⭕️የቆንጆ ሴቶች አስተሳሰብ እና ስነ-ልቦና⭕️

  Рет қаралды 20,073

WuBALeM🥀🍷

Ай бұрын

#webtherapy #wubtherapy #wibtherapy
Nova advert telephone ☎️ +251 95 500 5351
Instagram @_wubalem_

Пікірлер: 81
@dawittessema4500
@dawittessema4500 Ай бұрын
ሴት ሆነሽ ለሴቶች ሳትወግኚ እና ወገናዊነት ሳይሰማሽ በግልፅ ትክክለኛ ሀሳብ ስለሰጠሽ ተባረኪ።
@Muktarseid-dv7lr
@Muktarseid-dv7lr Ай бұрын
የቆንጆወች ቆንጆ ነሽ በውበት ፡በመልካም አስተሳሰብ ፡ረጋ ባለ አነጋገርሽ ስትናገሪም ሚዛናዊ ነሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ❤
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 2 күн бұрын
Nice. sorry የፍቅር ጀማሪ፣ፍሬሽ በመሆኔ ቡዙ ነገር የተሸወድኩ ፣የተገመኩ እና የጠፋዉ የመስሎኛል እንደ ምርጥ ምክርሽ፣በርግጥ እዉነተኛ ፍቅር ሃያል ልብን የበረክካል፣ከስልጣንም በላይ ነዉ፣ከጦር መሳሪያም በላይ ነዉ፣ስለሁሉም በጣም አመሰግናለዉ በርቺ
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Ай бұрын
ወይ ጉድ!...ኧረ ነገረችኝ አልልም!...ምን አቀበጠኝ ብዬ?...🤣 አንቺ ብቻ ዝም ብለሽ ንገሪኝ: እኔ ልስማ: በተለይ ይቺ በማንነት ያለመብሰልና: Narcissistic መሆን ያልሻት ነገር ደርሳብኝ ታውቃለች። በተረፈ: ተባረኪ!.👍👍👍
@ahmenur_tube6727
@ahmenur_tube6727 Ай бұрын
😅😅😅
@gizachewnguse184
@gizachewnguse184 Ай бұрын
ቆንጆ እሴት የሚባሉት ሀሳቫቸው እና አላማቸው እኔ ቆንጆ ነኝ ብላ ስታስቭ 1ዲት እሴት በቁንጅናዬ ምክንያት ትልቅ ቁላ ጀላ የሚባለውን ነገር ፈልጌ አገኛለሁ ጥሩ ጥቅም የሚሰጠኝን ሰው ፈልጌ አገኛለሁ ብላ ትመካ አለች በዚህ ምክንያት ያያትን ሁሉ አንጋጣ ስታይ ስትፈልግ አላማ እና አቋም ያላቸውን ወንዶች ታጣለች ሌላ እድልም አቅምም የላትም ። የቨዳትም ሁሉ ዎንድ አያገቫትም ። ውጤቱ ይኸው ነው ።
@seifusolomon8800
@seifusolomon8800 13 күн бұрын
አውነት ነው በትክክል የኔን አውነተኛ አስተሳሰብ ነው የገለፅሺልን አኔ የአውነትም በጣም የተካበደላትን ሴት ያን ያህል ደስ አትስበኝም b/c ብዙ ነገሮች የሚጎድሏት ይመስለኛል
@semixaligaz959
@semixaligaz959 Ай бұрын
100% agreed. ውብአለም በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽው። 👏🏾
@abebeabera8150
@abebeabera8150 Ай бұрын
እውነት ትልቅ ዕውቀት አግኝቻለሁ 🙏🙏🙏
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Ай бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ በጥሞና ስሰማው ነው ይሄ ሁሉ ቁምነገር የገባኝ። ዋናውን ድክመታችንን እኮ ነው የነገርሽን። 🙏🙏🙏🙏
@TeklemariamAssefa
@TeklemariamAssefa Ай бұрын
🎉❤🎉❤ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ነው ሳቢ እና ምርጥ ልምዶች ኣሉሽ ፡
@andualemtewabe-pu8dm
@andualemtewabe-pu8dm Ай бұрын
የሚገርም የአስተሳሰብ ምጥቀት ዘመናዊነት ከመንፈሳዊ ልልና ጋር ስጦታሽ ልዩ ነው በርቺ አሺ
@user-px9rz3mm8i
@user-px9rz3mm8i Ай бұрын
በነገራችን ላይ አንቺም ቆንጂዬ ልጅ ነሽ
@biniamfentie9595
@biniamfentie9595 Ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏
@SintayehuHearts
@SintayehuHearts 3 күн бұрын
ቆንጆ ነሸ ውብዬ እርግጥኛ ነኝ
@eskindiralem
@eskindiralem 9 күн бұрын
መልካም አገላለፅ እና ምክር
@haileyesusabraham
@haileyesusabraham 26 күн бұрын
Wow great advice thank you
@johnherma8462
@johnherma8462 Ай бұрын
Waw Thank you des yemil hasab new
@MisganaShifara
@MisganaShifara Ай бұрын
Bexaam bexaam innaa mesginishaallen, anchiyyeewwaa! misgun. Thank you for your invitation. Well!
@demek53
@demek53 Ай бұрын
Good presentation
@chuchuyeshitla7733
@chuchuyeshitla7733 Ай бұрын
Thanks keep it up 👍
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon Ай бұрын
የቆንጆ ሴት Gesture ሳይሆን የውስጥ ውበቷ እና አስተሳሰቧ ነው።እንዲሁም የውስጥ ብስለቷ ነው።ታላቁ መፅሐፍ ሲናገር ''ውበትም ከንቱ ነው ደንግባትም ሐሠት ነው''ይላል ። ቆንጆ ሆና በአስተሳሰቧ የህፃን ከሆነ ምን ያደርጋል!!
@wendesendendir7533
@wendesendendir7533 Ай бұрын
ከ ግድግዳ እርቀሽ ተቀመጭ ወደ ግድግዳ ስትጠጊ ፊዚካሊ ትንሽ ያደርግሻል ቢያንስ አንድ ሜትር ራቅ ብለሽ ቅረጪ።
@AbdulfetaMohammed-sv2lr
@AbdulfetaMohammed-sv2lr 4 күн бұрын
Thanks !
@user-mm4wf5gz6y
@user-mm4wf5gz6y 26 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ
@AbushoGeneti-br5uu
@AbushoGeneti-br5uu 27 күн бұрын
You are exactly gracefully thank more
@user-ur1yv2xs9x
@user-ur1yv2xs9x Ай бұрын
ይመችሽ
@sebsibewolassotene1246
@sebsibewolassotene1246 Ай бұрын
Thanks
@danielfentaw1586
@danielfentaw1586 Ай бұрын
ጎበዝ
@georgezzz55
@georgezzz55 Ай бұрын
I'm young man and still vering never dated girl I love ur video keep it up.
@desalewbaye1201
@desalewbaye1201 Ай бұрын
የወርቅ ቀለበት በእርያ አፍንጫ እንደ ሆነ፥ ከጥበብ የተለየች ቆንጆ ሴትም እንዲሁ ናት። መጽሐፈ ምሳሌ 11፡22 ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች። መጽሐፈ ምሳሌ 31፡30
@HdhhdyzygdYdyeu
@HdhhdyzygdYdyeu Ай бұрын
Le 500 meto mistochu yetxafe new
@maximus13234
@maximus13234 Ай бұрын
WOW Thank You for sharing!
@mulu5
@mulu5 Ай бұрын
በትክክል
@Al-haqiqatube
@Al-haqiqatube Ай бұрын
ዊብዬ ከሴቶች አይን ይጠብቅሽ!
@BayeTube-bt
@BayeTube-bt Ай бұрын
ሠላም ውባለም እንምን አለሽ በጣም ምርጥና ጥሩ የምታቀርቢው የግል ሒወተታሪክሽም ምርጥ በምርጥ አቀራረብ !ገልፀሻል!በውስጥ ላማክርሽም እፈልጋለሁ አድራሻ በትልኪልኝ?
@AsmeromTadesse-ck2pq
@AsmeromTadesse-ck2pq 18 күн бұрын
Wawww perfect
@mogeshailu
@mogeshailu 10 күн бұрын
ኮራሁ በ ውባለም❤❤❤
@GoitomHaileslassie
@GoitomHaileslassie Ай бұрын
NEXT...
@MetaWorldTech
@MetaWorldTech Ай бұрын
Right
@user-lh8vn8wk4c
@user-lh8vn8wk4c Ай бұрын
Yes yor best❤
@umarharmaa4759
@umarharmaa4759 Ай бұрын
Wwwww maasha allah❤❤❤❤
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 18 күн бұрын
Temecheshign ye Ewuneti leyet alish bign translate to amaric and English amazing presentation
@miloinesoloman
@miloinesoloman Ай бұрын
Hy,wudee ,betam ,temecheshign ,
@hailegebrealeayinalem1839
@hailegebrealeayinalem1839 13 күн бұрын
Wow
@GanosGechoGanos
@GanosGechoGanos Ай бұрын
ቆንጆ ምክሪ
@joeldejene7621
@joeldejene7621 8 күн бұрын
እንመሰግንሀለን
@shumafetube34
@shumafetube34 Ай бұрын
ቆንጆ ነሽ አቃለሁ እንዴት የኔ ላርግሽ
@BereMisge
@BereMisge 29 күн бұрын
በደስታ ነው የምሰማሽ
@teshomelentderu
@teshomelentderu Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን
@user-ji3tv9vt9b
@user-ji3tv9vt9b Ай бұрын
ውብዬ ቴሌግራምሺ አልወጣ አለኝ የቴሌግራም ስልክሺን ላኪልኝ ?
@pogbapogba9680
@pogbapogba9680 Ай бұрын
❤❤
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 Ай бұрын
❤❤❤
@hussenAbduahemd
@hussenAbduahemd Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@myelleni24
@myelleni24 Ай бұрын
ውበ እንደት ነሽ? ስለምክሮችሽ በጣም አመሠግናለሁ❤
@ahmedsufiyan8999
@ahmedsufiyan8999 Ай бұрын
how to keep a women happy after we get together !!
@AliTedale
@AliTedale Ай бұрын
ውብ አለምዬ በጠም አድነቂሽ ነኝ ለ2 አመት ሙሉ ድምፅሽን ሰልሰመ የለፍኩበት ቀን ዬለም ግን እበክሽን ፍቀደኛ ከሆንሽ አንድ ነጋር ለስቸግርሽ ?
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Ай бұрын
lenie gn anchi betam konjo nech
@wisdomseeker7622
@wisdomseeker7622 5 күн бұрын
Quantum physics is much easier...
@Jesus-4721
@Jesus-4721 Ай бұрын
wubiye sorry gin agbiteshal
@AbebayhuTariku
@AbebayhuTariku Ай бұрын
10Q u wow
@user-hf1nt2st6z
@user-hf1nt2st6z Ай бұрын
ውነትም ውብ አለም
@yibekaltilahun998
@yibekaltilahun998 Ай бұрын
ሴት ልጅ በሎጅክ ስትመራ ደስ ይላል።
@user-tb5yg4ls5m
@user-tb5yg4ls5m 27 күн бұрын
Andeza new andye😅😅😅😅😅😅😅
@MandeMandefro
@MandeMandefro Ай бұрын
Er aydeleshem atewashi
@Imaltticha
@Imaltticha Ай бұрын
Iwnetun lemenager ine yeunivestry yemari negn. Konjo set yerasen mareg asibe alawkim. Yesabegn setua sathon mikrish new.... Yemiregf wbet mnmn
@kebroncr7
@kebroncr7 Ай бұрын
Yne marrrr tameryalsh
@user-km1kh9zx7k
@user-km1kh9zx7k Ай бұрын
BEWst mesmer laggnishe adras yelem wba
@Mamogenene
@Mamogenene Ай бұрын
Bedenb mewogat alebn beteley igna ayine afar wondoch
@user-nb2hv5ss4r
@user-nb2hv5ss4r 11 күн бұрын
Yonek woman
@DenquMamo
@DenquMamo Ай бұрын
ምንዋጋአለውየውሸትነው
@SparkMedia12
@SparkMedia12 Ай бұрын
ውብዬ አንቺኮ አንቺ ነሽ
@AbukiAbuki-dx7sb
@AbukiAbuki-dx7sb Ай бұрын
ያምር አንቺ ጂንዬስ ነሽ
@ekramkelifa7506
@ekramkelifa7506 Ай бұрын
አንቺ ምኑ ነሽ ድራማ እንዲሰሩ እየነገርሻቸው እኮ ነው ከልቡ ከወደዳት የሱ ማድረግ አያቅተውም አትዘላብጂ ወንድ አምላኪ
@Muktarseid-dv7lr
@Muktarseid-dv7lr Ай бұрын
እህቴ አልተረዳሻትም ደግመሽ ቪድወውን ስሚው በጣም ብዙሰው በቁንጅና ታውሮ ትዳር ይገባል አስቀያሚው ባህሪዋን ሲያይ ትዳሩ ይፈርሳል ያንንለማስረዳት ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@leulleul-dy1gb
@leulleul-dy1gb 8 күн бұрын
ወብሻ
@user-hf1nt2st6z
@user-hf1nt2st6z Ай бұрын
ይመችሽ
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 112 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 63 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,8 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 48 МЛН