//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ወደ ፍቅር ጉዞ ዳጣ ይዞ... አቦሸማኔ መሰልሺኝ🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 330,127

ebstv worldwide

Ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8bGnLENcRUL&_r=1
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 588
@abebadarege7643
@abebadarege7643 Ай бұрын
ደሞ ለጫወታ መቅዲን የሚያክል አለ እንኳን ከትንሳኤ ከኮሜዲያኖቹ ትበልጣለች እውነት ለመነጋነር
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Ай бұрын
እኔ ደግሞ ጥሎብኝ አሎዳትም ለምን ይሆን አላውቅም ከምር😂😂
@user-vq5et5nu8g
@user-vq5et5nu8g Ай бұрын
ንፉ
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k Ай бұрын
በትክክል
@user-wt7kg7rh8d
@user-wt7kg7rh8d Ай бұрын
እሄ ቅናት ነው
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 Ай бұрын
👍
@samsungsamsung8431
@samsungsamsung8431 Ай бұрын
ለትንሳኤም አስቡለት እንጀራው እኮ ነው:: መቅዲ ግን ባልሽ እና ልጆችሽ እድለኛ ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልሽ ❤
@abebekebede1792
@abebekebede1792 Ай бұрын
ይህ የመቅዲ ሾ ነው እኮ ፣ በወሊድ ምክንያት ረፍት ስለነበረች ነው ትንሳኤ ሲያጫውት የነበረው
@freabe1994
@freabe1994 Ай бұрын
እሁድን በኢቢኤስ ፕሮግራሞች ሁሉ መቅዲ ብሰራው ሁሉም ያምርባታል ትችላለች... መቅዲዬ ቀጣይ ሳምንትም አንቺን ነው ምጠብቀው
@wyimam9103
@wyimam9103 Ай бұрын
ቲሡነዉ
@NigistBirhanu-cu7ld
@NigistBirhanu-cu7ld Ай бұрын
መቅዲ ላይ ነው የሚያምረው love you መቅዲ❤❤❤❤
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 Ай бұрын
መቅዲ ያለችበት ሆሉ ይደምቃል 🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍
@birtukanTadesse-mm3kn
@birtukanTadesse-mm3kn Ай бұрын
ተመስገን የእኔ ሱስ መቅዲ እንኳን ደና መጣሽ መቅዲ ከሌለች ኢቤኤስ አልከፍትም ማንም ከሷ አይደርስም።የእኔ ምርጦች ከኢቢኤስ መቅዲ ዋናዋና ምርጧ ናት አለቀ።።።።።
@Yvkgyf-px5kf
@Yvkgyf-px5kf Ай бұрын
የእውነት መቅዲ ሳቂሽ ያስቀኛል በሳቅሺ ብዙ ታስረሻለሽ እንወድሻለን❤❤❤❤
@selamgondereiwa5202
@selamgondereiwa5202 Ай бұрын
መቅዲየ ማህተብሽ ሁሌም ከአንገትሽ ይቀመጥ እምነትሽ ውበትሽ ነው
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 Ай бұрын
ክር እና ማሀተብ መለየት አቃታችሁ እኔ ደሞ ፋሺን አርገውታል ጥቁርክር ብዙጊዜ አርቲስቶች እሜረጉት በግዲ አርጉ የሚባሉ ይመሥላሉ
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 Ай бұрын
😂😂😂መሐይም
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Ай бұрын
በማሀተብ አይገባም መንግሰተ ሰመያት የሚገባው በእምነትነው
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk Ай бұрын
የአመቷም ምርጥ ድልብ መሀይም
@user-bz8bh3ui6w
@user-bz8bh3ui6w Ай бұрын
መቅዲዬ ❤❤ ሳቅሽ ብቻ ይበቃል በጣም ነው ምወድሽ...መጀመሪያም ያንቺ ነበር የቃጠሎ ፍልሚያ እንኳን ደና መጣሽ !!
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 Ай бұрын
መቅዲዬ የኛ ሱስ ሁሌም ነይልን❤❤❤❤❤❤❤❤እኖድሻለን የኛ ፈገግታ ደብሮኝ እንኮን ያቺን ስራሳይ ፈገግ እላለሁ ኑሪልኝ የኔ ሳቂታ❤❤❤
@user-lp2sn8fj5b
@user-lp2sn8fj5b Ай бұрын
ያንቺን መምጣት በጉጉት ስንጠብቅ ነበር መቅዲ
@MahletGiday
@MahletGiday Ай бұрын
መቅድየ ውበትሽ ፈገግታሽን ሳዬው ሁሌም በሀሴት እሞላለው ሁሌም ፈገግታሽ ከፊትሽ አይጥፋ የጨዋታው ድምቀታችን ነሽ እርሜ ጤና እስከነሙሉ ቤተሰብሽ ቱወዳዳሪዎቹም ፈጣሪ እርሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ዘመናችሁ ይባረክልኝ
@AlamuAbra
@AlamuAbra Ай бұрын
ማቅዲ ሰወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የኑሪሽ❤❤❤❤
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Ай бұрын
እረ ትሱ እዝቃል መቅድዬ የኔ ፍልቅልቅ እንወድሻለን ግን ትሱ እዝቃለን ትሱን አትቀይሩብን 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@emusenafe627
@emusenafe627 Ай бұрын
ትንሱ ነው ደስ የሚለው እንዝቃለን እንዝቃለን
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
😂😂😂❤
@meremyeallahbariya133
@meremyeallahbariya133 Ай бұрын
አረ አይሆንም
@adee4662
@adee4662 Ай бұрын
ይዬ ፕሮግራም ባንቺ ነው ሚያምረው አንቺ ምሪው መቅድዬ❤❤❤❤❤❤
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Ай бұрын
እንደኔ የመቅዲዬ ሳቅ ሚወድ 😂
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w Ай бұрын
በዚህ ውድድር ላይ የሚቀርቡ ተወዳዳሪዎች ደስ ይላሉ በሳቅ ገደሉን
@selamselam3065
@selamselam3065 Ай бұрын
ሁሌም ይሄን ጨዋታ ነው ቶሎ የማየው።።። ሁለት አራዶች❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h Ай бұрын
መቅድዬ የኔ ቅመም ሁሉ ያምርባታል የምትሉ😊❤❤
@selamselam8531
@selamselam8531 Ай бұрын
መቅድዬ ሁሉም ፕሮግራም መሰራት ያምርብሻል ከፈገግታሽ ጋር አነዳነድ ሠዎች የመቃወምና የመተቸት ሱስ ያለባቸውን አትስሚ መካካት ግድ ነው አንድ ሁለቴ ደጋግመሽ ቃጠሎን ብተሰሪ ደሞ ትነሱ ካለሆነ ያሉት ናቸው መቅዲ ብቻ ካልሆነች ብለው ለማለት አነዚሁ ተቺዎች የሚቀድማቸው የለም
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Ай бұрын
በትንሱ ነው የሚያምረው እንዝቃለን እንዝቃለን
@tegest4024
@tegest4024 Ай бұрын
መቅዲ እወድሻለሁ ግን ለዚህ ፖሮግራም ተንሱ ነው ስለተለመደ ደስ የሚለው እንዝቃለን እንዝቃለን😂 ሲል የሚያስቀው አንች በትወናሽ በርች
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Ай бұрын
ይህን ፕሮግራም ተንሳየ ይምራው የምትሉ ተንሱየ እንወድሀለን መቅዲንም ሁሉችሁንም ❤❤
@meremyeallahbariya133
@meremyeallahbariya133 Ай бұрын
አይሆንም መቅዲን ነው የምንፈልገው
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Ай бұрын
እዝቃለን እዝቃለን ትንስሽን አምጡልን ከነአክቱ ይመቸኛል እዝቃለን😂😂😂
@TamiruKassa-
@TamiruKassa- Ай бұрын
ምርጥ ነሽ
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Ай бұрын
ተመስገን ነው መቅዲ እንኳን በግልፅ ክር አስራ ታየች ኢቢኤስ ትልቅ ለውጥ ላይ ነው ❤❤❤❤😂😂
@zewdneshtesfaye1917
@zewdneshtesfaye1917 Ай бұрын
ክር ሳይሆን የኦርቶዶክስ ልጆች መለያ ማህተም ነው
@user-bm9oi3sk8x
@user-bm9oi3sk8x Ай бұрын
ማህተም ሳይሆን ማህተብ ነዉ😊​@@zewdneshtesfaye1917
@mesfinbizuneh6642
@mesfinbizuneh6642 Ай бұрын
Ante muwach sile hayimanot izi gar min amexawu?
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Ай бұрын
​​@@mesfinbizuneh6642እኔ ሟች ከሆንኩ አንተ ገዳይ ነህ ማለት ነው ኢሉሚናቲው
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ir4ke9ni2v
@user-ir4ke9ni2v Ай бұрын
መቅድዬ አንቺን በማየቴ ደስ ብሎኛል ልጆቼግን ትንሱን እየጠየቁ ነው
@rabiayessuf
@rabiayessuf Ай бұрын
መቅደየ የኔ እናት የሳቅ ምንጭ ነሽ በዙሁ ቀጥይ 😂😂😂😂😂
@AXUM13
@AXUM13 Ай бұрын
በትንሱ ነው የሚምረው ይሄ ፕሮግራም 😊እባካችሁ ትንሱን አመጡሉን😢😢😢
@salamghosn8854
@salamghosn8854 Ай бұрын
እንኳን አደርሰችሁ ለደብር ዘይት
@ebgeremewgeremew2660
@ebgeremewgeremew2660 Ай бұрын
እንኳን❤አብሮ🎉አድርስን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f Ай бұрын
መቅዲዬ አንቺ ያለሽበት ሁሉ ይደምቃል በርቺ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ይባርክሽ የኔ ነብሮ
@genteaklilu1110
@genteaklilu1110 Ай бұрын
ምነው ትንሱ ሳምንት የበላው በዛው አሰቀረው መቅዲዬ እንወደሻለን
@ramadan1707
@ramadan1707 Ай бұрын
መቅዲ ወደር የለሽም ግን ይሄ ላቺ አይሆንም ለትንሱ እጂ ያስቀናል
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Ай бұрын
ብርቅዬ የቤቱ ድምቀት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ❤
@akemanu48
@akemanu48 Ай бұрын
መቅዲዬ አዲስ ቅመም ነሽ ለዚህ ዝግጅት:: ፍልቅልቁ ሳቅሽ ፕሮግራሙን ሞቅ ደመቅ አድርጎታል::
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg Ай бұрын
ውይ ትንሱን መልሱልን 😫
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Ай бұрын
መቅዲ እንወድሻለን የEBS ኮከብ ነሽ ጸባይሽ ወርቅ ነው አዘንሽም እንዲሁ ሰው የሚያስለቅስ ነበር አስፋው ገና ሳይሞት በቤቢ ሻወርሽ ሰርፕራይዝሽ ላይ ስተለቅሺ እኔ አብሬሽ አልቅሼአለሁ ደግሞ ልጅሽም በጣም ታምራለች እግዚአብሔር በጤና ያሳድግልሽ አሜን ።
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p Ай бұрын
መቅዲ የቤቱ ድምቀት❤❤❤❤
@febengosaye1020
@febengosaye1020 Ай бұрын
መቅዲ ላይ ያምራል የቃጠሎ ፍልሚያ
@meseretyohannes5066
@meseretyohannes5066 Ай бұрын
እንዝቃለን እንዝቃለን ...ቃጠሎ ፊልሚያ የማያምረው በትንሱ ብቻ ነው
@meseretyohannes5066
@meseretyohannes5066 Ай бұрын
ቃጠሎ ፍልሚያ የሚያምረው በትንሱ ብቻ ነው
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Ай бұрын
መቅድዬ እኳንም ፕሮግራምሽን ተረከብሽ የኔ ፍልቅልቅ♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Ай бұрын
መቅዲ እንኳን መጣሸ በሄድሸበት ሰራ ላይ ፈገግታሸ ጫወታሸ የበለጠ ኢቢኤሰን ሸብረቅ ደመቅ ታደርጊያለሸ በጣም የምትመች ለሁሉ ሰራች ከልብ የምትሰሪ ነሸ ሰራሸ ያሰደሰታል ሰነምግባርሸ የሚያምር የአለባበሰሸ የውበትሸ ከፈገግታሸ ጋር ልክ እንደልብሸ ንፁህ ሰለሆንሸ በቅንነት ሰለምትሰሪ በጣም አድናቂ አተረፍሸ በርቺ ኢቢኤሰ በደንብ ደምቅዋል መቼም ሰለኢቢኤሰ ባለቤቶች ተወርቶ የማያልቅ ለሰው ልጅ ያላቸው ክብር በተለይ ለደሃ በቤተሰብ ዝግጅት በምዕራፍ ዝግጅት ለደሃ የሚያደርጉት እርዳታ በእውነት በአለም ላይ ያለ ህዝብ ያመሰግናችሁዋል የሰራተኞች አያያዝ በየትም አለም የለም ልክ እንደቤታቸው ነው ሰራተኞች በሙሉ ከልባቸው የማሰሩት በአለም ላይ መቼም ተወዳዳሪ የላቸውም ዘር ገለመሌ የማይል በፖለቲካ ያልተነካ የቴሌብቪዥን ጣቢያ ሁሌም ብቅ በሉ ተመልካች የኢባኤሰ ቴሌቪዥን ደመቅ ሸብረቅ ብሎ ይጠብቃችሁዋል ረመዳን ሙባረክ ኩል አም አንቱም ብሄር መጭው ሳምንት ኢድ ነው በቅድሚያ ኢድ ሙባረክ ለመላው አለም ላላችሁ ሙሰልምች አላህ ሃገራችንን ሰላምና ጤና ኢንሸአላህ አላህ ከአመት አመት በመላው አለም ያለ ሙሰልም አይለየን ኢንሸአላህ ሰል በአላህ ሰም ሰላምታዬን አቆማለሁ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Ай бұрын
,ለዚህ ፕሮግራም መቅዲ ነች ምትመጥኑ ትሱ ይጃጀላል እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ግን ትሱም አሪፍ ነበረ 🎉🎉🎉🎉
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
መቅዲየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 Ай бұрын
መቅዲዬ ማር ነሽ ለዛ ያለሽ ተባረኪልኝ❤
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f Ай бұрын
ትንሳዬ ላይ ነው የሚያምረው ጥያቄ አትችዪም ትንሱ ዘና ያረጋል
@wyimam9103
@wyimam9103 Ай бұрын
አወንወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@afo5830
@afo5830 Ай бұрын
የፆም በማቅርባችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው🙏🙏🙏
@mikeadd8680
@mikeadd8680 Ай бұрын
መቅዲ ለዚህ ፕሮግራም ቅመም ናት 🎀
@user-fn4ov9bp2g
@user-fn4ov9bp2g 28 күн бұрын
አንዳንዶች ቻችሁ ያልበላችሁን ታካላችሁ ውይ መቅደስ ምንዋ ነው ደስ ያላላችሁ እዚህ ላይ እደውም በጣም ትመቻለች ትንሳኤም ጥሩ ነው መቅደስ አትመጥንም የምትሉ ግን እፈሩ በተናገረችሁት የምር ተመችተሽኛል መቅዲ ሁሌ አንድ ሰው መምራት የለበትም በቃ ማንም ይሁን ችግር የለም ❤❤
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m Ай бұрын
መቅዲ በእርግዝና ምክኒያት ቃጠሎው አልፏታል ያልቀመሰ መዳኘት የለበትም
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 Ай бұрын
አስፊቲ እና መቅዲ አልቀመሱትም
@mestawetfic7085
@mestawetfic7085 Ай бұрын
ኸ❤❤❤❤❤❤😊፣
@netsanetmulunetsanet3864
@netsanetmulunetsanet3864 Ай бұрын
እንካን ደህና መጣሽ ይሄ ጨወታ አንቺ ነሽ መምራት ያለብሽ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Ай бұрын
ትንሱ የት ነህ እንዝቃለን እንዝቃለን መቅዲዬ ማሬ
@alemtsehaydemisse9640
@alemtsehaydemisse9640 Ай бұрын
ትንሱ የት ሔዶ ነዉ አንቃጠል ላይ?
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k Ай бұрын
መቅዲ ቦታውን ምትመጥን ናት በጣም እወዳታለው ትንሱም በጣም እወደዋለው ግን የህጻን ጨዋታዎችን ያበዛል ሀሳብ አያስጨርስም ሚፈልገውን ብቻ ነው ሚሰማው
@user-cu1gu1ym9k
@user-cu1gu1ym9k Ай бұрын
በመቅድ ምትክ ትሱ ሲገባ መቅድ መቅድ ስትሉ ነበር ዛራ ደሞ ትንሱ ትሱ ትላላቸ
@yitayteferi4394
@yitayteferi4394 Ай бұрын
ቃጠሎ ውድድር ሲጀምር የነበረችሁ መቅዲ እንጂ ትንሳኤ አልነበረም ደግሞ ማወዳደረም አይችልም እኮ።
@sabalakew3940
@sabalakew3940 Ай бұрын
ይህ ቦታ በትንሱ ያምራል
@TihutGebremariam
@TihutGebremariam 5 сағат бұрын
ትንሱ ይመለስ እንዚቃለን😂😂😂😂😂 ትንሱዬ ናልን ባንተ ያምራል
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 Ай бұрын
ውይ መቅዲይ መጣሽለት ለዚሄ ፕሮግራም 🙏❤!!!
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 Ай бұрын
የቃጠሎው ድምቀት መቅዲ😂😂😂😂
@user-yr2gh3zg6e
@user-yr2gh3zg6e Ай бұрын
መቅዲ የእውነት ያምርብሻል
@MahletTilahun-nf1kp
@MahletTilahun-nf1kp Ай бұрын
እንደዛረ ይሄ ፕሮግራም አስቆኝ አያውቅም መቅድዬ በቃ ከዚቦሃላ አንቺ አቅርቢው እውነት ትንሳየ አያምርበትም ይሄ ፕሮግራም
@mulu454
@mulu454 Ай бұрын
እንዝቃለን እንኳን በትንሳኤ ያምራል
@mtelectromechanical4120
@mtelectromechanical4120 Ай бұрын
ይህ ፕሮግራም መቅዲን እንዴት አይነት ተጫዋች እንደሆነች አሳይቶናል ስለዚህ ትቀጥልበት
@natiman4545
@natiman4545 Ай бұрын
መቅዲ እንኳን ተመለሽልን ለዚህ ፕሮግራም የምትሆነው መቅዲ ናት
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Ай бұрын
መቅዲ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ድምቀት❤❤❤❤❤
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z Ай бұрын
መቅዲ በጣም እንወድሻለን ማተብ ስለለበስሽ ደስ ብሎኛል መስቀሏን ደግሞ አድርጊባት
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Ай бұрын
አይለበስም ይታሰራል እንጂ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Ай бұрын
ወይኔ ይሄ ፕሮግራም ደስ ሲል 😂😂😂😂የህልም እሩጫ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
ተሳኤ ተመለስ😢እዝቃለን😂😂😂ዉይ ብራክ😢😢😢ሆዴ ቆሠለ😂😂😂😂😂
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c Ай бұрын
ክክክክክየዛሬወቾ ይለያሉ መቅዲይ ፍገግታሽ ደስ ይላል ሰላምሽ ይብዛ
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l Ай бұрын
እንኳን ሰላም ወደቦታሽ መጣሽ ለዚህ ቦታ አንችነሽ የምትመጥኝ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kolu952
@Kolu952 Ай бұрын
መቅዲ ክሩ ላይ መስቀል ብትጨምሪበት ነው ማህተብ የሚባለው እህቴ💙
@user-qm9ct1pt1w
@user-qm9ct1pt1w Ай бұрын
እዝቃለን ካላልሸ አላይም😢ተሱ ይመለስልን😣
@user-ps6ws2et9h
@user-ps6ws2et9h Ай бұрын
የቃጠሎውን ፊልሞያ መቅዲ ትምራ የምትሉ ላይክ አዲጉ በመቅዲ ያምራል
@gemechisamano417
@gemechisamano417 Ай бұрын
ሀይ መቅዲ።እየተዝናናሽባቸው ምንያዝናናቿል ትያቸዋለሽ??????
@user-su7hy9qx7h
@user-su7hy9qx7h Ай бұрын
መቅዲ የኔ ምርጥ ለቃጠሎ ተሱዬ ይምራ
@King-27
@King-27 Ай бұрын
ከረ ኮሜድያን አሌክስ በሳቅ አነፈረኝ ኢቢ ኤሶች አሌክስን አስፈርሙልን 😂
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 Ай бұрын
የሚገርም ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት በርቱ😘
@user-yl3sm7yj6x
@user-yl3sm7yj6x Ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንኳን መጣሽልን❤❤❤❤
@user-lj5fp1xn1y
@user-lj5fp1xn1y Ай бұрын
ዝምታ ያሸንፋል ላይ ሲሰራ ነው ደስ የሚለው ሄኖክ አለማየሁ
@hailem9116
@hailem9116 Ай бұрын
ምናለበት የት እንደሚሸጥ ብትነግሩን ይህ የሚያቃጥለው እረ የት ነው መቅዲዬ
@birtukanTadesse-mm3kn
@birtukanTadesse-mm3kn Ай бұрын
መቅዲ ከሌለች ይሄን ፕሮግራም አላይም አለቀ
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 Ай бұрын
መቅዲ ትችያለሽ❤❤❤❤❤❤
@mulu_muleta
@mulu_muleta Ай бұрын
ትንሱ ናፍቆኛል እንዝቃለን የሚለው ቃል😂
@mollanigatuwa
@mollanigatuwa Ай бұрын
መቅዲ እንዃን በሰላም መጣሸ ❤❤❤
@destaenyew803
@destaenyew803 Ай бұрын
እኔንም ብትጠሩኝ ይሄንን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምወደው
@shewangizawalemayehu6221
@shewangizawalemayehu6221 Ай бұрын
መቅዲ በጣም ዘና ታደርጊያለሽ
@geni2791
@geni2791 Ай бұрын
ይሄ ልጅ ውፍረት ሲያምርበት ሄኒ ስወደህ የኔ ወከለቲስ😂😂😂
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 Ай бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ ሰው ስታቀርቡ በደንብ ጤንነቱን ጠይቁ አንዱ ፌንት ሰርቶ ጉድ እንዳትሆኑ
@tonitooni9548
@tonitooni9548 Ай бұрын
አወ ባለፈው የሶል ሚስት አሟት ነበር
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Ай бұрын
ለብር ብለው ነውኮ ውደ ለምን ባናታቸው አይተከሉ😂😂😂😂😂
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp Ай бұрын
ከከከከከከከከ ​@@user-fc6ds3jy8h
@solomonamenie8438
@solomonamenie8438 Ай бұрын
መቅዲ አንድኛ ዝግጅት❤🎉
@user-vj6om1dv1b
@user-vj6om1dv1b Ай бұрын
ለዚ ፕሮግራም ትንሱ ይሻላል ባይ ነኝ መቅዲየ ወድሻለሁ ለቃጠሎ ፕሮግራም ግን አንች አልቻልሽበትም ባይ ነኝ አሸብረሽ ገደልሻቸዉኮ ቃጠሎዉ ሚጥሚጣዉ ነዉ ወይስ ያንች????
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Ай бұрын
Fo🤔🤔🤫🤫
@aymeukamohammed3607
@aymeukamohammed3607 Ай бұрын
ትንሱን መልሱልን
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd Ай бұрын
አራ በ ትንሱ ነው የሚያምረዉ በተላይ እንዝቃለን እንዝቃለን ስል 😂😂😂😂መቂድ በሌላ ፍሮግራም ❤️❤️🥰🥰🥰
@betelihemsolomon5345
@betelihemsolomon5345 Ай бұрын
በዚህ ፕሮግራም እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ደስ ይላል በጣም
@MelakuAshagrie-qv1of
@MelakuAshagrie-qv1of Ай бұрын
መጀመሪያ ይሄ ፕሮግራም ሲጀምር መቅዲ ነበረች ከዛ ስትወልድ ትንሱ መጣ ያኔ መቅዲ ትምጣ አላቹ አሁን ደሞ ትቀየር ፎፎፎፎ
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd Ай бұрын
ሁለቱም ያዝናናሉ ግን ትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለን የሚለዉን ለመስማት ሳምንቱን እንዴት በጉጉት እንዴምጠብቀው አታዉቂም 😂😂😂😂እንዝቃለን እንዝቃለን 😂😂😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Ай бұрын
​@@MobileCare-qs2kdእንዝቃለንንንንን
@nebilnuri8756
@nebilnuri8756 Ай бұрын
መቅዲዬ ምንም ፕሮግራም ላይ ብቁ እና ላንቺ የተዘጋጀ ነው ሚመስለው እና እድናቂሽ ነኝ
@yarot6270
@yarot6270 Ай бұрын
Mekdina Asfiti yalubet hulu shebrekreke yal program new ❤
@TadeSmart-5850
@TadeSmart-5850 Ай бұрын
መቅዲን እኖዳታለን እናከብራታለን ግን ለዚህ ፕሮግራም የሚሆነዉ ትንሱ ነዉ ትንሱ መልሱልን ኢቢኤሶች
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Ай бұрын
እውነት ነው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
እስኪ ዝምታን እንምረጥ 😏😏🌹🌹
@TadeSmart-5850
@TadeSmart-5850 Ай бұрын
@@fhgdjdjgf7310 ለምን እህቴ የታየንን መናገር ስተት ነዉ እንዴ
@selamselam8531
@selamselam8531 Ай бұрын
​@@TadeSmart-5850 አመለ ሆነባቹ ነው ሁሌ አዲስ ነገር ሰታዩ ማጉረምረምና መተቸት ልምዳቹ ነው ስለምዱ ደሞ የሚቀድማቹ የለም በተደጋጋሚ መቅዲ ብሰራው ፕሮግራሙን ከሳ ውጪ ለማለት የነቺ አይነታ ተቺ የሚቀደማቹ የለም መተካካት ገድ ነው መቅዲም የምርባታል የመተቸት ሱስ ሆኖብሽ እንጂ
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 Ай бұрын
አይ ሰው ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ባለፈው ያነበብኩት ኮሜት ለዚህ ፕሮግራም የምትመጥነው መቅደስ ናት ሲባል ነበር
@Nejat493
@Nejat493 Ай бұрын
ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ደስ ይላሉ😂😂😂
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
00:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 33 МЛН
КАК СПРЯТАТЬ КОНФЕТЫ
00:59
123 GO! Shorts Russian
Рет қаралды 2,7 МЛН
¡Puaj! No comas piruleta sucia, usa un gadget 😱 #herramienta
00:30
JOON Spanish
Рет қаралды 22 МЛН
Помогла мальчику сбежать от бандитов 🥺 #фильм #сериал
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 3,8 МЛН
Спор в машине 2
0:25
Masha Klevo
Рет қаралды 4,9 МЛН
Дед спас внука😨🥰#сериалы #фильмы
1:01
Кинокомбо
Рет қаралды 2,3 МЛН
Хотел парализовать друга😅 #freekino
0:20
FreeKino
Рет қаралды 1,4 МЛН