No video

የፍራሽ ፡ አልጋ፡ የምግብ ጠረጴዛና ወንበሮች፡ ቡፌ፡ ቁምሳጥን ዋጋ አዲስ አበባ

  Рет қаралды 380,706

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

Күн бұрын

የበለጠ እንድንሰራ የሞራል ድጋፍ ስለሚሆነን፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና ቪዲዮውን በፌስቡካችሁ ሼር በማድረግ ለያቲዩብ ያላችሁን ድጋፍ እንድታሳዩ በማክበር እንጠይቃለን፡፡ ከልብ እናመሰግናለን
Furniture market Addis Ababa Ethiopia. Prices and qualities of mattresses beds dinning table and chairs cupboards / closet babies beds and so on explained by salesperson of the store. We are grateful for their cooperation.

Пікірлер: 1 800
@yayatube4875
@yayatube4875 7 жыл бұрын
ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ለያቲዩብ ያላችሁን ድጋፍ እንድታሳዩ በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!
@allhamdllaallhamdlla6312
@allhamdllaallhamdlla6312 7 жыл бұрын
YaTube Love Peace ,btam enamsgnalln ymar asfllgi guday naw yaswkg
@foziyaseid8823
@foziyaseid8823 7 жыл бұрын
YaTube Love Peace ነጪ እና ጥቁሩ አልጋው ከነ ዱላቡ የልሰ እና ደግሞ ባለ መሰታይት ሁኖ እታቺ መሳቢያ ያለው እላይ ደግሞ ሺቶ እና አንዳንድ ነገሮችን መደርደሪያ ያለው ሁሉ ማቺ ሰንት ይሆን
@user-oe6kc5sz8v
@user-oe6kc5sz8v 7 жыл бұрын
allhamdlla allhamdlla ጡሩነው
@user-oe6kc5sz8v
@user-oe6kc5sz8v 7 жыл бұрын
@selmefiker3064
@selmefiker3064 7 жыл бұрын
YaTube Love Peace seatu dekekawe betame anese place
@asrabebmekonen1818
@asrabebmekonen1818 6 жыл бұрын
ይድርስ ለጠቅላይ ሚንስተራችን ዶክተር አብይ የውጭ ምንዛሪ ብቻ አይድለም መቀነስ ያለበት አገር እስጥ ሁሉም ነገር ውድ ነው ይቀንስልን እባክህ ይታስብበት
@selamhenok9607
@selamhenok9607 6 жыл бұрын
Ya inem iras mitat honebign
@rahelmuletaa451
@rahelmuletaa451 7 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ስራናው እየሰራቹ ያላቹት ጊዜያቹን ሰዉታቹ አሪፍ መረጃ እየሰጣቹን ነው ልትመሰገኑ ይገባል .......ተባረኩ
@abdullakhalfan2809
@abdullakhalfan2809 6 жыл бұрын
ያ ቲዩብ በጣም እናመሰግናል በፊት በጣም ተወደደ ከተባለ ያውም ትልቁ 5000 ነበር ቁም ሳጥን ግን ተመችቶኛል ዋጋውም ምንም አይልም ሞዝቦልድ ተብየው ትንሽ የተወደደ ይመስላል ምንም አይልም በጣም አሪፍ ነው በጣም እናመሰግናል ለሸቅላችን ጥንካሬን ይፈጥራል
@deneshhunegnaw9674
@deneshhunegnaw9674 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእኔ ወንድሞች ጠንክሩ አሪፍ ኘሮግራም ነው በጣም እወዳችሀለሁ
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 7 жыл бұрын
በጣም በጣም ከልብ እናመሰግናለን ምን እንደምልክ ቃል ቢያጥረኝ ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ በነካ እጅክኤሌትሮኒክ እቃዎች ማለትም ፍርጂ ቴሌቬዢኖች ና የልብስ ማጠቢያ ማሽኖችና ኤልትሪክ የንጀራ ምጣድ የመሳሰሉትን ዋጋ ብናቅ ደስ ይለኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ መልካም ኢድ
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 7 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ሰዉ ብየሀለሁ የኔ ምርጥ ሀበሻ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ቀና ሰዉ ነህ
@fanosedemisse4370
@fanosedemisse4370 7 жыл бұрын
በጣም ተመጣጣኝ ዋጋ ነወረ አሪፊ ነው እኔ የማረሳው የልብስ ዋጋው ባለፈው ያቀረብካት ልጅ ሆይ ልዋጭ እራሱ የማይለወጥበት ልብስ 500 ብር ስትል እኮ ትንሽ አልከበዳትም በተረፈ ይሄ ተመችቶኛል ዋጋውም ጥሩ ነው እቃው ጥራት ካለው ዋጋው አይጎዳም በተረፈ እናመሰግናለን
@egenieegenie9526
@egenieegenie9526 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ የሚያስፈልጉን እቃወች ናቸው ኣሁን ደግሞ ፍርጅ ፣ሶፋ እና የእንጅራ ምጣድ ጠይቅልን
@sadia123sadia5
@sadia123sadia5 7 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ከልብ እናመስግናለን የተቀሩ የቤት ማቴሪያሎችን እደምታሣውቁን ተስፋ አለን ለምሣሌ አረብያ መጂልስ ቴሌብዥን የአበባ ምንጥፍ ወ ዘ ተ የመሣስሉትን የኛ ውዶች በዚሁ ቀጥሉበት በመጨረሻም አድራሻ መጽፋችሁን አትርሡ
@yhwb4290
@yhwb4290 6 жыл бұрын
ካየዋቸው ሁሉ እጅግ በጣም የማረከኝ ጥራት ያለው ኳሊቲ የሆነ እቃ ነው ግን አድራሻችሁን እና ስልክ ቁጥራችሁን ባገኝ ደስ ይለኛል 😍😍😍😍😍
@taybakemal7282
@taybakemal7282 7 жыл бұрын
ያ ቱቦች በጣም እናመሰግናለን በጣም አስፈላጊ መረጃ ነው እየሰጣችሁን ያላችሁት ቀጥሉበት
@alemetoabebe9708
@alemetoabebe9708 7 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመግን አለን ይህን ችለን እንገዛለን ማለት ሳይሆን እነዚህ ትልልቅ እቃወች በደዜህ ዋጋ ከተገዙ ከነሱ ያነሱ ስላሉ ዋጋቸውን እድናውቅ ይርዳናል እናመሰግን አለን ሌላም ፍርጂ የዳቦ ምጣድ የመሳሰሉትን ብርድልብስ(ያልጋልብስ) ከይቅርታ ጋር ብታቀርብልን ምስጋናችን ከፍያለ ነው በእግዚአብሔር ስም ናመሰግን አለን
@tu1262
@tu1262 7 жыл бұрын
wawwww ፕሮግራማቹ ሲያምር በእውነት የስራ ሰዎች ነችሁ። ጎቦዞች ቀጥሉበት ከኣሁን በኋላ ገና ብዙ እንጠብቃለን ። ለምሳሌ የሶፋ ዋጋ የእህል የወርቅ የብር የኤሌክትሮኒክስ የሴቶች የውበት ሳሎን ቁሳቁስ .( ማስዋቢያ ) የሞባይል ወዘተ መረጃ ይዛችሁ እንደምትመጡ ተስፋ ኣለን። የናንተ ፕሮግራም ስንከታተል በፖለቲካ እና በሃይማኖት ደንቁሮ የነበረው ጆራችን የናንተ ፕሮግራም ስንከታተል እፎይታ እናገኛለን ። ቁምነገር እንድናስብ ያደርገናል ከውጭ ይዘን መምጣት ኣስበን ነበር ኑሮ ውድ ነው ውድ ነው ሲሉ ሁሉም ሰማይ ጠቀስ መስሎን ተሳስን ነበር ኣሁን ግን ይህን መረጃ ስለኣገኛን ብራችን ቛጠር ኣድርገን እንመጣለን ። እዛው ሃገራችን እንገዛለን ። ሁሉም ነገር እርካሽ ነው ያለው ሰው ዝም ብሎ ነው የሚያካብደው ። ቀጥሉበት ወንድሞቻችን እንዲሁም መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ ለሆናችሁ ባለንብረቶች በሙሉ የኣሁኑ የእንጨት ስራዎች ባሌቤት የበፊቱ የቡቲክ ባለቤት እና እንዲሁም ለቢላሮባ ባለቤት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@eleshadaytsaga5055
@eleshadaytsaga5055 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለመረጃው ። እቃዎቹ ከራት ጋር ውበት አላቸው ። በርታ አሁን ደግሞ የዳቦ መጋገሪያ , ፍሪጂ እና የልብስ ማጠቢያ ጠይቅልን
@meazagirmagerima9618
@meazagirmagerima9618 7 жыл бұрын
እናመስግናለ ይህንንም ማወቁ አንድ ነገር ነው ቤት ለመግዛት 3አመት እቃ ለሟሟላት 1አመት እዚው በስደት አረጀን ጤና ይስጠን ብቻ
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ያ ቲዩብ ከልቤ ዉድድ ነዉ እማደርጋችሁ በርቱ😘😘😘
@selamawitselamawit2376
@selamawitselamawit2376 7 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን! ወንድም በዚው ቀጥልበት የተለያዩ ማሽኖች ለምሳሌ የልብስ ማጠብያ ማሽን ኦቨን ቴሌቪሽን ዋጋቸውን ብታሳውቀን በጣም ደስ ይለናል
@blove1456
@blove1456 7 жыл бұрын
selamawit selamawit Awo mare yenem flagot new
@rahimatube5792
@rahimatube5792 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል በሰላም ሀገር ተመልሰን ለመጠቀም ያብቃን ሀሪፍ ነው በርታ ወንድማችን
@ppappa237
@ppappa237 7 жыл бұрын
ለነገሩ አልጋ በግዜ መግዛቴ በጀኝ እንጅ አደጋ ነዉ በጣም ዉድ ነዉ ለጥቆማችሁ ከልብ እናመሠግናለን ቢፌዉ ትንሽ ያስከጅላል ግን በተዋረድ ቢሆን በጣም ጥሩ ነዉ እንደኔ አስተያየት ቅር አይበላችሁና ከ9000 ሽ በታችም ሰርታችሁ ብታቀርቡ በጣም ደንበኛን ታፈራላችሁ ኢትዮጽያ መቸስ ሁሉ ሀብታም ሁሉ ድሀ ስላልሆነ እንዳቅማችን እንድንገበያያ በተዋረድ ይሁን እላለሁ በመቀጠል ስልካችሁንም ዱቅ አድርጉልን እናመሰግናለን በርቱ
@solomonmussia1216
@solomonmussia1216 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዉድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@yayatube4875
@yayatube4875 7 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን Solomon mussia!
@sonbulSonbul
@sonbulSonbul 7 жыл бұрын
YaTube Love Peace ballha arbya mejelse asyun wandme
@titohtood116
@titohtood116 7 жыл бұрын
አቦ ይመችክ በጣም ጥሩ ሥራ እየሠራክ ነው ማለቴ የአገራችን እቃ እየጠይክ ማሳይት መታደል ነው
@yayatube4875
@yayatube4875 7 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@user-hy6ef7ui1q
@user-hy6ef7ui1q 7 жыл бұрын
YaTube Love Peace በርቱ አድራሻችሁን ስለተናገርክ ደስ ብሎኛል በሚቀጥለው ደግሞ የልብስ ማጠቢያ ማሽን የፀጉር ሁሉንም አይነት ከሲልንደር ጀምሮ ጠይቅልን
@Fatima-hs2ue
@Fatima-hs2ue 5 жыл бұрын
ok
@hayatms7130
@hayatms7130 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው እንዳታሥወድዱት እሥክመጣ እንደሡ እንዳለ ይጠብቀኝ አልጋው ሣጥኑና ፍራሹን ዋው
@genigirma72
@genigirma72 6 жыл бұрын
ኤድስ ገቢ ነኝ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ወንድም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@abidemissie1477
@abidemissie1477 7 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ምናመሰግነው እባካችሁ ከተቻለ ሲሊንደር ጋዝ ልብስ ማጠቢያና ፍሪጅ አሳዩን
@alamalamo2980
@alamalamo2980 7 жыл бұрын
k750 endeneber awekalehu
@jamilasarahjamila5380
@jamilasarahjamila5380 7 жыл бұрын
እኔ እንኳን ይሄን ለመግዛት ሌላ 5 አመት ያስጨምረኛል ክክክክክ ለሀብታም ነው ይሄ ለኛ የሚሆን አይመስለኝም ያ ዩቶብ ግን ምስጋናየ ከልብ ነው እግዚአብሔር ይባርክ
@bayutinuguse1085
@bayutinuguse1085 7 жыл бұрын
jamila sarah Jamila. kkkkk era enem endziewu negn
@user-nd7gi1db6y
@user-nd7gi1db6y 7 жыл бұрын
ዋው እቃዎቹ ማሻአላህ ያማምራሉ ግን ውድ ነው ኡኡኡኡ ዳሀ አያስበውም ያዩቱብ እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው በርቱ የኔ ውዶች
@user-si9pv1ov2g
@user-si9pv1ov2g 7 жыл бұрын
አረ በጣም ደስ ይላል ለአገሬ ያብቃኝ እንጂ እገዛዋላሁ አቦ እናመሰግናለን ውዶች
@user-xe2ss4mh7i
@user-xe2ss4mh7i 5 жыл бұрын
መነው የአልጋው ዋጋ እደዚ የጦፈ እደዘበኑ ሰው ሊተኛበት ሳይሆን አልጋ ሰው ለይ ሊተኛ ነው ሆሆ አልጋው ሊተኛቢኝ ነው እዴ ነ
@mariammariam6511
@mariammariam6511 5 жыл бұрын
المدربة راوية الحجيلي yemiyakerbutmye habtamochun new yedehawochunma lem yakerbutal gud eko new yemifelegew tegnto maderachn new slezih yemikensewn felgen engezewalen
@user-fg9ig6py6c
@user-fg9ig6py6c 7 жыл бұрын
ዋው አናመሠግናለን በጣም
@aresmayaaxumlij9548
@aresmayaaxumlij9548 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን የ ኣልጋ ነገር ግን ኡኡኡ በጣም ውድ ነው በተረፈ ኣሪፍ ነ ው thanks
@adiyloveadiylove6046
@adiyloveadiylove6046 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ተመጣጣኝ ነው ላገራችን ያብቃን እንጅ እንገዛላን አብሽሩ
@user-ce3wi9wz9q
@user-ce3wi9wz9q 5 жыл бұрын
እረ በጣም ጥሩ ጥሩ ዋጋ ነው ደስ ይላል
@yejuliyaenat9368
@yejuliyaenat9368 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። ግን መጠየቃቹ .የ ሶፋ፣ ሰሊንደር ባለ 5 መድጃ ፣ የልብስ ማጠብያ ማሽን እና ፍሪጅ ብትጠይቁልን ደስ ይለናል።
@user-ft3ih7jv5v
@user-ft3ih7jv5v 7 жыл бұрын
ዋው በጣም የምትመሠገን ነክ እግዜር ይጠብቅ ወንድሜ በነካ እጅ ፍርጅ ፍላት ቴሌቭዥን አቅርብልን በጣም እናመሠግናለን የአልጋና የምግብ ጠረጴዛ በጣም ውድ ነው ሌላው አሪፍ ነው ቀጥልበት ወንድሜ
@emuynega4040
@emuynega4040 6 жыл бұрын
ዋው እቃው በጣም ነው የሚያምረው ተመጣጠኝ ነው ዋጋውም አድራሻውንም ብጠቁመን በጣም ደስ ይል ነበር👌🌷🌹
@sameerasamee4487
@sameerasamee4487 5 жыл бұрын
ችግሪ የለውም እመሬቴ መደብ አብጂቸ ትንጥየ ፈራሺ ገዝቸ ለሺ እላለሁ ይሂ ሁሉ አያስፈልግም
@Mm-re6fi
@Mm-re6fi 7 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዋጋው ግን አይደፈረም ቢሆንም ሀገሬ ከመግባት አያግደኝም
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
እውነት እቃ አሪፍ ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@zynebamudeser4444
@zynebamudeser4444 7 жыл бұрын
tv ማይግራፎን ሌሎችም የመሳሰሉት ጠይቅልን በጣም ደስስስ የሚል perogaram bartaln badgamyi enamasagnaln
@saidalmokadem6063
@saidalmokadem6063 6 жыл бұрын
የቃወቹ ዋጋ ሀሪፍ ነበር ታዴያ የት ይቀመጣል ዋናዉ መቀመጫ ነዉ ማለትም ቤት
@user-jd5po2zj2i
@user-jd5po2zj2i 7 жыл бұрын
ውድ ya tube ምታቀርቡት ነገር በጣም ተመችቶኛል ግን ምጠይቃችሁ ነገር ቢኖር የሱቆቹን አድሬስ ስልካቸውንና የንግድ ስማቸውንም አብራችሁ ፖስት ብታደርጉልን የበለጠ መልካም ይሆናል በርቱልን።
@rosehussen4270
@rosehussen4270 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ብሩ ከየት ይመጣል እንጂ እቃውስ ጥሩ ነበር በነገራችን ላይ ሶፋ እስኪይ አሳየን እና።ቁርጣችንን እንወቅ
@titohtood116
@titohtood116 7 жыл бұрын
ወይጎድ በነገራችን ላይ አረብ አገር 10 አመት ሰርተን ከመጣን እጂ በዚ አይነት የምን አልጋ የምን ብፌ መግዛት ነው በጣም ወድ ነው ድሀ አይችለውም ሀብታም እጂ ለማንኛው ከልብ እናመሠግናለን ወድማችን ሰብስክራይብ አርገንሀል ደሥ ይበልህ ወድሜ
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 5 жыл бұрын
እሰኪ አድራሻቹ ንገሩኝ ወንድሜ ማለትየ ሰልክ ቁጥር ከሰር ፃፍልኝ ከቻላቹ እና ከአዲሰበባ ውጭ ትሰራላቹ ??
@salamselaselam2388
@salamselaselam2388 7 жыл бұрын
ኣኣኣ አልጋወች ግን በጣም ውድ ናቸው በሰላም ሀገሬልግባ እንጁ አልገው ቀርቶብኝ መሬት ላይ በተኘው
@Ibrahim-nm9cw
@Ibrahim-nm9cw 7 жыл бұрын
Salam Helwa አብሽር ውዴ የኔም ምኞት ይህ ነው
@5mahmohammed185
@5mahmohammed185 7 жыл бұрын
+አይ ኮመት ልጅ ይውጣልህ Ibrahim bottahu yetinu eteligalhu
@salamselaselam2388
@salamselaselam2388 7 жыл бұрын
አይ ኮመት ልጅ ይውጣልህ Ibrahim እረ ወንድ አደለሁ
@user-sx3zo4dp8q
@user-sx3zo4dp8q 7 жыл бұрын
kkkkk አቦ ይመችሽ
@meritekolia4825
@meritekolia4825 6 жыл бұрын
betam tikkl Mar
@user-ge4bm3ug6u
@user-ge4bm3ug6u 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስትልን ምንም አይልም እንደ ሚካበድ አይደለም እኛም ለሀገራችን ያብቃን እጂ እስከዛ እናስብበታለን
@tiruneshgebremariam9075
@tiruneshgebremariam9075 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዋውውው ነው።ለሁሉም እድሜን ጬና ይስጠን
@saadaburchet1049
@saadaburchet1049 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ከቻልህ ቤት ጠይቅልን
@mmm1873
@mmm1873 6 жыл бұрын
አልጋው እንቅልፍ አብሮ ነው ወይ የሚሽጠው? መልስ እጠብቃለሁ
@user-io1gs1qw4o
@user-io1gs1qw4o 6 жыл бұрын
M Mm kkkkከህልም ጭምር
@hibaeid117
@hibaeid117 6 жыл бұрын
kkkkkkkk
@saidalmokadem6063
@saidalmokadem6063 6 жыл бұрын
እሰይ አይሻልም ከባል ጭምር እክክክክክ
@msblen6577
@msblen6577 6 жыл бұрын
M Mm 😂😂😂😂😂😂
@zamarakdismakdis5528
@zamarakdismakdis5528 7 жыл бұрын
አልጋው እስከ ፍራሹ ያምራል አሪፍ ነው የፍላት ቲቪ ዋጋም ከተቻለ ብጠይቁልን ደስ ይለናል እናመሰግናለን
@tgyeyesus967
@tgyeyesus967 6 жыл бұрын
ዋው መልካም ስራ ነው በርቱ ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@hananseid344
@hananseid344 5 жыл бұрын
እደ በጣም ውድ ነዉ ባታሳዩን ይሻላል ሀገራችን እዳንገባ አረጋችሁን የኑ ውድነት እያሳያችሁ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
Ewunet New Yena Wude Gen Men Yderg Eskemche Besdet Ennoraln Efff ezih Gen Be 500 Atekalay Yebet Eka Kene Bondu ygezalu Yarb !!
@sarasayfou9246
@sarasayfou9246 6 жыл бұрын
ወይ ሺ እንዴት ወደዳችኋት ስትጠሯት ትጣፍጣለች ለናንተ እኛን ግን ምርር አለችን ምነው ላልጋ ይህን ሁሉ ብር አውጥቼ ስተኛበት ቅዠቱም አያስተኛኝ ምነው ቆጥ ሰርቼ እንደ ዶሮ አልተኛም እንዴ
@dad8454
@dad8454 6 жыл бұрын
ክክክ
@milatteddy3214
@milatteddy3214 7 жыл бұрын
እውነት በጣም ኣሪፍ ዋጋ ነው። የበለጠ ደስ የሚለው ደግሞ የሃገራችን ምርት ጥራት ያለው መሆኑ ነው። እናመሰግናለን!!
@rahelketema625
@rahelketema625 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ሌላው። የልብስ ማጠቢያ ,ፍሪጅ ሌላtv...
@syoutube4877
@syoutube4877 5 жыл бұрын
ቆይ ግን እኛ የት ልተኛ ነው እዲህ አጡዛችሁ ዋጋውን? ሆሆሆ እናስ ባለሁበት ሀገር የሀገር ዜግነት(የመኖሪያ ፈቃድ ወስጀ ቁጭ እላለሁ።ሆሆሆ ሠው እዴት ባገሩ ይባረራል በኑሮ ውድነት?
@saraabebe2594
@saraabebe2594 7 жыл бұрын
ፎ ቴረር ለቀቀብኝ እኮ ሳስበው ኑሮው ያሃገሬን ዘፈን እየዘፈንኩኝ እገባታለሁ እንጂ እድሜይንማ አልጨርስም ሰው እደቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኖርም ይሉ አይደል
@clikonclik8101
@clikonclik8101 7 жыл бұрын
Sara Abebe ክክክክ አይዞሽ። አይሞላም ውዴ ሁሉን አታስቢ በጎዶሌእንገባለ
@saraabebe2594
@saraabebe2594 7 жыл бұрын
Clikon Clik እሽ ዋናው ጤና ይበልጣል
@anwarmohammed4991
@anwarmohammed4991 7 жыл бұрын
Sara Abebe ክክክክ እኔም እዳንች ፅናት ለባሎች ሀሀሀ
@saraabebe2594
@saraabebe2594 7 жыл бұрын
Anwar Mohammed ይመችህ ሃሃሃሃ
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ብዙ ነገር አሳውቃችሁናል እናመሰግናቸዋለን።
@fatumaseid3710
@fatumaseid3710 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ሌላም አረብያ መጅሊስ ምናምን ጠይቁልን
@samriydegne9259
@samriydegne9259 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ ፍራሽና አልጋ በሺ ቆጠራ ይግባ የሳር ፍራሼ ስንት ገብቶ ይሆን ክክክ
@alimetjemal7782
@alimetjemal7782 7 жыл бұрын
መደብ ሠርቸ እተኞለሁ 9000 እሡን ገዝች ምለበላ ነው ሆ😊
@abetmesiwolloyewa12
@abetmesiwolloyewa12 6 жыл бұрын
hhhhhhhhhh
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልን በርታልን
@Gamila-qm9pk
@Gamila-qm9pk 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና።ይስጥህ ወንድማችን አድራሻ የለውም እንጂ
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 жыл бұрын
አገሬ የገባሁ ግዜ እድተኛበት የጓሳ ፍራሽ ስንት እንደገባ ብታስተላልፉልን ጥሩ ነው
@seadakasaw5513
@seadakasaw5513 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@mohmedamen5420
@mohmedamen5420 5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-bl9gd9ow6t
@user-bl9gd9ow6t 5 жыл бұрын
woli Dagawe ትክክል ሠዉ እንደቤቱነዉ የሚኖረዉ
@alemmulugeta7887
@alemmulugeta7887 5 жыл бұрын
እውነትሺን ነው እህቴ
@user-jw5cm6vl5u
@user-jw5cm6vl5u 7 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ማወቁ። አይከፍም ግን ዋጋር ድሀ አይነካሽ ብየዋለሁ ካጠፍሁ ይቅርታ
@sarasaritta1898
@sarasaritta1898 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር አሜን kkkkkkkkkkkkkkkk
@sarafattans1112
@sarafattans1112 7 жыл бұрын
ዋጋው ትክክለኛ ከሆነ በጣም አሪፍ ነው ጥሩ ዋጋ ነው እናመሰግናለን
@meserettilahun6493
@meserettilahun6493 7 жыл бұрын
ውይይይይይ 12ሺ ብርርር የምግብ ጠራቤዛ እራ ምነው በእጄ ይዜ በላለው ጉድ።
@radiabeheraddin9040
@radiabeheraddin9040 7 жыл бұрын
ክክክክክ
@tesfalemberkumelese8877
@tesfalemberkumelese8877 7 жыл бұрын
kkkkkkkk temechecheghe
@jemal2281
@jemal2281 7 жыл бұрын
እረ ጉድ አልጋ አስራ ሶስት ሺ ፍራሽ 4000 ሺ አጠቃላይ 17000 ሺ አልጋና ፍራሽ ወደዛ በሉት ባይሆን ኬሻ ካላቹ አሳዉቁን እሱ እገዛለሁ
@nzssmszm9711
@nzssmszm9711 7 жыл бұрын
R0kyak Jemal kkkkk ene kejima yaserawut alga kumsatn yemewabya mestawet kene mederderyaw 18000 mn tyalesh?
@user-hv3ku7sw8b
@user-hv3ku7sw8b 6 жыл бұрын
R0kyak Jemal ክክክክክክክክ አረ በሰቅ
@nabeelmohammed7434
@nabeelmohammed7434 6 жыл бұрын
😀😀
@abdullakhalfan2809
@abdullakhalfan2809 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ የኬሻው ከወር በሇላ ወይ ቁንጨ ወይ ትሇን ይዞ አያስተኛማ ይሰባበራልም አንጀትን አስሮ እንደማንም ብሎ መግዛት ነው ደግሞ እንደቃው ነው ከዚህም ዝቅ ያለ ይኖራል
@ferahyoutube183
@ferahyoutube183 6 жыл бұрын
kasha mdenew 😀😁
@user-ec9sx1rz5o
@user-ec9sx1rz5o 7 жыл бұрын
የህፃናት አልጋ በጣም ውድ ነው ወተት ከተገዛለት ቀቂ ነው የምን 4000 ነው ኦኦኦእእንደዚህ ከሆነስ አይወለድ😄
@hawlethawlet974
@hawlethawlet974 7 жыл бұрын
ምግቡንም እታፋየ ላይ ቁጭ አድርጌ ብልት ከቶ አላህ ላገራችን በሰላም ያብቃን
@amnamohammed5817
@amnamohammed5817 7 жыл бұрын
እናመሰግናል ቆይ ለኛስ ሳር ተራ ሄደክ የሳር ፍራሽ ዋጋ ጠይቅልን እናመሰግናለን
@user-ke3ts8sr7s
@user-ke3ts8sr7s 7 жыл бұрын
ሂጃብ ነው ውበቴ ናስራ ነኝ ክክክክክክክ
@user-wd6kx1jd8e
@user-wd6kx1jd8e 5 жыл бұрын
+ቤቲ የማሪያም ልኝ ነኝ kkkkkk
@user-ko7ny2fq7h
@user-ko7ny2fq7h 7 жыл бұрын
ጎመን በጤና ዋጋው አይነካም አልጋ 9000ሺህ ገዝቼ ልተኛ ነው መሬት ምናለኝ
@user-sj8ld4id7h
@user-sj8ld4id7h 7 жыл бұрын
ማርያም እናቴ ነሽ ኢየሱስ አባቴ ክክክክክክክክ ሀገራች ለመግባት ያብቃን እንጅ መደብ እንሰራለን
@user-ko7ny2fq7h
@user-ko7ny2fq7h 7 жыл бұрын
አዚ የድንግል ልጅ አሜን ዋናው እሱ ነው
@hhbb4480
@hhbb4480 7 жыл бұрын
ወዉ፡እትዪጲየን፡ጌታ፡ይበሪከት፡ኤንዩሚሰሩ፡እጆች፡ይበረኩ፡ከዉጪአገሪ፡ትበልጠለቹ፡በሪቱ
@hananabdurehim3914
@hananabdurehim3914 7 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድማችን ብርድ ልብስ የአልጋ ልብስ ሞባይል ጠይቁልን
@user-rn8gx4uy6u
@user-rn8gx4uy6u 6 жыл бұрын
ረ ተው ሀገር ውጭም አደዚ አልተወደደ የዚን ያክል ኢትዮ ማን ሊገዛሽ ነው ቀነስ ብታደርጉት ከድሀ ሀገር እየኖርነ በኪራይ ቤት በምግብ እጥረት ይህ ን ማን ያስባል
@gamilali3104
@gamilali3104 7 жыл бұрын
ጠረጴዘ 12•000 ሺብር እኔ እራሴ ብሽጥ 12•000 ኣለዋጠም በጣም ይገርማል
@user-bu9vp2hc2b
@user-bu9vp2hc2b 7 жыл бұрын
ኦ በጣም ውድ ናቸው ያ እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው
@AA-md
@AA-md 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው ያምራል ጀዛከላህ ኸይር. ኢንሻ አላህ እገዛው አለሁ በአላህ ፍቃድ
@n.ahabshawit1555
@n.ahabshawit1555 7 жыл бұрын
የኔ ቢጤ ዳሀ መሬቱላይ ይደፍደፍ ሆሆ ጎመን በጤና ወይ ኑሮ
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
ቤት ሳይኖረኝ እቃ ማየት ምን ያረግልኛል ቤት ያለው ይይ እኔስ ሰርቼ ለክራይ ነው ሚውለው
@mayanna2548
@mayanna2548 7 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ እቃዉ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ።
@waine6059
@waine6059 7 жыл бұрын
እውነት ከልብ ነው ምናመሰግነው እግዚአብሔር ሰላማቹ ያብዛው። (አልጋው ሲያምር) አድራሻቸውን ጠቁሙን
@mmm1873
@mmm1873 6 жыл бұрын
ጠረቤዛ 5 ሺ ምነው በጉልበቴ አስቀምጬ ብበላስ ክክክክክ
@user-pg4yn7fu5f
@user-pg4yn7fu5f 6 жыл бұрын
M Mm ክክክክክክክክክ እኮ
@user-io1gs1qw4o
@user-io1gs1qw4o 6 жыл бұрын
M Mm ክክክክክክክ
@user-ez5db6ly2b
@user-ez5db6ly2b 6 жыл бұрын
M Mm ፣ውነትሽን ነው እደልጂነታችን ፣ቁጢጥብለን እጉልበታችንላይ አርገን መብላትነው kkkk
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ አልሀምዱሊላ kkkkkkk ara basak
@user-ou7ih7yv3f
@user-ou7ih7yv3f 6 жыл бұрын
M Mm ክክክክክክክ
@selemayenegersetotawegzeab2734
@selemayenegersetotawegzeab2734 7 жыл бұрын
ፍሪጅ ሶፋ ቲቪ ጠይቅልን ፕሊስ
@user-hp8ez4dg2m
@user-hp8ez4dg2m 7 жыл бұрын
በጣም እና መሰግናለን አረቢያ ምድርስ ጠይቅልን
@lehulumgizealewbaleweltaye6236
@lehulumgizealewbaleweltaye6236 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-nh7fq6rc6r
@user-nh7fq6rc6r 5 жыл бұрын
ኡፉፉ እራሥ ያማልን አይ ኢትዮጲያ ድሀ መኖር አይችልም
@usmankunjutty8689
@usmankunjutty8689 7 жыл бұрын
ሶፋ ብታሳየን ሀሪፍነበር ወንድም
@tofikhabibi5707
@tofikhabibi5707 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እንደዝህ አልጠብኩም ነበር
@najadahmed7130
@najadahmed7130 7 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛካላህ አድራሻ የት ነው ቡፌ እፈልግ ነበር ማለትም ወደ አገር ቤት ስገባ እሽአላህ ወደ አድስ አበባ እደት፡ማገኝት እችላለሁ ደሞ ፍሪጂ፡ ጠይቅልኝ
@user-qd7hy6by7q
@user-qd7hy6by7q 6 жыл бұрын
ወይይይ አንዱን የጣውላ ባለሙያ ባገኝ የቤቴን እቃ እስካማላ መጥበስ ነው እጂ በዝህ አይነትስ አይወጣም
@user-un1kx7cz1b
@user-un1kx7cz1b 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እረ ይቅርብሽ
@user-qd7hy6by7q
@user-qd7hy6by7q 5 жыл бұрын
+سس الم ተቀረብኝ እማ እመዳም ቤት ጥርሴን ብነቅልም አላሟለው😂😂😂😂
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 жыл бұрын
bezihuKtalubte
@shemimapro4060
@shemimapro4060 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን
@snsn5315
@snsn5315 7 жыл бұрын
ሶፉዎችን አረቢያን መጅለሶችን ጠይቁልን እናመሰግናለን
@meselumeseret4857
@meselumeseret4857 7 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው
@almaz78alma29
@almaz78alma29 7 жыл бұрын
አድራሻ ለምን አትፅፉም ስልክ ቁጥር ይፃፍበት ትክክለኛ ዋጋ ከሆነ ጎራ እድንል
@yayatube4875
@yayatube4875 7 жыл бұрын
Almaz ስልክ ቁጥር ጠይቀናቸው ነበር አድራሻውን ብቻ እንድንጠቅስ ነው የነገሩን:: መስቀል ፍላወር አካባቢ ነው አዲስ አበባ::
@user-mg8uc3id2c
@user-mg8uc3id2c 7 жыл бұрын
በእውነት በጣም ከልብ አናመሠግናለን
@lomineshmuiuarga8260
@lomineshmuiuarga8260 7 жыл бұрын
እረረ በጣም ውድነው ወድሜ ከልብነው የምናመሰግነው 😍👍👈::ሲቀጥል እስቲ ወርቅተራግባ ሳውዲነኝ ልገዛ ስሄድ የ7ትግራሙንዋጋ በኢትዮጵያ ሲመነዘ9ሺብርገዛሁት ስለዚ ማነፃፀር ፈለኩኝ ኢሻላ በሚቀጥለው አስጎብኘን ወድማችን ግን ከይቅርታጋር ስልክ ወይም አድራሻ ጠቆም ለምን አታረግልንም?ቢያንስ ልትጠይቅ ስትገባ ያለህበት ቦታ ብትገልፀው አተን አናስቸግርህም ስትገባ ይሄን ቦታነው በለን በተረፈ ወላሂ ምርጥ ስራነው የምትሰራው ከልብ እናመሠግንሀለን😍👍
@jemal3341
@jemal3341 7 жыл бұрын
Lominesh Muiuarga hhhhhhhh
@lomineshmuiuarga8260
@lomineshmuiuarga8260 7 жыл бұрын
ፈሪዳ Jemal ስቆሽነው ወይስ ደብሮሽነው አስተዬቴ እህት hhhhhhhhአልሽኝሳ ክክክክክክ ተርጉሚልኝ በአማሪኛ ካካካካካ👈
@yayatube4875
@yayatube4875 7 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ጠይቀናቸው ነበር አድራሻውን ብቻ እንድንጠቅስ ነው የነገሩን:: መስቀል ፍላወር አካባቢ ነው አዲስ አበባ
@lomineshmuiuarga8260
@lomineshmuiuarga8260 7 жыл бұрын
YaTube Love Peace እሺወድሜበቃተረድቻቹሗለሁ ከልብእናመሰግናለን ጥሎብኝ በጉጉትነው የምጠብቃቹ ለመግዛት ቢቻሳይሆን ለመረዳትም ከባድ መረጃ ሀናቹናል የኸይር ጄዛቹንአግኙት ማሻአላህ አሪፍነው😍👈:: ሲቀጥል ወላሂ የኖርኩበትሰፈርነው በተለይ ቤተክርስቲያኑጋር ጓደኛኤን አለች ግን ቪድዮን ሳየው አዲስሆኖብኝነው::አትቸገር ወድም ምስጋናችን ከልብነው ቀረባቸው እዚከምንሸከም ብለነውእጂ ብርህን ይጭነቀው እነሱም አይፈረድባቸውም ምክኛቱም ስትነገር እየቻሉ ታፍነው ስለሚኖሩ ሰበብ እዳይሆንባቸው ስለሚፈሩነው ስለዚ አብሽር ጋይስ😍👍
@user-yg7wq7zn7j
@user-yg7wq7zn7j 7 жыл бұрын
አገሬ ልገባ ነበር አሳቤን ቀየርኩ የቤቴን እቃ እዚይህው ሁኝ ማሟላት አለብኝ እስኪ ታማኝ ባልም አስጎብኝን
@gedaedea8420
@gedaedea8420 7 жыл бұрын
ምን አይነት ይሁንልሽ? ሀ.ጥቁር ለ.ቀይ ሐ.ዳማ መ.ሁሉም መልስ ናቸው
@user-yg7wq7zn7j
@user-yg7wq7zn7j 7 жыл бұрын
Ge th great edea kkkkkk ሁሉውም መልስ ናቸው
@gedaedea8420
@gedaedea8420 7 жыл бұрын
እንግዲ እኔ አለውልሽ እድሉን ተጠቀሚበት
@user-yg7wq7zn7j
@user-yg7wq7zn7j 7 жыл бұрын
Ge th great edea kkkkkkkk
@mulualemseyfu4648
@mulualemseyfu4648 7 жыл бұрын
ይሆት ምንድነች 😂😂😂
የልብስ ጫማ እና ሌሎች ዋጋ በአዲስ አበባ
9:26
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 419 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,6 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 36 МЛН
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,6 МЛН
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 160 М.
ዋስ የ ኤሌትሪክ እንጀራ ምጣድ ዋጋ Wass Injera mitad
5:33
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 297 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,6 МЛН