@hailehaile8943
@hailehaile8943 Күн бұрын
ናቲዬ ይህ በመሆኑ በጣም አዝኛለሁ ተናድጃለሁ በርታልኝ ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለዉን በልክህ፣በመጠንህ የሆነዉን የሚያረሰርሰዉን የሚስማማህን ዝናብ(ሚስት) ያዝንብልክ
@dagim9626
@dagim9626 2 күн бұрын
ፖሚ ግን እዉነተኛ ሰላይ ናት ። አይዞን ብሮ👍
@user-jh2zl9wt7z
@user-jh2zl9wt7z 3 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል መገናኘታችሁ ስንጠብቅ። ለበጎ ያድርግላች እ/ር መልካሙን ያሳስባችሁ አይዟችሁ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 күн бұрын
ናቲዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አክባሪያችን እናመሰግናለን ተከናወን ጌታ የተሻለ አለው
@NatnaelTesfahun-jm9vw
@NatnaelTesfahun-jm9vw Күн бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጠህ🙏
@romanlemma1683
@romanlemma1683 2 күн бұрын
አይ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ብቻ አይመስለኝም ፍቅር እኮ ከዚ የበለጠ ነገርንያሸንፋል ብቻ ጌታ ያለው ይሆናል የበለጠውን ያዘጋጅልሀል አይዞህ ወንድሜ
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 2 күн бұрын
በትክክል💯
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 2 күн бұрын
​@@user-pd2cz9cs9hደምርኝ🤲
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 Күн бұрын
እቺን እቺን ሙድ ለጋሽ መሀሙድ
@lididuye
@lididuye 3 күн бұрын
Wishing you all the best natiye 🙏🏾
@papiyearsema
@papiyearsema Күн бұрын
ባይሆን ጥሩ ነበር አዝናለሁ ስለተፈጠረው ነገር ግን ደግሞ ህይወት ይቀጥላል አብሽር ብሮ
@tigistgebre5910
@tigistgebre5910 2 күн бұрын
አይዞህ ህይወት ይቀጥላል! እግዚአብሔር ሁሌም የተሻለ ነገር አለው! Stay strong and believe🙏የአንተ ሔዋን ከላይ ታዘዛልለ🙌
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 күн бұрын
ድሮም እርእሱ እራሱ ሟርት ነው የመጨረሻ ሳይሆን የሽኝት እራት ነበር መሆን ነበረበት ለማንኛውም ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል በርታ
@ethiosadorofficial
@ethiosadorofficial 3 күн бұрын
Its Okay boss... አብሽር ለበጎ ነው። 🙏
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 11 сағат бұрын
Kerehebat. She don't get anyone better than you. God has a reason. God bless you.
@SamiAsgodom-rv4le
@SamiAsgodom-rv4le 8 сағат бұрын
እግዛብሔር ለመልካም ነው የለየህ❤
@zezumeke1689
@zezumeke1689 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና እግዚአብሔር ታላቅ ነው ናቲ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ አውቃለው ከአይኖችህ ሳይሆን የልብህን እንባ ነው እኔ ያየሁብህ እና እኔ ሁሌም ሚገርመኝ ቤተሰብ የእራሱን እየኖረ ለእኛ ይሄ ይሆናል አይሆንም የሚሉን ነገር አርባ ሚሊዮን ብር ለሽምግልና ከሌለው ምን ያደርጋል ሚሉት ነገር ባካቹሁ እኛ እንኑርበት ማለት አለብን እኛው እራሳችን ወሳኝ እንሁን ያለበለዚያ ሁለት የተለያየ ካልሲ ሚያደርግ ሰውዬ ላይ ነው ቤተስብ ሚጥለን ናቲ ወንድሜ እግዚአብሔርን አመስግን ለበጎ ነው እሷም እንወዳታለን መድኃኒያለም ልቧን አዕምሮዋን የእራሷ ያድርግላት የሆነ ሹል ጫማ ላይ ቆማ ነው ባለችበት ትፀልይ ከልቧ ፍቅር ቢኖራት የትም ማርያምን የትም የማንንም ወሬ ባልሰማች ነበር አንተን በደንብ ታውቃለች ናቲን በደንብ ስለምታውቅ ግን በቃ አልሆነም ለበጎ ነው ባለችበት ሰላም ትሁንልን የሰጠካት መፅሀፍ ቅዱስ እሱን ከፍታ ስታነበው ልቧን ይመልሰው እንወዳቹሃለን
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 131 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 9 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 223 М.
ፋሲካን አብሮኝ ብዙ ካሳለፈው ወንድሜ ጋር !
25:17
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 66 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 131 МЛН