ይቅርታ አልጠይቅም ! ከፓስተር በቀለ ወልደኪዳን ጋር የተደረገ ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች

  Рет қаралды 30,610

Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች

Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች

Жыл бұрын

#የዘር_ሐሳቦችበቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶችበወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም። #subscribe #ethiopia

Пікірлер: 271
@solomonhailmariam4721
@solomonhailmariam4721
መጋቢ በቀለ ወ/ኪዳን ስላሎት የእግዚአብሔርን ቃል መረዳት እግዚአብሔር አምላካችን የተመሠገነ ይሁን። እ/ር እድሜዮት ያርዝምልን አሜን!!!
@temesgenwoldeyesus7740
@temesgenwoldeyesus7740
እጅግ ትክክል መጋቢ በቀል።
@danielhabene4146
@danielhabene4146
በትግራይ ላይ የሚቆም የመሰለሎት የደገፍት ጦርነት ዛሬ በሌሎች ቦታዎች ቀጥሏል። ትልቅ ስህተት ነው። ሰላምንና ደህንነት ነው መስበክ ያለቦት። ብዙ ሰው ትዝብት ላይ ወድቀዋል። ንስሀ እና ይቅርታን መጠየቅ ታላቅነት ነው ከሚሉት ወገኖች ነኘ። ፍጻሜን ማሳመር ይገባል።
@DunamisPower-ki7my
@DunamisPower-ki7my
ኢትዮጵያ አሁንም ትልቅ ሰው አላት! አንዳንድ ነገሮች በልኩ ካልተነገረ ሰዎች ይረሳሉ ማስታወሱ ተገቢ ነው መጋቢ በቀለ
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha.
እኔም የዛሬ አምስት አመት በራዕይ አንተ ብሩክ ምንጭ ጭ ነህ የሚል ዝማሬ በኤርትራ ቤተመንግስት ውስጥ ሲዘመር ስምቻለሁ።
@dawitworkuofflcial2776
@dawitworkuofflcial2776 Күн бұрын
የሚገርም አባት ናቸው ስለሳችው ጌታን አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w
በቀለ በጣም አዝኘብሀለዉ።ማዘን ብቻ ሳይሆን በጣም በዚህ እድሜህ መጨረሻ በአንተ አፈርኩኝ።እንዳልከዉ ያኔ በሰባ አመትህ ብትሄድ ላንተም ለቤተክርስቲያን መልካም ነበር።የጌታን ቃል በአእምሮህ ማነብነብ የጌታ ሰዉ አያስብልም ካንተ ቃሉን የማያዉቁ ይሻላሉ።ምክንያቱም ስህተታቸዉ ስላላወቁ ነዉ ።ጌታ አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ ብሎ ለመነ።አንተ ግን ይቅርታ አልጠይቅም ማለትህ ብዙም አይገርመኝም ምክንያቱም ፍሬህን እያየሁት ነዉ፣እግዚያብሄር ፊት ትቀርባለህ ያኔ ጌታ ከሌለዉ ሰዉ የባሰ ፍርድ እንዳያገኝህ ንሰሀ ግባ።እባክህ ግዜህን ለራስህ ተጠቀምበት ።እባክህ ህዝቡንም ወደ ሲኦል አትንዳ ።መድረኩ ኢንተርቪዉ ሁሉን ተዉና በርህን ዘግተህ ወደጌታ ተመለስ እባክህ እባክህ በጌታ
@zo-ma6557
@zo-ma6557
ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ይላል ያገሬ ሰው!
@bety2338
@bety2338
Dear Pastor Gash Beke, I wanted to take a moment to express my deep appreciation for your remarkable life❤. Your interviews and teachings are filled with a wealth of wisdom, knowledge, and passion for the gospel, and they inspire me every time I listen to them. Your dedication to spreading the word of God is truly admirable. Thank you for your unwavering commitment to leading us down the path of faith and salvation.
@Lol-qs3ko
@Lol-qs3ko
አቶ በቀለ እግዛብሄር ይፈርዳል ምን አይነት ጨካኝ ነህ ክርስቶስ ባላይ ነሮ ባንተ ንግግር ነበር በክ እማረገው አንተ የሚያውቅ ስንቱን ባክ አድርጎ ይሆን በኖራ የተለሰነ ማለት ይህ ነወ ክፉ የድያብሎስ መልእክተኞ
@eyobtadele2488
@eyobtadele2488
ጋሽ በቄ ጌታ ይባርክህ ! እውነቱ ይኸው ነው ! የትግራይ ወንድሞች ይህን የቅርብ ገሀድ ታሪክ ማስተዋል ለምን እንደሚያቅታቸው ሁሌም ይገርማል ፣ ወያኔን መታገስ የማይቻልበት ሁኔታ እንዴት እንደነበረ ማየት እንዴት እንደማይቻል በፍፁም አይገባም !
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468
እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት ። እውነቱ ይኸው ነው ።ጋሽ በቄ ጌታ ዘመንህን ይባርከው !!
@bety2338
@bety2338
ለአቅራቢው ርእሱ ትክክል አይደለም። ብትቀይረው መልካም ነው። የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ።
@c2beca272
@c2beca272
🙏🏿✨️❤️ GOD bless 🙌 🙏🏿 u, gasha beka.
@dawittefferi6266
@dawittefferi6266
ጠያቂው ጎበዝ ነህ እንዲናገሩ በደንብ ጊዜ
@user-wl4mp6di1n
@user-wl4mp6di1n
የእኔም መመሪያ ቃሎ ነው እንጂ ዘሬ አይድልም ጌታ ዘመኖተን ይባርክ ተባርኩ
@dawitworkuofflcial2776
@dawitworkuofflcial2776 Күн бұрын
ለእውነት መኖር ማለት ይህ ነው❤❤❤
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799
የአሁኑ ይባስ አሉ
@user-we4dm5lw6g
@user-we4dm5lw6g
የእግዚአቤሔርን ሰው አክብሩ እየታሰደባችሁ አማኝ ነን አትበሉ በአባትነታቸው እንኳን እናክብራቸው
@jamamiya7871
@jamamiya7871
Wow... Pastor what a testimony
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 69 МЛН
ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)
1:13:26
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН