የቆላስይስ ትምህርት ክፍል 1 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

  Рет қаралды 153,010

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

6 ай бұрын

የቆላስይስ ትምህርት ክፍል አንድ | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ l PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching#tilahun #prophet #ecrc
OUR YOU TUBE CHANNEL
PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 276
@mos_taye
@mos_taye 6 ай бұрын
"በዘመኔ አያለሁ" የሚለውን የአስቴር አበበን መዝሙር አስታውሳለሁ ነብይ ጥሌ የአንተን ትምህርት ሳደምጥ፡፡ ይኸው በዘመኔ አየኋ አየሁ፡፡ ይህ የወንጌል ትምህርት ከአንተ ወደ አእላፍ ትውልድ ሕይወት ሆኖ ይፍሰስ፡፡ ተባረክ ጌታ ተባረክ ....ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ🥰🥰🥰
@metizawde7557
@metizawde7557 6 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏
@MisrakTassew
@MisrakTassew 6 ай бұрын
የሚገርም ባርኮትነው አሜን ይፍሰስ
@user-sp3kv2hk4g
@user-sp3kv2hk4g 5 ай бұрын
አሜን
@user-ft5up9lp1l
@user-ft5up9lp1l 5 ай бұрын
1​@@metizawde7557
@azebmelaku1723
@azebmelaku1723 5 ай бұрын
Ttt ttu ttu tttttell tttttttttttt😮ttzz
@MisrakTassew
@MisrakTassew 6 ай бұрын
እባካችሁ ይህነንን የተወደደ ወንድማችንን በፀሎት እናግዘው ለምትወዱት ሁሉ በጌታ ፍቅር አሳስባችኃለሁ በብዙ ተባረኩ
@user-cj2li2gy9h
@user-cj2li2gy9h 18 күн бұрын
እሺ ❤ተባረኪ
@user-vf7zq9oj5p
@user-vf7zq9oj5p 3 күн бұрын
Amen Tabarakuuu amen Tabarakuuu amen ❤❤❤❤
@mekdi7550
@mekdi7550 6 ай бұрын
የዘመኑ ጳውሎስ ነህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቀሪ ዘመንህ እሱን እያገለገልክ ይለቅ ❤❤
@EskindirGirma
@EskindirGirma 6 ай бұрын
Jesus
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 6 ай бұрын
ነብይ ጥሌ ስብከትህን እየሰማው ኢየሱስ ገና ምንም እንዳልተሰበከ ይሰማኛል ጎበዝ ገላጭ የሚፈልገውን እውነት በኔ ዘመን ባንተ አንደበት ስለሰማሁት ጌታን አመሰግናለው🙏
@MisrakTassew
@MisrakTassew 6 ай бұрын
እውነት ብለሀል አንተእራስ ተባረክ
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 6 ай бұрын
@@MisrakTassew አሜን አንቺም ብሩክ ሁኚ🙏
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 5 ай бұрын
ነብይ ጥልየ አሁንም በበለጠ መገለጥ ተሞላ ይብዛልህ
@user-jd2ji5iz8t
@user-jd2ji5iz8t 4 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ ገና አልተሠበከም ጌታዬ
@Beryaa
@Beryaa 2 ай бұрын
🥰🥰
@deregefekadu
@deregefekadu 6 ай бұрын
አረ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር አረ እግዚአብሔር ይክበር አረ መንፈስ ቅዱስ ይክበር ትምርቱ አጥንት ሰብሮ ህይወትን ያለመልማል ። ጥሌ ስላንት እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ይብዛልህ ።
@user-nv2oy3xs2r
@user-nv2oy3xs2r 2 күн бұрын
ኦ ሃሌ ሉያ አበት ሆይ ኢየሱስ ክብር ለአንቴ ይሁን ወንድሜ ጥሌ ለይ ሰለለው ፀጋ ወንድሜ ጥሌ እግዚአብሔር ፀጋ አሁንም ይጨምራል❤❤
@massamebi7277
@massamebi7277 6 ай бұрын
ከሐዋርያት አንዱ ትመስለኛለህ።ቃሉን ሚገለጥበት መንገድ ይገርመኛል❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
በጣም
@RitaWondossen
@RitaWondossen 29 күн бұрын
እኔም ለዛውም ኦርቶዶክስ ሆኜ
@Tulubaby1
@Tulubaby1 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጣቸው ያንተን ትምህርት ሁሌ የሚለቁት የጳውሎስ ሰንሰለት 400.0000 በላይ ቭው ያገኘው ብዙ ቅዱስን የትባርኩበት እግዜር መልካም ነው እሱ አስተምሮ ዞር ክብር አይፈልግ አይሞቀው አይበርደው ጭብጨባ አይፈልግ ስሙ ነብይ ግን የዘመኑ ፓውሎስ ብየዋልሁ ጌታስምህ ይባረክ ከደብቃቸው ነብያት 144.000 አንዱ ይህው ኢትዮጽያ የተወለደ ተመስገን
@mebrattsegay9143
@mebrattsegay9143 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ሁይይይይ !!!!!ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ነብይ ጥሌ❤❤❤❤
@ItsMe75586
@ItsMe75586 6 ай бұрын
ይሆንልሀል ይሳካልሀል ገንዘብ ታገኛለህ ትበለፅጋለህ አትሞትም የሚሉትን ውሃ በላቸው ነብይ ጥሌ ተባረክ ኢየሱስን አብዝተን እንድንጠማ እያደረከን ስለሆነ ዘመንህ ይባረክ
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 ай бұрын
Ypu mean living with God is no protection ?
@user-ex9vd5zy3d
@user-ex9vd5zy3d 5 ай бұрын
“እኔ የቅርብ አምላክ ነኝ እንጂ የሩቅ አምላክ አይደለሁም።” - ኤርምያስ 23፥23
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 5 ай бұрын
Amen
@mihiret1234
@mihiret1234 6 ай бұрын
ኢየሱስን ብቻ እያስተማርከን ስለሆነ እናመሰግናለን ኢየሱስ እየጨመረ እራሱን ይሳልብህህህህህ
@melkam1502
@melkam1502 5 ай бұрын
ወንድም ጥሌ የምትገርም ሰው ነህኮ፣ እንደ አቢጊያ የተባረከ አይምሮህ እያስደመመኝ ነው ልበልና ልጀምር ? ወይስ እንዴት ልግለፅህ What a powerful message you gave to our soul ? ባንተ ውስጥ ያየሁት ኢየሱስኮ ሁልጊዜ ይናፍቀኛል፣ እረሀብተኛ አደረከኝኮ፣ እንዴት ነው የምታብራራው? ምን ጉድ ነህ? የአምላኬ መንፈስ የትኛው ኮሌጅ ውስጥ ከቶህ ነው ጥግ ድረስ ያስተማረህ? መልስ አትስጠኝ መደመሜን ነው የማወራልህ ፣ የትውልዴ ቅሬታ አድርጎ ስላስነሳህ ደስታዬ ተትረፍርፏል፣ ተባርከህ ቅር አቦ፣ ትውልድ ይድገምህ ከእውነተኞች ተርታ አንጣህ፣ ስለጳውሎስም ያለህ መረዳት ካላጋነንኩት እራሱኑ ጳውሎስን እየመሰልከኝ ነው ወይንም ጳውሎስ በደንብ ውስጥህ ተወልዷል ልበልህ? ቦታዎቹን ጠቅሰህ ስታብራራቸው በተለይ የግሪክና ቱርክ አካባቢዎችን ስታብራራቸው ይሄ ሰው እዚህ ኖሮአል እንዴ እያልኩ አስባለሁ፣ አንድ ጊዜ አቴና አርዮስፋጎስ ተራራው ላይ እየተዘዋወርኩኝ ስብከቶችህን ስሰማ ሳያየው ይሆን እንዲህ የሚያብራራው እያልኩኝ ሁልጊዜ ታስደምመኛለህ፣ ጥበብህ ጥልቅ ነው ብዙ ተባረክንብህ ተባረክ ብዛልን ኑርልን እንወድሀለን
@yonatanadmassu2060
@yonatanadmassu2060 6 ай бұрын
Endew Min Ladergeh Memher.....am orthodox ......Here is a Real Gospel that we want.....Minale Hulum Yihen yehiwot kal endezi biyastemer.....Ahun Antem Protestant nk Lelawem Bezi yiteral
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Ulfadhuu Eyesus ✝️🛐
@wbtechs2494
@wbtechs2494 6 ай бұрын
ምን አይነት መገለጥ ነዉ... ጌታን አመሰግናለሁ ስላንተ ተባረክልን
@Dibora5211
@Dibora5211 6 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ . መስመር ላይ ያለነውም አባላትም ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ትምህርቶችህ ❤
@MamuaTageng
@MamuaTageng 5 ай бұрын
ጥሌ የጫማርልይ ተበራክ
@MamuaTageng
@MamuaTageng 5 ай бұрын
ተበራክ
@NatiGazemo
@NatiGazemo 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንለት ተባረክልን ጥለዬ ፀጋጋውን ያብዛልህ
@tsion_alem
@tsion_alem 12 күн бұрын
Tile❤enawedhalen tebarek yemigerm timhrt new❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@user-jg7ef7dm7o
@user-jg7ef7dm7o Ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንን. አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን❤❤
@Edotek48
@Edotek48 6 ай бұрын
ኢየሱስ ይመስገን🙏🙏 ጥሌ ፀጋ ይብዛልህ። የጌታን ቃል ስሰማ ውስጤ ይዘላል ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ።
@Tulubaby1
@Tulubaby1 6 ай бұрын
wow i finally find your youtube chanel Glory to God i was ortodox his teaching change my life this man make my life jesus to look real wow i call him 4D preacher i feel it, when he preach i feel am deep in the moment naby tilahun God is great to use you i love your mimkness and humble.
@Tulubaby1
@Tulubaby1 6 ай бұрын
ይህ መገለጥ ብቻ ሳይሆን መግለባብጥ ነው ሲሰብክ ማቋረጥ አይቻልም አንዱን ትምህርቱን 10 ግዜ ነው ምደግመው ታድለው አጠገቡ የሚማሩት
@itistimenowmedia4834
@itistimenowmedia4834 18 күн бұрын
I remember the time we had @Wolaita_soddo_stadium_kale_hiwot_church. The same verse, I was full of tears wondering the grace of God flowing through, and immediately after the program I run and hugged, and kissed #Tile! May Almighty God bless you abundantly and exceedingly!🥰 #JESUS!!!🥰🥰🥰
@sebleseyoum9639
@sebleseyoum9639 6 ай бұрын
አለምን ተነጋግረን አናሸንፋትም ተነክተን ነው የምናሸንፋት🙏well said
@isrealbekele7396
@isrealbekele7396 2 ай бұрын
ነብይ ጥሌ ዘመንህ ይባረክ🙏 የኤማሆስ መንገደኞች ጌታ አብሮቸው እያወራ ሲሄድ ልባቸው ይቃጠል ነበር። እንደሚል ቃሉ አስተምረህ እስክትጨርስ ልቤ በብዙ ይቃጠል ነበር😢 ክብር ለኢየሱስ ይሁን🙏 ተባረክ 🙏ክፉ አይንካህ። ከዘመንህ ባለፈ ለቀጣይም ትውልድ ይህ ትምህርት በረከት ሆኖ ይቆይ።🔥🔥🔥
@Biruk01
@Biruk01 5 ай бұрын
Uffi geta hoy sila Tile ameseginehalehu bersu wust anten ayehu❤
@namrudyelidu8101
@namrudyelidu8101 6 ай бұрын
ጥሌዋ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ መልክት ድንቅ መረዳት❤🙏
@Asaminewabebe193
@Asaminewabebe193 5 ай бұрын
Eyesusi ye zelalem hiwote nw❤
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 6 ай бұрын
በዚህ ዩቱብ ቻናልም በመማር እደለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ የባርክ ወንድማችን 🙏🙏❤️
@misganajohn
@misganajohn 5 ай бұрын
Nebiy tile begetachin fikr ejg arge ewodihalaw tsegawun ahun chamiro yistih♥♥
@wanofigetachew3272
@wanofigetachew3272 6 ай бұрын
እኔ አራሴ pawelosen ያገኘውት ነው የመሰለኝ ነብስም አልቀረልኝ woww eysus ❤❤❤❤
@noelgetahun8811
@noelgetahun8811 6 ай бұрын
እየሱስ የዘለዓለሜ ነው ! ❤❤❤
@godanazewde9985
@godanazewde9985 6 ай бұрын
ነብይ ጥላሁን በአንተ ላይ የክርስቶሰ እዉነተኛ ት/ት የለህ አስተማር ነህ::ለማጋናን ወይም ለማሟጋገሰ ሳይሆን ት/ትህን በንደንዴ ሰከታተል መንፈሴን ያረከብኛል::ፀጋ አብልጦ ኢየሱስ ያብዛልህ::
@Bereketbogale-yy5wh
@Bereketbogale-yy5wh 6 ай бұрын
ነብይ አንተንም ቁጥ ብለው የሚሱሙ እድለኛ ናቸው፡፡ በዚህ መልክ ሰፍተህ ስላየሁ ጌታን አመሰግናለሁ ፡፡የተወደድክ የኢየሱስ ባሪያ ፀጋ ይብዛልህ ፡፡
@saralegess2467
@saralegess2467 12 күн бұрын
አሜንንንንን በብዙ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@AmiKongo
@AmiKongo 6 ай бұрын
ወንድሜ ነብይ ጥላሁን በትምህርቶችህ በብዙ እየተባረኩ ነው ።ጌታ ይባርክህ ዳርቻህን ያስፋ
@user-sp3kv2hk4g
@user-sp3kv2hk4g 5 ай бұрын
አሜን ዳርቻው ይስፍ።
@esraeltefera6412
@esraeltefera6412 6 ай бұрын
❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@tig59905
@tig59905 6 ай бұрын
ነብይ ጥሌ ስለ ቁስ ሳታወራ ሳትሰብክ በ ምትኖር ዘመን ሁሉ ስለ በጉ ብቻ ይሁን ስብከት 🙏ሁሌ ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም 😢ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
@zemangusat
@zemangusat 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን, ረጋ ያለ የቅዱስ ጳውሎስ ኣካሀድ የተከተለ ስርኣት ያለው ኣስተምህሮ በእውነት። መንፈስ ቅዱስ የበለጠ መንፈሱ ይግለጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TizetaTilahun
@TizetaTilahun 5 ай бұрын
Silante Geta yetebareke yihun tsegawun yabzalih mitagelegilew Eyesus libihn yitebik bante bizu tebarikealew ❤❤❤❤❤❤
@MdAli-tv4gr
@MdAli-tv4gr 6 ай бұрын
HALELUYA AMEN KEBER LEYESUS YEHUNELET❤❤❤❤❤❤❤
@botin6076
@botin6076 5 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee tkxxx so much 🙏❤️❤️❤️
@alfaneshkebede8162
@alfaneshkebede8162 2 ай бұрын
O! thank you Jesus for this graceful message
@ghmajk23
@ghmajk23 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ የምትሰብከውን ይህን ወንጌል በህይወትም እንድትኖረው ይረዳህ
@Sisaytolla
@Sisaytolla 6 ай бұрын
Good Preaching Praise to GOD!!! If we are truly saved by the Blood of JESUS, well will not lose our salvation by committing sins. Our salvation is permanent if we are real believer. My advice and prayer to dear Tile; pray to GOD in the name of JESUS to have clear understanding of salvation. More Grace, Mercy and Peace in the name of Jesus!!!
@abreham-bb9fv
@abreham-bb9fv 18 күн бұрын
Abate betam amesegenalewu yezemenachen phawulos
@josi252
@josi252 6 ай бұрын
Eyesus kerestos geta nw
@JehovahRaphaoffitial7080
@JehovahRaphaoffitial7080 6 ай бұрын
I am getting out of my mind while listening.......OOOh thank you Jesus, for giving us such a preacher!!
@aklile-xb8bo4nf9t
@aklile-xb8bo4nf9t 6 ай бұрын
የተወደድክ .. ትምህርቶችህን ስሰማ ነፍስ አይቀርልኝም .. በአካል ተገኝቼ እስክማር ጓጉቻለሁ .. ተበረክልኝ ነብይ ጥሌ ❤
@mergaamanuel9988
@mergaamanuel9988 5 ай бұрын
Ani qamaan dhufe barumsaa kana hirmaachu baadhus akka nama isin waliin hirmateetaan feel godhee eebbifamaa maatii waaqayyo barumsaa ani yeroo hedduu dheebodhuudha ❤❤Nabiyi Xile eebbifami we love you ❤
@messikarem2989
@messikarem2989 6 ай бұрын
ክብር እግዚአብሔር ይሁን
@liyutube4637
@liyutube4637 6 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ታባርክ ጥሌ እግዚአብሔር ጸጋ ይጨምራልክ📖📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤
@solomongtachew
@solomongtachew 6 ай бұрын
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ😊
@-Tarik814
@-Tarik814 5 ай бұрын
ነብይ ጥልየዋ ስላንተ ቃል የለኝም ጥማታችንን ከእግዚአብሔር ተቀብለህ ስለምታጠጣን የከበረ የእግዚአብሔር ቃል የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ያባርክህ ይጠብቅህ ሁሌም መልክቶችህን እሰማለሁ ኮሜንት ለመፃፍ ዳተኛ ስለሆንኩ እንጅ 🙏
@botin6076
@botin6076 5 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee ❤️🙏🙏🙏
@Downtowncity
@Downtowncity 5 ай бұрын
Thank You Man of God Prophet Tilahun Tsegaye
@user-uv3fq4cw2
@user-uv3fq4cw2 6 ай бұрын
ከዚህ በላይ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ይባርክ ❤ ❤ ❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@deboamare5171
@deboamare5171 5 ай бұрын
ጥሌ ? ቃል የለኝም ብዛ ዘርህ ይለምልም !!1ምን አይነት የዘመኔ ጳውሎስ ነህ አንተ እራስህ ስለ ኢየሱስ አንተ ስትሰብክ እነ ጳውሎስን ስታነሳ ወንጌሉን ስታነሳ 24 ሳይሆን አንድ ቀን 48 ቢሆን ቢራዘም እላለሁ ጳውሎስ ትምክህቴ ያለውን ብራንዴ ዋው ምን አይነት መገለጥ ነው ???????????
@sisaytekele8642
@sisaytekele8642 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እንተ የጌታ ባርያ ብርቱ ነህ ትምህርት በጣም ይገባኛል ጌታ ይባረክ ዘመንህ ይብዛ
@desitajon9302
@desitajon9302 6 ай бұрын
ነቢይ ጥሌ ከስብከት በፊት ከስብከት በኃላ የምታደርገውን ፀሎት አደራ እንዳትረሳ🙏 ምክንያቱም የሚፈውስ ፀሎት ስለሆነ በተረፈ የሚለው በጌታ በኢየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልህ 🙌አንተ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ እንወድሃለን ጥልዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET TILAHUN TSEGAYE.
@samuelsamue6337
@samuelsamue6337 6 ай бұрын
የአባቴ ብሩካን እባካችሁ የኮሌጅ ተማሪ ነኝ የትምህርት ቤት ክፈያ መክፈል አቃተኝ የቻላቹትን አስገብልኝ ጌታ ይባርካችሁ አንድሺህ ሀያ ሰባት ሀያ ሰባት ሰባ ሰባት አምስት ሀምሳ አምስት! ሳሙኤል! CBE
@BisratZerihun-vu9lf
@BisratZerihun-vu9lf 6 ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል
@user-gr9rn2ef2b
@user-gr9rn2ef2b 5 ай бұрын
አባቴ በአንተ ትምህርት በጣም ተባሪካለው አንደውም አንተ ከሐዋርያቱ አንዱ ነህ እልያለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ደግሞ በጣም በጣም እወድሃለሁ ደግሞም ለመውደደ ግደታ አለኝ። ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
@farisqudah2994
@farisqudah2994 5 ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይህን እሜን አሜን ጥሌ ተበረክ
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በምድር ሁሉ ያስፋህ
@fevenmesfin575
@fevenmesfin575 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
AMAZING.
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 6 ай бұрын
ወንድማችን ጥላሁን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እንወድሀለን ተባረክ🙏
@saralema9859yourhandle
@saralema9859yourhandle 5 ай бұрын
Amenn kiber legezabher yune tebark prophet ❤❤
@yenenesguluma9910
@yenenesguluma9910 5 ай бұрын
አሜን📖📖📖📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@naredosferaw7874
@naredosferaw7874 Ай бұрын
Kebar la getachen la eysuse yewne❤❤
@user-rz6pb7de7z
@user-rz6pb7de7z 5 ай бұрын
ስለንተ እግዝያብሔርን አመሰግነለሁ ፀጋው ይብዛልህ.
@andualmewoldmariame7299
@andualmewoldmariame7299 5 ай бұрын
We're praying for you, please teaching us more and more....the name of Jesus
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 6 ай бұрын
ድንቅ መልዕክት 😢 ተባረክ
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 6 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባረክ
@tsegishsedoro7780
@tsegishsedoro7780 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!
@fedhiikoo7616
@fedhiikoo7616 5 ай бұрын
Sababa keen eenyummaa Kiristoos isa dhugaa beekuu bira gahuu koof ammas Waaqayyoon nan galateeffadha! Eebbifami. Dhugaan wangeelaa karaa keetii fi karaa ayyaanicha naaf ifaa jiruuf, Gooftaan koo si eebbisu! 😍
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 6 ай бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋ ይብዛልህ!❤❤
@tarafachababa2506
@tarafachababa2506 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@TekalegnWorku-mb9pc
@TekalegnWorku-mb9pc 5 ай бұрын
ጥሌ እግዚአብሔር ይባርኪ እግዚአብሔር ፀጋን ጨምሮ ጬማምሮ ይስጢ
@BirtukanAsirs-ng6kb
@BirtukanAsirs-ng6kb 4 ай бұрын
Zamani yebarki ba getha in wodahaleni❤❤❤❤❤,
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 2 ай бұрын
አሜንንንንን❤
@hopemezmur
@hopemezmur 5 ай бұрын
ወንድማችን የምትሰብከው ጌታ እርሱ በነገር ሁሉ ያብዛህ! ትምህርትህን አፌን ከፍቼ ነዉ የምሰማህ ምክንያቱም ትምህርቶችህ ሰማይ ሰማይ ይሸታሉ ያከበርከዉ ጌታ እስከፍፃሜዉ በቤቱ ያፅናህ!❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
WOW.
@user-mv9jx4oj6h
@user-mv9jx4oj6h 5 ай бұрын
❤ኢየሱስ❤ኢየሰስ❤ኢየሱስ❤
@sebsibeteshale7771
@sebsibeteshale7771 5 ай бұрын
dink Tmrt blessed Tile
@andualmewoldmariame7299
@andualmewoldmariame7299 5 ай бұрын
Thanks again brother, I really appreciate God he gives us you and we're needed like you more please.....
@HABESHAINSIDER
@HABESHAINSIDER 5 ай бұрын
ወንጌል በጣም ናፍቆኝ በስደት ሀገር በብቸኝነት ሳለሁ ተፅናናሁ፣ እቺን ቤ/ክ ነው የናፈቋት
@leulgebre76
@leulgebre76 2 ай бұрын
Jesus is not a religious leader He himself is a life. God bless you our lovely brother
@botin6076
@botin6076 5 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn ❤
@botin6076
@botin6076 5 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn ❤❤
@user-wu9rg6hn9h
@user-wu9rg6hn9h 3 ай бұрын
Iloveyou, so much 😘😘😘 prophet Tile
@DaveDave-uj9ig
@DaveDave-uj9ig 5 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@kidistabiramabraham2190
@kidistabiramabraham2190 5 ай бұрын
በጌታ ስም ዘመን የተባረክ ይሁን ውይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beritoberito4139
@beritoberito4139 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😮😮😮😮God is lord God bless you Ameeeeeeeeeeeeeeeen
@danielgezahegn9196
@danielgezahegn9196 6 ай бұрын
ጥልዬ አሁን ከሰጠህ መገለጥ ይልቅ አብዝቶ አብዝቶ ቃሉን ይግለጥልህ በነገር ሁሉ ተከናወን
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 6 ай бұрын
ዉድ የአባቴ ልጅ አገልጋይ ጥላሁን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ጸጋዉንና ምህረቱን ያብዛልህ።ጥሌ እስከዛሬ ድረስ በትክክል ሳልረዳህ ቀርቼ በትምህርትህ ባለመጠቀሜ አዝኛለሁ። ምክንያቱም ነቢይ የሚለዉን በማየቴ እንደነ ዳንሳና ሚረኪል ወዘተ አስቤህ አላዳመጥኩህም ነበር። ነገር ግን ዛሬ በድንገት ጌታ ረድቶኝ ፍሬ ያለበትንና በዕዉቀት የተሞላዉን የጣፈጠ የህይወት ምግብ ለመመገብ ቻልኩኝ።ነገር ሳላበዛ ተከታይህ ሆኜ ለመጠቀም ወስኛለሁና አባቴ ይርዳኝ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህንና ቤተሰብህን ይባርክ💖🌹🌷🌻💖
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН