No video

የቃልን ልደት ሰርፕራይዝ አረግናት

  Рет қаралды 153,905

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

4 ай бұрын

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 637
@-haddiszema
@-haddiszema 4 ай бұрын
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
@ራኬብ
@ራኬብ 4 ай бұрын
የት ድረስ ታደርሳላቹ❤
@user-wz2eb7py2f
@user-wz2eb7py2f 3 ай бұрын
🎉
@Massawa-y2u
@Massawa-y2u 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ እናት ፣ ኤርትራዊ ወዳዳቹ ከ Canada 🇨🇦 ኤርትራዊ ወንድም የምትወዱ like ግጩኝ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 4 ай бұрын
እኔ ከጎጃም❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
ደስ የሚል የልደት አከባበር ቃልዬ የዛሬ አመት ለኖላዊ እህት ወይም ወንድም ጨምረሽ ለማክበር ያብቃሽ😊🎉❤❤❤❤❤
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 3 ай бұрын
Eshii Anches machee nawu 😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
@@destakiyaa6390 እኔ እንግዲህ መራቂ ብቻ ነሽ ካለኝ ጌታዬ ነኝ አይ ጊዜሽን ጠብቂ ካለኝም የሱን ነው ብቻ ነው በደስታ የምንቀበለው ምንም ይሁን ምን እኔ ጤናዬን ብቻ አይንሳኝ ዋናው ነገር
@elaneaddis
@elaneaddis 4 ай бұрын
እደነዚህ ዩቱበሮች የሚወዳቸው ለይክ የድርግ።የኔ ቆንጆ ነልካም ልደት ።ኑሩልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 4 ай бұрын
ቃልየ እንኳንም ተወለድሽ የኛ ፍልቅልቅ የሚወዳቸዉ በላይክ👍👍👍👍👍👈
@sarahawler1292
@sarahawler1292 4 ай бұрын
ቃሊዬ የእኔ ቆንጆ እህት የእኔ ደርባባ መልካም ልደት ይሁንልሽ ።ቸሩ መድሃኒያለም እረጅሙን እድሜ ይስጥሽ ።
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 4 ай бұрын
እረ እዮባ የጀመረውን ውይይት ቶሎ ይልቀቅልን
@user-jg4cx5nt1z
@user-jg4cx5nt1z 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🎉🎉🎉😊😊
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 4 ай бұрын
ከከከከ
@user-sj8nx3ms8m
@user-sj8nx3ms8m 4 ай бұрын
SUUUUUUUUUS😂😂😂😂😂😂😂
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 4 ай бұрын
Libachinin sekiloti tefako😅😅
@user-xq8zx9gz2q
@user-xq8zx9gz2q 4 ай бұрын
​😂😂😂😂የወሬ ጥማት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
አንደኛ ነኝ የኖላዊ እናት Hbd ረጅም እድሜና ጤናን ያድልሽ🎉❤❤❤
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c 4 ай бұрын
*_ቃልዬ የኔ ቆንጆ የዛሬ አመት ደሞ ለኖላዊ እህት አምጥተሺለት እምናይሺ ያድረገን ኢንሻ አላህ በዚሁ አጋጣሚ እስኪ በቡል ኸይር የበጎ አድረጎት ድረጂትን ሄዳችሁ ጎብኙት ሀይማኖት የማይለይ የሠው ልጂ ሠው በመሆኑ ብቻ የሚረዳበት ትልቅ ድረጂት ነው ይህ ድረጂት ደግሞ ከእኛ ከኢቶጰያኖች እረዳታችንን ይፈልጋል እናም እናተ ብዙ ተካታዬች አላችሁ ሄዳችሁ ብትጎዩት በናተ በኩል በዙ ደጋግ ሠወቺ ባቡል ኸይር እስፕሠር ያድረጉታል ብዬ አስባለሁ ይህ ደሞ ለናተም ትልቅ የውስጥ ደስታነው ብየ አምናለሁ_*
@tsiyonmulualem4042
@tsiyonmulualem4042 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ❤❤❤ የኖላዊ እናት የአዲስ ሚስት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
እዮባና አቤት ሁለት ወከባዎች ደስ የሚል ቤተሰብ ሄይሚዬ እኛንም ፈታ አደረጋቹን😊 ደረጃ ላይ የፈሰሰውን ማነው የሚወለውለው😊❤
@Tizita1232
@Tizita1232 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት ለኖላዬ እህት ወይም ወንድም ይዘሽ እንገናኛለን የስኬት ዘመን ይሁንልሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 4 ай бұрын
ልድት በያመቱ ሳይሆን በየቀኑ ነው ተኝተን መነሳቱ በአዲስ ቀን መኖር ትልቅ ነገር ነው።የምናከብረውም በፁሎት ነው
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 4 ай бұрын
ትክክል እያዳዶ ቀን.
@mesertkifle233
@mesertkifle233 4 ай бұрын
እውነት በጣም ነው የሳቃቹን በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰዎች ናቹ እግዚአብሔር ንጠብቃቹ❤❤❤እንኳን ተወለድሽ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 4 ай бұрын
ቃልዬ ፍቅር ነሽ እንኳን ተወለድሽልን❤❤❤❤❤እረጅም እድማ ከጤና ከመላው ቤተስብሽ ይአድልሽ
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 4 ай бұрын
ቃልዬ የኖላዊ እናት እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ❤❤❤🎂🎂🙏🙏🙏
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሺ ቃልዬ መልካም ልደት ዋዊዊዊዊዊዊዊ፣አዲስ መልካም ባል ታድለሺ🙏📚📚❤❤❤🥰😘😘😘😘😘🥰🥰😘
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ መልካም ልደት ይሁንልሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ
@gdhhx1654
@gdhhx1654 4 ай бұрын
ቃልዬ እኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ቃሪ ዘመንሽን እግዚአቢሄር ይባይክልሽ ከነ ቤተሰብሽ❤❤❤❤
@user-pr3gm6rj3f
@user-pr3gm6rj3f 4 ай бұрын
መልካም ልደት ቃልዬ እዳጋጣሚ ሆኖ የኔም ልደት ነው ደሞ 26 አመቴ ነው ለሁለታችንም መልካም ልደት
@Kidst12
@Kidst12 4 ай бұрын
የኖላዊ እናት ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ 🙏🙏🥰❤
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 4 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታቸው የወድሞቹ ነገርስ ደስስ ይላል በጣም ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅራችሁ አይጉደል ሁሌም አድስ ናችሁ ልበ ቀናወች አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤እዮብ ውይይቱን ከምን አደረስከው
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 4 ай бұрын
ደስ የሚል ልደት አከበርሽ ቃልየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይጨምርልሽ እህቴ መልካም ልደት ❤❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አከባብር ነው መልካም ልደት ቃልዬ
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 4 ай бұрын
ቃልዬ መልካም ልደት ቆንጆ እንኩዋንም ተወለድሽለት ለአዲስ ወንድማችን ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን::❤❤❤❤!
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 4 ай бұрын
እኳን ተወለድሽ ቃልየ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ ይሁን እግዚአብሔር ይባርከልሽ አድስ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ያከርህ በፍቅር ያኑራችሁ ውለዱ ከበዱ ❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 3 ай бұрын
የኖላዊ እናት ቃልዬ እንኳን ተወለድሸ🎂🎁🎈🎉 እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሸን ይባርክ🙏❤❤❤
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ቃልን የሚወዳት መልካም ልደት የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 4 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉት ውዶች በጣም ደስ የሚል ልደት አከባበር እንኳን ተወለድሽ ውድ ቀሪ ዘመንሽ የሰላም የጤና የደስታ ዘመን ይሁንልሽ መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬 የአባላና እዮብ የቤት ድምቀት ናችሁ በሳቅ አፈረሱኝ😂😂
@elham471
@elham471 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ 🎉ደሞ አንድ አይነት ቀን ነው የተወለድነው እድሜያችንም ተመሳሳይ ነው 😊🎉🎉🎉❤❤❤
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
@user-eu9eb6li5h
@user-eu9eb6li5h 4 ай бұрын
የኔውድ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪዘመንሽ ይባርክልሽ መልካምልደት❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@zenshbalgo524
@zenshbalgo524 3 ай бұрын
መልካም ልደት ቃልየ የኔ ቆንጆ እንካን ተዎልድሺ ቀር እደመሽ ጌታ ይባርክልሽ የኔ እናት እዎድሻለው
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የደስታ ምንጭ ናችሁ ተባረኩ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 4 ай бұрын
አዲስ በተቻለ መጠን ቀልድ ስለማትችል አትቀልድ ቀረናሽ አላለም ደፋር ቃል እንኳን ተወለድሽ ሲቀጥል እዮባ ታሪክህን ጨርስልን ዘስፔንስ አታርገው እረዱን በእጅ አስገባ ተከታታይ ድራማ አታርግብን 😮ለማንኛውም ይመቻቹ❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
መልካም ልደት ቃልዬ❤🎉 እረጂም እድሜ ከጤናጋር ግን ቃልየ በደብ አስበሽበትነወ አስር ልጆች ያርግልሽ ካለ ምን አለ ቢወለድ
@meryhanne2
@meryhanne2 4 ай бұрын
ቃሊዬ መልካም አዲስ ዓመት ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ። ❤❤❤
@meseret6608
@meseret6608 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሺ ቃልዬ የኔ ማር መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሺን ይባርክልሺ❤❤❤❤
@BurteYemaryamlij
@BurteYemaryamlij 4 ай бұрын
ቃልዬ እኳን ተወለድሽ እግዚአብሄር ቀሪዘመንሽን ይባርክልሽ እረጅም እድሜከጤናጋ ስስጣችሁ አድስዬ ስወድህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@makeya2128
@makeya2128 4 ай бұрын
ቃሊዬ የኔ ፍልቅልቅ ስታምሩ ከነፋሚሊዎች
@user-jg4cx5nt1z
@user-jg4cx5nt1z 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ😊😊🎉🎉
@morasosa5390
@morasosa5390 4 ай бұрын
ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተዎለድሽ ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@user-li4xx6ke1r
@user-li4xx6ke1r 4 ай бұрын
ቃልየ የኔደርባባ እንኳን ተወለድሽ በሳቅ ሆደን ነው ያቆሰላችሁት🎉🎉🎉🎉
@sadasada4221
@sadasada4221 4 ай бұрын
ቃልየ መልካም ልዴት ቃል የዛሬ አመት ለኖላዊ እህት ውልዴሽ እሚከበርልሽ ያርግሽሽ እንውድሻለን
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 4 ай бұрын
አዲስ ወንድሞችህ ተጫወቱብህ ቃልዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳንስ ተውለድሽ አንቺ ባትውለጃ ያድስዬን ሄይውት ማን ያጣፍትው ነበር ደግሞ በጣም ነው የምውድሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ሁላችሁንም በጣም ነው የምውዳችሁ ❤❤❤🎉
@user-jg4cx5nt1z
@user-jg4cx5nt1z 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ 🎉🎉😊😊
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 4 ай бұрын
​@@user-jg4cx5nt1zእሺ የኔ ቆንጆ
@user-jg4cx5nt1z
@user-jg4cx5nt1z 4 ай бұрын
@@miranasrallah1106 ኣመሰግናለው የኔ ውድ 😍🥰
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኩዋን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤ አቤል እና እዮባ እኮ ርብሻቸውን ስወድላቸው 😂😂ይመቻችሁ አቦ በሳቅ አነፈራችሁኝ 😅
@samrimiki4328
@samrimiki4328 4 ай бұрын
ደስ የሚል የልደት አከባበር ቃልዬ መልካም ልደት 💚💛❤👍👍👍
@zerfitensae8850
@zerfitensae8850 4 ай бұрын
ጎበዝ ፆሎትህ ደስ ይላል እግዛብሄር ፀጋውን ይሙላላችሁ
@Beza27Tube
@Beza27Tube 4 ай бұрын
ቃልዬ መልካም ልደት ቀሪዘመናችሁ ይባረክ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 4 ай бұрын
ቃልየ እኳን ተወለድሺ መልካም ልደት እዮብ ና አቤላ የቤቱ ድምቀት ናችሀ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@khngkhan7289
@khngkhan7289 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይመቻቹ
@selamyestentube
@selamyestentube 4 ай бұрын
ደስ ስትሉ እንኳንም ተወለድሽ ነፍ አመትን ኑሪ በላይክ እንጀምር ይሄን ቪድዮ የምታዩ ስራዬን በማየት የበኩላችሁን አግዙኝ ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ያድለን
@seble6210
@seble6210 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ የኔሴት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክ
@user-ny8ns5pt3u
@user-ny8ns5pt3u 3 ай бұрын
እንኳን ተወለድሸ መልካም ልድት❤❤❤ቀሪውን ዘመንሸን ፈጣሪ ይባርክልሸ
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 4 ай бұрын
የነዚህን Family ደስታ ሳይ የልጅነቴ ጫወታ ትዝ ይለኛል እንደው ምን ላርጋችሁ ❤እንዴት እንደምወዳችሁ ❤ክበሩ እደጉ እዮባንም ዳሩት በጣም ነው ደስስስስስስስ የምትሉት ይመቻችሁ ለቃልዪ❤ሰላም ደስታ ረጅም እድሜ ተመኘው 🎉👑 መልካም ልደት የአዲስ ንግስት❤
@ራኬብ
@ራኬብ 4 ай бұрын
ቃልዬ አዲስ የኔ ውዶች ስወዳችሁ ደግሞ ስትከባበሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሀፒ ቃልዬ እንኳን ተወልድኝ የኔ ማማል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@JfKfk-qb6ho
@JfKfk-qb6ho 4 ай бұрын
ስወዳቸዉ ❤❤❤ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤ቃልዬ እንዃን ተወለድሽ❤❤🎉🎉
@user-jg4cx5nt1z
@user-jg4cx5nt1z 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ 🎉🎉😊😊
@tigistmelese8423
@tigistmelese8423 3 ай бұрын
ቃልየ የኔልዩ የኔእናት የኔንግስት ቃልየ የኔልዩ እኳን ተወለድሽልን እማ ፈጣሪ እድሜ ዘመንሽን በደስታ ያኑራቺሁ🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎆🎄🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 4 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እኛ የአዳም ቅመሞች እንወዳቹአለን ❤❤❤❤❤
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 4 ай бұрын
መልካም ልደት ቃልዬ እንኳን ተውለድሽ
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ የኔ ውዴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ff9ut4ry7k
@user-ff9ut4ry7k 4 ай бұрын
ከሁሉም የእዮብ ምርቃት ነው ያሳቀኝ ለመሞት ያብቃሽ አላለም😂😁😁😁ቃልየ እንኳን ተወለዲሽ ባለማህተቧ እህታችን🥰🥰
@zerfitensae8850
@zerfitensae8850 4 ай бұрын
እውነት ደስ ይላል በሰጠሽው ልክ ይስጥሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@user-pz6gl7mp5z
@user-pz6gl7mp5z 4 ай бұрын
መልካም ልዴት ቃልዬ ቀሪ ዘመንሽ ይባርከው
@ROZAROZA_
@ROZAROZA_ 4 ай бұрын
መልካም ልደት ቃልዮ 🎂🍷 እና እረ ባካቹ የቃል ወንድም አሳዩይ❤❤❤
@7yahgg280
@7yahgg280 4 ай бұрын
አቤል እና እዮባ በጣም አስቂኝ ልጆች 😂❤ቃል መልካም ልደት ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-sl1yg3kv6l
@user-sl1yg3kv6l 4 ай бұрын
መልካም ልደት ቃልየ ❤❤❤❤❤ እዩባ ግን የጀመርከውን ጨርስልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤
@ikramseid5528
@ikramseid5528 4 ай бұрын
መልካምልደትቃልየእኮንተወለድሽየኔቆጆ
@chfgshe8626
@chfgshe8626 4 ай бұрын
መልካምልዱት ❤❤🎉🎉ግንምነውአሁንከሄነሰውመርደትተዋቹ ከዝሁል.....መቸምምንማለቴእጀሆነገብቷቹሀል እናምመረዳዳትመልካምነው 😢😊
@user-ro7vl6mr5k
@user-ro7vl6mr5k 4 ай бұрын
መልካም ለድት የኔውድ ቃልየ እንኳን ተወለድሺለን ኦህቴ
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-hu8id1lk3h
@user-hu8id1lk3h 4 ай бұрын
ቃልየ የኔስስት ስወድሺ ሙቸነዉ የኔፀባየ ሰናይ የኔአመለሸጋ ቃልየ ልዩ ሴትነሺ እወዳቹሀለሁ አድስየ አንተም ጀግና ወንድነህ የቃልየ ንጉስነህእወድሀለሁ ክበሩልኝሰላማቹህይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 4 ай бұрын
ወይኔ ደስስስስስስስስ ስትሉ ለዘላለምምምምም ያኑራችሁ እውነት ።።። 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለአገራችን 🙏🙏❤❤
@sabo8756
@sabo8756 4 ай бұрын
ቃልየ የኔ ቆንጆ እንኳንም ተወለድሽ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@__-wj7zq
@__-wj7zq 4 ай бұрын
_እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ መልካም ልደት🎉🎉🎉_
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 4 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ አቤልና እዮብ ግን ሆዴን አቆሰሉት ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@saragizaw2311
@saragizaw2311 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መልካም ልደት 💐
@alxble6402
@alxble6402 4 ай бұрын
መልካም ልደት የኔውድ ቀርዘመንያማረ ይሁን❤❤❤❤❤❤በማያልቀውውድድድድድድድድድድ
@Hani-aman
@Hani-aman 4 ай бұрын
Eseyy qaleye yeni qonjo ekuya melkam ledet yeqere ametesh egziabher yebarekelesh 🎊 🎉🎉
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 3 ай бұрын
የወድማማቾቹ ፍቅር ያረቢ😊❤እዮታ ታድለህ የመጨረሻ ልጅ መሆን መታደል ረባሽ ተጫዋች ሁሉ ነገር አለበት😅🎉
@tesfayegelan4360
@tesfayegelan4360 4 ай бұрын
Happy birthday Kal...many more birthdays 🎉🎉🎉
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i 4 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ማር እንኳን ተወድሽ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 4 ай бұрын
ቃልዮ እኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት ❤❤❤❤❤አፒበርስደይ ትዩ ቃልየ❤❤❤❤
@user-fc7yk8cj3z
@user-fc7yk8cj3z 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሸ ቃልየ መልካም ልደት
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 4 ай бұрын
Happy Birthday kaleye🎉Beautiful family ❤
@user-ey5co5cx5h
@user-ey5co5cx5h 4 ай бұрын
እንኳን ታወለድሺ ቃልዬ መልከም ልደት❤❤❤🎉🎉🎉
@user-mc7yy4xe1l
@user-mc7yy4xe1l 4 ай бұрын
እኳን ተወለድሺ መልካም ልደት ቃልይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kiyumom5408
@kiyumom5408 4 ай бұрын
Kaliye enkun teweldsh happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈
@WudineshAlemuWudinesh
@WudineshAlemuWudinesh 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ ነፍፍፍፍ ዓመት ኑርልን ❤️❤️❤️❤️❤️
@amma4705
@amma4705 4 ай бұрын
የኔውድ 26 አመትሽነው ማሽአላህ እንኳን ለዚችቀን አደረሠሽ ቃልየ መቶ አመት ኑሪ ሀቢቢቲ❤
@user-yf6mq5sy6p
@user-yf6mq5sy6p 3 ай бұрын
አይባልም
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 4 ай бұрын
እድግ በይልኝ በሁሉም ነገር የኔ ጉንጭ ቦንቦ❤❤❤❤እንኳንም ተወለድሽ ለአዲስ ባል እና ሚስት በአንድ ውሃ ይቀዳል ሲባል እናንተ ናችሁ❤❤❤❤❤
@user-cu2ub2zb2z
@user-cu2ub2zb2z 4 ай бұрын
ቃልየ እንኳን ተወለድሽ 🎉 መልካም ልደት 🎂🎂❤❤
@Mesi505
@Mesi505 4 ай бұрын
መልካም ልደት እንኩዋን ተውለድሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KelemwaKifle-ny9kk
@KelemwaKifle-ny9kk 3 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ❤ Happy birthday
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂 ወይ እዮባ ና አቤል በሳቅ አደከሙኝ😂😂😂😂😂😂ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 3 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ የኔ ፍቅር የአዲስ ንግስት❤❤❤🎉
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 4 ай бұрын
Kaliye eqan teweledshe keri zemenshen yibarkilishe❤❤❤❤❤❤
@alemmihretualem2193
@alemmihretualem2193 4 ай бұрын
Enkuan tewoldeshbyene wed nef amet nurilegn yematusalan edme medhaniyalm yadelsh ❤❤❤🎉🎉🎉
@askidesta4271
@askidesta4271 4 ай бұрын
ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የሀሴት ይሁን ቃል ውዷ❤❤❤❤
ቃል ጉድ አረገችኝ
47:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 179 М.
ለቃል መኪና ገዛሁላት አላመነችም
17:46
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 153 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 38 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 20 МЛН
小天使太有爱心了#天使#小丑#家庭#搞笑
00:32
家庭搞笑日记
Рет қаралды 25 МЛН
አዲስን በልደቱ ቀን ጉድ አረግነው
27:33
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 475 М.
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
ኪሩ እና ቤ ቤታችን መጡ July 29, 2024
5:55
Biruk&Thut
Рет қаралды 5 М.
በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ
34:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 360 М.
ደስ የሚል ጊዜ
19:04
Wina ዊና
Рет қаралды 117 М.
አዲስ ወደቀ ያየዉን ማመን አቃተዉ
19:55
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 300 М.
ቃል ዱባይ አብራን እደምንሄድ ነገርናት ( በደስታ አለቀሰች )
15:07
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 125 М.
ቃል እዮብን በጥፊ መታችው አዲስ ውሃ ሆነ
15:46
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 433 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН