የፍቅር ምርጫ Find your match ፍሬንድስ ሾው

  Рет қаралды 438,613

Friends Show - ፍሬንድስ ሾው

Friends Show - ፍሬንድስ ሾው

Жыл бұрын

Telegram link _ t.me/friendsshow3
#love #habesha_date #ethiopian_find_your_match
This video is ethiopian find your match show which they chose a person to give their number

Пікірлер: 264
@tgየካሳንቺሷቅምጥል
@tgየካሳንቺሷቅምጥል 7 ай бұрын
ለፈን ያክል ደስ ይላል ቀልዱ ጨዋታቸው እንጂ ባዶ ነገር ነው ባህል ሃይማኖት ስርአት አዋቂነት እነዚህ ሁሉ የሉበትም ኦና ትዳር ኦና ህይወት ከእያንዳቸው ምርጫ ጀርባ አብሮ ያለመዝለቅ ይነበባል
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 6 ай бұрын
I agree, I think this can be emulated to reflect our culture but I doubt this generation knows anything about that. This is somewhat a replica of the Bachelors show in US but I can't tell the kids don't have the character for it. Their identity is ethiopian and their act is ethiopian with all the shyness and even with their tones.
@user-fb4cy3ig8n
@user-fb4cy3ig8n 3 ай бұрын
መርጌታ ጋር መሄድ ቀረ😂
@user-nk2gy2qj2m
@user-nk2gy2qj2m 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ጥሩ ነው የባህል ልብስ ብትለብሱ:: እንደ ምእራባዊያን ሴቶች ratchet መሆን አትሞክሩ👌
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
ጉድ የነጭ ቡችላ ሖነ ሐገራችን የነሡን አይደአ የምትሠሩት የት ሔደ በሐላችን እግዚኦ
@Tuhin-ej5zh
@Tuhin-ej5zh 10 ай бұрын
ከከከከከ
@teklilabera662
@teklilabera662 10 ай бұрын
​@@Tuhin-ej5zh😢😢😂
@SelamAbraha-rw6me
@SelamAbraha-rw6me 9 ай бұрын
😂😂
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray 8 ай бұрын
ትክክል
@amanuelh210
@amanuelh210 6 ай бұрын
ምኑጋ ነው የነጭ ያልከው
@user-df9ri8ym5h
@user-df9ri8ym5h 10 ай бұрын
የእውነት ፍቅረኛሞች ይሆናሉ ወይስ ለጨዋታው ነው እውነትከሆነ ደስ ይላል😢❤
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 25 күн бұрын
😂😂😂😂 We don no 😢😢😢
@dopeman1356
@dopeman1356 Жыл бұрын
እኛ ካረጀነ ከወደቅነ መጡ አለ ያ ሰውዬ! ኧረ ኢትዮጵያ ቆንጆ ቆንጆ ችኮች
@TERY411
@TERY411 Жыл бұрын
😂😂😂
@RahematyiberahemYiberahem
@RahematyiberahemYiberahem 9 ай бұрын
ጨዋታነውወይስ እውነትነው ?እውነት ከሆነ ታምራላችሁ ደስይላል አላህይጨምርላችሁ ።❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙💙💙
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 ай бұрын
ሴቶች የመምህር ተስፍዬን ሰርች አጉ ካርተፊሻል እስከለባበሳችሁ ብቻ ምን አይነት ጊዜ መጣብን ጌታሆይ የናቶቻችን ዘመን ይመልስልን
@tashalosehasiso5353
@tashalosehasiso5353 Жыл бұрын
አረ እኔስ?? 😂ይማቻችሁ 👍
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
በእውነት፣ሳዩት፣ቀልድ፣ግን፣ውስጡ፣ጥሩ፣ነገርን፣የያዘ፣መልካም፣ስራ፣ነው፣፣ይህ፣፣ለምን፣በዚህ፣ጊዜ፣ወጣቱ፣በብዙ፣ነገሮች፣እየተጠለፈ፣ስለሆነ፣፣ግን፣ቁም፣ነገር፣ተጨምሮ፣ይሰራበት፣፣
@gebrugilhe1220
@gebrugilhe1220 Жыл бұрын
Very good game 🎮 nice work guys
@user-rw4of3ky2p
@user-rw4of3ky2p 11 ай бұрын
1ቅመም ሆነሸል😂😂😂😂😂
@mulsam2011
@mulsam2011 Жыл бұрын
ያዝናናል😊
@hshs437
@hshs437 Жыл бұрын
አዘጋጁ አሪፍነው በጣም
@ebil2k8
@ebil2k8 6 ай бұрын
“In some cases, ignorance is deadlier than poverty.”
@emumaremu8341
@emumaremu8341 11 ай бұрын
ዋዉ በጣም አዝናኝ ጨዋታ ነዉ
@YaredManMyStyle
@YaredManMyStyle 11 ай бұрын
😁😁
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ከወዶቹ መድረክ መሪው ብቻ ይሻላል😅😅😅
@asiamoh
@asiamoh Жыл бұрын
እኮ
@ውብየ
@ውብየ 11 ай бұрын
ኧረ 😂😂😂
@YonasKifetew-nd5kr
@YonasKifetew-nd5kr 7 ай бұрын
ቀጣይ ተመሣሣይ ፆታ ማች የምትሠሩ ይመስለኛል። ወደልቦናችሁ ተመለሡ። ዝሙትን የማስፍፍት አባዜ ነው
@henokabebe1352
@henokabebe1352 Жыл бұрын
ITS NICE SHOW.... M BERTA !!!
@abelbela1563
@abelbela1563 7 ай бұрын
ከዚ የተረዳሁት ነገር ወንዶቹ የተገላለጠችን ወንድ እንደሚፈልጉ ነው
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 Жыл бұрын
ፍቅር ❤እስከ መቃብር ካልሆኔ ይቅር
@mohammednasir1733
@mohammednasir1733 9 ай бұрын
ምርጥ ሾው
@berktiabera9598
@berktiabera9598 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉 betam fen yadrigal
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 6 ай бұрын
ጉድ እኮነው ዘንድሮ😂😂😂😂😂
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@sanasanaa9793
@sanasanaa9793 Жыл бұрын
Inemii❤❤
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
ኤጭ የሴቶቹን አለባበስ እንዲያስተካክሉ ንገሯቸው እንጂ
@user-pj6hk4ev8n
@user-pj6hk4ev8n 3 ай бұрын
...አማዚየ ያሳድግህ 😘😘 ቆይ ጁዲ ለምንድን ነው እንደዚህ እየሳምሽ ...አንችን ነበር እንደዛ መሳም!!!
@radietanibasa5237
@radietanibasa5237 Жыл бұрын
ማሂ ምን ሁነ ነዉ በጌታ😣❤
@Ethio575
@Ethio575 Жыл бұрын
ባህላችንን እና ኢትዮጵያዊትን የሚያንፀባርቅ እንዲሁም የሚያስተምር ነገር ለምን አትለቅም😂😂
@abusihamtubtub3462
@abusihamtubtub3462 Жыл бұрын
Ein wedejewalhu alebabesachew biyastelam wendena wend setena set balemenoru wedejewalhu Hagerachen kendezih aynent Allah yetebeqat
@anteneh1995
@anteneh1995 Жыл бұрын
እንዴት ይህንን ሊያደርግ ይችላሉ እነሱኮ ተልኮ ተሰጦአቸው አላማቸውን እያስፈፀሙ ነው። ቆየት ብለን ውጤቱን እናያለን። ይህ ህግና ስርአትን የሚያስከብር የሌለበት ሀገር ነው እኮ ምንኖረው።
@joshwafreddy6845
@joshwafreddy6845 9 ай бұрын
ልጁን አተ አተ 😂😂😂 እረ ጥራው በስሙ
@user-bj3pl1xk8z
@user-bj3pl1xk8z 11 ай бұрын
አለባበሣቺሁን ሙሉ ልበሡ ታምራላቺሁ
@imanhassan9617
@imanhassan9617 Жыл бұрын
😂😂😂😂ክፍው
@azimerakahasi7286
@azimerakahasi7286 Жыл бұрын
ዋውውውውው
@user-tv4bd7vb5c
@user-tv4bd7vb5c 10 ай бұрын
Love it Good job!!
@user-zl7zm9jl3q
@user-zl7zm9jl3q 7 ай бұрын
መልክቱ ምድነው ግን የገባው ማለቴ ለተመልካች ምድነው ትምረቱ 😮😮አየ እማማ ኢትዩ
@አባድፈን
@አባድፈን Жыл бұрын
ልመለስ ደስይላል ኣቦ ይመቻት😂
@user-zx4kq5cf9h
@user-zx4kq5cf9h 10 ай бұрын
ቆይ የምራቹን ነው 😂😂😂😂😂😂
@user-dy7dk5tf4r
@user-dy7dk5tf4r 6 ай бұрын
Betam Des yemil program
@hanuasfaw2252
@hanuasfaw2252 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወይኔ ሀገሬ😢 የወላድ መካን ያሳዝናል
@akeshowtube617
@akeshowtube617 6 ай бұрын
ይቅር ይበልሽ
@zedogeremu7497
@zedogeremu7497 Жыл бұрын
btm arif nw camera lay yiqeral bro astekaklu
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 10 ай бұрын
የእብዶች ስብስብ😂😂😂
@ak-up8fg
@ak-up8fg Жыл бұрын
This show is fun keep up
@EframNigusie
@EframNigusie 29 күн бұрын
ስብዕና የጎደለው አካሄድ ነው ትዳር እኮ በሽግሌ ነው የአብርሃም ባርያ ለይሥሐቅ እንዳጨለት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ያበሻ ሰወች እየተፈራሩ ሳይጋቡ ይቆያሉ።ይህ ፕሮግራም ይረዳል ብዬ ግምታለሁ
@fanijo9301
@fanijo9301 Жыл бұрын
እየተፈራሩ 122 ሚሊዬን ከሆኑ እንደዚህ ሲደፋፈሩ ደግሞ ቢሊዬን እንደርሳለን🤔
@fiyonaweldaregawi129
@fiyonaweldaregawi129 10 ай бұрын
@@fanijo9301😂😂😂
@tokiyoon9685
@tokiyoon9685 Жыл бұрын
ይሂ ነገር የእዉነት ነዉ ከሆነ ንገሩኚ ቤተስብ እመጣለሁ የት ነዉ ቢሮቹህ
@daniyeshneh9743
@daniyeshneh9743 11 ай бұрын
መናጫ ሾው በለው 😂😂
@jemalyimer2268
@jemalyimer2268 7 ай бұрын
እረ የምንሰራው እንወቅ ሀገራችንን በዚና አናጨማልቃት ፕሮግራም መሪው አሜሪካ ልካው ነውደ ይገርማል
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
Host አንተ ስትል ክክክክ
@SolomonTadesse-y7l
@SolomonTadesse-y7l 10 күн бұрын
ምን ጉድ ነው አረ ወዲያ
@akey8168
@akey8168 Жыл бұрын
ምድረ ክምር ሁላ ስፖርት አሰሯቸው እንጂ ሴቶቹን😂😂 አንዱማ ፍሪጅ ያቀፈ ነው ሚመስለው እንዴት እንዳነሳት😢😂
@tecol17
@tecol17 Жыл бұрын
ena mn yehun ganguuu yehene asebkut mn lethon edemechl
@akey8168
@akey8168 Жыл бұрын
@@tecol17 አንቺ ነሽ ከዳር ያለሽው በርሜል😂
@tecol17
@tecol17 Жыл бұрын
@@akey8168 yaw esu ayshalem ke tultula ...sebeza weregna nhh enate setwelde zena eyanebebech neber meselegn
@clickcell4333
@clickcell4333 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yf4sz9uu7e
@user-yf4sz9uu7e 4 ай бұрын
ከይቅርታጋርሴቶቹሙሉቀሚሥቢለብሡያምርባቸውነበር።ጫወታውንሳላዴቀውአላልፍም❤❤❤❤❤
@ueuri3r
@ueuri3r 3 ай бұрын
አየጉድ ሀገራችን አሳዘነችኝ
@RahelNeguse-hw2ip
@RahelNeguse-hw2ip Жыл бұрын
❤❤❤❤ sewdachu eko
@sablenurga2341
@sablenurga2341 Жыл бұрын
Woey gezay
@MoviesMagicClip
@MoviesMagicClip 10 ай бұрын
አተ😆
@kidu3071
@kidu3071 Жыл бұрын
ግን እንዴት ነው ይዘልቃል ምርጫው ወይስ ለቪዶ ብቻ ነው እኔም እድሌን ልሞክር
@12345ib
@12345ib Жыл бұрын
Ikn das alchu abelye❤
@Jobhabesh
@Jobhabesh 10 ай бұрын
Arif new
@user-sf5qc5cq1i
@user-sf5qc5cq1i 17 күн бұрын
እኔ ምለው ሴቶቻን ምነው ኡጋዳን መሠሉብኝ😂😂😂😂
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 25 күн бұрын
Meenem Alegabagnem Ekoo 😂😂😂
@Habtamu-zr7fu
@Habtamu-zr7fu 3 ай бұрын
የሚገርም ነው
@user-qs5cj5cv8j
@user-qs5cj5cv8j 7 ай бұрын
ብቻየን መስሎኝ ነበር ለካ ያገር ሲንግል ነው ያለው😮
@Gifubeza
@Gifubeza 6 ай бұрын
ተሰልጥኖ ተሙቶ አይ አዲሳባ::ወንድ አለ ከመካከላችሁ?
@hebelaudience6797
@hebelaudience6797 9 ай бұрын
እረ ሰምረ ወዴት ነህ? 😁😁😁
@helenmulubirhan2711
@helenmulubirhan2711 Жыл бұрын
tikur acher kemis yelebesechew lej sente new Yemteyzeew bebalefew episod neberech atdegagmu
@gashayeamenu8305
@gashayeamenu8305 Жыл бұрын
ሚኒ የማድረግ ጠቅሙ ሁሉም ወንዶች 1 ቁጥርን😂😂😂
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 10 ай бұрын
የተመታሽ
@NasradinMahamadnazif
@NasradinMahamadnazif 2 ай бұрын
Betam des yemil program nw
@user-cq2eu1uf7i
@user-cq2eu1uf7i 9 ай бұрын
አይ ሃገሬ!!
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 3 ай бұрын
እዴ ይወርድን አየዋት ለፍቅረኛዋ ማሳከሚያ ብላ የበተሰቧን መሬት የሸጠችው ልጅ አየዋት አረ ጉድ ነው 😳😳😳
@Kedijaahmmedi-zv4ep
@Kedijaahmmedi-zv4ep 2 ай бұрын
እኔም ልል ነበረ ዮረዲ ጓዴኛዋ የት ሄዶ ነው አለ አዴለንዴ ፍቅረኛዋ ያቺ ግን ቪዶው አልገባኝም
@gtiruworkhailu4674
@gtiruworkhailu4674 8 ай бұрын
ጉዱ እኮ ነው ! የነጭ ባህልን ከመኮረጅ መቼ ነው የምንወጣው??? ወጣቱስ ወዴት ወዴት ነው አካሄዱ? ይልቅ ባህላችንን አታበርዙት! ምንም አላማረባችሁም። ማች ክብሪት ነው።
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 Жыл бұрын
አይይ አዘኩ
@Fairplay2015
@Fairplay2015 Жыл бұрын
what happens after this?
@eexx8683
@eexx8683 Жыл бұрын
ትለያላችሁ በጣም ደስ የሚለኝ ፈታ የሚያረገኝ ፕሮግራም ዋው ❤
@melkamuahmedinabdela8341
@melkamuahmedinabdela8341 11 ай бұрын
እውነት ነው ይለያሉ ከ🇪🇹ያዊነት ያፈነገጠ አስነዋሪ ምግባር ስለሆነ ይለያል እኛ ያሳሰበን ስለመለየቱ አይደለም ከመለየት ጀርባ ያለውን ሚስጥር ገብቶሃል/ሻል???
@AmanuelMarkos-tn8ev
@AmanuelMarkos-tn8ev 11 ай бұрын
ኣንተ ኣብደሃል
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 Жыл бұрын
❤❤❤በብዙ አትጥፉ❤❤❤
@emanuel8143
@emanuel8143 Жыл бұрын
Kidu lmn anch ena ene....
@user-nq4bk9us9h
@user-nq4bk9us9h Жыл бұрын
❤❤❤ሴቶችዬ ሙሉ ቀሚስ ብትለብሱ ይበልጥ ታምሩ ነበር
@melkamuahmedinabdela8341
@melkamuahmedinabdela8341 11 ай бұрын
ከቀሚሱ በላይ እዚህ ቦታ በመገኘቷ ብቻ እና ብቻ ሴትነቷ አጥታለች ያሳዝናል በጣም:: አሳፋሪ ሁላ የሚገርመው ነገር እኛ ከናንተ ጋር ተቀላቅለን መቆጠራችን ያሣዝናል::
@user-zm3wh4rw9o
@user-zm3wh4rw9o 10 ай бұрын
ደምሪኝ😂
@tigistamaru4037
@tigistamaru4037 11 ай бұрын
Wow Yamaha
@user-tg8mh6fs3o
@user-tg8mh6fs3o Ай бұрын
ምን አይነት program ነው ምኑ ነው አስተማሪ
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j 4 ай бұрын
ጨዋታ ነው ወይስ የምር😮
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ጌም መሆን የለብትም የእውነት ይሁን
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
እንዲህ የሚለብሱትን ሴቶች አትቀብሉ ፕሊስ😂😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ስራቸው ነው ይቀበላሉ😅😅😅😅
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 Жыл бұрын
እኔም እስማማለዉ 100%😂😂😂😂😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@heyryafedlu9371 የናታቸውን ቀሚሥ ለብሰው እድመጡ ነው የተሥማማሺው😂😂😂😂
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 Жыл бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A ከሚራቆቱ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@heyryafedlu9371 የሠው መብት አንጋፍም😂
@user-zd6xj2vw9p
@user-zd6xj2vw9p 7 ай бұрын
ምን የሚሉት የእፃናት ጨዋታ ነው ዬሄ ወዴት እዬሄዳቹ ነው 🙊🙊🙊🙊
@ueuri3r
@ueuri3r 3 ай бұрын
ይችልጅ መጨሱ ሲለቃት ሌላስራ
@user-xf6pm8uu1i
@user-xf6pm8uu1i Жыл бұрын
እረ ተመቻቹኝ
@wondowsendeliso
@wondowsendeliso Жыл бұрын
ዋዉ ደስስ ምችት ትላላችሁ እኔም አለሁ መጣለሁ ግን ችክ እንዳትጨርሱብኝ
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h 15 күн бұрын
ሴቶቹ ምድረ አርቲፊሻል😂😂😂
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 9 ай бұрын
😂😂👌👌👌👌👌😊
@ashenafigeremew5857
@ashenafigeremew5857 Жыл бұрын
😂key kora yalch er gued
@ermiyasabebe3232
@ermiyasabebe3232 Жыл бұрын
9 ቁጥር አሳዘነኝ
@chernetassefa2537
@chernetassefa2537 Ай бұрын
እረ እኔም መምጣት እፈልጋለው
@user-tz8us9sv9m
@user-tz8us9sv9m 5 ай бұрын
Askeyami hula demo hulum kefafi beras metemamen yalelachew nachew, tebay
@hashebarber
@hashebarber 7 ай бұрын
የዝነናል
@worthyvideo
@worthyvideo 26 күн бұрын
Creator I want to participate.
@TadiYeureal
@TadiYeureal Жыл бұрын
ማሂ ግን ምን ሆና ነው እንደ ድሮ አይደለችም ቅዝቅዝ ብላለች ?🤔😥
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz Жыл бұрын
ፍቅር ይዛት ነው 😂😂
@NegusMekuria
@NegusMekuria 2 ай бұрын
7with 7
@seniyabu4576
@seniyabu4576 Жыл бұрын
Bagatami ayiche yewededekut show ketelubet
@fanotube1086
@fanotube1086 Жыл бұрын
ለቻወታ ከሆነ ሌላ የለም ወይስ ቁምነገር ነው
@ZEHRA-zg7jc
@ZEHRA-zg7jc Жыл бұрын
❤❤
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h 15 күн бұрын
ጉድ
@Alpha-gw8ys
@Alpha-gw8ys 10 ай бұрын
I want one of the girls how can I find one Please?
@user-nt5jg2ey2s
@user-nt5jg2ey2s Жыл бұрын
እንኮን መጣቹሁ ወዶቸ
የመረጠችው ወንድ ነጠቀቻት የፍቅር ምርጫ ከሞዴሎች ጋር find your match
15:28
የ 10, 000 ብር የጥንዶች ፉክክር couples challenge ፍሬንድስ ሾው
24:31
Friends Show - ፍሬንድስ ሾው
Рет қаралды 133 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 55 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 7 МЛН
የፍቅር ምርጫ Find your match ፍሬንድስ ሾው
25:06
Friends Show - ፍሬንድስ ሾው
Рет қаралды 490 М.
የፍቅር ምርጫ Find your match
16:04
Friends Show - ፍሬንድስ ሾው
Рет қаралды 111 М.
Habesha blind date | Hermon and Michael
13:49
Adabary Entertainment
Рет қаралды 258 М.
የፍቅር ምርጫ Find your match በአዲስ መልክ
16:04
Friends Show - ፍሬንድስ ሾው
Рет қаралды 128 М.
ኢትዮጵያ truth or dare ethiopian truth or dare friends show ፍሬንድስ ሾው
22:42
Friends Show - ፍሬንድስ ሾው
Рет қаралды 82 М.
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 38 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 4,9 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,1 МЛН