No video

የፍቅር ፈተና ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር

  Рет қаралды 615,983

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

Күн бұрын

#kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham

Пікірлер: 386
@nati_abraham
@nati_abraham 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ከፈለጋችሁኝ Instagram - official_nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!! ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!
@umerahmed8208
@umerahmed8208 2 жыл бұрын
Hahaha ww3
@mechegiya4247
@mechegiya4247 2 жыл бұрын
ባሌኮ ሞተ ሚስት ልትል አትችልም ምንም ባታዝን ልትጮህ ወይም ለውሽማዋ ቶሎ ና ነው የምትለው ለባሏ ባታዝን ሬሳ በራሱ ያስደነግጣል
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 2 жыл бұрын
እኝክ አሁን ይች ህድይ ናት ሀበሻ እራቁቶን
@user-rn2fy4no5v
@user-rn2fy4no5v 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/o9t7aZOQ1dXehKc.html
@samuel_arse
@samuel_arse 2 жыл бұрын
wow ናት የሚገርም ትምህርት ተባረክ ፊትህ ለሳውዲ እስረኞች እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን::
@Brook7
@Brook7 2 жыл бұрын
ሀበሻ BP (blood pressure) ቼክ አያደርግም ማለት ነው? 🙈🙈🙈🙈🙈
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nZqhdcKL1eC3m4E.html
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች እረ ናቲ ትወናህ ያስቃል። በእዉነት ትችላለህ
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 жыл бұрын
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ kzfaq.info/get/bejne/erVlktyhvJrdYoE.html
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ወሎ ደሴ በቅንነት እንደማመር ዉዴ
@pubghabeshsa4957
@pubghabeshsa4957 2 жыл бұрын
ውሽማው ልጅ አስተታየቱ ያስቃል 🤣አሪፍ ትወና ነው 👏
@bekalubirehan8002
@bekalubirehan8002 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ለሌሎቾ ማስተማርያ
@piterpan3296
@piterpan3296 2 жыл бұрын
Sijemer wishimaw acting gobez new…nati gar new yemakew yichilal
@collectionvideos9970
@collectionvideos9970 2 жыл бұрын
Betam
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nZqhdcKL1eC3m4E.html
@geletagirma2872
@geletagirma2872 Жыл бұрын
dfhg
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ናቲሻ የዛሬው ያበደ ነው ትልቅ ትምህርት ነው በርታልን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??? እ ውዴ??
@addispro2438
@addispro2438 2 жыл бұрын
ፀጋ ተልከሰከሰች
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ዋው ለየት ያለ ነው ቀጥልበት
@hipaaqali7237
@hipaaqali7237 Жыл бұрын
I from somali ethiopia jigjiga best youtube keep giong❤
@tube5930
@tube5930 2 жыл бұрын
የምግብ የትምህርት ወጪ እኔን ነው የሚመስለው 😂😂😂😂😂
@adonaykidu8132
@adonaykidu8132 Жыл бұрын
😂😂😂
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
ልትበላ አፍር ያስበላህ 😂😂😂😂
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 жыл бұрын
ደሞ ናቲሻ ይላል hahaha የሌባ አይነ ደረቅ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??? እ ውዴ??
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nZqhdcKL1eC3m4E.html
@user-lj8np6tx2s
@user-lj8np6tx2s 11 ай бұрын
የመኪናቁልፍአ ላለይም😂😂😂😂😂
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 жыл бұрын
ፀጋ ሠላምሽ ይብዛ 😂😂😂 ናቲ 👍❤️✌️😂😂
@azebabebe6985
@azebabebe6985 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 ወይ ናቲዬ ይመችህ የምታመጣው ነገር ሁሉ ይገርማል በርታ የሐገሬ ልጅ
@user-nu2cc2es8g
@user-nu2cc2es8g 2 жыл бұрын
ዉይ በጣም ይቅርታ ተነሳሁበችሁ🤣🤣🤣🤣
@Love-et1ul
@Love-et1ul 2 жыл бұрын
ትንሽ አትጠብቂም ክክክክክክ
@kanjukanju5738
@kanjukanju5738 2 жыл бұрын
ናቲዬ ስወድህ ካንተ ጋር ብኖር እህልም ውሀም አይጠማይ እረ እንደው እራሴንም አያመኝ❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
ወይ ናቲ የትምህርት ቤቱና ዳይፕሩ ቁርጥ እኔን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abeltekleab5502
@abeltekleab5502 2 жыл бұрын
Natty we love ya so much....big respact
@hnandahab3103
@hnandahab3103 2 жыл бұрын
የሳቄ ምጭ ናቲዬ ስወድህ🥰
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
የሳቅምጭ😁😁😁😁😂
@sadatmesayabraham3670
@sadatmesayabraham3670 2 жыл бұрын
wow good lesson thank you 🙏🏼
@user-ew5mj5ec6o
@user-ew5mj5ec6o 2 жыл бұрын
ትችላለህ 😍😍😍😍
@zabibaa
@zabibaa 2 ай бұрын
ፈተናት ይገረማል አይ እኛ ሴቶች
@danielworku3962
@danielworku3962 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው።የዘመኑን ሰው ወንድምሆነ ሴት ሰናምን ተጠቅቀን መሆንአለበት።በተለይ ገዘብ ሰለገዘብ የሚያወሩ ሁልግዜም ሰለንብረት እዴትእናድርግ?እያሉ በሚያወሩ የፍቅር አጋሮቻችሁ ን በአይንቁራኛ መገመት መከታተል ያሰፈልጋል መገመት መአበብ አይለያችሁ በተለይ ወደውጭ ሀገር አግብታችሁ የምትወሰዱ ሴት ባል ያልሸው በጣም ወንዶች የውጩን ኑሮ በትዳር ለመኖር አይፈልጉትም ንብረት ይዞ ወደአገር ቤት ተመልሰው ምግብ ቤት የተለያየ ነገር መክፈት ሰለሚፈልጉ ለወንዶች ኢትዮጵያ ያማረች ሰለሆነች ብዙ ሴት ውጭ ሀገር አግብተው ወሰደው ንብረትዋን ሙልጭ አድርጉ ተመልሶ ቤት የሚሰራው ብዙ አሰመሳይ ሰለጠንኩ ባዮች ሞልተዋል ጥንቃቄ!!በዛው ተቃራኒም የሰለጠኑ ሴቶች የሚባሉ ባህል ሀይማኖት የማይሰማቸው ሴት እህቶቻችንም ት በትዳር በውጭ ሀገር ጥንቃቄ!!!
@bruuk2030
@bruuk2030 2 жыл бұрын
ናቲ ግን በ ማርኬቲንግ ነው የተመረቕከው ወይስ በ ኮሜዲ ክክክክክ bravoo
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??? እ ውዴ?
@bobman8546
@bobman8546 2 жыл бұрын
የጸጋ ታሪክ
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 жыл бұрын
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ kzfaq.info/get/bejne/erVlktyhvJrdYoE.html
@azebgizaw3849
@azebgizaw3849 2 жыл бұрын
ዋው ናቲዬ ገራሚ ስራ ነው በርታልን!:
@Love-et1ul
@Love-et1ul 2 жыл бұрын
ጋለሞታ አለ ክክክክክክክክክ
@mn-zh7we
@mn-zh7we 2 жыл бұрын
ይሄስ በህንድም ፊልም ያልታየ ነው😍
@lulunadi7487
@lulunadi7487 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@shemslamek2592
@shemslamek2592 2 жыл бұрын
India film neger nsh anchi rasesh
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
ባንድ ወቅት ኮሪያ ላይ ታይቷል
@melitube1216
@melitube1216 2 жыл бұрын
አየ ናቲየ ሁልግዜም እንዳስደመምከኝ አለህ በርታልኝ 😂😂
@sof8617
@sof8617 2 жыл бұрын
ወይጎድ ጭካኔ ፍቅር በገዘብ እሚሸጥበት ያሳዝናል😥😥😥
@meseretteshome8731
@meseretteshome8731 2 жыл бұрын
የሳቄ ምንጭ ስወድህ በርታ
@tig1498
@tig1498 2 жыл бұрын
ሥምሽንቄሥይጥራው🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 жыл бұрын
ክክክክክ ቱ ድለድግ ወደታች ስወርድ ኮመንተሮች ፀጋ ተልከሰከሠች እያሉ አስቸገሩ ወላ በሳቅ
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 жыл бұрын
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ kzfaq.info/get/bejne/erVlktyhvJrdYoE.html
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nZqhdcKL1eC3m4E.html
@fetabelu4858
@fetabelu4858 2 жыл бұрын
ፀጋ ተልከሰከሰሽ😄😄😄😄
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@bizuneshdibabatube3793
@bizuneshdibabatube3793 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስታማሪ ቪዲዮ ነው ናትዬ እናመሰግናለን በርታልን
@user-df8jy6im2b
@user-df8jy6im2b 2 жыл бұрын
You are the best one bro I really enjoyed your video all the time plz keep it up
@EssentialEnglishConversation
@EssentialEnglishConversation 2 жыл бұрын
ይሄኔ እኮ ስለኔ ነው አላለም ፣ እየተቀላቀልን ውዶች
@dejenugizachew4119
@dejenugizachew4119 2 жыл бұрын
ኡኡኡ ፀጋ ተልከሰከሰች ..አንተ ነህ ባለ.........ክክክ
@sayzos9315
@sayzos9315 2 жыл бұрын
የውሽማው ፈጣጣነት ያበደ ነው 😂። ለአዳር እኮ አጣፍጦ እሚልክ ነው እሚመስለው። በዘራችሁ አይድረስ የተባለው ውሽማ ኢሄ ነው መሰለኝ። ማነህ ባለ ቁ'ላው። 🤣
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life Жыл бұрын
Min dinew mitaweraw
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ወይኔ አስተያየቱ ውሽምየው 😀😀😀ናቲየ በርታ በጣም ልዩ ነው
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 4 ай бұрын
Procces Lay Nat😂😂😂
@hope2633cu
@hope2633cu Жыл бұрын
Kkkkk 😆🤣🤣😄 Nati merti lijjjachen yemer
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f 2 жыл бұрын
ፀጋ ተልከሰከሰች ክክክክ
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 жыл бұрын
Kkkk ፀጋ ፅናቱ ይስጥሽ
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 жыл бұрын
🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ kzfaq.info/get/bejne/erVlktyhvJrdYoE.html
@bekoshorts2874
@bekoshorts2874 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ💚💛❤🙏ሰብስክራይብ አድርጕኝ
@collectionvideos9970
@collectionvideos9970 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ይመቸኛል
@bubu3410
@bubu3410 2 жыл бұрын
Samiyee
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
Yes kzfaq.info/get/bejne/nZqhdcKL1eC3m4E.html
@toptube856
@toptube856 2 жыл бұрын
ያቆላምጠኛል 🤣
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nZqhdcKL1eC3m4E.html
@Love-et1ul
@Love-et1ul 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ትክክል ነው
@consciousLife777
@consciousLife777 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ላንቺ ብቻ የተመደበ።
@zahrahussein588
@zahrahussein588 2 жыл бұрын
ወይኔ ተነሳሁባችሁ አላለም
@samiteketay3123
@samiteketay3123 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ 😍
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 2 жыл бұрын
Welcome nati 💯💯💯
@gebeyehushanko1684
@gebeyehushanko1684 2 жыл бұрын
Verry amazing
@bestelotgirmay8538
@bestelotgirmay8538 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው የምትሉ ኮማቾች ግን 🤣ምን አስባችሁ ነው😜
@yabsil7425
@yabsil7425 2 жыл бұрын
በአባ ገብረ መስቀልእፀ ደብዳቤና መስተፋቅር ሥራ የተፈተኑ እና የተረጋገጡ ጥበቦች እና ባህላዊ ህክምና 1, # መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, # ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3, # ለቁራኛ (አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4, # መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5, # ለጋኔን (ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6, # ለፀር (ለጠላት) 7, # ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 8, # ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 9, # ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 10, # ለመፍትሔ_ሀብት (ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 11, # መስተፋቅር (ለሁሉም እንዲወደን ና የትዳር አጋር ጋር 12, # ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 13, # ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 14, # ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 15, # ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 16, # አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 17, # ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 18, # መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 19, # መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 20, # ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 21, # ለልሳነ_ሰብእ (ድምፅ የሚያሳምር) 22, # ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 23, # ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 24, # ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 25, # ጸሎተ_ዕለታት (ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 26, # ለኵሉ_ግብር (ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 27, # ለንባብ (ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 28, # ለከበሮ (ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 29, # ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 30, # ለሙግት (በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 31, # ለሰላቢ (ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 32, # ለስንፈት 33, # ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 34, # አስምሮ_ጥበብ (ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 35, # ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36, # መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 37, # ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 38, # ለበረድ ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 39, # ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 40, # ዕፀ_አንግሥ (ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 41, # መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 42, # አፍልሆ ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 43,# ለእጣ ማለትም ለዕቁብ፣ቢቲንግ፣ለሎተሪ እና ለቁማር እነዚህን እና ለመሳሰሉት መፍትሔ እንሰጣለን።በሀገር ውስጥም ሆነ ውጭ ያላቹህ አገልግሎት እንሰጣለን።በቀላል ችግር መፍትሔ ላጡ ሰዎች ይደረስ ዘንድ like እና share በማድረግ ለሌሎችም እናድረስ……… አድራሻ፦ድባጤ ወረዳ ሽናሻ ሰፈር ስልክ 0933583398 በኢሞ 0928552323
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሰራልሽ 🤣የሞትክ መስሎኝ 🤣ይቅርታ ተነሳሁባቹ 😁😁ይቺ ደፋር አምስት ዓመት ማገጠ ች 👊👊ግባላት 😁😁😁😁😁
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??? እ ውዴ??
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@izakefekersmartabiiifeker4148
@izakefekersmartabiiifeker4148 2 жыл бұрын
ጭራሽ ያቆላምጠኛል 😂😂😂😂
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??? እ ውዴ??
@sinenwakjira3170
@sinenwakjira3170 2 жыл бұрын
I can't stop laughing 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
😁😁😁ወደዉ አይስቁ
@finally7664
@finally7664 Жыл бұрын
Nati I love love you as my brother
@HiwotAlemayew
@HiwotAlemayew 19 күн бұрын
በሥማም አልሽ😂😂😂
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
ውይናቲ የስረህን ይስጥህ 😭😭😭
@EndriasEndrias-yw9qz
@EndriasEndrias-yw9qz 6 ай бұрын
አስተማሪ ነው
@kemilaadissu4538
@kemilaadissu4538 2 жыл бұрын
ውይ ናቲየ በጣም ደስ ይላል አንቺ ደፈር ውሽማሽን ይዘሽ ከናቲ ጋ ደፈር አይ ሴት
@lideyalidumohammed8392
@lideyalidumohammed8392 2 жыл бұрын
ትመቸኛለህ በቃ ናቲያችን
@agrshaalj1390
@agrshaalj1390 2 жыл бұрын
ክክክክ ሞት እንደዚኽ ከሆነማ ይኸ ትክክልኛ እዉነትነዉ እኛ አብዞኙቻችን እንደዚህ ነን ሰዉከሞተ እናለቅሳለን ገዘብካለን ሰዉየዉን እረስተን ገዘቡንማሰብ እንጀምራለን ይገርማል ይኺ እንደቀልድሆነጅ እዉነትነዉ
@yohannesghilay5297
@yohannesghilay5297 2 жыл бұрын
Betam Arif nati man
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
እክክክክክክክክ ምናለ፡የሞተ፡ሰው፡ቢነሳ
@habeshatv5360
@habeshatv5360 2 жыл бұрын
ቻው ወጣቶች የዛሬ ኗሪዎች የነገ ሟቾች
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂are natty 😂😂😂😂😂😂😂😂gedelkegn besake😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HEYATN-hs7cu
@HEYATN-hs7cu 17 күн бұрын
ሊበላ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-rs9pm1og7s
@user-rs9pm1og7s 2 жыл бұрын
አረ እደዝች አይነት ሴትየለም ክክክክክ
@hailekahsay6548
@hailekahsay6548 Жыл бұрын
Kkkkkk አሪፍ ትወና ነው
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ክክክ ጡሩ ዘደ.
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 2 жыл бұрын
Yegna nat,girma moges grace.
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
የታባሽ😂😂😂😂አንቺ ጋለሞታሀሀሀሀሀ ናቲሻ ይዘህ ምትመጣው አይዲያ አሪፍነው ዋው👌👌👌👌👌👌👌👌
@wllg3485
@wllg3485 Жыл бұрын
ያስቃል
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 2 жыл бұрын
Wed Yetewahdo lijoch enkuan letalaku leabiye tsom beselam aderesachu tsomun bereket yemenegagnibat tsom yedergelin 🙏
@selamdesta6679
@selamdesta6679 2 жыл бұрын
I like it.....
@endris5178
@endris5178 2 жыл бұрын
በገዛጁ🤣🤣🤣🤣
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Nateye welcome betam new yemadekih
@rlove7199
@rlove7199 2 жыл бұрын
ዎይኔ እንደዝ መልበስ እንዴት እንደ ምየሥጠለኝ
@titilotise2267
@titilotise2267 2 жыл бұрын
Slam slam beyalehue wedemy betame sikfagn yaten perogerame bemayet hazenyne ersalhu yemecehi
@user-ht1em6nz7t
@user-ht1em6nz7t 2 жыл бұрын
እንኳ አደረሣችሁ ለአብይ ጾም ።ዊይ ናቲ እኔም ደነገጥኩት
@tig1498
@tig1498 2 жыл бұрын
እኳንአብሮአደረሠነ💚💚💛💛❤️❤️
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
Tsega Telkesekech Part two 😂🤗😂😂😂😂😂
@adanechadanu1605
@adanechadanu1605 2 жыл бұрын
WOW
@natanimbiniam5866
@natanimbiniam5866 2 жыл бұрын
More fun than tomas,,great job
@kumemome7211
@kumemome7211 Жыл бұрын
Nati mitgrem sew neh migerimh be akal ayechhalew
@zeinazizi5759
@zeinazizi5759 2 жыл бұрын
ዋውውው.የዛሬው.በጣሞ.የአምራለ.አንድኛ😂😂😂😂😂😂
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
ያበደ ነው ክክክክክክ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
Eden miwedew manew natin ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@haftamuteshale5019
@haftamuteshale5019 2 жыл бұрын
good nati ilove you 😘😘😘😘😘😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣😂
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
Wow ናቲ
@fanafana3013
@fanafana3013 2 жыл бұрын
Samiyee yene cake
@seifu...tube5945
@seifu...tube5945 Жыл бұрын
የዉሽመዉ አሢታያያቱ የሢቀል፧🤣🤣🤣🤣🤣
@belayetwale1714
@belayetwale1714 2 жыл бұрын
ናቲ ዋው
@dlutes4769
@dlutes4769 2 жыл бұрын
Wow
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo 2 жыл бұрын
😁 የናቲ መንፈስ😆 የሳቅ መንፈስ ናቲ አልሞትክም እንዴ? 😅😂🤣 ይቅርታ ተንስቸ ረበሽኳችሁ 😁😜😆
@tahirshako9123
@tahirshako9123 2 жыл бұрын
Good
@solomonmolahaile9022
@solomonmolahaile9022 2 жыл бұрын
wow bravo😂😂
ዘይቱ ከየት መጣ ? - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
6:13
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 202 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 847 М.
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 10 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,2 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 15 МЛН
ፍቅር ነው ምፈልገው  !
10:06
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 69 М.
አስረጋዡ ! - አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
10:11
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 253 М.
ሚስቴ እና ኳስ ! - አስቂኝ ቪዲዮ
8:23
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 73 М.
የባለስልጣኑ ቦዲጋርድ  - ከናቲ ጋር / kenati gar
8:48
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 409 М.
ካርታ አንባቢው  -  በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / Ke nati gar
9:50
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 186 М.
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 10 МЛН