የአርሰናል ፣ ዩናይትድ፣ ቼልሲ እና ሊቬ ዝውውሮች የዛሬ ጨዋታዎች የማክሰኞ ስፖርት ዜና ሐምሌ 2/2016 | Mensur Abdulkeni | Bisrat sport

  Рет қаралды 13,290

Addis Sport / አዲስ ስፖርት

Addis Sport / አዲስ ስፖርት

15 күн бұрын

#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ
Addis sports is a KZfaq channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Пікірлер: 64
@user-vy3dz5ee8t
@user-vy3dz5ee8t 12 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ መሀመድ ነኝ ከሳዉዲ በርቱ ምርጥ አቀራርብ ነዉ ግን ሰሞኑ ሮበን ቫፔርሲ ሰለ ጋርኖቾ የተናገርዉን ነገር ልክ ነዉ ጋርናቾ የሮናልዶ አደናቂ ነዉ ደሞ ሮኖልዶ አለ ማድነቅ ከባድ ነዉ
@BirhanuTulu-ex7vl
@BirhanuTulu-ex7vl 12 күн бұрын
😊😢😮😮😮😮😮😮😮😮😢😮😮😊❤😢😮😮❤😮😊❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@AmanuAmex-zw8lw
@AmanuAmex-zw8lw 12 күн бұрын
ድምፃቹን እስክሰማ በጣም ነው ምጓጓው አዲሶች ትመቹኛላቹ
@natitekagerbi5103
@natitekagerbi5103 12 күн бұрын
በርቱ በጣም አሪፍ መረጃ ነው 🎉🎉🎉🎉1ኛ ናቹ
@user-ep5wk6uq7e
@user-ep5wk6uq7e 12 күн бұрын
ሰላም አዲስ እስቦርቶች ሳዳነኝ ከዱባይ የናተ ፕሮግራም እያዳመጥኩኝ የጣድኩት አረረብኝ በርቱልኝ የወልቂጢ መትረፉ በጣም ደስ ብሎኛል
@tadelegeleta5467
@tadelegeleta5467 12 күн бұрын
ታደለ ገለታ ነኝ ከመቱ ጎበዝ ነህ እንግሊዝ አያልፍም ሳውዝጌት ኦልዲስ ብዬዋለው የዘበኛ አሰልጣኝ ቢሆን ይሻላል ፈሪ ነው
@user-cr3rb1df1m
@user-cr3rb1df1m 12 күн бұрын
ሰላም ፉአድ ሰሞኑን አሞኝ መረጃ አልተከታተልኩም ሶስት ቀኔ ስለዝውውር ያቀረብከውን መልሸ ማዬት ግድ ይለኛል በተረፍ በርታልን ወንድማችን ዛሬ ፈረሳይ ከስፔን አሪፍ ጭዎታ የምንመለከት ይሆናል ኢብሮ ነኝ ከሳውድ♥️
@AbuluLusha
@AbuluLusha 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርቶች ሉሻ ነኝ ከጐፋ ዞን አርሰናል ኒኮ ዊሊያምስን ባለማስፈረሙ ጥፋት ሰርተዋል ብዬ አስባለው አመሰጊናለው❤❤❤
@Yinebebterfo
@Yinebebterfo 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፋአዴ እንኳን በደህና መጣህ ስለመጣህ ከልብ ደስ ብሎኛል በተረፈ የስፖርት አዘገጃጀትህና የአቀራረብህ በጣም አሪፍ ነው በርታልኝ የዘውትር ተከታታይህ ይነበብ ተርፎ ነኝ ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው የምፅፈው Glory Glory Man.Utd ❤❤❤❤
@labanfustom7449
@labanfustom7449 12 күн бұрын
Thx so much always blue's 💙💙💙💙💙❤️
@user-eh3ti5gd6m
@user-eh3ti5gd6m 12 күн бұрын
ሁልጊዜ ምርጫየ ናችሁ አድስ እስፖርቶች ይመቻችሁ አሪፍ አቀራረብ ነው ❤❤❤❤
@GjvjbGhkjjj
@GjvjbGhkjjj 12 күн бұрын
ሰላም አዲስ እስፓርት ሁሌም ምርጫዬ ናቹ በርቱልን
@HenokeZinaye-su3bk
@HenokeZinaye-su3bk 12 күн бұрын
በስራ ቦታ ሆኜ ሁሌም ነዉ ማዳምጥህ አዲስ የስፖርት ጥሜን ስለምቆርጥልኝ አመሰግናለዉ የዘዉትር አድማጭክ ሄኖክ ከ ኬፕታዉን
@NigatuDeginat
@NigatuDeginat 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም አድስ ስፖርት በለሙያዎች ሰለሙ ብዚህትበል ንጋቱ ነኝ ከውጭ የእርኦ ዋንጫ ፈረንሳይ የነሠል
@adeyacob
@adeyacob 12 күн бұрын
My name is hadamo Yacob from south Africa. Cr7 Orlando my best.....❤
@MeleMan-up3yx
@MeleMan-up3yx 12 күн бұрын
Selam selam Addis sport ❤❤❤
@AliAbu-ph8rc
@AliAbu-ph8rc 12 күн бұрын
ሰላም እንዴት አደርክ ፎአዴ አቡኪ ነኝ ከመገር እስፔን ዋንጫውን ማንሳት አለባት ምክንያቱም ፈረሳይ በዘንድሮ የአውሮፓ ዋንጫ ምንም ነገር አላሳዩንም እንግሊዝም እንደዛው መወገድ አለባቸው
@Gman749
@Gman749 12 күн бұрын
ሰላም አዲስ እስፖርቶች ካንቴ ነኝ የገናናው የአሸናፊዎቺ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊ ነኝደ ሁል ጊዜ ኤንዲሪክ ይናገራል፣ሮድሪ ይናገራል፣ኤንዞ ይናገራ ብለህ ስታቀርብ ደስ ይለኛል በጣም አመሰግናለሁ የአውሮፓ ዋንጫ ከእስፔን አያልፍም ኢንግላንድ፣ኔዘርላንድ ፈረንሳይ ከማጀብ አያልፉም
@HayaatiiKiyaa
@HayaatiiKiyaa 12 күн бұрын
ሠላም ሠላም አዲስ ስፖቶች የዛሬዉ ጫወታ በጣም አስፈላጊዉና ጠካራዉ ነዉ ፈረንስይም ፈንረስይ ነዉ ማለቴ ጡሩ ቡድን አላቸዉ ዘንድሮ ግን ብዙም አይዴሉም ያለፉትም በመያ ምት ነዉ እስፔንም አሪፍ ግዜነዉ ያሳለፉት ድል ለእስፔን ቢሆን አሪፍ ይሆናል ይመስለኛል ድል ለወጣቶቹ እስፔን
@DasetaRametu
@DasetaRametu 12 күн бұрын
ሰላም ፉአዴ ኑርልን ሽአመት ❤❤❤❤
@salihbedru2524
@salihbedru2524 12 күн бұрын
ሠላም ሠላም ፉአዴና ቤተሠቦቹ ዛሬ ማንን እንደምደግፍ ግራገብቶኛል ፈረንሳይ ተሽሎክልኮ ሚያልፍ ቡድን ነው ሳሊህ ነኝ ከሻሸመኔ
@DelelegnElias
@DelelegnElias 12 күн бұрын
ሠለም ሠለም አቀራራብህ በጣም ነው እምመቻኝ በርቱ ዳሉ ነኝ የማንቼ ከፕሪቶሪያ አዲስ ስፖርቶች ትለያለችሁ❤
@1et549
@1et549 12 күн бұрын
ወደማችን እስፒን ታሸንፉ አለች እመነኝ❤ ነገ ደግሞ ሲውዘረላድ ታሸንፉ አለች ቃሊ ነው ምን ትሸለምኝ አለህ ❤
@samersaaa3577
@samersaaa3577 12 күн бұрын
👍👍❤ሰላምሰላምአደራቺሁ🎉🎉
@TasbayeErgudo
@TasbayeErgudo 12 күн бұрын
ሠሰም ሠለም ፉአድ በረተ ቀጥል ከደቡብ አፍሪከ ተስፋዬ ኤርጉዶ
@KadrJamal
@KadrJamal 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም ❤አደራቺሁ
@HirkoTesfaye71428
@HirkoTesfaye71428 12 күн бұрын
First 🎉
@BurhanMensur-tv3vz
@BurhanMensur-tv3vz 12 күн бұрын
ሰላም አድስ ስፖርቶች እንደት ናችሁ ፈረንሳይ ልምዷን ተጠቅማ የምታሸንፍ ይመስለኛል ማሜ ነኝ ከ Pretoria
@የኛቱብ467
@የኛቱብ467 12 күн бұрын
ሰለም ሰለም አድስ እፖርት ቤታሳብ ፎዓዴ ነጌ ስለ መንቼ ዝውርወር ጥሩ ነገር ይዛህ አንዴምትመጣ ታስፋ አራጋለው ደሞም አድስ ነገር ይጋኛል በለጠ ነኝ ከቤልቤል
@matiyasdereje-gm6ys
@matiyasdereje-gm6ys 12 күн бұрын
ARS. ❤❤❤❤❤❤
@Fanosdame
@Fanosdame 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፋኖስ ንኝ ካሕረቆ ፎፎ ላ ማንቻስተር ሲት ምን አዲሴ ናጋረ አለ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Mubarekhmdalaimam
@Mubarekhmdalaimam 12 күн бұрын
ሰላም.ሰላም.ነው.ስፖርት.የስቲ❤❤❤❤❤
@eyobgebure
@eyobgebure 12 күн бұрын
👍👍
@user-fs4lm9zv9h
@user-fs4lm9zv9h 12 күн бұрын
Cr7 is the best player 🐐🐐❤❤❤❤❤🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹
@dawitkassaye540
@dawitkassaye540 12 күн бұрын
Chelsea💙💙💙💙💙
@amadinshinato7716
@amadinshinato7716 12 күн бұрын
ሠለም ሠለም ፋአዴ እንዴት አደርክ ኢስፖርታዊ አቀረረብህን ከሚወዱልህ አድናቂዎችክ አንደኛው ነኝ ሰሞኑን ጠፍቼ ነበር ሙበሪክ ነኝ ከኬፕተውን ከተማ comon guners🔴
@liyufikre6515
@liyufikre6515 12 күн бұрын
ሰለም ጤና ይስጥልን የAddis sport family Eyuu ነኝ የመድፈኛዉ ወይንም የሻሾጎ ልጅ ከፕርቶሪያ ፏኣዴ እንዴት አደረክ ለአርሰናል ያለዉን ሙሉ መረጃ ስለቀረብክልን ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እናም span ካ France በምያደርጉት ጨዋታ France ብያሸንፍ ዳስ ይለኛል ምክንያቱም ከጀርመን ቀጥሎ የምወዳዉ ክላብ ስላሆና በተረፈ ቻር ዋሉልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤
@AmanAman-hh5jz
@AmanAman-hh5jz 12 күн бұрын
ኡናት ዬት አከበቢ እንደለቺ ኒጋሩኝ ከወቀቹ የአሪሴ ደገፉ
@magenyiabachi1618
@magenyiabachi1618 12 күн бұрын
ሰላም አድስፕት ሞያሌ ማገንይ አርሰናል ዳጋፕንህ አዲስ ካልንጋርህ ❤❤❤❤❤
@Mana-fp1ct
@Mana-fp1ct 12 күн бұрын
ሳላም ሳላም ፎአድ 👍እና ቤታሳብ
@AmusedJuicer-ig1ev
@AmusedJuicer-ig1ev 12 күн бұрын
ፈረሳይ will win
@shegabesta909
@shegabesta909 12 күн бұрын
እንዴት አደራችሁ የአዲስ ስፖርት የዛሬ ጨዋታ ወደ ጊማሽ ፍጻሜ ሃያል ስፔን ታልፋለች በተረፈ ወንድሜ አቀራረቢ በጣም ይመቸኛል ፍሬ ነኝ የሴትዋ ከሳውዲ በተረፈ ድልን ይመኛል ለኪ ለቤ ተጫዋች ለኦሮዲ rodrig ለምን የማል መልካሙን እመኝላቸዋለሁ 💎💎💎💎💎👍👍👍👍👍 manchester is bulu
@temushaenzo
@temushaenzo 12 күн бұрын
selam fuad endet nek sime tinsh yikoy hulem mitmechegn sew yemiren new yante program sus honobignal ena balefew hamus elet spain 2-1 germenin tashenifalech biye aginche lemindinew yalshelemkegn
@ftktube4424
@ftktube4424 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፏድ ለምታቀርብልን መረጃ አመሠግናለሁ ከዚህ በተሻለ ስራ እጠብቅካለው እንግሊዝ ዋንጫውን ብትበላ ደስ ይለኛል ግን አሰልጣኙ አይገባትም ፍቄ ነኝ ከዱባይ
@ShewmoloSaied
@ShewmoloSaied 12 күн бұрын
የበርሴሎና ዜና ዘድሮ በርሴሎና ተጨወች አያስፋርምም እንዴ ?❤
@TaduMitiku
@TaduMitiku 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርቶች እንዴት አደራችሁ ሰላምታ ይብዛችሁ የናንተው አድናቂ ነኝ የ ሁሌ ጊዜ አድማጭ ነኝ Let's go guys 100k ፉአድ አቀራረብህ በጣም ይመቸኛል የዛሬን ጨወታ ግምት ላስቀመጥ የአላማችን ምርጥ ምርጥ ተከላካይ ስፍራ ላይ ከሚገኙት አንዱ ነው William saliva ኢማኑኝ የኢስፔን Nico Williams ምንም ብቃት አሳይም ባለፈው Portugal ላይ Christian Orlando ላይ ምን አይነት ቢቃት እንዳሳየው አይተናል William saliva ❤🤞 ቴዲ ምትኩ ነኝ ካ South Africa North West ኢራን ማድሪድና የቼልሲ ደጋፊ ነኝ ፉአድ መልካም ቀን ይሁንልህ ኢትዮጵያችንና ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቀን ድል ላ nikolo kanté hala hala Real Madrid Madrid is white ❤❤❤
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi 12 күн бұрын
Salem Indet adirachu wondimoche? Ba towat tanesichewu ye anten sport Zena eyesamawu nawu, ina inde ine bihasib Argentina iko hulum kabed nachawu, indom Argentinan mashanaf karito uragoanin ayashanifum canadawoch mulatu Tadesse Haile nagni Dabub Afrika
@museeaja9716
@museeaja9716 12 күн бұрын
ቼልሲ በየዓመቱ አድስ መድን ይሰበሰባል ስለሆናም ተጨዋቾች ሳይተዋወቁ ሲዝኑ ያልቃል።
@aregaeriso4437
@aregaeriso4437 12 күн бұрын
@Solomondamisse
@Solomondamisse 12 күн бұрын
Arsenal❤
@user-dt7ch5sh8k
@user-dt7ch5sh8k 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፍአድ ሞገስ ነኝ ከጅባስራ ስፔን 1-0 ታሸንፍለች አንተ ግን ሱሴ ነህ
@tagemollito6849
@tagemollito6849 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት እድተ ነው አስርናለ ዳግፍንን
@ahdueanta6798
@ahdueanta6798 12 күн бұрын
አቀራቡህ በጣም አሪፋ ነው
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 12 күн бұрын
የስፔን አሰልጣኝ ስለምባፔ የሰጡት አስተያየት ሳይጎዳቸው አይቀርም ዛሬ ምባፔ በእልህ ገብቶ ያሸንፋቸዋል ጎል ያገባል
@KidaneMatiyos
@KidaneMatiyos 12 күн бұрын
Selam biyalaw
@hailemariamambelu4870
@hailemariamambelu4870 12 күн бұрын
❤❤❤
@FmhuuJdbjj
@FmhuuJdbjj 12 күн бұрын
ሠለም አድሶች እወደቹወለው አቀረረበቹ ይመችኛል ያርሰናል ደገፈ ቢለል ናኝ ከሰውዲ አርሰናል ቦርድ እቅልፉን ተኝቶዋል
@TemkinJemal
@TemkinJemal 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም ከራሻ ነው ፖችቲኖ ዬት ደረሰ
@KidaneGerenseaMerebadey
@KidaneGerenseaMerebadey 12 күн бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ኣዲስ ስፖርቶች እንዴት ናቹ ስለ ኣርሰናል ዜና በናንተ ሲሰማ እንደ ስስ ነው ና እስኪ የኦስሜህነ ዝውውር ኣዲስ ካለ ንገሩን።መረብ ነኝ ከ ካይሮ
@KidaneMatiyos
@KidaneMatiyos 12 күн бұрын
Wolayita dicha na Ethiopia coffee Yechwotit chawota mezegeb alebet ye dayga chigir be birr tegesto naw woys le dayininet adis naw mateyek alebet dayga????
@KidaneMatiyos
@KidaneMatiyos 12 күн бұрын
Kidane matiyos ke Egypt
@BerhanuMolito-io1ku
@BerhanuMolito-io1ku 12 күн бұрын
Hello henkedy fudane
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 31 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
ARSENAL 23/24 SEASON REVIEW | PART TWO
1:15:58
Arsenal
Рет қаралды 103 М.
ARSENAL 23/24 SEASON REVIEW | PART ONE
1:16:05
Arsenal
Рет қаралды 219 М.
HEIGHT KICK FOOTBALL CHALLENGE 😱📏
0:28
Celine Dept
Рет қаралды 8 МЛН
Messi and Ronaldo Act of Kindness ! Who Deserves To Be GOAT ?
0:39
Knee Slide Fails 😂
0:26
J2G
Рет қаралды 19 МЛН
Почему треки липкие🤔
0:31
FERMACHI
Рет қаралды 8 МЛН