“የአውራ ዶሮ ስንፈተ-ወሲብ ገብቷል !?” | "ያልተከለሰ ያልተበረዘ" | Bewketu Seyoum | ሰኔ 2014 ዓ.ም | ብሄራዊ ቲአትር | Ethiopia

  Рет қаралды 1,125,772

Andafta

Andafta

Күн бұрын

All material appearing on this Video Is protected by the international Copyright laws. The Content is
exclusively the property of Andafta Media.You may not reproduce, distribute or in any way
exploit any such content, nor may you distribute any part of this content over any Social Media Platform.
በዚህ ቪዲዮ ላይ የሚታዩት ነገሮች በሙሉ በአለም አቀፍ የቅጂ መብት ህጎች የተጠበቁ ናቸው። ይዘቱ የአንዳፍታ ሚዲያ ንብረት ብቻ ነው። ማባዛት ፣ ማሰራጨት ወይም በምንም መንገድ መጠቀም አይችሉም ፣ ወይም የዚህን ይዘት የትኛውንም ክፍል በማንኛውም የማህበራዊ ሚዲያ መድረክ ላይ ማሰራጨት አይችሉም።

Пікірлер: 294
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ በፍቅር ቤተሰብ እንሁን። አመሰግናለሁ Thank you Bewketu.
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 2 жыл бұрын
ስምን መላሀክ ያወጣዋል በእውቀቱ ስዩም❤️❤️🙏
@waleligntewabe8806
@waleligntewabe8806 2 жыл бұрын
የደሮ ስንፈተ ወሲብ😂😂😂
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 2 жыл бұрын
@@waleligntewabe8806 አተስ አላጋጠመህም🙄🙄
@yohannessimon7776
@yohannessimon7776 2 жыл бұрын
@@user-nw8lc2br8j f
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 2 жыл бұрын
@@yohannessimon7776 yap❤
@leuelkefle961
@leuelkefle961 2 жыл бұрын
@@waleligntewabe8806 kemisteh dekmte wesib yalbeh comment testaleh 365 ken yal erfet enatehn lebdaleh
@libargachewbelachew6029
@libargachewbelachew6029 2 жыл бұрын
አክብሮህ የመጣውን ህዝብ አስደስተህ ልከኸዋል።❤❤❤
@lulitseleshi9541
@lulitseleshi9541 2 жыл бұрын
Cocom
@tewodros23
@tewodros23 2 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ የሆነ ስራ ነው። እናመሰግናለን በውቄ
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
ባገኘው ብዬ የምመኘው ሰው ❤
@yihuda7459
@yihuda7459 Жыл бұрын
እኔ አገናኝሻለሁ ...ግን ሳቢ በፈጣን ይስከፍላል
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 2 ай бұрын
I have met him once. He is extremely shy and he won’t talk :(
@nazrethdesalegn6606
@nazrethdesalegn6606 2 жыл бұрын
ኑርልኝ ወንድሜ እንዲህ ሀዘናችን በከበደ ቀን ዘና እንድል ስላደረከኝ
@samuelgurmessa4015
@samuelgurmessa4015 5 ай бұрын
በጣም ችሎታ ያለህና አዝናኝ ሰው። መልካም ጤንነት።
@Kinetibebu
@Kinetibebu 2 жыл бұрын
ወንዱ፦ የራሱን አስቀያሚ ፊት ሳያስተውል "ጠቃጠቆ ለሙዝ እንጂ ለፊት አይነፋም" አለ። ሌላኛወ፦ ዘልዛላ ሱሪውን ሳያስተካክል፤የሌላዋ ሴት አለባበስ ላይ ተሳለቀ። ቅድም የተሰደበችው ሴት፦ "በውቄ በሰላም ነው፤የኮባ ጠመንጃ መስለሀል" ብላ አሾፈች።... የበውቄ መልዕክት "ሁላችንም ትክክል አይደለንም፤ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት፣እናስተካክል"። 💚💛❤️
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 жыл бұрын
ኧረ በውቄ ጨምሮ ነው የመጣው ይመችህ💚💛❤
@derejejordan1019
@derejejordan1019 2 жыл бұрын
OMG 🤣😂🤣😂🤣 እንብላ የሚለው ቃል እናሸንፋለን እንደሚለው ቃል ያገልግሎት ዘመኑን የጨረሰ መስሎኝ ነበር። Hilarious 👏👏
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 2 жыл бұрын
በውቄ አንተ አዝግ አድክንም ሺ አመት ኑርልኝ
@getahun9219
@getahun9219 2 жыл бұрын
በውቄ የሳቅ ምንጭ ሺ አመት ኑርልን
@aberagetu7687
@aberagetu7687 2 жыл бұрын
ምርጥ ከአቀራረብ 🙏
@user-li8mo2ly2t
@user-li8mo2ly2t 2 жыл бұрын
አባቴ የኑሮ ውድነት እያወራይ የሚሰሙህ የጠገቡ ሰዎች ናቸው
@user-li8mo2ly2t
@user-li8mo2ly2t 2 жыл бұрын
እውነቴን አንድ የቸገረው የመረረው የሚመስል ሰው አላየሁም ወይም አቅራቢው ይሆናል የቸገረቅ
@romanassefa976
@romanassefa976 Жыл бұрын
ጌታ ቢፈቅድ ማግኘት የምፈልገው ሠው በጣም ነው የምወደው እድሜና ጤና ይስጥህ ልክ እንደሥምህ ነህ ተባረክ አቦ
@user-cw8mp2jb5e
@user-cw8mp2jb5e 5 ай бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 2 жыл бұрын
Not only comedy it is idiomatic expression of ethiopian current affairs. Beautiful well done.
@kedirarebo5021
@kedirarebo5021 2 жыл бұрын
በዕውቄ አንደኛ አቦ ኑርልን ይመችህ
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 2 жыл бұрын
ግጣሚ በ እዉቀቱ ሰዩም በጣም ነው ማደንቅህ በግጥም መፅፍ እፈለጋለሁ ካላሰችገርኩህ አፃፃፉን ብታግዘኝ ደስ የለኛል::
@akufadatube9263
@akufadatube9263 2 жыл бұрын
እኔ ልረዳሽ እችላለሁ
@dawitkingcr7736
@dawitkingcr7736 2 жыл бұрын
የምር ጀገና ነህ ትችላለች እደሰምህ በውቅቱ ፋታ አርከኝ
@ethiopia7387
@ethiopia7387 2 жыл бұрын
I live in Oregon but I have no chance to go and support my people because I work two full time job barley get home to see my family. What a life!
@user-sx3zi8xu1u
@user-sx3zi8xu1u 4 ай бұрын
Greeting
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 Жыл бұрын
በውቄ ምርጥ የጥበብ ሰው ትችላለክ ረጅም ዕድሜ እና ጤና
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ስምክና ❤አንተ 👌ገጥማቿል 👌እጆችክ ይባረኩ 👌❤
@tewodrosyacob1522
@tewodrosyacob1522 2 жыл бұрын
አይተን ስንወጣ ደስታ የማይወዱ ትራፊኮች ታርጋ ፈትቶ ሙዳችንን ጨረቡት እንጂ ።
@godisincontrol5983
@godisincontrol5983 2 жыл бұрын
Ayzon Ayzon enedatereta
@admasuabebaw466
@admasuabebaw466 4 ай бұрын
Ayzon yagatimal eeee
@babelalex2540
@babelalex2540 2 ай бұрын
🎉
@StotawAshagrie
@StotawAshagrie Ай бұрын
ወይኔኔኔ, parking የለም ነበር እንዴ?
@esaysayalew1810
@esaysayalew1810 2 жыл бұрын
ጌታን ተቀበሉ ብለን እንሰብካለን እየሱሰ የህይወት መንገድ ነው ።አናፍርበትም
@temesgendemissie658
@temesgendemissie658 2 жыл бұрын
በርግጠኝነት ይሄ "Comment" የኮመትከው የታክሲ ሰልፍ ላይ ሆነህ ነው
@awolnur182
@awolnur182 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትይጵያዊ ልጅ በእውቀቱ ስዩም በርታልን
@abab652
@abab652 2 жыл бұрын
Bewke you are hero👏👏
@tigraweyti192
@tigraweyti192 2 жыл бұрын
Sewedh eko...may God be wz u 🙏all z time
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 2 жыл бұрын
ገና ሳላየው የምስቀው ነገርስ 😂😂😂😂😂
@musseandemichael2619
@musseandemichael2619 2 жыл бұрын
Enes beteye 😂😂😂😂
@Nova-ab
@Nova-ab 2 жыл бұрын
Amoshal malet nw 😀😀
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 2 жыл бұрын
@@Nova-ab 😂😂😂😂
@agazitube3982
@agazitube3982 2 жыл бұрын
Thank you so much sir
@TravelSheger
@TravelSheger 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል። እናመሠግናለን ስላጋራችሁን! 😍😍😍
@enathagertube4619
@enathagertube4619 2 жыл бұрын
እኛ የድሮ ዽንጤዎች ነን እንደውም ወደ መካነየሱስ የሚሄደውን ባስ እየጠበቅን ነው😂😞😂
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh Жыл бұрын
አንተን ግን ማነው የሚተካክ ጀግና❤
@azeb8385
@azeb8385 2 жыл бұрын
የሚገርመው በትርኢቱ ውስጥ ያለው ህዝብ አንድም ችግር የሌለበት የኑሮ ውድነት ረሀብ የማይታይበት ወዛም ህዝብ ማየቱ ነው
@tameratshifraw8114
@tameratshifraw8114 2 жыл бұрын
እነዚ ምታያቸው ጠግበው መሳቅ ያማራቸው ናቸው
@abrahamsina945
@abrahamsina945 2 жыл бұрын
ፊልተር ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን ሁሉም ስላልተራበ ሁሉ አንድ ቢሆን ምን ይጠቅማል
@davidamadou3882
@davidamadou3882 2 жыл бұрын
@@tameratshifraw8114 Hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhjhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 2 жыл бұрын
ለመግቢያ የሚከፈለው ስንት ነው? ለአንድ ሻይ በኬክ የሚከፈለውን ካሰብክ ይሄ ጠቀም ያለ $$$ ያስፈልጋል። ያንን ከፍሎ ለማየት የተረፈው ኑሮው ከእጅ ወደ አፍ አይደለም ማለት ነው። ሁለተኛው ቀረፃ ላይ የተሻለ መልክ ይሰጥሃል።
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 2 жыл бұрын
አንዳንድ ሰው አለ የማይደገም አንዱም በእዉቀቱ ስዮም ነዉ
@ketemaweldehana1699
@ketemaweldehana1699 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ኤልሣ
@musedegefe5906
@musedegefe5906 2 ай бұрын
You are, a man of my type! I respect you Bewuke! Curious mind!
@user-xv5qk8ly9z
@user-xv5qk8ly9z 7 ай бұрын
ተባረክ በእውነት እናመሰግናለን
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 Жыл бұрын
YOU'RE VERY RIGHT ABOUT MUSIC WORLD. AMERICAN ARE OPEN MUSICAL INSTRUMENT. LOOK FOR UNDER GRAWND IN THE CITY OF NEW YORK. . THERE IS A LOT OF MUSIC. EVEN ETHIOPIA AND ALL OVER THE WORLD. THANKS I LOVE THE SHOW. KEEP UP THE GOOD JOB. BROTHER FROM ERITREA
@estifonderbrhane4113
@estifonderbrhane4113 2 жыл бұрын
ስወድህ በእዉቄ ❤❤❤❤
@kherianasser7770
@kherianasser7770 2 жыл бұрын
This comedian Is very very nice
@muhammedhassen2373
@muhammedhassen2373 2 жыл бұрын
የዶሮ ዘርን የሚያጠፋ ነገር እናበረታታለን!!! አክታና ንፍጥን በመብላት የበለፀገ ስጋ ቢታጠብ አይፀዳ!!
@user-tv6fe3gt4m
@user-tv6fe3gt4m 2 жыл бұрын
ዶሮ አልውድም ነበር ይባስ ጠላኋት 😏😏😏🤗🤐
@user-ih3mu9vo7d
@user-ih3mu9vo7d 2 жыл бұрын
እውነትም በእውቀቱ ስዩም!!!
@miktube853
@miktube853 2 жыл бұрын
ወግ የሚችል ሰው
@HSEconsultingservices
@HSEconsultingservices 12 күн бұрын
Profession at its best, Bewke!!
@DeninetYitayal
@DeninetYitayal 2 ай бұрын
ኧሁሁሁሁሁ ሺ አመት ኑር አቦ በዉቄ
@habtu21
@habtu21 Жыл бұрын
You made my life BeEwketu
@begehadzerihunbegehadzerih4081
@begehadzerihunbegehadzerih4081 Жыл бұрын
በእውቄ ምርጥ ሰው ትመቸኛለህ በርታ ❤❤❤❤❤❤
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 6 ай бұрын
መላክ ያወጣዋል ብቻ በጣም ግሩም ልጅ
@user-km3vo9zj9h
@user-km3vo9zj9h 6 ай бұрын
thanks dear bawktu syyum effert more enough
@-Natuendehageru
@-Natuendehageru 2 ай бұрын
ኧረ ወይኔ ! በሳቅ ገደልከኝ፡
@ethio2023
@ethio2023 Жыл бұрын
ድንቅ ና መንፈስ አዳሽ ነው
@mekdessamuel7911
@mekdessamuel7911 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምትመቸኝ አቦ ይመችህ
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 9 ай бұрын
በጣም ጀግና ።❤❤❤❤❤
@HanAmogne
@HanAmogne 5 ай бұрын
ምርጥ ሰው❤
@millionlucky3742
@millionlucky3742 2 жыл бұрын
ከገባሁበት ስትረስ በትንሹም ቢሆን አፋታኝ በእውቄ የጥበብ ሰው።
@bettyhaile5315
@bettyhaile5315 2 жыл бұрын
You are so hilarious!! You made my day 😂 😂😂😂😂😂😂
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 2 жыл бұрын
አንተ ብቻ እንደቀልድ ብዙ እምታስረሳ
@Mayomayomayo573
@Mayomayomayo573 2 жыл бұрын
Edmena tenay yeseteh beweke
@amengeberhiwote5083
@amengeberhiwote5083 10 ай бұрын
በእውቄ ምርጥ ሰው❤
@solomedia1519
@solomedia1519 Жыл бұрын
Not only comedy it is idiomatic expression of ethiopian current affairs. Beautiful well done. 24
@yadelyigezu7123
@yadelyigezu7123 2 жыл бұрын
Absolutely phenomenal 👏
@mesudnesru6651
@mesudnesru6651 2 жыл бұрын
በውቄ እናመሠግናለን .
@BerhanuWoldearegay-cs2fs
@BerhanuWoldearegay-cs2fs 6 ай бұрын
ምርጥ ሰዉ
@reallight9644
@reallight9644 Жыл бұрын
We can see how light guides' us towards itself
@edenyared7084
@edenyared7084 5 ай бұрын
በእውቄ የምር አንተ ትለያለህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@temesgengetahun5100
@temesgengetahun5100 2 жыл бұрын
በውቄ ትንሽ ፍጥነት ብትጨምርበት አሪፍ ነው
@aklilunegash7986
@aklilunegash7986 2 жыл бұрын
ችኩል
@antishwow
@antishwow 2 жыл бұрын
Facts and Context of the ongoing Amhara genocide in Ethiopia: 1. Amharas has been masacared for being Amharas for the last at least 30 years, but intensified so much in the last 4 years since Abiy came to power. In the past months and years Amharas on the same region has been masacared and nobody is willing to stop this genocide. They don't even call it genocide. The worst killings in the history of human kind have been committed by the Oromo Liberation Front soldiers and sympathizers in this regions and elsewhere in Ethiopia such as taking out the embryo from the womb of the woman because the "baby is Amhara". Millions of Amhars are displaced internally. On top of that the genocide were intensified by the areas of Amhara region occupied by TPLF. 2. Oromo Liberation Front/OLF/ and Tigray People Liberation Front/TPLF and formerly Eritrean People Liberation Front/EPLF/ been preaching genocidal thoughts against the Amhara people and what we witness so far and probably in the months to come is the DELIVERY AND result of this hate NARRATIVES against Amhara people. 3. These forces put Amhara as thier eternal enemy as thier core strategy to dominate and mobilize thier supporters for poletical gain. Remember Amhara is the largest ethnic group in Ethiopia, not Oromo. TPLF made "census" was deliberately mislead the people in Ethiopia and elsewhere. Lowering thier number, discriminating them in almost all issues of the country including their say on the constitution is the result of the hate against Amhara people. 4.AMHARAS were not properly represented in the genocidal constitution designed to undermine the Amhara people and was written by TPLF and OLF deliberately to undermine the Amhara people. 5. Amharas are considered dominant through their language, culture, religion and civilization. However, they never used that power to eliminate the culture and language of other ethnic people. They shared thier culture, language and religion, played a significant role in the formation of the state. They have maintained thier idenity for centuries. Unfortunately, elits from minority groups inspired by the Marxist and Linincist philosophy adopted the idea of people's, ethnic groups etc, which has been proved being absolutely madness when translated to the Ethiopian state, used that as thier mobilising tool. 6. The haterd against Amharas has already deep rooted and since Amharas has never considered ethnic politics but considered themselves as Ethiopian citizens, they are behind in organising themselves in thier ethnic group. They also belive, until recently, that it is backwardness to organize in line with ethic group. Since the others OLF, TPLF and EPLF organised themselves way ahead of Amharas, 50-70 years, they have been successfully launched attacked against Amharas for many years. They have well established falso narratives against people of Amhara in the minds of young and old in Oromiya, Tigray, Eriteria and some other ethnic groups. Even after controlling government, write ethics federalism constitution and all deliberate subjugation of the Amhara people, they still are not willing to stop but want to intensify this agenda to the deepest possible level. 7. Ordinary Amharas experience the worst poverty in the world according to the UN and IMF reports. This was the result of the TPLF and OLF long standing strategy of disempowering the people of Amhara in everything including economic, cultural as well as population. 8. Amharas do not kill others because they belong to other ethnic group. In fact, they are the most integrated and intermarried people than any other 85 ethnic groups in Ethiopia. That is why they almost live in every part of Ethiopi including Oromia, where the mascare is happening as we speak. Other places where they are being mascared include Benishangul Gumez, South Ethiopia and Tigray (remember the Maicadra masacare where more than 500 ethnic Amhara people were masacared by the Tigrayans). 9. The international medias have not reported the Amhara genocide partly because Amharas are not organised, are being effectively marginalised and many Amhara elits still not act on this until recently. This report and others on the matter is a beginning but the so called independent journalist did not COVER THE TRUTH ABOUT THE CONTEXT AND TRY TO MISLEAD THE VIEWERS. ALJEZERA MUST ASK THE VICTIMS OR THIER FAMILIES NOT A SYMPHETIZERS OF OLF ANF TPLF (like Samuel). Even the way ALJEZERA reports it is questionable. 10.Finally, PM Abiy Ahmed has failed to protect these ennocent children, women and elderly who don't even speak Amharic language because they've lived in those places for so long they adopted the language and culture. More RESPONSIBLE ARE THE SO CALLED AMHARA REPRESENTATIVE WORKING WITH ABIY WHO NITHER PROTECT and PUSH ABIYE TO DO SO NOR LET THE AMHARAS PROTECT THEMSELVES. THEY ARE EQUALLY COMMITING CRIMES BY SILENCE AND ABANDENMENT. JUSTICE TO THE INOCCENT AMHARA PEOPLE! We call upon humans around the world to understand and stand with solidarity with the innocent Amhara civilians in Oromia, Benishangul and other parts of Ethiopia.
@invisible_d_r
@invisible_d_r 2 жыл бұрын
Ethiopia would be better off without amara ...... Your damn hypocrisy
@leuelkefle961
@leuelkefle961 2 жыл бұрын
@@invisible_d_r amhara kitehn yebdahal amargna satawra Ethiopia west atnorm mekniyatum amhara kitehn selbdah enathen demo ene kituan selbdahuat
@ephremgebre2881
@ephremgebre2881 2 жыл бұрын
As always so much fun seeing his "weg"
@EYOS777
@EYOS777 2 жыл бұрын
ኘሮግራሙን መግባት ነበረብኝ
@user-uu2zw1zb1i
@user-uu2zw1zb1i 2 жыл бұрын
" ትችላለህ ዋው ።
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 26 күн бұрын
Bewnet min honeh new egrihen kefteh yemitekomew!!!
@abyssiniabefekadu7020
@abyssiniabefekadu7020 Жыл бұрын
በዕውቄ እድሜህን መድኃኔዓለም ያርዝመው
@ij8588
@ij8588 4 ай бұрын
አባቴ ቀልድ እኮ አንተ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@genimulat9858
@genimulat9858 2 ай бұрын
😍😍😍😍ቀኔንን አሳመርክልኝ አቦ ይመችህ👌
@mossabmohammed8595
@mossabmohammed8595 2 жыл бұрын
great
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 2 жыл бұрын
ይመችህ ብሮ
@zuzuenana7688
@zuzuenana7688 2 жыл бұрын
የሮፍናን በሳቅ ነው የገደለኝ 😂😂
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ፍሬው አይሉ ያልከውን አልወደድኩትም
@FilimonSemere
@FilimonSemere 11 ай бұрын
Bravo
@feto805
@feto805 2 жыл бұрын
Thanks bro
@ytube835
@ytube835 2 жыл бұрын
የሚገርመው ከነ ማሳሰቢያው ነው tiktok ላይ የሚለቀቀው
@KukuBubu20
@KukuBubu20 2 жыл бұрын
Wow techelaleke wow great writer
@nebiyunegede5039
@nebiyunegede5039 2 жыл бұрын
በዚ ጊዜ አንዳንዴ እንደዚ ዘና ካልተባለ ምን ይውጠን ነበር ከሀዘን ትካዜ ወጣ ለማለት
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 2 жыл бұрын
This a unique culture. Ethiopian
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 2 жыл бұрын
Nice...Beweketu...gobez..
@seidasfaw
@seidasfaw 2 жыл бұрын
No matter what your job at the moment it holds the key to your future because it is the road to greatness, if it's handled in a good manner. Hojiin kee yeroo ammaa kana maal iyyuu yoo ta'e karaa guddummaa waan ta'eef furtuu egeree kee qabata, yoo haala gaariin qabame
@banchialemtadesse8739
@banchialemtadesse8739 2 жыл бұрын
U really are the best 👌
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 5 ай бұрын
መስቀል በአምስት ብር
@ahmedmestofa3000
@ahmedmestofa3000 2 жыл бұрын
Very happy tanks
@yonasabebe
@yonasabebe 2 жыл бұрын
besmame beweke besobehale
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Жыл бұрын
አይ በእውቄ ከዚህ ሁለት ግራ እግር ከሆነ ኑሮዬ በጥቂቱም ቢሆን አፋታኸኝ
@kidusbirhanu6934
@kidusbirhanu6934 2 жыл бұрын
no ስሙን ያወጣለት ጋሽ ስዩም ነው ያወጡለት
@ytube835
@ytube835 2 жыл бұрын
11:15 😂😂😂😂😂😂 አደከመኝ
@Suraman96
@Suraman96 2 жыл бұрын
11:57 ዠለስ ምን እያረገ ነው
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
Waw bro fantastic
@meniliksolomon5833
@meniliksolomon5833 2 жыл бұрын
በውቀቱ best comedy
@abdulkadirhussien5375
@abdulkadirhussien5375 2 жыл бұрын
Military and F.Hailu ..we proud of them mais you did good job
@helutube9275
@helutube9275 6 ай бұрын
ሼፍ ዩሃኒስ መክተፊያ አንጠልጥሎ ደስ ይላል 😂😂
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ከስምክ ጋር ትሄዳላችሁ 🤣
@yinebebkelemu8191
@yinebebkelemu8191 2 жыл бұрын
የኮባ ጠመንጃ
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 2 жыл бұрын
It is a good present about Satire ,but Bewketu should think about morals especially Military personals to crowds because they sacrificed for you to stand and present in front of the crowed ,so keep their morals that does not give any sense laughter over our heroes .That is shame for you ;instead you can present about those who wear trousers below their knees.
@anberbirbelete2172
@anberbirbelete2172 2 жыл бұрын
It’s a joke field marshal!! Have a little fun.
@fbeyamo924
@fbeyamo924 2 жыл бұрын
you are right!
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
ስንት ገባ ሰው ? | እያዩ ፈንገስ | በአሻም ቲቪ #Asham_tv
1:08:05
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 201 М.
ቀደምት ስራዎች ክፍል 1 I Collected stories of Bewketu Seyoum  part 1
31:06
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 86 М.
🌀Фокус с жвачкой #sohorev
0:35
Андрей Сохорев
Рет қаралды 998 М.
مستحيل أنها أرادته!! 🐕
0:20
One More Arabic
Рет қаралды 5 МЛН
Поднимаю настроение. Бабушка танцует.
0:15
变身! #小丑#shorts
0:16
好人小丑
Рет қаралды 16 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ, ЧТО ОНА ХОТЕЛА СКАЗАТЬ?😂😂😂 #юмор #семья
0:35
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,7 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ, ЧТО ОНА ХОТЕЛА СКАЗАТЬ?😂😂😂 #юмор #семья
0:35
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,7 МЛН