የአፍሪካ ሃገራትን እቆጣጠራለሁ! ያልተነገረላት ባለብዙ ታሪኳ ስራ ፈጣሪ

  Рет қаралды 856,881

Maraki Weg

Maraki Weg

Ай бұрын

Untold stories if Ethiopian enterpreneur Rahel skillus addis on maraki weg with journalist Gizachew Ashagrie

Пікірлер: 2 600
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Ай бұрын
እናመሠግናለን !!ደስ የሚል ዝግጅት ነው። ጥያቄዎችህ በሙሉ ተገቢና ወሳኝ ናቸው። እንደተለመደው ምርጥ ጠያቂ ነህ!!
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
አዎ ምርጥ ጠያቂ ነው እሷም ጀግና ሴት ናት በርቺ ጎበዝ 👏
@elianatigist8816
@elianatigist8816 Ай бұрын
Yemertoch mert nat
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ኤሊያናቲጊስት ​@@elianatigist8816
@mustafayildirim6350
@mustafayildirim6350 Ай бұрын
Rich Bexame salceris gwagwe edme kxena gara yesxish
@mustafayildirim6350
@mustafayildirim6350 Ай бұрын
Endet new minagnesh pls bsew Ager niran single mam ney lijochen Aqim bfqedwe Astemiralew xekara ennate ney biyye Am proudid on my self
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k Ай бұрын
ሴት ልጅ እንደዚህ ጀግና ሆና ሳይ ደስ ይለኛል በርቺ።
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 Ай бұрын
በጣም ❤
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት
@user-fx6eh6dg2k
@user-fx6eh6dg2k Ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br Ай бұрын
also me
@danielhadgu
@danielhadgu 28 күн бұрын
ራሄል ኣንቺ ጉረኛ፡ ጉራሽን ምንም ኣይጠቅመንም ።
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Ай бұрын
ዛሬ ያቀረብካት ውብ ኢትዮጵያዊት ከእስከዛሬዎቹ እንግዶችህ ሁሉ አንደኛ ነች ለኔ የማትኩራራ ፣በባህሏ የምትኖር ፣ አማርኛዋን በትክክል የምትናገር። ግልፅ የሆነች ጠንካራ ወይዘሮ።🎉🎉🎉❤❤❤
@ethiobahlmedia
@ethiobahlmedia Ай бұрын
ዋው ምርጥ አድርገሽ ገልፀሻታል
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ብጣሻም ነች
@lubabahussain6718
@lubabahussain6718 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ እና አስተማሪ የሆነች ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት:: እድሜሽን ያርዝመው::👍
@sambaluad4054
@sambaluad4054 Ай бұрын
Wow betam Gobez set 👌🏼
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br Ай бұрын
@@Mercy-mw9nt complexam
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer Ай бұрын
ልዩ ሴት! ሙሉ ሴት! አይን የምታፈዝ ልብ የምታጠፋ ባለ ብዙ ልምድ፣ አንቂ አነቃቂ ሴት ነች። a Wise and warrior woman
@nebebeandargie5437
@nebebeandargie5437 Ай бұрын
እሷ ሁሌም የማትቀየር ጎበዝ ጠንካራ ሴት ጀግና ነች ሁሌም የማከብራት የድሮ አለቃዬ ራሄል እድሜ ጤና ሞገስ ይስጥሽ ❤አምላክ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Ай бұрын
በጣም ደስ ያለኝ ንግግር: "አሁን ያለኝ maturity ድሮ ቢኖሮኝ ኖሮ ትዳሬን አልፈታም ነበር::" የትዳር ፎርሙላውም ይሄው ነው:: ትዳር ማለት ተቻችሎ መኖር ማለት ነው::
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
ትዳር እግዚአብሔር ሲባርክ ነው ሁሉም ትዳር ተብሎ አይጠራም ሱባኤ ግቢ እማ እግዚአብሔር ያች ያለው ይመጣል ለበጓ ይሆናል የተለያየሽ
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 Ай бұрын
20አመት ጠበኩ አልበስል ብሎኝ እኔ አረርኩ
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 26 күн бұрын
የእሷን የትዳር አጋር ታውቀዎለች በቀላሉ ያንን የትዳር አጋሯን መፍታት አልነበረባትም (ወይም እንደዛሬ ቢሆን ታቅበት ነበር )ነገር ግን ይሄ አባባል ለሁሉም ሰዎች አይሆንም ምክንያቱም የሁሉም ሰው ባህሪ የሚቻል አይደለም ሂወት የሚያሳጣ ሰው አለ ያንን እንለየዎለን እንጂ ባንድ ቃል ትዳር መቻቻል ነው የሚለው ለሁሉም ሰዎች አይሆንም እንደ ሁኔታው ነው
@wonshetmokonnen
@wonshetmokonnen 13 күн бұрын
አዎ ተቻችሎ ማለፍ እና ማስተዋል መብሰል ከእድሜ የሚገኝ ነው። አዎ ልክ ናት ትዳር ማስተዋል እና ማሰብ ያስፈልጋል
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
ውይ ገና ሰራተኛዋን እህቴ ስትል መልካምነትሽን ይገልፃል አብዝቶ ይጨምርልሽ እድሜሺን ❤
@user-bg6fz3ek8c
@user-bg6fz3ek8c Ай бұрын
Eahtem Aelcet 3 honew new yemnrut bedenb semew
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
የተማረ ይግደለኝ የምባለዉ አባባል በተግባር አሳየችን አሜን
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Ай бұрын
Yetemare endih new agul medam medam miyachawitachewm alu serategnan eyeredachachew miniku..
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ውስጡን ለቄስ ስም ግንባታ ይዛ ነው በጣም ሰው የምትንቅ መጥፎ ጅንታ ነች
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
@@Mercy-mw9nt አላየንም ግን ለአፋቸውስ ሰራተኛዬ ሲሉ እሚቀፉ አሉ መቸም የኢትዮጵያ የቤት ሰራተኛ ከመሆን ክፍ አረብ ትሻለኛለች እኔ ለዛ ነው ጥሩ ያልኩት ውደ
@lovehope721
@lovehope721 Ай бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ግዜ እንደዚህ ተመስጨ ስሰማ እናም ባላለቀ ብየ የተመፕሁት ፕሮግራም she is so nice and kind love her so much❤ God blesse you
@elg9049
@elg9049 Ай бұрын
የነገዋን እራሴን ባንቺውስጥ አየሁት በደንብ ነገዬ ላይ እንድሰራ እና ህልሜን እንደማሳካ ዛሬ አረጋግጫለሁ!!! አመሰግናለሁ❤❤❤
@gutamesele5604
@gutamesele5604 Ай бұрын
ቅን እና አስተዋይ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ:: ለብዙ ወጣቶች አርዓያ እና ድንቅ ተምሳሌት ነሽ:: ከአንቺ ብዙ መማር ይቻላል:: እግዚአብሔር አሁንም በነገሮችሽ ሁሉ ይቅደምልሽ እሱ የፈቀደው በሙሉ ይከናወንልሽ ምክንያቱም ከእንደአንቺ አይነት አስተዋይ እና ቅን ሴት ብዙ ሰው ይጠቀማል ይማራል እና እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው የአንቺ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን እህታችን:: (Stay blessed)
@SERWNA941
@SERWNA941 Ай бұрын
በመጀመሪያ ጋዜጠኛ ግዛቸው በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት የሴት ወይዘሮ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል ድንካሬ ,ድፍረት ,ብርታት ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ከዚም በላይ እንደምማር አምናለሁ ራሔልዬ እና በድጋሚ ክፍል 2 ብትቀሪብልን የምትሉ like አድሪጉ Please
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
እሶ እንዴት ሰው እንደምትንቅ ሚዲያ ላይና ሂወቶ ምንም አይገናኝም ብጣሻም መጥፎ ፎው ነች
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሕይወት የገባት ንፁህ ሴት ልጅ ነች ተባረኪ ድንግል ትከተልሽ
@senaitzewdie7460
@senaitzewdie7460 Ай бұрын
እውነት ለመናገር እራሴን ከ10 እና 15 አመት በኃላ እንድመለከት ነው ያደረገችኝ በጣም ለብዙ ሴቶች አራዓያ የምትሆን ሴት ናት፡፡ ትዳር ላይ ያለንን አመለካከት እንድናስተካክል እና ትዳርን የምናይበትን መንገድ እንድናስተካክል የሚረዳ አመለካከት ነው ያላት፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Ай бұрын
በስመአም እኔ የአየሁት ጀግና ሴት ረጋ ያለች ሴት አስተማሪ የሆነች ወይዘሮ አቀረብክ ተባረክለኝ ❤️🥰🥰🥰🥰
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Ай бұрын
ራሄል ስራ ፈጣሪ ብቻ አይደለችም ልቧ ንፁ የሆነች መልካም ሴት ናት ምክሯ ለውጦኛል ተባረኪ ከዚህም በላይ ያሰብሽበት እንድትደርሺ እመኛለሁ ❤❤❤
@user-qz2we9po8z
@user-qz2we9po8z Ай бұрын
እንዴት ልብ ሙልት የምታረጊ ሴት ነሽ በማርያም❤❤❤ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካል ምንክንያቱም ከጥንካሬሽ በላይ እግዚአብሔርን ስለምታስቀድሚ...
@ayelezerihun6970
@ayelezerihun6970 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንተም ስራህ ይባረክ እንዲህ ትምህርት የሚሆኑ ሰዎች እንድናይ ረድተህናል።
@ethiofunzone649
@ethiofunzone649 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ግዛቸው በአጭር ጊዜ እያየነው በሁሉም ነገር እየበሰለ ነው። ጥያቄዎችህና እንዲያወሩ እድል የምትሰጥበት መንገድ ንደነቃል..ብዙ ሚዲያዎች ሳያዳምጡ መሳሳቅና ለሙያው እንዳልተፈጠሩ ያሳያል። እግዚዓብሔር አሁንም ሞገሱን ይጨምርልህ።
@brtukan8684
@brtukan8684 Ай бұрын
ጀግና ሴት ዋው ስታምሪ ንግርሽ ትህትናሽ በጣም ደስትያለሽ❤❤❤❤
@rising1786
@rising1786 Ай бұрын
ተባረኪ Madame Rahel! I respect you for what you said about the great leader Meles, and the advice you took from him.
@haregadmasu6361
@haregadmasu6361 Ай бұрын
እስከዛሬ ከጋበዝካቸው እንግዶች አንደኛ ነች እናመሰግናለን ማሪኪ ወግ አዘጋጅ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Ай бұрын
ከተናገርሽው ሁሉ አንድም የሚጣል ነገር የለውም ይገባል በጣም ጠንካራና እድለኛ ነሽ ረጅም እድሜ ይስጥህ እህታችን።አድናቂሽ ነኝ
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 Ай бұрын
ጀግና ሴት የአመለካከት እይታዋ የራስ መተማመን ችሎታ ለስራ ያላት ፍላጎት ገራሚ ከአንች ብዙ እንማራለን እራሴን እንዳይ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ🙏
@aaitregistrar3095
@aaitregistrar3095 Ай бұрын
ምርጥ ጠያቂ ነህ ለብዙ ወጣቶች አርዓያ እና ድንቅ ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናት አደበቷ ንፀህ ነዉ ሰራተኘዋን እራሱ እህቴ ስትል እዴት እዳስደሰተኝ በጌታ 🥰🥰🥰❤❤እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይሽ ማማየ ጠካራ ጀግና ነሽ👍👍👍
@mzmlalhasan1697
@mzmlalhasan1697 Ай бұрын
ትግስት ዋልተንጉስ ትመስላለች ድምፃም መልኮም ጀግና ሴትነች❤❤❤
@mehrets.tadesse1170
@mehrets.tadesse1170 Ай бұрын
አነጋገሯ እና ድምፇ ይመሳሰላል
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 Ай бұрын
እረ ምኗም አይመስል ጥጓ ጋ አትደርስ ያች የፌክ ሴት አይደለች እንዴ እረ ማጠጋጋት
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
ልክ ነው ድምፃቸውም መልካቸውም የሚመሳሰል ነገር አላቸው እኔም እንደዚሁ ነው የተሰማኝ 😂🤭🤓✌️
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
​@@tsiondubale1293አረ አይባልም ነፃ አስተያየት መስጠት መብት ነው ከተስማማሽበት ጥሩ አለዛ የማትስማሚበት ካለ ፅፎ ማሳወቅ አለቀ እላፌ መናገር እራስን ማስገመት ነው 😉😳🤭
@wasera09
@wasera09 Ай бұрын
ቁጪ
@TedyMomona-nc8tp
@TedyMomona-nc8tp Ай бұрын
ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር።በተመስጦ በደከመ ኮኔክሽን ረጅም ሰአት ወስዶብኝ ያየሁት ።ምርጥ የተማረች የገባት ትሑት ግልጽ ጠንካራ ሴት ወይዘሮ በቋንቋዋ የምትጠቀም አስተማሪ ናት።አንተም ወጣት ጎበዝ ትሕትናህ የሞላህ ሞገስ ያለህ በጣም የምታድግ ጋዜጠኛ ነህ።ዘመንህ ይባረክ❤
@netsanetyibelital-lk3db
@netsanetyibelital-lk3db Ай бұрын
በጣም ምወዳት የሴት ወይዘሮ የተከበረች ሴት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ሪችዬ ተባረኪ☺️
@Maereg-
@Maereg- Ай бұрын
ግሩም ቃለመጠይቅ ነው። ራሔል ሞገስ ጀግኒት ብያታለሁ። እርግጠኛ ነኝ እሔ ቪድዮ ማራኪ ወግ ከለቀቃቸው ቪድዮዎች ሁሉ በተመልካች ብዛት ሪከርድ ይሰብራል። ማራኪ ወግን ሁሌ እከታተለዋለሁ የዛሬው ደሞ በጣም ደስ የሚል ነው👍ከ 1 ሚልየን ጊዜ በላይ ይታያል ብዬ አስባለሁ። ውሸት, ክሕደትና ቅጥፈት እንደባሕል በተወሰደበት ወቅት እንዲህ እውነትን የሚናገር ሰው መስማት ያስደስታል። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስን ቤተሰቡንና አኗኗሩንም አስመልክታ የሰጠችው ምስክርነት ግሩም ነው።
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q Ай бұрын
ማራኪ ቱዩብ እባክህን ራኤል የማገኝበት መንገድ ፈልግልኝ/አገናኘኝ በፈጠረክ እኔ ሴት ነኝ ምናልባት ለሌላ ነገር የምቀልድ እንዳይመስል እባክህን እባክህን ክፍሌ አገር ነው ያለሁት በዚህ አጋጣሚ ራኤልም ካየች እንድታወራኝ ላይክ አድርጉልኝ ወገኖቼ
@emebethagos6066
@emebethagos6066 Ай бұрын
የራሷ ቲክቶክ አላትኮ ለምን አትጽፊላትም
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q Ай бұрын
@@emebethagos6066 ፅፈላት ነበረ ግን አታይም እህቴ አመሰግናለሁ ስለጥቆማሽ
@user-cp8tp5jl7s
@user-cp8tp5jl7s Ай бұрын
Fetare yirdash wud🙏​@@user-th8gl7kw8q
@afs5efs986
@afs5efs986 Ай бұрын
Bole lay Medhanialem Moll wist suk alat ezaw letaggnat techyalesh ...
@meskeremabere9244
@meskeremabere9244 28 күн бұрын
በጣም እምወዳት ጀግና ሴት ዛሬ ደግሞ በጣም እንዳቃት እና መውደዴ ጨመረ Big respect for her 🥰🥰🥰🥰
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 29 күн бұрын
በጣም ደስ የምትል አንደበቷ ጣፋጭ አነጋገሯ የተቀመመች መልካም ሴት ጎበዝ ሴት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ በእውነት ስለ ሰራተኛዋ የገለጠችበት መገድ ወይኔ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ያክብርሽ እኅቴ ራሔል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ግዞ❤❤❤❤❤❤❤
@zelisho
@zelisho Ай бұрын
One of the best ማራኪ ወግ I have ever seen so far, she is so wise, humble, and mature as she mentioned she's the most motivational person not only that she's honest with herself which she can open up about how she gets here. Bless her more.
@yehunlavolontededieu322
@yehunlavolontededieu322 27 күн бұрын
oh really? 😂 so there are none who work hard like her but can't even afford to provide for themselves? but somehow she's some kind of unique person born with luck and built such empire without nothing? 😂 ask yourself
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Ай бұрын
እውነታን እኔ አሳባን ደጋፊ ነኝ መጀመሪያ ለቤተሰቦቼ እምችለውን አድርጌ ነው ወደትዳር የገባውሁት በቤተሰብ ተመረቁ መንገዳችሁ ሁሉ ቀና ይሆናል❤❤❤❤❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
እኔ ለቤተሰቦቸ ነው የኖርኩ ስምት አመቴ ትዳር ከያዝኩ አሁን ቤተሰቦቸ እድሮ መርዳት አልቻልኩም ብቻ መሆን ነጻነት አለ ልጆች ስለወለድኩ ነውጅ😢
@helentades129
@helentades129 Ай бұрын
እዉነትም ማራኪ ወግ ሁሉ ነገሯ ማራኪ አነጋገሯ ስርአቷ ለሰዉ ያላት አክብሮት ስታወራ አወሯሯ ብቻ እስከዛሬ ዩቱዩብ ላይ ያተንም ሆነ የብዙወችን ፕሮግራም አይቻለሁ ኮሜትም ሰጥቼ አላውቅም የዛሬዋግን ትለያለች በጣም ነዉ የወደድኳት አፌን ነዉ ያስከፈተችኝ አውርታ እስክጨርስ ጀግና ሴት
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 26 күн бұрын
High Respect. ከሚሊዮን አንድ። የአገር ኩራት። ሰላምና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እመኝልሻለሁ።
@UniversityVlog-jv7go
@UniversityVlog-jv7go 16 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fd9neMSl3pjSpmQ.htmlsi=PILnVGIjy5P9UP7Q
@melkamucord9880
@melkamucord9880 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ፣ በራስ መተማመን፣እና የምታወራውን ጠንቅቃ የምታቅ። ለምሳሌ ለመለስ ዜናዊ የሰጠችሁ ምስክርነት በጣም ደስ ብሎኛል። በርቺ
@AnnoyedCrow-xe7ui
@AnnoyedCrow-xe7ui Ай бұрын
በርግጥ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን በጣም ጀግኖችን ሳይ ዝንም ብዬ ለማለፍ ሂልናዬ አይፈቅድም እና በጣም ጠንካራ እና ትሁት ሴት ነሽ❤❤❤👍👍
@user-wz3pr7qq5h
@user-wz3pr7qq5h Ай бұрын
ትልቅ የሕይወት ትምህርት ! ሰው በአንድም በሌላም ይማራል ልብ ካለ ! ተባረኪ !ትልቅ ትምህርት ካንቺ አግኝቻለው
@MeryMery-wr5yu
@MeryMery-wr5yu Ай бұрын
የምር ደስ የሚትል የተማረች ጠንካራና ልባም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ድንግል ጨምራ ትባርክ አሜን
@user-di6ig9qn4p
@user-di6ig9qn4p Ай бұрын
ወ/ሮ ራሔል በጣም የምወዳት ኢትዮጵያዊ ናት የማሳመንና የመምከር ተሰጥኦ አላት ያላትን ሀሳብ የምታካፍል መልካም ሴት ናት እናመሰግናለን ተባረኪ።
@birahn6172
@birahn6172 Ай бұрын
ምን ዓይነት ድንቅና ውብ የሆንሽ ሴት ነሽ?!!!ዋው! እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 Ай бұрын
እውነት ከአይን ያውጣት
@user-ys5rr5yi1j
@user-ys5rr5yi1j Ай бұрын
ሷ​@@genetgetachew2150
@alemtsehayweldeyes2500
@alemtsehayweldeyes2500 Ай бұрын
ራሂል ሞገስ የሸዋዪ ክፍሌ ልጅነሽ ወይ እህትሽ ስላም ሞገስ ትባላለች አንድ ውንድም እለሽ እዚህ ደረጃ በመድረስሽ ደስ ብሎኛ❤🙏
@mayaalgaw12
@mayaalgaw12 Ай бұрын
እንዲህ ደስ የሚል ኢንተርቪው አላጋጠመኝም ትምህርት ሰጭ ነው ተባረኪ እህቴ
@kquint9628
@kquint9628 Ай бұрын
I haven’t seen this lady before but I must say that she is the most humble, eloquent and intelligent woman . Kudos to you 👏🏾
@Legna27
@Legna27 Ай бұрын
ሴት ከምንም በላይ ስራ ስትሠራ ደስ ይለኛል የሠው እጅ እየጠበቁ መኖር ለኔ የሞት ልምምድ ነው ሁሉም በተሠጠው ራስን መቻል ትልቅ እረፍት ነው❤❤❤
@almasbh6100
@almasbh6100 Ай бұрын
አዎ በጣም ከባድ ነው ትዳር እራሡ ሥራ ሣይኖር ማግባት ጥሩ አይደለም የወንድ መጫወቻ መሆን ነው
@Belaynishyimer
@Belaynishyimer Ай бұрын
ደመሩኝ የስደት እህቶቼ
@ggd5773
@ggd5773 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@gashawtakele2922
@gashawtakele2922 Ай бұрын
Of course
@ethsport24
@ethsport24 25 күн бұрын
መለስ የአዋቂነት የጨዋነት ልክ ነው!!ነብስ ይማር የኛ ጀግና!!
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 Ай бұрын
እጅግ አስተማሪ እና ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የሆንሽ የሰለጠንሽ ጥንቅቅ ያልሽ ምርጥ ጠንካራ ሴት ፡ በተለይ የሀገራችን ሴቶች እንደዚህ ጠንካራ እና ውብ ሲሆኑ እጅግ ያኮራል ፡ ከሚሚ ቀጥሎ አስገራሚ ጀግና ሴት አቀርብክልን ተባረክ ፡ ሪችም አሁንም ያሰብሽው ሁሉ ይሳካ የሀገር ኩራት ነሽ በቃ big respect 🙏❤
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 Ай бұрын
አገሬ ሰው አላት ተመስገን ወ/ሮ አኢትዮጵያ ብየሻለሁ ❤ 🎉 ማራኪ ወግ ደሞ ተባረክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Ай бұрын
ባለመሀትቧ ማእድሽን በእግዚአብሔር ስም ባርከሽ ስትጀምሪ የተመረቅሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ማንንትን ;ስው መሆንን ;ዝቅ ብሎ በመስራት ;ክፍ ማለትን እሳይተሻል !! እስከዛሬ ከቀረቡት ሁሉ ልዩ ነሽ እንደበተ እርቱኡ ጨዋ የጨዋ ልጅ በጣም ልቤ ውስጥ ነው የገባሽው ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ያስብሽውን መድሀኒእልም ይፍፅምልሽ ተባረኪልኝ 🙏🏾❤️🌿
@Tsss646
@Tsss646 Ай бұрын
ፐፐፐፐፐ ክርስትና 😂😂😂 ሳታገባ ግን ትማግጣለች:: ዝሙት ለካ ሀጥያት አይደለም እናንተ ጋር:: ደግሞ ባደባባይ ታውራለች
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Ай бұрын
@@Tsss646 እይትሻታል? ቅናት ነው!! ምንም ትሁን ምን እሁን የደረሰችበት ይዛ ተገኝታለች የቀና ብዙ ስለሚናገር ማንም እይስማሽም ስም እያጠፉ መኖር ትርጉም የለውም !! ተምራ እስተምራ ሰርታ እዚህ ደርሳለችና እሁንም ባላት ላይ ይጨምርላት መድሀኒእለም ሰው እክባሪ ናት!! ስም ለምታጠፉም ልቦና ይስጣችሁ! ! እለቀ 🥹
@Tsss646
@Tsss646 Ай бұрын
@@bazawitmengesha1147በማን ነው የሚቀናው 9:46 ደቂቃ ላይ እይው! She said it. So called religious. ሌላው ቢሆን አቃቂር ታወጡ ነበር ገልቱ::
@Tsss646
@Tsss646 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቲፎዞ ለማግኘት አንገትህ ላይ እንጨት/ብር/ወርቅ ቅርፅ በክር አድርግ:: ክርስትና ይባላል ከዛ! 9:46 ደቂቃ ላይ single ብሆንም relationship ሰው አለኝ ግን! ፐፐፐፐ ክርስትና! ሳያግቡ ፍትወት በመፅሀፍ ቅዱስ ዝሙት ነው:: በምድራዊ የትኛውም ጥግ ብትደርሱም እንደክርስቲያን ግን አትኖሩም ቃሉንም አታውቁም አትፈፅሙምም:: ሁብታም መሆን ቃሉም ይደግፋል ግን ጥለሽው ለምትሄጂው አለም ከኢየሱስ በላይ ማየትሽ ተገቢ አይደለም:: ሌላው እውነት እንነጋገርና ሙለስ ዜናዊ ልጅች አስጠኚ የሆንሽው በጉብዝናሽ ብቻ አይደለም ትግሬ ስለሆንሽ ነው:: ለዚህም ነው ስለመለስ ያጎበደድሽው:: ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ እያጨድን ያለነው እሱ የዘራውን የብሄር ክፍፍል መርዝ ነው:: አንቺም በጊዜው ተጠቀምሽበት:: ጎበዝ ስለሆንሽ ብቻ የሱ ልጆች አስጠኚ ሆንሽ! ኧረ ባክሽ? ሀገር በጎጥ እንደቅርጫ በብሄር ስም ከፋፍሎ አማራ አፋር ኦሮሞ ዛሬ ሰው የሀገሩን ድንበር ትቶ ለክልል ድንበር ይዋጋ ገባ! ዛሬ እያጨድን ያለነው እሱ የዘራብንን ነው:: ይህንን ኮመንት ዴሊት እንድምታደርግ አውቃለሁ! ምክንያቱም እውነት መራራ ስለሆነ:: አብይን ለመወረፍ ሞራሉም የለሽም::
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 29 күн бұрын
​@@Tsss646የአበሻ ምቀኛነት ይታይብሻ ጭንቅላትህን/ሽን አሰሪው ቅል አደለም መቼስ
@genzebendalew8168
@genzebendalew8168 26 күн бұрын
ደጋግሜ ሰማሁሽ ለብዙ ወጣቶች አርአያነትሽ በእውቀት የተሞላው ኢትዮጵያዊነትሽ አቦ የተባረከ ይሁን ቀሪ ዘመንሽ መማርና ማስዋል ለሌላው መትረፍ እንዳንቺ ነው;
@melkammasseb3796
@melkammasseb3796 Ай бұрын
She is Very Inspiring, confident and remarkable lady! Thank you, Rahel & of course, the host too! Appreciated!
@FertunaBalayi
@FertunaBalayi Ай бұрын
ስለዚህ ጀግና የኢትዮጵያ መሪ በመስማቴ የተሰማኝ ደስታ ልዩ ነዉ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ያየሸዉን በማዉራትሽ አመሰግናለሁ❤❤❤
@HAHA-ws4fg
@HAHA-ws4fg Ай бұрын
Who’s ጀግና?
@bisrat1269
@bisrat1269 Күн бұрын
​@@HAHA-ws4fgMeles Zenawi Asrea❤❤
@tru1614
@tru1614 Ай бұрын
የኔ እመቤት ተባረኪ ክብር ለመዳህኒ አለም ስላልሽ ክብርን ለሱ ሰለሰጠሽ እምነትሽ በጣም ደስ ይላል
@user-of2zp8zu1i
@user-of2zp8zu1i Ай бұрын
የተዋጣለት ቃል እና ምልልስ! ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጉጉት ነዉ ያደመጥኩት። ራሄል ተመክሮሸን እና ስኬትሸን ስላጋራሸን እናመሰግናለን። በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሸ። ለብዙዎች ተምሳሌት ትሆኛለሽ። ጋዜጠኛው አንተም ጥሩ መጠይቆችን ነዉ ያቀረብከው። በርታ ተበራታ።
@Shewaye991
@Shewaye991 Ай бұрын
በእውነት ከላይ የተሰጠሽሽ ምጡቅ አዕምሮ ያለሽ ብቻ የምትደነቂ እንስት ነሽ የምድሩን ዓለም ስኬታማ እንደሆነልሽ የሰማዩንም ቤት ይባረክልሽ በጣም የምታኮሪ ተምሳሌት ነሽ ያስብሽው የነካሽው ሁሉ የተቀደሰ ነው ሠላምሽ ይብዛ ልጅሽም ሀገር የሚያስጠራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@aby7200
@aby7200 Ай бұрын
ጥበበኛ ሴት ጌጧ እግዚአብሔር ነው አለቀ። አንዱን ልጅሽን ይባርክልሽ
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም በመጀመርያ አክባሪሽ ነኝ ባርከሽ ስትበይ አንገትሽ ላይ ሳይ ማህተብሽን እግዚአብሔር ስላከበርሽው አከበረሽ በበረከት ይህን ያልኩበት ምክንያት እንጃንቺ ስኬታማ የሆኑ ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ ዘመናዊነትን መርጠው ማህተብ አያደጉም ካንቺ ይማራሉ ብዮ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳን በርቺ
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Ай бұрын
ትክክል ውርደት የሚመስላቸው ናቸው
@ethiopiandish3361
@ethiopiandish3361 Ай бұрын
ሀበሻነቴን በጣም ነው የምወደው ዛሬ ደግሞ ይበልጥ ኮራሁ❤❤❤
@yosefadhanom7081
@yosefadhanom7081 Ай бұрын
ድንቅ ስብእና የተላበስሽ ጊዜሽን በኣግባቡ የተጠቀምሽ ድንቅ እመቤት! በቡዙ ተበረኪ
@GG-rm2py
@GG-rm2py Ай бұрын
What a wonderful interview with a hero & role model women for others. Love and respect from Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@weldebrhanhalefom3061
@weldebrhanhalefom3061 Ай бұрын
ኣንተ ለዚች ውበ እሀት ለጋበዝክልን እናመሰግናሃለን። በጣም ድንቅ ሴት ናት።
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 Ай бұрын
ግዜ ተባረክ በጣም በሳል ሴት ስላቀረብክልን ባጣም ነው የተደሰትኩት የአነጋገሯ ብስለት ልክ እንደ ዶክተር ወዳጀነህ ያስተላለፈችው መልዕክት በጣም ደስ ይላል ተባረኪ Bless U all
@aneshamood6033
@aneshamood6033 5 күн бұрын
በጣም ደሰ የሚል አነጋገር ነው ልጅዋን ከአባት ጋር ማገናኘትዋ ይህ ነው ብትፈታም በሰምምነት ጥፋትን አውቆ በመግባባትና በመደማመጥ ልጅዋን በዚህ አይነት አሰተያየት በጣም ደሰ ይላል ይህ ነው የሰው ልጅ ቢፈታም በሰላም ምኖር የመሰለ የለምና ጥሩ ሰራ ሰራሸ በርቺ የእናትና አባት ምንም ቢደረግ ተከፍሎ አያልቅም እሩቡን እንኳን ያረጊልንን በእናት አባት አልተዳደርም በመጀመሪያ ቤተሰብ ቀጥሎ ሚሰት ባል ልጅ ነው ሁፍ እንኳን አይባሉም በመጀመሪያ በቤተሰብ እሰከ መጨረሻ መመረቅ አለባችሁ በጣም ደሰ የምትል ልጅ ነው ጋዜጠኛውም አድናቂህ ነኝ በርታ እውነትሸን ነው ነገ አጭር ጊዜ ነች ተደሰችባት ሰራ ሰራ ብቻ ጥለነው ለምንሄደው እውነትሸን ነው ተደሰችበት የማያሰቸግር የለሸም በቂ ነው ሁሉ ያለው እድሜ ጤና ይሰጥሸ ደም እውነቱዋን ነው ቲክ ቶክ ዶክተሮች ሰንቱ ይጠቀመብበታል ቀላል አይደለም አንዳንድ በቀን ትንሹ ሁለት መቶ በቀላሉ የሚያገቡ አሉ እኔ በአጭሩ የማውቃቸው በአመት ሰልሳ ሺህ ያገባ አውቃለሁ እውነትዋን ነው ጀግና ጎበዝ ሴት ነች ፈገግታዋ ሰነምግባርዋ ይበቃልሰላምሸ ይብዛ
@HirutWorkuZewde
@HirutWorkuZewde Ай бұрын
ጀግና ሴት፣ግሩም ተናጋሪ ፣ የማትሰለችነሽ :: ልጃችን፣እህታን በሚዲያ መተሽ የእናቶቻችንን ጀግንነት ሳይማሩ የተማሩትን ታሪክ እደገና በዘመነ መንገድ አድሰሻል በተግባርም አሳይተሽናል:: ይህ ጀግንነትሽ በአንቺ ተገድቦ ቢቀር ያሳዝንል አንች የኖርሽውን ስለሆነ የምታስተምሪው አደራ ሴት ልጆቻችን እየጠፋ ስለሆነ ሀይ ባይ የሚል ሰው እንዳች ያ ስፈልጋቸዋል:: እርግጥ የኑሮ ችግር ባገራችን እንዳለ ቢታወቅ ሴት ልጆቻችን ነጋቸውን ከማየት ይልቅ በጥቅም ተደልለው እንዳይቀሩ፣ መክሊታቸውን እንዳይቀብሩ ማስተማር የምትችይ ሴትነሽ:: እኔ አንችን የምጠብቅሽ በOprah winifry ደረጃ መተሽ ስታስተምሪ ማየት ነው የተመኘሁት:: በሚዲያ ቀርበሽ የማስተማር ብቃት ብቻ ሳይሆን ፀጋውም አለሽ ጌታ ባአንች ሊጠቀም ከወደደ ፀልይበት ፈጣሪሽን ጠይቂው:: ጌታ አንችን አክብሮና፣ መርጦ ቤተመንግስት ገብተሽ እንድታስተምሪ የረዳሽ አሁንም ዙፋኑ ላይ ነው:: ይህንልል የቻልኩት ይህን ቪዲዮ ላይ ሳይሽ ስላንች የገረመኝ ልብ ሙላትሽ፣ ድፍረትሽ፣ አርቀሽ ማየትሽ: ነጻነትሽ፣ የተሰጠሽን እድልም ሆነ ምክር አክብረሽ ተግባር ላይ ማዋልሽ ፣ ከሁሉ ይበለጠ ስላች የደነቀኝ ያአንች መዝገበቃላት ውስጥ አይቻልም የሚለውን ቃል ደምስሰሽ ይቻላል የሚለውን መፈክር ይዘሽ የወጣሽ ሴትነሽ የስኬትሽ ሚስጥር ያ ይመስለኛል :: ይህ ትውልድ በራሱ ላይ ተስፋ በመቁረጡ ይመስለኛል ሱስን እንደመፍትሄ የቆጠረው :: እየፈረድኩ አይደለም እንዳንች እያንዳንድን የተዘጉት በሮችን ፈትሾ በመክፈት ብታስተምሪያቸው መፍትሄው ላይ ሊደርሱ ይችላሉ የሚል ምኞቴን መግለጽ ነው :: ለእዚህ ትውልድ የሚያስፈልገው የአፍ ካራቴ ሳይሆን ባገኘው አጋጣሜ በሀቅ ሰርቶና ኖሮ በምሳሌ የሚያስተምረው ሰው ነው:: እድሜና ጤናውን ይስጥሽ እኔየ 70 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ብሆንም ለቀረችዋ እድሜየ ዛሪ ካንች ብዙ ተምሪያለሁ ምክንያቱም ለመማር ይሚረጅ ሰው የለም:: ተባረኪ ልጅሽን ይባርክሽ ጌታን አስቀዲሚ ከፊትሽ የሚቆም ማንም አይኖርም:: Romans 8:31.25 If God is for us, who can be against us? If you say the sky is the limit, you mean that there is nothing to prevent someone or something from being very successful. They have found that, in terms of both salary and career success, the sky is the limit.
@sofiademeke-ds9te
@sofiademeke-ds9te Ай бұрын
ጀግና መንፈሰ ጠንካራ እና አስተዋይ ቅን ሴት ነሽ አቦ ተባረኪ ለብዙ ወጣቶች መልካም አርአያ እና ብርሀንን የምትፈነጥቂ አነቃቂ አበረታች ውብ ሴት ነሽ:: ከአንደበትሽ የሚወጡት ቃላቶች ብስለት እና ማስተዋል የተሞላባቸው ፈርሀ እግዚአብሔርን የተቃኙ ስለሆኑ ቢሰሙ አይጠገቡም:: እራሴንም ቆም ብዬ እንዳይ አድርገሽኛልና እንደዚህ አይነት ለወገን እና ለሀገር ኩራት የሆነች ብርቱ ሴት በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ ኮርቼብሻለሁ እህቴ:: አሁንም የምታምኝው አምላክሽ በፊትሽ ይቅደምልሽ:: ቅንነት እና ብርቱ የሆነ ትልቅ አላማሽን ደጉ እግዚአብሔር ያከናውንልሽ የሚያከብሩትን የሚያከብር ደግ እና ታላቅ አምላክ ነውና! ጀግኒት ብዬሻለሁ!
@abge5258
@abge5258 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ኢትዮጵያ ስንት ጀግና ሴት ያላት ሀገር ናት ንግስትም ሴት ነበራት ወደሀላ ጉዞዋችን በዝቶ ነው የትዳር አገላለፅሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ነው በርቺ እግዚአብሔር ያግዝሽ አሚን
@user-qw1tz1xz3c
@user-qw1tz1xz3c Ай бұрын
በጣም ወድጄው ያየሁት ሲደወልልኝ እንኳን ሳላነሳ የጨረስኩት ፕሮግራም ነው ይጨምርልሽ በጣም አከብርሻለው❤❤
@tegegngashaw4828
@tegegngashaw4828 Ай бұрын
በጣም ጨዋና ስርአት ያለሽ ሰው ነሽ።ክብር የሚገባውን መመስገን ያለበትን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር አንስተሽ ያመሰገንሽበት መንገድ የሚደንቅ ነው ከጥቂት መጥፎ ነገር የሚመሰገን ብዙ ጥሩ ነገር ያላቸውን ሰው ማመስገንሽ እውነተኛነትሽን ያሳያል።አክባሪሽ ነኝ
@brightlife3177
@brightlife3177 29 күн бұрын
I love Meles Zenawi everybody has a mistake. Respect
@BETE-KIDANE-MIHRET
@BETE-KIDANE-MIHRET Ай бұрын
እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርኀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🌸
@warkanesb7388
@warkanesb7388 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr Ай бұрын
አሜን
@yordanosadigo
@yordanosadigo Ай бұрын
❤❤❤❤
@senaittsehai7571
@senaittsehai7571 Ай бұрын
አሜን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Ай бұрын
❤❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Ай бұрын
ደስ ብሎኝ የሰማውት interview ከልብ እናመሰግናለን
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 Ай бұрын
እጅግ የተባረክሽ ሴት ነሽ በመንፊሳዊውም በአለማዊውም ምንም አይጎልሽም ለማንኛውም በረከት ከለይ ነው ወደፊት ልጅሽ ተመርቆ ብቻሽን የምታሳልፊያትን ቀን ከባለቤትሽ ጋር ተቃቅፈሽ የምታሳልፊ ያድርግሽ ድንቅ ሴት ነሽ።
@HaniTewelde
@HaniTewelde Ай бұрын
It's not just ወግ, it's also one of the best classes I've ever taken. I greatly appreciate Rahela. Thanks Maraki Weg
@Ziiiaddis
@Ziiiaddis Ай бұрын
ኢትዮጵያዊያን ስኬታችንን በግልፅ የመናገር ልምድ የለንም እናማ በአንቺ በጣም ተደስቻለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ
@TedyMomona-nc8tp
@TedyMomona-nc8tp Ай бұрын
ደስ የሚል ኢንተርቪው ስለነበር በደከመ ኮኔክሽን ከ2 ሰአቴ በላይ ወስዶብኝ ነው ያየሁት።ጨዋነትና ትህትና ቋንቋዋን በትክክል የምትጠቀም ግልጽ ነጻ ሴት ወይዘሮ ናት።አንተም ምርጥ ትሑት ጋዜጠኛ ነህ።ይመችህ❤
@user-rq4ww7mz7k
@user-rq4ww7mz7k 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ!! ያዉ ፀጋ ከጌታ ስሆን ግን ወንድም ይሁን ሴት ዎኔ ወይም ሞራል ስኖራቸዉ በጣም ደስ ይላኛል!!!❤❤❤❤❤
@user-gf2oh9jd8s
@user-gf2oh9jd8s Ай бұрын
በጣም የምትገርሚ ሰው ነሽየ ንግግርሽ ስርአት ወሬሽ ከተግባር ጋር ስለሆነ ደስ ትይኛለሽ መልካም ሴት ልጅሽ ታድሎ
@woinetadesse1002
@woinetadesse1002 Ай бұрын
በጣም የምትመሰኚ ሰው ነሽ።ሴት ነሽ አልልሽም ሰው ነሽ።ዛሬ ካየሁት ነገር ሁሉ ፀሎት ቤትሽ የብዙ ጊዜ ጥያቄዬን መለስሽልኝ አመሰግንሻለሁ እህቴ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ አንድ ቀን አገኝሻለሁ።
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs Ай бұрын
Im really happy to see successful Ethiopian women thank you gazetaghiwu
@almieliyas1280
@almieliyas1280 29 күн бұрын
ብሮ እውነት ስራዬን አቁሜ ያየውት ሾ ዋው እርጋታዋ አነጋገሮ + ሰለ ክብር የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የገለፀችበት ፓለቲካ ሳላቅ እንዳለችው በጣም ብዙ ሰው እንዲሁ ነው ሚወዳቸው ነፍሳቸው በቀኝ ትረፍ keep up don't give up dude❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 23 күн бұрын
በጣም የምትመስጥ እና የምታነቃቃ ሴት ነች ያቀረብክልን እራሴን እንድፈትሽ ነው ያደረከኝ 🙏🙏🙏
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 Ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ ሁሉም ወንድ ለመጥፎ ነገር ብቻ አየደለም የሚቀርበን
@marthamamo7875
@marthamamo7875 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ከተመረቃችሁ በኋላ በእናት በአባት ተመረቁ ላልሽው እንደው እግዚአብሔር ይባርክሽ 100% እውነትሽን ነው በተለይ ሶሻል ሚዲያ ላይ የምናየው ትዳር በጣም ያስተዛዝባል
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v Ай бұрын
እህቴ ትክክለኝ ሀሳብ ነዉ ቤተሰብየመጀመሬያ በህይወታችን ቅድሜያ መስጠት አለብን።
@Future979
@Future979 Ай бұрын
ምርቃትና ሰርግ አን ድ ላይ ደስ ይላል
@lemmaalemu4035
@lemmaalemu4035 Ай бұрын
ዋዉ አሰደሳች ዝግጅት ነበር ጀግኒት መልካም የሰኬት ዘመን ይሁንልሸ ተባረኪልን
@eletderash
@eletderash Ай бұрын
ጋዜጠኛ ግዛቸው በጣም አመሰግናለሁ🙏 ከእስከዛሬዎቹ እንግዶችህ ሁሉ አንደኛ ነች
@gezahegnbelete563
@gezahegnbelete563 Ай бұрын
ትክክለኛ እውነት ተናጋሪ ሴት ተባረኪ
@user-mh2sk6tk7u
@user-mh2sk6tk7u Ай бұрын
በእውነት እንደ ስምህ ማራኪ ነገር ነው የምታቀርበው!ተባረክ!የምትገርም እህት !!
@aklilugb6412
@aklilugb6412 Ай бұрын
"ካለው ተወለድ፤ ካለው ተጠጋ" የሚለውን ዘይቤ በአግባቡ ጥረትንና ኮንፊደንስን አክላ ሰው የሆነች ጀግና።
@user-re5uh2ee9d
@user-re5uh2ee9d 20 күн бұрын
በጣም በጣም ጀግናና ንግግሮ የማይጠገብና ትምርት ሰጪ ሴት ናት በጣም ነዉ ያነቃቃችኛ እንኳንም አቀረብክልን ለምን ማንነቶን አናቅም ነበር እና ደግመክ ቢታቀርባት እራሱን ንግር ብትደግመዉ እንኳን አትሰለችም የአመቱ ምርጥ እንግዳ ብያታለዉ
@Maryg05
@Maryg05 Ай бұрын
ጥንቅቅ ያለሸ ደሰ የምትይ ሴት ነሸ እመቤታችን ከባለቤትሸ ጋር አንድ አርጋችው ልጃችውን የምትድሩ የልጅ ልጅ የምታዩ ታድራጋችው። 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qp4tp9fv5j
@user-qp4tp9fv5j Ай бұрын
@rmzi5915
@rmzi5915 Ай бұрын
ጀግና ሴት አባት ነኝ እና በጣም ደስ አለኝ አባትና እናትዋ አክባሪ ፣ እውነትን መስካሪ ፣ ታታሪ ፣ የአገር ኩራት ፣ ሞዴል እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዎች ከአንቺ ይማራሉ
@iloveessey
@iloveessey 14 күн бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ ጀግና ነሽ . ተሳዳቢዎችን እንዳትሰሚያቸዉ ምቀኞች ቅናተኞች ናቸዉ , አንቺ ስራሽን በዚሁ ቀጥይ እዉነተኛ ግልፅ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ
@ghybvcd4024
@ghybvcd4024 6 күн бұрын
አላህ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅሽ ቅን ሰው ነሽ ቅንነትሽ ነው ለዚህ ያበቃሽ የሚታይ ነው ጎበዝ ቀጥይበት የሴቶች ሁሉ ተምሳሊት ነሽ
@AbebawTsega
@AbebawTsega Ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ውይ ግዞዬ ተባረክ የኔን ጀግና ምርጥ ስላቀረብክልን ኡፍ ተባረኪ እመቤቴ ትጠብቃቹ ትጠብቀን አሜን ።
@yemisrachlakew3568
@yemisrachlakew3568 Ай бұрын
እደለኛ ነሽ!! የነካሽው ሁሉ የሚሆንልሽ❤በረከትሽ በእኔ እና በዘሮቼ ላይ ይደር ❤❤❤
@meskremketema145
@meskremketema145 Ай бұрын
በእውነት ጀግኒት ነሽ አሁንም በእርግጥ ብዙ ከዚህ የበለጠ መሥራት የምትችይ ነሽ ለብዙ እህቶች ምሣሌ የምትችይ ሴት ፍጥነትሽን አደንቀዋለሁ ይህን የተባረከ አይምሮ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አምላክ ምኞትሽን ሁሉ ይስጥሽ ደግሞ ትዳርሽ እንደገና እንደ እናት እና አባትሽ ሆኖልሽ ለማየት ያብቃን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
@emutube6233
@emutube6233 Ай бұрын
ዋዉ እጂግ በጣም ደሥ እምትይ ጀግና ሤት በስማም ትህትና ሥታወራ ጀግና በራሥ መተማመን በጣም ደሥ እምትይ ጠንካራ ለብዙዎች ምሣሌ የምትሆኝ ሤት ነሽ ፈጣሪ እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥሽ❤❤❤❤❤
@user-ql3wq8rf8t
@user-ql3wq8rf8t Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሴትነሽ ትሁትነትሽ ለስራ ያለሽ አመለካክት ብዙ ነገርሽ እኛን ሴቶችን የሚያበረታ ጉልበት የሚሆን ጀግና እህታችን ነሽ በጣም ነው የማክብርሽ እድሜ ክጤና ይስጥሽ
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 Ай бұрын
ምርጥ ሴት ናት ቲክታክ ላይ ሁሌም እከታተላታለው ወርቅ የሆነች ሴት ናት ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@semerehadgu5366
@semerehadgu5366 Ай бұрын
የምር ጀግና እና በጣም ጥሩ ቀና መልካም እንስት ነሽ በርቺ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ🙏🙏🙏
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z 16 күн бұрын
😍እኔ ደጋግሜ አየውት በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየውት ብዙ ልምድ ተማርኩ 🙏አመስግንሻለው እርጋታሽ
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 37 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН