//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ደንዝዣለው ወይ ዛፍ ላይ ነኝ" 😂🤣 የዘጠናዎቹ ተወዳጅ ሙዚቀኞች ተንገበገቡ//ፋሲካን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 290,184

ebstv worldwide

ebstv worldwide

26 күн бұрын

በቃጠሎ ፍልሚያ ላይ ድምፃዊ ጄሪ አስፋው፣ ድምጻዊ ምስክር አወል፣ ድምጻዊ ቃቂ ተስፋዬ እና ድምጻዊ መሰሉ ፋንታሁን ቀርበው በሚያቃጥልለው ምግብ ተፈትነዋል
In the spicy food challenge, singers Jerry Asfaw, Awal, Qaki Tesfaye, and Fantahun appeared and were tested with the fiery fare.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 392
@hawaomafrah5905
@hawaomafrah5905 24 күн бұрын
በቃጠሎ ፕሮግራም እሸቱ እና ነፃነት ፍልፍሉ እና ሰይፉ ይቅረቡልን የምትሉ በላይክ አሳዩ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 16 күн бұрын
ይቅረቡ❤❤❤
@YeshiWerdofa
@YeshiWerdofa 13 күн бұрын
Aw Please ❤
@genetbelete9303
@genetbelete9303 25 күн бұрын
እባካችሁ እባካችሁ ቀጣይ ነጻነት ወርቅነህና ፊልፊሉ አምጡ 😂😂😂😂ልሳቅበት
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 25 күн бұрын
ሜካፑ ቀለጠ
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m 24 күн бұрын
በጣም ለምን በስሱ አይጠቀሚም ​@@user-gb4nz4tk1g
@misrakasfaw
@misrakasfaw 24 күн бұрын
ትክክል ይቅረብልን
@medinamedina8256
@medinamedina8256 16 күн бұрын
ይቅረቡ❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 24 күн бұрын
ebs ወች ሰይፉ ፈንታሁንናና ነፃነት ወረቅነህን እና እሸቱ መለሰን እና ዳኒኤልebs አዘጋጁን አድረጋችሁ አቅረቡልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shawaye5579
@shawaye5579 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@koketikoketi710
@koketikoketi710 24 күн бұрын
ጄሪዬ ካደበትሽ የሚወጡት ቃላቶች የልብ እረፍት የአእምሮም ደስታ ናቸዉ እመቤቴን ስትይማ❤
@temaethiotube8037
@temaethiotube8037 12 күн бұрын
በጣም
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 24 күн бұрын
እሄን ስታዘጋጁ ለሁሉም ማራገቢያ እና ሶፍት በደንብ አዘጋጁ! 🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 24 күн бұрын
ጄሪየ እምነትሽ ትሁትነትሽ ኮንፊደንስሽ ጨዋታሽ ይለያል ተባረኪልኝ የኔ ልበንፁህ❤❤🎉🎉
@BethJo-em3eu
@BethJo-em3eu 23 күн бұрын
Just enjoy the show 😊
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 24 күн бұрын
ጄሪዬ 💝የእመቤታችንን ስም 💝አስር ግዜ ስታነሺ ደስ ስትይ ጎበዝ 💝እንደሷ ልመዱ 💝
@user-by5vs3mf8i
@user-by5vs3mf8i 24 күн бұрын
የአለማወቅ ጥግና የኦርቶዶክስ ሞኝነት ይገርመል
@MosheaDayan-eq3jk
@MosheaDayan-eq3jk 22 күн бұрын
Yedeyabilos mahiber ye enatu sim sitera yangebegibewal
@middle8420
@middle8420 24 күн бұрын
እባካችሁ ሚጥሚጣውን በዛ አድርጋችሁ ፖለቲከኞችን አቅርቡ!!
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 23 күн бұрын
😂😂😂😂
@NigstAdmase
@NigstAdmase 23 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Yeshi987
@Yeshi987 22 күн бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 22 күн бұрын
😂😊😊😊
@user-dc1jr4xk7e
@user-dc1jr4xk7e 24 күн бұрын
አሜን የዛሬ አመት ሰው ይበለን ሀገራችን በሰላም ያስገባን የድግል ማርያም ልጅ
@user-ez6ml7rg1f
@user-ez6ml7rg1f 25 күн бұрын
መልካም በአል እኛንም ወደ ሀገራችን በሰላም ያግባን
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 24 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@user-dc4eb3cp8h
@user-dc4eb3cp8h 22 күн бұрын
ወይ ቃቂ ያሃገሬ ልጅ የሐረሩ ሁሉንም የውነት በጣም ነው የማደንቃቸው😂😂😂😂😂
@BethelShawul
@BethelShawul 24 күн бұрын
ወይኔ ቃቂ 🤣🤣መቼ ነው ምትዉጠው ከነሱ ቀድሞ ይጎርሳል ግን ለመዋጥ 1ሰዓት ይፈጃል
@helenalmaw636
@helenalmaw636 24 күн бұрын
ተርዚና መስሎት ነው😂
@Tiffany_Waiting
@Tiffany_Waiting 24 күн бұрын
ጃፒየሲኖርይሞቃልፕሮግራሙያባቱምትክአስፋውአልሞተም.
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 24 күн бұрын
መሰሉ እንዴት እንደምትመቸኝ Hope fully ሰርጌን ታደምቀዋለች
@user-fm8gf2yy9o
@user-fm8gf2yy9o 22 күн бұрын
ምስክር አወል አትጥፋ እዉነትህን ነዉ ሁላችንም መስቀሉ ስር ነን❤❤❤❤❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 24 күн бұрын
ዋው የዛሬዎቹ ድምፃወያኑ እናመስግናለን ❤️❤️❤️❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 24 күн бұрын
የዛሬዎቹ ደሞ እንቁዎች የምወዳችው ❤❤❤
@Yehallelu
@Yehallelu 22 күн бұрын
ሰይፉ;ነፃነት;እሸቱና ፍልፍሉን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@shawaye5579
@shawaye5579 19 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣
@AminaMustefa
@AminaMustefa 15 күн бұрын
መኖር አልፈለግሽም
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 24 күн бұрын
ዋው የምወዳቸው አርቲስቶች በተለይ ወዶቹ ኡፍፍፍ የ90ቹ ፍርጦች እወዳችኋለሁ
@tsedymky113
@tsedymky113 25 күн бұрын
ወይኔ ቃቂዬ ምንሆነክነው ሌላስውመስልክ በጣምየማከብርክ የምወድክ ❤❤❤❤❤
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 22 күн бұрын
በጣም አልቻለም 😂😂😂😂
@halimaali474
@halimaali474 24 күн бұрын
EBSሶች እንኳን አደረሻችሁ በጣም ታምራላች ዋው መቅዲ አልተቻለችም ብርቅዬ በሳቅ ገደለችኝ ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም አድርጎ እናንተንም እድሜ ከጤና ሰጥቷችሁ እንደዚህ እንሳቅ ውብ ናችሁ 👏👏😘
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 20 күн бұрын
አሜን(፫)👏👏👏❤❤❤❤ እኳን አብሮ አደረሰን በስደት ያለነውን ላገራችን ያብቃን😢 አመት እስከ አመት በሰው አገር😢
@endegenafikadu6030
@endegenafikadu6030 24 күн бұрын
ጄሪዬ ግን ደስ የምትል ልጅ ነች ፈታ ያለች
@kokobaadena8826
@kokobaadena8826 24 күн бұрын
ቸኩላ ሳይውጠው በላው አለች😂😂😂😂😂 ሳያኝክ ዋጠው ማለቷ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 25 күн бұрын
ድምቀቶቻችን እንኳን ሰላም መጣቹ❤❤❤
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 24 күн бұрын
ምስኪን የኔ ወንድም ቃቂ አፉን በጠረገበት ሶፍት ሚጥሚጣ ፊቱን እየነካዉ ተቃጠለ እኮ ከንፈሩ እሳት ሆነ😂😂😂😂
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@betelhemajijo976
@betelhemajijo976 24 күн бұрын
Jeryeya Bekateshen asayesh… Pure, clean and amazing voice and ur r really amazing…. Big love and respect!❤
@konjokonjo759
@konjokonjo759 24 күн бұрын
ፍልፍሉን አምጡልን እባካቹ😂😂😂
@AbebaMucheye
@AbebaMucheye 23 күн бұрын
አረምስክር አወል ወይኔ እንዴት እንደምወደው
@MisikirAwel
@MisikirAwel 21 күн бұрын
thanks🙏
@hadra4556
@hadra4556 24 күн бұрын
ሳይውጠው በላው አላለችም😂😂
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f 24 күн бұрын
ቃቂ ን ቋ አረጋችሁት አሳዘነኝ በግድ ነው የሚውጠው እኮ😅😅
@hanubean5933
@hanubean5933 24 күн бұрын
Batem damo disrespect eyrgut naber betely mesalu
@hasinashaikh391
@hasinashaikh391 24 күн бұрын
ቃቂ የሚባለው ግዲታ ነው የሚበላው አይዋጥለትም አፎ ላይ ነው የሚከራተተው
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 22 күн бұрын
ም ነው ደስ የምትሉት እውነት በእምነታቺ እግዚአብሔር ያፅናቹ በርቱ
@misrakasfaw
@misrakasfaw 24 күн бұрын
ኦው ዛሬ ደስ ይላል ቃቂና ምስክርኖ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ጄሪና መሰሉዬ ውድድ
@MeronAb7271
@MeronAb7271 24 күн бұрын
እንኳን አደረሰሽ ምስራቅዬ🌺
@merryyederrick
@merryyederrick 24 күн бұрын
I really enjoyed this program ☺️
@FerealemSorensen
@FerealemSorensen 24 күн бұрын
Wedeeededddddee! It’s really entertaining, quite creative! I love it! My fellow country Man!
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 16 күн бұрын
ውይምስክር:ዋጥከላስ😂😂😂:ስደትከወጣሁ:እደዛሬ:ስቄአላቅም😂😂😂
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 24 күн бұрын
ምርጥ አርቲስቶቻችን ❤👌 _ አደማመቁን ።
@MahletGiday
@MahletGiday 25 күн бұрын
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዝቃለን እንዝቃለት ትንሱ የዛሬዎቹ በጣም የምንወዳቸው የ90ዎቹ ዘፋኞች እንቁዎች ዘመናችሁ ይባረክ
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 12 күн бұрын
ምስክር ግን 😂😂😂😂እንኳንም እወድሀለሁ❤❤
@fozis4506
@fozis4506 24 күн бұрын
ወይኔ ቃቂ ሲያሳዝን😂
@zeritutube
@zeritutube 25 күн бұрын
እዉነትነወ እዝቃለን ሳይሆን እዘቀዝቃለን😂😂ነወ መልኳም በዓል💚💛❤
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 22 күн бұрын
ደስ የሚሉ ናቸው ጄሪ ነፃሰው ፈታ ያለች መሲዬ ሳቋ ደስ ሲል ከሀሊማ አብድረህማን ጋር ነበር መቅረብ የነበረባት በሳቃቸው ይመሳሰላሉ
@zaitounah6715
@zaitounah6715 23 күн бұрын
እህቴ መሰሉ ሁሌ እንደዚህ ልቀሺ አምሮብሻል👌👌❤️❤️🥰🥰
@user-ew8kl4us6y
@user-ew8kl4us6y 24 күн бұрын
እንዴት እንደምወድሽ መሱየ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@firdoushabasha
@firdoushabasha 23 күн бұрын
በጣምጎበዝናቸውእኔ አዲትቃሪያምነብላትአልችልም
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 24 күн бұрын
ዋው ደስ ይላል 🎉🎉🎉❤❤❤❤ ደስ ስትሉ😊 እንኳን አብሮ አደረሰን🎉
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 24 күн бұрын
እኔምላችሁ ዶሮው ተወደደባቸው መሰል ጎመን ነው እሚበሉት😂😂😂
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Wesen-kj1ig
@Wesen-kj1ig 24 күн бұрын
ፆም ስለሆነ ነው
@jihadawadd3403
@jihadawadd3403 24 күн бұрын
ገና ስላልተፈታ ነው
@NigstAdmase
@NigstAdmase 23 күн бұрын
ፆም ነበር እኮ ቅዳሜ ነው የተቀረፀው ለዛ ነው
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 23 күн бұрын
@@NigstAdmase እሽ መልካም ይቅርታ
@esayasbelay2451
@esayasbelay2451 23 күн бұрын
good luck keep up a good work 👍 👌
@tsedymky113
@tsedymky113 25 күн бұрын
ጄሪዬክክክክየኔቆጆ
@wsth701
@wsth701 22 күн бұрын
የመሰሉ ሳቅማ ገደለኝ😂
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 25 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለመላዉ ኢቢሶች አሜን አሜን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 16 күн бұрын
ክክክ😂😂:ዝብለህዋጠው:ወይኔ:ለኛ አብ አገር:ላለነው:ብንሞክረው:እርግጠኛነኚ:ፌትእነቅላለሁ😂😂
@SofiyaYimam-yp8he
@SofiyaYimam-yp8he 13 күн бұрын
የመጨረሻ ነው የተዝናናውት
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q 23 күн бұрын
በጣም ነወ ያጎርስከኘ አለች ጀሪ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@salemalkaabi7932
@salemalkaabi7932 23 күн бұрын
አዳነች አበቤ እና ሽመልስ አብዲሳ ን አቅረባቸው
@YeEhr
@YeEhr 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saravera4082
@saravera4082 20 күн бұрын
ቃቂ ሣያስመልሰው ነው የወጣው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ
@tube-wg4po
@tube-wg4po 24 күн бұрын
😂😂😂አረ ሳይዉጠዉ በላዉ 😂😂 ጀሬ ፍጥነት
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 21 күн бұрын
😂😂😂😂
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 24 күн бұрын
ጃፒና ዳኒ መቃጠል አለባቸው በሚቀጥለው ሳምንት ያልተቃጠሉት ሁለቱ ናቸው ይሞከሩ
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h 24 күн бұрын
መቅድም
@NigstAdmase
@NigstAdmase 23 күн бұрын
መቅዲም አልቀመሰቺም ያኔ እርጉዝ ስለነበረች 🤣🤣
@tigistteshome7660
@tigistteshome7660 19 күн бұрын
ቃቂሾ አፉና ጉንጩ ጠባብ ነው እንደኔ ልጅ❤
@user-tw2ty9wx7f
@user-tw2ty9wx7f 14 күн бұрын
ወይኔ ይከን የቃጠሎ ፍልሚያ ስወደዉ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 20 күн бұрын
The best group
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 24 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 good job very very nice 💯💯💯💯
@kokobeKokobe-ww6gv
@kokobeKokobe-ww6gv 24 күн бұрын
በጣምየምገረሙናችሁ ውደቸ
@HelenAbrham-fl6kw
@HelenAbrham-fl6kw 23 күн бұрын
Mskr swedh ❤
@user-fw5dn1ix4j
@user-fw5dn1ix4j 23 күн бұрын
መሠሉዬ የምርወደድኩሽ ከኢተርvበዋላ
@GetnetAlmawT
@GetnetAlmawT 25 күн бұрын
መልካም በዓል !!!
@romram6614
@romram6614 24 күн бұрын
ወይ ጄሪ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 24 күн бұрын
Jappiyee yee asfitiin mitikii continue ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯🌹🌹 tinsuu good job ❤❤❤❤ All ebs good job continue ❤️❤️❤️❤️❤️💯🌹🌹
@RahelTsegaye-sl3jv
@RahelTsegaye-sl3jv 16 күн бұрын
ምስክርን ስወደው😍😍😍
@user-th1sd1iv2g
@user-th1sd1iv2g 15 күн бұрын
Meselue Fegegtashe ❤❤❤
@rahilrahil2303
@rahilrahil2303 24 күн бұрын
እዝቃለን😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 24 күн бұрын
Miseker awol 90's mirt
@AminatAbdu-rn2jk
@AminatAbdu-rn2jk 24 күн бұрын
ቃጠሎ ማለት ቀላል ነገር አይደለም ሰው ላይ ጉዳት እንዳያደርስ Please ይህን ፕሮግራም መቆም አለበት ።ሀሳቤ የተስማማው ላይክ 👍
@saravera4082
@saravera4082 20 күн бұрын
ወጥ በወጥ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ry4si3ko9r
@user-ry4si3ko9r 25 күн бұрын
እንኳን አደረሣችሁ
@michaeleakele5191
@michaeleakele5191 22 күн бұрын
ተንሣየ መድረኩን ባይመራ
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 20 күн бұрын
ሳይወጠው በላው አላለችም 😂😂😂😂
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 24 күн бұрын
ምን አለበት ይሄንን ቃጠሎውን ብትተውት .... ምክንያቱም አንድ ቀን ጨጏራችሁን ልጣችሁት ችግር ውስጥ እንዳትገቡ የደረሰበት ሲነግሮራችሁ ስሙ በኃላ በዶክተር ቀጠሮ ናላችሁ እንዳይዞር 😳 ያልተነካ ግልግል ያውቃል ....በእውነት ተውተው እንዳይቆጫችሁ .... እባካችሁ እባካችሁ..... 😔
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 24 күн бұрын
ጄሪዬ አንደኛ ያራድዬልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 22 күн бұрын
ጄሪ ኧረ በእመቤቴ ወልደሃል ትንሱ 😂😂😂😂😂😂
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 25 күн бұрын
የኔአባት ዳዲሲል ልቤሰንጥቅአለም አይዞህወንድሜ በርታልኝ የአባቱምትክ😢😢🙏🙏🙏
@josejimenez2753
@josejimenez2753 24 күн бұрын
አቢዉዝ ኦኖል ቃቂ የዛሬዉ ደዝ ይላል
@fatumara3244
@fatumara3244 24 күн бұрын
ዱቄቱ ጠፍቶ እውነተኛ መልካቸው ወጣ😀😀😀😀
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 24 күн бұрын
😂😂😂😂❤❤🥰🥰ይመቻቹህ
@user-sm5zu5pk1y
@user-sm5zu5pk1y 25 күн бұрын
❤❤❤
@animallife8337
@animallife8337 23 күн бұрын
ዘፈን ኃጢአት ነው!!
@tb463
@tb463 22 күн бұрын
ሥታምሩ❤❤❤
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h 25 күн бұрын
ትክክለኛ ተጫዋች ቃቂ 🙄በስመአብ የከንፈር, የጉንጭ መጥበብ ለጉርሻ እንደማይመች ዛሬ በቃቂ አየሁ 🙄በኢየሱስ ስም ተሰቃየ እኮ 🙄
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 18 күн бұрын
እኔም አብሬው ተጨነኩ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 24 күн бұрын
እንዝቃለን 😂😂😂
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 23 күн бұрын
Hahaha weyew jeriye
@Tewahido4everTube
@Tewahido4everTube 23 күн бұрын
የቃጠሎ ፍልሚያን ለምን እንደምወደው አሁን ገባኝ።😊😅😅 ምግብ ስለሆነ ነው።
@Yeshi987
@Yeshi987 22 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Tehute
@Tehute 19 күн бұрын
ጄሪ ደስ ስትይ❤ መስዬ ሳቅሽ😘😘
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 20 күн бұрын
ምስክር ግን ሙሉ በሙሉ ነው የተቀየረው, ኢትዮጵያ የምትለዋን ክሊፑን ብትለቁብን ደስ ይለናል
@HanaMoges-kt2sy
@HanaMoges-kt2sy 19 күн бұрын
👌👌👌
@sami_itech
@sami_itech 25 күн бұрын
የትኛው ሆስፒታል ወይም ሀኪም ነው ይህን ፕሮግራም፣ ስዎችን ጭጓራቸውኅ እና አንጀታቸውን በማቃጠል ቢዝነስ የሚሰራው???
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 24 күн бұрын
ወሏሂ የኔምጥያቂነዉ ሲበዛም በሺታነዉ
@ShamilKedir-xe3js
@ShamilKedir-xe3js 25 күн бұрын
እንኴን ደረሳችሁ የኔ ቢጤውን ካቀረባችሁ ቃሬዛ አዘጋጁ ግሪን ሊፍ ተጠቂዎች
@user-qt5rp8xl7o
@user-qt5rp8xl7o 24 күн бұрын
ሳይውጠው በላው ነው ያልሽው ክክክ
@yvyvuh137
@yvyvuh137 25 күн бұрын
ጃፒየሲኖርይሞቃልፕሮግራሙያባቱምትክአስፋውአልሞተም
@HelenAbrham-fl6kw
@HelenAbrham-fl6kw 23 күн бұрын
Mesuye betm new mwedsh❤❤❤❤
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
27:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 3,2 М.
[柴犬ASMR]曼玉Manyu&小白Bai 毛发护理Spa asmr
01:00
是曼玉不是鳗鱼
Рет қаралды 45 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 72 МЛН
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 30 МЛН
"አዲስን እንደ አዲስ"
39:57
AddisWalta - AW
Рет қаралды 26 М.
ቲጂ ቁሌት አዋጣች::የፋሲካ በአል ልዩ ዝግጅት::
50:11
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 328 М.
Trying strange combos! 🤩 Radmiru #shorts
0:18
radmiru
Рет қаралды 9 МЛН
ЗаМЫШляют злодейства … 🐭 #симба #дымок #симбочка
0:57
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,2 МЛН
ОСТАЛСЯ БЕЗ МОРОЖЕНОГО?
0:39
PANORAMA360
Рет қаралды 2 МЛН
Trying strange combos! 🤩 Radmiru #shorts
0:18
radmiru
Рет қаралды 9 МЛН