የራሴን ያልተሳካ የፍቅር ህይወት ነው ዘፈን ያደረኩት...ተዋናይት እና ድምፃዊት ኤደን አይሸሽም | Seifu on EBS

  Рет қаралды 395,190

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

9 ай бұрын

ተዋናይት እና ድምፃዊት ኤደን አይሸሽም | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 846
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 9 ай бұрын
እሰይ ደስ ስትል አለባበሷ ሲያምር ስረአቷ የተፈጥሮ ውበቷ ፊቷ ላይ ዱቄት የለ ቀለም የለ ድምጿ ሲያምር ደሞ አምለሰትን ትመስላለች ያሰበችውን ያሳካላት ተስፋ አላት ይመችሽ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
ሲጀመር ሜካፕ ሳትቀባ ምትወጣ አለች በደምብ እያት እንጂ ሊያውም ስዕል አርጎ ነው የሰሯት
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 9 ай бұрын
@@aynalemgadesha ዝም አቲይውም ታየኝኮ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
@@sifuntiya7559 እኮ😆😆👍
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 9 ай бұрын
@natnaelkinde7826 ሙሉ ማያሳፍር ለዘላለም የሆነ "ተስፋና ሰላም" ያለው በ ኢየሱስ ብቻ ነው! ኑ ወደ ኢየሱስ ሂወታቹን ስጡ! አታፍሩበትም!
@enenegn5719
@enenegn5719 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ ስርአቷ ደስ ይላል..ሴቶች በተለይ ጥፍራቸዉን ሲያሳድጉ የሰነፍ ሴት ምልክት ናቸዉ እሷ ግን ትለያለች ጥፍራሞቹም አደለችም
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አጠገብሽ ያለው የትዳር አጋርሽ ይሁን ብዬ ተመኘሁልሽ ❤ ሩቅ መፈለግ ያደክምሻል አጠገብሽ ያለው ብዙ ትተዋወቃላቹና ሰይፍ ግን ጥያቄህ ምንም የቀረህ ነገር የለም እኮ
@tigistasefa8427
@tigistasefa8427 9 ай бұрын
ድምፅሽ ከመልክሽ ውበት የሚለው ቃል አይገልፅም በርቺ ቆንጆ ❤❤❤
@mes3777
@mes3777 9 ай бұрын
ስይፉ እባክህን በጣም ፐርሰናል የሆኑ ጥያቄዎችን እየጠየቅ ሠዎችን አታስጨንቅ
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 9 ай бұрын
በጋራ የምትኖሩበት ዘዴ በጣም ይበረታታል ይሄ በውጭው አለም የተለመደ ነው በጣም ጥሩ ነው ራሳችሁን እስክትችሉ አብሮ መኖር በጣም ሊበረታታ ይገባል በርቱ 👍
@Yikeset
@Yikeset 9 ай бұрын
ኤደን typical የሐረር ልጅ:: ግልጽነትሽ ለህይወት ያለሽ አመለካከት ድንቅ ነው:: ምኞትሽ ይሳካ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው:: በርቺ!!
@ethiopian7722
@ethiopian7722 9 ай бұрын
በጣም ግልፅ ናት።
@melkamnigat2909
@melkamnigat2909 9 ай бұрын
No makeup No human hair So beautiful Cute sound Well dress
@elsabekele8124
@elsabekele8124 9 ай бұрын
Exactly
@hanadechasa4980
@hanadechasa4980 8 ай бұрын
Ya
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 9 ай бұрын
ሰይፊሻ ትንሽ uncomfortable የሚያደርጉ ጥያቄዎች ነበር ስጠይቅ የነበረው ቢስተካከል ለወደፊት ጥሩ ነው
@solomonjima2097
@solomonjima2097 9 ай бұрын
what a humility, kindness, and maturity is this? ዘማሪ ብትሆኚ ድምጽሽ ዋው
@user-oy9uw2nd8k
@user-oy9uw2nd8k 9 ай бұрын
ይህ ድምፅ አርግጠኛ ባልሆንም እስቲዲዬ ውስጥ ነው የተቀረፀ ነው ሚመስለው፡ የሚገርም ድምፅ ነው፡ አቦ ይመችሽ።
@Helenhana201
@Helenhana201 8 ай бұрын
I know right
@hananbk37
@hananbk37 Ай бұрын
I was thinking the same thing.
@dgashaw6088
@dgashaw6088 9 ай бұрын
ሰይፍሻ ኧረ ይችን ልጅ በጣም ወደድኳት ብስለቷ እርጋታዋ አስተሳሰቧ... ሁሉንም እንደሷ ያርግልን❤❤❤
@user-op7ru2hx1w
@user-op7ru2hx1w 9 ай бұрын
ከዶቄት የፀዳ ውበት አለባበስ እንዲሁም ስርዐት ❤❤❤
@user-zk8gr9zg4l
@user-zk8gr9zg4l 9 ай бұрын
በጣም ድንቅ ድምፆዊት ነሽ ኤደን በተለይ በግል ዮቲዮብሽ የተለያዮ ዘፈኖችን ብታቀርቢልን እላለሁ ተአምር ነሽ...
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 9 ай бұрын
አለባበስ ስነስርዓት ሁሉ ነገርሽ ያምራል ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ምርጥ ችሎታ አለሽ😍😍
@moot5931
@moot5931 9 ай бұрын
የትኛው አለባበስ ነው ላንቺ ያማረው ባዶ ፀጉራቸውን እና አጭር ጉርድ የሚለብሱትን ማበረታታት የኛ ባሃል ሆኖዋል አላህ ይርዳን ቡዙ ሙስሊም ሴት እሂቶቻችን እየተበላሹ ነው ሀራም የሆነዉን ነገር አሪፍ ነው ብለን ማድነቅ ጡሩ አይደለም
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 9 ай бұрын
@@moot5931 እደራሴ ሀይማኖት አይደለም ያደነኳት በብዛት አርቲስቶች እራቁታቸዉ ነዉ ሚወጡት ስለዚህ እቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ከመቼ ወዲህ ነዉ እነሱ ጸጉራቸዉን ተሸፍነዉ ሲዘፍኑ ያያሽ መቼም ሂጃብ ልበሺና ዝፈኝ አትያትም ጉድ እኮነዉ
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 9 ай бұрын
መልክሽ ድምፄሽ ስብእናሽ ውብ ነሽ ቆጆ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ ስይፍሻ ወዳጂክ አክባሪክ ነኝ እድሜ ከጤና ተመኝውልክ ከነቤተሰብክ ሰላም ለሰው ዘር ለአለም ሁሉ መድሀኒያለም ይስጠን።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 ай бұрын
ስይፉ ፋንታሁን.. አረ በመድሀንያለም.. የዛሪው ኢንተርቪው.. ብዙም አይስብም.. ልጆቹ በጣም ስርአት እና ህልም ያላችው .. ወጣቶች ናችው.. ለምንድን ነው እምታሽማቅቃችው.. በግል እና በሚድያ እሚጠየቀውን ለይ እንጂ ?? ዋል የ ኤደን ድምፅ መረዋ አስቴርን ቁጭ... በርቺ @ በርቱ ጎበዞች ከምንም በላይ.. ፍቅር ሀያል ነው ወንድምነት እና እህትነት.. ከግዚያዊ ስሜት ይበልጣ :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍🙌🏻
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 ай бұрын
@@yodaheyoo-18 አሜን እህት.. ሁሌም .. ከሚጎዱት እህት @ ወንድሞቼ ጎን ነኝ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 9 ай бұрын
ያጣ ያግኝ የተራበ ይብላ የታመሙትን አላህ ያሽርልን ❤🙏
@dinkitudxb3308
@dinkitudxb3308 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wb5oc5oh1r
@user-wb5oc5oh1r 9 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@Nebiha574
@Nebiha574 9 ай бұрын
አሚን
@gizachewtamiru
@gizachewtamiru 9 ай бұрын
አሜን አሜን
@dustabashir6177
@dustabashir6177 9 ай бұрын
አሜንንንንን ተባረኪል አቦ በድንግል ማርያም ደስስስ የሚል ኮመንት
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 9 ай бұрын
አንቺ ቆንጆ ልጅ እደጊ በርቺ እግዚአብሔር አምላከ የርዳሽ አስተሳሰብሽ ሁሉ የበሰለ ነውና ቤተሰቦችሽም ይባረኩ፣ እነዚሕ ህልምሸን ለመሥበር የሚሞክሩትን አምላክ ልቦና ይስጣቸው። አቶ ሰይፉ እንደ ሁልጊዜው ተባረክልኝ።
@fozimurad
@fozimurad 9 ай бұрын
እርግት ያለች ሴር ደስ ስትዪ የኔ ቆንጆ🥰
@aschebogala7673
@aschebogala7673 9 ай бұрын
የኔ ቆጆ እርጋታሽ ሁለ ነገርሽ ጣፋጭ ነው ከሄኖክ ድቁ አጭበርባሪ አፍቃሪ መሳይ የሴት ቀበኛ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@MuredaMurad
@MuredaMurad 6 ай бұрын
😂😂
@Bountyhunters123
@Bountyhunters123 9 ай бұрын
ሰይፉ ዛሬ በጣም የወረደ interview ነው ያደረከው ምንድነው ስለ ግል ህየወቷ ብቻ የምትተይቃት be professional በጣም ብዙ የሚጠየቅ ነገር እኮ አለ : ተመልካች ልምድ የሚቀስምበት አሁን እሺ ከዚህ interview ምን እንቅሰም : ኤደንን ግን አደነኳት : አንተ ግን ዛሬ 0/100
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 9 ай бұрын
Someone had to say it, he keeps insisting on getting married and blah blah 🙄😤
@kumnegeralemneh4787
@kumnegeralemneh4787 9 ай бұрын
ሰይፋ አኮ ስራው አሉባልታ እና ተራ ነገር ከሆነ ቆየ
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 9 ай бұрын
What a voice! What a politeness! What a maturity! What beautiful souls. Hats off for creating a unicorn of awesomeness, you two!😄
@kulkidngaswe5639
@kulkidngaswe5639 9 ай бұрын
ዋዉ እናቴ ጥበብ ያለችው ካንቺይ ጋር ነው ጉልበት ያለው ቆንጆ ድምፅ አለሽ ፕሊስ አብሮሽ ያለው ልጅ ግን ወበትሽ ነው አብራችሁ እደጉልን በርቱልን
@eyupen
@eyupen 9 ай бұрын
She's undoubtedly a mature soul for a 24-year-old girl, and even her friend surpass the coolness bar. My respect goes for both of them. I'll definitely listen to her music; I'm already a fan.
@tigibiz9774
@tigibiz9774 9 ай бұрын
Well put!
@megdelawit9484
@megdelawit9484 9 ай бұрын
"ሰው ደስ ይላል" She's so pure❤❤
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 9 ай бұрын
ኤደንዬ በጣም ደስ ትያለሽ! አንቺም ጓደኞችሽም እግዚያብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ! ሁላችሁም እንዲ ተዋዳችሁ እየዘፈናችሁ እንደምትኖሩ ሁላችሁም ደሞ ለኢየሱስ ሕይወታችሁን ብትሰጡ ዘላለማቹን ታሳምራላችሁ; ለትልቁና መልካሙ እግዚያብሔር እየዘመራችሁ ብትኖሩ! ከዚ በበለጠም ሕይወታችሁ በማይጠፋ ተስፋ ደስታና ፍቅር ይሞላል! ለፈጣሪ ውጪ የሚደረግ ዜማ ወይም ዘፈን መንግስተ ሰማይ አያስገባም መፀሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው:: ኢየሱስ ይወዳችኋል!
@danielberhane440
@danielberhane440 9 ай бұрын
Tkikil 💯👌
@helenkale
@helenkale 9 ай бұрын
Ewnet new
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 9 ай бұрын
አቤት ስይፋ እድሜ መጠየቅ ስትወድ እረ እህቶቻቸንን ተዎቸው
@fanufan2038
@fanufan2038 9 ай бұрын
የኔ እናት ደስ ስትል
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 8 ай бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ድምፅ ከማስተዋል ጋር ከውበት ጋር ቆንጅዬ ነሽ በዝሁ ቀጥይ እንደ ባለ አእምሮ እንዳለው ማስተዋላችሁ ደስ ይላል ከጉደኘችሽ ጋር መልካሙን እመኛልሁ። ❤
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg 9 ай бұрын
ሰይፍየ ወንድምነት በመወለድ አደለም በጣም በጣም ምርጥጓደኝነት አለ እኔም ከእናቴ ልጂ የማለየው ወንድም አለኝ❤❤❤
@lubabaibrahim1061
@lubabaibrahim1061 9 ай бұрын
ቆንጆ ነሸ። አብሮ መኖር በእራሱ ትልቅ ተሰፕቶ ነው በርቱ። ህልማችሀን ያሳካላችሁ። "በርቱ ካልበረቱ አይባልም አንቱ " ።
@yosephkumlachew1572
@yosephkumlachew1572 9 ай бұрын
EDEN =Your voices has miracle effect of evoking sympathy, Looks, Discipline, Sense of humor and Hard worker. Blessed by everything. your Biggest fan out there.
@user-gc7zu7gi8y
@user-gc7zu7gi8y 9 ай бұрын
የአስቴርን የዘፈነ ሁሉ ልብ መብላት ያቅበታል👌👌 በርቺ 🙏
@TsedaleDesta
@TsedaleDesta 9 ай бұрын
አስተዳደግሽ በጥሩ እንሆነ ያስታውቃል ስረሀትሽ ሲያምር ቁምነገርኛ ❤❤❤
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 9 ай бұрын
You have the voice of an Angel. I love everything about you. Keep shining my dear. God bless you and your friends. I am sorry you had to sit through and endure Seifu's interview, but you handled it like a pro. Looking forward to hearing more from you. God bless. blessed
@DanielMesfin-2
@DanielMesfin-2 9 ай бұрын
ስይፉ ፋንታሁን ልጆቹ በጣም ስርአት እና ህልም ያላችው ወጣቶች ናችው ለምንድን ነው እምታሽማቅቃችው በግል እና በሚድያ እሚጠየቀውን ለይ እንጂ ?
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 9 ай бұрын
ፍቅር እራሱ ችግር አለበት እቺን የመሰለች ልጅ ይጎዳል
@tekilubasango8689
@tekilubasango8689 9 ай бұрын
ምን አይነት እሚያስደምም ድምፅ ነው ሁለመናችሁ ስማርክ,,,,🙏🙏🙏
@GosayeEskinder
@GosayeEskinder 9 ай бұрын
እውነተኛ እድሜ ስትናገር የሰማሁት ይችን ትሁት ልጅ ብቻ ነው። የኔ ፍልቅልቅ።
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 9 ай бұрын
በምን አውቅሽ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 9 ай бұрын
ጊታር ተጫወቹ ሲያምር.❤
@mulerisu6732
@mulerisu6732 9 ай бұрын
agibwa
@gumentertimant3230
@gumentertimant3230 9 ай бұрын
ኤዱ በጣም ገራሚ ሴት ይመችሽ ኣቮ መልካም ትዳር እንዳች የሚያስብ ባል ይስጥሽ እግዚኣብሔር ቆንጆ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 9 ай бұрын
36:37 her voice 10/10 ❤❤❤
@mamanegu1324
@mamanegu1324 9 ай бұрын
ቁንጅና ጥሩ ድምፅ እና ርጋታን አሟልቶ ሰጥቶሻል አብሮሽ ያለውም ልጅ በጣም ረጋ ያለ ነው ንግግሩ ያስታውቃል
@lizaethio7670
@lizaethio7670 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Yodahe2
@Yodahe2 9 ай бұрын
በጣም አስደሳች ኢንተርቪው ሊሆን ይችል የነበረውን ስለ ፍቅር ደጋግሞ በመጠየቅ ረበሸው::
@Hagos6
@Hagos6 9 ай бұрын
ኤዴ በጣም የሚያምር ድምፅ ከውበት ጋር እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሆን
@melkamucord9880
@melkamucord9880 9 ай бұрын
አመለሰት ሙጪን ሰይፉ በጣም ይወዳት ነበር፣ ከቴዲ ጋርም ኩርፊያቸው በዚህ የተነሳ ነው። እና ይቺን ልጅ ሲያያት እስዋን ያገኘ መስሎት ዝምብሎ የማይመለከተውን የልጅታዋን የፍቅር ጥያቄ ይጠይቃል።
@ruhama2017
@ruhama2017 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-qh2xd7rv6l
@user-qh2xd7rv6l 9 ай бұрын
😂😂😂😂 ere tewu😂
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 9 ай бұрын
አይገርምም! እኔም ልፅፈው የነበረ comment
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 9 ай бұрын
😂😂😂😂erfff
@user-tm8cw6zm1v
@user-tm8cw6zm1v 9 ай бұрын
ፍቅር ናችሁ ድምፃዊ ብቻ ስትሆኚ አንደበተ ሩቱም ነሽ በርቺ ልጅነትሽም ደስ ይላል በርቺ ሌላው በጣም የገረመኝ የክሪዬ መልሶች እርጋታው ዋው በዚህ ዘመን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅር ናችሁ❤❤❤
@geminimars7704
@geminimars7704 9 ай бұрын
Why did you focus on her personal life this much?? She is very young and unnecessary to subject her to such scrutiny. Your interview should have just focused on her career. This was not a good interview at all!!!
@mekiyaahmed3562
@mekiyaahmed3562 9 ай бұрын
ሰይፈሻ እስካሁን ካቀረብከቸው ሠው ሁሉ 1ኛ እንደዚህ አይነት ልጅ ያብዛልን
@ijolleebedessa4365
@ijolleebedessa4365 9 ай бұрын
በጣም የበሰለች ልጅ ናት ዋው ደስ ስትል
@tesfalemdemissie5135
@tesfalemdemissie5135 7 ай бұрын
The most innocent and humble soul. She is too young to expose in this industry. May God lead her life. Jesus loves you sister
@MisganawA
@MisganawA 9 ай бұрын
So much grace, so much talent. Look forward to hear more from you.
@yefat2007
@yefat2007 9 күн бұрын
Eden Aysheshim is a golden humane being I love her. Thank you for introducing her to the world.
@leyladelwato7669
@leyladelwato7669 9 ай бұрын
ምነው የውስጥ ደዌ ይመስል የምትመረምራት😮😮😮
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 9 ай бұрын
😂😂
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 9 ай бұрын
😂😂😂
@hayatadela
@hayatadela 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-hw4kf4wx3y
@user-hw4kf4wx3y 9 ай бұрын
😂😂😂
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 9 ай бұрын
በጣም ግሩም ድምፃዊ ነች
@wasihunzeleke6087
@wasihunzeleke6087 9 ай бұрын
በጣም ተመችታኝ ነበረ .... እንደ መውደደ አርጎኝ ....ትዝ ሲለኝ ለካ አርቲስት ናት .... አርቲስት ደግሞ ሁሉም ሰው ስለሚወዳቸው ... ማን ይቃጠላል በኑሮም በቅናትም መቃጠል አልፈልግም .......ቁንጅናሽ ግን ወደር የሌለው ነው በተለይ ከለርሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ::
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 9 ай бұрын
ዋው ሁለታችሁም አስተያየታችሁ መልሳችሁ በጣም በጣም በሳል ነው በጣም ነው ደስ የምትሉት በጣም 🙏🙏🙏❤❤❤
@jobmike5449
@jobmike5449 7 ай бұрын
ሰው እንዴት እንደዚህ ሙሉ ይሆናል? ቤተሰቦችሽ ጎበዞችም እድለኞችም ናቸው። በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 9 ай бұрын
የጎዳሽ ይጎዳ ብድሩ ይድረሰው የኔ ቆንጆ ጣዝማ ማሬ
@dao-107
@dao-107 9 ай бұрын
ሚስቶች እየተወለዱ ነው ምስራቅ ኢትዮጵያ ❤😂😂😂
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@20204606
@20204606 9 ай бұрын
እግዜር ለሰው ልጆች የሚሰጠው ጸጋ ስጦታ ይገርማል😅
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 9 ай бұрын
እንደውም ከአምለሰት ሙጬ የበለጠ more አርቲስት አዜብ ወንድወሰንን ነው የምትመስለው😊
@kalement2561
@kalement2561 9 ай бұрын
Tekekl
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 9 ай бұрын
ጓደእነትና ፍቅር በፍጹም መለያየት ያለባቸው ባህሪያት ናቸው። አለበለዚያ መተማመን ሊጠፋ ነው።
@user-lu8lg1pj3u
@user-lu8lg1pj3u 9 ай бұрын
ምናለ ብዘምሪበት ክርስቶስን ብታወድሽበት...ድምጽሽ ገዢ ነው
@user-zk2nc4uj3s
@user-zk2nc4uj3s 9 ай бұрын
ቃለመጠይቅ አንተ ጋራ የሚቀርቡ ሴቶች ሁሉም ምን አለበት እንደዚች ውብ ሴት ጥንቃቄ ባልተሞላበት እውነት እውነቱን መናገር ቢችሉ! ተባረኪ!
@sefanitmengistu
@sefanitmengistu 9 ай бұрын
ሙሉ ሰው ነሽ ፈጣሪ ከጤናና ስኬት ጋር ይርዳሽ ውዴ ለሁላችሁም
@GosayeEskinder
@GosayeEskinder 9 ай бұрын
እርጋታሽ እጅግ በጣም ያምራል። ስብዕናሽ መልክሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል። ሰይፍዬ ግን ከስራዋ ይልቅ የግል ህይወት ምርመራ አበዛህ እና ጥሩ አይደለም።
@user-cz9yh1hz5j
@user-cz9yh1hz5j 9 ай бұрын
ቁጭ አምለሰት ስታምር 😍😍
@abelyimer9253
@abelyimer9253 8 ай бұрын
Seifuye hulem enewedehalen yante geletsenet des yeleygnal ene esewan magebat efelegalew esewa fekadeygna kehonech ene esewan magebat yasebkut tawaki selhonech sayhon esewan lemetazezh zegeju neygn agabaygn seifuye❤❤❤
@AlasaAlasa-zz9gg
@AlasaAlasa-zz9gg 9 ай бұрын
አቤት ስረአት ፈጣሪ ይባርክሺ ሟልቶ ነው የሰጠሺ❤❤❤
@freetube1270
@freetube1270 9 ай бұрын
በጣም ደስ ትላለች ልጅቷ አይዞሽ በርቺ ሲፉ እስኪ አንዳንዴ የመዳም ቅመሞችን አሰብ አርጋቸው በተረፈ ይመችህ 😊
@mggg8841
@mggg8841 9 ай бұрын
She is so soft spoken, polite & beautiful talented girl ❤ Seifu in the other hand azege melata ,always went too far in someone's personal life, so unprofessional 😡
@abdomuktar5271
@abdomuktar5271 9 ай бұрын
ሰይፉ አንተን ጨምሮ የሀገራችን ታዋቂ ሰዎች እድሜያችሁን የማትናገሩት ለምንድነው
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 9 ай бұрын
she's on point 👌👌👌 በተለይ ስለመስፈርት ያወራችው 👏👏👏👏👏
@danielteshale-4377
@danielteshale-4377 9 ай бұрын
እንደ መልክሽ ሃሳብሽም ውብ ነው አንድዬ የልብሽን መሻት ይስጥሽ በጣም ነው የወደድኩሽ 👌👌👌❤❤
@Asaa-sx5ki
@Asaa-sx5ki 9 ай бұрын
ኤዱ ምርጥ ድምፅ አለሽ፤ እደጊ። በርቺ!! ሰይፉ ቀለል ያለው፤ ቃለመጠይቁን ወድጄልሃለሁ። በዚሁ ይቀጥል።
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ምርጥ ሴት እደኔ መፃፍ ቅዱስ ላይ ያለችው ሴት መሆን ነው የምፈልገው እኔም ካነበብሽው አሜን በይ የበለጠውን የሚመወድሽን የሚያከብርሽን የሚሳሳልሽን ይስጥሽ የኔ ውድ ተባከኪ ደግሞ በተባረኩ ልጆች ቤትሽ ይሙላልሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 9 ай бұрын
ምን አይነት ታምር ነው wow👏👏👏👏❤️‍🔥
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 9 ай бұрын
የሐረር ልጆች ግልጽነታቸውን በጣም ነው ምወደው።
@user-he3df9kr9z
@user-he3df9kr9z 9 ай бұрын
ፈጣሪ ለ አንቺ የሰጠሽ ደስ የሚል ስብና ነው ዋው ሴት ልጅ የዚህ አይነት ስርዓት ሲኖራት በጣም ደስ የላል ሴfu ግን ትንሽ አግባብ ያሎነ ጥይቄ ነው የ ጠ የከው
@theethioboy5407
@theethioboy5407 9 ай бұрын
ከጥበባዊ ህይወቷ ይልቅ በፍቅር ጉዳይ ዙሪያ ያሳለፍከው ሰአት ከቃለመጠይቁ አላማ ጋር ፍፁም የማይገናኝና በጣም የሚያሰለች ነበር🤦‍♂️
@colfaxwireless
@colfaxwireless 9 ай бұрын
Wow, ሄደን አይሸሽም's voice is absolutely amazing! It's incredible to see someone with such talent. While it's a big statement to say they might replace the legend አስቴር አወቀ, there's no denying that ኤደን አይሸሽም is one of the best I've heard, and getting closer to the greatness of አስቴር አወቀ. Keep up the fantastic work❤❤❤
@Kwii828
@Kwii828 9 ай бұрын
ውይየኔ ቆንጇ በጣምበጣም ደስ ትያለሺ ጥሩ ድምፂ አለሺ መድሀኔአለም አይለያችሁ በርቱ ደስ ትላላችሁ 🙏❤❤❤
@mekdelawithwoldemichael8447
@mekdelawithwoldemichael8447 8 ай бұрын
i am addicted to her voice - my God they both are pleasing to see and enjoyable, zein to listen to
@hadram2885
@hadram2885 Ай бұрын
ሁለቱ በፍቅር ቢጣመሩ መልካም ይመስለኛል። ዋው ድምጿ መልኳ ትህትና ውነትም ሙሉ ፓኬጅ።
@liyulewi-uh3zq
@liyulewi-uh3zq 6 ай бұрын
ምርጥ ሃሳብ!!!ምርጥ ዘፈን!!! ምርጥ ድምፅ!!!
@lemmanegesa5133
@lemmanegesa5133 9 ай бұрын
She is so cool, mature and disciplined.
@senushikore7663
@senushikore7663 9 ай бұрын
She is a good singer and you are right Sifesha, she looks like Amelestey! However, failure comes from strength and confidence minded! So sharing your weakness with others is it shows your stronger side and confidence. Of course, in our culture we don’t hear tAlking about her/his weakness in front of others. Only gossiping or judgments. But most brave people like her do not hesitate to saying it. So Good luck to you young lady and keep your head up. you are young and beautiful. On God’s time you will meet your life time soulmate.
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 9 ай бұрын
በዚሕ አመለካከትሽ ጌታን አገልግይበት
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 9 ай бұрын
በእውነት እንድትልቅ ሚድያ ያለውስው እንዲህ የወረደ ጥያቂ ያሳዝናል ምነይነት ጥያቂ ነውይህ ነውር ነውበጣም ወረድክ
@samuelarefayne3534
@samuelarefayne3534 9 ай бұрын
wow amazing voice with beautiful soul, bless you
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 9 ай бұрын
She is so beautiful and talented
@coolnassa1420
@coolnassa1420 9 ай бұрын
ውይ she makes me cry…በእውነት እንደዚህ አይነት ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ አለች?
@fethmedia
@fethmedia 9 ай бұрын
What a voice wow 🔥
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn 9 ай бұрын
ግራሚ ድምፅ አለሽ አድናቂሽ ነኝ ያሰብሽውን መድሐኒያለም ያሳካልሽ
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 9 ай бұрын
< ሰይፉ ጥያቄው ግን ለትንሽ ወንድምህ እየመለመልክ ትመስላላህ 😂
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 9 ай бұрын
😆😆😆🤦‍♀
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
😅😅
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 9 ай бұрын
የኔ ውብ ስታምሪ ቆንጆ ነሽ እርጋታሽ እራሱ እድሜ አትጠይቃት አታሳቃት ስታወራ እራሱ አትጠገብም
@melakea2671
@melakea2671 9 ай бұрын
Oh wow if she got good lyrics and music she will rise easily Very humble and gifted God be with you every single steps of your yours sister
@fandisha288
@fandisha288 9 ай бұрын
ስታምሪ የኔ ፍልቅልቅ🥰
@haregeweynhareg210
@haregeweynhareg210 9 ай бұрын
ዎው ብያለው ዉበት የድምፅ ማማር ከመር በርቺ ። ደሞ ካምለሰት ይልቁንም ሃሌሉያን ነዉ ምትመሲዉ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 3 ай бұрын
ከዱቄት ነፃ ቆንጆ ዉብ እርጋታዋ ታማኝነቱ wow❤የቤተሰብ ንግስት🥰 ዋዉ ድምፅ አደኛ❤❤❤ተዉ ሰይፉ ይከ ጠጋ ጠጋ አላማረኝም አተ ልታገባት ነዉ 2ተኛ ወይስ ለወድምህ አሰብሀት የጥያቄህ ነገር😂😂😂😂😂😂
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Creeper HEAD Fish Tank
0:26
RAWWFishing
Рет қаралды 11 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 28 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН