No video

የቀይ ለባሾቹ ምስጢር በጥምቀት በዓል II የአልታድ ሰፈር ወጣቶች በኮተቤ ቅዱስ ሚካኤል የጥምቀት በዓል

  Рет қаралды 33,859

Semayat Media

Semayat Media

6 ай бұрын

መምህር ሳሚ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው

Пікірлер: 41
@hanasolomon2863
@hanasolomon2863 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ! ቸሩ መድሃኒዓለም ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን። ወጣቶች እጃችሁ ይባረክ
@user-gy4sg4pm3n
@user-gy4sg4pm3n 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን ጥበብና ፍቅር የምትማርባት የጥበብ ትምርት ቤት ናት
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@I_am_Fano
@I_am_Fano 6 ай бұрын
ዋው የኔ ውዶች የተዋህዶ ዕንቁ ወጣቶች ክፉ አይንካችሁ። ተዋህዶ መሆን መታደል ነው በርቱልን ክፉ አይንካችሁ።
@reame2681
@reame2681 6 ай бұрын
ተባረኩ በጣም ታምር ነው ሰው በላ ስርአት ይጠብቃችሁ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 6 ай бұрын
በዚህ ኑሮ እሳት በሆነበት ጊዜ ሰላም በጠፋበት ሁሉንም ችላችሁ ብርሃነ ጥምቀቱን እንዲህባማረና በደመቅ ፍፁም ልዩ በሆነ ሁኔታ ሁኔታ ለማክበር ለወጣችሁ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ጤና እሜ ሰላሙን አብዝቶ ይስጣችሁ
@user-zh4zo7ij9b
@user-zh4zo7ij9b 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ፣፣፣ በጣም ነው በስራችሁ የኮራውባችሁ❤
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 6 ай бұрын
😍 💚💛❤Wegenoche TEBAREKU ENEKUWAN ADERESACHIW ADERESEN KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN YEGETACHIN ENAT ENATACHIN MELAKITOCH KENE BETESEBACHIW YITEBKU YISMUN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤
@jambarj273
@jambarj273 6 ай бұрын
እግዛአብሔርይመስገን 🤲🤲🤲እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@abouchyahellbuy1939
@abouchyahellbuy1939 6 ай бұрын
እሠይ እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@abouchyahellbuy1939
@abouchyahellbuy1939 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተባረኩ❤❤❤
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 6 ай бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘመናችሁን ይባርክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ተመስገን
@user-zc2wo6vr9b
@user-zc2wo6vr9b 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
@user-tz9rc3ol9m
@user-tz9rc3ol9m 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤
@user-hf9sm9fq5j
@user-hf9sm9fq5j 6 ай бұрын
Wow yene wedoci betam nw mitamrut melaku kidus mikale yelbachun hulu yimulalachu❤❤❤❤❤
@user-tu5dq6uf3g
@user-tu5dq6uf3g 6 ай бұрын
እግዛብሔር ይጠብቃችሁ
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 6 ай бұрын
የእጅ ጥበቡ ስራ አስደናቂ ነው።
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 6 ай бұрын
አሜን አሜን እንካን አደረሳቹ እጃቹ ይባረክ❤❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስመሆንመመረጥነዉ እንኳንአደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
@getachewtekle1647
@getachewtekle1647 6 ай бұрын
አለባበሳቹሁን ግን ከአባቶች ጋር ብትመካከሩ ጥሩ ነው በተረፈ ቆንጆ ነበር ተባረኩ ጉልበታቹ ይባረክ
@yesamimerejatube
@yesamimerejatube 6 ай бұрын
ሰላም ጌታቸው በአይሁድ ዘመን የነበረውን ለማሳየት ነው ምናልባት ቁጥር 2 ላይ ግልጽ ይሆንልሀል የሰሩት የመርከቡ የቤተልሔም (በረት) ቃና ዘገሊላ ጌታ ሲጠመቅ የሰሩት ትርኢት ያንን ዘመን ለማስታወስ ነው።
@tigstaddis7629
@tigstaddis7629 6 ай бұрын
Egezabeher tenana edme yesetachu bertu
@user-kn3rx7nl2d
@user-kn3rx7nl2d 6 ай бұрын
Wowwww kalat yelegnm dingil kelijoua ga titebkachu
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 6 ай бұрын
100% ORTHODOX 1000000% PROUD ❗️
@S-G.19
@S-G.19 6 ай бұрын
Egzeabeher Abzeto yibarkachihu yakberachihu. Edegu!!!
@rahelterefe8367
@rahelterefe8367 6 ай бұрын
እልልልል ተባረኩ
@tesfahunorza5112
@tesfahunorza5112 6 ай бұрын
ስታምሩ በጣም ።
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 6 ай бұрын
ተባረኩ የኦርቶዶክስ ቅርሶች መከታዎች ሥራችሁ ድንቅ ንው ::
@solomontakele7953
@solomontakele7953 6 ай бұрын
ይሄ በየ በአላቱ በአልን በማክበር ሰበብ የሚደረገው ለየት ያለ እና የማይታወቅ ስርአት ለሀይማኖታችን ትልቅ አደጋ የሚአመጣ ይመስለኛል እንደዚህ አይነት ነገሮች ከመደረጋቸው በፊት ስርአተ ቤተክርስቲያንን ጠንቅቀው በሚአቁ አባቶች ታይቶ እና ተመርምሮ ቢደረግ ጥሩ ነው አለበለዛ ከዚህ ጀርባ በሚፈፀመው ድርጊት ትውልዱ ተጎጂ ይሆናል እና ለስርአተ ቤተክርስቲያን የሚቆረቆሩ አባቶችና ምእመናን ብናስብበት
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 6 ай бұрын
Tebaraku! Edmiyachihu yibarak! Bebetu yakoyachihu!
@genettesema8908
@genettesema8908 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ማለት ታላቅ ታሪክ ያላት ብዙ ገድል ብዙ ታሪክ የታመቀበት ትልቅ እምነት ናት እውነትም ኦርቶዶክስ ሀገር ናት የምንለው በምክንያት ነው።
@akigebru9018
@akigebru9018 6 ай бұрын
❤❤❤
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 6 ай бұрын
እሰይ እሰይ አዛኝን አሁን ሰላም ሆነ አሁን እሰይ ነጋ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 ай бұрын
እንካን እደርሳቹ
@user-tu6zu6wj5p
@user-tu6zu6wj5p 6 ай бұрын
Elllllllllllllllllllllll ❤❤❤Elllllllllllllllllllllll
@negashtersit7630
@negashtersit7630 6 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት።
@AbrahamAxumiteEthiopiaEnoch
@AbrahamAxumiteEthiopiaEnoch 6 ай бұрын
አመቺሳ ውቃቢ አቴቴ ዛር ወሰንጋላ አዳል ሞቲ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከኢትዮጵያ ምድር ይነቀሉ! ለመሆኑ፤ “ሙሴያችን” ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል የት ጠፉ?
@user-oh4tt7wo6d
@user-oh4tt7wo6d 6 ай бұрын
Fetari ye Ethiopian wetat ante tebkew edme ketena gar setachew ye amet sew yeblen
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 6 ай бұрын
እና መነጽሩ ምንድን ነው! የሆሊውድ ፊልም የምትሰሩ ነው የመሰላችሁት! አባቴ መስራቱንስ ስሩ ግን ካርኒቫል ለማስመሰል ሞከራቹ! ባታደርጉት ይሻል ነበር! ካርኒቫል አይደለም ይሄ! ታቦት እየተሸኘ ነው!
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 Ай бұрын
@@ethiopiaselamguwad4930 mendinew ante bebetekristian neger hulu aytimihim lemindinew eyeteketatelk mitinekfew asgedidew nw ende miyasayuh kaltemecheh eko metew nw
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН
❤ክብር ይገባሻል❤እንኳን ለእመቤታችን የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏
7:29
ዲያቆንዘማሪ ዳሙ ወልዴ diyakon zemari damu wolde
Рет қаралды 17 М.
ፆመ ፍልሰታ አንድምታ ትርጓሜ || ነሐሴ 10 ከደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ካቴድራል #live
Abba Heylemelekot yhays Tube አባ ኃይለ መለኮት ይኄይስ ቲዩብ
Рет қаралды 25
ውዳሴ ማርያም አንድምታ  ትርጓሜ ዘአርብ
45:16
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 38 М.