የምዕራባውያን የሴቶች ማኅበራትና የኢትዮጵያ አስገራሚ ግንኙነት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

  Рет қаралды 26,256

Utopia

Utopia

2 ай бұрын

ዋቢዎች፦
• የብሉይና የሓዲስ ኪዳን መጻሕፍት
• ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
• ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
• “መጽሓፈ ዲድስቅልያ ዘአበዊነ ሓዋርያት።” አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፤ 2004።
• ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (አዲስ አበባ፥ 1988)
• ኪዳነ ማርያም ገብረ ሕይወት (መምህር)። የዴር ሡልጣንና ጎልጎታ የኢትዮጵያ ገዳም አስረጂ። (አዲስ አበባ፡ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፥ 1950)።
• ደሴ ቀለብ (መምህር)። ታሪከ ነገሥት፤ ከምኒልክ ፩ይ እስከ ምኒልክ ፪ይ። አዲስ አበባ፡ በኢት/ኦ/ተ/ ቤተክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን፥ 2007።
• Amaru, Betsy Halpern. The Empowerment of Women in the Book of Jubilees. Vol. 60. Brill, 1999.
• Benson, Pamela Joseph. Invention of the Renaissance Woman: The Challenge of Female Independence in the Literature and Thought of Italy and England. Penn State Press, 2010, 157-182
• Horwood, Catherine. Women and their Gardens: A History from the Elizabethan Era to Today Chicago Review Press, 2012.
• LeBaron Jr, Garn. "Sexual Relations in Renaissance Europe." (1995). Retrieved on 06/20/2021 from garnlebaron.wordpress.com/sex...
• Major, Emma. Madam Britannia: Women, Church, and Nation, 1712-1812. New York: Oxford University Press, 2012.
• Rockey, Denyse. "Three Faces of the Great Goddess: Shulamite, Cinderella, Black Virgin." Annual Review of Women in World Religions 1 (1991): 31-70.
• Ross, Sarah Gwyneth. The Birth of Feminism: woman as intellect in Renaissance Italy and England. Harvard University Press, 2010.
• Schiesari, Juliana. "In praise of virtuous women? For a genealogy of gender morals in Renaissance Italy." Annali d'italianistica 7 (1989): 66-87.

Пікірлер: 242
@girma333
@girma333 2 ай бұрын
ድምጽ አይሰማም የሚሉ ብዙ አቤቱታዎች አነበብኩ። በደንብ ይሰማል። የምታወራው አንድም መሬት ጠብ የሚል አይደለም። አሁን ለአንድ ሰዓት የገለጸችውን ነገሮች አንድ ፈረንጅ ቢገልጸው ኖሮ የተመለከቱት ሁሉ ሼርና ላይክ ያደርጉት ነበረ። ያለመታደል ሆኖ ዶክተር መስከረም እንዳለችው ደንዝዘናል። ስለዚህም ላይክም፣ ሼርም ሰብስክራይብም ሳናደርግ ተመልክተን እንወጣለን።በእጅ ያለ ወርቅ,,,, መሆኑ ነው። ውድ ወርቃችን መስኪ ክበሪልን። በበኩሌ ዝግጅቶችሽን በጉጉት ከሚጠብቁት ውስጥ ነኝ።
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 ай бұрын
እንዴ ምን ማለት ነው እኔስ በጉጉት አይደል. እንዴ የምጠብቃት ክብር ለዶ/ር መስከረም ለቺሳ
@miherethabetyes7258
@miherethabetyes7258 2 ай бұрын
እጅግ ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ለኔ ፡ ግን ፡ አንድም ፡ የረባ ፡ ነገር ፡ አላገኘሁበትም ፡ ጥያቄ ፡ ለመሆኑ ፡አንዴ ፡ ዬቶፒያ ፡ አንዴ ፡ ቶ ፡ እያላችሁ ፡ አዳዲስ ፡ ነገር ፡የምትሰብኩን ፡ ከወዴት ፡ የመጣ ፡ ነው? ፡እባክዎን ፡ ቢያብራሩልን ?
@user-mt4ox5fg3q
@user-mt4ox5fg3q 2 ай бұрын
@@miherethabetyes7258የፈጣሪ ሥራ ይደንቀኛል አንተን መሰል ምድር ባዶ እንዳትቀር በማሰብም ፈጥሯል ::
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 ай бұрын
​@@miherethabetyes7258 አንድዶቻችን ትምህርቱን ፕርሰናል አድርገን እናዳምጥ ይሆናል ይሄ ሀገራዊ ጉዳይ ነው ለግዜው ባይመቸን እንኳን ከሀገር ከእህጉራችን ለምኝ እንዲህ ሆና ቀረች ከሚለው አንፃር ሰፋ አድርገን ብንመለከተው አንጎላችን ውስጥ ብዙ ጥያቄ የሚያጭር ነው
@amentedese8865
@amentedese8865 2 ай бұрын
​@@miherethabetyes7258 አትስሚ መፀሀፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት ጀምረሽ አንበቢ ሰዉ እያገዘሽ እየፀለይሽ ከዛ ዉደ ዚ ነይ እሺ
@solomonseme333
@solomonseme333 2 ай бұрын
ኑሪልን። ዶ/ር መሥከረምን የኢትዮጲያ አምላክ በ ሺዎች ያብዛልን
@eyasutesfu4482
@eyasutesfu4482 2 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት! የስጋና የመንፈስ ምግብ የሆኑ ዝግጅቶችን ነው የምታቀርቢው። መድኃኒዓለም ይባርክሽ፤ ከነቤተሰብሽ!
@user-dj7qd6hj1m
@user-dj7qd6hj1m 2 ай бұрын
አንቺ ሰው እንዴት እንደምወድሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@mussie1620
@mussie1620 2 ай бұрын
የምትገርሚ ሴት እግዚ አብሔር ይባርክሽ ከቅዱሳን ጻድቃን ወይም ሰማእታት በስተውሃላ ጻድቃን ወላጅ እናቶቻቸው እምደሆኑ በጣም ግልጽ ነው ጌታ ስለዚህ ነገር ሲያስተምር ከመልካም ዛፍ ማልካም ፍሬ እያለ ያነሳ ነበር በጣም ድንቅ አስተውሎ ስለሆነ ቀጥይበት እግዚ አብሔር ያግዝሽ፡እኔው ኤርትራዊው ነኝ
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 2 ай бұрын
እህታችን የኛ ትንሳኤን የሚመለከት ነገር አንቺ ባልሺው መንገድ የነበረና እንደሚጸና ይሰማኛል ።እድሜ ይስጠን ይሀንን በገሀድ እናየዋለን ያሳየናል። አሁን የኛ ኢትዮጵያውያን ጌዜ እየመጣ ነው። ለመጨረሻው ያድርሰን። ዶክተር እንኳን አደረሰሽ።
@bashawe
@bashawe 2 ай бұрын
አንቺ ተወዳጅ እህታችን በርቺልን ተናፋቂ
@clight214
@clight214 2 ай бұрын
መስኪዬ ከገለን ሶስት መፅሃፍ ወስጂያለሁ። ሌሎች መፅሐፎችን በዋናነት አንቺ በጥሩ ይዘታቸው የምትጠቅሻቸውን መፅሃፍቶችም በተወሰነ ዋናዎቹን እንኳን ገለን ብናገኛቸው።።።።🙏🙏🙏
@emaasinfo7237
@emaasinfo7237 2 ай бұрын
Ppppp
@emaasinfo7237
@emaasinfo7237 2 ай бұрын
Ppppppppppppppppppppp
@emaasinfo7237
@emaasinfo7237 2 ай бұрын
P 28:52 😅😊
@emaasinfo7237
@emaasinfo7237 2 ай бұрын
P00000
@BileneZeleke
@BileneZeleke 2 ай бұрын
@@emaasinfo7237 what do you want to say
@fekadeagza3686
@fekadeagza3686 2 ай бұрын
መስኪ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅሽ!!!
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 2 ай бұрын
ደ/ር እህታችን መኩሪያችን ነሽ ኑሪልን ግሩም ድንቅ❤❤❤
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 2 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም የኛ የዘመኑ እንደኬያችን እንኳን ደህና መጣሽ !!! የኢትዮፕያ ሕዝብ ሐገር የመርሳቱ ግድየሌሽንነቱ በትልቅ ታሪኩ አለመኩራቱ በጣም ያናድዳል : ግን መቼ እንደሚነቃ ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ :ግን ሐገራችን በኛ ባትጠበቅም ግን ሌት ተቀን የሚጠብቁአት ቅዱሳኖች ስዉራኖች መልአክቶች አሉዋት : ዶ/ር አንች ብቻ በርቺ አንድ ሰዉ ብቻ መላዉን ሕዝብ ማንቃት ይችላል ተባረኪ : 🙏🙏🙏💚💛❤👍👍👍
@firesenbetabebe
@firesenbetabebe 2 ай бұрын
እህታችን ዓምላክ ይጠብቅሽ መንገዲን ይዘሸዋልና በርቺ እኛም በኃሳብ ከአንቺ ጋር ነን
@maryamawitelias7385
@maryamawitelias7385 2 ай бұрын
.
@bizualemniguss1283
@bizualemniguss1283 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያከበረሽ ድንቅ ኢትዮጲያዊት በእውነት የተሰጠሽ እውቀት ከላይ ካልሆነ በትምህርት ብቻ የሚቻል አይመስለኝም እናም የተሰጠሽንም ስጦታ በሚገባ እየተወጣሽ ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽና አክብሮቴ የላቀ ነው ክብር ይገባሻል አምላከ እሰሥራኤል በእድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን!!!
@w.teklehaimanotw.yohannes2306
@w.teklehaimanotw.yohannes2306 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ! Dr. ከዚህ የበለጠ ማስተዋል እና ጥበብ እውቀትና ብሩህ አእምሮ አብዝቶ ይስጥሽ!
@meserettesfaye3309
@meserettesfaye3309 2 ай бұрын
ዶክተር መስከርም በጣም አናመሰግናለን አንኩዋን አብሮ አደርሰን ያመት ሰው ይበለን 🙏
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 ай бұрын
የተከበርሽው ውድ ኢትዮጽያዊት ያንችን ትምህርት በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ❤
@user-cw5mz6cu8w
@user-cw5mz6cu8w 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ሰላም ላንቺ ይሁን እያልኩ በመቀጠል ባክሽ ዶክተርዬ ባንች አማካኚነት የናይል ልጆች በሚል ወይም የጺወን ልጆች ብለን በጎ ነገር በመስራት መሰባሰብ አንችልም ባክሽ ቀሪዉን ዘመናችንን በበጎ ነገሮች ብናሳልፍ እላለሁ::
@azebdessie4394
@azebdessie4394 2 ай бұрын
እመብርሀን ዓይነ ልቦናችንን ታብራልን እመቤቴ ካንቺ ጋር ትኹን
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 2 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልን፥ የ እውቀት ጥግ፥ ዶክተርዬ ይህም በመጸሃፍ ተከትቦ እንደሚቀመጥልን ተስፋ አደርጋለሁ፥ ሴቷ ልጄ ማንነቷን በደንብ ታውቅበት ዘንድ
@benawagash244
@benawagash244 2 ай бұрын
ውድ እና ክቡሯ ዶ/ር መስከረም !!!እኔ ለኢትዮጵያ ትንሳዔ እግዚአብሔር ካሚያስነሳቸው ሰዎች አንዷ እንደሆንሽ አድርጌ ነው የምወስድሽ!!!ሰላምሽ ይብዛ!ከመልካም ጤንነት ጋር ዕድሜሽ ይርዘምልን!!!ዘርሽ ይባረክ!!!
@Lebego
@Lebego 2 ай бұрын
like አድርጌ የመጀመሪያ comment ፃፍኩ ❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ያብራልሽ
@Kilob-ci9wi
@Kilob-ci9wi 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ግሩም ሰው ፡ አሁን ታሪካችንን ተረት(ውሸት) አርገው ሚነግሩን የራሳችን ሰዎች በበዙ ሰአት እንዳንቺ አይነት መምህር ማገኘት መታደል ነው። በጣም እናመስገናለን
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 2 ай бұрын
ዶክተር መስኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ እውነት አንቺን የወለደችሽ እናትሽ የተባረከች የተመረቀች ናት አይናችንን እንድንከፍት አእምሮአችንን እንድንሰራበት እንድንነቃ ያደረግሽ ጀግና ሴት ነሽ እውነት ስንት ዘመን አፈዘዙን ስንት ዘመን ተንከረፈፍን ስንት ነገሮች ተወሰዱብን እግዚአብሔር ይርዳን የቀደመውን ክብራችንን ይመልስልን አሜን።
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 ай бұрын
ዶክተር አቤት እውነት ውስጣዊዊም ሆነ ውጫዊዉ ውቤትሽ እንዴት እንደ ማደንቀው በጸጋ ላይ ጸጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏❤
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ መሰሎችሽን ያብዛልን
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 2 ай бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን:: ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ:: በርቺ::
@derejeabebe9454
@derejeabebe9454 2 ай бұрын
እህታችን ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እህታችን 🤲❤
@mesfinasefa9773
@mesfinasefa9773 2 ай бұрын
ዶክተር መስከረም በጣም አናመሰግናለን በርችልን ፡፡
@FikreSelamGeneralHospital
@FikreSelamGeneralHospital 2 ай бұрын
መስኪዬ የመግቢያ ሙዚቃውን መዝሙር አድርጊው
@helengmedhin3736
@helengmedhin3736 2 ай бұрын
መስኪዬ በትጋት ስለምትሰሪልን ቪድዮዎች እናመሰግናለን።በዕውቀት በጣም ጠልቀን እንድናውቅ እንድንረዳ እየሰራሽ ስለሆነ እግዚአብሔር ዕውቀቱን ጥበቡን ማስተዋሉን አብዝቶ ያድልሽ።ስለቤተክርስቲያንና ስለሀገራችን በደንብ እንድናውቅ እንድንረዳ እያስቻልሽን እና የቀደሙት አባቶቻችን ምን ያህል ጥበበኞች መንፈሳዊያን እንደነበሩ በማያቸው ቪድዮዎች እንድረዳ አስችለሽኛልና ቪድዮዎችሽን በጉጉትና በንቃት እከታተላቸዋለሁ እናም አመሰግንሻለሁ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ።መድኃኔዓለም ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅልን።እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረድኤቷና በአማላጅነቷ አትለይሽ።እግዚአብሔር አምላክ የደነዘዘው አዕምሯችንን ለማንቃት አንቺን እየተጠቀመ እያስተማረን እየነገረን ስለሆነ የተመሰገነ ይሁን።እናም መስኪዬ በርቺልን።
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 2 ай бұрын
አቤት እውቀት እግዛብሔር እድሜሽሽን ያርዝመው
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 ай бұрын
እንደልቤ አለ አምላክ ይሄኔ ከላይ እንደልቤ ናት ይላታል ሰሚ የለም እንጂ የሚናገርስ አለው ። እኛ ግን የለንም ነግር ግን ተመስገን ለውጥ አለን ነገ እውቀት ላይ እንደምንደርስ አምላኬን አልጠራጠረውም ዶክተር አንቺን ለሰጠን አምላክ ምስጋና ይግባው ።
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 ай бұрын
እንኴን አብሮ አደረሰን እግዙአብሔር ይስጥልን ከነቤተሰብሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@samuelyirga8295
@samuelyirga8295 2 ай бұрын
የተወደድሽ እህታችን ረጅም እድሜን ያድልሽ!!!
@HerGeb
@HerGeb 2 ай бұрын
መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ ቀኑን ሙሉ ስጠብቅሽ በማታ መጣሽ ሰማዕትነት እንደየዘመኑ ነው እንደሚባለው ቅዱሳንነትም አንደዛው ቅዱሳኑ ከአራማዊያን ነገስታት ጋር ተጋደሉ በዘመናቸው አንቺ ደሞ በዘመንሽ እየታገልሽ ነው ብቻ ቃላት ያጥረኛል ያንቺን ነገር ሁሌ የምልሽ የምትፈልጊያትን ኢትዮጵያ ያሳይሽ የድንግል ልጅ
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 2 ай бұрын
ይህንን ነገር ከዚያች እህት ጋር እያወራን ነበር። በርግጥ እነዚህ ጥያቄዎች ግንዛቤ ከመፍጠር መልሳቸው ይጀምራል። ተጨማሪ ብዙ ሥራ እና መንፈሳዊ ቅንጅት አንድነት ይፈልጋል።
@TheEthiopianHeroes
@TheEthiopianHeroes 2 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰናለን ብዙ ትምህርቶችሽንና ዕይታዎችሽን በጣም ተምሬባቸዋለሁ ሀገሬን እንዳከብር ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ በሙያዬ የግራፊክስ ሥራዎች ላይ ቆይቻለሁ እናም የዩቱባቹን የፊት ገጽ ( Thumbnail ) ጥራት ባለው መልኩ ሳቢ ማድረግ እንዲቻል እያሰብኩ ነበረ እናም inbox ብታደርጉልኝ ፈቃደኛ ነኝ 👆👆👆
@hirutdawit794
@hirutdawit794 2 ай бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣድረሰን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ወገኖቼ እግዚኣብሔር ባንድም በሌላም ይናገራል የተማርነውን ለመተግበር ነገ ዛሬ ኣንበል። በጸሎት ጀምረን የቤት ስራችንን እንስራ መዝረክርኩ ይብቃን። በሴቶች ኣገር ይቀናል በሴቶች ኣገር ይፈርሳል። ስለልጆቻችን እንበርታ። በእናታችን ሔዋን ውድቀት መጣ በእመቤታችን ትንሳኤ ኣገኘን።
@salamrita2646
@salamrita2646 2 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን ዶክተር መስከረም❤
@Hailye-fd8th
@Hailye-fd8th 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶ/ር መስኪ:
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 2 ай бұрын
Thank you D/R Meskerem❤
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 2 ай бұрын
አሜን ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ ከነመላው መላው ቤተሰብሽ ❤❤❤
@kukumekonnen720
@kukumekonnen720 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው እግዚአብሔር ይስጥልኝ!! የሚገርም እውቀት ስለምታስጨብጪን!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 2 ай бұрын
እንቋዕ በሰናይ መጻእኪ። እህትነ 🙏🙏🙏
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህርታችን እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን አስተማሪያችን
@nigistetesema3502
@nigistetesema3502 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ።
@hiwotabera9264
@hiwotabera9264 2 ай бұрын
ከምን እንዳወጣሽኝ መስኪ አንድ ቀን አወራሻለሁ ድንግል ማርያም አትለይሽ በርቺ ትምህርትሽ ሱስ ሆኖብኛል .....
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ አደረሰሽ ደክተርዬ የኔ እርጎ ዘግቼ መጣሁ እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅሽ የኔ የእውቀት አዝመራ በርቺልኝ በጣም እወድሻለሁ
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ውድ እና ተናፋቂ እህቴ መምህር ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ከመላው ቤተሰብሽ እንዲሁም ለእናቶች ቀንም እንኳን አደረሰሽ ቀሪ ዘመንሽን አምላክ የቅድስት ድንግል ልጅ ይባርክልኝ አሜን አሜን አሜን
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 2 ай бұрын
እግዚእብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው🙏
@eyosafethebrom4517
@eyosafethebrom4517 2 ай бұрын
ሁሌም በምታወሪን እንዳስገረምሽኝ ነው! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ!❤❤❤
@clight214
@clight214 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@hiwotmesfin2284
@hiwotmesfin2284 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@user-lf2zg1zz9m
@user-lf2zg1zz9m 2 ай бұрын
ዶክተር እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም ከነ ቤተሰብሽ አደረሳችሁ
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d 2 ай бұрын
ዶ/ር ለምታደርጊልን እና ለምትሰጭን ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን!! ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!
@kalkal5842
@kalkal5842 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤
@MuluMengesha-dj3vz
@MuluMengesha-dj3vz 2 ай бұрын
እህታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
@danielderes3267
@danielderes3267 2 ай бұрын
ብዙ ነገሮችን ታራኮችን እየአገጣጠምሽል ነዉ ሁለመናችን ስለወሰድብን ለዚህም ይመስለኛል እረፍት የሌለዉ መከራ ዉስጥ የሚከቱን። ከልብ እናመሰግናለን
@SolomonTesfaye-ds2vn
@SolomonTesfaye-ds2vn 2 ай бұрын
በፀጋ እኗ በበረከቱ ሁሉ ይጠብቅልን እህቴ
@AlemayehuAssefa-ql3cs
@AlemayehuAssefa-ql3cs 2 ай бұрын
መልካም ትምህርት ነው።ጌታ ይባርክሽ!
@tesdalsolomon6309
@tesdalsolomon6309 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤!!!!!ተባረኪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ!
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 2 ай бұрын
በጣምደስ የሚል ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ አስተዋይበጣም ቡዙ ተምሬበታለው እናመስግናለን 🥰🥰
@nomnanoto
@nomnanoto 2 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ማንነታችንን ቆም ብለን እንድናይ ስላሳሳብሽ እናመሰግናለን በርችልኝ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው እንወድሽለን ❤❤❤❤
@senaithailuwondimu4672
@senaithailuwondimu4672 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እህቴ ።
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን! ❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በርቺ
@haenglishwithtommy6836
@haenglishwithtommy6836 2 ай бұрын
ኑሪልን መምህርት...በጉጉት ነው በየሳምንቱ ምጠብቅሽ
@nathan_mamo
@nathan_mamo 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መስኪ
@beletealitekam9137
@beletealitekam9137 2 ай бұрын
እናመሰግ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።
@Tewahido567
@Tewahido567 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን ::
@ashugirma9292
@ashugirma9292 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 2 ай бұрын
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም❤❤❤
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 2 ай бұрын
የኔ ወርቅ እህት እንኳን ደና መጣሽ
@chupetv9524
@chupetv9524 2 ай бұрын
fetari tsegawin yabzalesh
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 2 ай бұрын
All ayes to Ethiopia ❤❤❤ they care ,but they act like doesn’t matter ❤❤Dominic whispering to the ear ❤❤Satan is at work big time❤
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 2 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ድንቅ ትንታኔ ነው እንዲህ አይነት ነገር መኖሩንም አላውቅም ዐይኔን ስለከፈትሽልኝ አመሰግናለሁ በዚሁ አንድ ጥያቄ ላንሳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስለ ሴቶች የምትሰጠው ትምህርት በቂ ነው ትያለሽ ምንስ መደረግ አለበት ብለሽ ታስቢያለሽ አመሰግናለሁ።
@HanaJilcha-kk2wd
@HanaJilcha-kk2wd 2 ай бұрын
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ውድ እህታችን ከነቤተሰቦችሽ
@wegeniemeshesha2970
@wegeniemeshesha2970 2 ай бұрын
ተባረኪልን❤❤❤
@amanuelkidane360
@amanuelkidane360 2 ай бұрын
ጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዳግም ኣልሞተም ዳግም ኣልተነሳም።ኣባባሉ መስተካከል ኣለበት።ጌታ ኣንዴ ከተነሳ ለዓርባ ቀናት ለተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ቦታዎች እንደተነሳ እና ህያዉ እንደሆነ ራሱን ይገልጥላቸዉ ነበር።ከዛ በኋላ ወደ ሰማይ እያዩት አረገ።
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 2 ай бұрын
መስኪ እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሰሽ
@zenebechdemessia7852
@zenebechdemessia7852 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ልእልት ድንቅ ሕደኬ
@temesgenadmasu5896
@temesgenadmasu5896 2 ай бұрын
God bless you even more beloved
@MeronGirma-sd4er
@MeronGirma-sd4er 2 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ጀግና ተባረኪልኝ እመብርሃን ትጠብቅሽ
@yw-ox7em
@yw-ox7em 18 күн бұрын
በትክክል በ ሁለት አስርታት አመት እኔ ቄስ ትምህርት ነዉ ሀ ሁ የተመረጠ የፀሎት መፅሀፍትን የተማርኩ። ከዛ መርጌታዎችን አባረሯቸዉ ቀረ። ዛሬስ የወንዶች ሁሉ የቀረ ይመስለኛል። በከተሞች።
@tigistbitew6011
@tigistbitew6011 2 ай бұрын
Berche meskeye
@user-rs8kw6rp9q
@user-rs8kw6rp9q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ከጤናጋ ያብዛልሽ
@meseretmekonnen210
@meseretmekonnen210 2 ай бұрын
አቦ ተባረኪ
@kiflugultineh9254
@kiflugultineh9254 2 ай бұрын
ድምፅ ብዙዎቻችን እንሰማለን መልካም ነው፣
@cybernat10
@cybernat10 2 ай бұрын
Very enlightening indeed!!!! Thank you
@workwohamekonen9100
@workwohamekonen9100 2 ай бұрын
አንችን የወለደች ማህጸን የተባረከች ናት!! ለአንች ረጅም የአገልግሎት ዘመን ለእኛ ደግሞ ከድንዛዜ የሚያነቃ በጎ ህሊና ይስጠን።
@DubitWondemu
@DubitWondemu 2 ай бұрын
Dr. Meski Medhanialem serashen nuroshen hulu yebarkelesh. I dont miss any of your vids. Keep coming strong🙏
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 2 ай бұрын
ጎበዝ መስኪዬ ስታስረጂ እራሱ እዴት እደምትመስጪ ቀለል አርገሽ የምታወሪኝ ነው የሚመስለው ደሞ ስራቸውን ስትገልጪ ፈገግታሽ የፊትሽ አገላለፅ እውነት እያላገጥሽባቸው ነቅተንባችኋል አይነት ነው በርችልኝ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 ай бұрын
የኔ ልእልት እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ በዓል እንዴት ነበር ? እንኩዋን በሰላም መጣሸልኝ የዘመናችን አንስት ሊቅ ነሸ ክብረት ይሰጥልን ። 🎉🎉🎉 መልካም የአናቶች ቀን ይሁንልሸ / ይሁንልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 2 ай бұрын
አንዲት እህት ክብራችንን ቢነገረን አሁን ግን ተጎድተናል። ከስብራታችን የሚያድነን እንፈልጋለን። አንድነታችንን የሚመልስልን። ወደቀድሞ ልዕልና የሚመልሰን። ይሄ ደግሞ በከፍተኛ መንፈሳዊ ብቃት የሚመጣ ይመስለኛል። ይህ ከጌታ እንጂ ከሰው አይሆንም። እነርሱ በክፉ መንፈስ ከሰሩ እኛ መንፈስቅዱስ ያሻናል። እነርሱ ተደራጅተው ከሰሩ እኛ በመንፈስ ቅዱስ መደራጀት ያስፈልገናል። መቼ ይሆናል ይሄ።
@asfaw8154
@asfaw8154 2 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር መስከረም እውቀትሽን ለኛ ስታስተምሪ እኛ ደግሞ ለሌላው እዲደርስ ሺር ላይክ ማድረግ አለብን ስለዚህ ሁላችሁም ግዲታችንን እንወጣ🙏
@adefriswolde3484
@adefriswolde3484 2 ай бұрын
my miss world
@askalemaryamabebe3482
@askalemaryamabebe3482 2 ай бұрын
ተባረኪ እውቀቱን ያብዛልሽ
@kassa4882
@kassa4882 2 ай бұрын
Hi Dr meskerem 🙏🙏🙏🙏🙏.
@aberhameawoke3145
@aberhameawoke3145 Ай бұрын
meskiya the iron lady በርቺልን
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,6 МЛН
የዜማና የሙዚቃ ኃይል፤ ለምን ዐለም ዐቀፍ ቋንቋ ተባለ (ክፍል 1)
30:30
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 11 М.