የቆሎ ተማሪው ቅኔ በቤተ ያሬድ ቅኔ ቤት ድንቅ ምስጢር

  Рет қаралды 12,122

ጸባኦት ሚዲያ

ጸባኦት ሚዲያ

2 жыл бұрын

በእንተ ስለማርያም ብለው የተማሩ ደቀ መዛሙርት ቅኔ በሊቃውንቱ ለሊቃውንቱ ፊት ሲያቀርቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው በረከታቸው ይደርብን፤ የነገ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ተረካቢ ትውልድ ናቸው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
የዓለም መድኃኒት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒዓለም ሀገራችን ፤ ቤተክርስያናችን ይጠብቅልን አሜን።
ሌሎች ቆየት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መዝሙራትና የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች እዲደርስዎ ጸባኦት ሚዲያን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
• የቆሎ ተማሪው ቅኔ በቤተ ያሬድ ቅኔ...

Пікірлер: 9
@mimi-tv9hs
@mimi-tv9hs Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስሲእል
@user-rg9nm5vv8o
@user-rg9nm5vv8o Жыл бұрын
❤❤
@JoniTg5605
@JoniTg5605 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ድንቅ ቅኔ
@tsebaotmedea
@tsebaotmedea Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yosephteshome1220
@yosephteshome1220 Жыл бұрын
መልካም ነው
@samrawitsamri4021
@samrawitsamri4021 Жыл бұрын
እናንተን በክፉ የሚመለከት አይን ልቦና ይስጥልን ክበሩልን
@DoreYohans-ii2ck
@DoreYohans-ii2ck 2 ай бұрын
በዛሬ ዘመን ቅኔ ጠፍትዋል የሚባለው እውነት ቤተ ያሬድ ብሎ ያወጣ የድሮ ቅኔ ና ከቤተ ያሬድ ውጭ ያሉ ጠይቁ ወይም አዳምጡ ምን ያህል እንደ ሚላያይ
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
አብሾ ተው ይቅርባችሁ። እግዚአብሔር ጭንቅላት ሰጥቷችሁ ተቀኙ እንጂ በአብሾና አፍልሆ ሰይጣንን ተዋርሳችሁ እግዚአብሔርን አታሳዝኑት
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
እጅግ ድንቅ የሆነ የቅኔ ማዕበል ከባሕር ዳር | Felege Genet Media 2022
16:11
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
ግሩም  ቅኔ ዛሬ ሐምሌ 19 ማኅሌት ላይ!
3:16
ልሳነ ቤቴል ቱዩብ Lisane Betel tube
Рет қаралды 2,1 М.
ገብርኤል እኮ ነው በዘማሪ ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
10:36